📌ማታ የሚደረጉ ለፀጉራችን እድገት የሚረዱን ቲፖች/ night time hair care/ 

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 397

  • @meskitube16
    @meskitube16  Рік тому +62

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን መልካም ቆይታ❤ የቅባቱ አሰራር ua-cam.com/video/ZvReTcj4QGI/v-deo.html

  • @MaryamUAE
    @MaryamUAE Рік тому +65

    አላህ ያቆይሽ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ የነብያቶችን እና የደጋግ ሰወችን መንገድ በጣም ስለምወድሽ ነው ይኸን እምልሽ ለምወደው ሰው ይኸን እመኛለሁ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +6

      የምያዋጣትን ይዛለች እሱ ለራስሽ

    • @almiyedngllj2723
      @almiyedngllj2723 Рік тому +3

      የሚዬዋጣትን ይዛለች የኛም እምነት ትክክለኛዋና ቀጥተኛ መንገድ የገነት መግቢያችን ናት ነገረኛ

    • @emano5974
      @emano5974 Рік тому +6

      እንቦ ብሎ ጠብ ማን የተወላገደይዞል ከተዋህዶ ውጭ ምን አለ ቀጥተኛ ያውም እንከን የለሽ ስንዱዋ ተዋህዶ።ነይ ካላወቅሽ እናስተምርሻል ❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Рік тому +7

      ሃይማኖቷን አልሰበከችልሽም አንቺን ፈራጅ ማን አደረገሽ? የራስሽን ይዘሽ ቁጭ በይ ይልቅ ፀጉርሽን ተንከባከቢ

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Рік тому +1

      ይቅርታና ጥያቄ ከሳምና ውጭ ላላችሁ እምነት ተከታወች እናተ ለወደዳችሁት ሰው ምን ትመኛላችሁ ንገሩኝ እስኪ

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 Рік тому +3

    የኔ የሁልጊዜ ምርጥ እማላወዳድርሽ አንች ብቻ ነሽ መስኪ ዉዴ።መጨረሻ የሰራሻት በጣም ነዉ ምወደዉ ግን አይሆንልኝም ግን እሞክረዋለሁ አለቀዉም

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 Рік тому +6

    መስኪዬ ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ ላንቺ ቃል የለኝም አግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Рік тому +5

    መስኪ እውነት ለመናገር ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው አምሮበታል

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 Рік тому +4

    መስኪዬ ቅንነትሽ መልካምነትሽ በፊትሽ ያስታወቃል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤ የኔ ፀጉር በጣም እረጅም የሚባል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    መስኪ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ በእውነት እመብርሃን ልጆችሽን ትጠብቅልሽ ታሳድግልሽ ሲበዛ መልከመልካም ልጅ ነሽ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Рік тому +2

    መሥክየ አችን እየተከታተልሁ እድሜ ላች በጣም አሪፍ ለውጥ ነበረው አሁን አሁን ግን ቁሜ ውየ ይደክመኛል እዳለ ትቸው ለጥ እላለሁ ሰሞኑን መልሸ ፀጉሬ ተጎዳ ብየ ለመከባከብ ስጀምር እዳለ እረገፈ ተያይዞ ማልቀስ ነው የቀረኝ በጣም እየወጣ ነው እማ

  • @zinetadem1813
    @zinetadem1813 Рік тому +3

    መስኪየ እናመሰግናለን ሀቢብቲ እስኪ ጥሩ የምትይውን የፀጉር መተኮሻ አሣይን

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Рік тому +3

    Wow መስኪዬ ፀግርሽ ይበልጥ እያማረበት ነው ሚሄደው ይባረክልሽ❤

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 Рік тому +3

    እናመሰግናለን መስኪየ ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Рік тому +1

    የኔ ውድ በጣም መልካም ሰው እንደሆንሽ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችም እግዚአብሔር ያስድግልሽ እማ ይኔ ውድ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Рік тому +2

    መሲኪ እንኳን በሰላም መጣሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ: ሀገራችን ሰላም ትሁን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Рік тому +3

    መስኪዬ ናይላና ናታን ደናናቸው የኔ ውድ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ:: 🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲

  • @martjonas3378
    @martjonas3378 Рік тому +1

    በጣም መልካም ሴት ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @tar5792
    @tar5792 Рік тому

    መስኪዬ ለኔ ባለውለታየ ነሽ በፊት ጀምሬ እከታተልሽ ነበር ግን ኮመንት ፅፌ አላቅም ግን ባንች ምክር ፀጉሬ እሚገርም ለውጥ አሳይቷል እርዝመቱ ልስላሴው በጣም ተገረምኩ በተለይ የጠቀመኝ ያለንን ቅባት ቀላቅለን እንድንቀባ ልንታጠብ ስንል በደረቁ ከምንታጠብ በተለይ የሙዙ ማስክ በጣም ጠቅሞኛል ከልብ አመሰግናለሁ መስክዬ ግን በጣም እየተነቃቀለ አስቸገረኝ

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Рік тому +4

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ ታዳጊና ወዛማ ደስ የሚል ነበር ግን ምን ያደርጋል ሰላም የለም ፀጉራችን የፈለገ ብንከባከበዉ ዉስጣችን ሰላም ከሌለዉ ተነቅሎ ይወጣል ሴቶችዬ ፀጉር ዉበታችን ነዉና ፏ ፈሸን እናድርገዉ

    • @ltube3110
      @ltube3110 Рік тому

      የኔም እንዳይለቀል ከጭንቀት መራቅ አልቻልኩም እንጂ ፀጉሬ ታዳጊና በጣም ብዙ ነበር አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Рік тому +8

    ምርጤ እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ Рік тому

    እንኳ ድህና መጣሽ መሲዬ የኒ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው በጣም ነው የሚያያዝ ምንም በቀባው አይሰለጥን በጣም ነው የሚያናድደኝ

  • @kidiy24
    @kidiy24 Рік тому

    አመሰግናለሁ በጣም መስኪሻ ጠቅሞኛል

  • @h.g3326
    @h.g3326 Рік тому +2

    እኔ ፀጉር ተጎድቶ ነበር ተነቅሎ ተነቅሎ በቅቶት ከዛ ተንከባከብኩት አደገ አድስ ፀጉር ወጣልኝ የድሮውን የሾለውን ሙልጭ አድርጌ ቆረጥኩት አሁን ሚያምር ፀጉር ወቶልኛል የድሮው ፀጉሬ ቲኒሽ ለማበጠር ብዙ ስለሆነ ያስቸግረኛል በጣም ስለምሳሳለት ውሀ ረጭቸ በቅርንፉድ አበጥረዋለሁ አንድ ፀጉር አይረግፍብኝም አልሀምዱሊላ ከታገሱት ማያልፍ የለም

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Рік тому +1

    😁 መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ😍 እሽም ወደውስጥ ነው መስራት የምችለው ወደላይ አልችልም...ወደላይ እንደሚሠራ አላውቅም ነበር...😍

  • @misazmira3601
    @misazmira3601 Рік тому +4

    ሰላም መስክዬ የኔ ፀጉር በጣም ነው የተመለሰ አመሰግንንሻለው

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Рік тому

    አንችን ካወኩ በሀላ ፀጉሬ እዴት እዳደገ ተባረኪ ሠዉ ሁሉ እንዳች መልካም ቢሆን

  • @lidiyakiwe9367
    @lidiyakiwe9367 Рік тому

    መስኪየ ተባረክ ቅነትሽና መልካምነትሽ ይገርመኛል ተባረክ ❤❤❤

  • @jemaneshiali3302
    @jemaneshiali3302 Рік тому +3

    እንኳን ደናመጣዉ መሥኪየ

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ Рік тому +3

    ማሻአላህ ፀጉርሽ ደስ ሲል

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    መስኪየ ቀጉርሽ በጣም አምሮበታል::
    ዛሬ ደግሞ እስኪ አንዲት ጥያቄ ተባበሪኝ:- ፀጉሬን keratin treatment ልቀባው ነው ምን ትይኛለሽ? ላንዴ ጊዜ ብቻ ነው አልደግመውም ፀጉሬ ይጎዳብኛል ብየ ፈርቻለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +1

      እንደ ፀጉርሽ ነው ለግዜው ፀጉራችንን ያለሰልሳል ግን ሊያደርቅብሽና ሊሰባብረውም ይችላል ስለዚ ይሄን ከግምት አስገብተሽ ወስኚ እና እቀባለው ብለሽ ከወሰንሽ በባለሙያ ይሁን እና ውሳኔውን ላንቺ ትቻለው😍

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ Рік тому

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ ውዴ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Рік тому

    ሰላም እንዴ ቤቤዬስ ደሕና ነው/ት/ የምትቀቢበትን ከነሚዶው የት ነው የሚገኘው?ደሞ ጸጉርንስ ቀን በቀን ማበጠር ጥሩ ነው ወይስ አይደለም ?የአማንድ ዘይትስ ለፊትና/ለጸጉር ጥሩ ኘው 7"እባክሽ መልሽልኝ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Рік тому +2

    መስኪ ጉጉኑ በጣም ትክክል ነሽ ድሮ እናቴ የቀኝ ስትሰራኝ ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር እኔ ግን አልችልም ይደክመኛል እጀን😘

    • @binteslam2175
      @binteslam2175 Рік тому

      ናይስ ዋን ግቢ እና እይ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Рік тому +1

      @@binteslam2175 አቅበታለሁ ግን እጀን ይደክመኛል😂

    • @binteslam2175
      @binteslam2175 Рік тому

      @@እመቤትየደሴዋ ወላሂ ለሌላይቱ ነበር የፃፍኩት ተሳስቼ አንቺላይ የፀጉር ምተኮሻ እምትለው ላይ ጠላባት ነበር እሚሸጡ ገብተሽ ምረጪ ልላትነበር ናይስዋን እሚል አፕ ነበር አንቺማ ሰነፍ እጅሽን እሚያምሽ በይ ቁጥርጥ ር ስሪው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Рік тому +1

      @@binteslam2175 አሳቅሽኝ😁እሺ ቁጥርጥር😂

    • @binteslam2175
      @binteslam2175 Рік тому

      @@እመቤትየደሴዋ እኔ እምልሽ አተኝም እንዴ ነው ለስራ ተነስተሽ ነው እኔ እንኳን ልጅ እየወዘወዝኩኝ እግሬ ላይ ትራስ አድርጌ እያንቀላፋኝ ስልኬን እያየሁነው 😂

  • @habtamadugna4117
    @habtamadugna4117 Рік тому +1

    እናመሠግናለን የኔ ውድ መስኪ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Рік тому +1

    ሲያምር መስኪዬ እኔ አልችልም

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Рік тому +1

    መስየ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Рік тому

    ማሽአላህ አንች ጎበዝነሽ እሞክረዋለሁ የኔ ዘጉር የተበጣጠሰው ቀንቀን ሂጃብ ስለምለብስ ማታማታ ይፈስበት ብዬ እተወዋለሁ ከዛ ተጎዳብኝ

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Рік тому +3

    የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ እንኳን በሰላም መጠሽልን

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Рік тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ ናይላና ባባ ደናናቸው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Рік тому +1

    የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ 🙏😍😍😍😍

  • @fatuaSeid-ud5mo
    @fatuaSeid-ud5mo 4 місяці тому

    አመሠግናለሁ ከፊትለፊት ለሸሸፀጉር መፍትሄ ካለሽ?

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Рік тому +4

    ስላም የለይላ እናት እንኳን ደና መጣሽ

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Рік тому

    እናመሰግናለን መስክየ❤️🥰
    የኔ ፀጉር ግን ለስለስ ያለ እና ቡዙ አይደለም እና እየተነቀለ ኣስቸግሮኛል ምን ላድርገው?ቡዙ ነው የሚወጣው ጨንቆኛል መስኪየ

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Рік тому +1

    መስኪዬ እንደምን ነሽልኝ?🙏 እሰይ ፀጉርሽ ማማሩ ቱ ቱ ብያለው😂 የኔ እድገቱ ጥሩ ነው ብዛቱም ቀስ በቀስ እየተስተካከለ ነው ነገር ግን አሪፍ ሆኗል ብዬ የአፌን ሳልጨርስ መነቀል እና እየተሰበረ መርገፍ ይጀምራል ምን ትመክሪኛለሽ?🥰❤🙏

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ Рік тому +1

    መስዬ ሰላምነሽ ከወለድኩ አራት ወሬን ያዝኩ ግን ፀጉሬ ልነግርሽ አልችል እዴት እደሚረግፍ ቁርፍድና ዙዝ ሜሪይ ፈጭቼ በወይራ ዘይት ቀላቅዬ እየተጠቀምኩ ነበር ግን መርገፉ አላቆመም አቺም በቅርብ ነዉና የወለድሽዉ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @mesfinashenafi3393
    @mesfinashenafi3393 Рік тому +1

    የኔ ጀግና መስኪ የኔ ቆንጆ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    መስኪየ ኮሜንት ስፅፍ ዛሬ የመጀመሪያዬ ነዉ ሁሌ እከታተልሻለሁ ዉድ እናም ምን ልልሽ ጀልጌ ነዉ ፊቴ በማዲያት ተበላሽቷል ከ2 አመት በፊት ኤሪካ ክሬም ተጠቅሜ ሙሉ በሙሉ ለቀቀልኝ ጓደኞቸ ራሡ አረብ መሠልሽ ይሉኝ ነበር ከዛ አቆምኩት ተመልሶ መጣ አሁንም ደገምኩት ጠፋ ስተወዉ ግን ተመለሰ ምን ትመክሪኛለሽ ያዉ ምግብም ስለምሠራ ያቃጥለኛል ፊቴ ደግሞ ደረቅ ነዉ የፀጉር ነገር ተከድኖ ይብሠል አንች እምትይዉን አብዛኛወቹን ሞከርኩ አልሆነም ቆረጥኩ አክሎ ተሰቀለ አሁን ሰነ አካቴዉ ላጭቸዋለሁ ከአሁኑ መርገፍ ጀምሮልሻል መፍትሔ ፈልጊ

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww Рік тому

    ትክክል የኔ መልካም❤❤

  • @ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል

    የኔዉዴ ሰወድሽ አመሰግናለሁ ፀጉሪ ትንሽትንሽ ለዉጥያየሁነዉ መሰባበሩ የቀነሰነዉ ድርቀቱም የተሻለነዉ በርቺ የኔእህትዉድድድድድድ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Рік тому

    እንድ አነሰሽን ዝም አትበይ ፀጉሬ ነፊስ ያጌኘው በንች መክንያት ነው ከእግዚአብሔር በታች ታባረክ

  • @danaytmerhawit9756
    @danaytmerhawit9756 Рік тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😍😍

  • @almaz2890
    @almaz2890 Рік тому

    መሲኪ ፁጉሬ ቀለም አለው እና አሬት በቅባት ስቀባ ቀለሙ ለቀቀብኝ ስለዚህ ቀለም ላለው ጸጉር እሬት አይቀባም

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 11 місяців тому

    የኔ መልካም ሴት ብርታቴ❤❤❤እኔ አልችልም 🥺እንደታጠብኩ ቁጥርጥር ነው ምስራው

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Рік тому

    መስኪየ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ፀጉር ፈሳሽ ቅባት ነው የምጠቀመው ግን ተቀብቸው ትንሽ ቆይቶድርግ ይላል ከመድረቁ መብዛት ተሰባበር እና መንታ አወጣብኝ ምን ልጠቀን ለደርቅ ፀጉር ከመታጠብያ አጀምረሽ እስከምንቀባው ቅባት ፊደወ ስሪልን በናትሽ መስኪየ

  • @BetiMebratu
    @BetiMebratu Рік тому

    መስኪዬ ቅባት ስቀባ ወደ ቆዳዬ አይገባውም እና ምን ላድርግ
    በጀርባ ስተኛ የኋላ ፀጉሬ አጠረ ለምንድን ነው ምን ላድርግ የኔውድ የግንባር ፀጉሬ እየሽሽ ነው በናት ስሪልኝ

  • @Dilari-fv5xm
    @Dilari-fv5xm Рік тому

    Meski betam new mwedsh yene xegur konjo neber ahun gn betam tesebabral engdi yanchi mkr ytekmegnal bye asbalew

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Рік тому

    የኔ ውብና ልዩ ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v Місяць тому

    ውይ መስኪ ትለያለሺ የእውነት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus Рік тому

    እናመሰግናለን የኔ ዉብ😍😍😍😍

  • @marthabeyene4767
    @marthabeyene4767 Рік тому

    መስኪዬ እኔም አራስ ነኝ ፀጉሬ ጥሩ ሆኗል እንዳይነቀል ያንቺን ቅባት ሰርቼ እየተጠቀምነው ነው። ግን መስኪ ቅባቱ እሬት ስላለው ሲቆይ አይበላሽም?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому

      ምንም አይሆንም ቅባቶቹ ማቆያ ስላላቸው❤

  • @zebi8440
    @zebi8440 Рік тому

    መስኪየ የመሸፈኛው ሊንክ ላኪልኝ በተረፈ በጣም ነውምወድሽ ማማየ እግዚኣብሔር ከነልጆሽ ይጠብክሽ የኔ መልካም

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 24 дні тому

    በርች ስራሽ ደስ ይላል

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Рік тому +8

    የኔ ውድ ሁሌም የኔ ምርጥ ነሽ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Рік тому

    ቅባቱን ያስቀመጥሽበት ማበጠሪያ የሚመስለውን ከየት ነው ከገዛሽው በጣም ነው የፈለኩት ብትነግሪኝ::

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому

      ከአማዞን ነው እማ hair oil, applicator ነው ሚለው

  • @gedammekuria923
    @gedammekuria923 Рік тому

    ምን ቅባት ልቀባዉ ለሚነቃቀል ለደረቅ ፀጉር

  • @emuyesisay2411
    @emuyesisay2411 Рік тому

    መስኪ ያንቺን ቪዲዮ እከታተላለው ፀጉሬንም ባንቺ ቪዲዮዎች መሰረት መንከባከብ ከጀመርኩ 2 ወር ሆኖኛል ግን በጣም ፀጉሬ እየሳሳ ነው በፊት በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን የመለስለስ እና የመሳሳት ለውጥ ነው ያለው እስቲ ይህ እንዴት ሊፈጠር እንደቻለ ምክር ሽፋን ለግሽኝ

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን ቆጆ ነገር

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስየ አንደኛነኝ ዛሬ

  • @zaa4689
    @zaa4689 Рік тому

    መስኪየ እደዉ በፈጠረሽ ጫፉ ለሚቋጠር መፍትሄ ካለሽ አትለፊኝ🙏😍

  • @madi8643
    @madi8643 Рік тому +1

    እውነት ነው እሱ አሰራር ለጸጉር በጣም ይመቻል

  • @beetyube
    @beetyube Рік тому

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ይምውድሽ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ የእኔ ቅመም❤❤😍😍😍🙏

  • @Nani-zj3se
    @Nani-zj3se Рік тому

    መስኪዬ ተባረኪ እህቴ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    የኔ ፀጉር ተበጣጠሰ በጣም ሁሌ ወደላይ ነው የማሲዘው ሳምንቱን ሙሉ ስተኛም እንደዛ እርዝመት አለው ብዛቱ ቀነሰብኝ መስኪዬ

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 6 місяців тому

    ኮፍያው ሀሪፍ ነው እኔ ካቺ አይቸ ወላሂ ገዝቸው ያለሱ አልተኛም በተለይ ለግባር ጸጉር

  • @hikmatube9834
    @hikmatube9834 Рік тому +2

    ጎበዝ መስኪየ በርቺ እኔስ ሻሽ እሚባል እፀጉሬ ላይ ከያድርም

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Рік тому

      እኔም እንዳንቺ እስቶኪንግ ነው አንዳንዴ ማስረው ያድርልኛል

  • @mesigared8538
    @mesigared8538 Рік тому +1

    መስኪ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ አመሠግናለሁ

  • @meslalhaftom16
    @meslalhaftom16 Рік тому

    መስኪ በጣም ለስላሳ ደካማ ፀጉር በምንድነዉ ማጠንከር የምንችለዉ በናትሽ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Рік тому +1

    በእርግዝና ወር እና ስንወልድ እኮ በሚገርም ሁኔታ ነዉ ፀጉራችን የሚያድገዉ ለምን የምንወስደዉ ቫይታሚኑ ነዉ እኔ ማጠቡ ራሱ አስቸግሮኝ ነበር በጣም ከመጠን በላይ ረዝሞ ነበር

  • @betsitube3672
    @betsitube3672 Рік тому

    Meskiyee merkato 150 birr yishetal bonetu

  • @mronetameru2636
    @mronetameru2636 Рік тому

    selam meski endat neshi ande ጥያቄ ልጠይቅሽ anch yemtiqbew ጭቃ ቅባቶች Ethiopa weati yet yegegaale?

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +2

    መሲዬ የፀጉር ዶክተር💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mesayayenew2060
    @mesayayenew2060 Рік тому

    Weye meskiyee betam new stegursh yamarbet vit keteye megebe bedbe beye

  • @gravitymobile8548
    @gravitymobile8548 Рік тому +2

    መስኪ ቆንጆ

  • @ev-wondmagenmekonen1192
    @ev-wondmagenmekonen1192 Рік тому

    ምርጥ ነው👍

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 Рік тому

    ተባረኪ መልካም ሠውነሽ ቅን ተባረኪ የሠው መውደድ ያደረብሽ

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 Рік тому

    መስኪየ ሂና እና እቁላል ቅባት የሚመቸንን ቀላቅለን ብንጠቀም ችግር አለው ወይ?

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Рік тому

    ሳውዲ ከ noon የፀጉር ሻሹን ልጠልብ ብይ አላወኩበትም ደሞ ኦላይን ብቻ ነው መሰለኝ የሚሸጠው

  • @lidyaaklilu4058
    @lidyaaklilu4058 Рік тому

    መስኪዬ የኔ ፀጉር ረጅም ነበር አሁን ግን እየቀነሰ ነው የፊቴ ፀጉር አጭር ነው ምንላርግ እባክሽ መልሽልኝ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ::

  • @nationalgeography7357
    @nationalgeography7357 Рік тому

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እኔ ፀጉሬን በየቀኑ እታጠባለሁ ምናልባት ለፀጉር መጥፎ ነው ወይ ችግር ካለሁ ብትነግሪኝ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому +1

      ያው ግዴታ ካልሆነማ በሳምንት አንዴ በቂው ነው ያደርቅብሻል ወዙንም ያጣል

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Рік тому +1

      በየቀኑ በዚህ ብርድ😂ገላቸንም አልታጠብ በየቀኑ😁

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 Рік тому

      @@እመቤትየደሴዋ እኮ 🤣🤣

  • @rakiraki1003
    @rakiraki1003 Рік тому +1

    አምሮብሻል እህቴ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Рік тому

    መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን እኳን ደና መጣሸ ከልጅሸ ወደ ልጆችሽ
    ያስባለ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @birhaneetana3981
    @birhaneetana3981 Рік тому

    ቅንነትሽ ብቻ በቅ ነው የእነ ቆንጆ

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Рік тому +2

    .ሰላምዉድእህቴእኳንሰላምመጣሽ.ፈጣሪናታን.ናይላንያሳድግልሽሁሌምነዉየምጠብቅሽ.

  • @ህይወትአበበ
    @ህይወትአበበ Рік тому

    እንቺ ሰው ጠፍተሻል በሰላም ነው እኔም በሰላም ተገላግየ ሁለት ወር ሆነኝ መስኪየ ክርስትና የልደት ነው ትህሳስ 29ዘርን ነው ጠርቸሻለሁ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому

      እንኳን ማርያም ማረችሽ እማ❤

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan8626 Рік тому

    መስክየ እንዴት ነሽልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ፀገሬየን እንዳንቺ ነው ግን እየተቋጠረ በቆረጠውም ተመልሶ ይቋጠራል መን ትመክርኛለሽ

  • @kebronkebron2055
    @kebronkebron2055 Рік тому +3

    First i love You meskiye

  • @EmebetChoforo
    @EmebetChoforo 15 днів тому

    Meskiyee tebarke yene enat❤❤❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Рік тому +1

    የኔ ውድ ስውድሽ እኮ ❤❤❤

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Рік тому +1

    Thank you so much my sister God is help your Merry christmas

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +21

    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

  • @hanawerku8318
    @hanawerku8318 Рік тому

    መስኪዬ ፀጉሬ ከስር በጣም ደረቀብኝ ጫፉ ደሞ ለሠለሰ ምን ልጠቀም ሳበጥረው ያመኛል

  • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
    @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ Рік тому +1

    ያልሺኝን ሁሉ አደርጋለሁ ግን 🤒ይበጣጠሳል አሁንም ማታ ማታ ሲደክመኝ በሻሺ ሳላስረው እተኛለሁ አይ የኔ ነገር 🤒