ዛሬ ለሚስቴ የሴቶች ሳሎን አሳመርኩላት እና ኪቺንም አሰራሁላት ሰፖራይዝ ነው ያረኳት አታቅም ነበር አሁን ከናተ እኩል በቪዲዮ ነው ምታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 5 місяців тому +5

    ማሻአላህ እዉነተኛ ባልነክ ጎበዝ ለሚስቱ ታመኝ በል ደስ ይለኛል ያኔም በል ታመኝነዉ አላህ ያሰጠኝ ስጦታዬ ነዉ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 5 місяців тому +2

    ጎበዝ እዲ ነው ሚያምርብህ ወሌ👍👍👍ማሻ አላህ ብያለው በርታ

  • @Liyu933
    @Liyu933 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታ ጠኖም አለቆቦ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i 5 місяців тому +5

    በርታ ወንድማችን ❤ እስኪ ለኔ ለሊሾ ለኮርኒስና ቻክ ቀለም ለመስታወት ስንት ሊፈጅብኝ እንደሚችል በግምት ንገረኝ🎉🎉🎉🎉

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 5 місяців тому +1

      እኔም የቀረኝ ይህነው

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 5 місяців тому +5

    ወሌ የኪችኑ እቃ ስንት አሰራሀው ??😊

  • @Nurya971
    @Nurya971 5 місяців тому

    ማሻአሏህ ሲያም በተለይ ማድቤቱ ዉለዱበት አርጁበት በርታ ያጀማ አበረታቱት ለድራማ ፕራክ ለሚሰራ ብቻ አታሽቃብጡ

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g 5 місяців тому

    ማሽ አላህ ላይክ ሸር እያረጋቹ አበረታቱት በርታልን ወንድማችን የወዶች አርአያ መሪ ብየሀለው🎉🎉🎉

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 2 місяці тому +1

    እኔም ፋ የለ ቤት በሌ አሳርቶልኘል መነጠፍነው የቀረው

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Місяць тому

    ማሸአለህ.በጠሚ የምረሌ

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h 5 місяців тому

    ማሻ አለህ ወንድመችን በርታ

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 5 місяців тому +3

    ማማሻአላህ የታደለችናትሚስትህ

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Місяць тому

    ማሸአለህ❤❤❤❤❤

  • @saberatemo
    @saberatemo 5 місяців тому

    ወሊ አተ እኮ ትለየለ የሚለዉ በሚኪኛት ነዉ ወድሜ የኔ ጀግን መሸአለ ሀቢቢ ❤❤❤🎉

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q 5 місяців тому

      አንቺ ወራጅ አለ መን ፈቃደልሽ ሀቢቢ ያምትይዉ ዋ

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db 5 місяців тому

    ማሻ አላህ አለህ ይጨምልክ

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 5 місяців тому

    ሺብርብር አለብኝ ምጣፉ ያምራል ማሻአላህ

  • @Amina-ke4im
    @Amina-ke4im 5 місяців тому

    ማሻአላ በጣም ያምራል ❤

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 5 місяців тому

    ማሻአላህበርታ የኪችኑንዋጋአተርስበላልህወልየወንድሜ ስንትሚትርምእደሁንገረኚኚኚኚ

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ስያምር❤❤❤

  • @user-bv2og2eu7p
    @user-bv2og2eu7p 5 місяців тому

    ማሽ አላህ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 5 місяців тому

    ማሻአላ

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 5 місяців тому

    Good job keep it up bless you

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 5 місяців тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @user-dy7tx8hb9r
    @user-dy7tx8hb9r 5 місяців тому

    የሰው ሀቀተኘ አታበረተቶ ጎበዝ ታድላ

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 5 місяців тому

    Mashallah betki yameral

  • @user-kc5ow6qf2l
    @user-kc5ow6qf2l 5 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @youtub4690
    @youtub4690 5 місяців тому

    ምሸአላሀ ማሸአላሀ

  • @omuamaryoutube4118
    @omuamaryoutube4118 5 місяців тому

    መሸአለህ

  • @ZaharaMengasha
    @ZaharaMengasha 5 місяців тому

    Mashallah

  • @HdhdhdDhdhdhd-vm1cb
    @HdhdhdDhdhdhd-vm1cb 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 2 місяці тому

    ሲትፈጄ