የዛሬው ቪዲዮ ለየት ሚያረገው ውድዋ ባለቤቴ ከቦሌ ተቀብዬ ቤቴ ገባሁ አልሀምዲልላህ ሁላቹ አግቡ ትዳር ደስ ይላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 365

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 місяці тому +136

    እንደዚህ ቤት ፈርሾ የሚጠብቅ ባል ይስጠን😅

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 місяці тому +42

    የባልየው አድናቂወች የት ናችሁ በላይክ👍👍

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому +19

    ባል ማለት እድህ ነው እኔም አልሀምዱሊላህ አዘኝ ተከባካቤ አባት ም ወድምም ባልም የሆነ ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው❤❤❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 2 місяці тому +32

    ለኔም ኢሄ ቀን አቅርብልኝ እካን ደስ አለህ ወሌ አይሻ አላህ እካንም በሰላምም ለቤትሽ ለሀገርሽ አበቃሽ ለኛም ለህቶችሽ ዱአ አድርጊልን❤❤❤❤

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 2 місяці тому +8

    የኔ ማር እንኳን ሰላም ገባሽ በቃ ሴት ልጅ እንዲ ሰከን ስትል ደስ ይላል ወሌ አንተም ተባረክ ምትልክልህን በቁም ነገር ስላዋልክላት ጠያቂዋ ግን የተመታሽ ነች 😂😂😂

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 місяці тому +17

    ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እርጋታችን በጣም ነው የወደድኩት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ብዙ እህቶች ከሚሣሣቱት ነገር ሀገር ሲገቡ መንቀልቀል ሰውም አይረዳሽ ከብዙ መናፈቅ ቡሗላ ቤተሠብ ስናገኝ ከደሥታችን ብዛት አረበኛ እየቀላቀሉ ይጮሃሉ ወሬ አያሦሩም ይላሉ።

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 2 місяці тому +14

    እንኳን አላህ በስላም ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @feke2tube
    @feke2tube 2 місяці тому +11

    ማሻአላህ ዋውውውውውውው እንካን በሰላም ገባችልህ እንካን ደሰ አለህ በርቱ በቃ አትጥፉ

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 2 місяці тому +18

    እርጋታዋ ማሻአላህ
    ብዙወቻችን አገር ስገባ ያቀለቅለናል።

    • @FatumaAmenu
      @FatumaAmenu 2 місяці тому +1

      😄😄😄

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 2 місяці тому +3

      ምንእናሪ ከእስሪ ቤት እደመውጣት እኮነው 😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@@user-qm6pc7km5uምስኪን 😂😂😂

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 2 місяці тому +4

    ያአሏህ 12አመት ከባድነው የእኔ ባልም ምርጥ ነው አላህ ይጠብቀው😊

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +2

    ወርቅ የሆነ ባል ነው ማርያምን በዚህ ዘመን በታማኝነት የሚጠብቅ ወንድ ከስንት አንድ ነው በዛ ላይ ቤቱን አሳምሮ ጠበቀሽ ከዚህ ቦሀላ ስደት በቃሽ ከባልሽ ጋር በፍቅር በመተሳሰብ አብራቹሁ መኖር ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ።

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 2 місяці тому

      Bason Berr.nawi.ayegrememe

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +2

      @@rozenagaragare38 ቢሆንስ ስንቱ ወንዶች አደሉ ሚስቶቻቸውን የካዱ ገንዘባቸውን በሱስ የጨረሱ በእህቶቻችን ገንዘብ ሳይነግሩአቸው ሌላ ሚስት አግብተው የወለዱ የሚኖሩ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ጀግና ባል ታማኝ አይገኝም።

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 2 місяці тому +10

    ሜካፕ አረብ ቤት ያላ ማንም አይጠቀምም ያቲክታክ እብድ ብቻ ነዉ ፎርጂት መልክ ያለቸዉ

  • @rabiahmohammed9761
    @rabiahmohammed9761 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ እኔም እሻአላህ በዚህ ሳምንት ውስጥ እሄዳለሁኝ ዱአ አድርጉልኝ ደሞ እንደእኔ እሙሀናን ሞክሸነን ያረብ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-vv4pr9ks3j
    @user-vv4pr9ks3j Місяць тому +2

    ልጅቷ በአረብ ሀገር ሙቀት ላቧን ጠብ አድርጋ የሰራችው ቤት ነው። ብዙ ውለታ እንደዋላችሁላት አወራችሁ ግን በእርሷ ዝምታ ውስጥ ብዙ ድካም እንዳለ ይናገራል። ቃልህን ጠብቀህ ቤቱ በሁለታችሁም ስም ከሆነ እና እንደምትለው ከሆነ ማሻአሏህ ጥሩ አድርገሃል።

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Місяць тому

      ልበይ ኡፍ አረ ነይልኝ❤❤❤💋👌

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Місяць тому +2

    ባል ማለት እንድህ ነው. እውነት ፈጣር እድሜህን ነፍፍፍ አመት ያኑርህ ሁለታችሁም ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤ እንድህ ያለ ትዳር ማገኜት መታደል ነው እኛንም ያድለን ስንቶች ናቸው ደም እሚያስለቅሱ

  • @user-lk6we2vv1d
    @user-lk6we2vv1d 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ሀያቲ ማሻ አላሄ ሳልል ማለፍ አልቻልኩም ድክም ብሎኝ ነበር የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ😢😢😢

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 місяці тому +4

    ዋውባልየው:ትለያለህ:እህቴ:ጀግኔት:ያረብአር:ውጤትእዲህ፣ያምርደስይላል:እኛምበሰበሰላም:ላገርያብቃን

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k 2 місяці тому +3

    ያረቢ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz 2 місяці тому +4

    እንኳን በሰላም ገባሸ አይሻ ማሻአላህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 місяці тому +2

    ማሻ አለህ አለህ ለኛም ይወፍቀን ቤቱም አቀበበሉም ያምራል🎉🎉

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 місяці тому +3

    ማሻአሏህ እንኳን ለሀገራሽ አበቃ እሙዬ😍🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-pf8qh4qc4j
    @user-pf8qh4qc4j 9 днів тому

    12 አመት ሙሉ ጠብቆ ማሻአሏህ አሏህ በፍቅር ያኑራችሁ ጀግናነህ ወሏላሂ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Місяць тому

    ማሻአላህ ደስ ይለል እዉናተኛ በሌ ደስ ይለል እንኳን ደስ አለሸ እህተችን ኡሙ ሐነን ብዙ እህቶች ብራቸዉን ሚባሉ አሉ ዉሸተም ወንዶች አሉ።

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 17 днів тому

    ጎበዝ ነህ አደቃሀለሁ እኔጃ የኔም እዲህ ያደርግ ይሆን ማሻአላህ ሚስት ላለዉ ወድ ምከረዉ

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f 2 місяці тому +1

    መታገስ ዋጋለው ማሻአላህ ድስ ይላል እኔም አስራአድ አመቴ በስደት የመዳም ቅመሞች የእረፍት እጀራይስጥን

  • @feke2tube
    @feke2tube 2 місяці тому +6

    የጀሙ አምጣልን አሙ አሚራራራራራራወልዬዬዬ ከዚ መደርርርርር

  • @user-vf4zw4qv3r
    @user-vf4zw4qv3r Місяць тому

    ማሻ አላሂ ነወ ተባረክ አሰረሁለት አመት ቀላል አደለም ጀግና ነሸ የኔወድ ባልም በሶሰት አመቱ የኔም የእሱም ወጢት ነወ ታማኝ ባሎቸ ቀጥሉበት ታማኝ ያሎኑትም አላህ ቀጥተኛወን መገደ የአላህን ፈራቻ የሚፈራ ያረገላቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @shemsianuri
    @shemsianuri 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ አይለያቹ❤❤❤

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 2 місяці тому +1

    ጀግና ባል ማሻ አላህ ፍቅራችሁየዘላለምይሁን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ❤ እደዝህም ጎበዝ ባልአለ ❤ጀግና ታማኝ ነህ❤አላህያክብርህ❤❤❤❤

  • @rahima439
    @rahima439 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ነው የሚለው ቀሪ ዘመናት የተባረከየሆንላቹሁ ጀግና ባል እንደዚነው

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 місяці тому +5

    ያላገባችሁ እንደዚ
    ጎዝጎዞ የሚቀበል ባል
    ይሰጣችሁ አሜን በሉ 😮👍👈

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 місяці тому

      ያገባንስ

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 2 місяці тому

      @@Faeza852 ያገባችሁ መልካም ተዳር በሸበሸ አድርጎ ያኑራችሁ

  • @user-vo4ni4zo7b
    @user-vo4ni4zo7b Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሸአለህ ደስይለል ኢኔም ከበሌ መኖር ነፍቆኘል😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ አለህ የሰከልኝ ዱአአድርጉልኝ😢😢😢😢የረቢ🎉🎉🎉

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 місяці тому +1

    መሻ አላህ እንኳን በሠላም ገባሽ እህት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሠኘ አደረኮችሁ አድስ ነኝ ለቤታችሁ

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 2 місяці тому +1

    ማሽአላህ ደስ ይላል ለኛም ዱአ አድርጉልን እህቴ በሠላም ለሀገራችን እድንበቃ

  • @BURTAFKAD
    @BURTAFKAD 15 днів тому

    ሤት ለሥራ ወጥታ ወንድ ከቤት ድሮ ወንድ ሰርቶ ያመጣል ሤት ትቀበላለች ለማንኛውም አንተም ጎበዝ ነህ ይከንንም የሚክዱ አሉ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ እኛንም ለዝህ ቀን ያብቃን

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 25 днів тому

    ❤. ማሻአሏህ ጀግናባል እድህነው ውለዱክበዱ ተደሰቱ

  • @Pnice-mo2em
    @Pnice-mo2em 2 місяці тому +1

    ኢንሻአላህ እኔም በቅርቡ
    ሀቢቢ የኔ ዉድ ባል አላህ ያገናኘን

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 2 місяці тому

      አላህያገናኚሺ የኛንምያቅርብልንንን

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Місяць тому

    ምንም በብሯ ቢሆንም ቁምነገር ሰርተህ ጠብቀሀታል በልተው አላዪንም ዪሚሉስ አሉ አደል ጎበዝ😊

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በሰላም እምኖርበት ያድርጌቸሁ🎉🎉ለኛም ያቅርብልን

  • @zurettube638
    @zurettube638 2 місяці тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሥትታደል እንደዝህ ነው አላህ ሙሉ ሀያታችሁ በደሥታ በፍቅር የተሞላ ያርግላችሁ የተበላሹ ወንዶችንም አላህ ልብ ይሥጣችሁ ያረብ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Місяць тому +1

    ማሻአሏህ እኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @user-cm3qt3dc1x
    @user-cm3qt3dc1x 2 місяці тому +1

    ከልብህ ወንድነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 2 місяці тому +10

    እኔም ባሌ መቼ ነው ይሁን የምትቀበለኝ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 2 місяці тому

      ሸቀልሸቀል አርገሽ ላኪለትና ይቀበልሻል አብሽሪ

    • @FatimaSaeed-ec1fo
      @FatimaSaeed-ec1fo 2 місяці тому

      ውደ ስለሽቀልሽ አደለም ስለሰጠሽ አይደለም እኔ ባሌ እዚህ ሆኘ ነው ያገባሁት ግን ልኬለት ከላቅም ካገባሁ ጀምሪ ለቤተሰብም መላክ አቆምኩ ሳላገባ ለቤተሰብነበር ሁል ግዜ በወርበወር የምረዳው ከገባሁ መቆጠር ጀመረኩ ግንአንድ አንድ ጊዜ የቡና ላክሽላቼው ሲለኝ ዝበል አሁን ለራሴ ነው የምኖረው እለዋለሁ እሱ ከራሱ ለቡና ብሎይልካል ካለው ይላክ እናስለሠጠሽው አደለም ከሰራ አያፈልግም ያንችንብር​@@nafesanafesa3632

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 місяці тому +4

    ጎበዝ❤ወንድሜ❤እንኳን ደናመጣሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 місяці тому +4

    ተይጁ:ማነውሁሉምሰው:ሜካፖይጠቀማል:ያለሽ

  • @hayt3990
    @hayt3990 2 місяці тому

    አላህ እስከ ጀነተል ፍርደውስ የዝልቃቹ እሷን የገለፅክበት መገድ👌👌👌

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ🎉🎉 የኔ ባሌ ጅግና ነው 💪💪

  • @user-zm4sw6nw5g
    @user-zm4sw6nw5g Місяць тому

    ማሻአላህ ባልከተባለ እንዲዚህነው አላህ እኛንም ይዘውጀን እንደዚህ አይነቱን❤

  • @HbBbv-r1l
    @HbBbv-r1l 16 днів тому

    እንዲህ,,ነዉባል,,እኛንምአላህይወፍቀን,,መሻአላህ

  • @kabetube
    @kabetube 12 днів тому

    ማሻአላህ ❤እኳንሰላም ገባሺ

  • @Zainab-su3tv
    @Zainab-su3tv Місяць тому

    ማሻ አላህ ልክ እደኔ ባል እድህ ያለ ወድ ይብዛልን ያረብ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Місяць тому

    ማሻአላህ ምርጥ ባል እድህነዉ አላህ አይለያችሁ

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Місяць тому

    ማሻአሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ባረከላህ ለኩማ ወባረክአለኩማ ወጀሚአበይነኩማ ፊል ኸይር🎉እዳድስ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ በፍቅር በመከባበር ዉለዱ ክበዱ 🎉አለማድነቅ አልችልም ባልዮዉ አትቀየር አይኒናስ አይብላችሁ ሀቂቃ በጣም ጀግናነህ 🎉ማሻአሏህ ሚስትህም መልከመልካም ቆጅየነች አረኛ ሸቃላወች ሜካብ አናገኝም የቱክቶክ ዱቄታሞችናቸዉ ሚቀቡት😢ማሻአሏህ ብያለሁ 😅😅ለዱአሽ አሚን እህቴዋ መራቂዋ

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 місяці тому

    እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ ያረብ አላህ ለሁላችም ያሳካልን

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 Місяць тому

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому

    ማሻአላህ እድህም አይነት ባል አለ ጥሩ ሀሳቢ አለያችሁ ምርጦች የመዳም ቅመሞችዬ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ደምሩኝ በቅንነት ❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +3

    ወይኔከባድነውከባልጋ12አመትወላሂጠካራነህእንደዚህታምነህመጠበቅህ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Місяць тому

    ማሻአሏህ ቆንጂዬ እረጋ ያለች ናት❤

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን ያርብ 🤲🤲🤲

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Місяць тому

    አላህ ይጨምርላቸው ያራብ 12አመት በሗላ?

  • @user-er7bj9bt6k
    @user-er7bj9bt6k 2 місяці тому

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላቹ እስከ ጀነት አይለያቹ ዉለዱ ክበዱ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወልዩ አላህ ያስደስትክ እሶን እዳስደሰትክ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Temrseid-lp8wg
    @Temrseid-lp8wg 2 місяці тому

    እኳን ደስአአለሽ የእዉነት ታድለሽ አላህመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Місяць тому

    በጣም.ጀግናነክ.ማሻ.አላህ.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 2 місяці тому +1

    Masha allah wolahi gobeznehi ❤❤❤❤hanan yetalech😊

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 Місяць тому

    ማሻ አላህ ደስ ስል ግን 12 አመት ከባድ ነው 😢

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 2 місяці тому

    ይሄ ቀን የማይናፍቀው ይኖራል ብየ አላስብም ሀገራችን ስላም ሆኖ ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ😢😢

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 2 місяці тому +1

    ዋው ው ውደስ ይበላች ሁ ደስ ሰስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 2 місяці тому +1

    እኳን በሠላም መጣሽ የኔ ዉድ እህት አልሀምዱሊላ❤

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee 2 місяці тому +3

    ስንት አለ. ሚስቱ መጣሁ. ስትል ፊቱን የሚያጨግግ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 2 місяці тому

      እሱንማ አውልቆ መጣል ነው😅😅😅😅😅

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 місяці тому

    እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሽ ቆንጂት ትዳራችሁንም እስከጀነት ያድርግላችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadeeaSa
    @SadeeaSa 2 місяці тому +2

    አህለን አይሻ. የተኝቢ ባርነም

  • @yamenbtoosh
    @yamenbtoosh 2 місяці тому +1

    እንኳን በሰላም ገባችልሽ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 2 місяці тому

    ማሸአላ ለካ ወድ አለ አላህ ይጨምርልህ ትዳራችሁ ይባረክ ላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @meryem6972
    @meryem6972 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 2 місяці тому +22

    የባልዮ አድናቂ እችላለሁ አውጡ❤

  • @ShifaEsmaterjemal
    @ShifaEsmaterjemal 2 місяці тому

    ማሻላህ እንካን ደስ አለህ ውሌ እሳሞ በሰላም እንካን መጣችልህ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 28 днів тому

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ሰትሉ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому

    ለጀሞ ስል ሰብስክራይብ አረግኩክ❤

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 2 місяці тому +1

    ባረከላሁ ፊኩም እኛም ለሃገራችን ያብቃን

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 Місяць тому

    አላህ ደስታችሁን እስተ ሂወት ፍፃሜ ያርግላችሁ

  • @tanew8364
    @tanew8364 Місяць тому

    ማሻአላ እኛንም ለዚ ያብቃን

  • @user-ec5wy3ol9w
    @user-ec5wy3ol9w Місяць тому

    ማሻአላህ ጀግናባልናህ የዉነት ደስያላል

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 місяці тому

    ማሻአላህ እንካን ለአገርሽ አበቃሽ ያረብ እኛንም ሹፈን😢

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 12 днів тому

    ማሻ አሏህ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 25 днів тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 26 днів тому

    Mashe Allah Alykum

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 2 місяці тому

    ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ ያረብእኛንም ለዚችቀንያድርሰን

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml 2 місяці тому +1

    በቃ የኔ ኬክ ቆረሳ ኢቶዩ እደባህል ሆነ ማለት ነዉ ጉድ

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t 2 місяці тому

    ማሻአላህ የኔውስ እደት አድርገህ ይሁን ፈርሸህ የምትጠብቀኝ ነው አገብቶ ሴት ቁጭ አድርጎ ይሁን የሚጠብቀኝ 😂😂😂😂

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 2 місяці тому

      አይዞሽያቺዉምፈርሾይጠብቅሻልአታማርቺ❤😂😂

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 2 місяці тому

    እኛንም አሏህ በሰላም ከባላችን ከልጂችችን ያገናኝን

  • @user-yz6yd7ih4q
    @user-yz6yd7ih4q 19 днів тому

    ማሻላህ❤❤❤❤

  • @Rkuya
    @Rkuya 2 місяці тому +1

    እኳን ደስ አላቹ

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 місяці тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 місяці тому

    እንኳን ደስ ባረናኸ ወሌ

  • @user-em9ez1nk2r
    @user-em9ez1nk2r Місяць тому

    ማሻአላህ ያረቢ እኛንም ሹፈን❤❤

  • @UmuMebruk-nt6cp
    @UmuMebruk-nt6cp Місяць тому

    Masha allah batem merite balle nihe allh yichamerolih

  • @user-fx4vi5fz3d
    @user-fx4vi5fz3d 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 місяці тому

    ዋውውውውው👏👏👏👏👍👍ጎበዝ ነህ የሰውልጅ የልፋቱን ፍሬ ሳይ እንዴት እንደሚደስት ስለሜቅ ነው