ለምለም ዛራ ያሰራሁት ቤት በጣም አደነቀቺው እናተስ በኮሜት አስቀምጡልኝ ስልክ 0931314242

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b 9 місяців тому +73

    አይ አዱኛ ከንቱ ነው እህቶቼ አትጨናነቁ ለዛኛው ቤታችን እንጨነቅ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 місяців тому +2

      ዴምሪኝ ማር❤

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 9 місяців тому

      Yeah eko ledugna mechenanek aysegnem nebuachene selelaw alyhi weslam sinorachu sefa yale wededu belewale niyachunem asfut yalagebabe aytefa enji aletekelekelem andandeay Allahen behulum neger tegedebu yemile tasmselutalachu er bakachun Allahen feru tenesh ewket huleaym yaschegerale ande sew behyewte gizew letchegere, letchenek redeto lerasum yemigebawene menur alebet enanet hulum neger halal weyme esraf telalachu anande sew nowot lesew sayneger yemiadergew bezu keyr sera ale eshi selesew satawku yalehon comment lemeste atrutu yeswyawn zembe eyatebachu new
      degemo yemigebawen

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 9 місяців тому +2

      ​@@SebrinaTube-ነይ እኔ ቤት እኔም አዲስ ነኝ ደምሬሻለሁ

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 9 місяців тому +2

      Betikikil fetare yibarksh

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 9 місяців тому

      @@sitrazee13 ደሚራኝ እመልስልሻለው ሀያአራሳት ውስጥ በኮሜት♥️❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 9 місяців тому +15

    ጭንቅንቅ ያለ ቤት ነው በር በዛበት 🙄🙄🙄ማሻአላህ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 9 місяців тому +8

    አገራችን ሠላም ይሁን እጂ ሠረቻለዉ 😢 አገር ሠላም ሢሆን ሁሉ ነገር ደሥ ይላል ሣርም ቤት ቢሆን አገር ሠላም ካልሆነ ግን የተሠራዉንም ተሥፍ ያሥቆረጣል 😢

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 9 місяців тому +9

    ቤቱ ዋዉ ነዉ የእጅ አሰረር ጥርት ያለ ነዉ ትንሽ ክፍሎቹ ታወሰሰቡ ኢንጂ

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o 9 місяців тому +29

    ጪንቅንቅ ያለ ነው ብዙም አይደል

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 9 місяців тому +1

      ምን ሆነሽ ነው

    • @user-ix6uy8wy2o
      @user-ix6uy8wy2o 9 місяців тому

      @@zuzutube3698 ምነው ምን ሆንክ

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 9 місяців тому +2

      አው ብዙም ደስ አላለኝም

    • @rahimarahima9141
      @rahimarahima9141 9 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ ጥርት ያለ አይደለም ተኳተተ

    • @user-ix6uy8wy2o
      @user-ix6uy8wy2o 9 місяців тому

      @@zuzutube3698 እፍንፍን ያለ ነው ደመ ኮርኒሱ ቀርበ ጥግትግት አደርገው ስንት ዲዛይን ቤት አላየም መስል ሲጀመር ቤት ባለቤቱ ቁመ ሲስራው ነው ጥራት እሚኖርው ከላይ መቀባባቱ አይደለም ቤትን እማሳምርው ከታች መስርቱ ነው መስርቱን ከመራት ክፍ አላደርገውም አዲ ነጥብ በላይ ከወጣው አይቀር በደንብ መስራት ምንም አልተስራም

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p 9 місяців тому +7

    ከውጭ ሀሪፍ ነበር ውስጥ ላይ አከፍፈል ላይ ተበላሽቶል

  • @ytub8615
    @ytub8615 9 місяців тому +5

    ግን ብዙ አደለም ከውጩ በጣም ያምራል ውስጡ ግን ትንሽ ነው በዛም ደሞ አላለቀም

  • @user-th5ml8ry6n
    @user-th5ml8ry6n 7 місяців тому +1

    ትክክል እኔ እንደዝህ አሰረቼ መቶ ሰባ ቆረቆሮ ነበረ ግን አንድ ነጥብ ሰምንት መቶ ሺ ነበረ የጨረሰው

  • @bintbaba5548
    @bintbaba5548 9 місяців тому +2

    ማሸአላህ ወሌ ጀዛኸ አላህ የክፍልከ በዚ ሠዓት ሀላፊነት ወሠደም እኪ ያሸክት ሟንም ኤነ❤❤❤እያሽ መቸው እኪ አሸክት😊😊

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 місяці тому +1

    ኢዚህ ከመግዛት ቢቀር ይሻላል ኢትዮጵያውስጥ ቤት የሚገዛ የለም!

  • @tube5648
    @tube5648 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረከላ ወሊሸ አላህይጨምርልክ ጀግና❤❤❤❤ አላህ የልጅልጆችክ ምትድርበት ያድርገዉ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadh4492
    @saadh4492 9 місяців тому +4

    በጣም ያጨናንቃል

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 7 місяців тому +1

    እውነት ቤት መስራት ወጩ ከባድ ነው ገና ጅብሰን ልጀምር ነው 1ሚሊዬን ደርሻለሁ ገና መቸ ፊኒሽግ ገና ነኝ ደከመኝ😢ግን አልሀምዱሊላ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 9 місяців тому +6

    በጣም የትቀራፍፍ ሆነ😢😢😢

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 8 місяців тому +2

    እዉነት ነዉ ማሻ አለህ እኔ 100 ቆሮቆሮ ስርቸልዉ ጊን አለጨርሽከትም 😢 አቤት ደከሞ 😪

    • @user-zp2iq1qj7g
      @user-zp2iq1qj7g 6 місяців тому +1

      እኔም ገናነዉ100ጭማሬአለዉወላሒቤቻጤናዋናዉ

    • @asmashafi6372
      @asmashafi6372 6 місяців тому

      @@user-zp2iq1qj7g አበሽሪ ኢንሻ አለህ ኢንጨርሰዉን ኢህ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 9 днів тому

    ሰው ጎዳና ላይ እያደረነዉ የግዳ ማረፊያ ትያለሽ ረ አትዘብኑ ተዉ

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta Місяць тому

    በሮች ባይበዙበት ግን ቆንጆ ነበር

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg 9 місяців тому +2

    የብሎኪት ወይሰ የጨቃ😘😘

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf 5 місяців тому

    በጣም እርካሽ ነው እኔ 100 ቆርቆሮ የጨት 1.5 ወስዶብኛል

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 9 місяців тому +2

    ወንድማችን የአለም የጤና ቤት ይሁንልህ
    የትኛው ዓመት ላይ የተጀመረው ውብ ነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 місяців тому

      ዴምሪኝ ማርዋ❤

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 9 місяців тому

    betam yamali Abetu Egziabiher yerdachu 🙏👍👍♥️ 👍👍👍.
    gin algebaghim ye incheti new weyis boleketi new ? betam rikash honebign🤔🤔🤔🤔♥️💪💪💪

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 9 місяців тому +1

    ወለዩ ፊሊች ዶር በር ስት ነው በአላህ አተለፈኝ ነገረኝ♥️🌹🌹👍👍😘

    • @welatube3491
      @welatube3491  9 місяців тому

      እደ ቤቱ ስፍት ነው ሚታወቀው

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 9 місяців тому

      @@welatube3491 እሺ አመስግናለው

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j 8 місяців тому +1

    ሲጀመር አይነፋም ጠርዝ ፍሬም የለዉ ቻኩ ለራሡ ተለማማጂ የሠራዉ ነዉ እሚመሥለዉ ዉሀልኩ አልመጣላቸዉም

  • @tube-cb4ku
    @tube-cb4ku 8 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ቤት ነው

  • @arsemagmikael9606
    @arsemagmikael9606 2 місяці тому

    Betam arefnew breta wendem lemuyam enamsgenalen yehan asebesh lega yemtadreshew melket keleb enamsegenalen.

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 9 місяців тому +3

    ጥበቱ ግን ያጨናንቃል

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 9 місяців тому +2

    ጠባብነውትንሺሰፋቢልያምራል

  • @zekuyoutube4951
    @zekuyoutube4951 9 місяців тому +3

    ምንም አለመራኝም በርበር ነው

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 9 місяців тому +1

    1.4 million wowo nice 👌👍 muka moo boloketdha

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 9 місяців тому +1

    በርታ ግን አሻሽል ይቀርሀል ለምሳሌ የልጆች ቤት ያልከው ያን ያክል የመስታወት በር አያስፈልገውም

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 7 місяців тому

    Wow yamral 😍😍 gen encet bet new buluket new? Lela ager hedachu teseralachu

  • @hatemuhamede2862
    @hatemuhamede2862 9 місяців тому +1

    ማሻላህ❤❤❤❤ በርታ

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሲያምር ቤቱ

  • @user-de1rw2he5g
    @user-de1rw2he5g 9 місяців тому +4

    የት ሀገር ነው አናፂዎቹም አቅርቢልን ወደ ወልቂጤ ጉብሬ ሔደው የሚሰሩ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f 9 місяців тому +1

    አናፂው በጣምጎበዝነውፅድትያለነው

  • @kabetube
    @kabetube 9 місяців тому +1

    ግንበጣም ጥሩነው የተሰራው የኛገና ሳያልቅ ሚሊየንሊገባነው

  • @YdydyFudyd-cz9sg
    @YdydyFudyd-cz9sg 2 місяці тому

    ቦታዉ ስንት በስንት ነዉ ቤቱ ሰንት በስት ነዉ

  • @user-se2fy6vt1c
    @user-se2fy6vt1c 9 місяців тому +1

    ማሻላላላ

  • @user-yg9ng1hv9o
    @user-yg9ng1hv9o 3 місяці тому

    ማሸአለህ. ማሸአለህ. በጠም ያምረሌ

  • @rufu3986
    @rufu3986 Місяць тому

    ሥትነው

  • @samriNegn
    @samriNegn 8 місяців тому

    Egizabher yimasegen enem wendem endazeh new yesaralegn 🥰

  • @asss5522
    @asss5522 9 місяців тому

    ማሽ አላህ የምራል ግን አላላቃላትም❤❤❤

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 9 місяців тому +2

    አይ ሰው ማጣት 1.8 "ታቅፌ ቁጭ ብያለሁ አንድ ቀን ይሳካል ህልሜ

    • @user-mf4bj9xf1s
      @user-mf4bj9xf1s 9 місяців тому

      አይዙሽ እህ አርጉልኝ ማለት ከባድ ነዉ

    • @seadayoutube3908
      @seadayoutube3908 9 місяців тому

      merati alechi abdiriyi merati kalechi aserii

    • @1356ruta
      @1356ruta 8 місяців тому

      አገዥበትም እደ

  • @SonySony-cf3jg
    @SonySony-cf3jg 7 місяців тому

    ግን አያምርም አቀማመጡ እራሱ አልተስተካከለም ውስጡም ጭንቅንቅ ያለ ነው አስተካክሉ ቤት ሲጨናነቅ አያምርም ውበቱ ይጠፋል

  • @trr1069
    @trr1069 9 місяців тому +2

    ኮተቱ በዛ የበረዳዉ ኮርኒስ ብዙም

  • @TgtgDege12
    @TgtgDege12 8 місяців тому

    እኔ ደሞ የሊዝ ቦታ ነበረ እና ሀሳብ ሆነብኝ ማርያምን እንዴት እንደምጨርሰው ምን ላድርግ እስኪ አማክሩኝ በማርያም

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህህህ❤❤❤

  • @umabubekr
    @umabubekr 9 місяців тому

    ማሻአሏህ ያምራ እኔም እደዚህ ጀምሬ 9ወሩ ሰውየው ብዙ አያፈጥንም በየቦታው ጀምሮ ግን ማሻአሏህ ስራው በጣም ያምራል

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 4 місяці тому

    Wadime shashamane hedaka tisaralahaka pilis

  • @user-bl4wl4hb9j
    @user-bl4wl4hb9j 9 місяців тому

    በጣምጠበበ

  • @roudatube267
    @roudatube267 9 місяців тому

    ማሻአላህ ያምራል

  • @ዘምዘም-cn9fo
    @ዘምዘም-cn9fo 8 місяців тому

    በርታ

  • @DgfF-yc2xp
    @DgfF-yc2xp 9 місяців тому

    የቤቱ ድዛይኑ አያምርም በር በዛበት

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስስ ይላልል

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 9 місяців тому

    ጭቃቤት ነው ማለቴ ቆርቆሮ ሲልስለሰማሁትነው ማሽአላ

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 9 місяців тому

    ጎበዝ በርታ ቤቴ ግን በር በዛበት በር በበዛ ቁጥር የምንጠቀምበት ቦታ ያንስብናል

    • @zula983
      @zula983 7 місяців тому

      ማሻአላህ ያንቺ ነው ቤቱ?

  • @zedethiotube3879
    @zedethiotube3879 6 місяців тому

    Betam liyu sira new

  • @saadh4492
    @saadh4492 9 місяців тому +2

    በጣም ጠባብ ነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 місяців тому

      ዴምሪኝ ውዲ

    • @saadh4492
      @saadh4492 9 місяців тому

      ደምሬሻለሁ እኔንም ደምሪኝ

  • @haroni2982
    @haroni2982 9 місяців тому

    Enamesegnaln

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 9 місяців тому +1

    የት ነዉ ቡታጀራ ካለ ጠቁሙኝ እባካቹ

    • @welatube3491
      @welatube3491  9 місяців тому

      ቡታጅራ ነው ያለነው

    • @mysemelove4721
      @mysemelove4721 9 місяців тому

      @@welatube3491 እሺ ቡታጀራ ህጋዊ ቤት የለዉ ካለ ንገረኝ

    • @user-rx4ws1om1y
      @user-rx4ws1om1y 6 місяців тому

      ​@@welatube3491kebuta jra wuc aseram

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 9 місяців тому

    ያምራል ግን ለምን ፋረች ዶሩ 2 ወነ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 9 місяців тому

    ኮሊደር ያበዛል ብዙም አልተመቸኝ ግን

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 9 місяців тому

    በእናት ዋጋ ነገረኝ በዚህ አይነት ደዛይን ለመሰራት

  • @Zulfa-bk4qk
    @Zulfa-bk4qk 9 місяців тому +2

    የተንቢ ምን እዳሳቃት ልዘርግፍላቹ ያጀማዓ

  • @KderDretr
    @KderDretr 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4828
    @zuzu4828 7 місяців тому

    እስኪ እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ ሳይበዛ 250 ካሬ ሜትር ነው😊

  • @rabcconplc1540
    @rabcconplc1540 7 місяців тому

    Yastelal akefafelu

  • @bilanichbichada4320
    @bilanichbichada4320 8 місяців тому

    Wawwwwwww 👍👍

  • @Fufi-bs1kj
    @Fufi-bs1kj 8 місяців тому

    እረ አታረማምድም ይቅር

  • @hfhfhfcbcb33
    @hfhfhfcbcb33 9 місяців тому

    Betu kwechy nw yemamrwe

  • @seadi5
    @seadi5 9 місяців тому

    የሰራነውእናቀዋለንስንትወጭእዳለውከናቀዋለን

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d 8 місяців тому

    ጭቃ ቤት ነው ?

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 9 місяців тому

    ቤቱምንድነውየእንጭትነው

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v 9 місяців тому +1

    ግን ይህ ብሎኪት ነው አይደለ

    • @welatube3491
      @welatube3491  9 місяців тому

      አይደለም

    • @user-rx4ws1om1y
      @user-rx4ws1om1y 6 місяців тому

      እ ሲያምር የኒም ተጀምሯል ቆርቆሮው ብቻ ሌላውን ይህን ሰውየ ላስጨርሽ መሰል

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 9 місяців тому

    ማሻአላህ ግንኮ እኛ መቸነውየምንሠራው መገን እኔ ተሥፍ ቆርጥኩ 😢😢😢😢😢 ዲካም ብቻ

    • @rahimarahima9141
      @rahimarahima9141 9 місяців тому +2

      ካሰብሽበት ጀምሪ እኔም እፈራ ነበር ግን አልሐምዱሊላሕ ፊንሺንግ ነዉ የቀረኝ

    • @user-vq3fz2fw2d
      @user-vq3fz2fw2d 9 місяців тому +1

      ዝም ብለሽ ጀምሪ እኔም እፈራለሁ ነበር ግን ጨክነሽ ከጀመርሽ ያልቃል እኔ አምና ነው የጀመርኩት ግን እኛለቀ ነው አሁን ❤

    • @UmuEmane
      @UmuEmane 9 місяців тому

      @@user-vq3fz2fw2d እንሻአላህ አላህ ያበርታኝ አላህ ከለምን ይቸግርዋል ግንእኮ ሠውያሥፈልጋል ጨርሶ ባላተኛነው የኔእህት 😭አር እፍፍፍ ማጭበርበር ብቻነውየሚያውቁት

  • @almaza5920
    @almaza5920 9 місяців тому

    Lakkoofsaa isaa naf ergii sulultaa nii ojetaa

  • @user-mn2dk5mt8n
    @user-mn2dk5mt8n 7 місяців тому

    Hiwww

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 9 місяців тому

    Sent chirese

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 9 місяців тому

    ወይ ለወሬ መቸኮል ሲያልቅ አይደርስም ነበር ??

  • @tube-rw3kh
    @tube-rw3kh 9 місяців тому

    Bazum adalam

  • @mzmurjo8519
    @mzmurjo8519 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AnnaAnna-ui1sz
    @AnnaAnna-ui1sz Місяць тому

    Bereta

  • @dignishbiakout3876
    @dignishbiakout3876 9 місяців тому

    Ehe senti kexle new

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 8 місяців тому

    ጣሪያው እርቀቱ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 9 місяців тому

    Atamereme menum

  • @starsstars6303
    @starsstars6303 8 місяців тому

    ❤❤

  • @seadaseada7647
    @seadaseada7647 9 місяців тому

    ኢሄ እኮ ለራሡ ቤት ነዉ 😂😂😂😂

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 9 місяців тому

    ውበት፡አለው

  • @MdMd-yg4bm
    @MdMd-yg4bm 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @foziyafoziya4012
    @foziyafoziya4012 8 місяців тому

    አይ ጉራጌኤ ሌላ ሠብ አለ😅😅😅

  • @AyyaantuuHchala
    @AyyaantuuHchala 8 місяців тому

    Who can make contrat I want please?

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 9 місяців тому

    ትክክልየኔምወደዛውእየደረሠነውየጨረሠውእኔእረዳህአለሁምኪኔቱምአለሁበት

  • @user-mo2pu4bj8d
    @user-mo2pu4bj8d 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g День тому

    ቁጥርህን.ስጠኝ.እፋልገለው

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 8 місяців тому

    ኤርቅናሺነው1,4

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 9 місяців тому +2

    ቀራጩ እጁን ጣቱን ነው የሚያሳየዉ አስተምሩት

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 9 місяців тому

    አሥቴ ቁጥረሽ ላኪልኝ የተቤ❤

  • @hiwe569
    @hiwe569 8 місяців тому

    ምንድነው ይሄ ሁሉ በር 🤔🙄 ደሞ ርዝማኔው UA-cam ላይ የወረደ ቪድዮ አታቅርቡ በባለሙያ አስቀርፁ 🤳🙄🙄

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 9 місяців тому +1

    ራያ ቆቦ ሂደህ ትሰራለህ

  • @rozeyoutube2499
    @rozeyoutube2499 9 місяців тому

    ሳቃቹ አሳቀኝ 😂😂😂😂😂ድለድግ ወበሩ 😎😎😎

    • @feke2tube
      @feke2tube 9 місяців тому +1

      😂😂😂😂