9ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የአንድ ባል ሁለት ሚስቶች ፍቅርና...(በመምህር ተስፋዬ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 4 роки тому +228

    በኪዳነ ምህረት ብላችሁ ልጄን ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ 🙏

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 4 роки тому +137

    ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን

    • @hana967
      @hana967 4 роки тому +5

      አምላከ ቅዱሳን ያስብልን ✝️

    • @asenakew5099
      @asenakew5099 4 роки тому +2

      እመቤቴ ትሰባችሁ

    • @mesert834
      @mesert834 4 роки тому +2

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 роки тому +2

      ድንግል ማርያም ታስባችሁ በፀሎት በርቱ

    • @salam5113
      @salam5113 4 роки тому +2

      ወላዲቱ አምላክ ታስባቹ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 роки тому +4

    _ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል በማርያም_
    _የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው_
    _በረከታቸው ይደርብን የእናታችን_
    _መታደል ነው በእውነት_
    _መምህር እባክህ መላ በለኝ_

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 роки тому +29

    ኤፍታህ ወላተ ማርያም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠኽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን ቃላህወት የሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህራችን እልልልል ልልልልል እንኳን ደሰ
    አለ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
    እርኩሰ መንፈስ ከእግራችን በታች ይጣልን ።
    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому +17

    አቤት ትህትና መታደል ነው መልካምነት ከእግዚአብሔር ሲሰጥ የእውነት ይሄን ልብ ለሁላችን ይስጠን

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ወይ ጉድ ይገርማል አረ እራስህን ጠብቅ መምህር መቼም ተጠንቅቀን አንችልም ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ይሔንን ኮሜንት የምታነቡ ደብተራዎች የዘራቹትን ታጭዳላቹ አይቀርላቹም የሰው ሕይወት የምታበላሹ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 4 роки тому +79

    መምህር ቀላልነገር አይደለም የምትሰራው እጅግ ከባድ ነው ማንም ሊሰራው አይችልም መድሀኒአለም ከንተ ጋር ይሁን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 роки тому +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln memhrachin...betele..gram..sdewul..atanesam..ebachn..sdewullh..asalqi ..bzu..yemnegrh..aleqi..eshi..memhre..

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 4 роки тому +29

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ልዩ ገጠመኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጸሎትህም አስበኝ( እህተ ማርያም)

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 роки тому +27

    ምርጥ እናት አንቺ ቤት የገባ መዳህኒ አለም እኛም ቤት ይግባ በረከትሽ ይድረሰን አሜን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 роки тому +4

    ተመስገን እግዚአብሔር ፍቅርን ትግስትን አስተምሮናል ይሔ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል ይቅርታ ትልቅ ሐይል ነዉ የሠዉ ችግሩን መረዳት መታደል ነዉ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በጣም እናመሠግናለን ።

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    በጸሎታችሁ አስቡኝ
    እህተ ሰላሴ
    እህተ መስቀል
    ወለተ ማርያም
    ሀይለ ስላሴ
    ፍቅረ ጊዮርጊስ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 роки тому +4

    ✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! አቤቱ ጌታ ሆይ ! ስለ እናትህ ስለ ኪዳነ ምህረት ብለህ የተዘጋውን የልባችንን በር ኤፍታህ ብለህ እዘዝልን :: ተስፋ ሥላሴ ! በምትገባበት ቦታ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀድማ ትገኝልህ ::

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 4 роки тому +68

    መምህር የአማኑኤል እናት ህፃን ሳለ እሱን ባቀፈችበይ ቀሚስዋ ጋርዳ ከክፉ ነገር ትሰውርህ

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 4 роки тому +8

    እግዚኣብሔር ኣምላካችን የተመሰገነ ይሁን የኛ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ 🤲 ክብርና ምስጋና ለእመ ኣምላክ ይድረሳት🤲🤲🤲

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 4 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን

    • @jenetbekele5565
      @jenetbekele5565 4 роки тому +1

      በፀሎት አሰቡኝ ፍቅሪተ አማኑኤል

    • @hanatatte6155
      @hanatatte6155 4 роки тому +1

      @@jenetbekele5565 እግዚያብሄር ያስብሼ የልብሼን መሻትወላዲት አምላክ የቅዱሳንን ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ብላችሁ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 роки тому +9

    አሜን እንዴት ዋልክ አመሸህ ተስፋ ስላሴ ይችን ቀንና ሰአት እንድናመሰግን የረዳን እድሜ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

    • @gjch6531
      @gjch6531 2 роки тому

      እሽ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @zufanamera8795
    @zufanamera8795 4 роки тому +1

    እሰይ ደስ ሲል ስለማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወስድኩት ላንተም እንደዚ አይነት ትምህርት እንደምናገኝ ስላደረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +12

    መምህርዬ እግዚአብሔር ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቅ ምቀኞችን ይያዝል የኛ እቁ አባታችንንም እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያስረዝምልን

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ

    በእውነት መምህር በጣም ለየት ያለ አሰተማሪ ትምረት ነው እግዚአብሔር ይባርካት ባለታሪካችን ሁላቸውም እግዚአብሔር እንኳን እርዳቸው መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ፫

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 роки тому +14

    መምህራችን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ጥላቶችህን አምላከ ቅዱሳን ያዋርድልህ አባታችንንም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ ዎች

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 роки тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ በእውነት ብርታቱን ይስጥክ ውድ ወድማችን መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንክን ኪዳነ ምህረት ትባርከው አሜ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 роки тому +12

    መምህር አንተም እድለኛ ነህ ብዙ ነብስ አድነሃል እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ተከተልህ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 роки тому +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ እፁብ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲል በመቤቴ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን የኛ እንቁ በእውነት እንወድሃለን ከአባታችን ከመምህር ግርማ በታች አንተ ብዙ ስራ እየሰራህ ነው በመናፍስቱ ሴራ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 4 роки тому +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ሰማሁ
    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 4 роки тому +12

    እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ🙏🏻

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እውነት መታደል ነው ሰውን ገፍቶ ማናገር መቻል ማሳመን ትልክ ትእግስትን ይጠይቃል ፈጣሪ ለሁላችንም ትእግስቱን ይስጠን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያአውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍

  • @Embete-
    @Embete- 4 роки тому +84

    አባታችን መልአከ መንክራት እድሜዎት ሺህ ሚሊዮን ይሁንልን ኑሩልን። ቡራኬዎት ይድረሰኝ

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 4 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜክን ያስረዝምልን ዕንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙇‍♀️🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ይህን የመሰለ ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን መምህር በፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነው!!! መምህር አይዞህ በርታ!!!እህታችን በርከትሽ ይደርብን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 4 роки тому +2

    መምህር ግርማ ጉባኤ ሲጀምር እባክህን በአንተ በኩል ይፋ አድርግልን ትክክለኛ ቀኑን ቦታውን ወንድሜ ተስፋስላሴ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 роки тому +8

    ውዱ መምህራችን እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @alisaleh6504
    @alisaleh6504 2 роки тому +1

    የሚገርም ነዉ በእውነት በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከእህታችን እንማር❤

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 4 роки тому +9

    መምህሬ አስተማሪዬ መካርዬ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +1

    ውይ መምህር መታደልህ! የዛሩ መያዝ ያስገረመኝ የራሴን ኃጢያት መጠን ማወቄና እስካሁንም ድረስ ሊጋለጥልኝ ባለመቻሉ ነው እንጂ የአንተን ብርቱ ፀሎተኛ መሆንህን ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም። የመምህር ግርማ አምላክ በሁላችን ላይ ተጣብቶን ያለውን ርኩስ መንፈስ ይንቀልልን።

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህራችን ሰከነቤተሰብህ ይብዛልህ ፀጋውን ያብዛልክ
    አሜን አሜን አሜን

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 4 роки тому

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አማን አሜን እግዚሐብሄር ስለረዳክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 4 роки тому +13

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህቱ ያርግልን

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 4 роки тому +1

    መምህር እግዚሐቢር ይመሠግን
    በጣም ቡዙ ያሥተምራል በመጀመርያም ባለ ታሬኳን አመሰግናታለሁ ከእሷ ቡዙ ተምራለሁ የ3 ት ሠው ሕይወት ገጠመኝ ነው የተማርኩት አግዚሐቢር የተመሠገን ይሁን
    የእማማ መጫረሻው ገጠመኝ አስለቀሰኝ እንደማውቃቸው ያክል ያለቀሥኩት እግዚአብሔር ጣር አላበዛባቸው በንሠአ ታጥበው ሞት አይቀርም ለስጋዎደም አብቅቷቸው ወሰዳቸው
    መምህር የማናወቅው ያሣወከን
    ፀጋውን ያብዛልን የእግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ

    መምህር እንኳን ተፈወሱ እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ትጠብቅልን የስደት አባቴ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመዝገን ወንድማችን
    የአባታችን መለአከ መንክራት ግርማ
    ወንድሙ ን እግዚአብሔር አምላክ
    እድሜና ጤናን ከረዘዥም እድሜ ጋር
    አቆይቶ በእጃቸዉ እንድንባሰክ ፈቃዱ ይሁንለቀን ሴፈ ገብሬኤል ብላችሁ
    በፀሎት አስቡን ከስደት አለም

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በጸሎት አሰቡን ወልደ ተክለሃይማኖት ወለተ ኪዳን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    ድግልን ማርያም ትቀድምልክ በእነውነት ማሰትዋሎን ያሰጥን ሁልችንም ማሰትዋሎን
    ያሰጥን🙏

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 роки тому +3

    መምህር ተስፋይ አግዛቢሄር ሰላሙ የብዛህልካ አግዛኣብሄር ይመስገን ደስ ዝበል ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩና ወልተ ኪሮስ ወልተ መድሀን በርሃነ መስቀል በርከታኣብ

  • @user-thegabriel
    @user-thegabriel 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +6

    እንኳን ደስ አለህ መምህር ከጠላት ስለተገላገልክ አይዞህ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ጋራ ነቸው ስለተፈውስክ ደስ ብሎኛል

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 4 роки тому +2

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ደስ የሚል ትትና ለሁላችንም እንዲህ ያለ ልብ ይስጠን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 роки тому +12

    የሴጣን ስራ አደለም ብለው ለመካድ ካሰቡ ተሳስተዋል አለመቀበል ከእግዚያብሄር ቅጣት ያስመጣል። ደብተራ ዋ ይበቀሀል ዘመኑ የናተ አደለም ነቅተህ እጅህን ከኦርቶዶክስ ላይ አንሳ በቃ እያለህ ነው እግዚያብሄር በጣም ነቅተንብሀል ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ እመቤታችን ከነ መላ ቤተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁናቹ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ። ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን ለአባታችንም እድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    ለካ እግዚአብሔር ቅርብ ነው በእውነት ከቀረቡት
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ እያላችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራች እግዚአብሔር ይመስገን
    ይገርማል ያስደንቃል ያስደስታል
    ጌታ ሆይ እኔም ኑፁሁ ልቦና ስጠኝ አሜን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ

    እንኳንደህና መጣህልን መምህር
    እግዚአብሔር
    ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ከክፉ ይጠብቅ

  • @TeshomeHiyle
    @TeshomeHiyle 11 місяців тому

    መምህር በእዉነት ለብዙ የተቅበዘበዘች ነብስ መድሀኒት በመሆንህ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @ወለተፃድቅን
    @ወለተፃድቅን 4 роки тому +4

    ኤፍታህ ኤፍታህ ኤፍታህ ተከፈት የመምህር ተስፋዬ ታክታተዮች ወለተ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት እህቴ ወድሞቸ

    • @hana967
      @hana967 4 роки тому

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

    • @ወለተፃድቅን
      @ወለተፃድቅን 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @berhani5698
    @berhani5698 4 роки тому

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጠህ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን አሜን መምህራችን ረጅሜ እድሜ እና ጤና ይስጠልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን አባ ግርማ ረጅሜ እድሜ ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠልን በፀጋው ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @መሀተቤህይወቴነው
    @መሀተቤህይወቴነው 3 роки тому

    ምንም አልልም አግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 4 роки тому +8

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
    እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያውርድልን ቸሩ አምላካችን አሜን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 4 роки тому +2

    እውነት ነው መምህር ከልባቸው ከተመለሱ ልባቸው ከተሰበረ በማወቅም ባለማወቅም የሰሩት ኃጢያት እያሰቡ ተጸጽተወ በንሰሃ መታጠብ ነው :: ልጁን አደለም ሲያሳዛኑ የኖሩ ፈጣሪን እንጂ ለሁላችንም የንሰሃ ሞት ያብቃን

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 роки тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በፀሎተወት ያሠቡኝ ወለተኪዳን እና ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብለው ያቡኝ ቃለህወት ያሠማልን

  • @mnm9103
    @mnm9103 4 роки тому +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር ይክበር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 4 роки тому

    መምህር ተስፋየ ፈጣሪ ይጠብቅህ መፈወስህንም አይቸው አለው ።
    እደው አባታችን መላከመክራ አገልግሎታቸው አድ የታወቀ ቦታላይ ቢሆን ለሳቸውም ለኛም ጥሩነው ።በተለይ ለሳቸው ።

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 4 роки тому +4

    መምህር አርጋኖ ፆልት በምፀልይበት ሰአት መንፈሱ እራሴን ነው ሚቆጣጠረኝ እና በጣም አዝኜ አለቅሳለሁ እያለቀስኩም እፀልያለሁ ትላትና ማታ ግን ትከሻዬ ላይ ሆኖ ተይ ተይ ተይ እያለ ሲጎተጉተኝ ነበር ልክ እንደሰው በጣም ግራ ገብቶኛል እንደዛም ሆኖ ፆሎቴን አላቋረጥሁም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እህተ ማርያም ብላችሁ ፀልዪልኝ በምፀልዪበት ሰአት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +1

    መምህራችን. ፀጋውን ያብዛልህ. አስተዋይ ልቦና ይስጠን መታደል ነው. በቤቱ መኖር. በፆለታችሁ አስቡን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 4 роки тому +1

    መምህር እጅግ የሚገርም ትህትና
    በመ/ቅዱስ የምናነበውን ሕይወት እነሆ እያየን ነው።
    ክብር ለድንግልና ለልጇ ለዘላለም ይሁን።

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 4 роки тому +10

    ውድ መምህራችን እንኮን በሰላም መጡለን እግዚብሔር እርጅም እድሜ ያስጥልን ከጤናጋ

  • @ermiasyemane1001
    @ermiasyemane1001 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    መምህር እንኳ ደስ አለህ።
    እኛም ደስተኞች ነህ በመፈወስህ።
    አባታችንን ፀጋውን ያበዛላቸው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🤲🤲

    • @meseretgebre8853
      @meseretgebre8853 4 роки тому

      መምህርጤናይስጥልኝ እግዚአብሔረ ይጠብቅህእኔም አረብ አገር ነበርኩኝበሕልሜ ያየሁትነገርነበር ግን እስከአሁን ትርጉሙምን እንደሆነ አላቅምያየሁትን ከአፌ ውስጥ ተመዞ ተመዞ የማያልቅየሚምለገለግ ብጎትተው ብጎትተው የማይወጣነገር መድኀኔዓለም ባጠገቤ ሲያልፍ ባርከኝ እለዋለሁ ዞርብሎ ያየኝናትቶኝይሄዳል እኔም ልብሱን ስጎትተውቡጭቅ ብሎ እጄላይ ይቀራል እነቃለሁ አሁን 7አሐት ይሆነኛል ሁልጊዜም ምንድነው ብዬ አስባለሁ ሳስበው ይጨንቀኛል

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በለታሪካችን የዛሬዋ ልዩነሽ ባልሽበት የእግዚአብሔር ሰላም ብዝዝት ይበልሽ ጄግናነሽ ኑሪ እንደናተ ያለ እናቶችን ያብዛልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሶልያናነይእመቤቴነይ

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ታስረልህ ላንተ የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እማምላክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ፍትነው ይድረሱልኝ በእውነት ምናይነት ፍተና ውስጥ እዳለሁ እኔና አምላክ ያውቃል

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 роки тому +27

    #እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ❗️እሰይ መምህር እንኳን ደስ አለህ ☝️🙏 ጣላቶችህን ሁሉ ከእግርህ በታች ይጣልልህ ☝️🙏

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን እንኳንም ተያዘልህ ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @hannahemmanuel4112
    @hannahemmanuel4112 4 роки тому +14

    እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ

    በጸሎት አስቡን ጽጌ ማርያም አስካለ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ማርያም

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሽህ መምህርዬ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተፈወስህ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥል

  • @ውበቴናትእመበቴማርያም

    በእውነት መምህር እኔ ምንም ልልህ አልችልም እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ አሜንንን🙌🙌🙌 ወለተ ኪዳን ,ወለደ ትንሳኤ ,ውለተ ሰላሴ ,ተክለ ሃይማኖት, ወለተ ስላሴ ወለተ, ስላሴ ገብረ ማርያም ,ብለህ በፀሎት አስበን

  • @negesteshemelise6009
    @negesteshemelise6009 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጸሎት አሰቡኝ ወገኖቼ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 роки тому

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተያዘልህ መምህር የታላቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሁሉም ነገር በእሱና በእርሱ የሆነ አምላክ ክብርና ምስጋ ይደረሰው አሜን ጥንት ጠላታችነን በአበው ቅዱሳን በፅኑ ቃል ኪዳናቸው ይሰሩልን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 роки тому

    ይሄን እፁብ ድንቅ የሚያስብል ት/ት እንድሰማ ላደረገ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ብዙወችን ለውጠሀል መልሰሀል

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ስጠብቅህ ነው የዋልኩት

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል በጣም ደስይላ ታድለው ጌታሆ ለኛም ድረስልን መቼነ ሀገሬ ገብቼ እንደዚ አይነት ህይወት የምኖረው መምህር እግዚያብሄር ዘመንእን ሁሉ ይባርክልክ አሜን

  • @mana6355
    @mana6355 4 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ ደሞም እንኳን ደስ አለህ መምህሬ በብዙ ኑርልን

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu8458 4 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ነህ ድግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @ahilamiahilami2684
    @ahilamiahilami2684 4 роки тому +5

    በስላሴ ስም እንኳን ደስ አለህ መምህራችን በጣም ደስ ይላል

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 роки тому

    በጣም ደስስስ የሚል ትምህረት ነዉ ፈጣሪ መልካም ሠወችን ያብዛልን መምህር ተስፋየ እንቁ መምህራችን በድሜ በፀጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ አሜን እህታችን በረከቶ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባለሎተሪው ስምተናል የእኛ ብርቱ ራስህን ጠብቅ መምህሬ ከባድ ነው ሆ ስው በንስሐ ከተመለስ መደስት ሲገባ ማሳደድ ይገርማል አይዞህ እመብርሃን አለችልህ ረጅም እድሜ ያድልልን ለአባታችን
    እልልልልልልልልልልል እስይ አይ እነዚህ ደብተራዎች ምን ይሻላቸዋል ክፉ ልቦና ይስጣቸው
    እንዴት የተባረከች ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርካት

  • @appapk5408
    @appapk5408 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 4 роки тому +3

    መምህር እንተን እመቤቴ ትጠብቅህ እነሱንም ልቦና ይስጣቸው🙏🏻

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mezmur7544
      @mezmur7544 4 роки тому

      Selma memhr ene betem temrtun betam eketetelalew ene betam chgrwst new yalewt kebetsebechgar yezeza ehte betam defteratadergebngale keasrad amete eskaw eskeselassedset amete dress ekorbale etelyal ebalebet betsbochm dechtera ylekalu betem kebad new meknaytum eyasadesunew

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 4 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው እና አትፍራ የመለአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እያሱን እንደረዳው አንተንም ከጎንህ ሆኖ ይረዳሀል እና ፅና በርታ ብዙዎቻችንን ወደ በረቱ እየመለስከን ነው ....በርታልን

  • @arsemabarbara7758
    @arsemabarbara7758 4 роки тому +3

    ሁሉንም ነገራችንን ለእግዚያብሄር መስጠትነው ከእኛ የሚጠበቀው ማመስገን መንበርከክ ነው

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 4 роки тому +4

    ለዕኝም ልዑል እግዚአብሔር ለንስሀ አብቅቱ ለስጋው ደሙ ለመቀበል ፍቃዱ ይሁን