ከተማውን ለቃችሁ ውጡ በድሮን እንደበድበዋለን!የብልጽግና ድንጋጤና የለገሰ ቱሉ ምላሽ!Ethiopia News/Anchor Media/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 46

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 10 годин тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 годин тому +4

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 12 годин тому +3

    ወንድሜ በለጠ እንዴት ዋልህ አመሸህ?
    እያደረስኸን ላለው እና ስለምታደረሰን ትኩስ መረጃ እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!
    በርታ!!! ከጎንህ ነን!!! ፈጣሪ ይጠብቅህ!!

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 11 годин тому +1

    ድል ልፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @መኖር.ፈራሁ6952
    @መኖር.ፈራሁ6952 13 годин тому +2

    እንኳን አዲስ አበባ ይቅርና የእኛው ኬሚሴ ዞን መረጃ ብታጣራ/ብትጠይቅ ከወለጋና ከኦሮ ሽዋ አካባቢዎች ነው የሚቀጠሩት ❤
    መረጃውን ከገለልተኛ ሰዎች አጣርተህ መልሰህ ለህብ ብታቀርብ ደስ ይለኛል❤

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 12 годин тому +1

    ፍልሚያችን ተጋድሏችን እውን ይሆን ዘንድ አንድ እንሁን አንድነታችን የአማራን እልቂት የሕዝብን ፍዳ ይቀንሣል፡።ከእንግዲሕ ከኦሕዴድ ጥሩ ነገር አንጠብቅም !!ሠፈርተኛ ስለሕዝብ ዴንታ የለውም ።የፋኖ አንድነትና ወደፊት መፈንጠር የአማራ ሕዝብ መታደግ ነው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 годин тому +2

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 годин тому +3

    የአምሐራ ብሔርተኝነት ባለመዳበሩ ለጠላቶቻችን ሰርጎገብ ለማስገባትናትግሉን ለመረበሽ ተመችቷቸዋል

  • @SeifuDesale
    @SeifuDesale 12 годин тому

    በልጤ በርታሎን

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 13 годин тому +1

    በሌ እድሜና ጤና ይሰጥህ አንተ ባትኖር አማራ ክልልን መረጃ እንዴት እናውቅ ነበር።አማራ ነኝ ብለው የግለሰቦች ቃል ጋብቻ የሚያጮሁ በሚበዙበት ዮቲዮቪ እንዴት እንሆን ነበር

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 12 годин тому +1

    ፋኖ ይህን የባለገ የብልጽግና መንግስት አፈር ድሜ ሳይበላ ወደኋላ ማለት የለም።

  • @adanechmillion
    @adanechmillion 12 годин тому

    ፍርሀት እግር ተወርች ያሰረን ህዝቦች ሲጭኑን መጫን ነው እንጂ በየትኛው ልብ እንቃወማለን? ጫት ይኑር የራሳችንን አለም እንፈጥራለን

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 13 годин тому +1

    በለጠ!!!!!!!ለምን በደደቡ ለገሠ ጉዳይ ጊዜህን ታባክናለህ!!!!

  • @ChoqeeGojjam
    @ChoqeeGojjam 10 годин тому

    በለጠ ትለያለህ በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን ግን ከበላይ ማናየ ጋር አብርራቹህ የማትሰሩበት ምክነያት አልገባኝም ኢትዮ ኒውስ ለምን በጋራ አታስቀጥሉትም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 годин тому

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @ayenewmolla5240
    @ayenewmolla5240 9 годин тому

    የሚያስተባብር ፓርቲና የነቃ ሰው ስለሌለ ነው እንጅ የአዲስአበባ ህዝብ ለመገንፈል ጫፍ ላይ ነው።

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 13 годин тому +1

    ጥር ወር Bad for Economists

    • @genetumuna1880
      @genetumuna1880 12 годин тому

      በነካ እጁ ልላውን ኢኮኖሚስት ብርሀኑ ነጋን እንዳይጎበኘው ይህ ጥር

  • @almaw15
    @almaw15 12 годин тому

  • @johnjimma1
    @johnjimma1 9 годин тому

    አሜሪካን ነዳጅ በጋሎን 3 ዶላር ሲሆን ይህም ማለት 3.77ሊትር በ 3 ዶላር ነው። ይህም ሲሆን በወር በአማካይ 10,000 ሽህ ዶላር እየተከፈለኝ ነው።

  • @jfuyjcjf7699
    @jfuyjcjf7699 13 годин тому

    እኳን ደህና መጣክ ወንድም በለጠ ካሳ ይሄን ኮመት አይተህ ለፋኖ መሪዎቺ የምታስተላልፍልኝ ልዩነታቸውን አስዎግደው ወደ 1ነት እዲመጡ ሰፊው የአማራ ህዝብ እዲሁም ደጋፊው በ1አደረጃጀት እዲመጡ የሁልጊዜ ምኞታቺን ነው እረ እባካቺሁ ስለ ተገፋው ስለተፈናቀለው ስለታረደው ህዝባቺሁ ስትሉ በፈጠራቺሁ በምታምኑት እምነት ይዘናቺኃል ወደ አንድ ኑልን እባካቺሁ

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 13 годин тому

    ሕዝብ ግን አልመረረውም ? ምን አዚም ነው የተደረገብን?

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 13 годин тому

    ይኸንን ብሰብሰ አገዛዝ አንድ ቀን ከማገልገል ጎዳና ላይ ጨርቅ አንጥፎ ለምኖ መብላት ሽ ግዜ ይሻላል🙄🙄

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 13 годин тому +1

    ለገሰ ቱሉ የሚለው ለገሰ ቱልቱላ በሚል ይስተካከል

  • @samapadopa7983
    @samapadopa7983 9 годин тому +1

    ይሄ ስርአት መወገድ አላበት!!!!

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 12 годин тому

    በሌ :- የሚገርመው "አማራ ሚልሽያና አድማ በታኝ "" አላማቸው ምንድነው ??? ወንድሞቻቸውን የሚገድሉበት???

  • @DyOro-me2qw
    @DyOro-me2qw 12 годин тому

    ፈኖ አልቆለታል ሰራ የለም

  • @Natyytruneh
    @Natyytruneh 10 годин тому

    በሌ በተደጋጋሚ ትንታኔ ስትሰጥ ጧት የቀረበው ማታ መለሰህ ስታቀርው አሰልቺ ስለማሆን እባክህ አትደጋግም

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 13 годин тому +1

    ለገሰ ቱሉ 4 ሀረር ቢራ ከጋበዝከው ሚስቱን ይዞልህ ይመጣል

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 12 годин тому

    ሁሌ ማፀደቅ ነው አሻጉሊት የሆነ ፓርላማ! ለህዝብ ነው ወይስ ለፓርቲው ነው የተወከሉት?!

  • @EyobEjigu-q4u
    @EyobEjigu-q4u 13 годин тому

    ሁሉ ጥሩ ነው ግን አንድ ርዕስ ላይ ማብራሪያ ታበዛለህ አጠር አጠር አድርገህ አቅርብ ህዝብም ለማንቃት ጣር

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 13 годин тому

    እንዲያው ከአብይ ምን ልትጠብቁ ነበር????? አማራ የተነሳው ወዶ መሰላችሁ? ተገዶ ለህልውናው ሲል ነው:: አዲስአበቤም ተነስ ታጠቅ ክንድህን አሳይ አታላዝኑ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 13 годин тому +2

    እኔ የማገባኝ የእዲስ እበባ ህዝብ ሌላው ሞቱነፃ እንዳወጣው ነው የሚጠብቀው ታግሎ ነፃመውጣት እለበት በማልቀስ ነፃነት እይመጣም ከቤትህ ሲፈናቅልህ ከሥራህ ሲባርህ ምን ትጠቃለህ
    እንዳነች ብረት እለብሱም

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 10 годин тому

    Ysew.chger.btarawra.tefnaklku. ksera.kbet eylk ....weto.fano.or.olf.yklakel.chger kalew .were.klk.blayi.abzak...pls

  • @Amharic_English
    @Amharic_English 10 годин тому

    ኳለታ አራጋፊ፤ ገላጭ ስያሜ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 11 годин тому

    Fano yetebalew gote racist yewenze ego, ande balemehonu meknyat, Amhara kebad waga kefele.