12ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ liyu getemeng( የ ከሁለት ወንዶች መንፈስ የተላከባት ምስኪን) ለድምፄ ዝግ ማለት ይቅርታ፤ አጠገቤ ባለው ሁኔታተቸግሬ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 578

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    የመምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ቃል የመንፈሳዊ ልጆች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ልደቱ

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 4 роки тому +221

    ትክክክክክክል መምህር ከ20 አመት በፊት አባቴን ሊያሳንቀው ነበር ዛሬ ግን በወንቅ ሸቱ ገብሬኤል ድኖ እናት እና አባቴ ሊቆርቡ ነው መጨርሻቸሁን ያሳምረው በሉን

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 4 роки тому +4

      Tadelesh ema egziyabher hulun yasetekakelelachu

    • @astereyasuyetewahidolij2119
      @astereyasuyetewahidolij2119 4 роки тому +4

      እውነት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ አንችን የረዳ መላእኩ ገብርኤል ሁላችንንም ይርዳን

    • @addisaweke9061
      @addisaweke9061 4 роки тому +3

      እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አባቴ ሊታነቅ ዛፍላይ ገመድ አስሮ አንገቱ ሰቅሎ ያሳዴገኝ ዴብር ቅዱስ ገብርኤል አትርፎልኛለ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዕልሜ ከቤታችን በስተጀርባ ባህርዛም ሲቆርጥ ከስር እየተነቀለ ሲጣል እየተቆርጠ አየሁ የሚቆርጡት 3 ሰዎች ናቸው ከኛ ቤት ጣራው ላይ ሊወድቅ ሲል እኔ እየጮውኩኝ ከቤታችን ያለህው የቅዱስ ገብርኤል ስዕል አድኖ አውጣን እያልኩ ስጮህ የሆነ ሃይል ግፍት ያዴርገውና በሌላ አቅጣጫ ይወድቃለ ይህን የምታዬ የምታውቁ መልሱልኝ ጸጋው የበዛላችሁ ለመልካም ይሁን

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 4 роки тому +1

      tadadelsh egzaber yemsagen

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +7

      እኔም አቆኝ አድቀን ልሞት ነበር እና የበረሃዉ መናኝ የወቅሸት ቅዱስገብርኤል ድረሱልኝ ስል ጨቆኝ ወዳዉ ነዉ አች አለም ከግዲህ አላይሽም ብዬ ፀጥ አልሁባቸዉ እቤት በዛዉ ደቂቃ ትንሽ እቅልፍ ሸለብ አድርጎኝ አባ ይሃንስ ቀይ መስቀል እሚብረቀርቅ ይዘዉ ክፈች ሲሉኝ እቢ አተ መናጢ ለምን መጣህ እዚህ አልሁት በቅልፍ ልቤ ከዛ በሩ ሳይከፈት በመስቀላቸዉ ባርከዉኝ ከዉጭ ሄዱ እና ብድግ ስል ላብ በላብ ሆኛለሁ ብድግ ብዬ እያለቀስሁ ሰገድሁ ግን ምድረ ገነት ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤልን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @ሶልያናነይእመቤቴነይ
    @ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 роки тому +45

    መምህርዬ በርግጥ ይቅርታ መጠየቅም (ማድርግም) ትልቅነት ነው ግን ለምታስተላልፍልን ከገጠመኑ በፊትም ሆነ ቡሃላ ለምታድርግልን ማስታውቂያም ሆነ ማብራሪያ ጊዜአችሁን አጠፋሁ አትበለን የምትናገረውኮ የሚጠቅመን ስለሆነ ነው ። በርግጥ ፈትፍተህ ስለምታቀርብልን የምንሰጥህ መልስ አንተ ከምታረግልን ። በፍፁም ተቃራኒ ስለሚሆንብህ ነው እኔ የምልህ ግን ሁሌም ይጠቅማል የምትለውን ። ይቅርታ ሳትጠይቀን ንገረን(አስተምረን) መግበን ። የጠገበ ተነስቶ መሄድ ያልጠገብን ( እስክንጠግብ እንበላለን) አይሰለቸንም አደበትህ አይጠገብም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተስብህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጂም ተሰጥቶናል አለቅነትንም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም ድንቅ መካሪ ሀያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። (ትንቢተ ኢሳያስ 9÷6)

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር... 🌷🌷🌷💛❤👏

  • @ወጋሕታ-በ9ቨ
    @ወጋሕታ-በ9ቨ 6 місяців тому +1

    ገብረ ሚካኤል ጽጌ ዮውሀንስ ብላቹ ጸልዩልን ለ ንስሀ እና ለ ቁርባን እንዲያበቃን❤

  • @vgitt2338
    @vgitt2338 Рік тому +1

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ! መምህርቷን አለማድነቅ አይቻልም ! ለኔ ጀግና ናት የእውነት መምህርቷ ጀግና ናት ያላቹህ👍👈 እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ አይዞሽ😍

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 роки тому +10

    ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንዲሁም ወንድም እህቶቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ አደረሰን አሜን፫🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሳቹህ አደርሰን መልካም በዓል ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ💚💛❤🌷🙏👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እህት ወንድሞቸ መምህራችን ልንርዳው ይገባል!!! እናስተውል አንድ ሰው ነው !!! ይቅር ለእግዚአብሔር ነው መምህር!!!

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @አርሴማተወልደ
    @አርሴማተወልደ 4 роки тому +9

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነዎት ይባርከው*

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +6

    ያሰተማር የመከር የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር
    የተመሰገነ ይሁን ።መምህር ሰለ ክርስቶስ
    ፍቅር ብለ ትልቅ ዋጋ እየከፍልክልን ነውና ።
    ቅዱስ ሚካኤል በጠበቃው በምልጃው አይለይ። !!!

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 роки тому +3

    የመምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር ቃል የመንፈሳዊ እህቶች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እኳን አደረሳችው አደረሰን አሜን መምእራችን ቃለእይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 4 роки тому +10

    እንኳን ለብረሃኑ ልደቱ በሰላምአደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን አደረሶት ብረሀናችን ኑሩልን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    የኛ ስጦታ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የምትወደው መላክ ጥላከለላ ይሁንህ ይጠብቅ የማይተኙ የማያቀላፉ መላእክት በክፎቻቸው ይከልሉህ አተንም መምህርን አባታችንን ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን እናተ ባትኖሩ ጠፊተን ነበር

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому +16

    እንኳን ደናመጡ ውድ መምህራችን እንኳን ብረሃን ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ በመላው አለም ያላቹ በፀሎታቹ አስብ ያሉት ፈጣሪ ያስብልን ለታመሙት ፈውስ ይላክልን ለሞቱት ነብስ ይማር 😥 አባ ሀብተ ገብረኤል ነብስ በአፀደገነት ያኑሩልን ብላቹ አስብልኝ ወገኖቼ😥

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመዓቱ ይሰዉረን መድሃኔዓለም አሜን እንዃን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ኩሩስቶስ አማኑኤል መድሃኔዓለም ልደቱ ብሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 4 роки тому +1

      መምህረእንኳንለጌታችንለመዳኒታችንለኢየየሱስክርስቶስብርሀነልደቱበሰላምአደረሰህአደከሳችሁ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 роки тому +13

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ባንተ ፌት መልካምስራ የለም እና በእውነት መምህር በርታ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    እንኳ አብረው አድሰን መምህርችን በሰድት ያለን መጽኝች ነክ ሁልችንም ሀገረችን ገብትን የበረከቷ ተከፍዬ ያራገን በፀሎት አሰቡኝ ቤተሰብች ወለት እየሱስ ነኝ

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አሁንም መጨረሻቸውን ያሳምረው ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቸው
    ለዚህ ሁሉ ታሪክ መነሻ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረባት ያቺ መምህርት ናትና እግዚአብሔር የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ይስጣት መልካም ምኞቱዋ ሁሉ ይሳካላት እመብርሀን ሁሌም ከአጠገቡዋ አትለያት
    አንተም መምህርዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ በርታልን የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 роки тому +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልንን ያለእናታ ልጆችን ማሳደግ ከባድነዉ በዉነት ለእናቶች እረጂም እድሜ እመብርሀን ትስጥልን ልጆቻቸዉ ለቁም ነገር አብቅተዉ ወግማረግ ይዩዩ እናቶች

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረስልችሁ
    ሰምተን እንድንለወጥ አምላከ ቅዱሳን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @mehaletmmmm7995
    @mehaletmmmm7995 4 роки тому +3

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ለጊታች ለመዳኒታች ለእየሱስክርስቶስ የልደት ባእል አሜን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    የድንግል ማርያም ልጂ አሜን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 роки тому +4

    ኤፍታሃ መምህር እንኳን አደረስክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወይኔ መምህር እኔም በህይወቴ ከባድ ችግር ነው ያለብኝ እና ባንተ ትምህርት ግን ከመዳንያለም ጋር እያስተካከልኩኝ ነው ተባረክልኝ አነቃህኝ መምህር

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 4 роки тому +1

    መምህር እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ🙏🏻🙏🏻

  • @Embete-
    @Embete- 4 роки тому +6

    ይህን መልእክት በፅሁፍ ፒን አድርገህ ለጥፈው መምህር እዛኛውም ገፅህ ላይም እንዲሁ አድርግላቸው እስቲ ቢሰሙህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እግዚአብሔር ይርዳህ። ልቦና ይስጣችሁ ይህን ምታደርጉም ምን ቢጨንቃችሁም ከትምህርቱ ቅሰሙ የሚላችሁን መርህ ትድናላችሁ እመኑ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 4 роки тому +11

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ሰላም አደረሰህ 💚💛❤️✝️

  • @aebek1413
    @aebek1413 4 роки тому +3

    የመምህር ተስፋዬ የመንፈሳዊ ልጆች እንኳን ለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀን ልደቱ በሰላም አደረሣችሁ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ልዳት በአል አደርሰ ከነ መላ ቤተሰብ ቃላህወት የሰማልን💚💛❤

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ

    ሰላም መምህር እንዴትነህ
    እንኳን ለገና በአል አደረሰህ
    እህት ወንድሞቼ እዉነቱን ነዉ መምህ ሰዉ አታስቸግሩ በሚያስተምረን መሰረት በርቱ ትጉ የስንታችንን ስልክ ሊያነሳ ይችላል ወቀሳም አታብዙ በየኮሜንቱ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እህታቼን እግዜያብሄር ይጠንክርሼ አይዛሼ በርቼዬ በፀሎት

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ጌታችን
    ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት
    በአል አደረሰህ ከነቤተሰብ ።አሰተዋይ ልቦና
    ሰሚ ጆሮ ያድልን !!!

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому

    ብዙ እየተማርን ነው መጀመሪያው ቢያሳዝንም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምህር ለእነሱ የደረሰላቸው በረከት ለኛም ይድረሰን ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
    መምህርት ክብር ይገባሻል ሁሉም እንደ አንቺ ቢነቃ መልካም ነበር ትውልድ ይድን ነበር በርች ፀጋውን ያብዛልሽ ግን ያሳዝናል ይገርማል እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይስውረን
    ትረፊ ያላት ነፍስ ትተርፋለች እግዚኦ ስንቱ በዚህ ተይዟል

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 4 роки тому +10

    ፀልዮልኝ ወገኖቸ በሰው አገር ሊገልኝ ብዙ ቀን በእግዛብሔር ቸርነት ተርፍኩ
    ወንድ አብሮኝ ያድራል አንዳንድቀን እንቅልፍ ሳይወሰደኝ ያንቀኛል ቁሜ እየፀለይኩ እንቅልፍ ሰቅታ ማዛጋት .........ብዙ ነገር በእግዝአብሔር ሰም ፀልዮልኝ ወለተ ኪዳን

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 4 роки тому

      Ayzoshi berchi beken beken 40 64 segeji

    • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
      @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 4 роки тому

      አይዞሽ በፀሎት በርቺ ወንዶች በህልም ያስቸግሩኝ ነበር ሰይፈስላሴ ስፀልይ እግዚአብሔር ይመስገን ለዉጥ አገኘሁኝ ሌላም አንዳንቺ ነኝ መበርታት አለብን ዕድሜ ልካችን እላያችን ሲጋልብ የኖረ መንፈስ አሁን ሲነካ ሊፈታተነን ሊያስቸግረን ይችላል ጠንክረን በፀሎትና በስግደት መትጋት ከእግዚአብሔር ቸርነት ከድንግል ኣማላጅችነት እንድናለን አሜን(፫)

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 роки тому +10

    የኤፍታህ ተስፋ ሥላሴ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ :: ኤ ፍ ታ ህ ✝️በህይወታችን የተዘጋውን ሁሉሉሉሉ ይክፈትልን የከርሞ ሰው ይበለን :: መምህሬ የእናቴ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 роки тому +2

    አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችንም ጋር ይሁ ን አሜን ፫ እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ መልካም በዐል ይሁንልን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትምህርት ሰጪ ገጠመኝ ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mnm9103
    @mnm9103 4 роки тому +3

    መምህር እንኳን አደረሠህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ እንዲሁም የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን አደረሣችሁ መልካም አመት በአል ይሁንላችሁ

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
    እንድሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል

  • @hayahaya2845
    @hayahaya2845 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፈየ አበራ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 11 місяців тому

    በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Efetah
    @Efetah 4 роки тому +8

    እንኳን ለመድሀኒታችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @እግዚአብሔርያውቃል-ሰ1ሠ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እንኳን አደርስዎት ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክዎት

  • @ygermal1
    @ygermal1 4 роки тому

    ወንድማችን መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይህን ሁሉ ትምህርት ገጠመኝ መዝሙር እደማንኛውም ሰው መስራት አለ ቤተሰብ ማስተዳደር አለ ፀሎት ሌላም ሌላም ይህ ልጅ 24 ስዓት ይሰራል እንቅልፍ የለውም ማለት ነው ያልኩኝ ገጠመኙን እንኳን ለመከታተል ፈልጌ አልቻልኩም አሁን ልዩ ገጠመኙን ብቻ ነው እየሞከርኩ ያለሁት። ወደ አባታችንም ሆነ ወደ አንተም ወደ ሌሎችም ማግኘት እንፈልጋለን የሚሉ ሰወች የመላእከ መንክራት መምህር ግርማን ፈውሱን ትምህርቱን ያልተከታተሉ ያልገባቸው ሰወች ናቸው አባታችን እኮ የእምነት እና የመዳን ቁልፉን ሰጥተወናል ትምህርቱንና ፈውሱን በደንብ ለተከታተለ በተግባር መኖር ለጀመረ ስልክ እየደወሉ ማስቸገርም አያስፈልግም እኔ ካልጋሪ በመጡ ጊዚ ባለቀ ስዓት የህቴ ልጅ ሲነግረኝ ለቤተሰቤ ተናግሪ እደ ዘኪወስ ዛፍ ላይ ባልወጣ ፍላይ አድርጌ እግዚአብሔርን ልይ ብየ ለሶስት ቀን ሄድኩኝ ከገባኝ ቆይቻለሁ መንፈሱ ግን አሁንም አለ ቢወጣ ባይወጣ ጣጣየም እይደል ከተመቸው ይቀመጥ እድሜ ልኬን ጠፍቸ ኑሪ ለሀጢያቴ ማስተሰርያ ይሁነኝ እንጅ። የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ማንኛውም ሰው ሞቱንም ድህነቱንም እራሱ እዲወስን ውሀ እና እሳት ተሰጥቶሀል እጅህን ወደ መረጥከው ስደድ ነው ድሀ አይል ሀብታም ሞታችንም ድህነታችንም በራሳችን እድንወስን እድርጎ እድ ፈጠረን ነው የሚገባኝ ስራ ስንሰራ ደሞዝ እደሚከፈለን ሁሉ ሀጢያት ስንስራም ከጉንፋን ጀምሮ ማንኛውም በሽታ ደሞዝ ሁኖ ይከፈለናል ከሀጢያት ስለማንነጣ ንስሀን ሰጥቶናል ስለዚህ መደወል ሳይሆን የአባታችንም የአንተንም አስተምሮ በተግባር መኖር ነው። እውነተኛ አገልጋዮችን መርጦ ለሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ይሁን ።

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 4 роки тому +1

    መምህር በጣም አሳከኝ , የኔ ጥፊ መቅመስ የተለመደ ነው😄 ክዚህ በፊት ገጠመኝ ላይም በመጥረጌያ እረምኑ ቅጡ ተመተሀል ቀልደኛም ነህ ደስ ትላለህ ,እግዛብሄር ተኮለኛና ምቀኛን ይያዝልህ አሜን🙏🏾

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +1

    በጣም እኮ ነው የሚገርመው እኔ እንድ አንዴ እየሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለው ማነኝ ነው ያልኩት ከማ ጋ ነው የሚኖረው አልቀናል ለካስ ይሄ ሁሉ አመት የእርኩስ መንፈስ መጫወቻ መሆኔን ሳስበው ያለፈውን እይወቴን ዞር ብዬ ሳስበው ለካ ይሄ ሁሉ አመት ትዳሬ ልጆቼ በየግዜው መታመማቸው የኔ ህመም የባለቤቴ ሚግሬን የራስምታት እመም እኔ ከሀገር ሀገር መሰደዴ እረ ስንቱ ብቻ እግዚአብሔር የመዳኛ ቀኔ እንዲደርስልኝ. እመብርሀን በምልጃዋ እንድታማልደኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 роки тому +1

    መታደል ነው በሥደት ያለነው እንጂ የአገራችን ህዝብ በጭራሽ አይሠሙም የተወሠነ ሠው ነው መጨፈር እጂ ሥለመንፈሥ አያውቁም ፈጣሪ ይድረሥልን

    • @mahikiru7249
      @mahikiru7249 4 роки тому

      መሰደዴን ያመሰገንኩበት ጊዜ ነው እውነት

    • @ፀጌማርያምa
      @ፀጌማርያምa 4 роки тому +2

      @@mahikiru7249 እውነት ነው ኧረ ካወቅንበት ገዳም ነው እኔ ሥራ አይበዛብኝ ለዛነው ለኔ ገዳሜ ነው

  • @menkirabebe8234
    @menkirabebe8234 2 роки тому

    መርህም ተስፋዬ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ።ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እነኝህን ደጋግ መምህሮቻችንን በእንክብካቤ ልንይዛቸው ይገባል።

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 роки тому +1

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን አደረሰህ ጌታ መድሃኒዓለም ይጠብቅህ።

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 4 роки тому +6

    እንኳ አብሮ አድረስን መምህር
    መልካም በአል ይሁንልክ እስከ ቤተስቦችክ መምህራችን

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አንተንም ከነመላው ቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝት ያድርግልህ ምክርህ ደስ ይላል ተቀብለናል በትጋት ውስጥ ያሉ የእህት የወንድሞቻችን የእናት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን በተግባር የምንለወጥ ያድርገን አሜን

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu8458 4 роки тому +1

    በእውነት ወድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድግል ማርያም ትጠብቅል

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 роки тому +5

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን 🙏

    • @berketifekad4614
      @berketifekad4614 4 роки тому

      በድንግል ማርያም ፀልዮልኝ መንበረ ማርያም ነኝ አይምሮዬ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው

    • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
      @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 роки тому

      @@berketifekad4614😥 ወድሜ እኔም ፀላይ የምያስፈልገኝ አድት ሓጥያተኛ ለነፍሴ ማልሆን ደካማ ነኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ታግዘን 🙏 አንተም ፀልይ 😥🙏

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እዉነት ነው በጣም ነው ይገርማል እግዚአብሔር አመላክ ለሁላችንም ማስተዋሎን ይስጥን አሜን አሜን አሜን

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር ይስጥልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ሁላችንን ማስተዋል ይስጠን እግዚያብሄር የሌለበት ህይወት ባዶ እንደሆነ ተረድተናል

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 роки тому

    መምህራችን ያንተ ትምህርት ሁሉም ልዩ ነው ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ።

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 роки тому +3

    _መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን_

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 4 роки тому +7

    ወለተ እየሱስ እናቴ ነች ታማለች በሂወት እዳገኛት ፀሎት አድርጉልኝ ጨንቆኛል ስደት ነኝ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 роки тому

    እረጋ ያሉ መምህራችን ናችሁ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እሽ ያሉንን እናደርጋለን ሰው ስንባል ጥያቄ ማብዛት የጥተን የነፍስ ዋጋ አድርግልን ከማለት የት ሂደ በሉብን ማለት የበዛብን ነን ማስተዋልን ያድለን በእውነት ስናሳዝን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ

    ⛪️💚💛❤መምህሬ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብህ። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቤዛ ለኩሉ ዓለም ልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ አስተምሆሮው በጣም ጠቃሚ ነው ልባና ይስጠን ሀጥእዋን ወለተ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወድሞቼ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 роки тому +1

    መምህር እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብህ ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ዛሬ በጣም ደክሞኋል እንቅልፍህ አይንህ ላይ ይታያል ።እንደዚህ ደክሞህ የምታደርገውን ተጋድሎ አምላክ ለነፍስ ያድርግልህ ።እባክህን እራስህን እየጠበክ ለኛም ለቤተሰቦችህም ታስፈልገናለህ ባንተ ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው እኔን ጨምሮ አምላክ ይጠብቅህ ።

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። አዎ ለብዙዎቻችን የክርስትና ህይወት በጸሎት የታገዘ እንዲሆን በማድረግ ባለውለታችን መምህር ግርማ ናቸው። ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 4 роки тому +6

    ኤፍታህ( ተከፈት) በጉጉት የምንጠብቀው ልዩ ገጠመኝ መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያደርግልን አገራችንንም ሰላም ትሁን አሜን🙏

  • @mimemime4785
    @mimemime4785 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋው አብዝቶ ያድልልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛም ሰምተን ከሚለወጡት ያድርገን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም. ብላችሁ. እየሰማሁ እሚያደነዝዘኝ መንፈስ አለ

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜኑኤል አባቴ ከእነ ቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና።ይጠብቅልን አሜን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 4 роки тому

    መምህር እንኳን ለጌታችን እየሡስ ክርቶስ ልደት በአል አደረሠህ አደረሳችሁ ።
    ይህ ገጠመኝ ቡዙ ያስተምራል መምህርት በጣም ነው የማደንቅሽ አንቺ ቡዙ አስተዋፆ አድርገሻል የታመመ ሰው ከአጠገቡ ሆነን አዞህ ብለን ካረዳን ጉዳት ሊደርስበት ይችላል ቤተሰቦች ሁሉ መለወጣቸው ደስ ብሎኛል ። ልጅቷ መጎዳቷ ያሳዝናል ።እግዚሐቤር አንድ ቀን ሙሉ ሠላም ይሠጣታል ብዬ አምናለሁ ።
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በአውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚብሔር ይባርክሀ።

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሡስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ መምህር ተስፋዬ እንኩዋን አደረሰዎት
    በእውነት ትክክክል በአል በመጣ ቁጥር በቴሌቭዥኖች አፍረን ነው ያለነው ከበአሉ ፍፁም የወጣ ነው ስራቸው ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ👏👏👏

  • @berhani5698
    @berhani5698 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረስን ለጌታችን ልድት አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትያስማልን መምህራችን 💞

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 4 роки тому

    ስለማይናገረው ስጦታው ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንፀጋውን ያብዛልህ። እድሜና ጤና ይስጥህ ከእነቤተሰቦቹሁ

  • @diala838
    @diala838 4 роки тому

    በውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የወሰድኩበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን በሀግልግሎት በፀጋ ይጠብቆት

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መልካም በዓል መምህር እባክህ በፀሎትህ አስበኝ አመተ ኢየሱስ ነኝ ስልክህ አስቸገረኝ 😭

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 роки тому

    Kበመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን
    እንኳን አደረሶዎት
    እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 4 роки тому +1

    የሠማነዉን በልቦ ናችን ያሣድርብን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህታችሁ ወለተ ማርያም 😭

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ መምህር በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ስለሚያቀርቡልን እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጠላትውን ዲያብሎስን ከእግርዎ ስር ይጣልልን 🙏🙏

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 4 роки тому

    አሜን ፫ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ብርታቱን ይስጥሕ የኔምሥጌን ለኛአ ማሥተዋሉን ይስጠን የግዜአብሔር ምሕረት አይለየን በጣም እሜገርም ነገር ነዉ

  • @ergoyebaze88
    @ergoyebaze88 4 роки тому +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን በእውነት ለኛ ከግዙፍ ትምህርት ቤት ትበልጣለህ 🙏🙏🥰🥰እህት ወንድሞቸ እኔ አረብ አገር ነኝ ፆም ፀሎት ስግደት ሳደርግ አረቦች እንደ ሆረር እየተቀየሩብኝ በጣም እየፈራሁ ነው በወላዲተ አምላክ ልለምናችው በፀሎታችው አስቡኝ

    • @joudj5608
      @joudj5608 4 роки тому

      አይዞሽእሕት ፅኚ ምልክትእያይሽነው

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 роки тому +20

    እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችው መምህር ስላም ዋልክ እንካን ደህና መጣክ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +9

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን አደረሳችሁ. እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን.

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ወደራሳዋ ይልሳት አንተም አምላክ ቅዱሳ ከጠላት ጥፋት ይጠብቅህ መምህር

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት ብዙ ነገር እያገኘንበት ነዉ እግዚሐብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘምንዎን ይባርክልን 🙏🙏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለጌታችንና ለመዳሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰን በየጊዜው የምታቀርብልን ገጠመኝ እይወታችንን እንድንፈትሽ ይረዳናል ጥሩ መምህራችን እግዚሐብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ወለተማርያምአዲስ
    @ወለተማርያምአዲስ 4 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ

  • @ነፂነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 роки тому

    መምህር። እንኳን አደረሰህ በጉጉት። የምጠብቀው። ትምህርት።