የሮዝመሬ የጤና በረከቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 99

  • @seritu9867
    @seritu9867 2 роки тому +4

    ብዙ ጊዜ ከእጽዋት የምናገኛቸውን በረከቶች ስለምታስተምር ተከታታይህ ነኝ እ/ግ ይስጥልን

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 роки тому +1

    ሕይወት ህ ይባረክ።በጣም አመሰግናለሁ ።።በርታ።።

  • @aryamy6216
    @aryamy6216 4 місяці тому

    Thank you for the great advice. God bless you.🙏🏾

  • @librameja5283
    @librameja5283 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባርክ🏆🏆

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ !ጤናህ ስራህ ሁሉ ሰላም ይሁንልክ ስለ ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏🙏👍

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍👍👍👍

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 роки тому +2

    ተባረክ ወንድም ለመካም ትምህርትን❤️🍀

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 4 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶክተር ግን የኛ የኢትዮጵያዊያኖች ጸጉራችን ደረቅና ነው ታጥበን በቋሚነት ካልተቀባነው ማበጠር እንኳን እሽ አይልም በቋሚነት የሚቀቡ ቅባቶችን ብትነግረን እነዝህን ለተወሠነ ደቂቃ ሰለምንታጠባቸው ብየ ነው በተረፈ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ❤🙏

  • @masreshatayachwe4238
    @masreshatayachwe4238 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ተባረክ በረታ

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 2 роки тому

    Thank you I will keep using Rosemary oil I know it is expensive but my health more important, thanks for your advice, God bless you. I will share your thoughts and your video, with my family and friends.

  • @Asmaru2127
    @Asmaru2127 2 роки тому +4

    የዋትስ አፕ ግሩፑን እንዴት እንግባ

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 2 роки тому +1

    Mashàllah betam des yilal thank you so much for your help wendim tamrat.

  • @tatekmesele6925
    @tatekmesele6925 Рік тому

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 Рік тому +2

    የደም አይነት A ጭንቀት ያጠቃቸዋል?

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 2 роки тому +1

    በኪንን መለኩ በነዉሠድ እሳ ደሞ ያልገባን እሣ በንወሠደዉ ?

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 Рік тому

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለን

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 2 роки тому

    ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @sefanit2960
    @sefanit2960 2 роки тому

    Thanks for the information god bless you🙏🙏🙏

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ???በበጎነት በምታስተላልፍልን መረጃ በጣም ነው የምናመሰግንህ እባክህ ለአይናችን ጤና የሚጠቅመንን ብትነግረን?

  • @BethelihemAdmasu
    @BethelihemAdmasu Рік тому

    በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በሕይወቴ ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ

  • @Sari45tatye
    @Sari45tatye 5 місяців тому

    Egziabhier amlak ybarkih

  • @hayatymam7462
    @hayatymam7462 2 роки тому

    ሰላም ነው ወንድም የምሰጠውትምርት በምነው ደስየሚለኘ

  • @aamm4470
    @aamm4470 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mamadoupathecamara9663
    @mamadoupathecamara9663 2 роки тому

    እናመሠግኒለን ድክተር🙏

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому

    ዋው በጣም ሀሪፍትምህርት የምታቀርበው ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 2 роки тому

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @agiezewdie2274
    @agiezewdie2274 2 роки тому +2

    የሮዝመሪ ዘይት ካላስቸገርኩህ እባክህ በፎቶ አሳዛኝ ከአማዞን ገዝቼ በጣም ሃይለኝ ሆነብኝ

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 2 роки тому +1

    በጣምአመሰገናለሁ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому +1

    ሻዩ በየቀኑ መጠጣት ችግር የለውም ወይስ ይቻላል እባክህን ወንድሜ አመስግናለሁ

  • @mendaayele7458
    @mendaayele7458 2 роки тому

    በጣም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እንዳንተ አይነት አንተን ጨምሮ ለጤናችን የሚረዱንን ዶክተሮች ሰለሰጠን። እግዚአብሔር ይባርክህ። የኔ ጥያቄ አንዱ ወንድሜ በPsoriasis skin disease ይሰቃያል የደሙ አይነት A-Negative ነው እበክህን ላስቸግርህ። ምላሽህን እጠብቃለሁ። አመሰግናሁ

  • @rcgtghh7505
    @rcgtghh7505 2 роки тому +1

    ጤና እድሜ ይስጥልን ወንድሜ

  • @ogbaiayahuney7274
    @ogbaiayahuney7274 2 роки тому +1

    የሮዝመሪውን የጸጉር ዘይቱ ካማዞን የምንገዛው በፎቶ ብታሳየን ትክክለኛውን ዘይት ማውቅ እንችላለን።

  • @asnakechyifru4804
    @asnakechyifru4804 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bekam4779
    @bekam4779 2 роки тому

    ታሜ በትምህርትህ በጣም እጠቀማለሁ እግ/ር ያክብርህ፡፡ብዙ ጊዜ የሚጠጣ የሻይ ስታስተምር በጣም ለመጣት ሲንነሳ ለመዉለድ የሚትፈልጉ አትጠጡ ትላለህ? ያልገባኝ ለመዉለድ ስንፈልግ ነዉ የሚነተወዉ ወይስ ከነጭራሹ አንጠጣም ?

  • @luciaviglio8736
    @luciaviglio8736 2 роки тому

    Thank you God bless you with all your family 👪 🙏 ❤️

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @تاتا-ظ2ق
    @تاتا-ظ2ق 4 місяці тому

    Idema. Tana abizito yestilen!

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 2 роки тому

    Waww betam konjo tmhrt new tebarek🙏🙏🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому

    አናመሰግናለን ስላሥረዳህ

  • @naney6677
    @naney6677 2 роки тому

    በጣም እናመሰግገናለን

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 роки тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 2 роки тому

    Thank you God bless you

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 Рік тому

    Wude Ethio family azegage rozemeri deme manece yasezal yebalal ewunet new?

  • @meronbekele7374
    @meronbekele7374 2 роки тому

    Enamsegnaln Mimir

  • @hayatmohamed546
    @hayatmohamed546 2 роки тому

    thank u very much. 👍🏾

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 роки тому

    Dr.በጣም ከባድ ማግረን አለብኝ የሮዝመር ቅጠል ጥሩ ነው? እዴት መጠቀም እችላለሁ?

  • @ogbaiayahuney7274
    @ogbaiayahuney7274 2 роки тому +1

    በሻሂ መልክ የምንጠጣው የራሱ የሻሂ ቅጠል ኣለው እንደ Libton ወይስ ቅጠሉ ነው የምናፈላው ብታስረዳን ጥሩ ነው። ተባረክልን።

    • @NolaweShilemat
      @NolaweShilemat 6 місяців тому

      ቅጠሉን ፊረሽ ትገዥና አንዱ ዘለላ ላይ ያለውን ሸምጥጠሽ ታጥብውና ለአምስት ደቂቃ አፊልተሽ ያለስኳር ያለማር መጠጣት

  • @f.t6260
    @f.t6260 2 роки тому

    Please can you help me? My daughter has learning disability & speech difficulties she is 14 .is there any chance that you can give me any advice. Thanks 😊 Amesegenalehu.

  • @mulusebhatu5629
    @mulusebhatu5629 2 роки тому

    እባክህን ስልክህን ቴክስት አድርግልኝ :: አመሰግናለሁ

  • @faizaabdela8236
    @faizaabdela8236 2 роки тому

    Lehulum ye dem aynt yefekdal?

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 2 роки тому

    Betam enamesegnalen tebarek

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ

  • @Zakaryis
    @Zakaryis 2 роки тому

    ተባረክ ❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 2 роки тому

    Thank you bro!

  • @Embete-
    @Embete- 2 роки тому +8

    ኽርባሎችን ስተክል ትናንሽ ነፍሳት እያስቸገረኝ ነው ዶክተር። መርዛማነት የሌላቸው የሚረጩ ነገሮች ከልምድህ አካፍለን እባክህን ። ፕሮግራም ሰረተህ ከነበረም ፒን ብታደርግልን ከቪድዮው በታች ? 🙏 በጣም ነው የተቸገርኩት

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Рік тому

      ይሔ ሰውዬ ማውራት እንጂ ለጥያቄዎች መልስ መስጠት አያቅም

  • @michaelhabtetechlemicheal570
    @michaelhabtetechlemicheal570 2 роки тому

    Yeshahi aserarune alsayehnem wenedemi

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 роки тому +1

    እባክህ ወንድምዬ በረዶ ባለበት ሀገር ውጪ ቢተከል ተመልሶ የመብቀል ወይም ቅዝቃዜውን ይቋቋማል ወይስ ይሞታል ሌላው ከአማዞን ጤናዳም ለመግዛት ፈልጌ በእንግሊዘኛ ስሙ ምን ይባላል ሌላው በበረዶ ጊዜ መቋቋሞ የሚችሉና የማይችሉ የሚደርቁ ተክሎችን ብታስረዳን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክቶር

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 2 роки тому

    ዶክተር ትምህርቶችህ አጠቃላይ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ቴንኪው በርታ አቀራረብህ አጠቃላይ በሚገባ ምንገድ ነው የምታስተምረው አንድ ጥያቄ አለኝ ሊቭ በለቀቅከው ላይ ቢ ሀይፐቲስ እንደሻዪ የሚወሰድ ለቀህ ነበር የምን ዘር ነው ስሙ በኡማርኛ ካለ ብትገልፅልኝ የሻይቅጠሉ አወሳሰድ እንዴት ነው ካላስቸገርኩህ ብትገልፅልኝ አመሰግናለው

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Рік тому

    ሠላምወድምእንኳንደህናበጣህሠላምህይብዛእንድሁምእህትወንድሞቼሠላምብየአለሁሠላምአቺሁይብዛአንድነገርለአሦቸግራቺሁየምታውቁምካለአቺሁተባበሩኚ፣ጸጉሬን፣አክኬልሞትነውበጣምየአሠአክከኛልምንእደማረግአለአቅምከግዜበኋላነው፣እንደዚህየአደረገኚ፣ከፋርማሢም፣ሻቮምሠጡኚ፣ግንመፍትሄአጠአሁ፣ተባበረኚወድሜ፣ሠሞኑንእየተከታተልኩህነውበተረፈለመልካምአሥተምሮህእናመሠግንአለን

  • @librameja5283
    @librameja5283 2 роки тому

    እባክዎን በስልክ በውስጥ መስመር ላገኝህ እፈልጋለሁና እባክህን እርዳኝ በጣም እምፊላመሸን አሞኞልና ብዙውን ግዜ በኮመንት ጠይቀህ አልመለስከውም እባክህን ዛሬ ብትችል መልስልኝ

  • @user-bz5vf1ks2d
    @user-bz5vf1ks2d 2 роки тому

    ዙይቱ የት ይገኛል ????

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Рік тому

    👍👍

  • @meskeremgirmay3699
    @meskeremgirmay3699 2 роки тому

    Thanks ❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    Enamsagnaln 🙏

  • @yohannestefera6656
    @yohannestefera6656 2 роки тому

    Thank you brother for your informative videos. I am suffering from neuropathy. Please produce one video on prevention.

  • @oumerahmed
    @oumerahmed 2 роки тому

    ተመልሸ አየዎለሁ ብለህ ነበር ኮሜንቱን ግን...? ከየሄዉ. የቆዳ አስም አለብኝ oነዉ ደሜ. ደሞ ግሩዘኘ. እምቢ አለኝ

  • @araratzewdy6469
    @araratzewdy6469 2 роки тому

    እባክህን የኮሰረትና የከሴ ልዩነቱን
    አስረዳኝ አንተ በቪዲዮ የለቀከው
    አይነት ግቤዬ አለ ሰው ግን ከሴ ነው ይለኛል

  • @fasikamekonnen4341
    @fasikamekonnen4341 2 роки тому

    እናመስግናለን

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 роки тому

    👍👍🙏🙏🤝🤝

  • @الاعصارالعيناوي-ل3ك

    Selam ebakh wedm egre yabtal wuha alew medanit yelewum estokinig melbes new edmelik alugn mintimektegnalh

  • @mesarattedasa
    @mesarattedasa Рік тому

    aflten neww weyes yefela weha mechemer new

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 2 роки тому

    ♥️🌹

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 2 роки тому

    Wats up grupun coment lay asekemeteln enamesegenalen

  • @dfh6
    @dfh6 2 роки тому

    👍

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 роки тому

    ሰላም ወንድሜ

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Рік тому

    አንተ የምትሰጠው ትምህር በቂ ግንዛቤን እያገኘሁ ነው አመሠግናለሁ። ወንድሜ።

  • @walelatesfaye4890
    @walelatesfaye4890 2 роки тому +1

    እመብርሃን እስከ ልጆ ጤና ትስጥህ

  • @iyarikozebetel3808
    @iyarikozebetel3808 Рік тому

    🌍🐅🦄🕯

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому +1

    አካባቢህ ላይ ያሉ ተክሎች በጣም ያምራሉ እቤት ውስጥ እንዴት ሆነ የፀሀይ ብርሀን አይፈልጉም ማለት ነው

  • @hamduali1251
    @hamduali1251 2 роки тому

    Slam sel dagusa yetyken teyak tekemun negern

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ🙏

  • @seniyteteffera1459
    @seniyteteffera1459 2 роки тому

    እግዚእብሂር ረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን

  • @hayatymam7462
    @hayatymam7462 2 роки тому

    የሴቀስት የሚባል ተክል አለ በበሀል ለብዙነገር ለመደሀኒት ይጠቀሙ በታል እስኪ አንተ የተሻለ ስለ አጠቃቀሙ ካወቅከው ብነግረኝ

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 4 місяці тому

    አረ ወንድሜ m.h.k ን አፋልገን

  • @Zelekezelele
    @Zelekezelele 2 роки тому

    ሁሉንም መድሃኒት ከጐሮ ሆነ ፋርማሲ እንዳይዘጋ ።

  • @emebetgebre1550
    @emebetgebre1550 2 роки тому +1

    Watsapp

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +1

    ብዙ ጊዜ ከእጽዋት የምናገኛቸውን በረከቶች ስለምታስተምር ተከታታይህ ነኝ እ/ግ ይስጥልን

    • @ziyinabebe9438
      @ziyinabebe9438 Рік тому

      አባክህ ስለ ቫይታሚንB12 አጥረት ምልክት አና መፍትሄው ንገረን አመሰግናለሁ

    • @ziyinabebe9438
      @ziyinabebe9438 Рік тому

      የደም አይነት A+ ነኝ