የእታለምን አጋዥ ያስለቀሳት ሰርፕራይዝ | በደስታ ብዛት አለቀሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  2 години тому +6

    በፆም መያዣ ባቢ እና ማሚ ተጣሉ | የ43 ዓመት ትዳር ተፈተነ | ቅበላን በእነ ባቢ ቤት
    ua-cam.com/video/-jChkhtd9XU/v-deo.html

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 години тому +16

    ተባረኩ ባልሽም የተባረከ ነው እሱ ቅን ባይሆን አታረጊም ነበር ደስስስ ስትል በወላጅ መመረቅ መታደል ነውኮ❤❤

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 2 години тому +6

    ፍሬ አስተዋይና መልካም የሆነ ባል ስለስጠሽ እድለኛ ነሽ , አጠቃላይ ትዳራችሁ በጣም መልካም የሆነ ነውና እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብራችሁ አርጁ❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 3 години тому +6

    የማሪያም ፍሬ ወላጆች ከክፉ በስተቀረ ሁሉንም ይስጣችሁ እንደመስጠት የሚያስደስት የለም በረቱ

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 2 години тому +2

    አንችም አስተዋይ በእውነት ,ልጃችሁም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤❤

  • @mesi370
    @mesi370 3 години тому +4

    በእውነት እግዚአብሔር ያላሰባችሁት ደስታ ይሰሰጣችሁ የኔ ማልቀስ 😢😢😢

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 5 хвилин тому +1

    ማሻአላህ ፍሬ&ዳጊ
    እድሜና ጤና ከሠዉ አይን ይሠዉራችሁ
    ማሻአላህ መተሳሰባችሁ ያስቀናል
    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ አስለቀሳችሁኝም አሳቃችሁኝም 😅

  • @UmiYutub-m7v
    @UmiYutub-m7v Годину тому +1

    እኔም ለናቴ እንደዚህ በቃኝ እስክትል ነዉ የሰጠሁት አላህዋ እናቴን አገናኘኝ በሰላምና ላስደስታት

  • @bztd6813
    @bztd6813 2 години тому +3

    ፍርዬ ቀሚስ ልበሺ ደስ ትላላችሁ

  • @zerfiemeried6394
    @zerfiemeried6394 2 години тому +2

    Yene Mar Hulgzem Sechi Enji Tekebay Ayadrgsh Fry Eht Eko Enat Mlet Nat Endet Dess Endalegn Mriyamn❤❤❤❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Годину тому +1

    በምታደርጉት ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ ከሚያ ደቆችውም አዶ ነኝ ግን ስት ምስኪን አሉ ጎዳና ያሉ ብርድ እሜ ፈራርቅባቸዉ ለነሱ ብታለብሱ ለናተ ትልቅ በረከት ነዉ

  • @zainabz4981
    @zainabz4981 2 години тому +2

    ፍርዬ ሸፉ ማሚቶ አላህ ባላሠባችሁት ነገር ያሥደታችሁ እናንተንም

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 2 години тому +1

    እመብርሃን እጥፍ ድርቡን ትስጣቹ ከቁጥር አትጉደሉ ፍቅራቹ ይለምልም ♥️♥️♥️ ማሚቶዬ ሺ ትሁን😘😘

  • @MeseretSemeru
    @MeseretSemeru 3 години тому +3

    Tebareku Fireye yene Astewayi

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 години тому +5

    ፍሬ ለወንድሞችሽም ቲሸርት እንኳን ማምጣት ነበረብሽ እኮ አጋዥዋ ትሸርት እንኳን ብጨምሪላት ወይም ኮፕሌት ቢሆንላት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Годину тому +2

      ቪዲዮ ጨርሰሽ እይ

    • @tetr4232
      @tetr4232 Годину тому +1

      ፍሬ ግን በቀጣይ ለሰራተኛይቱ ጨምረሽ ማች አጣግመሽ ስጫት

    • @emafiker5463
      @emafiker5463 Годину тому

      Tebtashal Firawot Byann Tergagy

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 52 хвилини тому

      ​@@FrieDagiFamilyምንም የላትም ሁሉ ለአህቶችሽ ነው የሰጠሺው። ( that's not fair. )

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 2 години тому +2

    ውይ እናት በጣም ያሳታል የኔ እናት 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @abebechmengesta
    @abebechmengesta 3 години тому +3

    Tbarku ❤❤❤❤

  • @emshabebayhu4760
    @emshabebayhu4760 2 години тому +1

    Melkam, betesboch chmiro chmiro yisitachu lijachun e/r yibarklachu❤

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 2 години тому +1

    ፍርዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 3 години тому +2

    ❤❤❤ ፍርየ አላህ ይጨምርልላችሁ ደስ ስትሉ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Годину тому +2

    ሰራተኛይቱ😢😢 የኔ ሸቃላ ❤🎉

    • @CvhHk
      @CvhHk 56 хвилин тому

      😢😢😢😢

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Годину тому +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹሁ ምናለበት ለአጋዧ ቫዝሊንና ጫማ ብትሰጧት ስለሰጠሻት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹሁ

  • @kalbest5920
    @kalbest5920 39 хвилин тому

    Fire emebete chemra chemamra tistachu ene rase yalderesegn yelem emebrhan yasebshewun hula tmulalachu enamesegnalen❤❤😍😍

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 26 хвилин тому

    Wowow sewudachu egizebeher yetbikilgn ❤❤

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ Годину тому +1

    ተባረኩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @امينهيمام
    @امينهيمام Годину тому +2

    እሱ ጥሩ ባይሆን አች ይሄን አታረጊውም ነበር

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 години тому +1

    እስቲ እደኔ ለወዶቹ እስኪሰጥ አይኑ የወጣ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 години тому +1

    ማሚቶየ ማሻአለህ አደግሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Getenshtube
    @Getenshtube Годину тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፣ጨሚሮ፣ጨመሚሮ፣ይስጣችሁ፣እውነት፣በጣም፣ደስ፣ትለላችሁ፣
    በሕይወታችሁ፣የተመኛችሁ፣ያምየስደስትህ፣ነገር፣ይሳጣችሁ❤🎉

  • @EyobGetachew-d2t
    @EyobGetachew-d2t 2 години тому +1

    Des stile be maryam❤❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 години тому +3

    ለአጋሽችሁ ወጣት ጫሜ በእኔ ቁጥርዋ ወይም አካወንትዋ ካለሽ ስጪን

  • @halemahad3297
    @halemahad3297 Годину тому +3

    ቋይ ለአጋዥቱ ምንድነው የተሰጣት አንድ ጉርድ ና አንድ ሱሪ አይደለ ርእሱ ላይ ግን ለሷ ብቻ የተለየ ነገር እንደሰጣችኋት እድርጋችሁ ነው የፃፋችሁት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Годину тому +1

      በደንብ እይው ቪዲዮ ጨርሺ ከዛ ኮሜንት ፃፊ 😏

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 45 хвилин тому

      ዝም በይ በጣም ነው ያናድደክሺን ሁሉ ነው ለአህቶሽሽ በዓይኑዋ ፊት የሰጠችኳቸው።

    • @Molu-o4g
      @Molu-o4g 2 хвилини тому

      ምነለ ለአጋዚቱ ቀሚስ ብሰጫት አድ ባልዚን 😢😢​@@FrieDagiFamily

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ማሻአላህ አናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 години тому +2

    ፍርዬ እግዚአብሔር በማያልቅበት ይስጣቹ ልጅ ያቀፈችው የወንድምሽ ሚስት ናት ወይስ እህትሽናት

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 години тому

      እህቷ መሰለችኝ ይመሳሰላሉ🙏

    • @tiktok.1978
      @tiktok.1978 58 хвилин тому

      እህቷ ናት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Годину тому

    ደስስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከቁጥር አያጉድላችሁ❤

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 45 хвилин тому

    Weda ethiopia semta yemiyasasebge men Leste eyalku yasasebgale batsebe bezu nachew gorebate eyalku ❤❤❤

  • @romanasemelash5609
    @romanasemelash5609 38 хвилин тому

    Weye makefafel eko yekebedal familiy gar hahaha all I see le etalem ❤️ enem hulem le enate new yemelew 🎉❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 2 години тому +2

    ፍትህ ለወንዶቹ 🤣በወጣ ይተካ ተባረኩ

    • @CvhHk
      @CvhHk 48 хвилин тому

      😅😅😅😅

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 2 години тому +1

    ፍትህ ለወዶቺ ሙስና ተሰራባቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 2 години тому +2

    🩷ፍርዬ ቆይ ግን የዚህ ቤተሰብ አባል ለመሆን የግድ በፃድቃኔ ማርያም ብዬ ካለመንኩሽና ደጅ ካልጠናሁኝ ዘመድ አታደርጉኝም ማለት ነው ኣቦ ደስ ስትሉ እኮ ከላይ ነው ትዕዛዙ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አለ የሀገሬ ሰው seriously ነው የምልሽ የአንቺ ወይም የቬሮኒካ እህት በሆንኩኝ ኖሮ ብዬ ሁሉም ባየሁኣችሁ ቁጥር የምመኘው ነገርስ ያ ረቢ አለ ሙስሊም ኡፋፋ😌💔

  • @elbitesfish966
    @elbitesfish966 2 години тому +3

    ሻንጣው የኖህ መርከብ ነው እንዴ ቢወጣ ቢወጣ የማያልቀው 😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Годину тому +1

      እኔም እያልኩነበር ይህንን ልግዛ እዴ እያልኩነበር😂😂😂😂😂😂

  • @kalkidantenaw8208
    @kalkidantenaw8208 53 хвилини тому

    ፍሬግን ስጦታ መስጠት ስቺ ታድለሽ

  • @ጽጌማርያም-ተ9ጐ
    @ጽጌማርያም-ተ9ጐ 3 години тому +2

    የኔ ማልቀስ ምን ይባላል

  • @SemiraMekete
    @SemiraMekete 2 години тому +1

    ወላሂ ሣላስበዉ እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጃችሁ ሽ ትሁን

  • @TesayTesay-p1x
    @TesayTesay-p1x 3 години тому +1

    ስላም ቤተስብ❤❤❤❤❤

  • @youbdarhayli1482
    @youbdarhayli1482 Годину тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkk ay tondo besak gedeleg tadiya lemn keshantaw tawchaleshe alalem❤❤❤

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Годину тому

    አይ ወንድምና እህት 😁😁እኔና ወንድሜን አየሁ ፍሬና ያሬድ ላይ😂😂😂

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 години тому +6

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ ነይታችሁ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ቁረአን ነዉ የምለቅ

  • @ሱሱቲዩብ
    @ሱሱቲዩብ Годину тому

    እረ አሁንስ ያረብ ለኛምስጠንናእንስጥ ❤❤

  • @UmiYutub-m7v
    @UmiYutub-m7v 2 години тому +1

    frye Lezihko New Yemwedshi

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ብቻ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Годину тому

    እውነታቸውን ነው እታለም አማች ደግ ባይሆን ይሄ ሁሉ አይሆንም ፍሬ እንደምትለው ሁለ ነገሬ ነህ ብላለች አሁን ሎዬ ና ቶንዴ ፕራንክ ይስሪ የምትሉ የባለፈው አይነት መቼም አይረሳኝም ቶንዴ ሶፋ ላይ የሚወረውራት ነገር 😅😅😅😅😅

  • @manycell9813
    @manycell9813 Годину тому

    ኢትዮጵያ መሄድ ሳስበው ለስጦታ መዘጋጀቱ እንዴት እነደሚደክም ፍሬ እንዴት ሆነልሽ ትንሽ ከተሽ ኪሎ የሚበዛው ነገር ሻንጣው ግን እንዴት ብትከችው ነው በይ እጠራሻለሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Годину тому

    በውሀ ይለቅ ለሁላችሁም ለሰጭ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @SeniteBadarga
    @SeniteBadarga Годину тому

    ፍርዬ ስንዳል ቤት ውስጥ አታጭሱ ሴጣን መጥርያ ነው አባቶችን ጠይቄ እውነቴን ነው.... !!!!!

  • @Tybatube
    @Tybatube Годину тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 години тому +1

    ፍትህ ለያሬድ

    • @CvhHk
      @CvhHk 49 хвилин тому

      😅😅😅😅

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ Годину тому

    ለምን አብሬ አለቀስኩ😢😢😢

  • @SemiraMekete
    @SemiraMekete 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 42 хвилини тому

    ለስራ አጋዣቹ ምነው ቫዝሊን ሎሽን ብትጨምሪላት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Годину тому

    የምር ትለያላችሁ አድላይ ትትበሉ እራሱበቀደም አጋዥአመስልም መልካም እነታችሁን አይቀይርባችሁ

  • @AszZsa-nv6sr
    @AszZsa-nv6sr 2 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchuGetu
    @BanchuGetu Годину тому

    Amlk, ytdel, btseb embty, endnty, tdlge Amen

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @razanqasem4497
    @razanqasem4497 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 2 години тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ያለቢዶ መስጠት አችሉም ሰው ይወቃት የምትሉት ነገር አጋዢ ሲመጣ እቤታችሁ ማስተዋወቅ ቢቀርስ ሰንበት ብላ የራሷን ሂወት ስጀምር በሚዲያ የሚያቋን የነዛ ሰራተኛ ነበርሽ ነው የሚሉት ሰው ትንሽን ነገር እደ ነውር ነው ሰራተኛን ሚያዮት

    • @mesi370
      @mesi370 2 години тому

      ከመንቀፋችን በፊት በመልካም ብናስበው ጥሩ ነው

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 Годину тому +1

      ልክ ነሽ ሁሉም መቀረፅ የለበትም ግን ፍቃዷን ጠይቀው ይመሥለኛል

  • @najmaal9954
    @najmaal9954 2 години тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 3 години тому +3

    ❤❤❤ ፍርየ አላህ ይጨምርልላችሁ ደስ ስትሉ

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 2 години тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 2 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 2 години тому

    ❤❤❤