ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 468

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому +187

    ስደት ወተዉ ቤት መኪና መሬት የሚገዙ እህቶች ጀግናናቸዉ

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 роки тому +5

      ጎበዝ ባል ነው ያላት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +2

      @@z.d7914 በጣም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      @@z.d7914 ደምሪኝውዴዋ

    • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
      @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን

    • @sophiaassan7133
      @sophiaassan7133 Рік тому +5

      በጣም፣እኔስ፣አልሀምዱሊላ፣ቤቴም፣መኪነየም፣ቤተስቦቸ፣ነቸው፣ጤነቸው፣አስቸገርኝጂ፣አልሀምዱሊላ፣እሱያለው፣ይሆነል፣አዳደየ፣እኔ፣ስደት፣ባልመጣ፣ምንይሆኑ፣ይሆን፣እላለው፣አላማርውም፣❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +95

    እግዚአብሄር ይመስገን በልጅም በሁሉም ነገር ባርኮሻል እንካን ደስ አላችሁ ተስደን እንደዚህ ቁም ነገር ስንስራ ለራሳችን ክብር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውበፈጣሪ

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 Рік тому +21

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ጀግንነታችሁን ሳላደቅ አላልፍም ማሻአላህ ብያለሁ የሠዉ ልጅ ለፍቶ የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ እደት ደስ ይላል በሠላም በጤና የምትኖሩበት ያድርግችሁ😘

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በጣም7አመቲደህናኳይጨትቢትአልሰሮልኚምገንብሮአልጠፍምገን3ክላሰብቻሁኑጀምርጠቢትናት

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +48

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 2 роки тому +8

    ጎበዝ ቤቲዬ ፍጻሜያችሁን ያሳምረው የእግዚአብሔርን ሰም የምትዘክሩበት ሁሌም የምታመሰግኑበት ይሁን መድሀኒ አለም ይባርክላችሁ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህ ሁሉ በሱ ከሱ ነው 😊😊 እግዚአብሔር በበርከት ያኑራችው

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያርግላችሁ 🌹💚💚💚

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +13

    የአብርሃም ቤት ይሁንላችሁ እጂግ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ዋው ጎበዞች በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ እሰይ እንዲህ ለፍታችሁ ለስኬት መድረስ በጣም ያስደስታል ❤👍🙏

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 роки тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን! ይሄን ሁሉ እርሱ ነው የሚያደርገው ክብሩን እና ምስጋናውን እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ!!!

  • @Hanihani-ww6qt
    @Hanihani-ww6qt 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል እህቴ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ቤት ያርግልሽ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 роки тому +7

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ቤት ነው በጣም ጎበዝ እውነት በሰደት ተጋብተው ሰኬታማ ከሆኑ ጥቄቶች እናተ ናችሁ በደሰታ ኑሬበት የኔ መልካም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому +27

    ቤት ለንቦሳ ብያለው የሰላም የደስታ የአብርሃምና የሳራ ቤት ያርግላቹ ጎበዞች ናቹ ሁለታችውም ልጆቻችውን ምድሩበት ይሆንላቹ አሜን

  • @jgjjjf8154
    @jgjjjf8154 2 роки тому +5

    ጎበዝ ከተሰደዱ አይቀር እዲህነው ሺ አመትኑሩበት

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 2 роки тому +5

    ጀግና ነሽ ደግሞ ስታምሪ ማማየ አላህ ከልጆችሽ ከባለቤትሽ ጋራ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 роки тому +2

    የጨት ወይስ የቡለኪት ቤት ነው ያምራል የፍቅር የተሞላበት ያድርግልሽ ፈጣሪ ትክክክል ነሽ ቤት ካለ ምንም ተሠርቶ ይኖራል

  • @etanutube
    @etanutube 2 роки тому +21

    ቤትዬ የተባረከ ባል ሰቶሽ ነው ውጤታማ የሆንሽው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይጨርላቹ

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +15

    አይ ቤቲ ልታሰረጂን ነወዴ ባሁኑ ሰአት ቤት የማይታሰብ ነወ ወላሂ ሴት ልጂ ዴሞ ግዜ ገዴብ አለን ሰለዚህ ሴቶችየ እርሜችሁን አጨርሱ አች በዴህናወ ግዜ ሰርተሸ ነወ

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 2 роки тому

      ትክክል እኔ ሰደት ከመጣሁ 7 አመቴ ነው ትረፉ ድካም ብቻ

  • @m.4582
    @m.4582 2 роки тому +16

    ዋው በጣም ያምራል. እናተ ናችሁ ስደትን. ቁምነገር ያዋላችሁበት ልጆችም ቤትም. ማሻአላህ. በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ቤትየ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 роки тому

      የይቱብ ብር እያገዛቸው ነው ዩቱብ ይከፍላል አስር አመት ለሁለት የበለጥ ይሰራል

    • @m.4582
      @m.4582 2 роки тому

      @@አለልኝአባቴመድኸን ዩቱብ ለነሱ ብዙም ይከፍላቸው አይመስለኝም ምክንያቱም ገና ብዙም ተከታይ የላቸውም ሰብስክራይባቸው ለራሱ ሀያ ሺ. እኳን አልሞላም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@አለልኝአባቴመድኸን ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@m.4582 ደምሪኝውዴዋው

  • @ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому

    ማሻአላህ ቤቲየ በጤና በደስታ ኑሩበት የኔጀግና ከተሰደዱ አይቀርእንድህነው ውልመሳራት አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +8

    የኔ ባለማህተብ እግዚአብሔር አምላክ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅንም ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግልሽ ውለጅ ውዴ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому +1

    የልጂ ልጂ እምድሪበት እምኩይበት ያረግሸ ጀግና ነሸ የአብርሃም ቤት ያድረግልሸ ከይቅርታጋ ከሁሉም በላይ የፀሎት ቤት ስሪ ክላሰ ካለሸ ሁሉንም ያደረገልሸ እግዚአብሔር ነዉና ደግሞ አንቺ በጣም ጎበዝ ኦርቶዶክስ ነሽ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ቤቲየ ሁሉም የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ ደስ ይላል

  • @besobela7237
    @besobela7237 2 роки тому +1

    ለሌሎች የአረብ ሀገር ወጣቶች ጥሩ ትምህርት ይሰጣል

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 роки тому +1

    ማሻአላህዉጤት ማለት እደዚህ ነዉ እኳን ዴስ አለሽ ማማየ

  • @FfTt-od4bb
    @FfTt-od4bb 10 місяців тому

    ዋው ቤትየ ክምር ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ባርኳችሃል አለም ስሩበት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ያምራል ቤቲ አቤ ጀግና ናችሁ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😍

    • @saraababew7678
      @saraababew7678 2 роки тому

      የኔ ውድ እሰይ እንኳንም ለዚህ አበቃቹህ

  • @tiyonmulu7219
    @tiyonmulu7219 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ህይወትሽ ከዚህ የበለጠ ያማረ ይሁንልሽ ብዙ ደክመሽ ነው እና በሃላል ከዚህ የደረሽው በጣም ነው እምታምሩት በርች

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому

    ጎበዝ ተሰደው እንዲህ ቤት የሚገዙ ሴቶች በጣም ያስደስታሉ ያኮራሉ እግዚአብሔን የባረከው ባል ሰጥቶሻል

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    የኔ ጀግና ከተሰደዱ አይቀር እዳች ነው በስመ አብ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ቅመም ሁሉን ነገር ለሰጠሽ ለባረከልሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ልጂ ወልደሽ ቤት ሰርተሽ ቤተሰብ እረድተሽ ትዳርሽን እየመራሽ መኪናሽን ገዝተሽ ይበልጥ ሀይማኖትሽን ማህተብሽን ጥብቅአድርገሽ ሰለያሽ ነው በረከቱን ሁሉን ያደለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሱን ያመነ ወድቆ አይወድቅም እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ትዳርና ልጂ ነው የቀረኝ ሌላውን አሞልቸ አለሁ ይክበር ይመስገን አምላኬ ። ቤትየ ግን ሱሪ መልበስ ተይ አማ የቀረችሽ ይችን ማስተካከል ነው በሌላወ ሙሉ ነሽ በማርያም ለመተው ሞክሪ ተይ ይበቃሻል አማ ሰለምወድሽ ነው ሱሪ አትልበሽ በመክሊት ይዠሽ አለሁ በቃ በምታምኝው በቅዱስ እግዚአብሔር ይዠሽ አለሁ በቃ ተይ ሀፂት ነው ተሰናክለሽ ሌላሰው አታሰናሰናክሊ እግዚአብሔር በቃ አይልሽም እኔ እደናቴ ልጂ ነው አምወድሽ እምሳሳልሽ ማርያምን እልሽ አለሁ ለስከዛሬውም ለለበሽው ንሳሀ ግቢ አማ አቃጥሊውም ለሰውም እዳሰጪ የበለጠ ሀፂት ይሆንብሻል ክርስቲያን በአለባበስም በአመጋገብም ልዩ ነው

    • @betatubebeta
      @betatubebeta  2 роки тому

      Eshi

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሸ ጥሩ ህት ነሸ የሚአምርባትም ቀሚስ ነው

    • @ሪቾቢንትሁሤን
      @ሪቾቢንትሁሤን 2 роки тому +1

      @@betatubebeta የጤና የፍቅር ሀብት የሞላበት የተራበ የምታበሉም የታረዘ የምታለብሡ የተጠማ የምታጠጡበት ቤት ያድርግላችሁ ማማየ

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 роки тому +1

      @@betatubebeta የጠይቅሽውን ሁላ እግዚአብሔር እሽ ይበልሽ ያለሀፂት በስተቀር የሴቶች በላይ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 роки тому +3

    ጀግና ሴት ነሽ ተደስተሽ ኑሪበት ልጆችሽን ዳሪበት አረብ አገር የምንሰራ ሴቶችኮ ጀግና ነን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 роки тому +18

    በጣም አደነቅኩሽ ጀግና ነሽ ከነ ባለቤትሽ እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር ቤት ይሁን ልጆች ጨምሩ ዋናው ቤት ነው በይ በደንብ ውለጅ እግዚአብሔር ያሳድጋቸዋል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝበፈጣሪ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በሰላም በጤና የምኖሪበት ያርግሽ ቤቲየ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Рік тому

    ትክክል እኔ አልሀምዲሌላ ሰርቻለሁ አላህ ልጂ ይሰጥኝ እጂ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 роки тому +1

    ሲሜንቶ ሳይወደደሰ በደና ግዜ ሰሬሽ እነረ ሲሜንቶ ተወዶ መስራት አቆምኩ ጎበዝ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +8

    ዋው በጣም ያምራል የ አብርሃምን ቤት የባረኩ ሶስቱ ስላሴዎች የናንተንም ቤት ይባርኩላችሁ🙏😍🙏😘😍🙏😍ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ውለዱ ክበዱ 😘😍🙏🙏🙏🙏🙏❤️👌👌❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷

  • @Selomtariku
    @Selomtariku 2 роки тому +20

    እውነት ነው ቤት የሌለው ህይወት የለውም 🙏

    • @betifekera1445
      @betifekera1445 2 роки тому +7

      አትሳሳት ቤት አስፈላጊ ነው ግን ቤታችን በሰማይ ነው

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 2 роки тому +3

      ዋናው ጤና ነው ጤናከሌለ ቁሰ ምናምን ተራ ነገረ ነው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +5

    *_ጅግና ሴት ነሽ ምን አለ ያች ደርቅ ጎደኛሽ ካንች ብትማር ለማንኛውም የጤና የስላም የፍቅር ቤት ይሁንልሽ እማ🙏💪👍🌺🌺🌺🌺🌺_*

    • @hayat3928
      @hayat3928 2 роки тому +1

      ክክክ በጣም

    • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
      @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 роки тому

      ትክክል በየከተማውስትዘላዘል

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +2

      አላህን ፊሪ ያኡክቲ ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ቃል አታውጭ ለሷ አዝነሽ እንደሆነ አልጠራጠርም ነገር ግን እራስሽን በወንጀል አትቅጭው

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 5 місяців тому

    ዋውውውውውውውውበጣምደሥይላልእውነትበሠላምያኑራችሁ❤❤❤

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 2 роки тому

    መታደል እድትነው በልጅም በቤትም መባረክ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና አለኝ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому +1

    እኳን ደስ አለሽ እህት ሠው የልፋቱን ውጤት ሲያገ ደስ ይላል ቤደስታ ኑሪበት

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 роки тому +1

    የኔውድ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ ቤትን የመሰለነገር የለም በፍቅር በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ

  • @soya3142
    @soya3142 2 роки тому +2

    የመጀመርያው ከአረብ አገር ተሳክቶላችሁ ያየሁት ፈጠሪ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ. ውለዱበት ክበዱበት የእውነት ፈጣሪ የባረካችሁ. ልባችሁ ንፁህ ነው የእውነት የደሃ አባት ነው ባልሽም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስስ ዋውው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 роки тому +8

    ዋው በጣም ያምራ ጥሏቹ ይለቅ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 роки тому +2

    ዋው ነው የስደት መጨረሻ እንዲ ሲዎን ደስ ይላል

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому +1

    እጂግ በጣም ደስ ይላል በፍቅር እምትኖሩበት ያርግላችሁ

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Рік тому

    በጣምያምራል በሠላምበጤናኑሪበት

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому +1

    ጀግና ነሽ ፈጣሪ የልጆችሽን ማረግ ደስታ የምታይበት ያርግሽ በርቺ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      እኒሰርችአንሰኚዱአአርጉልኚእደገናልሰራንወወደልጀአለኚለልጀይሁናል

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር በሰላም የምትኖርበት ያድርጋቹ በጣም ጎበዝ ናቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😍

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 роки тому +1

    ዋው አገር ቤት ገባቹ በጣም ደሥ ይላል እንዲህ ሠርተው የተለወጡ ሠዎች ለሠዎች ምሣሌ ይሆናሉ የተባረከ ቤት ይሁንላቹ እግዳ የምትቀበሉበት ቤት ያድርግላቹ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +1

    ቤቲዬ እውነትሽን ነው የስው ቤት ቤት አይሆንም በተለይ ከስደት መልስ በምንም ተአምር አንስማማም

  • @hayattube2717
    @hayattube2717 Рік тому

    አስለመአለይኩም ዋውውው መሻ አላህ እንድህ ስረ ተው ቁም ነገረ ላይ ሲውል ደስ ይላል

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ቤትየ አዱዋ ጠያቂ እኔነበርኩ በጣም እደማደቅሽታቂያለሽ ደሞ እደዚህስትሆኝበጣም አደነኩሽበውነት ከዚህበሳይ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በጣም እድለኛነሽ ልጆች አሉሽ ቤት አለሽ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +7

    የኔ ጀግና ማሻ አላህ ዉለዱበት ከበዱበት ሌጆችሽን እምድርበት ያድርግሽ የኔ ደርባባ 😘😘😘

  • @bogibogi3330
    @bogibogi3330 2 роки тому +1

    ዋው እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በደስታ የምትኖሩበት የምዱሩበት የምወልዱበት ያርግላችሁ

  • @hekmtatyby4654
    @hekmtatyby4654 2 роки тому

    ማሻአላህተባርከላ የጤናየፍቅርቤትያርግልሺ አላህገንዘቡንበርካ ሢጨምርበት እንዲህነው እኔ10 ምኑንምአልያዝኩት አልሀምዱሊላ አላህሥላልፈቀዴይሆናል ሁላቺንም ሣኡዲነውየምንሠራው ሀሣቡንአሣክቶ በሠላምሀገርመግባት መታዴልነው አላህሁላቺንንም ላገራቺንንያብቃንያርብ

  • @feker8687
    @feker8687 2 роки тому +4

    የኔ ቆጆ ዉለጅበት ክበጅበት

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውው በጣም ያምራል ታታሪዋ

  • @elfutubez8580
    @elfutubez8580 2 роки тому

    ቤት ልቦሳ እንንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል እህቴ

  • @saratesfamariam5720
    @saratesfamariam5720 2 роки тому +16

    ዋውውውው የኔ ቆንጆዎች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰባችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥰

  • @workiyeworkiye5778
    @workiyeworkiye5778 Рік тому

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ውዴ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 роки тому +3

    ቤቲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ለሀገርሺ በቃሺ እማ የተባረከ ቤት ይሁንልሺ 😘😍

  • @ህይወትነኝየልጄናፋቂ

    ዎው በጣም ያምራል ጎበዝ የኔ ጀግና 😘🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው💐

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Рік тому

    Yene kojo ehit 🥰betam gobezi neshi yet hager new yegezashiw

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 роки тому +4

    ሰላምአሊኩም እደትናችሁልኝ ማሻአላህ በሰላም በጤና የምትኖሩበትያድርግላችሁ እህት

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому

    ቤቲየ የኔ ምርጥ ተባርኪ ለምክርሽ
    ቤት ገመና ሸሻጊ ነው ዋናው ቤት ነው
    ማሻአላህ ቤትሽ ሲያምር

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 2 роки тому

    Wowwww baxame new dase yalanye egzaber edemana xana kana mulu batasabochachu yesxache tadasetachu yamete noru yaregelachuu

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 роки тому

    Woooow batem aref now gobez betishi dass dassa yilal gobez 💯❣👌👍👍

  • @mohammadasifkhan123mohamma2
    @mohammadasifkhan123mohamma2 2 роки тому

    Batiye yene kimem yefkir yetena yeselam bet yadrglachihu

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጀጎና ነሽ በስደት ያላችሁ እህቶቸ የለፍንበትን እምንጠቀምበት ያርገን🙏🙏

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      አሜን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በደህናወሳአት።አሰላፈንዋል።ሰራቻለሁገንብዙም።ሰፊአደለም

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm Рік тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በ 10 አመት እንደዚህ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 роки тому +1

    መሻአላህ ቤትየ ዋው

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 роки тому +1

    Gobez yena anbesa yesdet lfatachin endih sihon des yilal enam gezaw temesgen🙏😍😍😍😍gn debretabor neshi adel

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 роки тому

    ስላማችሁ ይብዛልኝ ባላችሁበት ቦታ በጣም ጎበዝች ናችሁ በውነት

  • @KumeDhakeba
    @KumeDhakeba Місяць тому

    yemr endz yemyamr bet ayecha alakem gobze jagana set❤❤❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Рік тому +2

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ነው የረዳሽ እህቴ ቀላል አይደለም ።

  • @geneteshetu3435
    @geneteshetu3435 Рік тому

    wawwa Waww Fetre Yemte Welde Bete Yarglchew

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 2 роки тому

    ማሻአላህ የፍቅር የጤና የደስታ ቤት ያድርግላችሁ

  • @youtb752
    @youtb752 2 роки тому +8

    እኔም አልሀምዱሊላህ ትናንት ገዛሁ ለጌታየ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ::

    • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
      @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 роки тому

      የትሀገር ስንትስገዛሽው ማሻአላህ አላህ የጤና የእርዚቅቤትያድርግልሽ

    • @youtb752
      @youtb752 2 роки тому

      አሚን ያረብ እራያ ቆቦ ነው

    • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
      @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 роки тому

      @@youtb752 ማሻአላህ ዋጋውእደትነው በናንተ የኔእኳን አሶሳይባላል በደህናውጊዜገዝቸነበር ቤቱተሰርቶ ፊኒሽግይቀረኛልገና

    • @youtb752
      @youtb752 2 роки тому

      ማሻአአላህ እወልጂ እምከብጂ ተጤና በደስታ ያርግልሽ ሰው ልፋቱ ለቁምነገርላይ ሲሆን ደስይላል ዋጋው እኮ ከባዲነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 роки тому

      @@youtb752 ጎረቤቴ

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 2 роки тому +5

    ስትቀርጪ ድምፁ ይረብሻል ሁሌም አስተካክሊ ሲቀትል የት ነው ቤትሽ ጎንደር ወይስ አድሳባ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 роки тому +2

    ይገባሻል። እማ አች መልካም ነሽ

  • @Mንኝ
    @Mንኝ 2 роки тому

    ማሻአላህ ጉበዚ አንችበድህና ግዜ ሰረተሻል አሁን እኮ ቦታው ቢቻ በጣም ተወዳል

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 Рік тому

    በጣም ያምራል

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 роки тому +1

    ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ከእድሜ ከጤና ጋር ኖሬበት ምክርሸ አመሰግናለሁ

  • @emebetzelelew9813
    @emebetzelelew9813 2 роки тому

    ቤት ለእንቦሳ ጎበዝ ጀግና ነሽ የአለም ቤትያርግልሸ የት አካባቢ ነው የሰራሽው ? መሬቱን በስንት ገዛሽው ቤቱስ ስንት ፈጀ እኔም ለመስራት ስለምፈልግ ነው ?አመሰግናለሁ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому

    የአለም የጤና የሰላም ቤት ይሁን። አካባቢውን ብትነግሪኝ።

  • @mahletgebeyaw7755
    @mahletgebeyaw7755 2 роки тому

    ቤትዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ቤት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥰

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ቤቲየ ኢትዮ ከገባሽ የሌለ አምሮብሻል

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    በጣም ያምራላ መሲ ከአንት ምን ትማረላች

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 Рік тому

    መልካም እህት ጎበዝ

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣምያምራል በፍቅርኑሩበት

  • @elsases8756
    @elsases8756 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @memeal9923
    @memeal9923 Рік тому

    10 hamat amerika sartesh now?

  • @meseretteshom6670
    @meseretteshom6670 2 роки тому

    ጎበዝ እግዚያብሄር ይመስገን ይሄን ላደረገ ጌታ🙏

  • @giith3245
    @giith3245 2 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ እና ጀግና ሴት ነሽ በፍቅር በደስታ ኑሪበት ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌾

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому +1

    ዋው በጣምያምራልየምር በይ ለማዳም አሳያት እኛ እየተሳቅን እዴህም እድሜኑር ማመንነው በጣምድሰይላል

  • @tube3923
    @tube3923 Рік тому

    ያምራል በሠላም ኑሪበት ማር