ብታዉቀኝ አታከብረኝም ዶክተር አትበለኝ ከቢኒያም ጋር በሜቆዶንያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  Рік тому +40

    ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን የመቄዶንያን ዩትዩብ 1 ሚሊዬን እናስገባ👇
    ua-cam.com/video/pV1Ak-E-fFA/v-deo.htmlsi=UGsmKaeuGXm_kt8q

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Рік тому +2

      እሽ ሜኮ እንካን የበጎ ሥራ ለተለያዩ ወሬም እናረጋለን ቢኔ ኦግዚአብሔር ይማርህ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 11 місяців тому

      ሚኪ አተም መላካም ሰው ነክ አተም እደ ቢኒ ጎበዝ ነክ ግን ስራ በሃይማኖት ሲሆንነው ነፍስ የምድነው ኦርቶዶክስ ሁን ወድም እውነተኛዋን መገድ ያዝና እደ ቢኒ ኑር ይቅርታ በቅንነት ነው እሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 10 місяців тому +1

    እውቅ ሥራ ፈት ነኝ ትላለህ እንዴ ቢኒዬ
    ካንተበላይ የእግዚአብሔር ሥራ የበዛለት
    ሰው አለ እንደ.? አቤት ትህትናህ! ድንቅ ነው

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +17

    ማይኮ ለነፍስ ስትል ብዙ መርዳት መረዳዳት የምንችልበት ቦታ ነው እንዳልከውም ቶሎ ቶሎ ቪድዮ እየሰራህ በመቆዶንያ የሚገኙ ለአገር ብዙ ታሪኮችን የሰሩ ሰዎች ኢንተርቪው እያደረክ ለመቆዶንያ ሌላ የገቢ ምንጭ ፍጠርለት

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +5

    ዶክተር ቢኒ የአንተ የእግዚአብሔር ስራ ነው የምትሰራው እነዚህን የሰው ቅርሶች ሰብሳቢ አባት ነህ እግዚአብሔር ይችላል ጤናህን ይመልስልህ ልጅ ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 Рік тому +1

    ምን አይነት ትልቅ ሰው ነው ቢንያም ሚኪ በጣም በርታ
    አግዘው ቢንያሞ ኮተቤ በነበረ
    ሰአት አውቀዋለሁኝ ሆኖም እን
    ዲህ አይነት ሰው ማግኘት ትልቅ እድል ነው

  • @Badema1991
    @Badema1991 11 місяців тому

    እባክሕ ቢኒያም በእግዛብሄር የተመረጠ ሰው ነው ይሄንን ለመፈፀም ደ ይሄንን ሰፅፍልህ እያለቀስኩ ነው ጋዜጠኛ። ቢንያም መልአክ ነው ። አንተ ግን ፈጣሪን መጣላት ነው በሌላ ነገር ተጫወት በዚህ ሳይሆን ። ለገንዘብና እና ለስም ብለህ ነው ይሄንን የምታደርገው እግዛብሄር ይቀስፍሐል

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому +3

    ቢኒያም ታላቅ ሰው ለአንተ የምለምንልህ ጌታን እድሜና ጤና ነው ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለነዚህ ምስኪኖች ሲል እድሜን ጤናም ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል።

  • @VentureVibewithkid
    @VentureVibewithkid Рік тому +3

    በጣም የምመኘው ነገር ቢኖር ለ መቄዶንያ የዩትዩብ ቻናል ተፈጥሮ ማየት እና መደገፍ ነበር ለ ብዙ ወራት ባካልም በሙያም ቪዲዬ በመስራት ስናግዝ ቆይተን በስተመጨረሻ ህልሜ በ ሚኪ ማይኮ ጥሪ መሰረት መሳካቱን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይክበር ይመስከን አባታችን አቶ ቢኒያምንም ከነ ባለቤቱ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 Рік тому +6

    ሚኪዬ ተባረክልኝ❤❤🎉 ቢኒዬ የኔ ትሁት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በእውነት የድሆች አባት❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Habesha31
    @Habesha31 Рік тому +4

    ቢኒያም ❤ ምን አይነት ሰው ነክ ግን የሰውነት ጥግ አንተን ሳይ የሰው ዘር ተስፋ እንዳለው ይሰማኛል

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому +6

    ቢኒ ለምድራችን ትልቅ በረከት ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @fuye1
    @fuye1 Рік тому +4

    ምን አይነት ሰው ነው ግን ቢኒ ምንም አይጀነን ቅንጣት ታክል ያረገ አይመስለው Humanity still alive❤

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 Рік тому +5

    የወደፊት ምኞቴ አምላክ እድሜ ከሰጠኝ እንደ ዶ/ር ቢንያም መሆን እፈልጋለሁ ። አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው።❤😘🙏

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Рік тому

    እንኩእን እንዲህ ጠንክረህ ለማየት ያበቃን እምላክ ክብሩን ይውስድ ስለአንተ ከማውራት ያለፈ ነው እንኩአን እሄ ሁሉ ስው ልብ ከመስበር የታደገ አምላክ ይመስገን እሁን እድሜና ጤና ይስጥህ ለዚህ ሁሉ ፍጡር ሲል ወድሜ ተባረክ🙏💕

  • @moze.72
    @moze.72 Рік тому +1

    ማይኮ
    እስከ ዛሬ ብዙ ስራ ሰርትሃል ከፕራንክ እስከ ዶር ገመቺስ የትምህርት ማእከል
    አሁን ግን በህይወትህ ዘመን ሁሉ የምትደሰትበት በሽምግልናል ወራት ለአእምሮህ ሰላም የሚሰጥህን ስራ መንገድ እየያዝክ ነው
    አጠገብህ አለን በርታ የመቄዶንያን ሚዲያ እግዚአብሔር ሊገነባ ነው ምክንያቶች እንሁን።

  • @ዮናዘተዋህዶ
    @ዮናዘተዋህዶ Рік тому +4

    ቢንያምን ሳየው እና ንግሩን ስስማ እራሴን እጠላለሁ!
    እመቤቴ ማርያም እኔም ለሌሎች እንድተርፍ እርጅኝ🙏🙏🙏

  • @RobelKassaye-mj2ty
    @RobelKassaye-mj2ty Рік тому +2

    Miko በረከትህን እፈስ

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 11 місяців тому

    ማይኮ ቢኒ ጋር ስትቀርብ እንደተራና አጭበርባሪ ፓስተሮች እንዳይሆን ወይንም ለዩቲዩብ መሸቀያ እንዳይሆን በጣም ከልብህ ነው መሆን ያለበት ቢኒ ማለት የስጋውን ፈቃድ ትቶ ፍፁም ፍፁም የእግዚአብሔር አገልጋይ እንዲሁም በጣም ጠባቂ መላእክት ያለው ውድ ውድ ወንድማችን ነው

  • @KalidanReday
    @KalidanReday Рік тому +10

    የምር መልካም የሚሰራ ሰው ሁሌ ስለመልካምነቱ ምስጋና አይፈልግም እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልን የኔ ሀሳብ እኛ ባለን አቅም 704000 ተከታኖች አሉህ እነሱ ቢያንስ 100 ብር ብናዋጣ 70400000 ሆነ ማለት አይደለም በተጨማሪም የተለያዩ ድርጅቶች እስፓንሰር እንዲያደርጉ መጠየቅ በዚህ ጉዳይ ከጎናቹሁ ነኝ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Рік тому

    ዶ/ር ቢኒያም በለጠ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የድሆች አምላክ ይጠብቅህ

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ

    ዶ/ር ቢኒያም ከነባለቤትህ አብረው ከሚያገለግሉ እና ከሚገለገሉ ጋር ፀጋችሁን ያብዛላችሁ፡፡ለበር እና ለመስኮት የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ፊኒሽንጉን እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡እመቤታችን ትርዳችሁ፡፡አይዞህ እመን ይሟላል ያልቃል ይመረቃል ይገቡበታል

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +1

    ቢኒ ማለት አድ ሆኖ ብዙ ነው bzuuuuuuuuuuuuuuuuuu እግዚአብሔር በማያልቀው ምሕረቱ ይጎብኝህ ይጠብቅህ እኖድሃለን ❤️🙏🙏🙏

  • @SewitTeka
    @SewitTeka 9 місяців тому

    በኔ ቢሆን ይጨንቀኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ስለሚሰራ አይጨንቀኝም እምነቱ ደስ ይላል

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 Рік тому +7

    ማይኮ እባክህ እርዳኝ ወንድሜ እናትና አባታችን ከሞቱ በኋላ የእምሮ ችግር ገጠመው ከቤት ይጠፋል አብሬው ተሰቃየሁ አሁን እኔም ከባድ ህመም ገጠመኝ እሱን መከታተል አቃተኝ ለአንተ አደራውን ልስጥህ መልስህን አጠብቃለሁ እሱ መቄዶኒያ ቢገባልኝ እኔ እራሴን አስታምማለሁ ተሰቃየሁ

  • @christianworldtube
    @christianworldtube Рік тому

    ቢኒዬ ሰው በብሔር ተከፋፍሎ በሚባላበት ጊዜ አንተ ከየክልሉ የወደቁትን እየሰበሰብክ ስትደግፍ ሌላው ደግሞ የኔ ብሔር ጀግና ነው እያለ ወንድሙን ለማጥፋት ጥይት ለመግዢያ ገንዘቡን ሲያፈስ ይውላል 😢እግዚያብሔር የልቦናችንን ዓይን ያብራልን ፣ይራራልን !ወደዚህ በጎ ተግባር ይጥራን! ቢኒ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በብዙ ተባረክ!

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ

    ማይኮ ወደመቆዶኒያ እግዚአብሔር ያመጣህ ፀጋህን ሊያበዛልህ ወጣት ነህ እድሜሊጨምርልህ ነው፡፡አይዞህ በፀሎት እናስብሃለን በምንችለው ከጎንህ ነን፡፡

  • @Genet-uc6ln
    @Genet-uc6ln Рік тому +3

    ከኖሩ አይቀር እዲህነዉ አላህ አቅምክን ይጨምርልህ ለኛም ይስጠን

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ

    ሚኪ በርታ
    መጋቢ ሰናያት ኮመዲያን እሸቱ በርእና መስኮት እንዳሰባሰበ፡፡
    እመን ሚኪ አንተ ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳኸል የአረጋውያን ፀሎት ያግዝኃል፡፡
    ተነስ እመን ፀልይ 7ቀን ሱባኤ ግባ ከዛ ታስፈፅማለህ፡፡

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Рік тому +1

    Bewunet beni egzaber kaze belay edme chamiro chamamero yeste🙏🙏

  • @tezi7282
    @tezi7282 Рік тому

    ፈጣሪ የላከው መልአክ ዶር ቢንያም ረጅም እድሜ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Рік тому

    ማይኮዬ በፈጠረክ ጌታ በወለደችክ እናትክ ይዤካለዉ የኔ ጌታ እባክክ በጣም ፈለጌክ ነዉ በምድነዉ ማገኝክ

  • @ሰውእንሁን-ደ8ዘ
    @ሰውእንሁን-ደ8ዘ Рік тому +2

    የምር ነፍስ ቢገበርና መስጠት ቢቻል
    እሰጥ ነበር። እና ማይኮ ለቀን ዩቱብ ብሮግራምህ አድርገህ ባታየው ጥሩ ነው
    መሀል ላይ ያለህ ሰው ነህ ታሪክ መስራት ትችላለህ, እኔ ምለው አያርገውና የሜቅዶንያ ተተኪ አባት ማነው ,?

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw Рік тому +1

    Egziyabher yebarekewu sewu lebzowochi tlayhonal

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +3

    ዎዎ ሚኮ ትልቅ ሃሳብ ነው ያቀረብከው ጌታ ካንተጋር ይሁን ይሳካል

  • @alem8640
    @alem8640 Рік тому +1

    Biniam Egizaibher yibarkih tenahin yisteh

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +1

    ቢኒ መስክሮልሀን ድጋፍህንን ቸራቸው አንተም ጌበዝ ነህ ተባረክ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +2

    Mokoye❤❤❤ Betechalehi አቅም የበረከት ስራ ስራ ይህም መጠይቀህ እራሱ ትልቅ ነገር❤❤❤ ነው

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem Рік тому +1

    ስለሚሆነው ነገር ሁሉ አላሀምዱሊላሀ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 6 місяців тому

    ቢኒያምን ሳየው እንባዬ ይመጣል plus እውነቱን ነው በምድር ላይ ያሉ ታላላቅ ስራዎች እሚሰሩት በእግዚአብሔር ነው ሰው ምክንያት ነው thank you binyam❤❤❤

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Рік тому +2

    Rich man የኔ ደሃ የምለውን ዘፈን ገብዤሃለው continue more language በርታ አቦ jajjabaadhu❤🎉

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 Рік тому +7

    ፈጣሪ ለዚች ቀን ስላደረሰን አምላክ ይመስገን እስኪ ተመስገን እንበል

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому +3

    Bini ማለት ሀገር ነው። So humble & down to earth.ከደሀ ጉሮሮ፣ መንትፈው፣ ደረት ገልብጠው፣ ደሀላይ የሚያገሱ በበዙባት፣ አገር you are sent to humble them.

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Рік тому

    ኢትዮጵያዊያን እዚህ ነው እንደዚህ ነው ዮቱበሮች ሰው እያገዳደላችሁ መኖሪያችሁ አታድርጉ ከዚህ ተማሩ????? ቢኒያም እድሜ ከጤና ይሁንል ከነቤተሰቡ!!❤

  • @PureHeart_23.
    @PureHeart_23. Рік тому +2

    የኔ ትሁት ቢኒዬ እንዴት እድለኛ ነህ! ተባረክ! እድሜ ከጤና ይስጥህ! የምትወዳቸው ቅዱሳን ጽሎት፣ ምልጃና በረከት አይለይህ! ቃል ኪዳናቸው ትርዳህ!

  • @zeniredda1479
    @zeniredda1479 Рік тому

    ቢኒ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
    😮

  • @ABENE520
    @ABENE520 Рік тому

    የእግዚአብሔር ስላም ይብዛል ምኮ ለትልቅ ስራ ጉዳይ እንድትተባበርኝ እፈልጋለሁ
    🙏🙏🙏🙏

  • @tsedalemariyam1626
    @tsedalemariyam1626 Рік тому

    የእግዚአብሔር ስሬ ድንቅ ነው😊😊😊

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 Рік тому

    ኸረ ቢንያም እንደዚህ ሲስቅ አይቼው አላውቅም ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን 😂😂😂 ማይኮ ደስ ይላል በርታ በርታ።

  • @selamawitabebe9604
    @selamawitabebe9604 Рік тому

    Dr.Biniyam thank you for your services. You're already blessed but God bless you more and more.

  • @DiribaTaresa
    @DiribaTaresa Рік тому +1

    really you are very greate man God bleesss you you and your familly🥰🥰🥰

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +10

    ቃላቱቹን ሳዳምጥ ከልቤ ተመስጨ የቢኒያምን ፈለግ ፈጣሪ ቢሰጠኝ እለምንዋለሁ❤❤❤❤

  • @PureHeart_23.
    @PureHeart_23. Рік тому

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @longbeb
    @longbeb Рік тому +5

    ማይኮ ምርጥ ሰው በርታ ወንድሜ

  • @ananiyaMAN
    @ananiyaMAN Рік тому +6

    ማይኮ በርታ ለአፍታ ችላ አትበል ምርጥ ሀሳብ ነው።ሁላችንም ከጎናችሁ ነን።ይሄ ተቋም በእኛ እድሜ በመላው ሀገር መርዳት መቻል አለበት!!!
    ሁላችንም ለሚዲያው ወገብ ጠበቅ።
    በነፃ መርዳት የማይገኝ ፀጋ ነው!!!

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Рік тому +1

    Miko አማንም በላይ ማደንቅክ ቀናነትክ ነው ክሬቲቭነትክንም እንደዛ ❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Рік тому +1

    ቢንያምየ እግዚአብሔር ልጄ ብሎ በምትሄደው ሁሉ ይከተልህ😢🙏🙏🙏

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Рік тому +1

    Wonderful great heart benii Man bless you

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ውይ 😢😢😢😢ቆሞ የሚያድረው ቆሞ የሚውለው ልጅ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀበሻtop10
    @ሀበሻtop10 Рік тому +54

    አንኳን መቄዶንያንን ጂጂ ኪያን subscribers አድርገናል ታዛዥ ነን🙏🙏🙏🙏

    • @siyamtube2500
      @siyamtube2500 Рік тому +2

      እኮ ወላሂ እቺ ዝሆን😂😂

    • @Birtukanadefrs2112
      @Birtukanadefrs2112 Рік тому +1

      እግዚኦ ኮሜንት 😂😂😅የተመታሽ❤❤😮😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Рік тому

      Eko❤❤

    • @aadanech8966
      @aadanech8966 Рік тому

      Ayebalem melkam sira lemeserat metefo neger menager tegeni aydelm

    • @michaelzewdie3123
      @michaelzewdie3123 Рік тому

      በርታ ጥሩ ነው ሚኪ አለን

  • @muluf7616
    @muluf7616 Рік тому +1

    We love you my brother God bless you. You have been all these people. They post government to do this that government they don’t do this. God bless you God watch you for everything. We love you thank you for helping all of this people.♥️🙏🏽♥️💪💪💪♥️🙏🏽♥️

  • @begenastudio
    @begenastudio Рік тому

    ጌታ እግዜብሄር ይባርክህ

  • @tsionhiba4606
    @tsionhiba4606 Рік тому +1

    MIKI GOBEZ BETAM NEW DESYALEGN YE EWUNET TEBAREK MEKODENIYA METAGEZ ALEBET

  • @wswag7256
    @wswag7256 Рік тому +1

    The kind person I have ever seen 👉🫡

  • @SaraSara-uw5ow
    @SaraSara-uw5ow Рік тому

    አናትወልዳለች፣ተባረክቤኔ

  • @funandfacts6850
    @funandfacts6850 Рік тому +1

    ማይኮ እመነኝ ሴት ድፍረሕ በሰላም አትኖርም

  • @saq_center220
    @saq_center220 Рік тому +4

    በጣም በጣም የሚደገፍ ሀስብ ነው ተባረክ 😥🤭🤭

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg 3 місяці тому

    ልጄ ሆይ ሰው ሁን አለ ዳዊት ሰውነት ማለት አንተን መምሰል ነው እኛ ለኛነታችን ስንጨነቅ አንተ ግን ይህንን ሁሉ ሰርተህ እንኳ እራስህን ዝቅ አድርገህ የምታይ

  • @nolawiegziabher4526
    @nolawiegziabher4526 Рік тому +1

    ሰው መሆንና መመኘት ከፈለገ ቢኒያምን መሆን መመኘት አለበት እመቤቴን!!!!!!

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 Рік тому +2

    ሚኮ በርታልኝ እኔ ምከታተለው አጥቼ ነበር በርታልኝ❤❤❤

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 Рік тому +2

    ሚኪ ጀግና ነሕ

  • @Henok.G
    @Henok.G Рік тому

    ተባረክ ሚኮ ያሳዝናሉ

  • @muluuaberha9386
    @muluuaberha9386 Рік тому

    Bineyameye Yene Sewo Sewodewu Iko Medahanyalem Yetebeqekiki Abatey 🥺❤️❤️❤️

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому +3

    ሚኮ የዛሬው ይለያል። ለሜቅዶኒያ ይዘህ የመጣኸው ሀሳብ እጅግ የተቀደሰ ነው። ድርጅቱን ሚዲያው በደንብ እንደሚደግፈው አያጠራጥርም። በዚህ ሚዲያ በድርጅቱ ውስጥ የሚኖሩ እያንዳንዳቸው የተለየ ታሪክ ያላቸው የሀገር ባለውለታ የሆኑ ጀግኖች የሚገኙበት ብሄር ሀይማኖት የማይጠየቅበት የተቀደሰ ድርጅት በመሆኑ የእነዚህን ባለታሪኮች በፊልም በዶክመንተሪ እንዲሁም በመፅሐፍ መልክ በማዘጋጀት ለዓለም ቢዳረስ እና ገቢው ድርጅቱ የሚረዳበትን ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ብትችል በሰውም እግዚአብሔርም ትባረካለህ እና እባክህ አጠናክረህ ቀጥልበት።

  • @lolisoruma-ss4or
    @lolisoruma-ss4or Рік тому +2

    egzabher zemenhn ybarkew lantem egzabher mulu tena ystih

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay2509 Рік тому

    Thank you

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Рік тому

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ተባረክ❤️❤️🙏

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 Рік тому

    Miko yene biniyamn amlak(ye orthodox) new nkek enea pastor dawit ga mekeleja yehonshw RIP BRO

  • @temesgengerekidan290
    @temesgengerekidan290 Рік тому

    Egzabiher ybarkachu 🙏💒🕊🙏💒🕊❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ethiopialove3759
    @ethiopialove3759 Рік тому

    Benya yena abat zemnhe yebarke egzabher yemsegen

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +1

    ቢኒ የኔ መልካም ❤

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 Рік тому +1

    ይህ ትልቅ ስራ ነው ለሰው መልፍት የወደቀን ማንሳት

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn Рік тому +1

    ❤❤❤❤ቢኒዬ የኔ ❤❤❤ምርጥሰው❤❤እድሜይስጥክ❤❤ኑርልን

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Рік тому

    D/r Biniy Kene Beteseb Tebarek

  • @teg22345
    @teg22345 Рік тому +1

    Wow that's good idea ❤❤❤❤❤

  • @marken3608
    @marken3608 Рік тому

    የድሆች አባት መሆን መታደል ነው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому

    የገረመኝ እያንዳንዱ ሰው ብንያም ማወቃቸው ከኔ ስማቸው እንዴት መታደል ነው አምላኬ ሆይ ለእነኝ ደካሞች ስትል ብንያም ጤናውን መልስለት አምላኬ አደራ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abyssiniaproductionofficia
    @abyssiniaproductionofficia Рік тому

    ተባረክ😢😢😢

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Рік тому +3

    ምኮዬ የኔ ቡሩክ በአርታ ❤️🙏❤️

  • @tossacommunity8176
    @tossacommunity8176 Рік тому +3

    ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ማይኮ ፈጣሪ ይርዳችሁ መልካም መስራት መታደል ነው❤

  • @Seife370
    @Seife370 Рік тому +1

    እንግዲህ ቲክቶክ ፕራንክ ሰራዉ ብለህ I’m rich man ምናምን ስትል ሃብታም ሰዉ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አየህ አይደል ያንተ ሃብት ከ ቢኒያም ጋር ማዉራት መቻልህ ነዉ

  • @geletagirma6283
    @geletagirma6283 Рік тому +1

    Geta yibarkachu

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +1

    በጉጉጉጉጉት ነው የምንጠብቀውው ብዙ ስራ መስራት ትችላላችሁ mikoye ብራንክ በዛው ትንሽ ስራ በቅርብ ይቱቡ ያድግላቸዋል አደራ❤❤❤

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 Рік тому +1

    ይሄ የቤተእምነቶች ስራ ነበር ደሀን ከመንገድ ለማንሳት ሰዎችን ከሞት ለመታደግ ከቤተእምነት የቀረበ ማን አለ? በጣም ያሳዝናል

  • @enactfaa
    @enactfaa Рік тому

    መንግሥት ይፈር !!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому

    እኔ በጣም የሚገርመኚ ስው በበጎ አድራጎት ብዙ ስርቶ ይመስገን መአረግ ይስጥ ግን በውጩ አለም የ DR መአረግ የሚስጠው ለ health care ለ DR ብቻ ነው የሚስጠው ኢትዮጵያን ውስጥ ግን ለማንም በ DR Professional ላልተማረ ሁሉ እንደ አው ቶብስ ትኪት ይስጣል በጥም ነው የሚያስቀኚ 🤔✌🏽🕊️

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Рік тому

      Dr bebal lsu minim aydelm yesemaye abatu bsu laye bezu sera yseram

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Рік тому

      በደንብ ነው ያለው ስላልሰማሽ ወይም ስላላውቅሽ ነው እንደውም የሚበዛው ዶክተር ከህክምና ውጪ ያለ ነው ግን ዶክተር እከሌ ተብሎ መጠራትን አይፈልጉም። የክብር ዶክትሬትም ከየት መጣ ከውጪ እኮ ነው።

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 Рік тому

      @@fdyfdy1392 i know well but የኢትዮጵያ DR ተብየወች አበዛዛቸው አገር ከፉፉይ አጪበርባሪዋች ናቸው!

  • @esubalewgete1356
    @esubalewgete1356 Рік тому

    ayi mekodenya endante yale kift afi bayigeba melkam nebere tareksewaleh

  • @HalimaWonfraw
    @HalimaWonfraw Рік тому +1

    ዉድ ሰዉ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Рік тому +3

    እረ ስብስክራይብ እያረጋቹ 😢 ሜቄዶንያን

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 Рік тому +2

    እዴት መታደል ነው እደንተ አይነቱ ሞትም አይንካው