Amazing Dr.Gemechis,always our model to balance our spiritual with vocational assignment and as me a parent in Cambridge whenever I listened you ,I impacted with what you said,God bless you .
Miko, you are lucky & blessed young man. I wish to see you at higher position to be model for many youths. You know why I said you are lucky, you are a friend with a person who is a true hard worker person, whom my soul likes. Dr. Gemchis is special more bless for him ma brother. 🙏
ባል ሚስቱን በ30 ሚሊዬን አጭበርብሮ የተያዘበት Video ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ይመልከቱ👇
ua-cam.com/video/I-QZzY2JwIY/v-deo.htmlsi=egJgJ9oAaRH7ybdF
ማይኮ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?
ማይኮ በፈጠረች በእግዚአብሔር እርዳኝ መቅዶንያ3 ሰው ቤት አሉ አንዱን እንዲረዱኝ ቀለቡኝ እችላለው እባክህ ወንድሜ በምን ላግኝህ
ለዶ/ሪ ገመቹ ቃላት ያጥረኛል እየሱስን ባንተ ዉስጥ አይቸዋለዉ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ዶ/ር ገመቺሽ የእውነት ጥሩ ተምሳሌቴ ነው ገና ብዙ ያሳየናል ማይኮ ልጄ ደሞ የነካህው ሁሉ የተመረጠና ፍሬ ያለው አስተማሪ ፕሮግራም ነው ልጄ ተባረክ
ምን አይነት ባለጸግነት ነው በብዙ የተባረከ ሰው ዶክተር ገመቺስ።ማይኮ ተባረክልን ድንቅ ሰው ስለምታስተዋውቀን
የትምህርት ሚኒስትር ቢሆን አሪፍ ነው ገመቺስ he is the most passionate on education
Dr gemechis ይመቸኛል
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን dr ይመቸኛል
ዶክተር ገመችስ ተባረክ በጣም ነው የምንወድህ ከአን ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል ተምሬያለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ሚኮ እናመሰግናለን ተባረክ
ቅንነት የእግዚአበብሔርን ፊት ታያለች በእውነት ደቡብ አፍሪካ ወንጌል በአደባባይ ስትሰብክ አቤት ዶክተር ያለ ክብር ዘመንህ ይለምልምልኝ ኢትዮጲያ እንዳንተ ሃያላን ትውለድ
Dr.Gemechis,a model&blessed man of God❤❤❤🎉🎉
❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ገመቺስ አንተ ለወንጌል አገልግሎት ነው የተጠረህ ዋውውውውው
ሁሌም እግዚአብሔርን የሚደገፍ እንዲህ ነው! አሁንም ዶር ጌታ ያብዛልህ!!!!🙏
ክርስታኒያትን ሲባርክ በርከት ነዉ❤
የኔ ጀግኖች ዶክተር ገመቺስ ረጅም እድሜን ከጤናጋር
ዶ/ር እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ ለሌላውም ትልቅ ትምህርትቤት ነህ እኔ በብዙ ተምሬበታለሁ አንተም ጋዜጠኛው እ/ር በብዙ ይባርክህ የምታቀርባቸውን ሁሉንም አያለሁ አሁንም እ/ር በሰፊው እጁ ከማያልቀው በረከት ያድልህ ለተቸገሩት መፍትሄ ፈላጊ አድርጎ ጌታ ስላስቀመጠህ ዘመንህ ይለምልም
የባለትዳሮች ፍቅር ማለት አይን ለአይን ተያይቶ መግባባት ሳይሆን ወደ አንድ አቅጣጫ ተመልክተው ያንን አላማ ለማሳካት ባንድ ላይ ሲሄዱ ነው👌👌👌👌
Dr. Gamachis deserve to be minister of education i wish him long live
እንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን ዶክተር እናኩብርሆታለን blessed
Dr. Gamchis is exemplary for his spiritual understanding
as well as secular world❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ገመቺስ እንወድሀለን መልካም የእግዚአብሔር ሰው ሚኮም የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ጌታ ይርዳህ
ተባረኩ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳችሁ
የትምህርት ሚንስቴር ይሁንልን ዶክተር ገመችስ የምትሉ እንደኔ
ዶክተር ገመችሰ ጌጉ ኢየሱስ ይባረክ የእውነት ❤❤❤❤
ይሄን ኮመት የምታ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤
Amne
Amen
ዶክተር ገመቺስ ወደ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት በብርሀን ወንጌል ካዛንችዝ የእግዚአብሄርን ቃል ሲያስተምር ልቤ ይቃጠል ነበር በብዙ ተባርከናል ።
ዶ/ር ገመቺስ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብ ሰጥቶዋል በተሰጠ እውቀት እየተጠቀምክ ነው ዋውው በርቱ
❤❤❤❤አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም
ደ/ር ገመቺስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ ።
ማይኮ ስልጣን ከተቀያየርሽ በኋላ አረማመድሽ ተቀይሯል😂
ዶር ገመችስን እንድወደው አድርገኸኛል። ፖዘቲቭ የውስጥ ፐርሰናሊቲ ግንባታ ስለሆነ አመሰግናለሁ 🙏
ደ ሪ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ፈታጣሪ ይባርክህ የራስህን ዩቱብ ከፍተህ በታስተምር ደስ ይለኛል
Dr,you are a role model for the entire country or world for young generations. God bless you. You are so simple and humble.
Amazing Dr.Gemechis,always our model to balance our spiritual with vocational assignment and as me a parent in Cambridge whenever I listened you ,I impacted with what you said,God bless you .
የመጨረሻውን ለመስማት ያብቃን🙏
wawu.wawu iእንኩዋን ደስ አልክ ተባረክ ዶክተር ግምች ፈጣሬ ፃጋ እብዛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዶክተር ገሜ እንወድሃለን
ጌታ ይባርክልኝ🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተር ገመቺስ። እናመሰግናለን ማይኮ።
ስለ scholarship አንድ ነገር ልበል Dr gemechis አንዱ investment የሚያደርጉት ት/ቤት ላይ ግን በሻሸመኔ Leadstar የሚባል ትምህርት ቤት አለው ??እስካሁን ግን ምንም አይነት scholarship አላየንም።
The Ollll Eyezzzz On You Dr Gamachis👤🇪🇹🇪🇹
God bless you ❤❤❤
GOD BLESS THIS GUY FOR ALL HIS WORK. GOD BLESS YOU
ጌታ ዘመናአቹን ይባርከዉ ተባአረኩ
Dr great speech wonderful were is the school address ? Please let me know thank you for share miko Man ma men
Bravo Dr. , you are great person. ❤❤
This lifted my spirit ! There is hope i. Ethiopia 🇪🇹! New generation ll rise ! The current generation is waste !
Wow! Dr. Gemechis, i liked the words " kedmachu ye Egziabern mengest feligu, lela iketelachual" what a lovely words
Dr you are blessed 🙌
Dr sileante egziabher yimesgen betma temechitogna anegagerikik geta kante gar yihuni
ሚኮ ኑሮ ደክሞኛል ከስደት መልስ ማረፍ ሳስብ በምንልረፍ አይዞሽ ከጎንሽን የሚለኝ ሰው የለኝም ቤተሰቦቼም ከኔነው የሚፈልጉት አንደ ሰው መስራት እልጋለሁ ግን በምን ገንዘብ ማስጀመርያ ያስፈልጋል አንዳዴ ልጄ ጭንቀቴን እዳታቅብኝ ውሸቴን እስቃለሁ
መይኮ ልጄን አስመዝግብልኝ ት/ቤት ስልጣን ሳይነጠቅ
Blessed both of you
ሚኮ ባለፈዉ ነፍሰጡር ሁና እና ልጁ ጥሎት እንደጠፋ ነበር ከዛም አገኘሁት ብለህ ነበር ባንድ ሆኑ አመነላት የኛ የሴቶች ስቃይ በዛ
ሁሉም ቤት ውስጥ የራሱ የሆነ ችግር አለ ሰላም ለሀገራችን
ዶክተር የተባረክ ሰዉ ነህጌታ ዘመንህን ይባር ክ💕💕💕❤️❤️❤️💕💕💕
God is too good ❤❤❤
ሚኮ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ዕድሜ ጤና ይስጥህ 🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌻🌻🌻🌻🌷🌸🌸🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ በጣም ተጠቅሜበታለው ማይኮ ተባረክ!!!🥰🥰🥰
Geta yebarkh dr gemechs betam nawu mewodk,
Durame ketema yeantan temhrt bet kerchaf aberen benekef des yelegnal fekadh kehone
ማይኮ አችን ይመችህ❤❤❤❤❤
Dr. Gemeches a very intelligent person that can be an example!
I like Dr Gemechis God bless you more and brother you are one in a million!
Good man.
what a last word ,so amazing ,yes Iggie the gift of God the first thing is seeking the kingdom of God.
SMART ETHIOPIAN
I love you from ERT
በሁሉም የተባርከ ሰው ዶክተር ገምችስ
Miko, you are lucky & blessed young man. I wish to see you at higher position to be model for many youths. You know why I said you are lucky, you are a friend with a person who is a true hard worker person, whom my soul likes. Dr. Gemchis is special more bless for him ma brother. 🙏
Make Him Minister of Ethiopian Education i hope he'll understand Students!
I wish this man was the leader of the country.
Dr Game is our best
ዶክተር.ገመቺስ.ጀገና.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
Miko you have an extra hidden talent that is to be erupt like a volcano soon. So, be strong my brother, love you!!! your brother from far away.
ግን እኔ ብቻ ነኝ ድምፁ የ መንሱሬን ይመስላል ❤❤❤
TKUKL.YMASASLALU
Dr God bless you from denver
Let God bless both of you
ቆይ ግን ገዘብ የሚወዳቺሁ ምን ያህል ፍቅር ብሰጡት ነው እሲ ፍቅር አሰጣጡን ነገሩን ለኛ ቢጢወቺ።
በመጀመሪያ መንግስቱን ና። ጽድቅን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ጌታ ያከበሩትን ያከብራል።
ደሥይላል የመፅሀፍቅዱሡን ጥቅሥ ቁጥርና ምእራፍ ብትነግረኝ ወድኩት ቃሉን እኔ የወንጌል አማኝ አይደለሁም ግንመማር እፈለጋለሁ
@@shalom-pb8eu እሽ ማቲዎስ ምዕራፍ ፡6
ቁጥር 30-34። ያለዉን አንብቢ
ተባረኩ💕💕💕💕💕
May Lord Jesus Christ more and more bless you Dr🙏
God bless you and family Dr ❤❤❤
Miko. Mikee. Miko mikee miko. Mikee miko mikee. Dr gemchis. Hi how. Are. You
Delete
Simply very intelligent guy. 👏 😮
Hero dr gema
Blessed man❤ 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
DOCTOR GAMACHES it amazing
Vision 🎉
God bless you. You did a great work.
ዶክተር ኑርልን
ዶክ ምርጥዬ ሰው
God bless you more 🙌 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Batem yemi garme sawu new
Wow dr gemeces beruk neh❤❤❤
የሚናገር እንደእግዚአብሄር ይናገር ይላል ቅዱስ ቃሉ:: የእምነት ጀግኖች ለዘራቸው ሳይወግኑ የምድርን ባለጠግነት ንቀው ያለፉ አባቶች እንጅ ገመችስ ደስታ በብልጽግና ኑፋቄ የተሞላ በዘረኘት ኦሮሞ አንደኛ ብሎ ከነጃዋር ጋር ጥላቻን ያራመደ ከአትላንታ ጆርጂያ እስከሳውዝ ዳኮታ ቤተክርስትዪያንን በዘር የከፋፈክለ የኦነጉን መስራች ባሮ ቱምሳ ልጅ በማግባት የኦነግን ትግል በጥላቻ በመሙላት ወለጋን የደም ምድር ያደረገ የጥላቻ ስብከት ባለሙዋል የሚወገዝ እንጂ የሚሞገስ ስላልሆነ ለእኛ በገመችስ ሴራ የሚታሉት በማስታረቅ ለምንተጋ የትምህርት ቤት ባልደረቦቹ ተውልን:: ይልቅስ በጤናማ ሃገራዊና ስነመለኮታዊ ትንታኔው ልብ የሚያሳርፈውን ካንድ ተቁዋም የተመረቀ ዶክተ ገለታ ሲሚሶ የራሱ ዘረኛ ዘመዶቹን ሳይፈራ የዘር ጥላቻን የሚኮንን ብታጀግኑ ይመረጣል:: ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው የገመስ የሴሚናሪ ባልረደባ
Dr. Gemechis
Oh. Good. Job
Sitebikih broye......
tebarekilign
አርዕስቱ ላይ ሀብቱን ለማይኮ ሰጠ የሚለው Irrelevant ነው፣
blessed guy
❤❤❤❤ Dr Gemechis
Miko. Mikee
selam miko endati neh hulu selam
btame kmwedew ena kmakebrew ew gare selayeweh dese blogali
bligeneta new ymawekwe egzybhern ymifera kne sew
ያራድዬ የልጅ ልጅ ymechh
አንተን.እንዴት.ማግኘት.እችላለሁኝ
Nati. Abrham. Teka. Teji
Geta le Ethiopia bereket yetseteh sew Dr gemechis edemeh yirezem