የልጅነት ፍቅረኛዬን ፍለጋ ከ 10 ዓመት በኋላ ወደተወለድኩበት ሰፈር ሄጄ ያልጠበኩት ነገር ተነገረኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @papakidu9455
    @papakidu9455 Рік тому +16

    ፍቅር አጠራርቶን ከፈረንሳይ ቤላ ከዚም ከዛም መተን ዋኝተናል ቀበና ❤

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment Рік тому +29

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ኦኦኦኦኦ ማርያምን ደስይላል ግን እስኪ አግዛቸው በቃ እሚፈልጉትን ጠይቅና አሳካላቸው ሜክንያቱም ዮ አር ሬች ማን 🤣🥰🥰🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +23

    ሚኮ ኢሄ ነው የሚያምርብህ አንተ አንዳንድ ፕራንኩንም እየሰራክ ዘና ብታደርገን ግን የማይጎዳክን ፕራንክ የሰፈር ትዝታ በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 Рік тому +1

      በጣም እሱ እሚሰራው ፕራንክ በጣም ደስ የሚል ነው እንደ ሌሎቹ ደባሪ አይደለም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Рік тому

      @@onlyforjenah5972 አዎ በፕራንክማ የፕራንኩ ንጉስ ብለነዋልኮ

  • @hirtjifa7567
    @hirtjifa7567 Рік тому +4

    ካልተጠሩት ውስጥ የሀይሌ ገብረ ስላሴ ሚስት አለም ፣ግርማ ተፈራ፣መሳይ፣ እከ፣ ንፁህ ሀይሌ ፣ ማለዳ ኮከብ ያሸነፈው ማን ነበረ፣ የታማኝ ሚስት ፋንትሽ ፣ ነብሷን ይማር አራድዬዋ ዘነበች፣ ጭራ ቀረች ፣ ጋሽ አየለ ማንዶሊን ደራሲያን የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ኧረ በጣም ብዙ ያልተጠሩ አሉ ነፍዬ ነን

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 Рік тому +13

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነዉ ይደገም ከአብሮ አደጎችክ ጋ ሁሉንም ላይፍ 💚💛❤❤❤❤👍

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem Рік тому +3

    Geta Jesuse yetebkhe😍😍🙏🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 Рік тому +3

    የባረከችህ ልጅ ደስ ስትል እውነት ነው ተባረክ ሚኮ

  • @mesiyakobYakobnwabate
    @mesiyakobYakobnwabate Рік тому +8

    ማይኮ ንጉሱ ብዬሀለሁ ምንም ስራ ያምርብሀል

  • @sinte335
    @sinte335 Рік тому +6

    ደስ የሚል ቪድዮ ነው ሁለተኛ ይደገም

  • @ትዙየናቷ
    @ትዙየናቷ Рік тому +7

    መነሻውን ማያረሳ ሰው ደስ ያላል በርታ

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j Рік тому +2

    እንዴ ሚኮ ስፈሬ ናፍቆኝ ነበር 😢ውይ ፍቅር እኮ ነው የስፈሬ ልጅ ነክ ለዚህ ነው ፍቅር የሆንከው ፈረንሳይ ፍቅሬ 😍ይመችክ 11ቀበሌ ፍቅር እንደወንዝ የሚፈስባት 🥰ውይ ወረት የማያውቅ ስፈሬ 😍ውይ እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @ሀበሻtop10
    @ሀበሻtop10 Рік тому +8

    ማይኮ የሰፈራቺን ኩራት እንወድሀለን🙏

  • @BedasaHunde-yc3wv
    @BedasaHunde-yc3wv Рік тому +3

    I love you so much Rich man gin sira bitasjemeragn min alebat

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit Рік тому +28

    ማን ነው እንዴኔ ርእሱን አይቶ እየሮጠ የመጣ😅😅

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 Рік тому +10

    መነሻ የማይረሳ ሰው ደስ ይላል ዋው

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Рік тому +5

    ማይኮ ጠፍተሀል እንኳን ደህና መጣህ

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 Рік тому +2

    ልጅ ማይኮ ፈታ ያለ ነዉ (keep Going)!

  • @Efetah
    @Efetah Рік тому +2

    Rich man miko ሪች ማን ሚኪ እንወድሀለን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +7

    ደስ ስት ሉ 😘😘😘😘

  • @Dior768
    @Dior768 Рік тому +2

    ❤❤❤ ያራዳ፡ልጅች፡ይመቻችሁ።

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +2

    በጣም ደስ ይላል የዛሬው ውሎ እንደዚህ ይሁን ሁሌም

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 Рік тому +2

    Good job Mike I love it 🇪🇷 😀 👏 👍

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Рік тому +2

    ደስ ሲል እንዲ አይነት ቦታ ነው እኮ ፍቅር ያለው❤❤❤❤❤❤

  • @01hood411
    @01hood411 Рік тому +2

    ፕራንኩን ጀምርልና በሳምንት አንድ ቪድዮ

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 11 місяців тому

    ተባረክ ❤❤❤ትልቅ ነህ እውነት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому

    ጀግን ስፍርህን አለመርሳትህ እነሱም ❤❤ ፍታቸው ፍገግታቸው ደስ ይላል ብዙ video መስራት ትችላለህህ❤❤❤❤

  • @abiyabebe6260
    @abiyabebe6260 Рік тому +1

    ሚኳ ጀግና ያራዳ ልጅ ❤❤❤

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому +4

    Miko mrt sw👏👏👏

  • @tube4562
    @tube4562 Рік тому +3

    የሚኮን ቁጥር ላኩልኝ እማ ስራ ቢፈልግልኝ ልጠይቀዉ

  • @Emine-ri7ex
    @Emine-ri7ex Рік тому +3

    miko special man I love you

  • @Hana-l1e9p
    @Hana-l1e9p 10 місяців тому

    ዋው ሚኮ አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +1

    ❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Рік тому +1

    This was my youngest life thanks so much

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 Рік тому +5

    በርታወድሜ

  • @nebiyatsentayhu6168
    @nebiyatsentayhu6168 Рік тому +2

    ቤላ ሰፈራችን ❤

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አላለችም

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Рік тому

    ተባረክ ሚኮዬ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ

    ኢሄ ነው ወይስ ሌላ ነው3: 30 እኔ እደተለቀቃ ነው የጨረስኩት

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Рік тому +2

    Desi sitil be demu tedhefen alechi. amen amen❤❤❤❤

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Рік тому +3

    ማይኮ ሰፈሬ ሻራተን መተህ ነበር አራድዬ ሙዱ አይራሳም

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +2

    ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 7 місяців тому

    Beyesusm endaz ayenat godegnanet des yelel ye hager lejoche አግዚአብሔር yetabekachu ❤❤

  • @adumamo5285
    @adumamo5285 Рік тому +2

    Wow yimach miko

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 11 місяців тому

    አረፈ ትውሰታ ነው ❤❤

  • @BehayluAserat-il5pd
    @BehayluAserat-il5pd 8 місяців тому

    ማይኮ፡ይመሽህ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Рік тому +1

    የመኪናው ሞተር ማስነሻው በደጅ በኩል ነው መቼም?

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +1

    ልጀቱ ከምን ደረስች ❤❤❤ ዩቱብ ወይ ትክፍት

  • @LiyuYechre
    @LiyuYechre Рік тому +3

    ፈረንሳይ ለጋሲዮን ይላል❤❤❤❤❤

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r Рік тому

    ዋው የድሮ ሰፈር እኮ ይናፍቃል❤

  • @yosefteowdros2270
    @yosefteowdros2270 Рік тому +1

    14:24 የሚኮ ብራዘር

  • @mulugetakassie1622
    @mulugetakassie1622 11 місяців тому

    የአባትየው ድምፅ

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 7 місяців тому

    Waw በጣም des yelel ye lejenat godagnenet betam des yelele ❤❤❤

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Рік тому

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @LiyuYechre
    @LiyuYechre Рік тому +2

    ማይኮ ትለያለህ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

    በጣም የማከብርህ ወድም ነህ

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem Рік тому +2

    arife wdewethebet memelshe tebarek
    gen lemen wendowchow anche eyalow yeteraralow ????
    er kefow zemen new wendow endewend teterarow😍😍😍😍😍😍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому +1

    ያባትየው ድምፅ እኮ ይለያል 😂❤❤❤

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂des sitilu

  • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ

    ሰለም

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl Рік тому

    ከሚኮ ምን ተማራቹ እኔግን ተስፋ አለምቁረጥን ተማርኩ

  • @ZubedaRedwan
    @ZubedaRedwan 2 місяці тому

    ሀይ።ዋው

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Рік тому +2

    ኩኩ ሰብሰቤን አና አለምነህ ዋሴን ሰላም በሉልኝ😂😂 ወጣቶች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ስደተኛሚስኪንነኝ

    አንደኛ ነኝ አይቸ እመለሳለሁ😂😂

  • @elnazhusen6071
    @elnazhusen6071 Рік тому

    Keep going❤

  • @maledasci-tech
    @maledasci-tech Рік тому

    Miko creative boy

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Рік тому

    ሚኮ የድሮውን የሚያስታውስ ታላቅ ነው በቃ መርጠንሀል እንደ አድስ አሰራልን

  • @Bazien1324
    @Bazien1324 Рік тому +1

    ኣረ ብጣም ደስ ሲል ሳብስክራይብ እያደረግን ቤተስቦቻቸው

  • @madotube3523
    @madotube3523 Рік тому

    I love my village feresaye

  • @emebetendryas4020
    @emebetendryas4020 Рік тому

    ወይኔ ትዝታ 😥😥😥😥

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому

    አይሚኮዬ አዲቀን አገኚእና አደናቆቴን ብናግር ደሰበሌኝ ንምን ለዲርግ አስደት እፊፊፊ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому

    ፀሃይ ዮሃንስ ፈረንሳይ ለጋሲዮን አይደለም

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Рік тому

    Abatiyo promotion wow

  • @ethio_entertainment....
    @ethio_entertainment.... Рік тому +1

    Miyiko eskie anchin yih hizb lezih endabekashi hula enenm lezih endibeka tebaberie 😉😉😉

  • @Twamx
    @Twamx Рік тому +2

    Mikoo. Gobaz lij🥰🥰🥰🥰💪

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um Рік тому +2

    Mokye turn sew

  • @SamriMaya
    @SamriMaya Рік тому

    በጌታ ስም ዳግምን ነው ያየሁት ሚኮ

  • @theverytop10
    @theverytop10 Рік тому +1

    I got amazing videos ❤

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Рік тому +1

    Woww❤❤❤❤❤😂😂😂😂gobaz 👍👍👍👍👍

  • @FrewHailu
    @FrewHailu Рік тому

    Bro yehe yehe new yamimerbh

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Рік тому +1

    La wand lij loti ahun minyadarilatal yasxalal nigerew

  • @Bekdigitalchannel377
    @Bekdigitalchannel377 Рік тому +2

    Rich Micho Man is a rising star on UA-cam, captivating his audience with his charismatic personality, engaging content, and his incredible wealth that he showcases in his videos. With his luxurious lifestyle and entertaining videos, Rich Micho Man has become one of the most captivating and envied UA-camrs in the industry.

  • @radolfentertainment8989
    @radolfentertainment8989 Рік тому +1

    Sheraten astawsamew

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому

    ቆይ ግራ የገባኝ እዛው ኢትዮጵያ ቁጭ ብለክ አሰር አመት የተወለድክበት ሰፈር አለመሔድ ምን ማለት ነው

  • @SHORTSTORY52
    @SHORTSTORY52 Рік тому +2

    I'm first 🥇🥇

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 Рік тому +1

    ❤❤

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Рік тому

    Kikikiki sima yehem fit set yawkal lerasih yaleh gimit des sil bro leba fit eko new yalek

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Рік тому +1

    Weyena gudegninet eko betam new dese yemelew mikoya tefetekal❤❤😂😂😂

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Рік тому

    Ene yemeleih Miko habetamen senageig metefo sew lije neber enelalen ende???? Sew semote Ena habetane ke hone hele teru sew nachew yemenelew ke mere mengesete beker???????

  • @rakrak2844
    @rakrak2844 Рік тому

    ፈረሳይ የትውልድ ሰፈሬ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Рік тому +2

    መርጨሀለሁ 😂

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 Рік тому +1

    ባይሆንም ትላለህ እ ካሜራ ላይ 😁😁

  • @Hela259
    @Hela259 Рік тому +1

    1 ያራዳ ልጅ ሞተ ከሚሉኝ የ30 ፋራ ተስካሩን ያብሉኝ።

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @abibishaw5857
    @abibishaw5857 11 місяців тому

    Mefresu aykerme ?

  • @GalaxyM13-f9f
    @GalaxyM13-f9f Рік тому +1

    Mikoyeee ante telqe nek Gena teleq tehonalk master ask erasure des setluuu uffffff mikoyeee adenaqik negne

  • @RahmaHamad-p7b
    @RahmaHamad-p7b 11 місяців тому

    ሠዉድክ

  • @DanielDebas-s2q
    @DanielDebas-s2q Рік тому

    miko mert sew

  • @thewaythetruththelife5920
    @thewaythetruththelife5920 3 місяці тому

    እዮባ😂😂😂

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 Рік тому +1

    Miko yelmedb tolo tolo na aref koyta neber yemech