Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈጣሪ ጤናህን ከረጅም ዕድሜ ይስጥህ እንቁ የድሆች አባት ኑርልን እንወድሃለን
ቢኒያም አንተ እኮ ሰው ነህ ሲቀጥል በእግዚአቤሔር አምሳል የተፈጠርክ የክብር እቃ ነህ ራስህን አታጣጥል መጀመሪያ ራስህን መጠበቅና ማክበር ከዛ ለሌሎች መትረፍ ደግሞ ዘመንንህንን ሰተህ እያሰራህ ነው ።አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ለልጁ ሳይራራ አንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን እንደሰጠን አንተም እራስህን ለደካሞች ሰተህ እየሰራህ ነው ምንም አላደረኩም ሳይሆን በቂ የሰራው አይመስለኝም በል።እግዚአብሔር ይባርክህ አንተና ባለቤትህን በርቱ ረጅም እድሜ እመኝልሐለው ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቢኒያም አይነት ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሳይ በኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ተስፋ አልቆርጥም ።ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናና እድሜ እግዚአብሄር ይስጥ
የዘመኑ ነቢያት ነን ባዬች ደልበው በየቤታቸው ጂም እና ጃኩዚ ሌላ ሌላም ያሠራሉ ታዲያ ይህን የተባረከ ሰው ማን እንበለው?
ዶ/ር ቢኒ በእድሜ በጤና ፈጣር አምላክ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ ለሁላችንም በአለማዊም በመንፈሳዊ ህይወትህ በእዉነት አስተማር ነህና እንዴዚህ አይነት ትዉልድን እግዚአብሔር ያብዛልን! መልካምነት ለራስ!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
❤❤❤❤ወንድሜ ቢኒፈጣሪ ጤናህን ሰጥቶክ ፍሬህን ለማየትያብቃህ
በእውነት ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ፡፡
ወንድማችን እድሜ በጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳተ ያለው ያብዛልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤
እድሜናጤና ይስጥልን ከነባለቤቱ❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርህ
ለብዙ ሚሊየን ህዝብ መኖር ስላለብህ እባክህን በርሜል ቅዱስ ገብርኤል ሄደህ ተፀብለህ ብትመጣ ደስ ይለኛል
አንተመልካም ፈጣሪይማርህ የዚሁሉደሀእምላክ ይማርህክፉአይንካህ ምንያህልየታደልክነህ ወላጆችህም የተባረኩናቸው የመልካምቤቱሰብውጤትነህ እመቤቴጨቅሳትማቅህ።
God is too good ❤️ ❤️ ❤️
Amen
Egzabihar yibarikihi
Fetari tinahn yesteh erejem edmina tina yesteh❤❤❤❤❤❤❤
Edemena tenan yestew 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
የቢኒያምን ደግነት ሳስብ በጣምነው የሚያስለቅሰኝ ምክኒያቱምእራሴን ሳስበው
እውነተኛ ሸው ማለት ቢኔየ የኔ አባት
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ ብዙአመት ብሰራ ምኞቴ ነበር ግንትንሽብትሆን ብዙነገርን ተመሬአለሁ❤❤😢
መታደል ነው!!!!!!
መታደል ነው
አለምን የካደ ለከፈለው ዋጋ ያረካ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ
Abat tihtina yigermal yetbarki sew ❤❤❤
fatare yebarekachu
ዉይ ኢትዮጵያዊነታችን የሚመለሠው እግዚአብሄር ሲፈጥር በዘር አይደለም
Amen Amen Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር እድሜህን ያርዝመዉ
አላህ.ያሸረ ያርብብብብብ
Bini ante fetari yimarhe
እውነት በጣም እድለኛ ነች አንተን ያገባች እሷም ያንተን አርአያ አስይዛት
Dr Binyam,God bless you more for your humanitrans help for those who needs.Speedly healing for your health. Amen🙏 🙏 🙏
መልካም ልብ አለህ እየሱስ የሞ
ትችላለህ
Yane geta egzbehr fatsemo tenahen yestehe ayechaleme enge bechal kahulachenem edema kananaso besteh das yelagnal becha egzhber tenahen abzeto yesteh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ena sela ante sasebeh enbayan makatater alchelem..😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Beniya la warakatu sayehon hiwot enkuan bestahi menem ayansebehim ante leyuu new ka sawum baleye nah
አይባልም ባልና ሚሥት የሚያጣምረው እግዚአብሔር ነው ትዳር ውስጥ ዘር አይገባም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Getan tenawin yistih wendimie.
PI PI PI
What is tegray they are pople to do don't say tegray not good be like heman
አይ! ቢኒያም🥱ከትግሬ ጋር?!?!?!ኣ ለነገሩ አንተም ያው ልትሆን ትችላለህ።
እግዚአብሔር ይቅር ይበለህ ይህች ምድር የተለያዩ ሰዋችን ተሽክማለች ለምን ግን የቢንያምን ያህል ባንሆን ትንሽ መልካም ብንሆን
@ የቢኒያምን በጎነት መች አሊ አልኩኝ ?!
@@derejewendafrie መልካምነቱ አይበቃም ዘሩ ለምን አስፈለገህ ሳንሰበው የምንጥለው ቃል ዋጋ ያስከፍላል ባለቤቱም ሆነ እርሱ ዘር መርጠው ከጎዳና አለነሳም ሁሉንም ለመረዳት ሰው መሆን ይበቃል በማለት የተነሱ መልካም ጥንዶች ናቸው ።መቼ ሰው የራሷንስ ዘር ቢሆን ከጎዳና አነስ
Yesewu zeri maleti sewun edesewu mayetinewu
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ጤናህን ከረጅም ዕድሜ ይስጥህ እንቁ የድሆች አባት ኑርልን እንወድሃለን
ቢኒያም አንተ እኮ ሰው ነህ ሲቀጥል በእግዚአቤሔር አምሳል የተፈጠርክ የክብር እቃ ነህ ራስህን አታጣጥል መጀመሪያ ራስህን መጠበቅና ማክበር ከዛ ለሌሎች መትረፍ ደግሞ ዘመንንህንን ሰተህ እያሰራህ ነው ።
አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ለልጁ ሳይራራ አንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን እንደሰጠን አንተም እራስህን ለደካሞች ሰተህ እየሰራህ ነው ምንም አላደረኩም ሳይሆን በቂ የሰራው አይመስለኝም በል።
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተና ባለቤትህን በርቱ ረጅም እድሜ እመኝልሐለው ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቢኒያም አይነት ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሳይ በኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ተስፋ አልቆርጥም ።
ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናና እድሜ እግዚአብሄር ይስጥ
የዘመኑ ነቢያት ነን ባዬች ደልበው በየቤታቸው ጂም እና ጃኩዚ ሌላ ሌላም ያሠራሉ ታዲያ ይህን የተባረከ ሰው ማን እንበለው?
ዶ/ር ቢኒ በእድሜ በጤና ፈጣር አምላክ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ ለሁላችንም በአለማዊም በመንፈሳዊ ህይወትህ በእዉነት አስተማር ነህና እንዴዚህ አይነት ትዉልድን እግዚአብሔር ያብዛልን! መልካምነት ለራስ!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
❤❤❤❤ወንድሜ ቢኒፈጣሪ ጤናህን ሰጥቶክ ፍሬህን ለማየትያብቃህ
በእውነት ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ፡፡
ወንድማችን እድሜ በጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳተ ያለው ያብዛልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤
እድሜናጤና ይስጥልን ከነባለቤቱ❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርህ
ለብዙ ሚሊየን ህዝብ መኖር ስላለብህ እባክህን በርሜል ቅዱስ ገብርኤል ሄደህ ተፀብለህ ብትመጣ ደስ ይለኛል
አንተመልካም ፈጣሪይማርህ የዚሁሉደሀእምላክ ይማርህክፉአይንካህ ምንያህልየታደልክነህ ወላጆችህም የተባረኩናቸው የመልካምቤቱሰብውጤትነህ እመቤቴጨቅሳትማቅህ።
God is too good ❤️ ❤️ ❤️
Amen
Egzabihar yibarikihi
Fetari tinahn yesteh erejem edmina tina yesteh❤❤❤❤❤❤❤
Edemena tenan yestew 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
የቢኒያምን ደግነት ሳስብ በጣም
ነው የሚያስለቅሰኝ ምክኒያቱም
እራሴን ሳስበው
እውነተኛ ሸው ማለት ቢኔየ የኔ አባት
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ ብዙአመት ብሰራ ምኞቴ ነበር ግንትንሽብትሆን ብዙነገርን ተመሬአለሁ❤❤😢
መታደል ነው!!!!!!
መታደል ነው
አለምን የካደ ለከፈለው ዋጋ ያረካ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ
Abat tihtina yigermal yetbarki sew ❤❤❤
fatare yebarekachu
ዉይ ኢትዮጵያዊነታችን የሚመለሠው እግዚአብሄር ሲፈጥር በዘር አይደለም
Amen Amen Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር እድሜህን ያርዝመዉ
አላህ.ያሸረ ያርብብብብብ
Bini ante fetari yimarhe
እውነት በጣም እድለኛ ነች አንተን ያገባች እሷም ያንተን አርአያ አስይዛት
Dr Binyam,
God bless you more for your humanitrans help for those who needs.
Speedly healing for your health. Amen🙏 🙏 🙏