115ኛ ልዩ ገጠመኝ ♥ Live ፦ ልጅ የመውለድ ጉጉትና የመናፍስት ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 480

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +134

    # እመቤቴ ሆይ የሠማይና የምድር ንግስት የአዳም ተስፋ ንጽሕት ድንግል እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ዙፋኑን በላይ በሰማይ ለዘረጋ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና በማቀርብበት ገንዘብ ለአንቺም ለልደትሽ መታሰቢያ ልዩ ዝማሬን አቀርብልሽ ዘንድ ዐይነ ልቡናዬን ግለጭልኝ። ለወዳጅሽ ደቅዮስም ያታሰበውን በጎውን ዕድል እንደከፈልሽው ለእኔም አገልጋይሽ (ለተሥፍ ሥላሴም__ መልካሙን የዕድል ስጦታ አበርክችልን🤲🤲🤲

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Рік тому +58

    ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን ጠብቂልን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የኛ እመቤት የብርሀን እናት ❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    በመጀመሪያ ልመርቅሽ እህተ ሚካኤል ዘርተሽ ቃሚ ወልደሽ ሳሚ ዘርሽ እንደ አብርሃም እድሜንሽ እንደማቱሳላ ያርግልሽ ደስታ ወደቤትሽ ይግባ ሐዘን ከደጃፍሽ ይራቅ በጸጋ ላይ ጸጋ በክብር ላይ ክብር በሞጎስ ላይ ሞጎስ ይጨምርልሽ❤ የተናገርሽው ይሰማልሽ የነካሽው ይለምልምልሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ይስጥሽ ጤናሽን ይመልስልሽ😍 ደስታን አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስርሽ
    የሰላም መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሰላምን ይስጥሽ
    ፈዋሲ ድውያን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ከህመምሽ ይፈውስሽ
    የእውቀት መልአክ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ በጭቅላትሽ ላይ ያለው መጥፎ ትውስታን አውጥቶ በመልካም ይተካልሽ
    እመብርሀን እናቴ ትጎብኝሽ የሰላም አምላክ ሰላምሽን ይመልስልሽ አሜን🙏

  • @mahletfeyissa2397
    @mahletfeyissa2397 Рік тому +16

    ያንተ መኖር ለብዞዎቻችን ተስፋ ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +28

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህሬ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    መምህር እንደዝች አይነት የተባረከች የተመረጠች የዋህ መልካም ልባም ሴት በህይወቴ አላየሁም መቼምም አላይም እግዚአብሔር የባረካት ንጹህ ልቦና ያላት ናት ምናለ እቤቴ አምጥቼ ባስታምማት እና ቤቴ በባረከችልኝ እውነቱን አውቃ እንዃን እንደ ሰው ሰውኛ እንደሷ ተኮልና ቂም ለመያዝ አልሞከረችም ጭራሽ ስለሷ ትጸልያለች ታስብላታለች ምን አይነት ትሁት ናት በእመብርኃን😍 እግዚኦ ዋ ለኔ ወዬውልኝ ለልበ ደንዳነዋና ክፉዋ ዋ ኔን ጌታ ሆይ እባክህ የዝችን ልጅ እሩቧን ደግነት ትህትና ቀናልብን ስጠኝ💔🙏

  • @RahelYouTube-q1x
    @RahelYouTube-q1x Рік тому +3

    ተስፋ ስላሴን ቤተሰባቹን ጠብቂልን እማ ፍቅርድንግ ማርያም ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +27

    ሠላም በድጋሚ መምህ የዛሬው ገጠመኝ በእባ የጨረሰኩት በአሁን ዘመን እደዝች ደግ ሴት በመሥማቴ እግዚአብሔረ ይመሥገን የዘራቼውን አጨደች እመቤቴ ትማራት😭😭 ገጠመኙ አዛዝኖኛል አሰለቅሶኛል

  • @liya7521
    @liya7521 Рік тому +2

    ተስፋ ስላሴንና ቤተሰቡን እማ ፍቅር ጠብቂያቸው ድንግል ማርያም ሁሌም ካንተጋር ነው ጠላትህን ቅዱስ ጎርጊስ በፈርሱ ይርገጥልህ ይርገጥልን !!!!

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Рік тому +14

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንኳን ተወለድሽልን ልደትሽ ልደታችን ነዉ💠✝️♥️♥️♥️ የአዳም ተስዉ የአሮን ማሰሮ የሙሴ በትር የሰማይ እና የምድር ንግስት ምስጋናዬን ተቀበይኝ የአጢያተኞቹን ልጆችሽ ፀሎትና ልመና ተቀበይን ❤አቺን እናት አድርጎ ለሰጠን ለአድያ ልጅሽ ❤ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቡ እመሀምላክ ጠቢቂልን የላቪ ፕሮግራም እዲቀጥል ጠላቶችን ከመ ምኽራችን እግር ስር ጣይልን አሜን🤲🏻🍃

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +12

    የልጅቷ ታሪክ በጣም ልቤን ነካው በእውነት አዝኛለሁ ግን እንደዛሬ አዝኜ አላውቅም😭😭😭😭😭 ልብህ ንጹህ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እኮ ተበቃይ ነው ይበቀላል ጠላትህንም በእጅህ አሳልፎ ይሰጣል እህታችን በእውነት እግዚአብሔር እመብርሃን እናቴ ማርያም ህይወትሽን አስተካክላ አሳምረው ቀሪው ዘመንሽን በደስታ ታኑርሽ እኔ እኮ ባንቺ ቦታ ሆኜ ሳይው ውስጤ በጣም አመመኝ የተበቀለችሽም ጎአደኛሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ወደ ሙሉ ጤናዋ መልሷት የእህቶቿን እና የእናቷን እና የልጇን መሳይ እንድሰጣት እግዚአብሔር ይርዳት ይቅርም ይበላት ጸሎቴ ይድረሳችሁ👏👏

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 Рік тому +2

    የኔ ዉድ ወንድም የቅዱሳን አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ ቅዱሰ ሚካኤል በክንፎቹ ጥላ ዉሰጥ ያኑረልን ❤ ተሰፋ ሰላሴን እና ቤተሠቦቹን እማ ፉቅረ ትጠብቅልን እማይየ ፉቅረ በዘረፋፋ ቀሚሷ እቅፉ ድግፉ ታድረግህ ወንድም አለምየ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +8

    "ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው " እንኩዋን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ 👏
    ልደታ ማርያምን የምታከብሩ አስመስላችሁ ዶሮ ፣በግ እያረዳችሁ ዛርን የምታነግሱ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ። ልቤተሰብ አሳውቁ ጭፈራ ሽለላ አያስፈልግም ።ዳቦ ችግር ሻማ አብ ርት ዘምሮ ብቻ ነው ማክበር ሌላውን ዝባዝንኬ አታድርጉ 👏👏

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት

  • @Hkhj-nm8lo
    @Hkhj-nm8lo Рік тому

    መምህር እግዚኣብሔር ይጠብቅህ

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይህንን የላይቭ ፕሮግራም ብዙ የጠፉ በጎችህ የሚድኑበት የሚመለሱበት ነው እማምላክ ይህንን ቤታችን ጠቢቂልን መምህራን ተስፋ ስላሴና ከኔ ቤተስቡን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን አሜን መምህር በእውነት እቤት ዉስጥ አብረህን ያለህ ነበር የሚመስለን ሲናጋ

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💒💒💒መምህር መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አተም ቤተሰቦቺህም 🙏🙏🙏አሜን💒💒💒

  • @ፍቅርተሥላሴ
    @ፍቅርተሥላሴ Рік тому +5

    መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከነ መላ ቤተሰቡ እመቤታችን ማርያም ጠብቂልን

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Рік тому

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤🙏

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Рік тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልን እመቤታችን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንህ ትባርክ አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ❤❤❤❤

  • @zamzamsesay175
    @zamzamsesay175 Рік тому +3

    እመብርሀን የአምላክ እናት አንተንም ቤተሰብህንም ትጠብቅልን ይሄ የላይቪ ፕሮግራም በጣምተጠቃሚ አድርጎናል እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅልንና ያስቀጥልልን አሜን❤❤❤❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Рік тому

    እግዚያአብሔር ይመሰግን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Рік тому +8

    ተስፋስላሴን ከቤተሰቦቹ ጋር እመብርሃን ጠብቂልን እኛንም ጠብቂን ወላዲተ አምላክ ❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @hellenm1271
    @hellenm1271 Рік тому

    አሜን። አሜን። አሜን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Рік тому

    መምህር ቃህወት ያሰማልን በቀል የእግዚያብሔር ነው ለታመመችዉ ፈጣሪ ይማራት

  • @sigredasigreda595
    @sigredasigreda595 Рік тому +5

    እግዞኦ ቸሩ መዳንያለም የስው ጭካኔ እጅግ በጣም ክፉ ናት ቃላት አይገልፅውም ወገኖቼ እግዛብሄር ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይስውረን 😢😢😢😢😢 ተስፋ ስላሴን ከነቤተስቡ ጠብቂልን እኛንም ለንስሃ አብቂኝ

  • @mesekermgatachaw4109
    @mesekermgatachaw4109 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Рік тому

    መምህር በጣም እሚያሳዝን ነገር ነው ለሁለቱም እግዚአብሔር በነሱላይ አድሮ ዘራቸውን ያብዛላቸዉ እዉነት በጣም አዘንኩኝ አግዚአብሔር ያስበን ልጅ የለኝም በፀሎት አሰቡኝ (ፅጌ ዮሀንስ እና ሀብተገብርኤል )ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 Рік тому

    ኣቡነ ፍሊጶስ ዘደብረቢዘን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ፡ መንገድህን ስራህን አቅድህን ህይወትህን በሓጹረ መስቀላቸውንና በቃልኪዳናቸውን ይከልሉህንና ይባርኩህ።

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Рік тому

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር ያቆይህ በድሜ በጤና

  • @syuet1873
    @syuet1873 Рік тому +1

    አሜን አሜንአሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ከነቤተሰቦችህ መምህርየ ብዙ ተምሬበታለሁ ❤❤❤እኔንም ቤተሰቦቼ ድነውልኝ ለምስክርነት እዲያበቃኝ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ በደብተራ እና በቃልቻ ስላም ካጣ ቤተስቦቼ 15 አምስት አመት ሆነን 😢😢😢እድሜ ለናተ ሁሉንም እውቀና እናተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንግ መምህርየ በቅርቡ ሁሉም እደሚሰተካከልልኝ ሙሉ እምነቴነው

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል እንኳን በሰላም መጣክልኝ በሰምት አንድ ቀን መሆኑ ከግዜ ማጠት እጅ ሁለም live ቢኖረ ሁሉም ሰው ደሰተኝ ነው መምህር አንተ ትደክማለክ እጅ

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082 Рік тому

    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ተስፋስላሰን ከሁሉም ከቤተሰቦቹ ጠብቅያቸው ለኛም ጠብቂን ። አሜንቭ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Рік тому +2

    አሜን አሜን ከፈጣሪ እግዚአብሔር ከመቤታችን ጋር የተደገፈ ምን ፈተና ቢኖር መውደቅ የለምለሴጣን ሽንፈት የለም ሀይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እህተ ሚካኤል እህታችን ላይ የተደረገው ጭካኔ እጅጉን ልብ ይነካል ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ ወለደሽ ለመሳም ያብቃሽ እናትና ልጇን የሠጣችው እህታችን ለዚህ አይነተ በቀለ የበቃቸው በእናቷ ክፉ አምልኮ ነውኗ ጨርሶ ይማራት ድና በፀሎት በረትታ ቤተሰቦቿን በፀሎት እያሰበች ከሲኦል ወጥተው ለእርሰት እንዲበቁ የጻዲቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እርዳታ አይለያት ከሰህተቷም ተምራ ለንሰሐ ያብቃት እህት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Рік тому

    መምህሬ ቅድስት ሰላሴ ይባርኩ ከነቤተሰቦች ይጠብቁህ ፍሬዎችህ ይብዙል ። ትምህርትህን የሰማ ሁሉ የድንግል ማሪያም ባሪያ ይሁንልህ ። የሚያሳዱሁ ሁሉ ይቅርታ ጠይቀው ይህ ስላልገባን ነው ብለው የእየሱስ ክርስቶስ አምላኪ ና ሀዋርያ ያድርግል ። በቅን የምታስተምረው ከሀገራችን አልፎ በአለም ይብራ ። ለአበደችው እህታችን አምላከ ምህረቱን ይላክላት ። ለእህታችን ዘራን ያብዛላት

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ እንኳን ለእናታቸን ቅድሰ ደንግል ማሪያም የልደተ ባህል አደረሰን ተሰፈ ሰላሴንና አሰከቤተሰበቹ ጠብቂልን አገራቸን ሰላሟን ይመልሰልን 🤲🤲🤲🤲

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Рік тому +6

    አይዞህ መምህራችን እግዜሐብሂር በአሰብከው ሁሉ ይከተልህ ማርያም የሁላችንን ሃሳቦቻችንን ጤንነታችንን ሀገራችንን መምህራችንን ከነቤተሰቦቹ ጠብቂልን ሁላችንን ጠብቂን 🙏

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Рік тому +3

    የምትገርም ወንድምነህ አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮጨምሮ በእውቀት በፀጋው እየጨመረ እየጨመረ በእውቀትና በጤና ያኑርልን ከነቤተሰብህ🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏😍😍😍😍

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +3

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ልደታ ለማርያም በአለተቀና ትጠብቅልን ጠንካራ ነህ ይህ የላይፍ ፐሮግራም አንዲቀጥል አመብርሀን ከፊትህ ትቅደም ትልቅ ትንቅንቅ ቢኖርም አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ አይዞህ ተስፋ ስላሴን አማ ፍቅር ጠብቂልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ውድ መመህራችን እንኳን በሰላም መጣህ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ተስፋ ስላሴንና ቤተስቦቹን ጠብቂልን እኛንም ጠብቂን አሜንአሜን አሜን 🙏🕯
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኝም አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በሐይማኖታችን እና በሃገራችን ላይ የመጣብንን አደጋ ያንሳልን። አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 Рік тому +1

    የድንገል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልደታ ለማርያም ምልጃሽ አይለየን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Рік тому +8

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ እህተ ሚካኤል ሚካኤል ይማርሽ ሁለታቹህም ታሬካቹህን እግዚአብሔር ይቀይረው በደስታ የምትኖሩባትን ጌዜ ያቅርበው

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ በቴሰቦቼ የመምህር ደቀ መዛሙረት እንኳን ለቅድሰተ ቅዱሳን እመብርሃን እመቤቴ ለልደታ ማርያም ለአመቷ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ቀን ነው በተሰቦቼ በፀሎት አሰቦኝ መምህር እማ ፍቅር እሚየ ልደታ ማርያም እናቴ ትጠብቅህ

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለናታችን ልደቷ አምን 🙏🙏🙏

  • @meriman2496
    @meriman2496 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ናፍቀኸን ነበረ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ እማ ፍቅር ጠብቂልን የምትወዳት እማ ፍቅር ጠላቶችህን ታርቅልህ በርታልን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Рік тому

    በቀል የእግዛብሄር ነው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ ይጠብቀን እመቤቴ እነቴ አንቺ ጠብቂኝ እናቴ.....

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 Рік тому

    እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህይተ ንፁሀን ተስፋ ስላስንና ቤተሰቡን ጠብቂልን።አምን።

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Рік тому

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @hielenTube
    @hielenTube Рік тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን 🙏የኛ እንቁ መምህር ❤😍😍😍

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Рік тому +7

    የበቀል የሴጣን መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም የተገሰጸ ይሁን አሜን እያላችሁ እለፉ ምዕመናን

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk Рік тому

    መምሕርእድሜያስረዝምልን፡ቃለሕይወት፡ያሰማል፡በጣም፡አስተማራ፡ትምሕርትነው

  • @haithammokdad549
    @haithammokdad549 Рік тому +13

    ይችን ቀን ለሰጠን እና ላስተማርከን ለሱ ክብር ይስፈልን🙏🙏🙏አቤቱ ጌታችን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትሕ ይቅር በለን😢😢😢😢ሰላም ለሀገራችን ላክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AsAs-pr5en
      @AsAs-pr5en Рік тому

      እኳን ደህና መጣህልን መምህርየ

    • @EleniSeife
      @EleniSeife 10 місяців тому

      እግዚአብሔር የሰጠንን ይባርክልን

    • @haithammokdad549
      @haithammokdad549 10 місяців тому +1

      @@EleniSeife አሜን💕💒🙏🙏🙏

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 Рік тому +1

    መምህር እድሜህን ከነ ቤተሰቦችህ ያርዝምልን እንደው ዘይግቶ ቢሆን ካንተ ጋር የተገናኘሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው በእውነት ሰው ከባድነው ፈጣሪ ጥንካሬን ይስጥልን ለእህታችን

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ Рік тому +4

    ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን እማ ፍቅር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርገሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቁልን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት ስረፋ

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 Рік тому +22

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራች ዉድ የተዋህዶ መብራት እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ልደታ ማርያም ያመት ሰዉ ይበልህ ከነቤተሰቦችህ ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይብርክል ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን ✝️🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊

  • @lemi4861
    @lemi4861 Рік тому

    እመብርሃን እማ ፍቅር ሁሌም አትለይህ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Рік тому

    ዋው የሚገርም ነው የምንሰማው እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
    እጅግ ክፉ ሰው ናት ነርሱዋ
    ግን እንኳን ክፉ ሆና የክፋትንም ጥግ አሳየችን
    ትልቅ ጥንቃቄ እንድናደርግ እናም እንዲህ በህክምና ዘርፍ ውስጥም ያሉ ክፎች ሰው የሚመስሉ አውሬዌች እንደሚኖሩ እንድናውቅ ረድቶናል ይገርማል
    በጣም ከልብ ከልብ አመሰግናለው
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ahma8182
    @ahma8182 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህ ተሰፋየ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Рік тому

    እመቤታችን እማ ፍቅር ተስፉ ሥላሴንና ቤተሰቡን ጠብቂ።

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Рік тому

    እማ ፍቅር ተስፋ ስላሴን ቤተሰቦቹን ጠብቂልን እመቤታችን ከክፉ ነገን ሁሉ ትጠብቀን አሜን

  • @haithammokdad549
    @haithammokdad549 Рік тому +2

    እመብረሀን በልጂ ቸርነት ሁሉንም ነገር ታስተካክልልሽ የኔ እናት💞🙏🙏🙏

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Рік тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ውድ ወንድሜ እግዚያብሄር ይጠብቀን እማ ፍቅር የመወለዷ ዜና ለቅዱሳን እንዳስደሰታቸው የኛንም ህይወት እንደወይን ታጣፍጠው ትቀድሰው ከአመት ከወር አይለየኝ ወለተ ስላሴን ከቤተሰቤ እማ ፍቅር ትርዳሽ በሉኝ ፀለዩለኝ ፈተናና መከራ ፈተነኝ

  • @gtadu7384
    @gtadu7384 Рік тому +1

    እማ ፍቅር !!! እመቤታችን ቅደሰት ድንግል ማርያም ተሰፋ ሥላሴ እና ቤተሰቦቹን ጠብቂልን !!!
    ለቅዱሰ ልዑል እየሱሰ ክርሰቶሰ ጠባቂ መላእክቶቹን ልኮ ይጠብቅልን !!!
    አሜን ! አሜን ! አሜን !!!

  • @ahma8182
    @ahma8182 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Рік тому +1

    እመብረሀን ትጠብቃችሁ እማ ፍቅር ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቡቹን እኛንም ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @yemar4545
    @yemar4545 Рік тому +2

    መምህራችን እኔ ምንብዬ እንደማመሰግንህ ቃላት ያጥረኛል በዚህ ላይቭ እጅግ ያልጠበኩትን ነገር ነው ያስተማርከን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከመላው ቤተሰቦችህ ይስጥህ😊🤲🤲 አንተ ለኔ ትልቅ ባለውለታዬ ነህ 👐🙌🤲🤲

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ለንተ አድሜና ጤና የይሰጥልን አአገለግሎታችን ያስፈልን ጠላትህን ዲያብሎስን ከጫማህ ስር ይጣልልህ በተሰብህን እመ አምላክ ትጠብቅልን ለወግ ለማአረግ ያብልህ

  • @weinshetmihrtabe9057
    @weinshetmihrtabe9057 Рік тому +1

    ይሔንን ገጠመኝ ያዳመጥኩት ከአንድ ቀን በኃላ የግንቦት ልደታ እለት ነዉ ግን ከፍቶኝ ስለነበር አግዚአብሔር አይፈርድም እያልኩኝ ነው የዛሬ ፀሎቴ የተጠናቀቀዉ እኔንም እንደዚ ምንም ሳላደርጋቸው በመተት ስለሚያስቸግሩኝ በቃ እግዚአብሔር አያቀንም እኔንም ቤተሰቤንም ብዬ በጣም ከፍቶኝ በነበረ ሰአት ይሄንን ገጠመኝ አዳመጥኩኝና ገረመኝ ተፅናናሁበት መምህር ለአንተም ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Рік тому +1

    መምህርዬ በላይቭ ሳጣህ በጣም ተጨንቄ ሱባኤ ይዤልህ ገና ግማሽ ቀን እንደፆምኩኝ ላይቭ እንዳለህ ማስታወቂያ አየሁ የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው መምህርዬ ስለአንተ መልካም የማይመኘው ዲያቢሎስ ብቻ ነው ላይቭ በጣም ደስ ይላል እያዝናና ትልቅ ትምህርት የምናገኝበት ስለሆነ የእኛ የሀጢያተኞች አምላክ ይርዳህና ለህይወታችን ብርሃን ሆነህልናል ለኛ አሁንም የማይጠፋ ብርሃን ያድርግህ እማ ፍቅር እናትህ ከልጅዋ ጋር ለዘለአለም አትለይክ፡፡

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Рік тому

    እግዚአብሔር ከነቤቶሰብህ ይጠብቅህ

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Рік тому +1

    ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Рік тому +2

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እንኳን ለመቤታች ቅድስት ባህታ ለልደቷ በሰላም አደረሳችሁ

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Рік тому

    በጣም ይደንቃል 😮የለጀቷ ተገስት ♥አምላከ እስራኤል ጨርሶ ይማረላት 🤲🏿

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Рік тому +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ይከፋል???? እግዚአብሔር ይማራት መምህር ላይቭ ቀረ እንዴ? እኔ ስለ ሾተል ብዙ ጥያቄ አለኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ባለቤቴ በዘሩ ሾተል አለበት እና በጤናው እና በህይወቱ ብዙ ተፈትኗል ስለመንፈስ ደግሞ አሁን በቅርቡ ነው የገባው እሱም መምህር ሄኖክ ጋ ወስጄው መንፈሱ ተጋለጠ የሾተሉ አልተጋለጠም ሌሎች መንፈሶች ብቻ ናቸው የተጋለጡት እና መምህር እኔም ቤተሰቦቼ ለአመቺሳ ሰጥተውኛል ግን ነፍስ ካወቅኩ ጀምሮ እየተዋጏሁ ነው እባክህ መምህር
    በስልክ አግቼህ ባወራህ እና ባማክርህ ደስ
    ይለኛል ምክንያቱም በምናፍቅ እየተፈተንኩ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Рік тому

    አለን መምህር

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤቴ በምልጃዋ ትቁምልን🤲

  • @abebechtekle1752
    @abebechtekle1752 Рік тому

    ለልደታ ማርያም እንካን አደረሰህ

  • @alemezenebe3108
    @alemezenebe3108 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ልደታ ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +1

    መምህር በቅድሚያ ከብዙ ቆይታ በሁአላ ስለመጣህልን ደስ ብሎኛል💐
    የዛሬው የእህተ ሚካኤል ገጠመኝ እጅግ ይገርማል እስከዛሬ ካቀረብካቸው ገጠመኞች እጅግ የተናደድሁበት እርርር ድብን ያልሁበት ነው ።እንዴት እንዴት እኮ እንዴት በዚህ ልክ የክፋት ጥግ ይፈፅማል ። እኔ ብሆን ልክ በእሱአ ምክንያት ህይወቴ እንደተበላሸ ሳውቅ በእንክሻ አለ አይደል ፀጉሮአን ነጭቼ የምሞነጫጭራት ይመስለኛል (ልዋሽህ አልፈልግም ) በደልም አይነት አለውኮ ይህ ግፍ ነው ከግፍም ግፍ ከበደልም በደል።
    ግን "በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም " ይባል የለ እሰይ ደግ ባልልም ይሄው ቅጣቱአን አገኝች ።
    " ለሰዎች ጉድጉአድን ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅም "ይባላል እግዚአብሔር አሳይቶ ነሳት ልጁአንም እናቱአንም ትዳሩአንም ሁሉንም አጣች።
    አሁንም እግዚአብሔር ህሊናዋን መልሶ እንድትፀፀት እና የጴጥሮስን እንባ ሰጡአት አልቅሳ ይቅር እንድትል እመኛለሁ እግዚአብሔር ይማራት ።
    እህተ ሚካኤል በእውነት በረከትሽ ይደርብኝ ትእግስትሽ ፣ስብእናሽ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ጤናሽን መልሶ በትዳር በልጅ እንድትባረኪ ይርዳሽ 👏👏👏💐

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Рік тому

    መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም ትልቅ ትምህርት የተማርኩበት ነው በህይወታችን የሚገጥመንን ፈተና በቂም እንዳንወጣው ለእግዚአብሔር አሳልፈን መስጠት እንዳለብን ነው የተማርኩት ደግሞ ለፈተና አሳልፈው ለሚሰጡን ስንጸልይ ህይወታችን እንደሚቀየር ነው የተማርኩት

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 Рік тому +1

    ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቡን እና አገራችንን ህዝናችንን እመብረሀን የብዙሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Рік тому +1

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይችላል ምን ይሳነዋል ለህታችን ምህረት ይላክላት አሜን ድቅ ታምር ነዉ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Рік тому

    መምህሪ የምታቀርባቸው ገጠመኝ በፊልም ቢቀርቡ እንደት ደስ ይል ነበር ህብርት የለም እጅ ይህ በፊሊም ነበር መቅረብ ያለበት ብዙ መንፈሳውይ ሰወች ተሳትፈውበት ቢቀርብ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому

    እሚገረም ገጠመኝ ነው አፊን ከፈቸ ሰራየን እየሰራው በመገረም ነው ያዳመጥኩት እህታችን ፈጣሪ ጨረሶ ይማራት እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህረ ሁላችንም እግዛብሔረ ይጠብቀን ይረዳን 👏👏👏👏👏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን
    እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ 🕊🌿

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ብለህ እሄን መርሀግብር ይቀጥል ዘንድ እርደን አሜን ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን እማ ፍቅር ትጠብቅ !

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk Рік тому

    ወንድማች፡ሠላሙን፡ያብዛልህእዛብሔር፡ይዳህ

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 Рік тому

    ይመራግብር የተስፋስላሴ ገጠመኝና ማንኛውም የህዝብ ትም ን የሚያጨናግፍና ጥላቻን የሚፈጥር ማንኛውም ተቀናቃኝ በጌታ በእነሱስ ክርስቶስ የታሰረ ይሁን

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የብዙ ሰው ነፍስ ቀይረሀልና እግዚአብሔር ሁልግዚ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ

    እግዚአብሔር አምላክ ማህበራችንን ይቆጣጠርልን

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    የኛ ዉድ መምህር ያስተማርከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት መሰደድ ለበጎ ነዉ ሾተል የሚባለዉ ነገር እናቴ 4 ልጅ ነዉ የወረደ የተ እና ጣፎ ነዉ እዳልከዉ ገድል ተሸክማ ተኮላ የወለደችዉ እና መምህር ያስተማርከዉ ሁሉ ልክ ነዉ የዛሬዉ ት/ትክ የናቴ ህይወት ነዉ ግን አይረዱም ችግሩ መምህር አሁንም ስትነግራቸዉ አንቺ ደሞ ሁሉንም ሴጣን ሴጣን አትበይ ይላሉ እኛ ቤት አያቴ ከሞተች ቡሀላ ቡናዉም ቢቀርበት ግን ግብሩን ቤተሰብ በማባላት ያገኛል አዳል ሞቴ ከባድም ቢሆን ፈተናዉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነቅቻለሁ እድሜ ላንተና ለመምህር ግርማ ለቀሲስ ሄኖት ወዘተ--- ግን ወልዳም ሀይለኛ ነዉ ወንድሜ አራት አመቱ ነዉ እና ፀባዩ እዳቺ ነዉ ካንቺም ይብሳል ትላለች

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому

    የከፋ ጥግ ያየሁበት ነዉ አግዚአብሔር ልብ ይስጣት ያማል ይህ አለም ከንቱ ነዉ በፀሎት በስግደት በፆም ምን የማይፈታ ጉዳይ አለ አንደከፋት የምጠላዉ ነገር የለም ነገርን መርሳት ይቅር ባይነት መመረጥ ነዉ አሁን በዚህ በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ናት ቤተሰቦቻን ልጃን ሁሉንም አጣች በጣም ታሳዝናለች አግዚአብሔር አምላካችን አህተ ሚካኤልን ልቦናዋን ጤናዋን መልስላት ለንስሀ የብቃት አግዚአብሔር ምንም አይሳነዉም

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *ሰላም ለፅንሰትከ ያለኃጥያትና ያለእርኩሰት በቅድስና ሕግ ለተፈፀመ ፅንሰትህ እና በወርኃ ሰኔ እለት ውልደትክ ሰላምታ ይገባል*
    *ሰላም ለስእርተ ርእስከ ምስጋና ለሚገባው ለራስህ ፀጉርና እንደሞፈር እንጨት ለተቆረጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል*
    *ሰላም ለገፅከ እንደ አምላክ ኤሎሄ ለሚደለድል ብሩህ ፀዳል ፊትህ ሰማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅንድቦችህ ሰላምታ ይገባል*
    *የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብለህ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን አሜን ይሁን ይሁን*🕯️🕯️🕯️

  • @አርሴማእናቴነሽ

    ወይፈተና የሚገርም ክፋት መጨረሻው ለራስ ነው ህታችን ጨርሶይማርሽ መምራችን እማፍቅር ከነቤተሰብኮ ትጨብቅክ ጥላከለላ ትሁንክ ዝማሬ መልአክን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ 💗💗💗💗💗

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን በሰላም መጡልን መምህር
    መምህር በጸሎት አስብኝ
    ወለተ ማርያም ወለተ ዮሐንስን ወለተ ገብርኤል