የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጄን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር ጠየቁኝ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,3 тис.

  • @Nunu-tt8sj
    @Nunu-tt8sj 2 місяці тому +1082

    አለምየ የዛሬውስ ፕሮግራም ከባድ ነው በጣም 🥹🥹የባል ቤተሰቦች የእሷ እንባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ

  • @addisalemfeleke4637
    @addisalemfeleke4637 2 місяці тому +420

    አለምዬ እያለቀስኩኝ ነው እምጽፍልህ በእግዚአብሄር ለብዙ ሠው ደርሠሃል እባክህ እባክህ ለዚች ልጅ ድረስላት የወለደ ያውቀዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 2 місяці тому

      ታግቶነው አባገዳዎች ተደራድረው መደወል ካቆሙ ገለውት ይሆናል

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 місяці тому

      አይባልም በሙሉ ቃላት ለወለደ አንጀት እንዴት ይነገራል​@@PeacefullRain-g4g

    • @HimanotNebiat
      @HimanotNebiat Місяць тому

      ye bale zemed talka gebnet endale yastawekale.baleyew nebretun endatkafelew yaegajew sara yemeslegnale.enat belejua nafkot endetabed felgaw naw.afer yeblu.ufff yebale zemed chekagne naw.

  • @fikirloveadero8149
    @fikirloveadero8149 2 місяці тому +58

    የባሏ ቤተሰቦች ልጁ ያለበትን ቦታ ያውቃሉ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому

      እነሱናቸዉ ያገቱት

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 Місяць тому

      ትክክል😊

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g Місяць тому

      @@fikirloveadero8149 የማታቁትን አታውሩ በአባገዳ ድርድር የነበረበት የተወሰነ ገንዘብ የተከፈለ አባትየው የከፈለበት ታሪክ ነው ሸኔነው ያገተው

    • @Kemilala-h5e
      @Kemilala-h5e Місяць тому

      አወ ያውቃሉ😊

  • @eleniteshome1711
    @eleniteshome1711 2 місяці тому +383

    ለምን የልጁ ፎቶ አይለቀቅም ምናልባት አካባቢው ላይ ያለ ሰው ሊያየው ስለሚችል ፎቶ ቢለቀቅ

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 2 місяці тому +12

      በትክክል የሆነ ሰው ሊያየው ይችላል ለምን ፎቶ አላመጣችም

    • @ጨረቃ-ፐ5ነ
      @ጨረቃ-ፐ5ነ 2 місяці тому +8

      Ene likleshalew bawuste yaliju photo plzzz enatababert betam yamtazazin lije nache gudgnaye nache plzzz🥺🥺🥺🥺🙏

    • @mekdesmekdes1945
      @mekdesmekdes1945 2 місяці тому

      ​@Tinaye አስቲ ላኪው ምን አልባት

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 2 місяці тому

      ​@@ጨረቃ-ፐ5ነጌታ አይለይሽ

    • @melissa38485
      @melissa38485 2 місяці тому +1

      Meret hasab

  • @ayezemen4031
    @ayezemen4031 2 місяці тому +310

    እናትየው ገጠር የሄዱት ልጁን ሊያደርሱ ነው እርግጠኛ ነኝ የባሏ ቤተሰቦች ናቸው በህይወት እንዳለ ስለሚያውቁ ነው የተረጋጉት

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 місяці тому +13

      ትክክል። አረመኔዎች ናቸዉ።

    • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
      @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 2 місяці тому +7

      በትክክል.

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 місяці тому +2

      Tekekel🎉

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 місяці тому +8

      አባትየው፣ እናቱና እህቶቹ ናቸው ህፃንኑን ያገቱት።
      👹👺👹👺👹👺👹👺
      ታስረው እስር ቤት መበስበስና መግማት አፈርም መሆን አለባቸው።

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 2 місяці тому +1

      ትክክል ።የሕግ ባለሞያዎች እንዴት መረዳት ተሳናቸው? እነሡም ተባባሪዎች ካልሆኑ በስተቀር

  • @martha1043
    @martha1043 2 місяці тому +36

    የባል ቤተሰቦች ክፋዎች ሰዉ እንዴት እንደዚህ ይጨክናል የስራችሁን ይስጣችሁ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ሁሉም ያልፋል ልጅሽንም ኪዳነምህረት ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ

  • @naturesgift-tr4bl
    @naturesgift-tr4bl 2 місяці тому +189

    ልጁን የወሰዱት የባሏ ቤተሰቦች ናቸው እሳም ስለልጆቿ ብቻ ማሰብ አለባት እንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ምን ያደርግልሻል ጠንከር ብለሽ ራስሽን ጠብቂ

    • @ef6079
      @ef6079 2 місяці тому

      ፍቅር አለባትኮ ግን ቤተሰቦቹ ጅብ ናቸው

    • @Didu-Midu
      @Didu-Midu 2 місяці тому

      የሆነች ልፍስፍስ አርፈ ልጆችዋን አታሳድግም 😡😡

    • @yonas9945
      @yonas9945 2 місяці тому +3

      @@Didu-Midu አይባልም ባንተ ( ባንች ) ቤት ይግባ

    • @Didu-Midu
      @Didu-Midu 2 місяці тому +2

      @@yonas9945 ባንተ (ባንቺ) ቤት ይግባም አይባል
      ሁሌ ወንድ ሲለማመጡ ልጅ የሚያስጠቁ የማይረባ ወንድ አባራ ልጆችዋን የምታሳድግ ናት ለኔ ጎበዝ
      ምድረ ልቅሞቃሚ

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 2 місяці тому

      ​@@Didu-Midu min taadirg bichawan😡😡😡

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ 2 місяці тому +134

    አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ድምፅ እንሆንሻለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገባታል እቺ እናት እባካችሁ በልጅ አትጨክኑ

  • @tt381
    @tt381 2 місяці тому +16

    ስሚኝ እህቴ ልጅሽን የወሰዱት ዘመዶቹ ናቸው አታልቅሽ እነሱ ቤትሽን ሊያሸጡሽ ነው ተጠንቀቂ አንዳትታለየ

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 2 місяці тому +42

    ይሄ ለአቅመ ባል ያልደረሰ ነፈዝ ትዳሩን ልጆቹን መጠበቅ የማይችል ሰነፍ ነው። የባል እናት እና እህቶች ብትታታደሉ የልጅ ልጆቻቹን ፈጣሪያቹን እያመሰገናቹ መኖሪያቹ ነበር ግን አልታደላቹም እድሜያቹ ይጠር አልልም እድሜቹ የመከራ ይሁን የዚች ሴት እንባ የድረስባቹ ደስታ በሆይወታቹ አይኑር።

  • @aminjamil9240
    @aminjamil9240 2 місяці тому +356

    ብዙ የኢትዮ ሚዲያ ላይ ሶፍት መግዛት ለምን እንደሚከብዳቹ አይገባኝም እዮሀ ይሄን ነገር አስተካክሉ

    • @ZablonBiniyam-e8j
      @ZablonBiniyam-e8j 2 місяці тому +10

      ዛሬ ገና ነው ሶፍት ያላየነው እዮሀ ሚዲያ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 місяці тому +24

      ልክ ነሽ ከቻሉ ይግዙ ግን :- ለምንድነው እኛስ ከቤታችን ስንወጣ ሶፍት ወይም መሀረብ የማንይዘው የምንሄድበትን ጉዳይ እያወቅን እንክዋን ተበደልን ብለን ለመናገር ወጥተን አይደለም ታክሲ ውስጥም እንክዋን ምራቅ ሊመጣ ይችላል ፊታችንን ዞር አድርገን ለመጥረግ እንድንችል ሶፍት ግዴታ ነው በተለይ ሴቶች እንጠንቀቅ ሶፍት መሀረብ ሞዴስ ከቦርሳችን ፈጽሜ መጥፋት የሌለበት ጉዳይ ነው የግል እይታዬ ነው!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому +3

      @@PeacefromJesusትክክል እይታ ነው

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 2 місяці тому +9

      ​@@ZablonBiniyam-e8jየሰይፉ ሾ ነው የሌለው እንጂ እዮሀ አለው ዛሬ ተዘናግተው ነው

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 місяці тому +6

      አቺ ደግሞ ስፉት እዴት ታየሽ የሳ ህመም እያለ

  • @ሱላማጢስ27ቱዩብ
    @ሱላማጢስ27ቱዩብ Місяць тому +13

    ልጁን እራሳቸው ደብቀውታል።
    አይዞሽ የኔ እናት
    እህት ተብየው አውሬሬሬሬ ንግግሯ ያስታውቃል

  • @Gashawdagnemekonne
    @Gashawdagnemekonne 2 місяці тому +145

    ፓሊስ ምን እየሰራ ነው? በቂ መረጃ እያለ ጉዳዮን መመርመር እና የደዋዮን ስልክ ሎኬሽን በመጠቀም በህግ ቁጥጥር ስር ማዋል እየቻለ ይህን ያህል ጊዜ መጠበቅ, እንግዴ ፓሊስ አንደኛውን የወንበዴ ተባባሪ መሆኑን ያሳውቅና ህዝቡ መፍትኤ ይስጥ

    • @geberu899
      @geberu899 2 місяці тому +13

      ፖለስና ሕግ ኢትዮጵያ አለ??? ቢኖር ይህን ሁሉ እንባ ፣ መከራ አናይም አንሰማም ነበር። ጌታ ይድረስልሽ።

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq 2 місяці тому +5

      😂😂😂😂😂 ፖሊስና ፍርድ ቤት እኮ አባ ገዳ 😂😂😂 ሆነ ይሔው የታገተ ልጅ አመት አለፈው😢😢😢😢😢😢

    • @freweinyzewde7243
      @freweinyzewde7243 2 місяці тому +1

      Gala gara mezamed yehe new terfu

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 2 місяці тому +1

      ስንቱን አግተው እየደወሉ አደለም ብር ካልሰጠሽ የሚገሉት መቼነው ፖሊስ የሚያገኝችው ከንግግሮ ሮኔ ነው ያገተባት

    • @StrangeStick
      @StrangeStick 2 місяці тому

      ​@@freweinyzewde7243haaaa gala betam mysken new amara new kfu mykega ager ega kalgezan blachew weyanen / tigraywyanen ywedemachut eko enante eko nachew mykegoch

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 2 місяці тому +262

    እግዚአብሔር ሆይ ይህችን እናት አስባት

    • @AmamNanan
      @AmamNanan 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AmamNanan
      @AmamNanan 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abebatesfaye6991
      @abebatesfaye6991 2 місяці тому +1

      Amen geta hoy 😞🥹🙇🏽‍♀️🤲🏽

    • @maniyilbappuadil8607
      @maniyilbappuadil8607 2 місяці тому +1

      አሜን😢

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ

  • @የማርያምልጅ-ረ3ደ
    @የማርያምልጅ-ረ3ደ 2 місяці тому +28

    ሰው በንግግሩ ያቆስላል እግዚአብሔር በዝምታው ያክማል አይዞሽ ከእግዚአብሔር መልስ አለው ይርዳሽ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 2 місяці тому +648

    ልጁን የደበቁት እነሱ ናቸው ፍትህ ማገኘት አለባት

    • @Aberit
      @Aberit 2 місяці тому +20

      ትክክል 👏ሌላ ጠላት የላትም

    • @ef6079
      @ef6079 2 місяці тому +12

      የትኛው ፍትህ ????

    • @romansisay4417
      @romansisay4417 2 місяці тому

      ​@@ef6079 😭😭😭😭

    • @getatubegeta9122
      @getatubegeta9122 2 місяці тому +16

      በትክክል የወሰዱት ቤተሰቡ ናቸው

    • @gizachewalemisha1144
      @gizachewalemisha1144 2 місяці тому +5

      ትክክል

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 місяці тому +198

    እንደው እንደሷ አልቅሱ! የሚያስለቅስ ሃዘን ይምጣባችሁ::
    እግዚዓብሔር ይፍረድባችሁ:: ምን ዓይነት መዋለድ ገጠመሽ
    ከእንደዚህ ዓይነት ጨካኞቾ ጋር ውይ የዕጃችሁን ይክፈላችሁ::

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 місяці тому

      አሜን። የጅብ ቤተሰቦች ናቸዉ።

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 2 місяці тому +1

      እውነቱንኮ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

    • @jemo5716
      @jemo5716 2 місяці тому

      እግዚአብሔር እንባዋን አይቷል።እኔ አልቻልኩም የወለደ ያቀዋል የጭካኔ ጥግ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 місяці тому +3

      Aykerim hulum yeserawin yachidal

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 2 місяці тому +15

    አለም ሰገድ እባክህ ይችን ምስኪን እህታችንን ከጉድ አውጣት ልጆን አስመልስላት እግዚያብሄር ይርዳህ ፈጣሪ ልጅሽን በእጅሽ ያግባልሽ የኔ ምስኪን አንጀት ትበላለችወላድ ይፍረድ ለገንዘብ የሰው ልጅ እየዘረፉ እናቶችን የሚያሰቃዩ የሚያስነቡ ካሉበት ተይዘው ለህግ ይቅረቡ ኧረ ኡኡኡኡ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 місяці тому +217

    በጣም ነው የምታሳዝነው ልጅቷን አውቀው ልያሳብዷት ፈልገው ነው የባሉዋ እህቶች እህት ተብየው ስታወራ ራሱ ሰይጣን ነገር ነች እግዚአብሔር ይድረስልሽ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 місяці тому +9

      አዎ ባሏን ፈታ እናት ቤት የተዘፈዘፈች ሬሳ ነች።

    • @meremaadem53
      @meremaadem53 2 місяці тому +3

      ትክክል እኔም የተሰማኝ እንደዛ ነው😢

    • @seidadem-j7m
      @seidadem-j7m 2 місяці тому

      ye bal ehetoche ke dabilos yeblxalu ayzoshi fexariy yerdashi

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +72

    የኛ ባህል እሚያስጠላ አንድ ሰው ደሀ ከሆነና ቤተሰብ ከሌለው ሁልጊዜ ሳያጠፋ ይቅርታ ጠያቂ ለምን????

  • @kopra6447
    @kopra6447 2 місяці тому +9

    የዛሬው ፕሮግራም እጅግ በጣም ከባድ ያለንበት ግዜ አስቸጋሪ እደሆነ የጭካኔ የክፊት ጥግ እሚያሣይ ነው አለም ሠገድ በጣም ጥሩ ሠው ነህ አቃለሁ የዝችን ልጅ ሀዘን ከህብጋር ሁነህ አብረሀትቁም እኔ ወላሂ ሥሠማት ተጨነኩ አመመኝ አገራችን የገባብንን አለመተዛዘን አላህ ያንሣልን

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 місяці тому +327

    የኔ እናት 😢የበደሉሽ ሁሉ የጃቸውን ያግኚ አይዞሽ😢

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 місяці тому +1

      አሜን 😭

    • @Mira-yusi
      @Mira-yusi 2 місяці тому

      Ay yezendro. Wendoch...😢

  • @mahletbekele5756
    @mahletbekele5756 2 місяці тому +161

    የባል ቤተሠብ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውለው መጠየቅ አለባቸው

    • @anaafiisii6076
      @anaafiisii6076 2 місяці тому +3

      Setasazen 😭😭😭😭

    • @FikrteGebru-eq3px
      @FikrteGebru-eq3px 2 місяці тому +9

      ምን ህግ በሀገሪቱ ላይ አለና ለልጅቱ ግን እግዚአብሔር ይድረስላት

    • @HsjJsn-dt6dv
      @HsjJsn-dt6dv Місяць тому

      አላህይድረስልሽ እህቴ

    • @236KUYE
      @236KUYE Місяць тому

      Betikikil

    • @Kemilala-h5e
      @Kemilala-h5e Місяць тому

      አወ ይጠየቁ እነዚ ቆሻሾች

  • @HannaDire
    @HannaDire 2 місяці тому +10

    እዴት እዳዘንኩልሽ ምን አይነት መርዝ ቤተሰብ ገጠመሽ ልጁን እራሳቸው ናቸው የደበቁት ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ

  • @Vaticanity
    @Vaticanity 2 місяці тому +73

    በሱባኤ እግዚአብሔርን ልጄን አምጣልኝ ብለሽ ጠይቅው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እርሱ እንባሽን ያብስልሽ።

  • @XtRem-u4c
    @XtRem-u4c 2 місяці тому +144

    ከምን አይነት መርዝ ቤተሰብ አገናኘሽ የኔ እህት ልጁን የደበቁት እራሳቸው ናቸው ምጥማጦች የጃቹን ይስጥ

  • @GeniDemisse-s2v
    @GeniDemisse-s2v Місяць тому +5

    አለምዬ ፖሊስ እንዴት ይህን መረጃ ተከታትሎ መያዝ አቃተው እግዚአብሔር ይርዳሽና ልጅሽን በእጅሽ ያሳቅፍሽ ልጅሽን ካገኘሽ ከነዚህ ሰዎች ርቀሽ ለልጆችሽ ኑሪ

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 2 місяці тому +74

    ሴቶች እኔ አንድ ምነግራችሁ ነገር የመጀመሪያ ልጅ ከተወለደ በኋላ ባል ደስተኛ ካልሆነ ሁለተኛ ልጅ አትድገሙ ❌ ሁለተኛ የባለቤት ቤተሰብ የሚስት ቤተሰብ በናንተ ላይ ደስተኛ ካልሆኑ እናንተ ሁለታችሁ ከተዋደዳችሁ ምራቅ በረቅት ሆኖቹ ማገዝም ካለባቹ ማገዝ 🙌

    • @yslxxctentacion
      @yslxxctentacion 2 місяці тому +3

      She don’t have any problem with her husband. She have a problem, his family, his mom and sister and brother don’t you know?

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 місяці тому +4

      @@yslxxctentacionYes but he didn’t do anything to prevent the turmoil of the family feud 😢😢😢he should be the one to tell his mum and his sisters to respect his marriage 😢

    • @ZemzeMohammed
      @ZemzeMohammed 2 місяці тому

      አላህይርዳሽምንያህልቢያስችላችሁነውየልጅነገርአላህይርዳሽአላህይርዳሽዛሊሞችንአተተበቀላቼው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 місяці тому +2

      @@yslxxctentacionአይምሰላችሁ እንዲ እያልን ነው የምንጎዳው ትክክለኛ ባል ሚስቱን ለማንም አያስነካም እሱን የወደደ ይወዳታል እሱን ያከበረ ሁሉ ያከብራታል በሚስት ወገንም ቢሆን ካልሆነ ግን የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም ይባላልና ችግሩ ከራሱ ነው በትክክል ትዳሩን ወዳድ አክባሪ ቢሆን የትዳርን ክቡርነት ያወቀ እሷንም ልጆቹንም አያስነካም ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ይባላል 3 ልጆችን በትኖ እናትጋ እንደህፃን ለምን ተደበቀ ??? ምንም ቢቸግረው ምንም ጤና ቢያጣ ያ የሚስቱ ጉዳይ እንጂ የቤተሰቡ ጉዳይ አልነበረም ሲጀመር በርግጥ መጠየቅ መተባበር መርዳት እንደቤተሰብ ይቻላል በጨዋነት ከዛ ውጭ ግን እንዴት እዚ ደረጃ ለምን የእውነት ልጃቸውንስ ይወዱታል ??? እንዲህ አይነት ቤተሰቦች ግን????? ነገ ልጆቹ ያድጋሉ የናታቸውስ ሀዘን ?

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c 2 місяці тому +100

    7 ወር ሙሉ ልጅ ጠፍቶ ነው የባልየው እህት ትረጋጋ ምናምን እያለች የምትንበላጠጠው? ምን አይነት መርዝ ቤተሰብ ነው? በልጆቻችሁ እዩት እግዚያብሄር ይፈርዳል

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 2 місяці тому +7

      አይ እህቶቹ ባል የላቸቸው ልጅ የላቸቸው ምኑን ያውቁታል???

    • @abenetlemma1947
      @abenetlemma1947 Місяць тому +1

      Enemi tergagi sitle germgnalhi 7 month yetfa lij

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse Місяць тому +2

    የልጁ ፎቶ ይለቀቅ በጌታ እቺ ሴት ተጎድታለች አቅቷታል የኔናት እግዚአብሔር ልጅሽን በህይወት አግኚው የባል ዘመዶች ግን የጃችሁን አግኙት ሚስጥሩ ያለው የባል ዘመዶች ጋር ነው በህግ ይጠየቁ ባል ተብየውም።

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e 2 місяці тому +66

    photo ቢለቀቅ ጥሩ ነው የመገኝት እድል ይኖረዋል ግን እነሱ እራሳቸው ናቸው eyho mediya ግን ከ ፖሊስ እና ከ ቴሌ ጋር በመሆን በተደወለላት ስልክ ላይ አተኩሮ አንድ ነገር ላይ ይደረሳል ብዬ አምናለሁ

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 2 місяці тому +294

    አለም ሰገድ አይምሮዎ በጣም ተጐድታለች እርዳት

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 місяці тому

      ትክክል

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 2 місяці тому

      Betam 😢

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 місяці тому +8

      አባትየው፣ እናቱና እህቶቹ ናቸው ህፃንኑን ያገቱት።
      👹👺👹👺👹👺👹👺
      ታስረው እስር ቤት መበስበስና መግማት አፈርም መሆን አለባቸው።

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 2 місяці тому +3

      እራሳቸው ናቸው የባልሽ ቤተሰቦች ያገቱት አታልቅሺ ምንም አይሆንም ልጅሽ የኔናት አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ እንዳይጎዱሽ

    • @elsatarikuelsatariku9133
      @elsatarikuelsatariku9133 2 місяці тому +1

      ትክክል እኔ መርሳት ሀሉ ጀምሪያለሁ በንደዚ ኬዝ ከባድ ነዉ

  • @kabetube
    @kabetube 2 місяці тому +10

    የልጅቱ ምላሺ እራሱ ሰይጣናት አነጋገሯ አላህ ያግዝሺ ልጆችሺን አላህ እጅሺ ያስገባልሺ

  • @GuGyy-x5b
    @GuGyy-x5b 2 місяці тому +104

    የኔ እናት😢😢😢እመብርሀን የጭንቅ አማላጅዋ ከልጅሽ ታገናኝሸ😢 እባሸን ታብስልሽ

  • @Adisdrgg
    @Adisdrgg 2 місяці тому +45

    100%ቤተሰቡ ነው ልጁን ደብቆ ይህችን ምስኪንእያስለቀሷት ያሉት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 2 місяці тому

      100%belashe kaleshe metwekew neger ale malet new

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 Місяць тому

      Amennnnn....

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 Місяць тому +3

    ኡፍፍፍፍ የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅሽ ጉዳት ልብሽ ውስጥ ደረስ የሚሰማሽ እናት ስለሆንሽ አንቺን ብቻ ነው እንደው አሳዘንሽኝ አወይ የልጅ ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይራራልሽ ልጅሽን ከነ ነብሱ እንድታገኚው አስለቀስሽኝ በጣምምም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsnkaAtesfaye
    @AsnkaAtesfaye 2 місяці тому +176

    ወይኔ እናትነት ይህ ነው እንጀት የሚንስፍስፍው የኔ ውድ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🙏

    • @TewabechTeklu-ur3iq
      @TewabechTeklu-ur3iq 2 місяці тому +1

      አለም ሰገድ እውነት! እውነትእልሃለው ልጁን ያገቱ የባል ቤተሰብ ናቸው እጃቸው አለበት። እናት አንቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @Proud-2020
    @Proud-2020 2 місяці тому +122

    ባለቤቴ ቤተሰቡን በጣም ይወዳል በትዳሩ ግን ቀልድ አያቅም ስለዚ አንዳንድ አስቸጋሪ ቤተሰብ ቢኖርም ባሎች ቆፍጠን በሉ ሚስትም በቤተሰባቹ ጉዳይ እንድትገባ እነሱም በትዳራቹ ጉዳይ እንዲገቡ አትፍቀዱ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 місяці тому

      ትክክል

    • @meseretassefa1164
      @meseretassefa1164 2 місяці тому +1

      ተመስገንጌታየ የኔስ ባል በጊዜ ቀብሩዋል ቤተሰቡን

    • @በፀሎትብፅዕት
      @በፀሎትብፅዕት 2 місяці тому +1

      ፈጣሪ አይለያቹ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 2 місяці тому

      ​@@meseretassefa1164ሳልፈልግ ፈገግ አረግሽኝ ከክፍወች ይጠብቀን

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 місяці тому

      ​@meseretእስተግፊረሏህassefa1164

  • @user-hiwot
    @user-hiwot Місяць тому +9

    ውይይይ የኔ እናት ስታሳዝን በባል ቤተሰብ ያልተፈተነችው ሔዋን ብቻ ነች ውዴ አይዞሽ ያልፉል የኔ ቆንጆ❤

    • @Its.amen1212
      @Its.amen1212 Місяць тому

      ሔዋን ብቻ?ምርጥ አባባል ነው👍

  • @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ
    @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ 2 місяці тому +65

    የኔ እናት እባካቱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንርዳት 😢

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 місяці тому +192

    ቆይ ማነው ግን እንደኔ ጥሩ ዜና ብቻ መስማት የናፈቀው 🙌🙌🙌🙌🙌ሁሌ ተበደልክ እንዲ ሆንኩ እንትና ሞተ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ShiwaGebre
      @ShiwaGebre 2 місяці тому +1

      ታደያ እንዴት ብሎ እግዚአብሔር ይታረቀን ወይ ኢትዮጵያ ዬ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 2 місяці тому +4

      ይህን ያህል ከመረራችሁ እኮ ችግር እሮሮ የሌለበትን መርጦ ማዳመጥ ይቻላል ጆሮአችሁን ሌላ ሰው ነው እንዴ የሚያስተዳድረው።

    • @ebrtsarafa4147
      @ebrtsarafa4147 2 місяці тому +1

      😂😂😂​@@alemkebede5848

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому

      @@alemkebede5848ጆሮ አስተዳዳሪ እውነትም ያስብላል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому +1

      እ ው ነ ታ ው ይረጋገጥ አለምነህዬ

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm Місяць тому +1

    ልጁን እነሱ ናቸው የደበቁት100% እህቱና ወንድሞቹ መያዝ አለባቸው ሰባዊነት የሚሰማችሁ የህግ አካላት ስለፈጠራችሁ ብላችሁ አግዟት ማስተማሪያ የሚሆን ቅጣትን አስቀጡልን እመአምላክ የልጅን ሃዘን ታውቃለችና ልጅሽን ለልጇ አደራ ታስጠብቅልሽ😢😢😢😢

  • @hiwethiwi1787
    @hiwethiwi1787 2 місяці тому +82

    የኔ እናት የበደሉሸ ሀሉ የጃቸውን ያግኚ አይዞሸ😢😢😢😢

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 2 місяці тому +57

    የኔ እናት አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ እውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ጉዳቱ ከባድ ነው

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 місяці тому +17

    እህቲቱ ትያዝ ልጁ ይገኛል ብላ ከዛ ቆታ ደሞ ይሙት ይዳን አናቅም አለች በፍጣሪ ተባበሯት

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 місяці тому +28

    የባለቤቷ እህቶች ናቸው የየደበቁት። እነሱ ተይዘው ይጠየቁልን 😭😭😭

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v 2 місяці тому +62

    አለመኜ እነሱ ናቸው የሚጫወቱባት ሰው ስለሌላት ነው አለምዬ እባክክን እስከመጨረሻው ታገልላት እንፀልያላታለን አንዳንዴ ብቻክን መሆን ተጠቃለክ በርግጠኝነት ያቃሉ እነሱ እባክክን ትኩረት ስጡዋት ❤❤❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 місяці тому +4

      ይህ ምንም ጥርጥር የለው የነሱ እጅ አለበት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 місяці тому

      The opposite applies to me!

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 2 місяці тому +65

    ቤተሰቦቹ ናቸው ሌላ ማንም የለም ባሏም እንዲጠላት ወደቤትም እንዳይመለስ ያደረጉት ሕፃኑ በሕይዎት ባይገኝ እንኳን የእነሱ እጅ ነው ከእነሱ ራስ አልዎርድ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 місяці тому +2

      ትክክል። ጉደኞች ናቸዉ።

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 2 місяці тому +124

    "ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚሰቱም ጋር ይጣበቃል" ይላል የእግዚአብሔር ቃል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому +10

      ከዋና ትእዛዛት ከ10ርቱ ቃላት እንዱም እባትና እናትህንም እክብር ይላል....እናትና እባትህን ጨርስህ መተው ሳይሆን...ለቤተስብ የቤተስብ ቦታ ለሚስትየሚስት ቦታ ስጥተህ እንተ ትዳርህን ካከበርክ ቤተስብ ደፍሮ እይገባም ...!!!

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 місяці тому +2

      ​@@AgewKemantbetam tekekel!!!👊

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +6

      ከሚስቱ ወግኖ በድህነት ያሳደገችውን እናቱንየሚያስቀይም ዉሻ ወንድም በየቦታው አለ።

    • @EtegenetDegene-gw3sp
      @EtegenetDegene-gw3sp 2 місяці тому

      Ewnet bemidir layi alech????

    • @ElleniAbayneh
      @ElleniAbayneh 2 місяці тому

      ትክክል

  • @መስከረምደዊት
    @መስከረምደዊት Місяць тому +4

    እህቴ አርሴምየ ትርዳሽ እነሱም ይቆያል እንጂ የስራቸው ያገኛሉ አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @WendmuHaylu
    @WendmuHaylu 2 місяці тому +61

    የባሏ ቤተሰቦች በህግ ይጠየቁ; ምክንያቱም ልጁ በጠፋ ሰአት እናትየው አልነበሩም, የደበቁት የባል እናት ናቸው!!!!

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 2 місяці тому +64

    የባሏ ዘመዶች ናቸው ድራማውን የሰሩባት ።በልጆቻቸው ያግኙት እንዳይባል ባል አጥተው ከናታቸው ጋር የተዳበሉ ቁም ቀረች ናቸው። እንደዛው እንደቆሙ ያስቀራቻው🙏🙏🙏

  • @SARABEKELE-x6y
    @SARABEKELE-x6y 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ብዱሩን ይከፈላቸው በልጆቻቸው ያግኙት ግፈኞች እግዚአብሔር ይፍረድልሽ።

  • @AbebawAregu
    @AbebawAregu 2 місяці тому +24

    ልጁን የደበቀዉ እራሱ ነዉ በግርግር በቱን ለመዉሰድ ቶሎብለሽ ዉክልናዉን አዉርጅ ከግዲህ ሰዉየዉ አይጠቅምሽም ያጠፋሻል ልጁንም የመጣዋል አይዞሽ እናትየ መልካም ያሰማሽ

  • @MekdiNigusse
    @MekdiNigusse 2 місяці тому +101

    የባል ቤተሰቦች ሀዘን ከቤታችሁ አይዉጣ ዘመናችሁ በለቅሶ ይለቅ የዘራችሁትን ክፍ ስራ ፈጣሪ ያሳጭዳችሁ

    • @suleymabdulhakim9844
      @suleymabdulhakim9844 2 місяці тому +1

      Kifu yhonutigin newa yewedmochachin mistoch betam minwed aeligin eko

    • @HamdeyaHamdeya
      @HamdeyaHamdeya 2 місяці тому

      አሚን

    • @Merliko
      @Merliko 2 місяці тому +6

      ትዳር የፈቱ የባል እህቶች አያድርስባችሁ በማያገባቸው ጥልቅ ማለት ይወዳሉ ቅናት ነው መሰለኝ እነሱ ያበላሹትን የራሳቸውን ትዳር ሲናፍቃቸው ነው መሰለኝ😂😂😂😂😂

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 місяці тому

      The same thing applies to wife families!​@@Merliko

    •  2 місяці тому +1

      በስመአብምነው ፡ አንቺ ፡ ምንየምታቂው ፡ አለ?ያወራ ፡ ሁሉ ፡ እውነትነው😢 ፡ እንደዚ ፡ አይነት ፡

  • @alemwonodayehu2815
    @alemwonodayehu2815 Місяць тому +1

    አንተ ብርቱ ሰው ሁሌም ውሳኔህ አጥጋቢ መልስህ፣ ግራና ቀኙን እኩል የማስተናገድ ችሎታህ፣ እርጋታህ ከታሪኮቹ ሁሉ በላይ ይገርመኛል ይደንቀኛ።
    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ከነቤተሰብህ ።

  • @Hewi_ፍቅር
    @Hewi_ፍቅር 2 місяці тому +28

    የሚያሳዝን መርዝ የሆኑ ቤተሰብ 😢😢😢
    የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነምህረት እንባሽን በ ደስታ ታብስልሽ ❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 2 місяці тому +24

    ይህንን ታሪክ መስማት በጣም ከባድ ነው፣ እጅግ በጣም ያማል...!!!
    የድንግል ማርያም ልጅ ክንዱን ከአርያም ይላክልሽ።
    አሜን።

  • @ethiowelega5534
    @ethiowelega5534 Місяць тому +1

    የተረገሙ ቤተሰቦች ገጠሙሽ የኔ እህት እግዜር ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 місяці тому +42

    አታልቅሽ እህህህህ አፈር ብሉ እና በልጂ ትዳር ጣልቃ የምገቡ እህትና ቤተሰብ እናትን ጨምሮ ለምን ልጁ ለናንተ ባል አይሆናችሁ ? የክፍት ጥግ ነው እንጂ ሰው ማን ጋር ይኖራል ጎበዝ የነውር ጥግ አብሽሪ አይዞሽ ወገኔ!

  • @SelamHunde-ss6jk
    @SelamHunde-ss6jk 2 місяці тому +29

    አይዞሽ እህቴ አንቺ እንዴት ሆነሽ ይሆን የዚችን ሴት video ያያችሁ እናቶ እንደ እኔ እያነባችሁ ነው ወላድ ይፍረድ አለምዬ ተባረክ የኔ ወንድም እርዳት አለምዬ እባክህ

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ እባክህ እንባዋን አብስ ታሪክ ይቀየር ጌታ እየሱስ ካለበት ያምጣልሽ ልጁም እኮ ይሄኔ ተጨንቋል ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭 እኔም እፀልይልሻለሁ መልካም ይሆናል

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 місяці тому +24

    አሌክስዬ ለዚች ባለ ታሪክ ሴት ኮሚንት መፃፍ እንኮዋን አቃተኝ 😮😮😮 ፈጣሪ ይርዳህና አሌክሥ በተቻለህ ሁኔታ እርዳት😢😢😢😢

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 місяці тому +21

    የምን አባ ገዳ ነው የምታወሩት ? እናት በጭንቀት ልጅ በፍርሀት ተወጥሮ ። በጣም ታሳዝናላቹ

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 2 місяці тому +6

    የተረገሙ እድሜቸው ይጠር አይዞሽ የኔ አለም አታልቅሺ

  • @michaelabebe5148
    @michaelabebe5148 2 місяці тому +141

    "በሰላሳ ደቂቃ ውስጥ ይደውላሉ ስልክ አትዝጉ" ያለው ሰውዬ ... በምን አወቀ እንደታገተ?...ስልክ እንደሚደውል ማን ነግሮት ነው? እሱ የሚያውቀው ነገር አለ

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 2 місяці тому +2

      ብትክክል አዳምጥሃል

    • @SozanMd
      @SozanMd 2 місяці тому

      yebal wandem naw eko yehen yalew yetrgbu nacihw awkew naw yemaglatut harram walahi

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 2 місяці тому +2

      🙏🏿tikikl

    • @HayuTes
      @HayuTes 2 місяці тому

      በትክክል

    • @fasikaamare2579
      @fasikaamare2579 2 місяці тому

      Ewnate naw

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 2 місяці тому +86

    የኔ እናት አስለቀሽኝ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በተለይ የባል ቤተሰቦች በገዛ ምራታቸው ይቀናሉ ክፉ ናቸው ነገ ልጆቻቸው አግብተው ምን እደምገጥማቸው እኳን አያውቁም ሀፍፍ አይዞሽ እህቴ😢

    • @TigistDechasa-h6s
      @TigistDechasa-h6s 2 місяці тому +5

      ትክክል ደርሶብኝ አይቼዋለው የልጄ አምላክ ይፋረዳቸው ብቻ

    • @naturesgift-tr4bl
      @naturesgift-tr4bl Місяць тому

      በጣም ነው የሚቀኑት ወንዶቹ ደግሞ አያስተውሉም

  • @Gospelofthekingdomforallintern
    @Gospelofthekingdomforallintern Місяць тому +1

    ❤ልጅ ጠፍተው እያለ ስልክ የሚዘጋ የልጁ አባትም የሚያውቀው ነገር አለ

  • @LemlemAbreha-k7d
    @LemlemAbreha-k7d 2 місяці тому +29

    እህትየው ትንግርት ልጅን ታገኘዋለች አለች ልጁን የደበቁት ቤተሰቦቹ ናቸው ምክንያቱም እሷን ለማዋከብና ልጇንም ንብረቷንም ትዳሯንም ትታ እንድትጠፋላቸው እናት ቢኖራት ግን ይህ ሁሉ መከራ ባልሆነ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 2 місяці тому +32

    እረ የዛሬው ከባድ ነው 😢😢😢እህቴ አይዞሸ ፈጣሪ ልጅሸን ይመልሰልሸ በርቺ ከነሱ አንቺ የሚያይ አምላክ ይበልጣልና በሱ ታምነሸ በፀሎት ፅኝ እግዚአብሄር ተአምራቱን ያሳይሻል እኔ ልቤ ደከመብኝ😢😢😢😢

  • @AynadisAlemu-l1l
    @AynadisAlemu-l1l Місяць тому +2

    አለምየ ምን ጉድ ነዉ የባሰ እንጅ የተሻለ የማትሰማበት ጊዜ ሆነኮ ጌታሆይ ድርሰልን 🙏🙏ጌታ ይጠብቅልሸ በሰላም አግነኝተሸዉ የምሰማበት ቀን ይ ቅርብልሸ ተሰፈ አድርጌ በጌታ ። አይዞሸ

  • @missawbahru7227
    @missawbahru7227 2 місяці тому +29

    እንድህ አናደው ሊያሳብዱሽ ነው ።እባክሽ ተረጋጊ ።እግዚአብሔር ይፍረድልሽ።

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 2 місяці тому +42

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ልጅሽ በጌታ በእየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን በሰላም ወደ እቅፍሽ ይግባ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 2 місяці тому +4

    እፍፍፍ የኔ እናት እጅግ አዝኛለሁ በደረሰብሽ 😢እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 2 місяці тому +32

    የባል ዘመድ በአይኑ አመድ የሜባለው እወነት ነው በተለይ እህቶች ካሉት አገብግበው ነው የሜበሉት አይዞሽ እህት ፈጣሬ ይረዳሽ በእወነት

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому +1

      አንችም ልክ እንደዚ ነዉ የምትባይ

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 2 місяці тому +31

    ምስኪን አብሬት አለቀስኩ የበልቤታሰብ አንደንዶቹ በጠም፡ በለጌዎች ነቻው አንጀቴ በለቹው እናትነት ከበድ ነው አይዞሽ ያኔ ቆንጆ ያልፈል

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ Місяць тому +5

    ባልዬውና ቤተሠቦቹ ናቸው ልጁን የደበቁት እህትዬዋ ንግግራ ያስታውቃል በጣም መጥፎ ሴት ነች።

  • @eketelohannesipamo
    @eketelohannesipamo 2 місяці тому +20

    ጠላት አይደለም ልጅሽን የበለው ፤ በልሽና የበልሽ ቤተሰብ ነው ፤ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ

  • @asmeretkidane3416
    @asmeretkidane3416 2 місяці тому +14

    አቤት ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው የደረስነው የኔ እናት አይዞሽ እግዚኣብሔር ከህፃናት ጋር ነው አንቺን እንድታብጂ ነው ፍላጎታቸው እራስሽን ጠብቂ

  • @liya7521
    @liya7521 Місяць тому

    በጣም ታሳዝናለች የባል ቤተሰቦች ናቸው እንደዚህ የሚጫወቱት እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 2 місяці тому +20

    አለም ሰገድ በየ ጊዜው የምታቀርባቸው የስዎች መከራ : ሀዘን : አስተማሪም ቢሆኑም አንዳንዶቹ እጅግ ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ናቸው የዚህን ሁሉ ሰዎች ችግር ለቅሶ በየጊዜው ማዳመጥ ምን ያህል ለአንተ ከባድ ሊሆን እንደሚችል የፊትህ ገፅታ ይገልፅሀል እኔ ግን ከሰዎቹ ይልቅ አንተ አሳዘንከኝ ፈጣሪ ብርታት ይሁንህ

  • @SelamawitNebiye
    @SelamawitNebiye 2 місяці тому +93

    እህት ተብዬው ልጇን በህይወት ታገኘዋለች አለች እኮ አምልጧት

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 Місяць тому +2

    ጥሩ ባል ያገኝሻል። ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ትገቢያላሽ። እግዚአብሔር ያሳርፍሽ

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 2 місяці тому +60

    አይዞሽ የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hanaeshetu8612
    @hanaeshetu8612 2 місяці тому +63

    እያለቀስኩ የሠማውት ።ኡኡኡኡኡኡ እርዷት እርዷት ጌታ ሆይ እያት

  • @hanieldawit
    @hanieldawit 2 місяці тому +1

    እባክሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ እነሱ እነደዚህ ሆነሽ እኝድትሞቺ ነው የሚፈልጉት እባክሽ ለልጆችሽ ብለሽ ኑሪ እነሱ ክፉዎች ናቸው ልጅሽን ታገኝዊለሽ አይዞሽ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 місяці тому +19

    እህቲዋ እኮ ሳት ብሏት ልጇን ታገኛለች ብላለች ልክ እንደ እኔ የሰማት😢😢😢😢😢

  • @kEe-q6c
    @kEe-q6c 2 місяці тому +28

    እግዚአብሄር እንባሽን ያብስልሽ ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ በጣም ከባድነው ቤተሰቡነው ያገቱት፡፡

  • @Zed-w8d
    @Zed-w8d 2 місяці тому +7

    ይሄ ግልፅ ነው ቤተሰቦቹ ናቸው ያገቱት የተረገሙ ቤተሰቦች ውይ እባዋ ይፍረድባችሁ አቦ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢አለምዬ እባክህ እርዷት በጣም ተጎድታለች

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 2 місяці тому +16

    አለም ሰገድ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘንድሮ ታሪክ እያሰማህን ያንተን ሚዲያ ሳናይ አናድርም እህቴ አይወሰድም ፈራጅ ፈጣሪ ነው ይፈርዳል

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 2 місяці тому +16

    አቤት የሴት ልጅ እንባ የመታፈሱ ወንዶች ቤተሰቦች እግዚአብሔር ደማቹን ያፍሰው እሱ ይፋረዳቹ አታገቡት እናንተ

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 2 місяці тому +2

    አቅቶኛል አለች እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል ውይይይይይይ ክፉ የሆኑ የባል ቤተስቦች ለማንም አይድረስ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 місяці тому +102

    አሌክስን በእርጋታው እንደኔ የምትወዱት በላይክ ግለፁት

    • @woinshetchanyalaw3085
      @woinshetchanyalaw3085 2 місяці тому +3

      የሰለቸኝ ኮመንት

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 місяці тому +1

      Aleks yemebal
      Ethiopia yelem ‼️‼️. Mehayem👎

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 місяці тому

      @@woinshetchanyalaw3085😂😂😂እኔም... እሱ እንጀራውን እየጋገረ ነው...!!!

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 місяці тому

      እንድ ስሞን ግን ፋን ፋን ብሎ ነበር እሁን መለስ ብላል 😂

    • @Riverspet
      @Riverspet 2 місяці тому

      ማነው አሌክስ😮

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 місяці тому +24

    የባል ቤተሰቦች ይመርመሩ። ልጁን የደበቁት እነሱ ናቸው። እህቴ አይዞሽ በርታ በይና የቀሩት ልጆችሽን ተንከባከቢ! እንባሽን ቆጥሮ ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ።

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 Місяць тому

    የባል ቤተሠብ መርዞች ናቸው ተያቸውና እርቀሽ ኑሪ እነዚህ መዥገሮች ናቸው አንቺንም እንዳያሥገድሉሽ የነሡ ሥራ ነው ውይ ፈጣሪ ይድረሥላት የወለደ አንጀት ያውቃል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ራቂያቸው

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 2 місяці тому +47

    እዮሃ
    ሚድያ የምትከተሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 2 місяці тому +36

    ወይ አንቺ ኢትዬጽያ ድህነት ሰዉን አዉሬ አደረገዉ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አምጣ እናት ልጆችዋን በሰላም የምታሳድግበት ሀገር አድርግልን 🕌💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому +3

      አሜን,አሜን,አሜን,የባሏ,በተሰቦች,እንዳይሆኑ,የገቱት,ለብር,ብለው

    • @Sailsy-l2b
      @Sailsy-l2b 2 місяці тому +1

      Yikrta yihe ye libkifat enji kedhinet yemeta ayidelem
      Habesh Ethiopiawi abzagnawu libachin kifu newu leziam newu egziabher yemiketan😢

    • @saramengst1309
      @saramengst1309 2 місяці тому +1

      ኢትዮጵያውያን ህዝብ ድሮም በህግ ተይዞ እንጂ ክፉ ህዝብ ነው ሰው በእሳት ሲቃጠል, ተዘቅዝቆ ሲሰቀል, እንኳን ማያወግዝ ህዝብ ደሞ ድህነትን ምክንያት ኣታርጉት ብታድጉሙ እግዚአብሔርን እንኳን ማትፈሩ የውሸት, የማስመሰል ብቻ እስኪ በመጀመሪያ ሀጥያታችን እንመን እና ይቅርታ እንጠይቅ !

  • @sink6630
    @sink6630 2 місяці тому +6

    እውነት የባል ቤተሰቦች የልጅቶ እባ በቤታችሁ ይግባ ጨካኞች እባሸ ወደሰማይ ደርሶ ከፈጣሪ ፍርድ ይሰጥሸ

  • @AxumawiKing
    @AxumawiKing 2 місяці тому +17

    99%ልጁ እነሱ ናቸው ያገቱት አባ ገዳ ይብዳት እና አባ ገዳ ምናምን ደግሞ ትላለች ደግሞ ልጅቷ ደስ ትላለች የዋህ ነገር ነች

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому

      Koshasha nehe

    • @GenatGudeta
      @GenatGudeta 2 місяці тому

      Exactly

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому

      @@GenatGudetaለነገሩ በስርአት ስላላደጉ አይፈረድባቸውም

  • @himikef9272
    @himikef9272 2 місяці тому +14

    ፈጣሪ ያበርታሽ የልጅ ጉዳይ ከባድ ነው በቁሟ ጨርቅ ማስጣል ነው ሀሳባቸው አይሁን አይሳካላችሁ