115ኛ ገጠመኝ ፦ አስማታዊ የድለላ ህይወት ሲለወጥ አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 463

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 9 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለህይወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን❤❤❤

  • @yetmberhe56
    @yetmberhe56 4 роки тому +6

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ለባዕታ ማርያም እና ለአቡነ ዜና ማርቆስ እንዲሁም ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ፋኑኤል ባዕለ ሲመት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በረከታቸውና ምልጃቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን ይጠብቀን።
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ እንኳን አደርሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለበዓታ ማርያም
    ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ኤፍታህ በለን🙏😭😭የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +1

    ኤፍታህ! መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +8

    ባዕታ ማርያም በያልንበት ከዚህ እርኩስ መናፍስት ትጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 4 роки тому +61

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደት ዋልክ የኔ እንቁ መጣህልኝ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እስኪ እንደኔ መምህርን የምትወዱ ላይክ አድርጉ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 роки тому +36

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በአገር ቤትም በስደትም ያላችሁ እንኳን ለአባታችን ዜና ማርቆስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 4 роки тому +19

    እንዃን ለባታ ለማርያም አመታውይ ክብርባአለን አደርሳቹ አደረስን

  • @asterasmelash2964
    @asterasmelash2964 4 роки тому +32

    መምህር ሰላምክ ብዝዝትትት ይበልልን ፣ ወለተ ገብርኤልን በፀሎት አስበኝ ፣ ላባቶች ስመክርስትናዬ ስጥልኝ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

      Thanks you very much memihir tesfaye ❤️❤️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

      Veryday was Good job 👍

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +2

      እዉነት እግእዛብሄር ባድቀን አለመጨረሱ የሱ ቸርነት ሆኖ ነዉ እህህ እዳዉ አበሻ ላይ ሴጣን ተጫወተብን ወዬዉዉዉ አባቴ አቡነተክለሃይማኖት እናተ የቀጠቀጣችሁት ጠላት ዛሬ እኛን ደካሞቹን ቀጠቀጠን ኧረ ድረሱልን እግእዛብሄር ይገፅፅህ አንተ ከይሲ ሴጣን

    • @zmttrfo2064
      @zmttrfo2064 4 роки тому

      መምህር ሰላም የክርስቴስ ካተጋር ይሁን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሉት አስብኝ ሳምት አለኝ ጀርባየን እየቆረጠመኝ ነዉ እባክህ ላባቶች ስሜን ስጥልኝ

    • @SaraSara-nm9ks
      @SaraSara-nm9ks 4 роки тому

      መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተኢየሱስ ብለህ ለአባቶችም ስሜን ሰጥልኝ በጣም እጅግ ደካማነኝ መጸለየ አቃተኝ በቅልፍ ይጥለኛል

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ እንኳን ለወላድት አምላክ ለባእታ ማሪያም አመታዊይ ክብረ በአል አደረሳችሁ የእናታችን እረደት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫ በእዉነት

  • @bayutube582
    @bayutube582 4 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጡልን መምህር በባለፈው ቤተ ውስጥ አሉ ላሏቸው አባት በፀለትዎት ያሳስቡኝ አደራዎትን የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ችግሬን እግዚአብሔር አምላክ ያቃል 😢😢

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 роки тому +1

    መምክር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን ቤተሰቦቼ ፍቅር የላቸውም ሁለት እህትማማች ናቸው ግን ፍቅር የለም በፀሎትክ አስብልኝ አሳስብልኝ ለአባቶች እህተ ማርያምና ወለተ ማርያም እያልክ እባክህ እኔንም ወለተ ኢየሱስ ብለክ አስበኝ አስቡኝ በውስጤ ብዙ ነገር አለ እኔና እግዚአብሔር የምናውቀው

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 роки тому +14

    ኤፍታህ መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅድስተ ቅድሳን ለባእታ ማርያም አመታዊ ክብረ ባዓል በምልጃዋ አትለየን አሜን

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 4 роки тому +4

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ባእታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 4 роки тому +2

    መምህርዬ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እውነት እውነት ያተን ትምህርት በማዳመጤ ትልቅ ለውጥ በህይወቴ አምጥቻለሁ እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው የኔን ችግር ብቻ ሳይሆን እቤተሰቦቼላይ እንኳን እያዳዳቸው ላይ ምን ችግር እዳለባቸው ተረድቻለሁ እኛ ከበረታን ከፀናን መፍተሄው ደሞ በጃችን ነው ትልቁ ነገር በሽታችንን ማወቃችን ነው እና እህቶቼ በርቱ ዳቢሎስን ድል እንነሳለን ታውቃላችሁ እህቶቼ እኔ እድሜ 15 አመት እስኪሆነኝ ድረስ አፈር እደ እህል ነበር የምበላው የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ በተለይ እርሻ አርሰው ሲመጡ ወድሞቼ ሞፈሩን እጥብ ነበር የማደርገው በምላሴ በጣም ይጣፍጠኛል መብላቴን እጅ ለምን እደምበላ ችግሬን የመምህርን ትምህርት እስካላዳመጥኩበት ግዜ አላውቅም ነበር ቡና ደሞ በስኒ መጠጣት አያረካኝም ነበር ቡናውን ቆልቼ እደቆሎ ነበር የምበላው ለኔ እርካታ የሚሰጠኝ ያ ነበር ይሄ ብቻ አይደለም ብዙ ችግሮቼን አውቃለሁ እየተቀረፍልኝም ነው እግዚያብሄር በስደት አለም ሆነን በመምህር ላይ አድሮ ስቃያችንን ስላቀለለልን ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 роки тому +2

    የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍብን ቸሩ አምላካችን🌹💕🕊🕊✝️🕊🕊

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ
    መምህርራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    እግዚአብሔር ሆይ ይህን ክፉ መንፈስ አዋርድልን🙏🙏🙏

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 роки тому

    _አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን_
    _አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን_
    _አቤቱ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን_
    _አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሕያው እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 роки тому

    አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስልን

  • @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
    @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 4 роки тому +8

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርልን 😍😍😍😍

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln egthabehr edema ena Tanta yisthe

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ

    እግዚአብሔር. ይመስገን. መምህራችን. እንኩዋን ደህና መጣህልን
    የድንግል ማርያም ልጅ. እየሱስ ክርስቶስ. ከነ ቤተሰቦችህ ሰላምን ፍቅርን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር. በእድሜ በጤና ያቆይልን.
    በእውነት ገጠመኞች መምህሬ ከእንቅልፌ ነው የቀሰቀሱኝ. ወገኖቼ ቤታችንን እንመርምር እኔ በዚህ ገጠመኝ ነው ቤታችን ውስጥ ለምን ሰላም ፍቅር በረከት እዳጣብን ያወኩት እና እናዳምጥ ሼር ሼር ሼር. እንደራረግ ለጉዋደኞቻችን.

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 4 роки тому +2

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል አሜን ለሁላችንም ማስተዋልን እና ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን መምህራችን እድሜና ጤናን እስከነ ቤተሰቦ ያኑርልን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @የድንግልማርያምልጂስደተኛ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርራችን

  • @alsanmain3817
    @alsanmain3817 4 роки тому

    memihir eunka dana metaln kalhiwot yasemaln tsegahun yabzalk Amen Amen Amen

  • @Hulubesuhone
    @Hulubesuhone 4 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችንን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      እሜን እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣ መምህራችንን ሰምተን እንድንለወጠ እግዚአብሔር ይርዳን በፅሎትህ አስበን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን በረከቱን ያበዛልህ እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣመታዊ ክብረ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ባዕታ ማርያም በያላችሁበት ትባርካችሁ መምህሬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልክ ፈተናውን አርቆ ሰላምን ፍቅርን ያብዛልክ💓💓💓

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 роки тому

    መ ምህር ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በፀጋ በእድሜ እግዜአብሄር ይጠብቅልን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 4 роки тому +3

    አባቴ ኤፍታህ በለኝ
    መምህራችን እንኳ ደህና መጣህ
    ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 роки тому

    መምህርቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን እግዚያብሔር እንኳን ልቦናህን መለሰልህ ጨርሶ ይፈዉስህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7

    መምህር ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነፍስን እያዳንክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @usuf1837
    @usuf1837 4 роки тому +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣ ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 4 роки тому +2

    ይህንን እንድናውቅ ላደረከን መምህርና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ምናለ ከክፋት ስራ ርቀን እግዚአብሔር የሚያስደስት ስራ እንድንሰራ ያድርገን ወደ ልቦናችን ይመልሰን።ወንድማችንም እግዚአብሔር ያበርታክ ጠንክር እድለኛ ነህ መምህርን በማግኘትክ።

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 роки тому

    ሁሌም እከታተሎታለሁ አባታችን ኑሩልን ከበርሉን።

  • @woynialemu7611
    @woynialemu7611 4 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እንሰስትሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን እንኳን በሰሳም መጣህ አሜን

  • @meseretmoges6348
    @meseretmoges6348 4 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር
    እህተ ዮሐንስ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 роки тому +1

    ኤፍታህሽ በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላም ውድ ማምህረ እንኳን ለእነታችን በአተ ማርያም አደርሰ እመምለክ ትጠብቅህ መምህረ አዘኝቶ አትለየን አሜን ቃላህወት የሰማልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 роки тому

    እሔኝ ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የኔም እቤት አልሸጥ አለኝ ወለተ ማርያም ነኝ ባለቤቴ ወልደ መድን ነው በጸሎታችሁ አስቡን እኔ እቤቱንለመሸጥ የወሰንኩት እኔ ብቻ ነበርኩ ኦርቶዶክስ ሰፈር ውስጥ አብዛኛው ፕሮሰታት ናቸው እና በጣም ይከብዳል አሁን ላይ ግን ሌላ ገዝቸ የጸሎት ቤትም እየሰራው ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ደላሎች እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 роки тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ ይቅር ይበለን ጌታ ኢየሱስ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እረ ጌታ ሆይ ልቦናችንን ይመልሰው እዴት ሰው ለዳቢሎስ ይገዛ ለማንናርባት አለም የዛሬ ማደራችንን ለማናቀው በስመ ስላሴ እረ አገራችን ወዴት እየሄደ ነው እግዚኦ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому

    Amen Banite Layi Adiro Yasetemaren EGZIABHER Yikiber Yimesigen Lememihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 4 роки тому

    መምህራ እንዴት ሰንበትን በረከቶ ይደርብን እግዚኦ ማረን ነው የዛሬው ገጠመኝ መምህር ትልቅ ሐዋርያ እየሆኑነ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ደብተራዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ በእውነት

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 роки тому

    ውድመምህሬቃለሂወትንያስማልንፅጋውንያብዛህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    ይገርማል ምን ያልተያዝንበት ቦታ አለ
    አቤቱ ጌታ ሆይ የማርት መንፉስ፣ የአስማት መንፈስ ፣የጦንቆይ መንፈስ ፣የደበተራ መንፈስ አክሽፍልን ጠላቶቻችን ለዘላዓለም ይፈሩ ይዋረድ እኛን የአዳም ልጆች ነፃ አውጣን አሜን ። ወንድማችን እንም እግዚአብሔር ደረሰልህ
    አንድ ነገር ልለምንህ በድንግል ማርያም ስም
    በጥንቆላ ስራ የምሳተፉት ጎዶኞችህ ፣ወጎኖችህ እንህውም የምታውቃቸው ብትችል መክረህ መልሳቸው እማይመለሱ ከሆኑ ስለነሱ አልቅስላቸው እግዚአብሔር አንተን አንደወደደ አንተም እንድህው አርግላቸው። እኛም በቸርነቱ ይማረን አሜን።

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 3 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሚገርም ታሪክ ነው መዳንያለም ማስተዋልና ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም
    መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባአታ አመታዊ
    ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ የምንማማርበት ትምህርት ከልብ ሆኖ ለሚሰማው በጣም አስተማሪና የት ቦታ ላይ እንዳለን ቆም ብለን እንድናስብ ያደርገናል:: ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን⛪️መምህር እመብርሀን እመቤቴ ከሚያንጃብብህ ጠላት ከሚታሰብብህ ክፍ ነገር ትጠብቅህ ቅዱሳን መላህክት ከአንተ ጋር ይሁኑ⛪️

  • @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን #ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ለማዳምጠው ሁሉ ማስተዋሉን ስጠኝ

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 роки тому

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ያውርስልን ቤተሰብ ህን ይባርክልን በዚ መተት ቤት ንብረታቸውን ያጡ እህቶቻችንን እግዚያብሄር ያስባቸው እኛንም ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ሴራ ይታደገን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር። በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን። አሜን

  • @ميكيميمي-ظ6م
    @ميكيميمي-ظ6م 4 роки тому

    እኳንበሰላምመጡልንመምህርቃለሂወት፡ያሰማልን፡አገልግሎትህንይባርክልህ፡ቅዱስሚካኤልይጠብቅህ፡በፆሎትእሰብኚወለተሰማአትእናወለተጊወርጊስእህቴናት፡ወደትክክለኛውመገድእድትመጣልኝ፡ሙስሊምናት

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 роки тому +3

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን እንዴት አመሽክ እንቁ የእኛ ውድ መምህራችን እንተ ያወኩበት ቀን አመስገንኩት እግዛብሄር ምክንያት አለው እግዛብሄር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ስላምክ ይብዛ ኑርልን

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምርልክ መምህር እናመሰግናለን ሰላም ጤና እመኝላችዋለው

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 роки тому

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 4 роки тому

    Amen amen

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 роки тому

    Amen amen amen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir betam ysznl ewnet new memheri gn Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen

  • @eftaheftaheftah5238
    @eftaheftaheftah5238 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ያቆይህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ

  • @yordanosbahta7041
    @yordanosbahta7041 4 роки тому

    እግዚኣብሄር ረጂም ዕድመ ይስጦት መምህርየ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ3ተ

    እሰከዚህ ሠአት ያደርሰን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለባእታ ማርያም አደረሳችሁ መምህር እናመሰግናለን ብዙ እያሠተማረን ነው በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱሰ ያለሁት በአረብ ሀገረ ነው
    ለሀገሬ ለንሰሀ እድበቃ በፀሎት አሰቡኝ

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ

    መምህርየ ተስፋ ስላሴ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ ይከፈትልሽ በሉኝ ። ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ ይህንጰእንቁ መምህራችንን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 роки тому

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ሰላም ላንተ ይሁን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ጽድቅና መንግስቴን እሹት ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሃል ይላል ወንጌሉ ለስጋ ፍላጎት ገንዘብ ብለን መንገድ እንዳንለቅ አንተ እርዳን መድሃኒያለም አደራህን አሜን ተባረክ መምህር

  • @emebett1989
    @emebett1989 4 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣክልን መምህሬ ሠላም ጤና ያድልልን

  • @ሕልና-አ8የ
    @ሕልና-አ8የ 4 роки тому

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን።

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 роки тому +15

    መምህራችን እንኳን ለባህታ ማርያም አመታዊ ክብረ ብአል አደረሰህ እንማር ወገኖቼ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይብዛልክ በፀሎትክ አስበኝ የኔም ሕይወት ኢፍታ እንዲሆን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +4

    Good bless you and all your beautiful family’s memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 роки тому +1

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ሰላሙን ያብዛልህ መምህር 🙏💚💛❤

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 4 роки тому +1

    እኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
    እኳን ለባዕታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

    Good bless you and all your beautiful family beautiful memihir tesfaye 👏👏👏👏👏👏

  • @mymomismylife9247
    @mymomismylife9247 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በፆሎት አሰበኝ ወለተ ገውርጊሰ 🙏

  • @እቲንምከሖብእግዛብሄርይኹ

    እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ፀጋው ያብዛልህ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mos9964
    @mos9964 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eyerusalemteshome3955
    @eyerusalemteshome3955 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እባክህን ወልደ ትንሣኤን እና ፍቅርተ ገብርኤልን በፀሎት አስበን አሳስበን

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 4 роки тому

    ሰላም መምህር እግዚአብሕር
    ይመስገን መምህር በጣም ብዙ ታሪክ
    ነው የምስማዉ,በጣም ነው የሚያስፍራዉ
    😭😭😭😭😭

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 роки тому

    Egzybher yimsgen amen amen amen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin tsgawin yabzalki memheri bewnti endanta ayntu memheri egzybher yabzalin bizu iytmarnbetnewi 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን ፫

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 4 роки тому

    በእውነት እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጨረሻው ገጠመኝ ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን በቀናው መንገድ ይምራን ለክብር ሞት ያብቃን

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +12

    ይሄስ ክፉ መናፍስት እኔንም ግራ እያጋባኝ ነው ከቤተሰብ ሰላም አይሰጠኝ ወደ ሀገር ስገባ ስደት ሆኗል ስራዬ የምሰራበት ቤት እራሱ ያጋጨኛል ይዞ እባካችሁ ከእነ ቤተሰቦቼ ፀሎት አድርጉልኝ ከእኔ የበረታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ⛪✝️😭😥

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
    እንኳን አደረሳችሁ ለባዕታ ማርያም
    ክብረ በዓል

  • @meri1193
    @meri1193 4 роки тому

    እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    ያሰብኸው ያሳካልህ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምሕር
    አሜን አሜን አሜን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    የተዋህዶ እንቁ በምን አንደበቴ ልግለፀህ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመኖህን ያርዝምልን አሜን ውድ መምህራችኖ በርታልን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ፈተናዎች በዝተውብኛል ወለተ ተክለሀይማኖት ብላችሁ አስቡኝ እኔስ አቅም የለኝም እግዚአብሔር ይከፍላችኋል ውለታችሁን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    ኤፍታህ ይበለን እግዚአብሔር መምህር እንኳን ደህና መጣህ በፆሎት አስቡኝ ወለተመስቀል ብላቹ

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ እናታችን በዓታ ማርያም በያለንበት ከክፉ ነገር ትጠብቀን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን