Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ነጋሽዬ መናገራቸውን አትጥላው!እግዚአብሔር ነው የሚያስለፈልፋቸው እኛም የእያንዳንዱን ማንነት እግዚአብሔር ለምዕመናኑ እየገለጸ ነው!ካለምንም እፍረትና ይሉኝታ መቃወምና አደብ ማስያዝ ያለብን እኛ ነን!እግዚአብሔር ግን በጨለማ ያሰቡትን በብርሀን እየገለጸ እኛም እንድንቆርጥባቸው እያደረገ ቤቱን ያጸዳል!!አሁን የሚወራው ሁሉ የተሸፈነ ነበር!እግዚአብሔር ግን የተሸፈነውን ሁሉ እየገለጸው ነው!!!
ኦርቶዶክስ አንድ ወጥ የሆነ አስተምሮት እያለ አንዳንድ ጳጳሳት ያልሆነ ትምህርት በማስተማር በጎቹ ጥርጣሬ ዉስጥ እንዲበተኑ ማድረግ አገባብ ስላይደለ በሚመለከታቸዉ በኩል እርምት መደረግ አለበት፣ይልቅ ሌሎች ብዙ ጉዳዮች እያሉ ይህን መልእክት ማስተላለፍ ተገብ አይደለም፣እግዝአብሔር የሚበሉና የማይበሉ ብለዉ ለይተዉ የለም፣ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን፣
ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን:: እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል:: ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::
በጣም የሚያሳፍር ትችት ነው። ቤ/ክ የሾመቻቸውን አባት በድፍረት የተናገሩትን ስህተት የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ ሳያቀርቡ ያልተገባ ክስ ማቅረብ ትውልዱን ለአባቶቻችን ክብር እንዳይሰጥ አስተማሪ የሆነና ስህተትን አባቶች በትምህርት እንደማይሞግቱ መንገድ የሚዘጋ እኛ/ምእመናን ነን አዋቂዎች የሚል ትውልድ የሚፈጥር መልእክት ሆኖ ነው ያገኘሁት።
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያበርታህ፣በቤቱ ያኑርህ፣ብዙ እያነፅኸኝ ነዉ እግዚአብሔር እዉቀትህን ያንፀዉ፣እድሜህን፣እዉቀትህን ይባርከው።
እግዚአብሔር ይባርክህ እዳተ ሺ ይፈጠር አቤቴ መልካም ጊዜን አምጣልን በምህረትህ አስበን❤❤❤🙏🙏🙏
በመሰረቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው የሰዉን ልጅ ወደ ህይወት ሊመልስ እንጂ አህያን ነፃ ሊየወጣ ወይ ሊያነፃ አይደለም በብሉይ ዘመንም አህያ ናት በአዲስ ኪዳንም አህያ ናት ይልቅ አምላካችን የመጣው ትእዛዛቱን ሊያፀና ነው ። ከዚህ ሁሉ በላይ የአቡኑ ንግግር የገረመኝ ስለመዝሙረ ዳዊት የተናገሩት ነገር እጅግ ያስደነግጣል የአህያውን ነገር አህያውን ለመረጠው ትተን አባቶች ያቆዪልንን የፀሎት ቅዱሳን መፅሀፍን የማራከሱን ነገር በግልፅ መምህራኖች መልስ ልትሰጡበት ይገባል።
@@mseifug ታዲያ ወምድርኒ ተገብር ፋሲካ ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ የሚለው የትንሳኤ መዝሙር ስህተት ነው ?
@ አወ ከአፈር የተሰራው የሰው ልጅ በደመ ክርስቶስ ታጥቡዋል አህያ ጥንትም ፍጥረቱ አህያ ነው ዛሬም አህያ ነው ።
@@solomona6221ምን አገናኛው ትርጉሙ የገባህ አልመሰለኝ
ምድር ማለት የአዳም ዘር ነው የደም ዋጋ የተከፈለለት ሰው ነው።
@@mseifug ኦሪት ዘፍጥረት 317፤ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ልቦና ይስጠንተዋሕዶ ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን❤❤❤
እኚህን ጳጳስ ዲያቆን ዮርዳኖስ መናፈቅ እንደሆኑ በግልጽ ሲናገር ሰምቼ ስለነበር ምንም አልደነቀኝም እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እግዚአብሔር ከዚህ ምንፍቅና ይሰውረን
ኣዎ ሰምተናል ግን ቤተ ክህነት ምን እስኪፈጠር እንደሚጠብቁ አናውቅም፣ የነሱ ዙፋን ብቻ ሲነካ ነው እንዴ 😮
@@selamawitHaile-n2g ተይ የአባቶችን ስራ ለአባቶች እንስጥ እኛ በገባን እየተናገረ ን ሀጢያት ውስጥ እንዳንገባ እህቴ የኛ ድርሻ ፀሎት ነው
@@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ እውነት ነው እሱማ ግን አስቀድሜ ስላወኳቸው አልገረመኝም ለማለት ነው
ልክ ናቸው እያልኩ አይደለም ግንየማርቆስ ወንጌል- ምዕራፍ 7:14-23ዳግመኛም ሕዝቡን ጠርቶ እንዲህ አላ ቸው፥ “ሁላችሁም ስሙ፤ አስተውሉም። ፲፭ ከሰው ልብ የሚወጣው እርሱ ሰውን ያረ ክሰዋል እንጂ ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገ ባው ሊያረክሰው የሚችል አይደለም። ፤ የሚ ሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ™ከሕዝቡም ተለ ይቶ ወደ ቤት በገባ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ምሳሌውን ጠየቁት። ፤ እርሱም እንዲህ አላ ቸው፥ “እናንተ ደግሞ እንዲህ አታስተውሉ ምን? ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገባው ሁሉ ሰውን ሊያረክሰው እንደማይችል አታውቁ ምን? ™ወደ ሆዱ ብቻ እንጂ ወደ ልቡ አይገ ባምና፤ ምግቡንም ሁሉ እያጣራ ወደ ውጭ ያፈስሳል።” *እንዲህም አላቸው፥ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክሰው እርሱ ነው። ፳፩ከሰው ልብ ውስጥ ክፉ ዐሳብ ሁሉ ይወጣ ልና፤ ይኸውም ዝሙት፥ ስርቆት፥ መግደል፥ ፳፪ማመንዘር፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኮል፥ መዳራት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ምቀኝነት፥ ስን ፍና ነው። * ከውስጥ የሚወጣው ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ሰውን ያረክሰዋል።”እኔን እንድትሰሚኝ ሳይሆን መፀሀፍ ቅዱሱን ከፍተሽ እንድታዩ ነው።
ቆይተዋል ካሊፎርኒያ ነው የሚኖሩት
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እኚህ አባት ምንፍቅናቸው የቆየ ነው መቼም ያልሰማ ጆሮ የሰማለት እንደሚባለው ሆኖ ነው አባ ወልደ ትንሳኤ በጣም የቆዩ መናፍቅ ናቸው
ወንድሜ ቃለሕይወት ያሰማልንየአባቶች ነገር በጣም አስቸጋሪና የከፋ ከሆነ ቆይቷል ለሰው ሞትና ለሀገር የእርስ በርስ እልቂት ያላሳሰባቸው አባት ስለአህያ መበላት አለመበላት ሲጋጋጡ ማየት እጅግ ልብ ይሰብራል ማስተዋልን ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን ይኸ የፀሎት ቤቴ እንጂ የነጋዴዎች አይደለም ብሎ በጅራፉ ይቅጣልን
አህያ እንብላ የሚል አባት ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ማዕረግ ና አልባሳቱን ለብሶ መኖር የለበትም መታገስም አይገባም።
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የቤተክርስቲያንን ንብረት ሲዘርፉ ዝም፣ በጣም ባሰለጠ መንገድ አምላካችንን አማላጅ ሲሉም ዝም፣ ወዘተረፈ ሰው ሊቅ፣ አዋቂ ፣ እንደሌለበት ዝምታው ሲበዛ እኝህ ሰው በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ ቦታና ጌዜ ተሰጧቸው ብሔርን ከብሔር በስም አወጣጥ ላይ ተከሳሽ ና ተጠያቂ አድርገው አስተማርኩ ብለው ሲወርዱ ተከብረው አባታችን ተብለው ስለተሸኙ አለማምደው ዛሬ የአህያን ምግብነት እንድንደፋፈር መጡብን። አሳዛኝ ነገር፤
ጎበዝ እኝህ አባት የእነ በጋሻው ሀገር ናፍቋቸዋል ከዚህ ቀደምም የተናገሩት አለ ለምን አይሄዱም እሳቸው ከይሁዳ ፣ከነ አርዮስ አይበልጡም ቻዎ ነቅተን እያየናቸው ነው በርቱ ወንድሞቼ
አፈርንባቼው 😢😢😢መምህራን ተነሱ እባካችውን ይህንን የማይቃውም መምህርየዝህ ሰውዬ ተባባር እንዳይሆን ምንፈቅናቼው አይን ያወጣ እሳቼው የኛን ሀይማኖት አይወክሉም እመቤታችን ልቦናቼውን ትመልስ
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥህ 🤲🏽 እንዲህ አይነት አስተምሮ እኛ ኦርቶዶክሶችን ያበረታነል ።አንተም በርታልን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማየ ቤቤቱ ያፅናን
Brother negash thank you for everything you do please don't stop to be voice for voice less Ethiopians Orthodox Tewahedo believers. God bless you and your family.
አምላከ ቅዱሳን ተዋህዶንና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንጅ ነገሩ ነገርም የለበት
ከሀድያን ነገሥታት አላውያን ጳጳስት እንደሚነሱፈጣሪያችን አስተምሮናል ስለሆነም ምእመናን ቆም ብላችሁ አስቡ ይህ የሚደንቅ አይደለም የፈጣሪ አስተምሮም ስለሆነ ቃሉም ስለማይታበል። ነገር ግን የሰው ደገፊ አትሆኑ ብላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስታስተማር ማን አስተዋለ አሁንስ የእኒህ አባት ተከታዮች ሁለቱ የሐሰት መምህን ይሁዳ ዘገሊላን ቴዎዳስ ዘገብፅን የተከተሉ ሁሉ እነሱ ሲጠፉ አብረው የጠፉትን አለማስተዋል ሞኝነት ነው በዚሁ አጋጣሚ አሁንም ቢሆን ብዙ ይሁዳዎችና ቴዎዳሶች ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ ምእመናን እራሳችሁንና እመነታችሁን እድትጠብቅ በክርስቶስ ሥም አሳስባችሁአለሁ።ፈጣሪ ይታረቀን።
ኦ ወንድም አለም ነጋሽዬ እኝማ ድብን ያሉ ተሀድሶ ናቸው ወይ ጉድ............
ወደ ትግራይ ዓደይም አሉ እነ አቦ ሰረቐ 😢
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሉ አላሉ ለኛ ምንም አይደለም ሰውየው ተልእኮ ይኖራቸዋል እኛ እምነታችን ማፅናት ብቻ ነው እግዚአብሔር ተግባራቸው ሊያግልጣቸው ፈልጎ ፈልጓል ማለት ነው
ነጋሽ በጣም ነዉ የምናመሰግነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በዚህ ዘመን በጣም ታስፈልገናለህ አባታችን ግን ለምን በዚህ ሰዓት ወጠዉ እንዲናገሩ እንደተፈለገ አልገባኝም
እንደው እውነት እናውጋ ከተባለ ኢትዮጵያ 10 ዓመት ሙሉ እንደዚህ በጦርነት ስናልቅ እግዚአብሔር ለምን ዝም ያለ ይመሥላችሁን እውነተኛ አባት እና እውነተኛ ምመናን ጠፍቶ ነው እኮ ።
እነ ዲያቆን ያረጋል ሲያስተምሩ ልክ እሳቸው ሲናገሩ ልክ ያልሆነበት ሚዛኑ ምንድነው ነጋሽ?
በርታ ወንድማችን!የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ!የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ!በቤቱ ሁላችንም ያቆየን።
እውነትም ጊዜው ደርሷል ፀንቶ መጠበቅ ነው በቤቱ።እግዚያብሔር ይርዳን ።ነጋሽ አንተም በርታ ገና ከዚየበለጠ እንሰማለን እናያለን ጆሮ ማይሰማው የለ ።
እግዚያብሄር ይጠብቅህ በርታ
አንድ መፅሐፍ ቅዱስሳዊ ማስረጃ የለህም ልትሞግታቸው አትችልም።
እውነት ብለሀል እሳቸው የተጻፈውን ጠቅስው ነው የሚናገሩት እሱ ግን የግል ጥላቻውን ነው ያንጸባረቀው ፈጣሪ ይቅር ይበለው
ማርያምን ለመስማት ከበደኝ ለመስማት እኮን ምን ጉድ ነው ለስሙ ጭቅላታቸውላይ ጭነዎል በውነት ይከብዳል
እውስጥ ቤተክርስቲያን የመሸጉ ብዙ ናቸው ስር የሰደዱ ኸደ ትግራይም እነ አቦና ሰረቐ እኮ በዓላት የሚባል ይቀራል ቅዱሳን ዋላ ሰማዕታት የሚባል በቤተክርስቲያን ይቀራል ብለው አፋቸው ሞልተው የተናገሩ ተሃድሶ ተከታይ ናቸው እና እኛ ቀንቃት መለየት አለብን , ለዛም ነው መምህር ዘበነ ለማ አባት ነፍስ ስትይዙ አስተውሉ ከወድየት ናቸው ብላቹህ ለዩ ዝም ብላቹህ አትያዙ ያሉት እና እኛ ብቻ በጥንቃቄ መኖር ይኖርብናል😢
ነጋሽ ሚዲያ እንደበተ ርቱ ስለ እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ተባረክ !!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን
እግዚአብሔር በጽናት ያቁመን የተመረጡትን እስኪያስት ድረስ ቃሉ ነው አኛ ፀንተን ያቁመን አሜን
ብዙ ኦርቶዶክሶች የሚያማቸው እና ዘመቻ የሚወጡት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ከተነገረ እና ከተገለጠ ነው ፤ይህ ደግሞ ምን ያህል ከእግዚአብሔር እውነት እጅግ የራቁ በምዕመን የተሞሉ እንደሆነ ያሳያል ።
ምርጥ ጋዜጠኛ፣በርታ እንዲህ አይነት ነገር መታለፍ የለበትም፣ ምን እየተፈጠረ ነው
ወንድማችን ውድ ነጋሽ በእውነት እነዚህ አባቶች ተዋህዶ መስለው የመሸጉ ውስጥ ለውስጥ ሴራቸው እየሰሩ ያሉት በቀላል ልናልፋቸው አይገባም በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ያለው ነገር ነገ ጠዋት መናገራቸው አይቀርም እሱ ምንድ ነው ነገ ጠዋት ታቦታት አያስፈልገንም ሊሉን ነው እና ቤተክርስትያናችን ስለዚህ አባቶች ምን ትላለች ? መጠየቅ እና መልሳቸው መስማት እንፈልጋለን ለምን ወደ ትግራይ እየተሰማ ያለው የእኚህ አባት ተከታዮች ናቸው እነ አቦይ ሰረቁ ከአሁን በኃላ በአለ ቅዱሳን ሰማእታት በዓላት የሚባል አይከብርም ብለው ተናግረዋል እና ኦርቶዶክስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች እየናዷት ያሉት እውስጥ የመሸጉ ናቸው እንጂ ከውጭ የመጣ ማንም የለም
አባቶችን እግዚአብሔር ይመልሳቸው እኛ ግን ተግተን እንጸልይ እማይተወን እግዚአብሔር ይረዳናል
ሊቁ አቡነ በርናባስ ፀጋወትን ከዚህ በላይ ያብዛልወት !!! ሀይማኖት ና የባህል አመጋገብ ለይቶ የማያውቀውን የስም ሊቅ ና የስም ሀይማኖተኛ ነኝ ባይ ደናቁርትን ሁሉ አስለፈለፉት ።
ስሜታዊነቱን ተወት አድርገህ ፣ዕውቀትን፣ፍትሀ ነግስቱን መሰረት አድርገህ አስረዳን።
በትክክል ያለእውቀት ያለ ቅናት
በመጀመርያ ደረጃ ቃለ መጠይቁ ላይ ምን ስህተት አለው የለም ሚለው እንደ አባታችን በትህትና ከመፀሀፍ ቅዱስ በማመሳከር ምከረን እውነቱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስላለ ከዚያ ውጪ ስሜታዊ እና ፈራጅ መሆኑና ተናጋሪ ነኝ ብሎ መናገር ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ነገሮችን ምናስተውልበት ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጠን ብሎ ፀሎት ማድርግ ነው እኔ አባታች ካሉት ያየውት ስህተት ቆጥበው ማውራታቸው እንጂ ብዙ ሚሉን ነገር ነበር ባሉን እና ስህተት ካለብኝ በተመለስኩኝ ...... አባታችን የተጠየቁትን ጥያቄ በትክክል በእግዚአብሔር ቃል መስረት በትህትና ከእውነት ጎን ከእግዚአብሔር ቃል ጎን ሆነው የእግዚአብሔር እውነት ነው የነገሩን እግዚአብሔር ያክብሮት ....
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ትልቅ ትግል ያስፈልጋል የተሀድሶ እንቅስቃሴ ለመግታት ።ቤተክርስቴያን በደሙ የተመሰረተች ነች ፈተና ቢበዛባትም እስከ መጨረሻው ትኖራለች ።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኡፍፍፍ ከልባቸው መሆኑን እንዴት ይታወቃል አምላክ ሆይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 💒💒💒🙏🙏🙏በቤቱ ያኑራቸው 🙏🙏🙏❤
ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን. ጳጳሳቱ የሚሰሩትን የሚያውቁ አይመሶለኝም. በጎቹን የመበተን ስራ ስለሆነ እየሰሩ ያሉት. አገልጋዩም ምዕመናኑም ሊነቃባቸው ይገባል. እጉዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ቢዘገይ እንጂ አይቀርም. 👍🙏❤️🇪🇹⛪️
የኔ ወንድም ጳጳሳቱ የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ የሚሰሩት ምንፍቅናን ነው ይኸው በደንብ እየሰሩ ነው.እኛ ጳጳሳት ናቸው የምንለው አልባሳትን ለብሰው ስለሚቀርቡ ነው ግን ልብሰ ተክህኖው ምእመናኑን ለመሸወድ የሚጠቀሙበት ማስክ ነው እንጂ እንደዚ አይነት ጋጠወጥ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆነን ትምህርት ርት የሚያስተምሩ እውነተኛ ጳጳሳት አይደሉም የነፓስተር ተላላኪዎች ናቸው ለማንኛውም አይደለም ጳጳስ ሳይሆን ጳጳስ መስሎ የመጣ የመንደር ዱርዬ ቀርቶ አባታችን አቡነማትዮስ ቢሆኑም ይህንን የተናገሩት እኛ አህያ እንደማይበላ እራሳችንን አሳምነን ስላደግን እንደማይበላ ነው የምናውቀው.ስለዚ አህያውን ለአህዮቹ አሳማውን ለአሳማዎቹ ትተንላቸዋል.
Egziabher lebona yestelen. My brother Egziabher yebarķhe. Am so sorry to hear this 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭. Egziabher yeker belen
ወንድም ነጋሽ ሰለምህ ይብዛ እኔም ቤተሰቦቼ ምንም አዲስ አበባ ብወለድ ወደዛ ወደጉራጌ አካባቢ በስፋት የተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሼ ይቻለሁ ብዙ ቦታ ላይ ይሄ መጥፎ ልምድ ሆኗል በቅዳሴ ወቅት ለቤተክርስቲያን ገቢ በሚል ልመናና ጨረታ ይካሄዳል ምንም መሽሞንሞን አያስፈልግም ሊቆም ይገባል
እውነትህን ነው ወንድሜ አንድ ወንድሜ ተሐድሶ አልሰማሻቸውም ወይ ሁሉም ሲገባው ተሐድሶ ይሆናል አሉ እኮ አልገባሽም ሲለኝ እኔም የሞት ሞት ትንቅንቅ አይ ሁሉም ሰው ሲረዳ ኦርቶዶክስን ይረዳታል ለማለት ነው ብዬ መለስሁ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን።
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አለማወቅ ሐጢያት አደለም ግን እሳቸዉን የመተቸት ብቃቱ የላችሁም ዝም ብላችሁ አትጩሁ መጀመሪያ መጽሐፉ የሚለዉን አንብቡ ለመተቸት ከመሮጥ እሳቸዉ ብዙ ያነበበቡ ናቸዉ በናንተ አንደበት የሚተቹ አደሉም ተዉ እባካችሁ እረፉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሰከ መጨረሻው ያበርታህ ለኛም ጉልበታቸን ነህ በረታልን ❤❤❤❤❤
ከዚህ በፊት አወዛጋቢ ናቸው አደሉም እሚለውን ባላቅም እኔ እንደሰማሁት እንደተረዳሁት አሳቸው ያሉት እግዚኣብሔር የፈጠረው ፉጥረት ሁሉ እርኩስ የለም ግን በልማድ ይበላል /አይበላም ይባላል ነው ያሉት በዛ ላይ ጥቅስ ጠቅሰዋል ከተሳሳቱም መልእክቱ ምእመናንን ያሳሰታል ተብሎ ከታሰበ ደግሞ ሀሳብን በሀሳብ መ ሞገት ብንችል እላለሁ ።
እሳቸው የተናገሩት ሁሉም ትክክል ነው ብሉ አላሉም ሰው እንደው ችግር መፍጠር የሚወድ ህዝብ ነው ያለው ማስተዋል ይስጣቸው
ወንድሜ ነጋሽ, እንደዚህአባትን ያህል ነገር መናገር የሀይማኖታችን ትምህርት አይደለም:: እኝህ አባት ብሉ አላሉም:: መጸሀፍቅድስ ያስተማረውን ሁሉ ተሀድሶ እያሉ ከማለት ምንድነው የምትሉት ብሎ በመጸሀፍ ቅድሱ መወያየት እይሻልምን? ፈራጅ እግዚአብሔር ነው:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትናራለች: እንደወርቅ ተቀጥቅጣ የተሰራች ነች:: እግዚአብሔርማስተዋልን ይስጠን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እኔም አህያ ይበላል ሱሉ በጣም ቀፎኛል አሞኛል ።ምንፍቅናው እስ ላይ እስከ ሊቃነ ጰጰሳት ድረስ ደርሳል አሁን ዛሬ ምመኑ በየቦታው እየታረዱ ደማቸው እየፈሰሰ ባለበት ጊዜ እና ቤተክርስትያን ፈተነዋ በበዛበት ስለሚበላ ወይም ስለከር መናገራቸው ያሳዝናል ።አባት ከምመኑ ሲያንስ በጣም ነው የሚያሳዝን እባከችሁ እንዴ የሚያወዛግብ ነገር ይዛችሁ አትምጡ ።
ጤናቸውን ለመጠበቅ ማንኛውም የሥጋ አይነት አፋቸው እማያሥገቡ አባት፤ ይህን አወዛጋቢ ነገር በአሁኑ ሠዓት ለምን መናገር እንደፈለጉ አልገባኝም? ቤተክርስቲያንን እሚያወዛግባት እንዳጣች ሁሉ።
በርታልን ነጋሽ!!
ወድወድማችን ነጋሽ በርታልን እመብራን ከነ ልጇ ትተብቅሕ
ወገኔ ጠንከር እንበል ዘንድሮ የማንሰማ ጉድ የለም (አንተ ግን በተማርክ ጰንተህ ኑር ከማን እንደተማርክ ተውቃለህና) አይገርመነም የፈለገ ሰው ቢበላ መብቱ ነው የበግ ለምድ ከለበሰው ተጠበቁ አስኬማውና መስቀሉ የኛ ነው በክብር ይመልሱልንና አህያቸው ይንዱ
Are gud new Ahuns ye Ahya sga blue eyalun new Are Egzabher Amlake ante Tebken ykr belen. Eyaweku lemiyatefu lbona ystachew.
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ይሁን 🤲 ተግተን እንፀልይ ወደ ፈጣሪያችን
እግዚኦ አህያ በልቶ አህያ ከመሆን ጠብቀኝ አደሱ አለምን ባደባባይ መቀበል ይሉታል ይሔ ነው ።እግዚኦኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ
ትክክል. እራሱ. አሕያነት. ነዉ. !ኑርልን. ወንድማቾን. የኦርቶዶክስ. አማኙ. !እ/ር. ሕይወትሕን. አብዝቶ. ይባርክልሕበቤቱ. ያጽናሕ. !
እኔ እስከገባኝ ድረስ ዲያቆን ሄኖክ እሳቸዉ ያሉትን ነው የደገመዉ። ብሉ አትብሉ ብለን አናስተምርም ነዉ ሁለቱም ያሉት ። ምነው ዲ/ን ሄኖክን አልተቻችሁ?!
እኔ የምለው እንዴህ አይነቱን ከንቱ አባታችን እያላችሁ የኝ አካል አታድርጉ መዘርጠጥ ነው አለበለዜያ ነገ ደሞ አንዶወጥቶ ሌላ እንዳይቀባጥር መንገድ መዝጋት ነወ። የምን አባት አያሉ መሽኮርመም ነው ጌታም እኮ ቤቴን የንግድ ቤት አታድርጉት ብሎ እቃቸውን ገለባብጦታል
ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ !!!
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም አሜን አሜን አሜን
አቤቱቱቱቱ ማረንንን እኛ መጋዎችን ሚጠብቁን ሚመክሩን አባቶችን ላክልል🤲🤲🤲💚💛❤ እኔ ደከመኝ😔😔
Egziabhare Libona Yisetachew Degmo Kidsti Batekirstiyann Ayweklum Yih Yesachew Hasab New
8ኛው ሺ እኮ ነው ከዚህም በላይ እንሰማለን።እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን።ግን ሰዎች ለምንድነው ስንት እሚባሉ እሚነገሩ ትምህርቶች እያሉ ስለ ምግብ ርእስ አድርገን ረጅም ጊዜ እምናወራው?
ጥፋት ከትንሽ ነው የሚጀምረው በዚህ ዝም ከተባለ የምናዉቀው የምናየው ይሆናል
አቤቱ ማረን አባቶች እባካቹ አባቶች እኛኮ ከናተ ከናተ የተማርነውን ነው ለልጆቻችን የምናስተምረው
በርታልን ወንድማችን መናፍቅን አውግዞ መለየት ቤትን ማፅዳት ያስፈልጋል።
ወንድማችን ነጋሽ በ 2013 ዓ/ም በወቅቱ በነበረው ፓለቲካ ግለት የፓለቲካ አባል የነበሩ ሰዎችን ካልተሳሳትኩ በ etv ይሁን በሌላ ሚድያ እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ አንተን ስለማስታውስህ ነው እና የቀረቡትን ሰዎች በጥያቄ ናዳ ስታንቀጠቅጣቸው በጣም!! እገረም ነበር ። አሁን ግን ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆችዋ በምትፈልግበት ሰዓት ከፊት በመገኘትህ በጣም ተደስቻለሁኝ!!' ለካ ቤ/ክ ልጆችዋን ደብቃና አብቅታ ታስቀምጣለችን አልኩኝ፡ አሁንም በርታልን ! ! !
ወንጌል እየጠቀሱ መሞገት እንጂ በር ዘግቶ እዬዬ ተረቴን መልሱ አይነት ጨዋታ በወንጌል ቃል እውነት ከመታጠብ ( ከመታደስ አያድንም)::
አንተ ከፈለክ ብላ፤ አብራችሁኝ ግድ ብሉ ይባላል እንዴ😂
በርታ ወንደሜ እጋለእጡ ግዴታችሁን ተወጡ ❤
የሚገገርም ነው እግዚአብሔር መንሹን ይዞ እያበጠረ ቤቱን እያፀዳ ማን ምን መሆኑኑን እያሳወቀ ነው ይገርማል ገና ብዙ እንሰማለን እናያለን ተዋህዶን አጽድቶ ያሳየናል ነጋሽ ሚዲያ ተባረክልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
ሁላችንም የሀይማኖት አባቶቻችንን በፀሎት ልናስባቸው ይገባል በእውነት በጣም ያሳዝናል የምናየው የምንሰማው
እኔ ሶማሌ ነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ የሶማሌ ምግብ ደግሞ የግመል ስጋ እና ወተት ነው።ስለዚህ በምግብ ምክንያት ሐይማኖቴን ልቀይር ? ወይስ በርሃብ ልሙት?
አባታችን ውሽልሽል አይደሉም ፣ ኦርቶዶክስ የሚያስፈልጋት ፣ እንዱህ አይነት አባት ነው፣ ወገኖቼ ያሁን ዘመን ሰው መረጃ ጣያቂ ነው ፣ መረጃ ከሌለህ ተረት ተረት ነው፣ ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ማለት መቻል አለብን።
❤❤❤❤ነጋሸ እንወደሃለን በርታ ኣጆካ ዝሓወይ ካብ መቀለ
እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏🙏
ተባረኪእህታችን ሀሳቤንነውየገለፅሽው እኝህ ሰውዬተሀድሶናቸውብዬነውየማስበው
እግዚአብሔር አምላካችን ከቤቱ ጠርጎ ያውጣልን እንጂ ምን አቅም አለን
በጣም ይገርማል ብቻ ማስተዋል ይስጠን ይህ ለአባቶች ነው መንገር ያለብክ ነጋሽ ስተታቸውን በአደባባይ መንገር ምን ጥቅም አለው እዚያው ላሉት አባቶቻችን ነግራቺው መምጣት ነበር
እግዚያብሄር ይባርክህ
አቤቱ ይቅር በለን የሆነብንን አስብ
ነጋሽ ወንድማችን መድሃኒአለም ያበርታህ ❤❤❤
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናክ 🙏🙏🙏 እኔ በጣም ያስደነገጠኝ እኚህን አባት የሲኖዶሱ ዝምታ ነው። በቤተክርስቲያናችን አልባሳት ሲነገድ ዝም ይባላል ወይ?
እባክህ ነጋሽ ወንድማችን እባክህን የቤተክርስትያን ልጆችን ግራ እያጋቡን ስለሆነ እንደእንድ ፕሮግራም ያዘውና በተከታታይ ብታቀርብልን
Memihr Dr. Zebene Lemam Video Sertual Milash. Abetu Amlakachin Hoy Yihen Zemen Bebeth Tsenten Endinnor Kidus Fedadh Yihun .Abetu Alemamenen Erdagn Getaye!!!!!!!!!
ወንድም ሆኖክ በቤቱ ያፅናህ አሜን።
የምታስቀምጠው ፎቶ ደስ አይልም ባህላችንን በተመለከተ ቢታሠብበት መልካም ነው😍
አዉነት ነዉ እግዚሀቤር ይርዳችሁ ይርዳን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችሁም በርቱልን
❤🕊እግዚአብሔር አምላክ🕊❤የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎችን ይጠብቃል ።🌹ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ🌹🌹🕊እግዚአብሔር 🕊🌹ትዘረጋለች
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
ዘንድ እኮ የማናውቀው የማንሰማው ጉድ የለም 😁እንደ ሰው የሚያስብ አህያ አይቸም ሰምቼም አላውቅም እንደ አህያ የሚያስቡ አባጨንጓሬዎች ግን አይቻለሁ 😁እግዚአብሔር ይመስገን በተዋህዶ ያፅናኝ።
መፅሐፍ ጠቅሰው አብራርተው አስተማሩ ከዚህ ውጪ ምን አጠፉ ?
የትግራዩ ጳጳስ ነኝ ባዩ እና አባ ወ/ትንሣይ ሲባሉ የነበሩ የመርገም ኮንትሮቨዢ የነበረባቸው ሰው የሚዲያ አየሩ በጋራ የወረሩበትና ሁኔታና የተቀናጀ የሚመስል ነው። ሌላው እንዳለ
የትግራይን ጦሰ ውሰድ ጦርነትን የባርከች የተ ኦርቶዶክስ ናት የራሷን ምእመን ገና የአፋቹ ምአት ብዙ ይመጣል።
ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሰው
አምላኬ ሆይ 😢😢እኛ እንዴት እንሁን ምን አይነት ትምህርት ነው እስከዛሬ ስምተን የማናውቀው እንግዳ ነገር ለምን ትነግሩናላችሁ ስንት ስው አለ በቋፈ እባከችሁ ከመናገራችሁ በፊት ደጋግማችሁ አስቡ ።😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ምነው መከራቸው በዛ
ነጋሽዬ መናገራቸውን አትጥላው!እግዚአብሔር ነው የሚያስለፈልፋቸው እኛም የእያንዳንዱን ማንነት እግዚአብሔር ለምዕመናኑ እየገለጸ ነው!ካለምንም እፍረትና ይሉኝታ መቃወምና አደብ ማስያዝ ያለብን እኛ ነን!እግዚአብሔር ግን በጨለማ ያሰቡትን በብርሀን እየገለጸ እኛም እንድንቆርጥባቸው እያደረገ ቤቱን ያጸዳል!!አሁን የሚወራው ሁሉ የተሸፈነ ነበር!እግዚአብሔር ግን የተሸፈነውን ሁሉ እየገለጸው ነው!!!
ኦርቶዶክስ አንድ ወጥ የሆነ አስተምሮት እያለ አንዳንድ ጳጳሳት ያልሆነ ትምህርት በማስተማር በጎቹ ጥርጣሬ ዉስጥ እንዲበተኑ ማድረግ አገባብ ስላይደለ በሚመለከታቸዉ በኩል እርምት መደረግ አለበት፣ይልቅ ሌሎች ብዙ ጉዳዮች እያሉ ይህን መልእክት ማስተላለፍ ተገብ አይደለም፣እግዝአብሔር የሚበሉና የማይበሉ ብለዉ ለይተዉ የለም፣ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን፣
ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::
በጣም የሚያሳፍር ትችት ነው። ቤ/ክ የሾመቻቸውን አባት በድፍረት የተናገሩትን ስህተት የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ ሳያቀርቡ ያልተገባ ክስ ማቅረብ ትውልዱን ለአባቶቻችን ክብር እንዳይሰጥ አስተማሪ የሆነና ስህተትን አባቶች በትምህርት እንደማይሞግቱ መንገድ የሚዘጋ እኛ/ምእመናን ነን አዋቂዎች የሚል ትውልድ የሚፈጥር መልእክት ሆኖ ነው ያገኘሁት።
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያበርታህ፣በቤቱ ያኑርህ፣ብዙ እያነፅኸኝ ነዉ እግዚአብሔር እዉቀትህን ያንፀዉ፣እድሜህን፣እዉቀትህን ይባርከው።
እግዚአብሔር ይባርክህ እዳተ ሺ ይፈጠር አቤቴ መልካም ጊዜን አምጣልን በምህረትህ አስበን❤❤❤🙏🙏🙏
በመሰረቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው የሰዉን ልጅ ወደ ህይወት ሊመልስ እንጂ አህያን ነፃ ሊየወጣ ወይ ሊያነፃ አይደለም በብሉይ ዘመንም አህያ ናት በአዲስ ኪዳንም አህያ ናት ይልቅ አምላካችን የመጣው ትእዛዛቱን ሊያፀና ነው ። ከዚህ ሁሉ በላይ የአቡኑ ንግግር የገረመኝ ስለመዝሙረ ዳዊት የተናገሩት ነገር እጅግ ያስደነግጣል የአህያውን ነገር አህያውን ለመረጠው ትተን አባቶች ያቆዪልንን የፀሎት ቅዱሳን መፅሀፍን የማራከሱን ነገር በግልፅ መምህራኖች መልስ ልትሰጡበት ይገባል።
@@mseifug ታዲያ ወምድርኒ ተገብር ፋሲካ ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ የሚለው የትንሳኤ መዝሙር ስህተት ነው ?
@ አወ ከአፈር የተሰራው የሰው ልጅ በደመ ክርስቶስ ታጥቡዋል አህያ ጥንትም ፍጥረቱ አህያ ነው ዛሬም አህያ ነው ።
@@solomona6221ምን አገናኛው ትርጉሙ የገባህ አልመሰለኝ
ምድር ማለት የአዳም ዘር ነው የደም ዋጋ የተከፈለለት ሰው ነው።
@@mseifug ኦሪት ዘፍጥረት 3
17፤ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ልቦና ይስጠን
ተዋሕዶ ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን❤❤❤
እኚህን ጳጳስ ዲያቆን ዮርዳኖስ መናፈቅ እንደሆኑ በግልጽ ሲናገር ሰምቼ ስለነበር ምንም አልደነቀኝም እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እግዚአብሔር ከዚህ ምንፍቅና ይሰውረን
ኣዎ ሰምተናል ግን ቤተ ክህነት ምን እስኪፈጠር እንደሚጠብቁ አናውቅም፣ የነሱ ዙፋን ብቻ ሲነካ ነው እንዴ 😮
@@selamawitHaile-n2g ተይ የአባቶችን ስራ ለአባቶች እንስጥ እኛ በገባን እየተናገረ ን ሀጢያት ውስጥ እንዳንገባ እህቴ የኛ ድርሻ ፀሎት ነው
@@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ እውነት ነው እሱማ ግን አስቀድሜ ስላወኳቸው አልገረመኝም ለማለት ነው
ልክ ናቸው እያልኩ አይደለም ግን
የማርቆስ ወንጌል- ምዕራፍ 7:14-23
ዳግመኛም ሕዝቡን ጠርቶ እንዲህ አላ ቸው፥ “ሁላችሁም ስሙ፤ አስተውሉም። ፲፭ ከሰው ልብ የሚወጣው እርሱ ሰውን ያረ ክሰዋል እንጂ ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገ ባው ሊያረክሰው የሚችል አይደለም። ፤ የሚ ሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ™ከሕዝቡም ተለ ይቶ ወደ ቤት በገባ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ምሳሌውን ጠየቁት። ፤ እርሱም እንዲህ አላ ቸው፥ “እናንተ ደግሞ እንዲህ አታስተውሉ ምን? ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገባው ሁሉ ሰውን ሊያረክሰው እንደማይችል አታውቁ ምን? ™ወደ ሆዱ ብቻ እንጂ ወደ ልቡ አይገ ባምና፤ ምግቡንም ሁሉ እያጣራ ወደ ውጭ ያፈስሳል።” *እንዲህም አላቸው፥ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክሰው እርሱ ነው። ፳፩ከሰው ልብ ውስጥ ክፉ ዐሳብ ሁሉ ይወጣ ልና፤ ይኸውም ዝሙት፥ ስርቆት፥ መግደል፥ ፳፪ማመንዘር፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኮል፥ መዳራት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ምቀኝነት፥ ስን ፍና ነው። * ከውስጥ የሚወጣው ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ሰውን ያረክሰዋል።”
እኔን እንድትሰሚኝ ሳይሆን መፀሀፍ ቅዱሱን ከፍተሽ እንድታዩ ነው።
ቆይተዋል ካሊፎርኒያ ነው የሚኖሩት
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እኚህ አባት ምንፍቅናቸው የቆየ ነው መቼም ያልሰማ ጆሮ የሰማለት እንደሚባለው ሆኖ ነው አባ ወልደ ትንሳኤ በጣም የቆዩ መናፍቅ ናቸው
ወንድሜ ቃለሕይወት ያሰማልን
የአባቶች ነገር በጣም አስቸጋሪና የከፋ ከሆነ ቆይቷል
ለሰው ሞትና ለሀገር የእርስ በርስ እልቂት ያላሳሰባቸው አባት ስለአህያ መበላት አለመበላት ሲጋጋጡ ማየት እጅግ ልብ ይሰብራል ማስተዋልን ይስጥልን
ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን ይኸ የፀሎት ቤቴ እንጂ የነጋዴዎች አይደለም ብሎ በጅራፉ ይቅጣልን
አህያ እንብላ የሚል አባት ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ማዕረግ ና አልባሳቱን ለብሶ መኖር የለበትም መታገስም አይገባም።
እውነት ነው
ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የቤተክርስቲያንን ንብረት ሲዘርፉ ዝም፣ በጣም ባሰለጠ መንገድ አምላካችንን አማላጅ ሲሉም ዝም፣ ወዘተረፈ ሰው ሊቅ፣ አዋቂ ፣ እንደሌለበት ዝምታው ሲበዛ እኝህ ሰው በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ ቦታና ጌዜ ተሰጧቸው ብሔርን ከብሔር በስም አወጣጥ ላይ ተከሳሽ ና ተጠያቂ አድርገው አስተማርኩ ብለው ሲወርዱ ተከብረው አባታችን ተብለው ስለተሸኙ አለማምደው ዛሬ የአህያን ምግብነት እንድንደፋፈር መጡብን። አሳዛኝ ነገር፤
ጎበዝ እኝህ አባት የእነ በጋሻው ሀገር ናፍቋቸዋል ከዚህ ቀደምም የተናገሩት አለ ለምን አይሄዱም እሳቸው ከይሁዳ ፣ከነ አርዮስ አይበልጡም ቻዎ ነቅተን እያየናቸው ነው በርቱ ወንድሞቼ
አፈርንባቼው 😢😢😢
መምህራን ተነሱ እባካችውን
ይህንን የማይቃውም መምህር
የዝህ ሰውዬ ተባባር እንዳይሆን ምንፈቅናቼው አይን ያወጣ
እሳቼው የኛን ሀይማኖት አይወክሉም እመቤታችን ልቦናቼውን ትመልስ
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥህ 🤲🏽 እንዲህ አይነት አስተምሮ እኛ ኦርቶዶክሶችን ያበረታነል ።
አንተም በርታልን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማየ ቤቤቱ ያፅናን
Brother negash thank you for everything you do please don't stop to be voice for voice less Ethiopians Orthodox Tewahedo believers. God bless you and your family.
አምላከ ቅዱሳን ተዋህዶንና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንጅ ነገሩ ነገርም የለበት
ከሀድያን ነገሥታት አላውያን ጳጳስት እንደሚነሱ
ፈጣሪያችን አስተምሮናል ስለሆነም ምእመናን ቆም ብላችሁ አስቡ ይህ የሚደንቅ አይደለም የፈጣሪ አስተምሮም ስለሆነ ቃሉም ስለማይታበል። ነገር ግን የሰው ደገፊ አትሆኑ ብላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስታስተማር ማን አስተዋለ አሁንስ የእኒህ አባት ተከታዮች ሁለቱ የሐሰት መምህን ይሁዳ ዘገሊላን ቴዎዳስ ዘገብፅን የተከተሉ ሁሉ እነሱ ሲጠፉ አብረው የጠፉትን አለማስተዋል ሞኝነት ነው በዚሁ አጋጣሚ አሁንም ቢሆን ብዙ ይሁዳዎችና ቴዎዳሶች ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ ምእመናን እራሳችሁንና እመነታችሁን እድትጠብቅ በክርስቶስ ሥም አሳስባችሁአለሁ።
ፈጣሪ ይታረቀን።
ኦ ወንድም አለም ነጋሽዬ እኝማ ድብን ያሉ ተሀድሶ ናቸው ወይ ጉድ............
ወደ ትግራይ ዓደይም አሉ እነ አቦ ሰረቐ 😢
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሉ አላሉ ለኛ ምንም አይደለም ሰውየው ተልእኮ ይኖራቸዋል እኛ እምነታችን ማፅናት ብቻ ነው እግዚአብሔር ተግባራቸው ሊያግልጣቸው ፈልጎ ፈልጓል ማለት ነው
ነጋሽ በጣም ነዉ የምናመሰግነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በዚህ ዘመን በጣም ታስፈልገናለህ አባታችን ግን ለምን በዚህ ሰዓት ወጠዉ እንዲናገሩ እንደተፈለገ አልገባኝም
እንደው እውነት እናውጋ ከተባለ ኢትዮጵያ 10 ዓመት ሙሉ እንደዚህ በጦርነት ስናልቅ እግዚአብሔር ለምን ዝም ያለ ይመሥላችሁን እውነተኛ አባት እና እውነተኛ ምመናን ጠፍቶ ነው እኮ ።
እነ ዲያቆን ያረጋል ሲያስተምሩ ልክ እሳቸው ሲናገሩ ልክ ያልሆነበት ሚዛኑ ምንድነው ነጋሽ?
በርታ ወንድማችን!
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ!
የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ!
በቤቱ ሁላችንም ያቆየን።
እውነትም ጊዜው ደርሷል ፀንቶ መጠበቅ ነው በቤቱ።እግዚያብሔር ይርዳን ።ነጋሽ አንተም በርታ ገና ከዚየበለጠ እንሰማለን እናያለን ጆሮ ማይሰማው የለ ።
እግዚያብሄር ይጠብቅህ በርታ
አንድ መፅሐፍ ቅዱስሳዊ ማስረጃ የለህም ልትሞግታቸው አትችልም።
እውነት ብለሀል እሳቸው የተጻፈውን ጠቅስው ነው የሚናገሩት እሱ ግን የግል ጥላቻውን ነው ያንጸባረቀው ፈጣሪ ይቅር ይበለው
ማርያምን ለመስማት ከበደኝ ለመስማት እኮን ምን ጉድ ነው ለስሙ ጭቅላታቸውላይ ጭነዎል በውነት ይከብዳል
እውስጥ ቤተክርስቲያን የመሸጉ ብዙ ናቸው ስር የሰደዱ ኸደ ትግራይም እነ አቦና ሰረቐ እኮ በዓላት የሚባል ይቀራል ቅዱሳን ዋላ ሰማዕታት የሚባል በቤተክርስቲያን ይቀራል ብለው አፋቸው ሞልተው የተናገሩ ተሃድሶ ተከታይ ናቸው እና እኛ ቀንቃት መለየት አለብን , ለዛም ነው መምህር ዘበነ ለማ አባት ነፍስ ስትይዙ አስተውሉ ከወድየት ናቸው ብላቹህ ለዩ ዝም ብላቹህ አትያዙ ያሉት እና እኛ ብቻ በጥንቃቄ መኖር ይኖርብናል😢
ነጋሽ ሚዲያ እንደበተ ርቱ ስለ እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ተባረክ !!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን
እግዚአብሔር በጽናት ያቁመን የተመረጡትን እስኪያስት ድረስ ቃሉ ነው አኛ ፀንተን ያቁመን አሜን
ብዙ ኦርቶዶክሶች የሚያማቸው እና ዘመቻ የሚወጡት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ከተነገረ እና ከተገለጠ ነው ፤ይህ ደግሞ ምን ያህል ከእግዚአብሔር እውነት እጅግ የራቁ በምዕመን የተሞሉ እንደሆነ ያሳያል ።
ምርጥ ጋዜጠኛ፣በርታ እንዲህ አይነት ነገር መታለፍ የለበትም፣ ምን እየተፈጠረ ነው
ወንድማችን ውድ ነጋሽ በእውነት እነዚህ አባቶች ተዋህዶ መስለው የመሸጉ ውስጥ ለውስጥ ሴራቸው እየሰሩ ያሉት በቀላል ልናልፋቸው አይገባም በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ያለው ነገር ነገ ጠዋት መናገራቸው አይቀርም እሱ ምንድ ነው ነገ ጠዋት ታቦታት አያስፈልገንም ሊሉን ነው እና ቤተክርስትያናችን ስለዚህ አባቶች ምን ትላለች ? መጠየቅ እና መልሳቸው መስማት እንፈልጋለን ለምን ወደ ትግራይ እየተሰማ ያለው የእኚህ አባት ተከታዮች ናቸው እነ አቦይ ሰረቁ ከአሁን በኃላ በአለ ቅዱሳን ሰማእታት በዓላት የሚባል አይከብርም ብለው ተናግረዋል እና ኦርቶዶክስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች እየናዷት ያሉት እውስጥ የመሸጉ ናቸው እንጂ ከውጭ የመጣ ማንም የለም
አባቶችን እግዚአብሔር ይመልሳቸው እኛ ግን ተግተን እንጸልይ እማይተወን እግዚአብሔር ይረዳናል
ሊቁ አቡነ በርናባስ ፀጋወትን ከዚህ በላይ ያብዛልወት !!! ሀይማኖት ና የባህል አመጋገብ ለይቶ የማያውቀውን የስም ሊቅ ና የስም ሀይማኖተኛ ነኝ ባይ ደናቁርትን ሁሉ አስለፈለፉት ።
ስሜታዊነቱን ተወት አድርገህ ፣ዕውቀትን፣ፍትሀ ነግስቱን መሰረት አድርገህ አስረዳን።
በትክክል ያለእውቀት ያለ ቅናት
በመጀመርያ ደረጃ ቃለ መጠይቁ ላይ ምን ስህተት አለው የለም ሚለው እንደ አባታችን በትህትና ከመፀሀፍ ቅዱስ በማመሳከር ምከረን እውነቱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስላለ ከዚያ ውጪ ስሜታዊ እና ፈራጅ መሆኑና ተናጋሪ ነኝ ብሎ መናገር ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ነገሮችን ምናስተውልበት ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጠን ብሎ ፀሎት ማድርግ ነው እኔ አባታች ካሉት ያየውት ስህተት ቆጥበው ማውራታቸው እንጂ ብዙ ሚሉን ነገር ነበር ባሉን እና ስህተት ካለብኝ በተመለስኩኝ ...... አባታችን የተጠየቁትን ጥያቄ በትክክል በእግዚአብሔር ቃል መስረት በትህትና ከእውነት ጎን ከእግዚአብሔር ቃል ጎን ሆነው የእግዚአብሔር እውነት ነው የነገሩን እግዚአብሔር ያክብሮት ....
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ትልቅ ትግል ያስፈልጋል የተሀድሶ እንቅስቃሴ ለመግታት ።ቤተክርስቴያን በደሙ የተመሰረተች ነች ፈተና ቢበዛባትም እስከ መጨረሻው ትኖራለች ።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኡፍፍፍ ከልባቸው መሆኑን እንዴት ይታወቃል አምላክ ሆይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 💒💒💒🙏🙏🙏በቤቱ ያኑራቸው 🙏🙏🙏❤
ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን. ጳጳሳቱ የሚሰሩትን የሚያውቁ አይመሶለኝም. በጎቹን የመበተን ስራ ስለሆነ እየሰሩ ያሉት. አገልጋዩም ምዕመናኑም ሊነቃባቸው ይገባል. እጉዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ቢዘገይ እንጂ አይቀርም. 👍🙏❤️🇪🇹⛪️
የኔ ወንድም ጳጳሳቱ የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ የሚሰሩት ምንፍቅናን ነው ይኸው በደንብ እየሰሩ ነው.
እኛ ጳጳሳት ናቸው የምንለው አልባሳትን ለብሰው ስለሚቀርቡ ነው ግን ልብሰ ተክህኖው ምእመናኑን ለመሸወድ የሚጠቀሙበት ማስክ ነው እንጂ እንደዚ አይነት ጋጠወጥ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆነን ትምህርት ርት የሚያስተምሩ እውነተኛ ጳጳሳት አይደሉም የነፓስተር ተላላኪዎች ናቸው ለማንኛውም አይደለም ጳጳስ ሳይሆን ጳጳስ መስሎ የመጣ የመንደር ዱርዬ ቀርቶ አባታችን አቡነማትዮስ ቢሆኑም ይህንን የተናገሩት እኛ አህያ እንደማይበላ እራሳችንን አሳምነን ስላደግን እንደማይበላ ነው የምናውቀው.
ስለዚ አህያውን ለአህዮቹ አሳማውን ለአሳማዎቹ ትተንላቸዋል.
Egziabher lebona yestelen. My brother Egziabher yebarķhe. Am so sorry to hear this 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭. Egziabher yeker belen
ወንድም ነጋሽ ሰለምህ ይብዛ እኔም ቤተሰቦቼ ምንም አዲስ አበባ ብወለድ ወደዛ ወደጉራጌ አካባቢ በስፋት የተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሼ ይቻለሁ ብዙ ቦታ ላይ ይሄ መጥፎ ልምድ ሆኗል በቅዳሴ ወቅት ለቤተክርስቲያን ገቢ በሚል ልመናና ጨረታ ይካሄዳል ምንም መሽሞንሞን አያስፈልግም ሊቆም ይገባል
እውነትህን ነው ወንድሜ አንድ ወንድሜ ተሐድሶ አልሰማሻቸውም ወይ ሁሉም ሲገባው ተሐድሶ ይሆናል አሉ እኮ አልገባሽም ሲለኝ እኔም የሞት ሞት ትንቅንቅ አይ ሁሉም ሰው ሲረዳ ኦርቶዶክስን ይረዳታል ለማለት ነው ብዬ መለስሁ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን።
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አለማወቅ ሐጢያት አደለም ግን እሳቸዉን የመተቸት ብቃቱ የላችሁም ዝም ብላችሁ አትጩሁ መጀመሪያ መጽሐፉ የሚለዉን አንብቡ ለመተቸት ከመሮጥ እሳቸዉ ብዙ ያነበበቡ ናቸዉ በናንተ አንደበት የሚተቹ አደሉም ተዉ እባካችሁ እረፉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሰከ መጨረሻው ያበርታህ ለኛም ጉልበታቸን ነህ በረታልን ❤❤❤❤❤
ከዚህ በፊት አወዛጋቢ ናቸው አደሉም እሚለውን ባላቅም እኔ እንደሰማሁት እንደተረዳሁት አሳቸው ያሉት እግዚኣብሔር የፈጠረው ፉጥረት ሁሉ እርኩስ የለም ግን በልማድ ይበላል /አይበላም ይባላል ነው ያሉት በዛ ላይ ጥቅስ ጠቅሰዋል ከተሳሳቱም መልእክቱ ምእመናንን ያሳሰታል ተብሎ ከታሰበ ደግሞ ሀሳብን በሀሳብ መ ሞገት ብንችል እላለሁ ።
እሳቸው የተናገሩት ሁሉም ትክክል ነው ብሉ አላሉም ሰው እንደው ችግር መፍጠር የሚወድ ህዝብ ነው ያለው ማስተዋል ይስጣቸው
ወንድሜ ነጋሽ, እንደዚህአባትን ያህል ነገር መናገር የሀይማኖታችን ትምህርት አይደለም:: እኝህ አባት ብሉ አላሉም:: መጸሀፍቅድስ ያስተማረውን ሁሉ ተሀድሶ እያሉ ከማለት ምንድነው የምትሉት ብሎ በመጸሀፍ ቅድሱ መወያየት እይሻልምን? ፈራጅ እግዚአብሔር ነው:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትናራለች: እንደወርቅ ተቀጥቅጣ የተሰራች ነች:: እግዚአብሔርማስተዋልን ይስጠን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
እኔም አህያ ይበላል ሱሉ በጣም ቀፎኛል አሞኛል ።
ምንፍቅናው እስ ላይ እስከ ሊቃነ ጰጰሳት ድረስ ደርሳል አሁን ዛሬ ምመኑ በየቦታው እየታረዱ ደማቸው እየፈሰሰ ባለበት ጊዜ እና ቤተክርስትያን ፈተነዋ በበዛበት ስለሚበላ ወይም ስለከር መናገራቸው ያሳዝናል ።
አባት ከምመኑ ሲያንስ በጣም ነው የሚያሳዝን እባከችሁ እንዴ የሚያወዛግብ ነገር ይዛችሁ አትምጡ ።
ጤናቸውን ለመጠበቅ ማንኛውም የሥጋ አይነት አፋቸው እማያሥገቡ አባት፤ ይህን አወዛጋቢ ነገር በአሁኑ ሠዓት ለምን መናገር እንደፈለጉ አልገባኝም? ቤተክርስቲያንን እሚያወዛግባት እንዳጣች ሁሉ።
በርታልን ነጋሽ!!
ወድወድማችን ነጋሽ በርታልን እመብራን ከነ ልጇ ትተብቅሕ
ወገኔ ጠንከር እንበል ዘንድሮ የማንሰማ ጉድ የለም (አንተ ግን በተማርክ ጰንተህ ኑር ከማን እንደተማርክ ተውቃለህና) አይገርመነም የፈለገ ሰው ቢበላ መብቱ ነው የበግ ለምድ ከለበሰው ተጠበቁ አስኬማውና መስቀሉ የኛ ነው በክብር ይመልሱልንና አህያቸው ይንዱ
Are gud new Ahuns ye Ahya sga blue eyalun new Are Egzabher Amlake ante Tebken ykr belen. Eyaweku lemiyatefu lbona ystachew.
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ይሁን 🤲 ተግተን እንፀልይ ወደ ፈጣሪያችን
እግዚኦ አህያ በልቶ አህያ ከመሆን ጠብቀኝ አደሱ አለምን ባደባባይ መቀበል ይሉታል ይሔ ነው ።
እግዚኦኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ
እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ
ትክክል. እራሱ. አሕያነት. ነዉ. !
ኑርልን. ወንድማቾን. የኦርቶዶክስ. አማኙ. !
እ/ር. ሕይወትሕን. አብዝቶ. ይባርክልሕ
በቤቱ. ያጽናሕ. !
እኔ እስከገባኝ ድረስ ዲያቆን ሄኖክ እሳቸዉ ያሉትን ነው የደገመዉ። ብሉ አትብሉ ብለን አናስተምርም ነዉ ሁለቱም ያሉት ። ምነው ዲ/ን ሄኖክን አልተቻችሁ?!
እኔ የምለው እንዴህ አይነቱን ከንቱ አባታችን እያላችሁ የኝ አካል አታድርጉ መዘርጠጥ ነው አለበለዜያ ነገ ደሞ አንዶወጥቶ ሌላ እንዳይቀባጥር መንገድ መዝጋት ነወ። የምን አባት አያሉ መሽኮርመም ነው ጌታም እኮ ቤቴን የንግድ ቤት አታድርጉት ብሎ እቃቸውን ገለባብጦታል
ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ !!!
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም አሜን አሜን አሜን
አቤቱቱቱቱ ማረንንን እኛ መጋዎችን ሚጠብቁን ሚመክሩን አባቶችን ላክልል🤲🤲🤲💚💛❤ እኔ ደከመኝ😔😔
Egziabhare Libona Yisetachew Degmo Kidsti Batekirstiyann Ayweklum Yih Yesachew Hasab New
8ኛው ሺ እኮ ነው ከዚህም በላይ እንሰማለን።
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን።ግን ሰዎች ለምንድነው ስንት እሚባሉ እሚነገሩ ትምህርቶች እያሉ ስለ ምግብ ርእስ አድርገን ረጅም ጊዜ እምናወራው?
ጥፋት ከትንሽ ነው የሚጀምረው በዚህ ዝም ከተባለ የምናዉቀው የምናየው ይሆናል
አቤቱ ማረን አባቶች እባካቹ አባቶች እኛኮ ከናተ ከናተ የተማርነውን ነው ለልጆቻችን የምናስተምረው
በርታልን ወንድማችን መናፍቅን አውግዞ መለየት ቤትን ማፅዳት ያስፈልጋል።
ወንድማችን ነጋሽ በ 2013 ዓ/ም በወቅቱ በነበረው ፓለቲካ ግለት የፓለቲካ አባል የነበሩ ሰዎችን ካልተሳሳትኩ በ etv ይሁን በሌላ ሚድያ እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ አንተን ስለማስታውስህ ነው እና የቀረቡትን ሰዎች በጥያቄ ናዳ ስታንቀጠቅጣቸው በጣም!! እገረም ነበር ። አሁን ግን ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆችዋ በምትፈልግበት ሰዓት ከፊት በመገኘትህ በጣም ተደስቻለሁኝ!!' ለካ ቤ/ክ ልጆችዋን ደብቃና አብቅታ ታስቀምጣለችን አልኩኝ፡ አሁንም በርታልን ! ! !
ወንጌል እየጠቀሱ መሞገት እንጂ በር ዘግቶ እዬዬ ተረቴን መልሱ አይነት ጨዋታ በወንጌል ቃል እውነት ከመታጠብ ( ከመታደስ አያድንም)::
አንተ ከፈለክ ብላ፤ አብራችሁኝ ግድ ብሉ ይባላል እንዴ😂
በርታ ወንደሜ እጋለእጡ ግዴታችሁን ተወጡ ❤
የሚገገርም ነው እግዚአብሔር መንሹን ይዞ እያበጠረ ቤቱን እያፀዳ ማን ምን መሆኑኑን እያሳወቀ ነው ይገርማል ገና ብዙ እንሰማለን እናያለን ተዋህዶን አጽድቶ ያሳየናል ነጋሽ ሚዲያ ተባረክልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
ሁላችንም የሀይማኖት አባቶቻችንን በፀሎት ልናስባቸው ይገባል በእውነት በጣም ያሳዝናል የምናየው የምንሰማው
እኔ ሶማሌ ነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ የሶማሌ ምግብ ደግሞ የግመል ስጋ እና ወተት ነው።ስለዚህ በምግብ ምክንያት ሐይማኖቴን ልቀይር ? ወይስ በርሃብ ልሙት?
አባታችን ውሽልሽል አይደሉም ፣ ኦርቶዶክስ የሚያስፈልጋት ፣ እንዱህ አይነት አባት ነው፣ ወገኖቼ ያሁን ዘመን ሰው መረጃ ጣያቂ ነው ፣ መረጃ ከሌለህ ተረት ተረት ነው፣ ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ማለት መቻል አለብን።
❤❤❤❤ነጋሸ እንወደሃለን በርታ ኣጆካ ዝሓወይ ካብ መቀለ
እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏🙏
ተባረኪእህታችን ሀሳቤንነውየገለፅሽው እኝህ ሰውዬተሀድሶናቸውብዬነውየማስበው
እግዚአብሔር አምላካችን ከቤቱ ጠርጎ ያውጣልን እንጂ ምን አቅም አለን
በጣም ይገርማል ብቻ ማስተዋል ይስጠን ይህ ለአባቶች ነው መንገር ያለብክ ነጋሽ ስተታቸውን በአደባባይ መንገር ምን ጥቅም አለው እዚያው ላሉት አባቶቻችን ነግራቺው መምጣት ነበር
እግዚያብሄር ይባርክህ
አቤቱ ይቅር በለን የሆነብንን አስብ
ነጋሽ ወንድማችን መድሃኒአለም ያበርታህ ❤❤❤
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናክ 🙏🙏🙏 እኔ በጣም ያስደነገጠኝ እኚህን አባት የሲኖዶሱ ዝምታ ነው። በቤተክርስቲያናችን አልባሳት ሲነገድ ዝም ይባላል ወይ?
እባክህ ነጋሽ ወንድማችን እባክህን የቤተክርስትያን ልጆችን ግራ እያጋቡን ስለሆነ እንደእንድ ፕሮግራም ያዘውና በተከታታይ ብታቀርብልን
Memihr Dr. Zebene Lemam Video Sertual Milash. Abetu Amlakachin Hoy Yihen Zemen Bebeth Tsenten Endinnor Kidus Fedadh Yihun .Abetu Alemamenen Erdagn Getaye!!!!!!!!!
ወንድም ሆኖክ በቤቱ ያፅናህ አሜን።
የምታስቀምጠው ፎቶ ደስ አይልም ባህላችንን በተመለከተ ቢታሠብበት መልካም ነው😍
አዉነት ነዉ እግዚሀቤር ይርዳችሁ ይርዳን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችሁም በርቱልን
❤🕊እግዚአብሔር አምላክ🕊❤
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎችን ይጠብቃል ።
🌹ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ🌹
🌹🕊እግዚአብሔር 🕊🌹
ትዘረጋለች