Hijab is arabic not Ethiopian. Equally, it is not religious at all.if it was religious the men should also wear hijab. How come Turkish girls don't wear hijab. This is about male dominance in Islam. How come this was not an an issue in the last three region s.
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች💪
አላሁ አክበር !! ርጅም እድሜ ለዶ/ራችን
በትክክል
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪወች
አላህ እድሜ ይስጥህ ስለእውነት እውነትን የሚጠባቸው ከሆነ ስላመላከትክ እናመሰግናለን
ኢንሻ አለህ ሂጀበቻውም ይለብሰሉ ቲምርታቻውንም ይቃጥለሉ በዚ ጉደይ ሁለችንም ሰለመዊ ሰልፍ መውጠት አለብን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሁሉ በረካ ሁን
አላህ ፍትህ ያምጣልን ኢሻአላህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ትክክክል
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ሰዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ😍😍😍☝️☝️
Masha Allah tikikil anegagary
አብሽር ድሉ የሙስሊም ነው ነቢያችንም ብዙ ተፈትነዋል ግን ድልም የሳቸው ሆኖዋል እሻ አላህ ወደፊት ድል የሙስሊም ነው አብሽር ኒቃቢስቷ እህቴ ግን እኔ ግራ የገባኝ የኢትዮጺያ ሙስሊም የት ሄደ መጅሊስ ስራው ምድነው ዛሬ ኒቃብ ተከለከለ ነገስ የነገስ ትውልድ ዝም ብሎ ሚዲያላይ ማውራቱ ጥቅም የለውም ምክንያቱም ለዲናችን ሸሂድነት ዝግጁ ነን ሀበሻ አዴም ይለይለታል ወላሂ እስከመቼ ችለን😢😢😢😢
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ
❤❤❤❤
ፍትህ ያምጣልን
ፍትህ ለሙሰሊም ተማሪዎች
ፍትሕ ለአክሡም ሙስሊም ተማሬወች??????ፍትሕ ለሠሜን ወሎ ንጹሀን ጦርነት መቸነዉ ማብቂዉ ዘድሮም በሰቆቃ ረመዳንን ልንቀበልነዉ 😢አረ መሬወቻችን ተዉ ወደቀልባችሁ ተመለሡ አለዛ አብረነዉ ምንጠፋዉ ወላሂ የህዝብ እባ ደም የሚመጣዉን ያወቃችሁ ዝምታ እስከመቸነዉ?💔😪አላህየ አተ ማረን በዱኒላይ ከዝህ በላይ አፈትነን
አብሽር አላህ ሠላሙን ያምጣልን ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን አብሽር አላህ ከኛ ጋር ነው ኢላህ በቃ በለን😢😢😢
@Fort-l1j 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰
Bartu allha lamaftewu yirdachu
ፊትህ ለሙስልም በመላውአለ ምላያለው ሙስልምነው ሚጭቆነው ሚያልቀው ያረብ የሚገደለው አላህዬ በቃበላቻው የነሱሚድያ መቀባበያመሆንሰለችን አላህዬ ኢስሙን መሀበረሠው አተጠብቀው
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
ፊትህ ለሙሰልም ተማርዎች
🎉🎉🎉❤❤❤❤
ፍትህ ለሙስሊም እሂቶቸችን የለ ሂጀብ መማር አይችሉም አሏሁ አክበር
Tekekel Fitth. Le Aksum Muslimoche
ለምን እነሱ ማናቸው የሚፈቅዱት መንግስት ነው በትክክል እኩልነትን ለህዝቡ ማረጋገጥ ያለበት
ህስቡን አላህ ወኒእመልወኪል
Mahamed yasin
ለአክሱም ሴት ተማሪዎች ሁላችንም ድምፅ እንሁን
ዶ ር አብይን የወደድኩት ለእምነታችን ቦታ አለው።
ሂጃብ ውስጥ ምን ይደባቃል ወይስ ሙሉውን የሚሸፈኑትን ነው? አልገባኝም
😢እኝ ሙስልምቸ ኡከ አንነከቸዊም እነሴነቸዉ ህሉም እኝን የምጪቅኑን የምገፉን አሸበረ ፀንፈኝቸ ፀረ ሰለም ገደይቸ ደፈርዉቸ ዘረፉዉቸ መተተኝቸ ደብተረ ነቸዉ
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ
ajib
በሴቶች ሕግ አስከባሪዎ ሊፈተሹ ይቻላል አውቀው ካልጠመሙ
Leaksu muslimtamarina muslimtamari allha yidrasilchewi
Mn aynet amelekaket new Gin yalchew enmnan mn yheal edemitelu sew bitelan Allah yewededew belachi mehonun slemayqu new eko
ሂጃብ ኢትዮጵያዊ እስላማዊ የእምነት መገለጫ አይደለም
ሂጃቧንም ትለብሣለች ትምርቶንም ትማራለች::
የተሰራውንስ እያፈረሳችሁ አይደል ወሬ ብቻውን ቁም ነገር አይሰራም
አገርርን በትብብር እንደመገንባት ጠላቶች ተረባርበው አገር ያ
ፈርሳሉ
😢😢ህጀብ ኡከ ቂረአን ብቸ አይደለም የ መፀፉ ቅዱሰም ጩምርነወ እነዙ ፀረ ሰለም አሸበረ ፀንፈኝቸ ነቸዉ
አቋም የሌለው መሪ ወላሂ ከሀገር ቤት ይልቅ ነፃነት የሰው ሀገር ይሻላል አንዴበምንበማንነታችን የማን ጠየቀው የፈለገ ድንጋይ አምላኪ ይኑር ማንም አይጠይቅም እኩል ይማራሉ
በጣም ያዘናቹ አትመስሉም ,, ነጃሽ እንደዛ በመሳሪያ ሲመታ እንደዚ አላወራቹሁም አሰመሳይ የበዛበት ሀገር
ያ ሌላ ይሄ ሌላ ያኔ ጦርነት ላይ የተፈጠረ ነበር እንደዛም ሆኖ ልባችን ደምቷል አሁን ግን በጦርነት አብሮ የተዋደቀላቹን የአክሱም ሙስሊም እንዲ ማድረጉ ግን ነውር ነው
ወደድክም ጠላህም ይሰራል አረህ ተቃጥለህ ታራለህ አዛን የማይወጣበት አገር አይኖርም በማዉራት አይደለም😂
አቋም የለለው መንግሥት
የኢትዮጵያ መንግሥት ነው አራት ነጥብ።
Hijab is arabic not Ethiopian. Equally, it is not religious at all.if it was religious the men should also wear hijab. How come Turkish girls don't wear hijab. This is about male dominance in Islam. How come this was not an an issue in the last three region s.
Yaksum sewoch gn muslimochu keyet yemetu nachewu blewu newu yemiyasbut sewubeheger yhen yahl mebedel ygermal hebesha bahr mado hedo enka mebtun yaskeberal ayaksumoch yekfat tge wendmun ygefal leneger leslta blach aydel hzbachu yemtaschersu stasaznu alem zeteng newu hlachnm zare mdr tetebenale gn nege kesra endehon anrsa afer lebash mehonhn resth wendmhn atgfa ngem lela ken newu
እኮ እነዝህ አሸበሪዎች
አፍር ብላ ምን አጋባችህ