Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 29

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 15 днів тому +5

    ምንም ነገር ከላይ አይምጣ ከሰው ምንስ ቢመጣ

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 15 днів тому

    የእውነት ትራምፕ ትክክለኛ ለሃገሬ የምመኘው መሪ ነው❤ አዎ ለዛሬና ነገ የሚሰራ ከማስመሰል ነፃ የሆኑ ታላቅ መሪ ናቸው ትራምፕ ውዴ🙏 አብሶ አሜሪካዊ ብሆን ለሳቸው መንግስት ባለኝ ሁሉ ነው ይመደግፋቸው በምክንያት💚💛❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱 አዎ እግዚአብሔርም ለእውነት ሲል ከሞት ጠብቆ ለዚህ አድርሷቸዋል☝️

  • @tensayee
    @tensayee 15 днів тому

    ፕሮግራሞች አንጀት አርስ ነው በዚ ላይ ደሞ የካርታ ምስሎች ብትጨምሩበት

  • @bisratzeleke7460
    @bisratzeleke7460 15 днів тому

    ካርቦን ዳይ ኦክሳይድ ነው አለም (co2)

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 15 днів тому +8

    ይህ ለኛም መልካም አጋጣሚ ነዉ ኤርትራ ወደ እናት ሀሃገሯ ትመለሳለች::

    • @tenad7309
      @tenad7309 15 днів тому

      😃

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 15 днів тому +1

      ቅዠታም!!
      መጀምሪያ እስቲ አሁን ባለህበት ቦታ እና ሀገር በሰላም ወጥተህ ግባ; አጥር ዘልለህ የሰው ሀገር ከመቀላወጥህ በፊት::

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 14 днів тому

      አዎን ወደናቷ💚💛❤እቅፍ በቅርብ ትመለሳለች❤️​@@tenad7309

  • @lokeyzlokylokinei6393
    @lokeyzlokylokinei6393 15 днів тому +3

    What about Canada merging into USA ?

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 15 днів тому

      Forget it! That’s is crazy idea& unthinkable.

  • @ethioameri
    @ethioameri 15 днів тому

    ይህን ሰው ልስደበው እንዴ??? 😂😂😂😂 መካከል ላይ ማስታወቂ ኧው ኡኡኡኡ ሆ...

  • @lematilahun6817
    @lematilahun6817 15 днів тому

    Don't recommend promotion alcohol

  • @MegaWondu
    @MegaWondu 15 днів тому

    አለምነህ በዩክሬን ራሻያ ጉዳይ የሚሰጠው ትንተና ሁሌም ጥለቀት የሚጎለው ይመስለኛል::

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 15 днів тому

    እኞም ግብ እንላለን😅

  • @AbdulazizMohammed-t6i
    @AbdulazizMohammed-t6i 14 днів тому

    አለም ተረተረት አረከዉ ዜና ነዉ ያቀረብከዉ ወይሰ ፈላጐትህን ነዉ ምታወራዉ

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 15 днів тому

    የደውል ምክቷን ተጫኑ ሰቡስክቡ አርጉ አትጎዱምና

  • @nebashegertube5966
    @nebashegertube5966 15 днів тому +2

    ማስታወቂያ ብቻ 2 ደቂቃ 😮

  • @AFEprintingpress
    @AFEprintingpress 15 днів тому

    Carbon dioxide

  • @alexandermengistu6272
    @alexandermengistu6272 15 днів тому +2

    ቱሩናፋ በለዉ። የቀሪዉ አለም ዝም ብሎ ይመለከታል ? ነግ በኔ ይላል እንጂ። በተለይ አፍሪካ አቅም የላቸዉ ደሀ ናቸው ተብሎ ያማረዉን ግዛቶች በመስና በተሞሉ መሪዎቿ ገዛሁ ሸመትኩ ሊሉን ነው ?

    • @kingmuller5189
      @kingmuller5189 15 днів тому

      አታስቀኝ፤ እና የትኛው አፍሪካ ሀገር ነው ለአሜሪካ አልሸጥም አልገዛም የሚለው። በአንድ የስልክ ጥሪ ተሯሩጠው የሚታዘዙትን የሚያደርጉላቸው። የአብይ አህመድ የብሊንከን ትዛዝ የአንካራውን ስምምነት ልብ ይሏል። የፕሪቶሪያውን ስምምነት እንዲህ የአሜሪካ ፍላጎት ነው

  • @TekluTeferi
    @TekluTeferi 15 днів тому +1

    Canada merge with USSR

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 15 днів тому

    ዝም ብሎ ወሬ ነው

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 15 днів тому

    ፔትሮልየም ማለት ነው ያቃተህ?

  • @nebashegertube5966
    @nebashegertube5966 15 днів тому +1

    ጭራሽ በየመሀሉ ማስታወቂያ ምን ይሉታል መስማት እየፈለኩ ግን በማስታወቂያ አሰለቸከኝ

    • @BirukBiruk-hb1ij
      @BirukBiruk-hb1ij 15 днів тому +2

      bro he is doing his business, don't be so selfish, if he doesn't get advertisements, he can't continue providing such news. be grateful for what you get

    • @nebashegertube5966
      @nebashegertube5966 43 хвилини тому

      @BirukBiruk-hb1ij እረ የ UA-cam ክፍያ በቂ ነው ጥሩ subscribers አለው የግድ ማስታወቂያ ይሄን ያህል መብዛት የለበትም

  • @SusanCowboy-y2o
    @SusanCowboy-y2o 15 днів тому

    ቅዥታም በለው።

  • @IbrahimXassanaden
    @IbrahimXassanaden 15 днів тому

    You are ignoring man