🚩 ሙስሊም ጠሎችን ያበሳጨው የትግራይ መጅሊስ ቆራጥ መግለጫ | ሰለባን የመወንጀል ድርቅና በአክሱም | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 479

  • @TekbirMedia
    @TekbirMedia  3 дні тому +47

    💰 ቻናሎቼን ከኢትዮጵያ ለማገዝ 👇
    .
    🚩 Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
    🚩 Acc NO: 1000501689247

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 2 дні тому +41

    ኢንሻአላህ አንተንም ሐሩን ሚዲያንም አላህ ይጠብቃቹ ለኡማው ድምፅ የምትሆኑ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дні тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد День тому +5

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪወች

  • @xhtu8784
    @xhtu8784 3 дні тому +50

    ይሣቅ አንተም አላህ ይጠብቅህ።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @Aysha-e8c
    @Aysha-e8c 3 дні тому +25

    መሻአላህ ጥሩ ትንታና ነዉ አላህ ይዘንላቸዉ ያረብ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @hussenaabdu598
    @hussenaabdu598 2 дні тому +17

    ሙሰሊም እህቶቻችን ሶላታቸውን ይሰግዳሉ ትምህታቸውንም ይማራሉ!!!!..

  • @adenahmed2927
    @adenahmed2927 2 дні тому +22

    ትግራይ ውስጥ ተሰግስጎ ያሉ እስላም ጠል የሰው እንስሶች ባሉበት የአላህ በላ ይውረድባቸው ።

  • @ahmedargaw8277
    @ahmedargaw8277 3 дні тому +14

    Thanks!

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому +4

      Thank you for your support. Appreciated.

  • @HilwaHilwa-l8z
    @HilwaHilwa-l8z 3 дні тому +13

    አላህ ዋጋቸውን ሊሰጣቸው ነው እንድህ ያንቀዠቀዣቸው ኢንሻ አላህ ማሩን የማሉበት ቀን ይመጣል

  • @زينب-ض2ظ6ح
    @زينب-ض2ظ6ح 21 годину тому +1

    አሰላም አለየይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ መጅሊሶም ጥሩ ተናግረዋል አንተም አላህ የይጨምርልህ ሠላም ነው ሚሻለው ከግጭት አይኝም

  • @EbroAhmed-d1w
    @EbroAhmed-d1w 3 дні тому +13

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ የምታብራራበትና የምታስረዳበት ብቃት አላህ ይጨምርልህ

  • @mkeya123
    @mkeya123 3 дні тому +24

    ያጀማ ወንድማችን እነበርታታው ሼር ላይ ሰብስክራ አድርጉት ማሻአላህ ትንተናው በሚገባ ነው ግልፃ አድርጎ የሚናገርው እንደዚህ ከጀግኖች ያሰፈልጉናል ከጎናቻው እነሁን አላህ ጀግኖች ያብዛልን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 3 дні тому +10

    ሁሌም የምታሰረዳበት መንገድ ማሻ አላህ አላህ ይጨመርልህ።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @ahmedabdulazizteib4031
    @ahmedabdulazizteib4031 3 дні тому +11

    ቢገባቸዉ እድሜ ልካቸቸዉን በድህነት የሚማቅቁት ለዚህ ነዉ።

    • @Islam-ok6zo
      @Islam-ok6zo 2 дні тому

      Lik neh lewt lay kematokor ylk haymanot lay chik malet uf syastelu

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 3 дні тому +21

    ትክክል ነክ አላህይጠብቅክ ያረብ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @seifudinmahmud3197
    @seifudinmahmud3197 3 дні тому +10

    Thank you brother Yishak. May Allah bless you abundantly in both worlds.
    Keep up the good work.

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 3 дні тому +7

    thanks brother Eshaq Eshetu may Allah bless you ❤ نصر من الله و فتح قريب هنا أنا من أديس أبابا

  • @jemilamohammed9712
    @jemilamohammed9712 3 дні тому +11

    Jezake Allah keyr

  • @AbduAbdi-h2q
    @AbduAbdi-h2q 3 дні тому +19

    አላህ ጨቋኝን ያጥፋልን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @sufiansiraje8730
    @sufiansiraje8730 3 дні тому +9

    በትክክል።

  • @hagerienwidedu4018
    @hagerienwidedu4018 2 дні тому +5

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች !!!

  • @gebrekiros5544
    @gebrekiros5544 3 дні тому +8

    ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታልን፡፡

  • @salimoumer
    @salimoumer 3 дні тому +14

    Thanks for your detailed & knowledgeable information may ALLAH gives you success in both here & after here.

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz День тому +1

    አላህ መልካም ስራቹን ይቀበላቹ እናመሰግናለን እሄ ፓለቲካ አይደለም የእምነት ጉዳይ ነው አላህ ቀልብ ይስጣቸው

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 дні тому +8

    መሸ አላህ ዘሬ ተሽሎሀል አላህ ጨርሶ የሽርህ ከመጥፎ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @HashimHashim-pm8eq
    @HashimHashim-pm8eq 2 дні тому +10

    ወንድም ይሳቅ አላህ ያግዝህ
    ከ ጠበቃ አዲስ ጋ መነጋገር ጥሩ ይምስለኛል የአክሱም ትምህርት ቤቱ
    መከሰስ አላባቸው

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 3 дні тому +10

    አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 дні тому +8

    አሰላም አሊኩም ወራህ መቱ ላሂ ወበረ ካቱ አላህ ይጠብ ቅህ የኛ ስስታችን ወድ ማችን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @MakaaAbedelkader
    @MakaaAbedelkader 2 дні тому +9

    ትክክል ወንድሜ አላህ ይህፈዘክ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @Kedir-i5j
    @Kedir-i5j 3 дні тому +8

    خزاك الله خيرا❤❤❤🎉🎉

  • @yxgygfg1095
    @yxgygfg1095 3 дні тому +4

    ጀዛከሏህ ኸይር ኣሏህ ያጠንክራቹ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 2 дні тому +4

    ያረብ የእኛን ቀን አምጣ በፈትህ የምናሰተዳድርበትን

    • @Asd-c1h
      @Asd-c1h День тому

      ለምንድነው በኢትዮ የሙስሊም መሪ መይዎጠው ሙስሊሞች ሁሌም ከተችነው ተበብረን እንምረጥ ዎለሂ በጠም ከፈኝ

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 2 дні тому +4

    በርተ ወንድም አለህ ይጨምርልህ

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 3 дні тому +9

    አምሳ ደንቆሮ ሁሉ ዘሎ ሂጃብ ላይ ፊጥ እያሉ ለሀገራችን ሁከት ይፈጥራሉ።

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur 2 дні тому +5

    masha allah

  • @ibrahimsafa5912
    @ibrahimsafa5912 3 дні тому +5

    Thanks

  • @saliha.muhammad4967
    @saliha.muhammad4967 2 дні тому

    ጀዛክ-አላህ ኸይር ወንድሜ

  • @AbduMohammed-i7o
    @AbduMohammed-i7o 3 дні тому +6

    Allah yitebikih wendmachin

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дні тому

    አያዬይዞ የመስጂድ እና የቀብር ቦታ ነገርም አብሮ ይፈታ ኢንሻ አላህ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 дні тому +3

    ጀዛከላክ ከይር

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 дні тому +6

    እኛኑ ገፍተው እኛኑ ወቃሽ መሆናቸው የሁለየ ተግባር ነው

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw День тому

    ፍትህ ለአክሱም ተማሪዎች
    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ማህበረሰብ ይሁን ❤❤❤

  • @nuryayanws7279
    @nuryayanws7279 3 дні тому +23

    አክሱም ከተቆረቆረች እኮ ከEthiopia በፊት የተቆረቆረች ናት ግን ወደሃላ እንጂ ወደፊት አትልም ምክኒያቱም የሙስሊም እምባ ስላላት መቸም አትነሳም ።
    ምክኒያቱም ለዜጋህ መስጊድና መቅበርያ ቦታ አሰቃይተህ የአላሀ ቁጣ ያውርድባቸው ለሙስሊም የማይመቹ በሙሉ አሚሚሚንንን ያያያረረረብብብ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 дні тому

      የአፍሪካ አሕጉር ያልተነሳ እንዴት አንድ ትንሽ ቦታ ልትነሳ ትጠብቃለህ ?

    • @Islam-ok6zo
      @Islam-ok6zo 2 дні тому

      Axum eko ke africa hulu ye sltane kedami neberech endemilut kohone before crist ekonew smua yetaweqew 😅😅😅​@@negagetachew974

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 3 дні тому +4

    MASSALLAH
    Well done 👏

  • @HibaHibu-x9o
    @HibaHibu-x9o 13 годин тому +1

    በአክሱም የሰጠህ መልዕክት እጅ በጣም አመሰግናለዉ ጀማል ከ አክሱም ነዋሪነቴ አ.አ

  • @Mekesudtemam
    @Mekesudtemam 3 дні тому +4

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ዌልካም ብር
    ተሻለህ ?

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk День тому

    ወድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ነስሩን ቅርብ ያርግላቸው

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 2 дні тому +3

    Thank you so much

  • @ZubearMohammad
    @ZubearMohammad 3 дні тому +5

    እኛ ሙስሊም ኢትዮጲያዊያን እስልምናን ወደን እና መርጠን ነው የተቀበልነው። አያት ቅድመአያቶቻችን ከጨቋኙ የአፄዎች አገዛዝ ጋር ተጋፍጠው በታላቅ መሰዋእትነት ለኛ አድርሰውታል ። እምነታችንን ለመከተል የባለስልጣናት መልካም ፈቃድ ላይ መመስረቱ ለዘላቂው እስኪያከትም ሁላችንም በየአቅማችን መታገላችን የግዴታ ነው።

  • @mahmoudahmeddin2244
    @mahmoudahmeddin2244 2 дні тому +3

    ماشآءالله اخي والله نحبك في الله صوت للمظلومين في اكسوم مسوولية اي مسلم مايحدث في اكسوم ظلوم والله

  • @KEMALAHMED-u8s
    @KEMALAHMED-u8s 2 дні тому +2

    ሸረኘችን አላህ በራሳችዉ የገልብጥው

  • @محمدماشاءالله-ط1ع
    @محمدماشاءالله-ط1ع 3 дні тому +3

    Go ahead

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 дні тому +4

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Jemelenga-x4u
    @Jemelenga-x4u 2 дні тому +3

    አላህ ያግዝህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @mkeya123
    @mkeya123 3 дні тому +7

    ዋአለይኩ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን አው በትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይርን በርቱልን አላህ ይርዳቹው ይጠብቃቹው እነሱማ አበዙት እኮ አላህ የሰራቻው ይሰጣቻው እኛም አላህ ያጠንክርን ሙሰሊሙ አንድ ከሆን የመጠው ሁሉም እናሸልፋልን ኢንሻአላህ ያአላህ ትዛዘ እንጂ የእነሱ አንከተልም ።

  • @AlehamdushemsuJemal
    @AlehamdushemsuJemal День тому

    Jezakumullah khyiren

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 3 дні тому +7

    ይህ ዕድል በአክሱም በምኖሩ ክርስትያን ሴቶች ላይየደረሰ ቢሆን ኖሮ፣ የምሰማችሁን ስሜት አስቡት፤ እንኳን ለሂጃብ ቀርቶ "ስለ እንጀራህ ስትል ወንድምህን አታሰናክል" ተብሎ ተጽፎ የለ። Be kind to each other!!

  • @faruahmed8313
    @faruahmed8313 2 дні тому +2

    በጣም ደስ የሚል መግለጫ ነዉ ❤❤❤❤

  • @AminaMuhammed-hw8uy
    @AminaMuhammed-hw8uy 13 годин тому

    ማሻአላህ. አሁንም. አላህ ከሙሰሊምጎን. ነው.

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 дні тому +4

    ጀዛካላህ ኸይር ወንድም በርታልን

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 2 дні тому +1

    Mashaallah good approach Allah helps you inshaallah one day when I will

  • @mhbobomhbobo2
    @mhbobomhbobo2 3 дні тому +6

    አለህ ይስራቻዉን ዪስጠችዉ እነኚ የትራግሙ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 дні тому +4

    😢😢ስጀመረ ኡከ ህጀብ የመፀፉ ቅዱሰ ቴዘዘም ጩምርነወ ቂረአን ብቸ አይደለም ህጀብን የዘዘዉ እነሴ በተገበር ለይ አለወሉም እነጀ

  • @BehredinAbate
    @BehredinAbate 2 дні тому +3

    የኢሥላም መሀይም የለም አባየ

  • @FatumaHusen-b5y
    @FatumaHusen-b5y 3 дні тому +5

    ትክክል

  • @mustefamohammed
    @mustefamohammed 6 годин тому

    Your detail explanations are significant and valid. Keep up your contribution in legible argument .Great!

  • @RahimaBitSherefa
    @RahimaBitSherefa 2 дні тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 дні тому

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @hussenomer5738
    @hussenomer5738 3 дні тому +2

    አላሁአክበ

  • @ajibShemsu
    @ajibShemsu 2 дні тому +1

    በርታ ወንድሜ አላህ ያግዝ የኔ ሙጃሂድ

  • @fadhus
    @fadhus 3 дні тому +4

    Interesting

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 3 дні тому +21

    ሂጃቧንም ታደርጋለች ትምህርቷንም ትማራለች

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 дні тому +6

    እራቁ ታችዉን የሚሄ ዱቱን ያልተ ከለከ በት አገር ሰዉነታችዉን ሸፋኖ በሚሄ ዱት ላይ አትለብ ሱ ም ማለት የሚ ገርም ነዉ ያአላህ ሙስሊሙን ይጠሉ ታል ይፈ ሩታልም

  • @amannegn8323
    @amannegn8323 2 дні тому +2

    እነዚህ ከውድቀታቸው የማይማሩ ፍጥረቶች ናቸው

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 23 години тому

    ይደግ ብለናል

  • @HamzaHassen.B
    @HamzaHassen.B 2 дні тому +2

    ብዙ መረጃዎችን እያገኘን ያለነው ከዚህ ሚድያ ነው አላህ ያበርታህ ወንድምና እህቶችም ይህን ሚድያ በቻልነው እናግዝ

  • @issaumer1649
    @issaumer1649 3 дні тому +6

    it is shameful!
    I appreciate the time you spent finding that information for us.

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 дні тому +5

    አላህ ይበቀላቸው

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 2 дні тому +1

    አረ ያጀመዐ ለሀገራችን ዱዐ በጀመዐ በየመስጂዱ ይዳረግ አረ አላህ እየተቆጣብን ነው !!

  • @RedwanRashed-f7m
    @RedwanRashed-f7m 2 дні тому +2

    ከበነኑ ጥሩ ነው ደስ ይምል ትንተነ ነው

  • @LubabaYesufe
    @LubabaYesufe 2 дні тому +1

    Shukren

  • @AbduselamAhmeddin
    @AbduselamAhmeddin 2 дні тому

    ሹክረን በርታ

  • @TaybaVbi
    @TaybaVbi 2 дні тому +3

    አላህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @AhmedSaid-ke5pn
    @AhmedSaid-ke5pn 2 дні тому +2

    በአስቿካይ ወደ ትምህርታቸዉ ይመለሱ ::

  • @shadas8410
    @shadas8410 12 годин тому

    ማሻአላህ በርታ ❤አላህ ያበረታህ

  • @طهمحمدحسبالنبيالمصريبحباللهورس

    ማሻአላህ ምርጥ አገላለጥነው ካላቆሙ ጦርነት እናነሳለን

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 дні тому +3

    Walkm salm

  • @BebBob-gv1kd
    @BebBob-gv1kd День тому

    መሸ አለህ በጠም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlemayehu-qg6ce
    @AlemAlemayehu-qg6ce День тому

    AAWW
    May the almighty Lord Allah help you wherever you are.As well Allah will help our sisters and brothers those who are living in the Axum in shaa Allah.And also Allah accept your this wonderful deeds.
    Thanks bro !!!

  • @BehredinAbate
    @BehredinAbate 2 дні тому +1

    እኛለሌለው መህበረሠብ ዳዕዋ መድረግ አለብን ለ ሌላው ጉዳቼውን አላህ ሊያዋርዳቼው ሢልነው ወሏሂ አላህአይቸኩልም ያሣያቼዋል እነሱኮ ምን እየሠሩ እደሆነ ያቋታል ኢንሻ አሏሄህ ጠ

  • @samiahussien6544
    @samiahussien6544 2 дні тому

    jezakeAllah ya akhi

  • @AwollHassen
    @AwollHassen 4 години тому

    You are always balanced and your arguements and suggestions are evidence based. I have special focus for your presentaions.

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 3 дні тому +7

    የስልጣን ጥም ያልወጣላቸ ኢሰላምን አጀን ማድረግ ከጀመሩ ቆይተዋል ሲበዛ ኢስላም ጠል አሁንም ናቸው

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 2 дні тому +4

    ስጀመር እስልምነን ሰተዩት የምትጠሉ ሁለችሁም ዶንቆሮ ነቹሁ 😢

  • @ZekiZeyinu-tm6cr
    @ZekiZeyinu-tm6cr 3 дні тому +3

    thanks bro.

  • @SadiqSadiq-d2d
    @SadiqSadiq-d2d 2 дні тому +1

    የሴቶቻችን ኒቃብ በሂወታች እኳን አንደራደርም ይወቁት

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 3 дні тому +4

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @hayatabudkafi8000
    @hayatabudkafi8000 2 дні тому

    አለህ ይርደቸው እኛም ከጋነቸው ናን

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 3 дні тому +3

    አሰላም ወአለይኩም

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 дні тому

      We Aleykum Selam We Rahmetullah!

  • @MohammedJemal-k2m
    @MohammedJemal-k2m 2 дні тому +3

    አንተ ጀግናችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дні тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!