Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶቃ ፊልም ላይ ሀጻኑዋ እጀግ በጣም ነው የተመችችኝ ከተወለደች ጀመሮ ነው እንዴ ያሰጠኑዋት፣ እስኪ እንድኔ ሀጻኑዋ እና ጋሼ የተመቻቹ በ👍👍👍👍👍👍👍
bebi andegna yemer betammmm
Gashe germamogesot andegnanot
Filmu betam yetewatalet new, kayehut hula yeleyal
Gashe germamogesachew👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Des setel demo🥰🤌
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ድራማ ላይ ካየሁት ቡሃላ እደት ደግነት አይምሮየ የማይወጣ ብቃት ደግም ደህና ሰው እሚመስለው እድሜ ከጤና ተመኘሁ ❤
ከረኛዬ በኃላ እስካሁን የኢትዮጵያ ፊልም አላየሁም አሁን ዶቃን አያለው ህፃንዋ ታጓጓለች
@@abebatadese3690አረኛዬ ምርጥ ድራማ ነበር ዶቃ አገራዊ ሆኔታ ያለውን የሚያያሳይ ነው እይው እኔ አይቸው አለሁ
ፊልም አይደለም ዶቃ በዘመናችን እየሆነ ያለውን ፍልትው አድርጎ የያዘ ፊልም ነው😢😢 ወንጌላዊትን ግን አልማድነቅ አይቻልም የኔ ልእልት አሁን አድጋለች❤😊
ማሬምን ለየው ገብቼ ፈርቼ ተውኩት😢😢😢
Why u shoud watching its nice movie@@simetube
የእኔ ቆንጆ ሴፉ ስላቀረብካት በጣም ደስ ብሎኛል ህፃኗን ስላቀረብካት ልጅ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
እረኛዬ ላይ አባባ ሳህሉ በጣም የምወዳቸው ገፀ ባህሪ ናቸው በርግጥ እረኛዬ ልዩ ድራማና ብቃት ያላቸው ተዋናዮች❤
አባባ ሰሓሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
አብዬ ሳህሉ የሚያሳዝን ነገር አላቸው ምርጥ ተዋናይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሚጣዬም እግዝያብሔር ያሳድግሽ።
በጣም በጣም ምርጥ አክተር እረኛየ ላይ እሳቸዉን ካላየሁ ደስ አይለኘም ነበር አባቴን ይመስሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ደግነታቸዉ የዉነት ነወ የሚመስለዉ
አድገሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ወንጌላዊትዬ❤💋
እድሜና ጤና ለእርሶ ይሁን እንኳንም አየሆት አሁንምበሌላ ፊልም እንጠብቆት❤❤የኔ ቆንጆ እደጊ በርቺ ❤
ዶቃ እጅግ የሚገርም ፊልም ነዉ አሁን ያለንበት ጊዜን ስለማንፀባርቅ ተዋንያቶች ያናመሰግናለን ህፃኗን በተለኝ ሳላደንቅ አላልፍም እድግ በይልን
የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት, የሀገራችን ፈርጥ, እንቁአችን 🎉ቸሩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏽💚💛❤️
እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ ለቁም ነገር ያብቃሽ
አባባ ሳህሉ በጣም ነበር እረኛዬ ላይ የወደድኮት ዶቃዬ ደግሞ ቅመም ነች ፈጣሪ ያሳድግሎት❤❤❤
አብዬ ሳህሉ በጣም ትልቅ አርቲስት ናቸው ጤናና እድሜ ይስጦት ዶቃም እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሃንከቅፏ አታውርድሽ ጥፍጥ እንዳልሽ ኑሪ ::
የሚሰራው ፊልም ሁሉ እውነት ነው የሜመስለው❤❤❤አትጥፋ❤❤
አይገርምም ጋሼ እረኛዬ ላይም ብቃታቸውን አሳይተዋሉ ❤❤🙏🎉ዶቃ ላይ እሳቸው መሆናቸውን እራሱ አሁን ነው ያወኩት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ጋሽዬ😘🙏🙏
ዋው ፀይመቆጆ ዶቃየ❤ አባታችን ንረጅም እድሜ ከጤነጋር ሰላም ላሀገራችነ😢
አብዬ ሳህሉ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ግርማ ሞገሳቸው ራሱ❤ የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት🙏🥰
ጋሽ ፍቅሬ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ አባት ኑሩልን :: በጣም የምንወዶ የምናከብሮ 🙏🙏🙏
ወንጌላዊት ( ዶቃ) በዛ እድሜዋ ሆና ነው የሰራችው አምላክ የሰጣት ፀጋ አለ ባርኮ ያሳድግሽ❤❤🎉🎉
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን እንወደወታለን❤❤
ጋሽ ሳህሉ እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤የኔ ወርቅ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሸ ❤
ስይፉሻ እናመስግናለን ቃላችንን ስላቀርብክልን❤❤
እውነት ዶቃ ፊልም የሀገራችን ያለችበትን ሲቃይ መከራ ጦርነት ነው ያሳያችሁት በጣም እናመሰግናለን ዶቃዬ ደግሞ እግ በይ🎉❤
ዶቃ በጣም ነው የስራችሁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እስይ ❤🙏
አባባ ሳሃሉ ነፍ አመት ያኑርህ የተረጋጋህ ደስ የምትል አባት🥰🥰
የእኔ ማር ውስጤ ነው የቀረሽሁ ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጋሼም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፋ ዶቃን ህፃንዋት ፊልሙላይ አይቼያት ሳልጠግብ ነዉ ያለቀዉፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ከዚህ ፈከልም ኢትዮዺያኖች በዙ በረንማር እጅግ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን። አርቲስት ጋሽ ገብረየሱስ ምርጥ ተዋናይ አድናቂዎ ነኝ እረኛዬ ድንቅ ፊልምና ድንቅ ትወና በእድሜዎ በሁለቱም እጂግ መካሪ ፊልም ነውጤናና እድሜ ይስጥልን🙏🏾ህፃን ዶቃ (ወንጌል) እና መህደር እጂግ አሳዛኝ ግን አስተማሪ ስራ ሰርተዋል ምርጥ ፊልም
አብዬ ሳህሉ እረኛዬ ላይም ድምቀት ነበሩ በእውነት ጥበቡን ሞልቶ የሰጣቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏 ልጄ አንቺንም እግዚአብሔር በጥበብ ሞልቶ ያሳድግልን ተባረኪ...👌🥰
ለማዳም ቅመሞች እና ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏💞💞✝️
አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አባባ ሳህሉ ምርጥ ኢትዯጱያዊ ነዉ
ወንጌል የኔ ውርቅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ተባረኪ
እውይ የኔ አባቴ ነው የምትመስለው አቤት መመሳሰል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
አባባን ስወዳቸዉ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸዉ ሚጣዬ አንችንም ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ፊልም አሑን ያለንበትን ነባራዊ ሑኔታ ፍንትው አድርጎየሚያሣይ👌👌እምትገርም ልጅ እድግ በይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባባ 🙏
እንደ ከ3 አመት በፊት ነዉደ የተሠራዉ ዞሮ ደሥ ይል ነበር አሥተማሪም ነዉ ህፃኗም አድጋለች ዉብ ቆንጅየ ማሻ አላህ😊
አወበጣም ቆይቶነዉኮ የሚለቀቀዉ
አባባ ምርጥ አባት የኢትዮዺያ ለዛ ያሎት አባት ብዙ ፊልም ላይ እደምናዮት ተስፋ አለኝ ይችላሉ በጣም
የኔ አባት ስወዶት እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርት ጣፋጭ በስማም እድት እደ ተጨነኩልሽ የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰
ሰይፍሻ እንደሚያቀርባት እርግጠኛ ነበርኩ ጋሼንም ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ሲተውኑ ኦነው ነው ሚሰሩት ይችላሉ ዶቃዬ አድገሻል የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ 😘😘😘😘
እውይ ልጅቱ የኔ ቆንጆ😊😊😘😘 ፊልሙ የእውነት አሁን ያለንበት ወቅት ነው😢 እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን🙏
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ 💋💞🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የምትፈልጊዉና የምትመኝዉ ቦታ የድርሰሽ
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ድራማ ላይ እስካሁን የደግነታቸውና ትህትናቸው ከአይምሮዮ አይጠፋም ❤❤❤
ምርጥ ፊልምነው 👌👌👌አገራችንን እሚገልፆነው
በደልም ከተሰማን የበደሉን ሰዎች አልፈዋል እኛ ነገራችን መልካም ማድረግ እንችላለን
አባባ ሳህሉ i wish long life ይችላሉ ዶቃየ also 👌🙏♥️
በእዉነት ፊሉሙ በሀገራችን ያለዉን ዉጥንቅት ፍትዉ አድርጎ የሚያሳይ እዉነተኛ ተራክ ነዉ
ወላሂ እውነተኛ መስሎ የታየኝ ፊልም ማታ ላይ ተኝቸ እያየሁት ነበርና ሲያቃዤኝና እንቅልፍ ነስቶኝ ነውያደረው ወላሂ አገራችን ያለበት ሁኔታ ፍንትው አርገው ነው የሰሩት😢😢😢
ወንጌል አድጋ ይህን ቃለ ምልልስ ታየዋለች❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልኚ አባታችን ❤
የኔቆጆ እድግበይ ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ላይ የሰሩት ደግነት ከልቤ አይጠፍም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አባ ፍቅረ እየሡሥ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ ወንጌል❤ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ሀገራችን ሠላም ትሁን አሜን
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግሽ
ከዶቃ ፊልም ላይ ማርያምን ህፃኗ ጭራሽ ትለያለች አይገልፀዉም የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ያሣድግሽ❤❤❤ሽማግሌዉም በጣም ደስ የሚል ትወና ነዉ የተወኑት❤❤❤ባጠቃላይ ምርጥ ስራ ነበር ተዋናዮቹም በጣም ይለያል ብቃታቸዉ❤❤❤🎉
ዶቃን ገና አላየዉትም እረኛየላይ ደግነታቸዉምክራቸዉበጣምነዉየምወዳቸዉ እድሜከጤናጋር እመኝለወታለዉ❤❤🎉🎉
አብዬ ሳህሉ ጎበዝ ተዋናይ ነው ሽማግሌ አይደለም ጸጉሩ ስለሽበተ ነው ስይፉ አንቱ የምትለው ስው አይደለም የትወና ብቃቱ👍👍👍👍👍❤️
ደሞ እኮ በጣም ጓጉቼ ስጠብቀው የነበረው ፊልም ደሞ በጣም በምወደው ሰይፉ ሾው መቅረቡ በዛ ላይ ለ ሜቄዶኒያ መሆኑ ኧረ በጣም ደስ ነው ያለኝ😊😊😊😊😊
2015 ሀገር ቤት እያለሁ በጦርነት ከራያ ወደ ደሴ ስንሸሽ እግዚአብሔር ነው ያወጣን ያን ህይወት በዶቃ አይቸዋለው እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም ሚያቅ ያቀዋል 😭😭😭😭
ኣባብዬ ፊልሙላይ በጣምነበር ያስለቀሱኝ ፊልሙ በተለይ ኢትዮጵያ ኣሁን ላይ ያለችበትን የፖለቲካና የጦርነት ውጥንቅጥና በፖለቲካ ምክንያት ንፁሀን ዜጋ በሞትና በረሀብ እየተሰቃዩ ያሉበትን ስቃይና ሰቆቃ ፍትው ኣድርጎ የሚያሳይ የፊልም ድርሰትነው ኣብዬ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥዎት እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ህፃንዋ ዶቃ ፊልምን ተወዳጅ ያደረገች ልዩ ታዳጊ በዛ እድሜ ከትላልቆቹ ተዋንያን ጋር ተናባ ፊልሙን በብቃት የተወጣች ድንቅ ህፃን በተመስጦ ነበር የማያት የኔናት እድግበይልኝ ኣድገሽ ትልቅ ቦታ እንድደሺ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤ዶቃ ፊልምን ሁሉም ተዋንያን በብቃት ተወታችሁታል ማህደር ኣሰፋከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየንሽ ደስብሎኛል ለሁላችሁም ተዋንያን እና ለፊልሙ ኣስተዋፆኦ ላበረከታችሁ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይገባችኋል ለደራሲና ዳይሬክተሩም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤ሰይፍሻ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ላንተም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ብቃት ማሬ❤️❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ሀገራችን ሚገልፅ ምርጥ ፊልም ነዉ❤❤ጋሸ ምርጥ ሰው❤❤❤😂
ውይ እረኛየ ላይ ስወደወትኮ ❤❤❤ደርባባ ፀባየ ሰናይ🎉🎉🎉🎉🎉
አባባ ሳህሉ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ አባት እድሜ ይስጦት❤❤❤🥰
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብው በሞገሱ ያሳድግሽ ❤❤❤❤ አባባም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋር ተመኜሁልህ ❤❤❤❤
እንዴት እንደሚመቹኝ ህፃኗም ጎበዝ ተዋናይ ነች ❤❤❤❤
አባ ሳህሉ የኔ አባት ደስ ሲሉ እኮ ፊልም ላይ ❤❤❤ህፃኗ ደሞ ገራሚ ናት ዶቃ ፊልም ላይ ተመስጪ ነው ሳያት የነበር ቅመም ናት የፊልሙ❤❤❤❤
እንዴት እንደሚመቹኝ ህፃኗም ጎበዝ ተዋናይ ነች
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
አባባ ሳህሉ በጣም ምርጥ አባት ምርጥ ምርጥ ተዋናይ ኖት እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤ ሴፍሻ ክበርልኝ
የኔ ማር ደሞ ስታምር 🥰
የኔ አባት ስክን ያያለ አንደበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት❤የኔ ማር ወንጌላዊት አሁንማ አድጋለች እድግ በይልኝ ቅመም የሆንሽ ልጅ❤ዶቃ ፊልም ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የገለፀ ፊልም ነው❤ ገቢውም ለሜቄዶንያን ለመርዳት ስለሆነ በተለያየ ቋንቋ ተተርጉሞ ለእይታ ይቅረብ እየገባችሁ እዩ❤❤❤
ለኔ መምህሮ ❤ማህደርና❤ ዶቃ❤ ዋዉ
ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሳድግሽ❤❤❤❤
አባባ ሳህሉና ትንሿ ❤❤❤❤❤❤❤ትልቅ መልህክት ያለው ፊልም ነው!!!አንድ እንሁን!!!!ሌላውን እንደራሳችን እንውደድ❤❤❤
ጋሼ ሳህሉ የኔ ቀብራራ አባት እናተን ሳይ የድሮው ዘመን እናተን ይመስለኛል ሀገር መግዛት ያለባችሁ አባት ናችሁ እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤
ዶቃ ልዩ ፊልም ነው ጋሽ ፍቅሬ እውነትም ፍቅር ይሆኑ ሰው በጣም የምንወዶት ሁለቱም ላይ ልዩ ሆነው ነው የሰሩልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦ:: ቅድስት ይልማ እውነትም ልዩ አይን ነው ያላት ❤ሰይፍሻ ልብስህ አሪፍ የፈረጆቹን ገና ያበስራል :: የኢትዮጵያን ምንም ዜሮ
ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም የሚደነቅ ድርሰት ነበር ቅድስት ይልማ የምትገርም ምጥቁ አህምሮ ያላት ሴት ደራሲ ናት የህፃኗ ወንጌላዊት አክት እና ትወና የሚገርም ነበር እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ጣፋጭ ቆንጆ ❤️አባባ ሳህሉ በእረኛዬ ድራማው ላይ አስደምመውን ነበር አሁንም በዶቃ ላይ ገራሚ ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏❤
ዶቃ ፊልም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው ቅድስት ያሳየችን ከህፃንዋ ዶቃ ጀምሮ ሁሉም ድንቅ ብቃታቸውን አሳይተዋል 👏👏I wish if someone else was acting ከትወና ነፃ የሆነችውን የመሀደር ቦታ
ሠይፉ የነስር አይን እና ዘላለም ዘገየን አቅርብልን የዘመኑ ጀግናወች ❤❤❤
እድግ በይ❤ አባታችን ሆይ ስትል ስትጣፍጥ የኔ ዶቃ😘
What an amazing personality and grace. I feel like Mr. Fikreyesus is my family ❤
አላህ የተበት ግዜ እየሰጠን ነው እባካችሁ ወደፈጣሪያችን እንመለስ የሰራነውን ወንጀል እያስታወስን ማረን እንበለው ውዶቸ እግረ መንገዳችሁን ደምሩኝ
የኔ ፍቅር ከምኔው አደግሽ ❤እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ❤
የኔ 🍫🍫 ዶቃዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ❤❤❤
እድግ በይልኝ የኔ ልጂ👏👏❤
ቀጣይ አሮማን ተሰማ ትቅረብልን ሰይፉ❤❤❤❤❤❤
አደኛ ነኝ ለይኩኝ ማሮቼ ፍቅሮቼ💋❤❤👍👍👍
Hulatenga neng😂
አኔ ግን እንደ ዶቃ ያደነኩት የለም በጣም ነው የተወነችው በልጅነት አይና እንዴት በአሳዛኘ አስተያየት ስታያት በጣም የሚገርም ነበረች
Titus 2 አማ - ቲቶ11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
የኔ ማር ዶቃዬ😘😘 ❤❤❤
አሜና አማኑኤል ንቅቅቅቅል አርጎ ከአገራችን ያውጣልን
ሰይፋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጣም ምርጥ አክተር እድሜ ከጤናጋር
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው እውነታ ያለውን ነው ያሳዩን ጦርነት ጥላቻ ለማንም አይበጅብ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
Doka is an inspiring film and this little girl is an inspiring girl ❤❤❤❤❤
ዶቃ ፊልም ላይ ሀጻኑዋ እጀግ በጣም ነው የተመችችኝ ከተወለደች ጀመሮ ነው እንዴ ያሰጠኑዋት፣ እስኪ እንድኔ ሀጻኑዋ እና ጋሼ የተመቻቹ በ👍👍👍👍👍👍👍
bebi andegna yemer betammmm
Gashe germamogesot andegnanot
Filmu betam yetewatalet new, kayehut hula yeleyal
Gashe germamogesachew👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Des setel demo🥰🤌
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ድራማ ላይ ካየሁት ቡሃላ እደት ደግነት አይምሮየ የማይወጣ ብቃት ደግም ደህና ሰው እሚመስለው እድሜ ከጤና ተመኘሁ ❤
ከረኛዬ በኃላ እስካሁን የኢትዮጵያ ፊልም አላየሁም አሁን ዶቃን አያለው ህፃንዋ ታጓጓለች
@@abebatadese3690አረኛዬ ምርጥ ድራማ ነበር ዶቃ አገራዊ ሆኔታ ያለውን የሚያያሳይ ነው እይው እኔ አይቸው አለሁ
ፊልም አይደለም ዶቃ በዘመናችን እየሆነ ያለውን ፍልትው አድርጎ የያዘ ፊልም ነው😢😢 ወንጌላዊትን ግን አልማድነቅ አይቻልም የኔ ልእልት አሁን አድጋለች❤😊
ማሬምን ለየው ገብቼ ፈርቼ ተውኩት😢😢😢
Why u shoud watching its nice movie@@simetube
የእኔ ቆንጆ ሴፉ ስላቀረብካት በጣም ደስ ብሎኛል ህፃኗን ስላቀረብካት ልጅ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
እረኛዬ ላይ አባባ ሳህሉ በጣም የምወዳቸው ገፀ ባህሪ ናቸው በርግጥ እረኛዬ ልዩ ድራማና ብቃት ያላቸው ተዋናዮች❤
አባባ ሰሓሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
አብዬ ሳህሉ የሚያሳዝን ነገር አላቸው ምርጥ ተዋናይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሚጣዬም እግዝያብሔር ያሳድግሽ።
በጣም በጣም ምርጥ አክተር እረኛየ ላይ እሳቸዉን ካላየሁ ደስ አይለኘም ነበር አባቴን ይመስሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ደግነታቸዉ የዉነት ነወ የሚመስለዉ
አድገሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ወንጌላዊትዬ❤💋
እድሜና ጤና ለእርሶ ይሁን እንኳንም አየሆት አሁንምበሌላ ፊልም እንጠብቆት❤❤የኔ ቆንጆ እደጊ በርቺ ❤
ዶቃ እጅግ የሚገርም ፊልም ነዉ አሁን ያለንበት ጊዜን ስለማንፀባርቅ ተዋንያቶች ያናመሰግናለን ህፃኗን በተለኝ ሳላደንቅ አላልፍም እድግ በይልን
የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት, የሀገራችን ፈርጥ, እንቁአችን 🎉
ቸሩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏽💚💛❤️
እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ ለቁም ነገር ያብቃሽ
አባባ ሳህሉ በጣም ነበር እረኛዬ ላይ የወደድኮት ዶቃዬ ደግሞ ቅመም ነች ፈጣሪ ያሳድግሎት❤❤❤
አብዬ ሳህሉ በጣም ትልቅ አርቲስት ናቸው ጤናና እድሜ ይስጦት ዶቃም እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሃንከቅፏ አታውርድሽ ጥፍጥ እንዳልሽ ኑሪ ::
የሚሰራው ፊልም ሁሉ እውነት ነው የሜመስለው❤❤❤አትጥፋ❤❤
አይገርምም ጋሼ እረኛዬ ላይም ብቃታቸውን አሳይተዋሉ ❤❤🙏🎉
ዶቃ ላይ እሳቸው መሆናቸውን እራሱ አሁን ነው ያወኩት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ጋሽዬ😘🙏🙏
ዋው ፀይመቆጆ ዶቃየ❤ አባታችን ንረጅም እድሜ ከጤነጋር ሰላም ላሀገራችነ😢
አብዬ ሳህሉ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ግርማ ሞገሳቸው ራሱ❤ የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት🙏🥰
ጋሽ ፍቅሬ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ አባት ኑሩልን :: በጣም የምንወዶ የምናከብሮ 🙏🙏🙏
ወንጌላዊት ( ዶቃ) በዛ እድሜዋ ሆና ነው የሰራችው አምላክ የሰጣት ፀጋ አለ ባርኮ ያሳድግሽ❤❤🎉🎉
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን እንወደወታለን❤❤
ጋሽ ሳህሉ እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤
የኔ ወርቅ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሸ ❤
ስይፉሻ እናመስግናለን ቃላችንን ስላቀርብክልን❤❤
እውነት ዶቃ ፊልም የሀገራችን ያለችበትን ሲቃይ መከራ ጦርነት ነው ያሳያችሁት በጣም እናመሰግናለን ዶቃዬ ደግሞ እግ በይ🎉❤
ዶቃ በጣም ነው የስራችሁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እስይ ❤🙏
አባባ ሳሃሉ ነፍ አመት ያኑርህ የተረጋጋህ ደስ የምትል አባት🥰🥰
የእኔ ማር ውስጤ ነው የቀረሽሁ ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጋሼም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፋ ዶቃን ህፃንዋት ፊልሙላይ አይቼያት ሳልጠግብ ነዉ ያለቀዉፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ከዚህ ፈከልም ኢትዮዺያኖች በዙ በረንማር እጅግ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን። አርቲስት ጋሽ ገብረየሱስ ምርጥ ተዋናይ አድናቂዎ ነኝ እረኛዬ ድንቅ ፊልምና ድንቅ ትወና በእድሜዎ በሁለቱም እጂግ መካሪ ፊልም ነውጤናና እድሜ ይስጥልን🙏🏾
ህፃን ዶቃ (ወንጌል) እና መህደር እጂግ አሳዛኝ ግን አስተማሪ ስራ ሰርተዋል ምርጥ ፊልም
አብዬ ሳህሉ እረኛዬ ላይም ድምቀት ነበሩ በእውነት ጥበቡን ሞልቶ የሰጣቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏 ልጄ አንቺንም እግዚአብሔር በጥበብ ሞልቶ ያሳድግልን ተባረኪ...👌🥰
ለማዳም ቅመሞች እና ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏💞💞✝️
አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አባባ ሳህሉ ምርጥ ኢትዯጱያዊ ነዉ
ወንጌል የኔ ውርቅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ተባረኪ
እውይ የኔ አባቴ ነው የምትመስለው አቤት መመሳሰል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
አባባን ስወዳቸዉ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸዉ ሚጣዬ አንችንም ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ፊልም አሑን ያለንበትን ነባራዊ ሑኔታ ፍንትው አድርጎየሚያሣይ👌👌እምትገርም ልጅ እድግ በይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባባ 🙏
እንደ ከ3 አመት በፊት ነዉደ የተሠራዉ ዞሮ ደሥ ይል ነበር አሥተማሪም ነዉ ህፃኗም አድጋለች ዉብ ቆንጅየ ማሻ አላህ😊
አወበጣም ቆይቶነዉኮ የሚለቀቀዉ
አባባ ምርጥ አባት የኢትዮዺያ ለዛ ያሎት አባት ብዙ ፊልም ላይ እደምናዮት ተስፋ አለኝ ይችላሉ በጣም
የኔ አባት ስወዶት እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርት ጣፋጭ በስማም እድት እደ ተጨነኩልሽ የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰
ሰይፍሻ እንደሚያቀርባት እርግጠኛ ነበርኩ ጋሼንም ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ሲተውኑ ኦነው ነው ሚሰሩት ይችላሉ ዶቃዬ አድገሻል የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ 😘😘😘😘
እውይ ልጅቱ የኔ ቆንጆ😊😊😘😘 ፊልሙ የእውነት አሁን ያለንበት ወቅት ነው😢 እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን🙏
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ 💋💞🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የምትፈልጊዉና የምትመኝዉ ቦታ የድርሰሽ
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ድራማ ላይ እስካሁን የደግነታቸውና ትህትናቸው ከአይምሮዮ አይጠፋም ❤❤❤
ምርጥ ፊልምነው 👌👌👌አገራችንን እሚገልፆነው
በደልም ከተሰማን የበደሉን ሰዎች አልፈዋል እኛ ነገራችን መልካም ማድረግ እንችላለን
አባባ ሳህሉ i wish long life ይችላሉ ዶቃየ also 👌🙏♥️
በእዉነት ፊሉሙ በሀገራችን ያለዉን ዉጥንቅት ፍትዉ አድርጎ የሚያሳይ እዉነተኛ ተራክ ነዉ
ወላሂ እውነተኛ መስሎ የታየኝ ፊልም ማታ ላይ ተኝቸ እያየሁት ነበርና ሲያቃዤኝና እንቅልፍ ነስቶኝ ነውያደረው ወላሂ አገራችን ያለበት ሁኔታ ፍንትው አርገው ነው የሰሩት😢😢😢
ወንጌል አድጋ ይህን ቃለ ምልልስ ታየዋለች❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልኚ አባታችን ❤
የኔቆጆ እድግበይ ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
አባባ ሳህሉ እረኛዬ ላይ የሰሩት ደግነት ከልቤ አይጠፍም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አባ ፍቅረ እየሡሥ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ
ወንጌል❤ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ሀገራችን ሠላም ትሁን አሜን
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግሽ
ከዶቃ ፊልም ላይ ማርያምን ህፃኗ ጭራሽ ትለያለች አይገልፀዉም የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ያሣድግሽ❤❤❤ሽማግሌዉም በጣም ደስ የሚል ትወና ነዉ የተወኑት❤❤❤ባጠቃላይ ምርጥ ስራ ነበር ተዋናዮቹም በጣም ይለያል ብቃታቸዉ❤❤❤🎉
ዶቃን ገና አላየዉትም እረኛየላይ ደግነታቸዉምክራቸዉበጣምነዉየምወዳቸዉ እድሜከጤናጋር እመኝለወታለዉ❤❤🎉🎉
አብዬ ሳህሉ ጎበዝ ተዋናይ ነው ሽማግሌ አይደለም ጸጉሩ ስለሽበተ ነው ስይፉ አንቱ የምትለው ስው አይደለም የትወና ብቃቱ👍👍👍👍👍❤️
ደሞ እኮ በጣም ጓጉቼ ስጠብቀው የነበረው ፊልም ደሞ በጣም በምወደው ሰይፉ ሾው መቅረቡ በዛ ላይ ለ ሜቄዶኒያ መሆኑ ኧረ በጣም ደስ ነው ያለኝ😊😊😊😊😊
2015 ሀገር ቤት እያለሁ በጦርነት ከራያ ወደ ደሴ ስንሸሽ እግዚአብሔር ነው ያወጣን ያን ህይወት በዶቃ አይቸዋለው እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም ሚያቅ ያቀዋል 😭😭😭😭
ኣባብዬ ፊልሙላይ በጣምነበር ያስለቀሱኝ ፊልሙ በተለይ ኢትዮጵያ ኣሁን ላይ ያለችበትን የፖለቲካና የጦርነት ውጥንቅጥና በፖለቲካ ምክንያት ንፁሀን ዜጋ በሞትና በረሀብ እየተሰቃዩ ያሉበትን ስቃይና ሰቆቃ ፍትው ኣድርጎ የሚያሳይ የፊልም ድርሰትነው ኣብዬ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥዎት እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህፃንዋ ዶቃ ፊልምን ተወዳጅ ያደረገች ልዩ ታዳጊ በዛ እድሜ ከትላልቆቹ ተዋንያን ጋር ተናባ ፊልሙን በብቃት የተወጣች ድንቅ ህፃን በተመስጦ ነበር የማያት የኔናት እድግበይልኝ ኣድገሽ ትልቅ ቦታ እንድደሺ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዶቃ ፊልምን ሁሉም ተዋንያን በብቃት ተወታችሁታል ማህደር ኣሰፋከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየንሽ ደስብሎኛል ለሁላችሁም ተዋንያን እና ለፊልሙ ኣስተዋፆኦ ላበረከታችሁ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይገባችኋል ለደራሲና ዳይሬክተሩም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ላንተም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ብቃት ማሬ❤️❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ሀገራችን ሚገልፅ ምርጥ ፊልም ነዉ❤❤ጋሸ ምርጥ ሰው❤❤❤😂
ውይ እረኛየ ላይ ስወደወትኮ ❤❤❤ደርባባ ፀባየ ሰናይ🎉🎉🎉🎉🎉
አባባ ሳህሉ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ አባት እድሜ ይስጦት❤❤❤🥰
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብው በሞገሱ ያሳድግሽ ❤❤❤❤ አባባም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋር ተመኜሁልህ ❤❤❤❤
እንዴት እንደሚመቹኝ ህፃኗም ጎበዝ ተዋናይ ነች ❤❤❤❤
አባ ሳህሉ የኔ አባት ደስ ሲሉ እኮ ፊልም ላይ ❤❤❤ህፃኗ ደሞ ገራሚ ናት ዶቃ ፊልም ላይ ተመስጪ ነው ሳያት የነበር ቅመም ናት የፊልሙ❤❤❤❤
እንዴት እንደሚመቹኝ ህፃኗም ጎበዝ ተዋናይ ነች
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
አባባ ሳህሉ በጣም ምርጥ አባት ምርጥ ምርጥ ተዋናይ ኖት እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤ ሴፍሻ ክበርልኝ
የኔ ማር ደሞ ስታምር 🥰
የኔ አባት ስክን ያያለ አንደበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት❤የኔ ማር ወንጌላዊት አሁንማ አድጋለች እድግ በይልኝ ቅመም የሆንሽ ልጅ❤ዶቃ ፊልም ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የገለፀ ፊልም ነው❤ ገቢውም ለሜቄዶንያን ለመርዳት ስለሆነ በተለያየ ቋንቋ ተተርጉሞ ለእይታ ይቅረብ እየገባችሁ እዩ❤❤❤
ለኔ መምህሮ ❤ማህደርና❤ ዶቃ❤ ዋዉ
ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሳድግሽ❤❤❤❤
አባባ ሳህሉና ትንሿ ❤❤❤❤❤❤❤ትልቅ መልህክት ያለው ፊልም ነው!!!አንድ እንሁን!!!!ሌላውን እንደራሳችን እንውደድ❤❤❤
ጋሼ ሳህሉ የኔ ቀብራራ አባት እናተን ሳይ የድሮው ዘመን እናተን ይመስለኛል ሀገር መግዛት ያለባችሁ አባት ናችሁ እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤
ዶቃ ልዩ ፊልም ነው ጋሽ ፍቅሬ እውነትም ፍቅር ይሆኑ ሰው በጣም የምንወዶት ሁለቱም ላይ ልዩ ሆነው ነው የሰሩልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦ::
ቅድስት ይልማ እውነትም ልዩ አይን ነው ያላት ❤
ሰይፍሻ ልብስህ አሪፍ የፈረጆቹን ገና ያበስራል :: የኢትዮጵያን ምንም ዜሮ
ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም የሚደነቅ ድርሰት ነበር ቅድስት ይልማ የምትገርም ምጥቁ አህምሮ ያላት ሴት ደራሲ ናት የህፃኗ ወንጌላዊት አክት እና ትወና የሚገርም ነበር እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ጣፋጭ ቆንጆ ❤️አባባ ሳህሉ በእረኛዬ ድራማው ላይ አስደምመውን ነበር አሁንም በዶቃ ላይ ገራሚ ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏❤
ዶቃ ፊልም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው ቅድስት ያሳየችን ከህፃንዋ ዶቃ ጀምሮ ሁሉም ድንቅ ብቃታቸውን አሳይተዋል 👏👏
I wish if someone else was acting ከትወና ነፃ የሆነችውን የመሀደር ቦታ
ሠይፉ የነስር አይን እና ዘላለም ዘገየን አቅርብልን የዘመኑ ጀግናወች ❤❤❤
እድግ በይ❤ አባታችን ሆይ ስትል ስትጣፍጥ የኔ ዶቃ😘
What an amazing personality and grace. I feel like Mr. Fikreyesus is my family ❤
አላህ የተበት ግዜ እየሰጠን ነው እባካችሁ ወደፈጣሪያችን እንመለስ የሰራነውን ወንጀል እያስታወስን ማረን እንበለው ውዶቸ እግረ መንገዳችሁን ደምሩኝ
የኔ ፍቅር ከምኔው አደግሽ ❤
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ❤
የኔ 🍫🍫 ዶቃዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ❤❤❤
እድግ በይልኝ የኔ ልጂ👏👏❤
ቀጣይ አሮማን ተሰማ ትቅረብልን ሰይፉ❤❤❤❤❤❤
አደኛ ነኝ ለይኩኝ ማሮቼ ፍቅሮቼ💋❤❤👍👍👍
Hulatenga neng😂
አኔ ግን እንደ ዶቃ ያደነኩት የለም በጣም ነው የተወነችው በልጅነት አይና እንዴት በአሳዛኘ አስተያየት ስታያት በጣም የሚገርም ነበረች
Titus 2 አማ - ቲቶ
11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።