Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እዬብ ረዱዬ ሰምሪ ፋኒ ውብዬ ናሂን አይቶ የማጣ ብቻ ለይክ ረዱዬ የኔማር 💋💗👍😌😂😂😂
እኔም ደስ ብሎኛል ሰለየሁችው
እኔ ነኛ
እኔ❤❤❤
😢በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ልብ ይሥጠን መፅሐፍ ቅዱሥ ማበብ ቢቀርኮ ሥብከት ብሠሙ እደዚህ አቶኑም ነበር ከባድ ነው ከፕራንክ ውጡና ሥለምነታችሁ ተጠያየቁ በውነት ያሣፍራል
በትክክል
ውብዬ እና ናሂን የምትወዱ 👍👍❤️❤️
በጣም ያፈረኩት በጣም የደነገጥኩት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለማወቃችን እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እናንብ ውብየ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
የረዱ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Enei
@@Mayimuna-k6bአትይኝም
@@AsterAyele-q1y አወ ወላሒ
እኔም የረዱ አድነቅ የኔ ፈንድሸ ስወደት🎉
እኔም❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስለ እምነታችን ብዙ ማወቅ እና ለሚጠይቁን መልስ መስጠት አለብን እኔ ተሳቀቅሁ የእውነት የአረብ ሀገር ያሉ ልጆች ይሄን ጥያቄ ቢጠየቁ አንድ አያልፍም ይሄ እንደውም የሕፃናት የሚጠይቅ ነው ማለትም በጣም ቀላል ነው
በጣም ያሳፉራል
@@elsatwealde9051 እደው ወጌላውያንን እኳን ካለውቅናቸው ሙተናን በዕውነቱ
አረብ አገር ያሉማ በእምነታቸው ጎበዝ ናቸው ፂወንየ ተሰስተሻል
እውነት
ናሂ እናመሠግናል የሀ ቀን አልፎ የአማራ ህዝብ የሚመሠግን የሚሼልምህ ቀን ይመጣል ወድም አለም
ጋሽ ፍሌን የሚወድ በላይክ ዝምብለው ደስ ይሉኛል እረጅም እድሜ የኔ አባት❤❤
እኔም እወዳቸዋልሁ የምር ደስ ይላሉ
ዉብዬ እና ናሂ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ሶስት አመት ሆነኝ ሂዎታቹ በብዙ አስተምሮኛል ደግነት ርህራሄ ብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Woww ❤
ሁለት ባልና ሚስት ጎበዞች ናቸዉ
የዩብ እና የረዱ አድናቂነኝ❤❤❤❤❤
ይህን አባት ጋሽ ፈሌ❤❤ስወዳቸው በፈጣሪ ሀያቴን ቁጭ ሁላቹም ይመቻቹ❤
በጌታ በኢየሱስ ስም እረ መፅሐፍ ቁዱስ አንቡቡ በእግዚአብሔር ከ እውቀት ነፃ ያሳፍራል በእውነት
ፋኒን አለማድነቅ አይቻልም ትግሰቱ ለዚህ አድርሶታል ተባረክ
እኔም ልክ እንደናንተ ነኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም ደካማ ልጅ ነኝ😢 እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን🤲
አገላለፅህ ደስ ሲል አርቲስቱ የልደት በዓልን እንኳን አደረሳችሁ ያልክበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሳትለይ መታደል ነው!!💚💛❤️
*ለመላው የክርስቶና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ የልደት በአል*
Amen ekan abro aderesen ❤❤❤❤
እዮባ እረዱ እወዳችኋለሁ እናንተን ከማየት አላቆመም❤❤❤❤
የእዮብ ሚስት ግን መልካም ድምፃም ከቃል ጋር ይመሳሰላል ❤❤❤❤❤
አባይ ትቭ እናመሰግናለን እንዱሁም አባታችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጠወት🙏ለወጣቶች ደግም እባካችሁን ቤተክርስቲያን እወቋት መፅሐፍ ቅዱስ አብቡ ከእናተ ልጆቻችሁ ምን ይማሩ😢እእእ ልብስ ብቻ
እባካቹ መፀሐፍ ቁድስ አንቡቡ የጌታችን መድሃኒታችን ባዓል ብላቹ መብላትና ነጭ ልብስ አይደለም ብርሃን የሆነ ጌታ ተዋወቁት ቤተሰብ
አዎ ያሳፍራል የኛ ነገር
አይገርምሽም ግን😢😢😢😢😢
በጣም ያሳፍራል በእውነት ጭራሽ አለማዊን መልስ ነው የሚመልሱት መፀሀፎቅዱስ እና መዝገበ ፀሎት (የዞትር ፀሎት እደማያነቡ መስክረዋል በራሳቸው በተለይ የውብዬ ባል መንፈሳዊህወቱ ጠካራ ይመስለኝ ነበር እንዲሁም የአዲስ ወድም እዮብ ደንግጫለው ባለማወቃቸው 😢😢😢
@@ahme9759በዘልማድ ዛሬ ገብርኤል ነው ማርያም ናት ገና ነው ፋሲካ ነው እያሉ ይብሉ ቤተክርስቲያን ይመላለሱ እንጂ ከዛ ውጭ የዩቱዩብ ብር ለማግኘት ወጥተው ይለፍልፉ እንጂ ጌታ ሊገለው ሲያሳድድ የነበረውን ሄሬድሶን እንኳን አያውቁም እኮ ይህ ማለት የፈጣሪያቸው የከፈለላቸውን ዋጋ የማያውቁ ናቸው
ይገረማሉ ስለ መጵሀፍ ቅዱስ ምንም አያውቁም 😢😢
የታዘብኩት ነገር ይቱበሮች ምንም አያዉቁም😂 እኛ እማ የመዳም ቅመሞች %100 በርሰት እንበልጣቸዋለን😂 እኛ እኮ በሃይማኖት ብትሉ በፖለቲካ ብትሉ የሀገር ታሪክ ጠቅቀን እኮ ነው የምናቀዉ😆 ክብር ለኛ🙏 በመዳም ዋይፋይ ቁምነገር ለተማርነዉ ❤👌 ለማንኛዉም ተዝናንተና አስቃችሁኛል
❤🎉
የእውነት አንዳንዶቹ ሰነፍ ብቻ አይገፃቸውም። ትንሽ አንብቡ የእውነት።በተለይ የረዱ ባል የቤተክርስቲያን ሰው ይመስለኝ ነበር። ዬቱብ እኮ ዝምብሎ የወሬ ሽቀላ ነው። በተለይ እኛ አገር የማድቤት ወሬ ነው የሚያወሩበት
እራስ ማድነቅ ጥሩ አይደለም ሁሉም የእራሱ ችሎታ አለዉ አንቺም ተጠይቀሽ ስላላየንሽ ምንም አልልም
@@almazreta9110ምንም እራስ ማድነቅ አይደለም። በጣም ትንንሽ ጥያቄ ነው መመለስ ያቃታቸው ትንሽም ሴቶቹ ይሻላሉ።
አባይ ሚዲያ ህዝብ እንዲስቅባቸው ነው ያደረጋቸው ጌታን ሊገለው ያሳደደውን የማያቁ እንከፎች
😢😢 በጣም ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሌላው ሁሉ ቀር ነው 😢😢😢😢
እረ ክርስቲያኖች ሐይማኖታችነንን እንወቅ ወንጌላዉያን እዴት ይጠፉናል😢
አዱንም አላቅ እኔብሎ ክርሲትያን😢
ውብዬ ትሻላለች የፈጣሪያቸውን ጠላት እንኳን የማያውቁ ማፈሪያዎች ናቸው
ኦርቶዶክሦች አብዛኞቹ መፅሀፍቅድሥአያነብም ሢባል የሚከፍቹ ሠዋች፣የምትሣደብ፣ሁሉ ይሀው እውነቱ
@@AmsalMengistuኦርቶዶክስ መለት እቺ ናት
@@aezbmerid3612እና ባሏ
ረዱ ሴትነት ላይ ጎበዝ ናት❤
ማነው እንደኔ እዮቤን እና እረዱን አይቶ የመጣ❤
የረዱ እየ የዩ ደጋፊነኙ የኔ ሰናዮቹ❤❤
አሜን አባታችን መራቂ አባት አያሳጣን
የምወዳችሁ ይትበሮች አንኳን አደረሳችሁ ግን መንፈሳዊ ህይወታችሁን አጠንክሩ በእውነት በተረፈ እድሜ ከጤናጋ ያድልልኝ
እረ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አብቡ በሰመአብ እኛ በእናተ እንፈር እዴ ኹሌ ፕራክ ነው የምታውቁት
ፋኒ ና ሳምሪን አይቼ ነው የገባሁት ሲወዳቸሁ❤️አባባኒም እድሜ ያርዝምልን ❤️🙏all ኑሩልኝ🥰መልካም በዓል all❤️
ረዱ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ የሴት ወጉን የያሽ የኔ ቆንጆ ባህልሽን የምታውቂ ያስተማሩሽ የተባረኩ ቤተሰቦችሽ ተባረኩ
የኔ ውዶች በተለይ ረድየ የኔ ልይ አችን አይቼ መጣሁ
መጻፍ ቅዱስን አንብብ ሁሉም ነገር ያልፋል ጉልበት ይደክማሉ ቆንጆነም ይጠፈል እድሜም ይረጀልህ ግን የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ከሞት ያስመልጠል ወንጌል ኢየሱስ ነው ረዳሁ እና ውብዬ በዚህ ቀጥሉ መጻፍ ቅዱስ ማንበብ የምፈልገው ልብ ከጥፋት ያመልጣል ሁላቸውም ታበርኩ መልከም የገና በአል ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ትንብት ኢሳያስ 9:6❤❤❤❤
Luke 1 አማ - ሉቃስ41: ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥42: በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ “አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
ዉዳሴ ማርያም ላይ እኮ አለ 🙏 ዋዠቀናን ወገን 😢
ሳምሪ ፍኒ የጥት የጡዋቱ ፌመሶች ማነዉ እደኔ ሚወዳቸዉ
እሩዱን እና እዮባን ለማየት ስል እስከምቀመጥ ቸኩየ ተደፍቸ ነበር ዉይ ስወዳችሁ የኔናፍቆቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም
አባይ ቲቪ አንደኛ ምርጥ ዩቱበር አቅርባችኋል ምርጥ ተዋናይ ስለአቀረባችሁ።
እኔስ በልደቱ በተሰፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ 😥😥እኔ ካለሁበት ሁኔታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እንኳን አደረሳችሁ። የቻላችሁ ቻናሌ እንዲሰራ አግዙኝ 🙏🙏
Ayzon huluwm yalfal dua abza wym selot ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን ያልፍል ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም እግዛብሔር መልካም ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞን ሰብ አዲርጌአለሁ❤❤
ኣይዛሽ ❤❤❤❤❤
ውይ ምነው በፍጹም ተስፋ አንዳትቆርጥወይ አንዳትቆርጭ ጸሎት ኣርጉ ዳቢሎስ ደስ ኣይበለው❤❤❤❤❤❤
ዉዴ ምንም መከራ ቢደራረብ ተስፍ አትቁረጭ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
በጣም ቆንጆዉ ነዉ ፓሮግራሙ ግን ህዝቤ ህዝቤ መፅሀፉ ቅዱስን በጣም ቀላሎዉ ጥያቄ አለማወቅ በጣም ችግር ነዉ አንብቡዉ ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸዉ የመለሱት መፅሀፉ ቅዱስ ካላወቅን ሂወት የለንም ምኖን ኖርንዉ ቀላሎን ያልመለስን ከባዱን እማ መቼ አናዉቅም የሰላም የረፉት የደስታ ዘመን ያድርግል እካን ለጌታ ለእየሱስ ልደት መታሰቤ አደረሳችሁ ❤
ሥለማታነቡ ነውእኮ ነብዩላህኢሳጌታ እምትሉት ብታነቡናትክክለኛሀይማኖትን ኢሥላምን ይውፊቃችሁነብር
ኦርቶዶክሰ ነበርኩ እያሉ እሜኮብለሉት እንደንዚህ አይንቶች ናቸወ አር ተወ የተዋህዶ ልጆች ሰለእምንታቹህ ተማሩ ክርሰቶስን ያሳደወ የንበርወ ነጉስ ማን የባላል የለፍኝ አይክብደም😭😭😭😭ሰለክርሰቶስ በብዛት የጻፍወ ወንጌላዌ ማን የባላል 0×0 በስላሤ ሰም አዝንኩ ማርያምን😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ያናደደኝ 😢😢
እነሱ ፕራንክ እያሉ ውሸት ለህዝብ ያስተምሩ ብር ይሰብስቡ እንጂ የሚድኑበትን የት ያውቃሉ
Kkkkkkkአው ንብርኩ አሁግን አልሀምዱሊላ ከሙሥሊሞቹነኝ ጊታየ አላህነውውውውበድጋሚ አልሀምዱሊላ
@@Zinab-l7kaye atawkiwim neber enji christos new adagn Mohammed eko yet endemihed enkuan ayawikim neber kemote behuala.
ትክክል በጣም ያሳፉራል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተናሳ ጠፉቶል ትቢተሆሴ ሚድያ ለገዘብ ብቻ ከምትጠቀሙ ለእምናታችሁ ተጠቀሙ ታዋቂ ሆኖ አለማወቅ ከባድ ነው የማያልፉ የእግዚያብሄር ቃል ተማሩ አለም አላፊ ነው😢😢
እንዲያው ስወዶት እርሶ ሰውዬ የቀሩን በእድሜ የገፉ አባት ከተወዳጆቹ እርሶነዎትና እድሜዎት ይርዘምልን ❤❤❤
ይሄን ዝግጅት ያዘጋጃችሁ ጥያቄ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ያወጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይባርክልን በርቱ ቀጥሉበት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችኋል
ኧር በጣም ያሳዝናል መፀሀፍ ቅዱስ አምብቡ ሌላው ቀሪነው ነገ ልጆቻቺሁ ከናት መማር ይፈልጋሉ!😢❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ በእናተ እኔ አፈርኩ አምላኬ ሆይ እሺ ምናችሁ ነው ክርስቲያን ስንት ወንጌጌላዊያ እዳሉ እኳን እረ እፍረት እፈሩ ጌታ ሆይ ደሞ ቀላል ጥያቄ እኮነው ውብየ ትሻላለች ትንሽ😢😢
የእውነት ለካ ለመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለም ግን ለዪቶብ ብቻ😢😢😢 ግን እና እዮብ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ይመስላል ነበረ😢😢😢
@ናተኔምቲቭ በፍጱም አደሉም ላውን ብቻ እኛም እኮ እናቃለን አደለም ነገር ግን ይሄ በጣም ቀላል እኮ ነው
በጣም በውነት እኔ እራሱ ገርሞኛን እዮብ ለካ ዝም ብለን ነው እምናስመስለው❤
ተቃጠልኩ እኮ 😢ስም ብቻ ክርስቲያን ነጭ መልበስ ብቻ 😢
ማፈሪያዎች ናቸው
ረዱዬ እዮባ ምንም አይቼ አይቼ አልጠግባችሁም ውድድድድድ❤❤❤
በጣን ነው ደስያለኝ ጥያቄ ከበዓሉጋር የሚስማማ አስተማር ነበር ሳላደንቃችሁ አላልፍም ሌላው የታዘብኩት ክርስቲያኖች እምነታችሁን ትንሽ እንኳን አለማወቃችሁ እንዴ ታው እምነታችሁን ተማሩ ሁላችሁንም እንወዳችኧለን❤❤
መ/ቅዱስ አንብብ የሚንለው ለዘ ነው
እዮብና ረዱየ የኔዉዶች ❤❤ረዱየ የኔ ደርባባ 🎉🎉🎉
Luke 2 አማ - ሉቃስ11: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ላሊበላ እዴት ይጠፋችኋል
ሁላቹሁንም ውድድ ግን መፅሀፍ ቅዱስ አብቡ ወገን ቀላል ጥያቄ ነው እኮ ጉድ 😢 ነው
ሳምሪግን ዛሬ ለምድነው የጀለችው. ሰወች ለካ አዋቂ የሚመስሉን ስም ቀን ያጠኑትን ነው እጂ የሚያሳዩን ድገተኛ ጥያቄ ላይ ዜሮናቸው ፣
ትክክል ብዙውን እንኳን የሞከረችው ሆስቱ ፍንጭ እየሰጣት ነው ከረንት አፌርስ ላይ ዜሮ ናቸው ብዙ አዋቂ የሚመስሉን
እረዱየ እና እዮብ አይቼ ነው የመጣሁት
አባይ ቲቨ እጅጉን እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤ተባረኩ
ዛሬ ደሞ በጥንዶችነው ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ💋💋🌹🌹🌹🌹🌹
ናሂዬ ስለሀገርህ ተናግረህ አትጠግብም እንወወድሀለን❤❤❤❤
እረዱና እዮባዬን አይቼ የመጣሁት❤❤🎉🎉
በእውነት የታዘብኳችሁ ነገር ቢኖር መንፈሳዊ ህይወት ላይ በጣም ደካማ ናችሁ እውነት መጸሀፍ ቅዱስ አንቡ ማነው የሳደደው ሳትናኤል😂😂😂ወንጌላዊ😢ይለፈን ያሳዝናል እውነት እባካችሁ መጀመሪያ ሀይማኖታችሁን እወቁ ብር አታሳዱ እውነት 😢
በጣም አቃጠሉኝ እኮ ደደቦች ስም ብቻ ክርስቲያን ለስጋ ብቻ ማደላደል ነፍስን እያስራቡ 😢😢😢😢
@@sisayabera512 ሳትናኤል ጉድ ነው 😂😂😂😂
እረዱን እና እዮብን ሳይ ነው የመጣሁት❤🎉🎉🎉
እረዱን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤
ለመላዉ ለክርስትና እምነት ተከታይ በመሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል አደረሳቹሁ አደረሰን🙏
እዮባ እረዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የረዱ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰😘😘😘
በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ ጥዶቹ እግን መንፈሳዊነት ይቀድማልና ትክረ መፈሳዊላይ አድርጉ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን ስለመፅሐፍ ቅዱስ የተጠየቀው ሁሉ ቀላል ነበር ግን አልመለሳችሁትም ያሳዝናል😢
ከምንም በላይ ቢደላም ባይደላም የሚለው ቃል የእውነት ውስጥን ያዳመጠ ቃል ነው፡መልካም በአል
Fani Samri ከ 2011 ጀምሮ ተከታይ ነኝ ሁላቹም መልካም በዓል ይሁንላቹ🎉❤❤
የለለ ጥምረት ናሂ ዉብየ ሳምሪ ፋኒ እዮባ ና እረዱ 😍😍😍😍😍
ፋኒ ሳምሪ አይቼ ነው የመጣሁት
በእውነት ያሳዝናል በእምነታችሁ ተማሩ መፀሐፍ ቅዱስ አንቡ ትምሕርት አዳምጡ የጌታችን የመድሐኔታችን ታሪክ አዳምጡ ቀሚስ መልበስ ብቻ አይሆን በአል ሲመጣ😢
እግዚአብሔር ይርዳን መፃፍ ቅዱስ እናነብ ይርዳን የተመቸኝ የመፃፍ ቅዱስ ጥያቄያቹ
የሁላቸውም አድናቂ ነኝ አብልጬ ረዱዬን ❤❤❤
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ❤❤❤❤ስወዳቸው ማርያምን
እረዱ እና ውብዬ ትንሽ ትሻላላችሁ በቤትም በውጭም ❤❤❤
ዉብየ ለአባታችን ያላት ክብር አድናቄሽ ነኝ
ሳሚርዬ ውብዬ ረዱዬ ከዛ ❤❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ የንባብ ጥረት አለ
እኝህን አባት ስወዳቸው ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ
ከውቀት ነጻ ናቹሀ ለካ በስመአብ 😢 የህጻልሽ ጠሰያቄ እንኳን አትመልሱም ስለምነታቹህ እወቁ ጋሽዬ ስወደዎት ❤
የናሂ መልክት ዊዉ አሜን አሜን በተረፈ ሁላችሁም ዉድድድድድድ ❤❤❤❤
ረዱ የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ነጭ መልበስ መብላት መጠታት ለስጋ እያደላደሉ ነፍስን ማስራብ መንፈሳዊ ነት ላይ ባዶ ታዘብኳችሁ ዛሬ😢😢😢😢
ኦርቶዶክስ ማለት እቺ ናት😂😂😂
@@SaidSaid-vp4kgአረ አንተ ደሞ ሁሉም እየገባህ ኦርቶዶክስን አትዝለፍ ይሄ የነሱ ችግር ነው እንጂ ቤተ ክርስቲያን ሁሌም እንዳስተማረች ነው
@@SaidSaid-vp4kgስለራስህ እወቅ ይሆኑ ዩቱበር ስላልመለሰ ኦርቶዶክስ ይቺ ናት አትበል ምነው እያየን ኮ ነው ቲክቶክ ላይቭ ላይ የቤተ ክርስቲያን ልጆች መልስ ሲያሳጧቹ
ለትንንሸሰ ልጆች የሚጠየቅ ጥያቄ ነውኮ አረ እናንብብ ሆ ለሌጆቻችንም ኮ እኛ ማስተማር ይጠቀቅብናል🥺💟
ክርስቲያን የሆነ እንዴት ስለ ሄሮድስ አያውቅም እውነት እኔ ተሸማቀቅኩ ማፈሪያ ውብዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ
Eyoba & reduya❤❤❤
ዎው ሁላችሁንም በጣም እወዳቺዋለዉ የ ሁሉም አድናቂ ነኝይ ባተላይ የኔ ሳምር ኢና ፋንዬ 🥰♥️ሁቢየም አድናቂ ነኝይ
ከአባታችን ቀጥሎ ሴቶች ግበዝ ናቸው❤❤❤❤😊
እኔ ለናንተ አፈርኩኝ ህፃን ልጅ ቢጠየቅ የሚመልስ እኮ ነው የተጠየቃችሁት አሁን ከዝህ ተምራችሁ ልጆቻችሁም እናተም መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ አለባችሁ ፕራንክ ማድረግና ብር መሰብሰብ ብቻ የነፍስን ህይወት ሊተካ አይችልም ተማሩ ከሁሉም ውብዬ ትሻላለች እሷም አረብ ሀገር ስለነበረች ነው አረብ ሀገር ያሉ በጣም ጎበዞች ስለሆኑ
በጣም ጌታን ያሳደደው ኑግስ ሄሮርስ እንደሆነ ፋስካ በመጣ ቁጥር ስብክት ላይ እለ እንድሁን። የቅድስት እልሳቤጥ እንደት ይርሳል ሁሌ እየተነገር
❤❤❤ ወብየ እና ናሂ ውብ ናቹ እረዥም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልልን❤❤
ረዱን አይቼ 🏃🏃🏃🏃😅😅😅
😂😂❤❤እኔ
ሌሉቹስ አልታዩሽም
ረዱየ የኔ ውብ ❤❤💜💜😘😘
ሃይሚና ብሩኬ አባይ ቲቢ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አርኩኝ.
ለማንኛውም እንኳን አደረሳች እባካችሁ ኦርቶዶክስአዊን አንብቡ በስም ብቻ ክርስቲያን አንሁን በጣም ቀላል ጥያቄዎች ናቸው የተጠየቃችሁት ግን ውስጣችሁ ባዶ ነው 😢😢መልካም የገና በአል 🎉🎉🎉
በአፌችሁ መስከራችሁ ተመስገን ኦርቶዶክስ ማለት ለዘፈን አንድኛ ለመ/ቅዱስ 0
@@SaidSaid-vp4kgይሄ የነሱ አለማወቅ አለመጠየቅ እና አለማንበብ ነው ቤተ ክርስቲያን ሁሌም እንዳስተማረች ነው በአንዳንድ አማኝ ም/ት ቤተ እምነት አትዝለፍ
ሳምሪ ፉኒ alll i Love you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉብዬ የኔ ጎበዝ መፅሃፍ ቅዱስ እንደምታነቢ ተረድቻለሁ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ❤🎉🎉
@@W.GW.G-y1v መቼ መለስች
ናሔየ አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ጥያቄው ደስ ሲል እኔ ብዙውን መልሸው አለሁ❤❤ጋሽበቄ እረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ እምነታችንን ጠቅቀን ለማወቅ እንጣር
አይይይይይ ግን መፀሀፍ ቅዱስ እደማያነቡ ነዉ የተረዳሁት
እባካችሁ ኦርቶዶክሶች መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል
በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ጥያቄ ነው ግን አለማዌ እና መንፈሳዌ ባይቀላቀል መንፈሳዌ ጥያቄ ብቻ ቢሁን ይመረጣል ጥሩ ነው
እዬብ ረዱዬ ሰምሪ ፋኒ ውብዬ ናሂን አይቶ የማጣ ብቻ ለይክ ረዱዬ የኔማር 💋💗👍😌😂😂😂
እኔም ደስ ብሎኛል ሰለየሁችው
እኔ ነኛ
እኔ❤❤❤
😢በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ልብ ይሥጠን መፅሐፍ ቅዱሥ ማበብ ቢቀርኮ ሥብከት ብሠሙ እደዚህ አቶኑም ነበር ከባድ ነው ከፕራንክ ውጡና ሥለምነታችሁ ተጠያየቁ በውነት ያሣፍራል
በትክክል
ውብዬ እና ናሂን የምትወዱ 👍👍❤️❤️
በጣም ያፈረኩት በጣም የደነገጥኩት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለማወቃችን እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እናንብ ውብየ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
የረዱ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Enei
@@Mayimuna-k6bአትይኝም
@@AsterAyele-q1y አወ ወላሒ
እኔም የረዱ አድነቅ የኔ ፈንድሸ ስወደት🎉
እኔም❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስለ እምነታችን ብዙ ማወቅ እና ለሚጠይቁን መልስ መስጠት አለብን እኔ ተሳቀቅሁ የእውነት የአረብ ሀገር ያሉ ልጆች ይሄን ጥያቄ ቢጠየቁ አንድ አያልፍም ይሄ እንደውም የሕፃናት የሚጠይቅ ነው ማለትም በጣም ቀላል ነው
በጣም ያሳፉራል
@@elsatwealde9051 እደው ወጌላውያንን እኳን ካለውቅናቸው ሙተናን በዕውነቱ
አረብ አገር ያሉማ በእምነታቸው ጎበዝ ናቸው ፂወንየ ተሰስተሻል
እውነት
በትክክል
ናሂ እናመሠግናል የሀ ቀን አልፎ የአማራ ህዝብ የሚመሠግን የሚሼልምህ ቀን ይመጣል ወድም አለም
ጋሽ ፍሌን የሚወድ በላይክ ዝምብለው ደስ ይሉኛል እረጅም እድሜ የኔ አባት❤❤
እኔም እወዳቸዋልሁ የምር ደስ ይላሉ
ዉብዬ እና ናሂ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ሶስት አመት ሆነኝ ሂዎታቹ በብዙ አስተምሮኛል ደግነት ርህራሄ ብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Woww ❤
ሁለት ባልና ሚስት ጎበዞች ናቸዉ
የዩብ እና የረዱ አድናቂነኝ❤❤❤❤❤
ይህን አባት ጋሽ ፈሌ❤❤ስወዳቸው በፈጣሪ ሀያቴን ቁጭ ሁላቹም ይመቻቹ❤
በጌታ በኢየሱስ ስም እረ መፅሐፍ ቁዱስ አንቡቡ በእግዚአብሔር ከ እውቀት ነፃ ያሳፍራል በእውነት
ፋኒን አለማድነቅ አይቻልም ትግሰቱ ለዚህ አድርሶታል ተባረክ
እኔም ልክ እንደናንተ ነኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም ደካማ
ልጅ ነኝ😢 እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን🤲
አገላለፅህ ደስ ሲል አርቲስቱ የልደት በዓልን እንኳን አደረሳችሁ ያልክበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሳትለይ መታደል ነው!!💚💛❤️
*ለመላው የክርስቶና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ የልደት በአል*
Amen ekan abro aderesen ❤❤❤❤
እዮባ እረዱ እወዳችኋለሁ እናንተን ከማየት አላቆመም❤❤❤❤
የእዮብ ሚስት ግን መልካም ድምፃም ከቃል ጋር ይመሳሰላል ❤❤❤❤❤
አባይ ትቭ እናመሰግናለን እንዱሁም አባታችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጠወት🙏
ለወጣቶች ደግም እባካችሁን ቤተክርስቲያን እወቋት መፅሐፍ ቅዱስ አብቡ ከእናተ ልጆቻችሁ ምን ይማሩ😢እእእ ልብስ ብቻ
እባካቹ መፀሐፍ ቁድስ አንቡቡ የጌታችን መድሃኒታችን ባዓል ብላቹ መብላትና ነጭ ልብስ አይደለም ብርሃን የሆነ ጌታ ተዋወቁት ቤተሰብ
አዎ ያሳፍራል የኛ ነገር
አይገርምሽም ግን😢😢😢😢😢
በጣም ያሳፍራል በእውነት ጭራሽ አለማዊን መልስ ነው የሚመልሱት መፀሀፎቅዱስ እና መዝገበ ፀሎት (የዞትር ፀሎት እደማያነቡ መስክረዋል በራሳቸው በተለይ የውብዬ ባል መንፈሳዊህወቱ ጠካራ ይመስለኝ ነበር እንዲሁም የአዲስ ወድም እዮብ ደንግጫለው ባለማወቃቸው 😢😢😢
@@ahme9759በዘልማድ ዛሬ ገብርኤል ነው ማርያም ናት ገና ነው ፋሲካ ነው እያሉ ይብሉ ቤተክርስቲያን ይመላለሱ እንጂ ከዛ ውጭ የዩቱዩብ ብር ለማግኘት ወጥተው ይለፍልፉ እንጂ ጌታ ሊገለው ሲያሳድድ የነበረውን ሄሬድሶን እንኳን አያውቁም እኮ ይህ ማለት የፈጣሪያቸው የከፈለላቸውን ዋጋ የማያውቁ ናቸው
ይገረማሉ ስለ መጵሀፍ ቅዱስ ምንም አያውቁም 😢😢
የታዘብኩት ነገር ይቱበሮች ምንም አያዉቁም😂 እኛ እማ የመዳም ቅመሞች %100 በርሰት እንበልጣቸዋለን😂 እኛ እኮ በሃይማኖት ብትሉ በፖለቲካ ብትሉ የሀገር ታሪክ ጠቅቀን እኮ ነው የምናቀዉ😆 ክብር ለኛ🙏 በመዳም ዋይፋይ ቁምነገር ለተማርነዉ ❤👌 ለማንኛዉም ተዝናንተና አስቃችሁኛል
❤🎉
የእውነት አንዳንዶቹ ሰነፍ ብቻ አይገፃቸውም። ትንሽ አንብቡ የእውነት።በተለይ የረዱ ባል የቤተክርስቲያን ሰው ይመስለኝ ነበር። ዬቱብ እኮ ዝምብሎ የወሬ ሽቀላ ነው። በተለይ እኛ አገር የማድቤት ወሬ ነው የሚያወሩበት
እራስ ማድነቅ ጥሩ አይደለም ሁሉም የእራሱ ችሎታ አለዉ አንቺም ተጠይቀሽ ስላላየንሽ ምንም አልልም
@@almazreta9110ምንም እራስ ማድነቅ አይደለም። በጣም ትንንሽ ጥያቄ ነው መመለስ ያቃታቸው ትንሽም ሴቶቹ ይሻላሉ።
አባይ ሚዲያ ህዝብ እንዲስቅባቸው ነው ያደረጋቸው ጌታን ሊገለው ያሳደደውን የማያቁ እንከፎች
😢😢 በጣም ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ
ሌላው ሁሉ ቀር ነው 😢😢😢😢
እረ ክርስቲያኖች ሐይማኖታችነንን እንወቅ ወንጌላዉያን እዴት ይጠፉናል😢
አዱንም አላቅ እኔብሎ ክርሲትያን😢
ውብዬ ትሻላለች የፈጣሪያቸውን ጠላት እንኳን የማያውቁ ማፈሪያዎች ናቸው
ኦርቶዶክሦች አብዛኞቹ መፅሀፍቅድሥአያነብም ሢባል የሚከፍቹ ሠዋች፣የምትሣደብ፣ሁሉ ይሀው እውነቱ
@@AmsalMengistuኦርቶዶክስ መለት እቺ ናት
@@aezbmerid3612እና ባሏ
ረዱ ሴትነት ላይ ጎበዝ ናት❤
ማነው እንደኔ እዮቤን እና እረዱን አይቶ የመጣ❤
የረዱ እየ የዩ ደጋፊነኙ የኔ ሰናዮቹ❤❤
አሜን አባታችን መራቂ አባት አያሳጣን
የምወዳችሁ ይትበሮች አንኳን አደረሳችሁ ግን መንፈሳዊ ህይወታችሁን አጠንክሩ በእውነት በተረፈ እድሜ ከጤናጋ ያድልልኝ
እረ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አብቡ በሰመአብ እኛ በእናተ እንፈር እዴ ኹሌ ፕራክ ነው የምታውቁት
ፋኒ ና ሳምሪን አይቼ ነው የገባሁት ሲወዳቸሁ❤️
አባባኒም እድሜ ያርዝምልን ❤️🙏all ኑሩልኝ🥰መልካም በዓል all❤️
ረዱ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ የሴት ወጉን የያሽ የኔ ቆንጆ ባህልሽን የምታውቂ ያስተማሩሽ የተባረኩ ቤተሰቦችሽ ተባረኩ
የኔ ውዶች በተለይ ረድየ የኔ ልይ አችን አይቼ መጣሁ
መጻፍ ቅዱስን አንብብ ሁሉም ነገር ያልፋል ጉልበት ይደክማሉ ቆንጆነም ይጠፈል እድሜም ይረጀልህ ግን የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ከሞት ያስመልጠል ወንጌል ኢየሱስ ነው ረዳሁ እና ውብዬ በዚህ ቀጥሉ መጻፍ ቅዱስ ማንበብ የምፈልገው ልብ ከጥፋት ያመልጣል ሁላቸውም ታበርኩ መልከም የገና በአል ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ትንብት ኢሳያስ 9:6❤❤❤❤
Luke 1 አማ - ሉቃስ
41: ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
42: በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ “አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
ዉዳሴ ማርያም ላይ እኮ አለ 🙏 ዋዠቀናን ወገን 😢
ሳምሪ ፍኒ የጥት የጡዋቱ ፌመሶች ማነዉ እደኔ ሚወዳቸዉ
እሩዱን እና እዮባን ለማየት ስል እስከምቀመጥ ቸኩየ ተደፍቸ ነበር ዉይ ስወዳችሁ የኔናፍቆቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም
አባይ ቲቪ አንደኛ ምርጥ ዩቱበር አቅርባችኋል ምርጥ ተዋናይ ስለአቀረባችሁ።
እኔስ በልደቱ በተሰፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ 😥😥እኔ ካለሁበት ሁኔታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እንኳን አደረሳችሁ። የቻላችሁ ቻናሌ እንዲሰራ አግዙኝ 🙏🙏
Ayzon huluwm yalfal dua abza wym selot ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን ያልፍል ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም እግዛብሔር መልካም ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞን ሰብ አዲርጌአለሁ❤❤
ኣይዛሽ ❤❤❤❤❤
ውይ ምነው በፍጹም ተስፋ አንዳትቆርጥወይ አንዳትቆርጭ ጸሎት ኣርጉ ዳቢሎስ ደስ ኣይበለው❤❤❤❤❤❤
ዉዴ ምንም መከራ ቢደራረብ ተስፍ አትቁረጭ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
በጣም ቆንጆዉ ነዉ ፓሮግራሙ ግን ህዝቤ ህዝቤ መፅሀፉ ቅዱስን በጣም ቀላሎዉ ጥያቄ አለማወቅ በጣም ችግር ነዉ አንብቡዉ ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸዉ የመለሱት መፅሀፉ ቅዱስ ካላወቅን ሂወት የለንም ምኖን ኖርንዉ ቀላሎን ያልመለስን ከባዱን እማ መቼ አናዉቅም የሰላም የረፉት የደስታ ዘመን ያድርግል እካን ለጌታ ለእየሱስ ልደት መታሰቤ አደረሳችሁ ❤
ሥለማታነቡ ነውእኮ ነብዩላህኢሳጌታ እምትሉት ብታነቡናትክክለኛሀይማኖትን ኢሥላምን ይውፊቃችሁነብር
ኦርቶዶክሰ ነበርኩ እያሉ እሜኮብለሉት እንደንዚህ አይንቶች ናቸወ አር ተወ የተዋህዶ ልጆች ሰለእምንታቹህ ተማሩ ክርሰቶስን ያሳደወ የንበርወ ነጉስ ማን የባላል የለፍኝ አይክብደም😭😭😭😭ሰለክርሰቶስ በብዛት የጻፍወ ወንጌላዌ ማን የባላል 0×0 በስላሤ ሰም አዝንኩ ማርያምን😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ያናደደኝ 😢😢
እነሱ ፕራንክ እያሉ ውሸት ለህዝብ ያስተምሩ ብር ይሰብስቡ እንጂ የሚድኑበትን የት ያውቃሉ
Kkkkkkkአው ንብርኩ አሁግን አልሀምዱሊላ ከሙሥሊሞቹነኝ ጊታየ አላህነውውውውበድጋሚ አልሀምዱሊላ
@@Zinab-l7kaye atawkiwim neber enji christos new adagn Mohammed eko yet endemihed enkuan ayawikim neber kemote behuala.
ትክክል በጣም ያሳፉራል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተናሳ ጠፉቶል ትቢተሆሴ ሚድያ ለገዘብ ብቻ ከምትጠቀሙ ለእምናታችሁ ተጠቀሙ ታዋቂ ሆኖ አለማወቅ ከባድ ነው የማያልፉ የእግዚያብሄር ቃል ተማሩ አለም አላፊ ነው😢😢
እንዲያው ስወዶት እርሶ ሰውዬ የቀሩን በእድሜ የገፉ አባት ከተወዳጆቹ እርሶነዎትና እድሜዎት ይርዘምልን ❤❤❤
ይሄን ዝግጅት ያዘጋጃችሁ ጥያቄ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ያወጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይባርክልን በርቱ ቀጥሉበት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችኋል
ኧር በጣም ያሳዝናል መፀሀፍ ቅዱስ አምብቡ ሌላው ቀሪነው ነገ ልጆቻቺሁ ከናት መማር ይፈልጋሉ!😢❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ በእናተ እኔ አፈርኩ አምላኬ ሆይ እሺ ምናችሁ ነው ክርስቲያን ስንት ወንጌጌላዊያ እዳሉ እኳን እረ እፍረት እፈሩ ጌታ ሆይ ደሞ ቀላል ጥያቄ እኮነው ውብየ ትሻላለች ትንሽ😢😢
የእውነት ለካ ለመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለም ግን ለዪቶብ ብቻ😢😢😢 ግን እና እዮብ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ይመስላል ነበረ😢😢😢
@ናተኔምቲቭ በፍጱም አደሉም ላውን ብቻ እኛም እኮ እናቃለን አደለም ነገር ግን ይሄ በጣም ቀላል እኮ ነው
በጣም በውነት እኔ እራሱ ገርሞኛን እዮብ ለካ ዝም ብለን ነው እምናስመስለው❤
ተቃጠልኩ እኮ 😢ስም ብቻ ክርስቲያን ነጭ መልበስ ብቻ 😢
ማፈሪያዎች ናቸው
ረዱዬ እዮባ ምንም አይቼ አይቼ አልጠግባችሁም ውድድድድድ❤❤❤
በጣን ነው ደስያለኝ ጥያቄ ከበዓሉጋር የሚስማማ አስተማር ነበር ሳላደንቃችሁ አላልፍም ሌላው የታዘብኩት ክርስቲያኖች እምነታችሁን ትንሽ እንኳን አለማወቃችሁ እንዴ ታው እምነታችሁን ተማሩ ሁላችሁንም እንወዳችኧለን❤❤
መ/ቅዱስ አንብብ የሚንለው ለዘ ነው
እዮብና ረዱየ የኔዉዶች ❤❤ረዱየ የኔ ደርባባ 🎉🎉🎉
Luke 2 አማ - ሉቃስ
11: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ላሊበላ እዴት ይጠፋችኋል
ሁላቹሁንም ውድድ ግን መፅሀፍ ቅዱስ አብቡ ወገን ቀላል ጥያቄ ነው እኮ ጉድ 😢 ነው
ሳምሪግን ዛሬ ለምድነው የጀለችው. ሰወች ለካ አዋቂ የሚመስሉን ስም ቀን ያጠኑትን ነው እጂ የሚያሳዩን ድገተኛ ጥያቄ ላይ ዜሮናቸው ፣
ትክክል ብዙውን እንኳን የሞከረችው ሆስቱ ፍንጭ እየሰጣት ነው ከረንት አፌርስ ላይ ዜሮ ናቸው ብዙ አዋቂ የሚመስሉን
እረዱየ እና እዮብ አይቼ ነው የመጣሁት
አባይ ቲቨ እጅጉን እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤ተባረኩ
ዛሬ ደሞ በጥንዶችነው ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ💋💋🌹🌹🌹🌹🌹
ናሂዬ ስለሀገርህ ተናግረህ አትጠግብም እንወወድሀለን❤❤❤❤
እረዱና እዮባዬን አይቼ የመጣሁት❤❤🎉🎉
በእውነት የታዘብኳችሁ ነገር ቢኖር መንፈሳዊ ህይወት ላይ በጣም ደካማ ናችሁ እውነት መጸሀፍ ቅዱስ አንቡ ማነው የሳደደው ሳትናኤል😂😂😂ወንጌላዊ😢ይለፈን ያሳዝናል እውነት እባካችሁ መጀመሪያ ሀይማኖታችሁን እወቁ ብር አታሳዱ እውነት 😢
በጣም አቃጠሉኝ እኮ ደደቦች ስም ብቻ ክርስቲያን ለስጋ ብቻ ማደላደል ነፍስን እያስራቡ 😢😢😢😢
@@sisayabera512 ሳትናኤል ጉድ ነው 😂😂😂😂
እረዱን እና እዮብን ሳይ ነው የመጣሁት❤🎉🎉🎉
እረዱን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤
ለመላዉ ለክርስትና እምነት ተከታይ በመሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል አደረሳቹሁ አደረሰን🙏
እዮባ እረዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የረዱ አድናቂ ነኝ 🥰🥰🥰😘😘😘
በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ ጥዶቹ እግን መንፈሳዊነት ይቀድማልና ትክረ መፈሳዊላይ አድርጉ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን ስለመፅሐፍ ቅዱስ የተጠየቀው ሁሉ ቀላል ነበር ግን አልመለሳችሁትም ያሳዝናል😢
ከምንም በላይ ቢደላም ባይደላም የሚለው ቃል የእውነት ውስጥን ያዳመጠ ቃል ነው፡መልካም በአል
Fani Samri ከ 2011 ጀምሮ ተከታይ ነኝ ሁላቹም መልካም በዓል ይሁንላቹ🎉❤❤
የለለ ጥምረት ናሂ ዉብየ ሳምሪ ፋኒ እዮባ ና እረዱ 😍😍😍😍😍
ፋኒ ሳምሪ አይቼ ነው የመጣሁት
በእውነት ያሳዝናል በእምነታችሁ ተማሩ መፀሐፍ ቅዱስ አንቡ ትምሕርት አዳምጡ የጌታችን የመድሐኔታችን ታሪክ አዳምጡ ቀሚስ መልበስ ብቻ አይሆን በአል ሲመጣ😢
እግዚአብሔር ይርዳን መፃፍ ቅዱስ እናነብ ይርዳን የተመቸኝ የመፃፍ ቅዱስ ጥያቄያቹ
የሁላቸውም አድናቂ ነኝ አብልጬ ረዱዬን ❤❤❤
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ❤❤❤❤ስወዳቸው ማርያምን
እረዱ እና ውብዬ ትንሽ ትሻላላችሁ በቤትም በውጭም ❤❤❤
ዉብየ ለአባታችን ያላት ክብር አድናቄሽ ነኝ
ሳሚርዬ ውብዬ ረዱዬ ከዛ ❤❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ የንባብ ጥረት አለ
እኝህን አባት ስወዳቸው ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ
ከውቀት ነጻ ናቹሀ ለካ በስመአብ 😢 የህጻልሽ ጠሰያቄ እንኳን አትመልሱም ስለምነታቹህ እወቁ ጋሽዬ ስወደዎት ❤
የናሂ መልክት ዊዉ አሜን አሜን በተረፈ ሁላችሁም ዉድድድድድድ ❤❤❤❤
ረዱ የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ነጭ መልበስ መብላት መጠታት ለስጋ እያደላደሉ ነፍስን ማስራብ መንፈሳዊ ነት ላይ ባዶ ታዘብኳችሁ ዛሬ😢😢😢😢
ኦርቶዶክስ ማለት እቺ ናት😂😂😂
@@SaidSaid-vp4kgአረ አንተ ደሞ ሁሉም እየገባህ ኦርቶዶክስን አትዝለፍ ይሄ የነሱ ችግር ነው እንጂ ቤተ ክርስቲያን ሁሌም እንዳስተማረች ነው
@@SaidSaid-vp4kgስለራስህ እወቅ ይሆኑ ዩቱበር ስላልመለሰ ኦርቶዶክስ ይቺ ናት አትበል ምነው እያየን ኮ ነው ቲክቶክ ላይቭ ላይ የቤተ ክርስቲያን ልጆች መልስ ሲያሳጧቹ
ለትንንሸሰ ልጆች የሚጠየቅ ጥያቄ ነውኮ አረ እናንብብ ሆ ለሌጆቻችንም ኮ እኛ ማስተማር ይጠቀቅብናል🥺💟
ክርስቲያን የሆነ እንዴት ስለ ሄሮድስ አያውቅም እውነት እኔ ተሸማቀቅኩ ማፈሪያ ውብዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ
Eyoba & reduya❤❤❤
ዎው ሁላችሁንም በጣም እወዳቺዋለዉ የ ሁሉም አድናቂ ነኝይ ባተላይ የኔ ሳምር ኢና ፋንዬ 🥰♥️ሁቢየም አድናቂ ነኝይ
ከአባታችን ቀጥሎ ሴቶች ግበዝ ናቸው❤❤❤❤😊
እኔ ለናንተ አፈርኩኝ ህፃን ልጅ ቢጠየቅ የሚመልስ እኮ ነው የተጠየቃችሁት አሁን ከዝህ ተምራችሁ ልጆቻችሁም እናተም መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ አለባችሁ ፕራንክ ማድረግና ብር መሰብሰብ ብቻ የነፍስን ህይወት ሊተካ አይችልም ተማሩ ከሁሉም ውብዬ ትሻላለች እሷም አረብ ሀገር ስለነበረች ነው አረብ ሀገር ያሉ በጣም ጎበዞች ስለሆኑ
በጣም ጌታን ያሳደደው ኑግስ ሄሮርስ እንደሆነ ፋስካ በመጣ ቁጥር ስብክት ላይ እለ እንድሁን። የቅድስት እልሳቤጥ እንደት ይርሳል ሁሌ እየተነገር
❤❤❤ ወብየ እና ናሂ ውብ ናቹ እረዥም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልልን❤❤
ረዱን አይቼ 🏃🏃🏃🏃😅😅😅
😂😂❤❤እኔ
ሌሉቹስ አልታዩሽም
ረዱየ የኔ ውብ ❤❤💜💜😘😘
ሃይሚና ብሩኬ አባይ ቲቢ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አርኩኝ.
ለማንኛውም እንኳን አደረሳች እባካችሁ ኦርቶዶክስአዊን አንብቡ በስም ብቻ ክርስቲያን አንሁን በጣም ቀላል ጥያቄዎች ናቸው የተጠየቃችሁት ግን ውስጣችሁ ባዶ ነው 😢😢
መልካም የገና በአል 🎉🎉🎉