I agree with the person who mentioned his mother was from Addis Alem. I had met individuals who grew up with him in Addis Alems, and member of his family there. By the way, he is not from poor family as mentioned by some. His grandmother was rich and lived in Addis Alem. I had the knowledge that he sent some amount of money to the church. For me, the narration by Zenebe Wola is far from truth, as Mengistu himself talked as his father was from North Shoa, Selale, and his mother from Merhabete. The clip was once posted by Tamagne Beyene, if I am not mistaken.
መንግስቱ ለሀገር አንድነት በዙ ጥረት አድርገዋል ግን ኢትዮጵያ ክፉ ባህር አንጻር አልተሣካላቸዉም።
ሀገር መቼ ተከፋፈለችና ነው አንድ የሚያደርጋት? ይልቁንሰ ለከፋፊዮች አስረክቧት ፈረጠጠ በል እንጂ
ኢትዮዽያን አንድ ያደረገ ጀግና።
የብዙ ሰዎችን ሕይወት በአዘግናኝ ሁኔታ ያጠፋ።
መሀይምነትን ያጠፋ መሪ።
አንድ የነበረችውን ኢትዮጵያ ለከፋፋዮች አስረክቦ የኮበለለ ፣ አረመኔ ፋሽሰት መሪ
ኢትዮጵያን አንድ ያደረጋት ሚኒሊክ መሆኑ ተሠረዘ እንዴ?
መንጌ እንበሳ የኢትዮጵያ መሪ ሀገራቸውን እጥብቀው የሚወዱ ናቸው መልካምነታቸው ይሄው እግዚአብሔር ከእያት ቅድሚያት
እድርሶቸዋል እግዚአብሔር እሁንም ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጣቸው ከጤና ጋር
ወታደር ሆኖ ሀገሩን ቢጠላ ነበር የሚገርመው። ለሁሉም፣ ሀገሪቷን ለሽፍቶች አስረክቦ ኮብልሏል
መንጌ ጨካኝና አረመኔ የነበረ መሪ ነው። ሀገሪቷን ዳር ድንበር መጠበቅ የወታደር ግዳጅ ነው። ለሁሉም፣ ለሽፍቶች አሰረክብ ፈርጥጧል
መንጌ ማለት ሐሜኖትን እና ቤሔር በሔረሰብን ደሀም እንደደህነቱ ሐብታምም እደ ሐብታምነቱ ይዘው የኢትዮጵያን ጠላቶች አጥብቀው የሚቃወሙ እና ፈርያ እግዚእብሔርን የሚፈሩ ድንቅ መሪ ናቸው በመሩት ዘመን ኢትዮጵያኖች የሚሞተው በጦር ሜዳ እና በወረርሽኝ ብቻ ነው
Being military not means Deciplind ( human beings ) Ethiopians ! Mengistu Hailemariam was idiot butcher ! ! ! Our only God will punishe him !!!!!!!
አገሩን ቢወድ ፈርጥጦ ዘረፎ ህዝብ አስጨርሶ ሶስት መሪ ገድሎ ያን ሁሉ ወጣት አስጨርሶ ሃይማኖት የሚባል የለም ብሎ የማያውቀውን ፍልስፍና በትምህርት ቤት እንዲማሩ አስደርጎ ፈርጥጧ ሀራሬ ገባ
ወ/ሮ ገነት አየለየ ጻፈችውመጽሐፍ ወዲያእንደታተመ የመጀመሪያ አረሙን በአጭርጊዜ ውስጥ አንብቤዋለሁ በመጽሐፍ ውስጥ ብዙዎች እውነት አላገኘሁበትም ሐሰት እናክደት ይበዛበታል።
ጸሃፊዋን ግን ሳላመሰግን አላልፍም
እርምጃዎች እሱሳይወስንና ሳያዝ ምንም አይደረግ አንድ እሱ ከበላቸው የኮረኔል አስራት ደስታ ቤተሰብ ነኝ
Sira fetch! Qumneger yedereqebachihu!
አባታችን እንወድኃለን!
በሕፃናት አምባ ካደግህ መንጌን መውደድ ይጠበቅብሀል
መለስ ለኢትዮጵያ መፈረስ ባለውለታችን ነው።
ትክክል
@@user-Teferi1df3nn9m ትክክል
አሁን ይሄ ምን ያደርጋል ? ሠውየው አኢትዮዽያን አጨማልቆ አንድ ህይወቱን ለማዳን ሸሽቶ ወጣ። ታሪክ ይፍረድበት ሌላ ምን ይባላል!
BRAVO!
እነወደዋለን ጅቦች
We never forget General Fanta belay
ኧረ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር ባይ ነው የሚወዳትን ሀገሩን ተወላችሁ ከሚወደው ደራሲ በዓሉ ጋርም አነካካችሁት የሱ መልስ ዝምታና ለፈጣሪው እየፀለየ ከተባረኩና ከተማሩ ልጆቹ ጋር እስፓርት እየሠራ በስደት መኖርን መረጠ
ዘነበ ወላ ያለውን አልስማማም, መንግስቱ እራሳቸው ኦሮሞ መሆናቸውን እና ዘመዶቻቸውም አዲሳባ አከባቢ ፉሪ የሚባል ቦታ የድሮ አውሮፕላን ማረፊያ አከባቢ መሆናቸውን በራሱ አንደበት ተናግሯል,, ዶርዜ ነው በሚለው አልስማማም, የግድ መልኩ እኛን ተመሳሰለ ተብሎ ታሪክ ማበላሸት አይገባም.
Be tkikl geltsekewal wendmachewm ehen new yalew
እኔም የወንድምና እህታቸዉን ቃለመጠይቅ አይቻለሁ እናትም አባታቸዉም ኦሮሞ ብሄረሰብ እንደሆኑ ገልፀዋል።
Weregna ‼️
Bezeh Mekera lay honen
Sele Mengistu Lemin asfelege ⁉️ye Mengitu Fink Tarek
Lemin yeteqmenal ⁉️⁉️⁉️
ለወንድ ልጅ ሰለወንድ ልጅ ከንፈር ጥርስና ጸጉር ማውራት ነውር ነው
መንጌን ለማዋረድ ብላችሁ ከሆነ ትዋረዳላችሁ:: ይህ ጀግናና አገር ወዳድ ወንድ ነው💚💛❤We love you leaer. Long live.
ሀገርን ለሽፍቶች አስረክቦ ከመፈርጠጥ በላይ ውርደት
ኢትዮጵያን ያዋረደ ሰይጣን! የቁልቁለት ጉዘውን ያስጀመረ አረማኔ!
I agree with the person who mentioned his mother was from Addis Alem. I had met individuals who grew up with him in Addis Alems, and member of his family there. By the way, he is not from poor family as mentioned by some. His grandmother was rich and lived in Addis Alem. I had the knowledge that he sent some amount of money to the church. For me, the narration by Zenebe Wola is far from truth, as Mengistu himself talked as his father was from North Shoa, Selale, and his mother from Merhabete. The clip was once posted by Tamagne Beyene, if I am not mistaken.
Mengestu. He is from Sudan 🇸🇩 !!!
Did you ask about the people who killed what he would say. That should be the first question
ሰውን በመልክና በዘር የማናናቅ ማስረጃ ይህ ነው፡፡ ብዙ ሰው ተጎድቷል፡፡
ቁጭ ብለን ተነጋግረን ይቅርታ መጠያየቅ አለብን፡፡
የሐገር ፍቅርን አስተምረው ያሳዩን መሪያችን የበሩ ።
ውሸት ተናገርክ ምነው ዝም ብትል???
ሀገሩን የሚጠላ ነበር እንዴ?
This butcher Mengistu plays by poor innocent Ethiopian peopels blood ! ! ! ! ! ! !
"አንተ"እያልክ የምታወራውን ሰው ታዝቤሃለሁ።ምን ቢሆን መሪ ነበሩ።
ውዳጄ ፣ እውነትህን ነው ። እንኳን ሀገርን ሳይከፋፍል የመራ ቀርቶ ሌሎቹንምን እናከብራለን ። ዘነበ ወላን በግሌ የማከብረውና ... ሰው ነበር ፤ ነገር ግን በዚህ ውይውት ላይ ግን በጣም ወረደብኝ ፣ እንዘጭ አለብኝ ። ንግግሩ ሁሉ ተራ ሆነብኝ ።
መንጌ ሀገር ወዳድ ፣ ማንም መንግስት ቢሆን ተቃዋሚዎቹን ከመግደል አልፈው በመንግስት ስልጣን አካባቢ አያስደርሱዋቸውም ፣ ነገር ግን መንጌ ከህወሃት ጋር እየተዋጉ እውስጣቸው ውስጥ ለህወሃት የሚሰሩ ፣ ከትግራይ የመጡ ከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ሰጥተው ያምኑዋቸው ነበር ። በተሳሳተ መረጃ የተሳሳተ ጥፋት እንዲከተል የሚያስደርጉትም እና የመንጌም ጥፋት የምለው በአካባቢው ጠላቶቹን ማመኑ ነበር ፣
እሸቴ አሠፋ መቼም እሚያልሕ የለም ቹቹ
Disciplined courageous leader
የመቶ ሺዎች ህይወት የቀጠፈ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ወላጅ አልባ አርጎ ስንቱን ልጅ አልቦ የወላድ መሀን ያረገ መንግሥቱ ሀ/ማርያም እግዝሄር ሞኝ ወይም ደንቆሮ አርገሄው ነው የጭንቅላተቢሶች ፍርድ የምትሰጠው?? ከነዛ ካለቁት ብርቅየ ህጻናት ወጣት ... ወንድ ሴት.....ትልቅ....ትንሽ ሰማዕታት የመንግሥቱ ሦስት ልጆች ይወዳል ፈጣሪ እያሉን ነው?? በምን ስሌት? መንግሥቱ ያረዳቸው እግዝሄር አይወዳቸውም ነበረ ማለት ነው??ምን የሚሉት ጉድ ነው??
ትክክል
አንተ ጀግና
መንጌ እስከነ ጉድለቱ ልዩና ጀግና አገር ወዳድ ለታችኛው ማህበረሠብ ግድ የሚለው መሪ ነበር።
ሀገሩን የሚጠላ ወታደር ምኑን ወታደር ሆነው?
መንግሥቱን በቅርብ ሣያውቁት በጭፍን የሚያደንቁ ሠዎች ይገርሙኛል ። ባልታሠበ ጊዜና በግርግር ሥልጣን ላይ የወጣ ጨካኝና አረመኔ ሠዉ ነዉ ።
የአንተን ትንሽኘት የሚያረጋግጥ ንግግር ነው እንጂ ይህንን ስላልክ የሚመጣ ነገር የለም ! አንተ ግን የምር የማትረባ ነህ !
የሆነውን ቢሆን ፣ ከመለስ ዜናዊ ግን መቶ በመቶ ይሻላል ፣ ይበልጣል ፣ በሀገር .... ጉዳይ በተመለከተ ማለቴ ነው ።
መሃይምነትህ ነው እንጂ መንግስቱ በምንም መመዘኛ ከመለስ ዜናዊ እንኳን ልበልጥ ጭራሽም አይወዳደርም!! መለስ በአስተሳሰብም በዕውቀትና በብቃትም እስካሁን ከነበሩት የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉ ይበልጣል::
ደንቆሮ መለስ የኢትዮጵያ ጠላት ነው የሚጠላትን ሀገር የመራ ነው ያለው ሙስጠፌ ነው።ምክንያቱም ሀገሪቱን ወደብ እንዳታገኝ የሠራ፤ህዝቡን የከፋፈለ።ሀገሪቱን የዘረፈ ነው በማለት ነው።@@mohammedhussen3029
መንግስቱ ዘረኛ አይደለም የተወለው አ/አ ሲሆን እናቱ የሸዋ አማራ አባቱ የሸዋ ኦሮሞ ነው አገሩ ይወዳል ሆኖም He not Smart Politician. ሰው ከማስተማር ይልቅ መግደል ይቀናዋል፣ በዚህ ስራው የሚያዛቸው ጀነራሎች አድመው የስርዓቱ መጨረሻ አድርገውታል።
@@mohammedhussen3029 መለስና መንግስቱ የማይገናኝ አመለካከት አላቸው፣ መለሰ በአንድነት ሳይሆን በመገነጣጠል የሚያምን ሲሆን መንግስቱ ዘረኛ አይደለም በመገነጣጠል ሳይሆን በአንድነት ያምናል።
ሁለቱም የሌሎችን ተረተን በራሳቸውን ጓዶች ደም ሳይቀር እጃቸው በደም የተጨማለቅ ነው!
Menge bezeru silmeitamen bariya aysheytim aylewetim bulonow siltan yeweta. General Aman yegedelew bariya silalhone nutsu melkamelk Eritrawi sileneber New.
ፊቱ ባጫ ደበሌን ነው ሚመስሉት ጀግነቱ ግን ማንም አይደርስበትም
"የታሪክ አተላዎች ሁሉ ይውደሙ!"
እራሳችሁን ሁኑ እሸቴ አሠፋዎች
ገነት የፈራችው ነፍሰ ገዳይ ሰለነበረ ይሆናል
እናሸንፋለን መዲያ መንግስቱ ኣማራ ነው ኦሮሞ ነው ሲዳማ ነው ዋላይታ ነው ከየተኛው ብሄር ነው እስቲ መልሰልኝ !!!!
He is a killer 60 minsters killed a night
በቀይ ሽብር ያለቀውን ቤት ይቁጠረው
ቀጣፊ ደራሲ ነው ዘነበ ወላ የሺዋ ኦሮሞ ነው መንጌ እሳቸው በፃፋት መፀሐፋ ላይም ተናግራዋል ብሎ ብሎ ደቡብ ክልል ወሰደው
ዘነበ ወላ የመንግስቱ ዝርያ ስለሆንክ ነው ኦርቶዶክስ ክርስትናንን የምትጠላው ሌላው ኩሎ ኮንታ ከሀዲዎች ናቸውና በንጉሱ ዘመን ለምስክርነት አይቀርቡም ነበር ያንቱም ክህደት ከዚሁ የመነጨ የሱርማ ፀባይህ ታወቀ ማንነትህ ተገለጠ
Talkative menge is hero
No excuses he an animal read terror
ዘነበ ወላ ንፍጣ ም ለመፃ ፍ ደዴ የምትል ወሸላ ሥለ መንጌ ለመናገር እንጭጭ
ሀገር እንድትቀጥል ከሌብነት የፀዱ ጀግና መሪ ናቸው ማንም ቢያወሩ ጀግናው አይሰሙም።
Imuoo😮😮lt🎉😅😢😅 19:18 in iwo😢😮only ro i 19:24 years 19:24 years 🎉😮d😅🎉😅😢😅days 😮😢 😢😢😢😮but 😮 19:😮😮y😮😮pu😮😮😮g😮w😅😮😅🎉😅😮l😮😢i😅😢 19:24 t 19:24
ለሀገር አፍራሾች አስረክቦ የፈረጠጠ መሪ
Zenebe aywkim menem
ኢትዮጵያን ከመሩ መሪዎች ፡መለስን የሚስተካከል የተሟላ ብቃት ያለው መሪ በታሪክ አልነበረም እስካሁንም አተገኘም ፡የመጥላት(የመጥላት ጉዳይ አይደለም የመለስ ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነበር ፡ሀቅ ነው ።
"ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ" እንዲሉ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ እርስበርሱ እንዲጫረሱና እንደ ጠላት እንዲተያዩ ብሎም አሁን ኢትዮጵያ ለገባችበት አዘቅት ተጠያቂው መለስ ነው። ዞሮ ዞሮ የትግራይን ህዝብ ከባድ ዋጋ አስከፈለው። ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰኣት መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች።ይህ ነው የመለስ ዜናዊ አመራር ።
የብቃቱ ውጤት ታየ እኮ
@@SeyoumHalefom የመለስ ጥቃትና ጥፋት ስላልደረሰብህ አይፈረድብህም በ1ኛ ደረጃ የሀገር ሠራዊት ከነ ቤተሠቡ መበተኑ ሲቀጥል የዘር በሽታ አምጥቶ ንፂሀን ኢትዮጵያውያን ማለቃቸው ኧረ ስንቱ አውቆ የተኛ አንሁን
ታላቅ ሰው
ዋሸህ
He is a monster😬
አለም በሁለት ጎራ የተከፈለችበት ዘመን ነበር ። በብዙ ችግር ተከቦ ተናግሩዋል ለሻቢያና ወያኔ ምናወጣው ሐገራችንን በባቡር ሐዲድ ዙሪያዋን የማሰራበትን ነው እያስወጡን ያሉት ብሎ ነበር ስለጠፋው ህይወትማ ቤት ይቁጠረው ። የወያኔው መለስ ከውጭ እርዳታ ያገኘው በሁለት ዓመት መንጌ በ27 ዓመት ነው ያገኘው የምናወራው ስለትልቅ ገንዘብ ነው አስቡት ። ያምሆነ ይህ ከወያኔ በmillion%መንግሥቱ ይሻል ነበር ።
የኼን ወሬ አግኝታችሁ ማውራታችሁ አይሰቀጥጣችሁም።
ምንግሥቱ ኋለማሪያም ጀግና ሀገር ወዳድ ህዝብን ወዳድ ከከፋ ወሎ ከጎጃም ሀረር ከሀር ወሎ መቶ መሥራት የሚችልበት ግዜ ነበር ምንግሥቱ ኋለማሪያም ለ17 አመት አሥተዳደሩን እንጂ አልገዙንም እኛ የምንግስቱ ኋለማሪያም ደጋፊዎች እንወዳቸውለን ኢትዮጵያ የሚወዳትን የሚያሥከብራትን ልጇን አባራ የሚጠላትን አቅፋ የተቀመጠችው ምንግሥቱ ኋለማሪያም አያና ወልዴ
ከመንግሥቱ በፊት የነበረ ነው ወዳጄ
Menge real ethiopiawe megst malet yethiopia kelibu menge nw!!!
የስይጣን ቁራጭ ደንቆሮ በርያ
ተረት ተረት የላም በረት😂😂😂😂
እኔ የምለው አሁን ይህ ዜና በላችሁ ታቅርባለችሁ ጅል : :
አትቀባጥሩ ከማንም መንግስት ይበልጣል መልክ ተበጥ
ብጦ አይጣም ጀግና አገር ወዳድ ነው
ንግግችሁ እጅግ ያጋደለ ነው ጠላ ጠግባችሁ ነ ው መንጌን አይገልፁም
በግብታዊነት አገር አይመራም መንግስቱ ባበላሸው ዛሬ ለመከራ የተዳረግነው
ንገርልኝ ልጄ
ሰፍዉን የኢትዮጵያ ህዝብ የመሬት ባለቤት ያደረጉ; የፊዉዳል ሥርአቱን የገረሠሱ; ለድሃ የቆሙ ; ዘረኛ ያልሆኑ ; ሰዎችን በእኩል አይን የሚያዩ ; ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ። ለመግደል የመጣ ጨካኝ ምህረት የሌለዉ ከመጣ ዝም ብሎ የሚሞት አይኖርም በ40 ዓመታት ዉስጥ ከሳቸዉ በኋላ የሞተዉ ቁጥሩ ስንት ይሆናል ?
የጥንቱን አገዛዝ ገዝግዘው የጣሉ ሌሎች ናቸው። በግርግር ሥልጣን የያዘው መንግሥቱ መሬት ለአራሹ ከመሥጠት በስተቀር ሌላ ምርጫ አልነበረውም። አንብብ
ሰውዬው ሙልጭ ያለ ዱሪዬ ነበር። ጓደኞቻቸው ብዙ ጊዜ መስክረዋል። መሪ መሆን አልነበረበትም፣ ግን ሆነ። ግብራችንን አይቶ አግዜር ፈረደብን ሳይሆን ለውትድራና ትምህርት የተላከባት ሀገር ፈረደችብን። ከከበረው ምጡቅ ከነበረ ሀይለሥላሴ አስተዳደር አዉርዶ መንግሥቱ ምድጃ ሥር ጣለን። ሀበሻ ንቃ።
ለሁሉ ነገር አሜሪካ... በዚያን ወቅት የተፈጠረውን አንብብና ተረዳ። አሜሪካ ከሀገር እንዲወጣ እንጂ ሥልጣን እንዲይዝ አላደረገችውም። ሲጀመር ከሐረር ወደ አአ ለምንና እነዴት እንደተላክ search አድርግ
ከወንጌላዊው ሰይጣን አብይ አህመድ ዶንቆሮው ደደብ መንጌ ይሻል ይሆን?
መንጌ መጥፎ መሪ ነበር ማለት ሌሎቹ ጥሩ ናቸው ማለት አይደለም
እብደትህ ልበለው ጥላቻህ ? አንድ መንግስት ዘመኑን ይዋጃል ! መንጌ ሀገር ከምውደድ ያለፋ ማስተዳደር ሆነ መምራት አይችልም ። ታሪክ አንብብ ! መለስን ዘለህ አብይን ካነሳህ በብዙ የተሻለና ከነበሩን መሪዎች የተሻለ ነው። የመለስ ስርዓት ጥሎ ያለፈው ከባባድ ስብራቶች እዚህ ላይ ስላረፍ የምናየውና የምንስማው እየተፈፀመ ነው። ግን በተቻለ መጠን እየታገለና ከነበረው ለማጥራት እየሞከረ ነው። በህዝብ ስር የተሽገሽጉት ስልጣን ላይ ያሉት ግን ህዝብን አስመረሩት ይህ ደግሞ ስርዓቱ በሌላ ዓይን እንዲታይ አድርጉታል ። የዛኑ ያህል ደግሞ ደጋፊዎች አሉት። ለማንኛውም መሪ ስትመዝን እያስተዋልክ !!!
አሉባልታ ። Trash media!