መለስ ዜናዊና የመጨረሻዎቹ ቀናት ፤ ሌሊት የተጠራው የኃይለማርያም ካቢኔና ያልተሰሙ ምስጢሮች|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @samisheger7871
    @samisheger7871 5 місяців тому +253

    "አንድ የሆነ ሰው የሆነ ቦታ የሆነ አካል የሆነ ስህተት ሰርቶ...."
    የሆነ ሰው - አብይ አህመድ
    የሆነ ቦታ - አራት ኪሎ
    የሆነ አካል - ብልፅግና
    መለስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @tsegu6068
      @tsegu6068 5 місяців тому +3

      😂😂😂 True

    • @husssa.1169
      @husssa.1169 5 місяців тому

      😅😅😅
      mexaf tchlaleh plz.... keep it up!!!

    • @kecomekel2000
      @kecomekel2000 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢

    • @sem3945
      @sem3945 5 місяців тому

      ትርጉም ይሰጣል። ቅኔውን ፈተኽዋል 👏👏👏👏

    • @berukyiheyis3461
      @berukyiheyis3461 5 місяців тому +2

      @@samisheger7871 ከ83 በኋላከተወለድ አይገባህም/ሽ በህገ መንግስት አርቅቆ ይህ ክልል ያንተ ዘር ነው ሌላ ዘር አይምጣብህ ብሎ የጋርዬሽ ዘመን የተከለብን አሁንም እርስ በርስ የምንተላለቀው በዚህ መለስ ዜናዊ ምክንያት ነው። አውሬውን አብይ አህመድንም ያሳደጉት እነሱ ናቸው።

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 5 місяців тому +50

    ዛሬም ይህን ዜና ሳዳምጥ ዕንባ እየተናነቀኝ ነው 😢😢መለስ ዜናዊ የክፍለ- ዘመኑ ምርጥ መሪ። ያየሰው የምንወድህ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤❤

    • @MahdreFkirr
      @MahdreFkirr 3 місяці тому

      😢😢😭😭😭💔💔

    • @horrie33
      @horrie33 2 місяці тому

      😂​@@MahdreFkirr

  • @TsegayaTesfaya
    @TsegayaTesfaya 5 місяців тому +173

    ምስ ቁዲሳን ያንብረካ መልየ

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv 5 місяців тому +1

      ኣሜን❤❤❤❤❤

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 5 місяців тому

      Amen/3/😭😭😭😭😭

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን።

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 5 місяців тому +2

      ሞት ወቃሽ እሱ ወደ ማይቀረዉ ቤት ሄዶዋል ይብላኝ በቆምለሙታቹሁ

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 5 місяців тому

      @@BlindnessAbaGaredewMehayemoch Le meles kebir yelachewim. Endante Ke ewket netsa yehonu malet newe

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 5 місяців тому +52

    መልዬ በጣም ነው የምንወድህ በጣም ነው የምናከብርህ አንተ መሪያችን ብቻ አይደለህም አባታችን አርአያችን ነህ ። ህዘብ መውደድ ለህዘብ መኖር አስተምረህናል ባንተ ሁሌም እንኮራነ አንኖራለን መልዬ አንተ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ።

  • @eeeekkkk2211
    @eeeekkkk2211 5 місяців тому +273

    ኢትዮ ፎረሞች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹ። ሁሌም መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ዕውነት ይዛቹ ዘግቡ።ዕውነተኛ ሚድያ እስከ መቼውም አይረሳም።

    • @AmanAman-t3m
      @AmanAman-t3m 5 місяців тому +7

      ማነው እውነት ምናገረው እሄ የጁንታ ትርፊራፊ ጁንታ ነው እውነት ምናገረው እንዴው እውነት ለመናገር ከጁንታ በስተቀር እትዮጵያው ሁነ ሁላ በመሌስ ሞት ያልተደሰቴ ሴው አለ ብዬ አልገምትም መሌስ ነብስን ለዘላለም በጋሀነብ ያሩልን ፈጣር ምንም አልልም

    • @MamaAfrican
      @MamaAfrican 4 місяці тому

      ሌባ የበርከት ስምኦን ተላላኪ ሆዳም መለስን እንወደዋለን ኢትዮ ፎረም የኢሳያስ አፈወርቂ ውታፍ ነቃይ ናቸው

    • @MesfinAbera-e6z
      @MesfinAbera-e6z 3 місяці тому

      😢catswy#8 😮
      🎉 0:35 0:38 mwedthidkt 0:59 3:10 ​@@AmanAman-t3m

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 5 місяців тому +99

    እግዚያብሄር ኣምልክ በመጀመርያ የዚህን ክቡር ሰው ነብሱን በኣጸደ ገነት ኣኑርልን በመቀጠል እንዲህ ልጅነቱን የሰዋላት ታላቅ ሃገር ኢትዮጲያ እንዲህ መሪ ኣልባ መጫወቻ ደም በከንቱ የሚፈስባት ባዕድ ኣምልኮ የሚከበርባት ህዝቡዋ ቤተሃይማኖትዋ እግዚዮ በማለት እንባውን የሚያፈስባት ኣንተንም ባላማወቅ የጠላህ ሁሉ በቁጭት የሚያነሳህ መሆኑን ብታውቅልን ምንኛ ጥሩ ነበር ቢሆንም በሰላም ነፍስህ ትረፍለን ይቅር በለን ጀግናው🎉🎉🎉

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 5 місяців тому

      ማንም ስሙን አያነሳውም አገሪቷን ምስቅልቅል ውስጥ የከተተ ቆሻሻ ሰው ነው

    • @yobasdanas4590
      @yobasdanas4590 4 місяці тому +3

      የብሔር ፖለቲካ የጀመሩት የቅንጅት መሪዎች እና የኢሳት ጋዜጠኞች ናቸው መለስ ግን ለብሔር እኩልነት ነው ሲሠራ የኖረው

    • @Abdu-kd3cc
      @Abdu-kd3cc 3 місяці тому +3

      እውነት ነዉ መሌ ምርጥ መሪ እንደቀልድ አጣነው በሀገራችን ወርቃማ ጊዜ ብለን ሁሌ የምናስታውሰው ጊዜ የመሌ የመሪነት ዘመን ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም ከልባችን አትጠፋም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 місяців тому +123

    #ጠ/ሚ መለስ ያለውን ሁሉ ሰጥቶል #ጥሩ ያለውንም እና #መጥፎውንም ግን #ትክክለኛ መሪ ነበር ብዬ አስባለሁ።#Respect for his legacy 🇪🇹

  • @KirubelNeway
    @KirubelNeway 5 місяців тому +82

    ነፍስህን ይማረው ጀግናችን 😢 ኢትዮጵያ መሞት ከጀመረች 12 አመት ሞላት

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 місяців тому +1

      Yemotechiwis bezi 6 amet new

    • @mulutesfaw4127
      @mulutesfaw4127 5 місяців тому

      መለስን ግን እደኔ የናፈቀው ሰው አለ😢😢😢😢😢😢😢😢 ለኔ ሁልጊዜ አደስ ነው😢😢😢 ሙቱ😢😢😢😢እሚመለስ እጂ እስከመጨረሻው መሄዱን ማመን አቃተኝ 😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 5 місяців тому +163

    ያየሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 5 місяців тому +124

    ጥጋባችን ግፍ አወረደ 😢

  • @TamiratTefera-u2e
    @TamiratTefera-u2e 5 місяців тому +100

    ታሪክ ለዘላለም በክብር የሚዘክረዉ የአፍሪካ ኩራት ወድ ኢትዮጵያዊ ታላቁ ሰዉ መለስ ዜናዊ!!

    • @isak1026
      @isak1026 5 місяців тому +3

      🤣🤣😂🤣😂realy

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 5 місяців тому

      የ ኣፍሪካ ካንሰር የ ኢትዮጵያ ኩራት ሊሆን ይችላል

  • @ManchesterCity-b8t
    @ManchesterCity-b8t 5 місяців тому +63

    ሳናውቅህ ጠላንህ ስናውቅህ አጣንህ የቅዱሳን ዕረፍት ይሁንልህ

  • @TeklomGeretsadik
    @TeklomGeretsadik 5 місяців тому +28

    ምርጥ የህዝብ ሚድያ ኢትዮ ፎሮም

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 5 місяців тому +39

    God bless Ethio Forum

  • @mamela1
    @mamela1 5 місяців тому +159

    I just cried like a baby what a loose
    What a regret
    What a leader
    May Allah bring us a just leader

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 місяців тому

      🙄🙄

    • @lemlem3313
      @lemlem3313 5 місяців тому +5

      The whole Ethiopian has 😢😢😢for Melese Zenawy.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 місяців тому +1

      @@lemlem3313 I don't cry for individuals.......I cry for MY NATION !!! Bleeding from TRIBALISM!!!!!!!!!!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 місяців тому

      @@lemlem3313 A nation will heal when we STOP cheerleading for GROUPS or INDIVIDUALS based on their closeness to our own tribe.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 місяців тому +1

      @lemlem3313 Nobody wants anyone to die.....Yes, he was intelligent in 'some ways' but not perfect. Intelligence & and greatness are opposites of TRIBALISM. Conistitutionaluzed & institutionalized TRIBALISM can never ,ever be associated with any greatness. Especially in the 21st century!!!

  • @HarunPlus89
    @HarunPlus89 5 місяців тому +101

    አሁን ጨቅላ መሪ
    ላይ ጣለን ኣወይ ጊዜ😢😢

    • @Uae123-hy2vz
      @Uae123-hy2vz 5 місяців тому

      በጣም

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 місяці тому +1

      @@HarunPlus89 ትንሽ ጊዜ ስጡት ከአንድ ሃያ አመት በሗላ ግርም ንጉሥ ይሆናል 🙏

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh День тому

      በጣም የጨቅላ ጨቅላ.😢

  • @Mulekibret-j2i
    @Mulekibret-j2i 4 місяці тому +7

    በጣም ነው የምወደው አንተ ስለሞት ኪሳራላይ ወደቅን ምርጥ መሪያችን ነበርክ ሁሌም እንዘክርሃለን ጀግናችን

  • @isaiasmichael3175
    @isaiasmichael3175 5 місяців тому +15

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በሞት ጠቅላይ መለስ ዜናዊ እጅግ ሃዘን ተሰማይ እስጃሁንም ። እጅግ ጅግና Smart leader ever

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 місяці тому

      @@isaiasmichael3175 የመለስን አስከሬን በቁሙ በሞተው ኢሳይያስ ወዲ ተምቤን ቢቀይሩን በጣም ጥሩ ነበር ሁለቱም ወደየአገራቸው ይገቡ ነበር 🤞

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 4 місяці тому

      ​@@mesfinabraham6412ቀዳዳ መለስ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 місяці тому

      @@zaraynew8048 😀 ኢሳያስ ወዲ ተምቤንስ ?

  • @Mebrahtu-e9d
    @Mebrahtu-e9d 5 місяців тому +52

    መለሰ መንግሰተ ሰማይ የዋርሰካ 😭😭ናይ ኢ/ያ ብቑዕ መረሒ ንያሩ ኢ/ያ ከመይ አላ ሐዚ

  • @AwetSultan-j7s
    @AwetSultan-j7s 5 місяців тому +50

    ታላቁ መሪ በሰላም እረፍ❤

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 5 місяців тому +4

    ኢትዮ ፎረም በከፍተኛ ትዝታ ወደኋላ ሰለ አስታወስከን ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ ። እናመስግናለን !!!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 5 місяців тому +71

    ያ ቀን፣ ያ ወር፣ ያ ዓመት ለኢትዮጵያውያን የማይረሣ፣ የሰቀቀን፣ የከባድ ሐዘን፣ የምጥ ቀን ነበር፡፡ የለቅሶ ወር!! በሕይወቴ ዘመን እንደዚያን ቀን አልቅሼ፣ ልቤ ተሰብሮ፣ የመረረ ሐዘን ውስጥ ወድቄ አላውቅም!! ለታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ እጅግ የላቀ ክብር፣ ፍቅር፣ አክብሮት፣ መውደድ አለኝ፡፡ ኢትዮጵያ የሞተችው የዚያን ዕለት ነው!! እርግጠኛ ነኝ ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋሚ ስለ መለስ እርምህን አውጣ ቢባል አደባባይ ወጥቶ ያለቅስለታል!! ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በአመራር ብስለቱና በድንቅ አመራሩ ድፍን ቆሞ ያጨበጨበለት፣ የተደመመበት፣ የተደነቀበት፣ እጅ ነስተው ያከበሩት፣ በአደባባይ የመሠከሩለት ድንቅና ምትክ የለሽ መሪ ነው!! ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት፣ እጅግ የላቀ አንባቢ፣ በአንድ ሳምንት ብቻ 4 እና 5 መጽሐፍ አንብቦ የሚጨርስ ብቸኛ የዓለማችን መሪ ነው!!
    መለስ በጉቦ (በሙስና)፣ በስርቆት የማይጠረጠርና የማይታማ፣ ገንዘብ ጨርሶ በኪሱ የማይዝ፣ ለራሱ ያልኖረ፣ ምንም ሐብት ያላፈራና የሌለው፣ እጅግ ሰው አክባሪና ጨዋ፣ ልታይ ልታይ፣ እዩኝ እዩኝ የማይል፣ ፎቶዬ በየ አደባባዩ ይለጠፍ የማይል፣ ስለ እርሱ ምንም እንዲወራ የማይፈልግ፣ እኔ እኔ ሳይሆን እኛ እኛ የሚል፣ በሳል ዲፕሎማት፣ በሳል ፖለቲከኛ፣ እጅግ አዋቂ፣ ሀገሩን የሚወድ፣ የአረንጓዴ አሻራ ባለ ራዕይና ፈር-ቀዳጅ፣ ጀማሪ፣ የህዳሴያችን ቀያሽና ጀማሪ ታላቅ መሪ ነው!!

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 5 місяців тому +3

      Thank You !!!

    • @tirhashaile5766
      @tirhashaile5766 5 місяців тому +2

      Wow that's true

    • @ElsabetBogale-qz1ky
      @ElsabetBogale-qz1ky 5 місяців тому +3

      የልቤን የገለጸ ኮሜንት

    • @Tamekebe-o3u
      @Tamekebe-o3u 5 місяців тому +3

      ዋው በጣም እናመሰግናለን

    • @beana3912
      @beana3912 4 місяці тому +2

      Very true💯💯😥😥😥😥🙏🙏🙏

  • @MuluGeta-x4z
    @MuluGeta-x4z 5 місяців тому +74

    እናመሰግናሀለን ያየሰው ስራህን ሁሉ ፈጣሪ እጁ ይጨምርበት ዕድሜህን ረጅም ያርገው ሰለም ላንተ ይሁን።

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 5 місяців тому +94

    ለካ ሰው ዞር ሲል ነው ስራው የሚታየው! ይቅር በለኝ አባቴ

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 5 місяців тому

      @blenasme7621: ለኢትዮጵያ የሰራው ሥራ ያኔ በሕይወት iyalem በግልፅ የሚታይ ነበር : በደርግ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት ወይም ወደ ደብረብርሃን ለመሄድ ቢያንስ 4 ጊዜ በየቦታው ሰው ይፈተሽ ነበር:: በአቶ መለስ ግን ማንም ሰው በፈለገው ሰዓት ወደፈለገበት ቦታ ለመሄድ ማነህ : ወዴትነህ ወይም ምንድነህ ሳይባል 24 ሰዓት መጓዝ ይችላል ነበር:: ይህን የምለው በወቅቱ የነበረው የሰላምና የፀጥታ ሁኔታ እንዴት በግልፅ የሚታይ እንደነበረ ለማስታወስ ያህል ነው:: ማንም በጥላቻ የተሞላ ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህንን እውነታ ለመገንዘብ አቶ መለስ በሞት እስኪለይ ድረስ መጠበቅ የሚኖርበት አይመስለኝም:: የነበረው የኢኮኖሚ እድገት : የፋብሪካና የሃይድሮእሌክትሪክ ግድቦች ዝርጋታ : በየቦታው የተሳፋፉ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የትምህርት ቤቶችና የኮንዶምንየሞች ግንባታ : የሆስፕታሎችና ጤና ጣብያዎች ግንባታ : የኮሌጆችና ዩንቨርስቲዎች እንደአሸን መስፋፋትና : በተለይ ሚልየነር ገበሬዎች እስኪፈጠሩ ድረስ የነበረው የገበሬውና በአጠቃላይ የገጠሩ ሕዝብ ሕይወት መቀየር መጥቀስ አስፈላጊ ስላልሆነ ትቼዋለሁ:: እንዲያው እነዚህ እድገቶችም አቶ መለስ በሕይወት እያለ በግልፅ የሚታዩ ነበር ለማለት ያህል ነው በጨረፍታ ማንሳቴ 👋
      ጥላቻ ጋርዶን እንጂ ተይዘን
      የአቶ መለስ ሥራስ በግልፅ ይታይ ነበር
      ከኢትዮጵያም አልፎ በዓለም ዘንድ ታይቷል
      እልፍ አእላፍ መሪዎች መስክረውለታል
      World Class Mind ብለው ጠርተውታል 👋

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Місяць тому +4

    ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በጣም ተወዳጅ መሪ እንወድሃለን ፥ እናከብርሃለን ❤❤❤❤መልካም እረፍት 😢

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 місяців тому +58

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያየሰው ሽመልስ።

  • @nigussolomon9606
    @nigussolomon9606 5 місяців тому +78

    የመለስ መሞት የሰማሁት ከ ጥዋቱ 12 ነበር አላምንም ብዬ ነበር በጣም እጅግ ነበር ያዘንኩት, እርሱን ማጣት ከባድ ነበር

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 5 місяців тому

      ልደቱን አክብሩለት

    • @Dydb69
      @Dydb69 5 місяців тому +2

      ድንጋይ ነህ ኣልገባህም እንጂ ኣንተም በቁሙህ ሞተሃል​@@Tadewosyohanes

    • @AliAli890-mu6mk
      @AliAli890-mu6mk 5 місяців тому

      ዕድሜህ ይጠር​@@Tadewosyohanes

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 5 місяців тому

      ሀራም ነው​@@Tadewosyohanes

  • @Chaina88
    @Chaina88 5 місяців тому +163

    መለስ ማረን ነፍስህ በአብርሀም እቅፍ ትረፍ ምሁር,አወቂ ብልህ አንባቢ ገራሚ ጭንቅላት ያለህ ሀገር መቼም የማትረሳህ ድንቅ ነህ

    • @SaudiAbaria
      @SaudiAbaria 2 місяці тому

      Ewenetnew gene holegeza yalefe amesegane mehone seyasetela

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 5 місяців тому +35

    💞✨🌹የዘመኑ ታላቁ መሪ መሌ 💞✨🌹ማንም ሳይረዳህ ሳናጣህ ገባን ልክ ዛሬ ያጣሁት ያህል ይሰማኛል ውስጤ እያነባ ነው ።እግዚአውሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🌹❤️🌹🌹🌹❤️

  • @absjggd1611
    @absjggd1611 5 місяців тому +30

    መሌ ነፍስህ በኣፀደ ገነት ያኑራ

  • @BeshirAhmed-n2j
    @BeshirAhmed-n2j 5 місяців тому +94

    ነፍስህን በገነት ያኑራት በእድሜየ ያየሁት ጀግና መሪ ነበር

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 місяців тому +60

    መሌ መንግስተ ሰማይ የዋርሰካ ናይ ኢትዮጵያ ብቑዕ መራሒ ኔርካ እንታይ እሞ ዘይተዓደለ ህዝቢ ኢትዮ ፎረም ምርጥ ተንታኔ 😢😢😢😢😢

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 5 місяців тому +32

    ነፍስህን ከአብርሐምና ከይስሐቅ አጠገብ ያኑርልኝ እግዚአብሔር🙏🙏🙏

    • @asrat2121
      @asrat2121 5 місяців тому

      ከሳጥናዔል ኣጠገብ በሚል ይስተካከል

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 5 місяців тому

      Amen !!!!

    • @lemlem3313
      @lemlem3313 5 місяців тому +2

      ​@asrat2121 Why are you pretending to be Ethiopian 🇪🇹 when you are Eritrean?

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 5 місяців тому

      አሜን

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
    @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 5 місяців тому +11

    ብሰላም ዕረፋ❤🙏

  • @world12209
    @world12209 5 місяців тому +51

    ነፍሰህ በገነት ያኑራት ክቡር መለሰ ዜናዊ❤

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 5 місяців тому +90

    አይ ኢሳቶች በቆማቹህ የሞታቹህ ደደቦች እሱስ በክብር ታሪክ ሰርቶ አልፋል ይብላይ ለናንተ መጨረሻቹህ ለማያምር።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 місяців тому

      @@AmirAmir-w9h3z በራሳችን ድክመት ሰዎችን ተጠያቂ እናደርጋለን ይሄ ትልቅ በሽታ ነው ። ማንም ምን ቢሰራ አይጥመንም እኛ አበሾች ውሸታሞች ስለሆንን ✅

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 4 місяці тому

      መለሰ የዘራውን ነው አሁን እያጨድን ያለነው🤷‍♀️🤷‍♂️🤷‍♀️🤷‍♂️ እሳት ያንን ነው ሲሞግቱና ሲያሰጠነቅቁ የነበረ፣ ግን ልክ ነህ የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ ሆነው አቢይ መደግፋ አልነበረባቸውም ኢርትራም ትግራይን ሰትወጋ መቃወም ነበረባቸው የኢትዮጵያ ናሸናሊሰት ነን ከሚሉ ሀሳብ አራማጆች፣

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 місяці тому

      @@IsrIsh-t4e 😋 ኢሳት የዜጋ ፖለቲከኞች ሆነው አያውቁም ። ኢሳት በተዘዎዎሪ የኢሳያስ አገልጋዮች ነበሩ በተለይ የአስተዳደር ክፍሉን የሚመሩት እነሱ ማጫጫስ ነው ስራቸው ገንዘብ እንጂ ስለ ሃገር አይጨነቁም እነ አንዳርጋቸው ፀጌ እነ ለንአምን ዘለቀ ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎችም ከታች ሃብታሙ አያሌው ፋሲል የኔአለም የመሳሰሉ የጥቅም ተካፋዮች አሉ ሺ ጊዜ ኢትዮጵያ ቢሉ ኢሳያስን አይኮንኑም የጎረሰች አፍ😋😋
      እኔ መለስን ወይም ህውሓትን ብቻ አልወቅስም ለዚህ የብሄር ፓለቲካ ትንሽ አነበብኩ የሚለው የ60ቹ ትውልድ የፈጠረው በሽታ ስለነበር ተጋሩ ካላቸው የሪሶርስ ችግርና ጆግራፊያዊ አቀማመጥ ያዎጣናል ያሉት በብሔር ከፋፍለህ መግዛት ነበር ። እስከ መቼ ? የተገለበጥክ ቀን እዛ ገጣጣ ድንጋይ መሬት ላይ ብቻህን ትቀራለህ የሄ ነው የዝንጀሮ ብልጠት አሁን ከበላሁ ምን ቸገረኝ የሁላችንም ችግር ይመስለኛል በዚህ ላይ ለነፃነት ታግሎ ከኢትዮጵያ መለየትን የማይፈልግ ሰይጣናም አጋሜ ኢሳይያስን ጨምረህበት ፍጹም ሰላም ኣይኖርም 🙏

  • @amyhagos9304
    @amyhagos9304 5 місяців тому +11

    Thank you for the truth ❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 місяців тому +18

    ነፍስ ይማር🙏

  • @yordanoshaile430
    @yordanoshaile430 5 місяців тому +32

    World class mind meles zenawi rest in peace 🙏 ...hulem belbachn neh ❤

  • @hassenmohammedOsman
    @hassenmohammedOsman 2 місяці тому +5

    ሁሌም አንጀቴን የሚበላኝ መሪ ሳንረዳህ ሳናግዝህ ሳንመችህ አጣንህ

  • @mesfinkefa5859
    @mesfinkefa5859 Місяць тому +2

    ጀግና ተወዳጅ ኢትዮጵያን እስከነ ክብርዋ ወደ ከፍታ እያመጣሀት የነበርክ መሪ ነብስህን አምላክ ከቅዱሳኑ ጋር ያኑራት አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @GenetEstifanos-y7p
    @GenetEstifanos-y7p 5 місяців тому +48

    ታላቁ መሪብአፀደገነት ያኑረው🙏🙏❤❤

  • @MihretZem-wx7uw
    @MihretZem-wx7uw 5 місяців тому +27

    Yayesew Shimelis You Are The Best Jornalist. Thank You.

  • @Fesshaye-p8k
    @Fesshaye-p8k 5 місяців тому +37

    መለሰ አለ ማድነቅ አይቻልም ። እግዜአብሄር በገነቱ ይቀበልህ።
    የመለሰ ልጀ በእግሊዘኛ ቃለ መጠይቅ አደረጋለቸ ኢትዮ ፍርም በ በአማርኛ ብታወጡ ደሰ ይላል

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 місяців тому +44

    መልዬ መልዬ መልዬ ❤
    የት አግኝተን ይቅርታ በጠየቅንህ❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 8 днів тому

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 5 місяців тому +34

    መለስ❤ we miss you

  • @etsaybelay5676
    @etsaybelay5676 5 місяців тому +9

    ተባረክ

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 5 місяців тому +18

    ያን ቀን አረሳውም በጣም እደምወደው ጎድኛዬ ታቅ ስለነበር በጥዋት በሩን በርግዳ አየተቀጠቀጠች ቲቭ ክፈቺ አለችኝ ከቅልፌ አልነቃሁም ነበር ሪሞቱን ቀምታ ከፈተችው ልክ ዜናውን ስሰማ ከቅልፌ ነቃው እዛው ሶፋላይ ደርቄ ቀረሁ ከዛ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስክሬን ለመቀበል ከሰፈራች እስከ መስቀል አድባባይ በግራች እኔ ጎደኞቼ ወጣን ሚገርመው ሰማይና ምድሩ ሰጥ ብሎ ነበር ፑቲኮች, ካፌዎች, ሬስቶራንት ሁሉም ክፍት ሆኖ ሰው እያለ ፀጥ ብሎ ነበር ያስፈራ ነበር እና መስቀል አደባባይ ሲደርስ ሰላሳ የማንሞላ ነበርን ሁሉም ግሩፕ ይዞ ያሾካሽካል እየመሽ ሲሄድ ሰው እየበዛ መጣ አቤት ሰው ስነስርአቱ ወደ ከዛ በጣም መሽ ህዝብ ማዕበል ሆነ ሰው በየቆንቆው ሙሾ ያወርድ ጀመረ ሰማይና ምድሩም ያወርድ ነበር ዝናቡ ህዝብን አልበተነውም ላያችን ላይ አባራ አቤት የፖሊሶች ስርዓት አስክሬን የመጣ አየመሰለን አስፋልት ስንዘጋ ለምነው ስመልሱን በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤቴ ውጭ አነጋው አረሳውም ተማሪ ሆኘ መለስ ፓርላማ ሲያወራ አፌን ከፍቼ እንደ ፍልም ነበር የማየው (የምሰማው) ሁሉም ሰው እደምወደው ያቃል ሀገሬን እወድ ነበር ከኔ የተነሳ ጎደኞቼ እንደኔ ነበሩ ኢሳትን ስለ ማልሰማ መርዝ ውስጤ አልነበረም እነሱንም አስተውካቸው:: የቀበሌውን ችግር የሚያቀው የቀበሌው ነዋሪ እንጂ ኢሳት አደለም እላቸው ነበር

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 5 місяців тому +1

      Tebareki ehite...libish ketezega eko ayn liyay ayichilim ehew new be Ethiopia hizb lay mitayegn...gn mech yihon minekaw hizbu..zarem. Drama lay aydekmewim ende....🤦🤦🤦🤔

  • @KebrabeGirma
    @KebrabeGirma 5 місяців тому +2

    እኔ ያየሰዉን ስሰማ መለስ ነዉ የሰማሁ የሚመሰለ አቤት ቃላት አሰካክ❤

  • @esrman
    @esrman 5 місяців тому +13

    ነብስህን ይማር😢😢😢😢

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 5 місяців тому +35

    ከነ መጥፎ ጎኑ መልሥ ይግደለኝ የሚያሥብል ጊዜ ላይ ነን

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 5 місяців тому +3

      Kemetfo wichi lela mn yitayachuhal bileh🤮

    • @zerfemelak5605
      @zerfemelak5605 Місяць тому

      ላሁኑ መጥፎ ዘመን ዋናውን መሠረት የጣለ መሠሪ ሰው መለሥዜናዊ ነው። እንደ እትዮጵያዊ ባህላችን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው።

  • @MentesinotDemeke
    @MentesinotDemeke 3 місяці тому +1

    ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d 5 місяців тому +20

    የተረገመች ሃገር!!! ፈጣሪ ቢወዳት ኖሮማ መለስን ወስዶ ለነዚህ ነብሰበላዎች ባልጣላት ነበር!!! መለስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!

  • @seyoumtesfaye350
    @seyoumtesfaye350 5 місяців тому +11

    Excellent and balanced presentation. Thank you.

  • @eveali6794
    @eveali6794 5 місяців тому +9

    መለስ የኔአባት አይናችን ጉድ አየ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 5 місяців тому +9

    እትዮ ፎረም በርታ

  • @YA2O23
    @YA2O23 5 місяців тому +9

    ETHIO FORUM NUMBER ONE!

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 5 місяців тому +29

    All of you here shedding tears for Meles right now were cheering for Abiy Ahmed Ali six years ago when he said, “27 years of dar….kness.” Hyp..crates! !

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 4 місяці тому

      መለሰ የዘራውን ነው አሁን መላው ኢትዮጵያ እያጨድን ያለነው🤷‍♀️🤷‍♂️🤷‍♀️

    • @rutecha2943
      @rutecha2943 2 місяці тому

      ​​@@IsrIsh-t4e dedeb getere mn abak takalek komche

  • @berihukiros144
    @berihukiros144 5 місяців тому +17

    ትልቅ ሰው
    ትልቅ መሪ
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
    ኢትዮጵያ ግን ተጎዳች

  • @senayg
    @senayg 5 місяців тому +11

    It is like yesterday! He was a real hero! I always miss him but now a days as country we saw what he means to Ethiopia

  • @YA2O23
    @YA2O23 5 місяців тому +16

    Meles world class mind Absolutely 💯

  • @SusuArsenal
    @SusuArsenal 2 місяці тому +2

    ባለምጡቅ ራይ መሪ ነበርክ መልየ አንተ ከተለየሔን ቡሀላ በፍርሐትና በጭቀት የምኖርባት አገር ሁናለች ሰው ለካ ሲለይህ ነው ሰው መሆኑ የሚገባህ ለዚች አገር መስዋዕትነት ከፍለሀል እናመሰግናለን ውድ መሪያችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ተቀብሎ ያኑራት♥

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 5 місяців тому +6

    ማንም ማቅ አልለበሰም የጠቀስቃቸው አዲሱ ካሡ ኢላላ ወሸላ በላቸው።

    • @asefaeshete4987
      @asefaeshete4987 5 місяців тому +1

      አይ ያየሰው ለካ የመለስ አሽቃባጭ ነህ

  • @melget7268
    @melget7268 4 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው ይኸኛውም ሲሞት ወየ ወየ ይላል:: የሚጠቅመው ግን በስራ ላይ ባሉ ጊዜ የሚሰሩ ስህተቶችን በድፍረት መቃወም ነው እንጅ ያው አንዱ ደካማ ለሌላው እያስተላለፈን የቁልቁለት ጉዞው ይቀጥላል

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 4 місяці тому +8

    ኢትዮ ፎረም ሁሌም ትክክለኛ ዜና ኢፍትሃዊ መረጃ ለህዝብ ስለምታሰሙን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ህዝብ ባንዳና ውሌታ ቢስ መለየት አያውቅም እንጅ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያዊ ብዙ ውሌታ የዋለ መሪ ነበር ነገር ግን ለኢትዮጵያ ውሌታ የዋለና ውሌታ ቢሶችን መለየት አቅቶናል

  • @HOPE_2491
    @HOPE_2491 4 місяці тому +2

    የወያኔ ሎሌ የኤርትራ ደመኛ ጠላት

    • @TT-qd6je
      @TT-qd6je Місяць тому

      Kezih wuta shabia

  • @kidistberhe7500
    @kidistberhe7500 5 місяців тому +23

    መለስ የምወደው በምክያት ነውገ ሁሌም ትታወሳለህ ጀግና🌍✍️🎪

  • @B.M-u8h
    @B.M-u8h 5 місяців тому +6

    ተስፍዬ ገብረዓብን ለመምሰል የምትተጋ፣ ማንነትህን አጠህ በሌሎች ማንነት ውስጥ ለመዋሃድ መከራህን የምታይ፣ በአካባቢህ ኗሪዎች ሲናቅና ሲገፋ እንደኖረ" ባለዕጅ" የወጣህበትን ማንነት የምታጣጥል...... ደግሞ ጥሩ መርማሪ ጋዜጠኛ

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 5 місяців тому

      መዋሸት ኣለበት ማለትህ ነው?

  • @arayanahome9979
    @arayanahome9979 5 місяців тому +6

    ፈጣሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር አቶ መለስ ዘናዊ ነብሶትን ከደጋጎቹ ዘንድ በአፀደገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 5 місяців тому +20

    የመገጠል ህገመንግስት ዘር ፓለቲካ በህግ አፅድቆ አገር እዳይፈረስ እፈራለው ማለት ምን ማለት ነው

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 5 місяців тому +1

      የጋቱህን ነው መቼም
      ታሪክ ለማጥናት ተቀመጥ የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ የተመሰረተው ከመለስ ውልደት ብዙ አመት በፊት ነው

    • @mulualemgirma6618
      @mulualemgirma6618 5 місяців тому +2

      @@zbestisyetcome1 የቋንቋ ብቻ አከላለል የተጠቀመው እየተለመነ አደል እንዴ ክርክር አይሰለቻችሁም

    • @tsnat-mo6kd
      @tsnat-mo6kd 5 місяців тому

      Jlajl neh megentel maletko lk endante aynetu jl mistun eyechokone siyaschegrat enfata bla tyake makreb malet new ena ehe mnu new metfo mihonew endet hule eyechekonkat tnur ante gar

    • @mulualemgirma6618
      @mulualemgirma6618 5 місяців тому +1

      @@tsnat-mo6kdለቱለማም ለሜጫም ለአደዋሞ ለተቤንም ቢሰጥ ጨቅጫቃ ሚስት አይኖርም ነበር ከብት

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 5 місяців тому

      @@mulualemgirma6618 ቋንቋም ማንነት ነው በቋንቋም የመካለል መብቱ የባለቋንቋ ባለቤቶቹ ነው።

  • @mamela1
    @mamela1 5 місяців тому +44

    አንድ መለስ ከሚሞት 1000 ግዜ አብይ ቢሞት ይሻል ነበር

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 місяців тому

      እንዴ ለምን ?
      ዶር ዐብይ አሕመድ ማለት * ይቺን ህወሓት ያግማማትን አዲስ አበባ ወደ ፓሪስ የቀየረ ራዒ ያለው መሪ✅
      ** ይችን አማራ በየመንገዱ እየተጸዳዳ ያግማማትን አዲስ አበባ አፈራርሶ ድሆችን በዘመናዊ ህንፃ እንዲኖሩ ያደረገ ደግና መሪ✅
      *** ሁሉም ክልሎች ከራሳቸው ቢሔር ውጪ ያለውን ሁሉ አባረው እያንዳንዱ ክልል ከራሱ ሕዝብ ጋ እየመከረ ክልሉን እንዲያሳድግ ያደረገ የዲሞክራሲ ኣባት ✅
      ** ዶክተር ዐብይ ልክ እንደ ክርሰቶስ ሳይወለድ ነቢያት የተናገሩለት ንጉስ ትሆናለህ ተብሎ የተዘመረለት ከዘላለማዊት ቅድስት በሻሻ የተወለደ የተባረከ የተመረጠ ቅዱስ መሪ ነው✅
      ** በሁሉም ክልሎች ሰላም ሲሰፍን ዶር ዐብይ ይነግሳል።✅
      ** 7ኛው ንጉስም ይነግሳል ያኔ መርዘኛሞቹ ሁሉ እንደ ቅጠል ይረግፋሉ በእውነት ከልባቸው የሚያምኑትም የዘላለምን ጽድቅ ያገኛሉ ወንዞች ሁሉ ይሞላሉ ቆሻሻውንም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርገው እንደ በረዶ የነፃ ኩል መሳይ ወንዞች ይፈጠራሉ በኦሮሚያ እንሰሳትና አእዎፍ እየዘመሩ ለሌሎች ክልሎች ብስራት ይነግራሉ ።✅
      *** ትንቢቱ ለፈጸም አንድ ሺ ቀን ቀርቶታል 🙏

    • @islamliyou
      @islamliyou 5 місяців тому

      ሞት ለየትኛውም የሰው ልጅ የማይቀር ጉዳይ ነው።የእኔ አቋም ግን እንኳን የአንድ ሃገር መሪ ይቅርና ለጠላቴ እንኳን የምመኘው ነገር አይደለም። ዋናው ነገር አንድ 6ሃገር መሪ ካለፈው መሪ የተሻለ ለህዝብ መልካም ነገር ሰርቶ በመልካም በታሪክ ሲወሳ እንዲኖር ነው ፍላጎቴ።
      ለመሪዎቻችንም ለህዝባችንም ቅን ልቦና ይስጥልን።

    • @mamela1
      @mamela1 5 місяців тому +1

      @@islamliyou ልክ ነህ ሞት መጥፎ ነገር ነው ልዩነቱ አንድ ሰው ሲሞት የሚልዮኖችን ሞት ይሞታል አንዳንዱ ደግሞ የራሱን ሞት ይሞታ :: 1 ሰው ሞቶ ሀገር ሁሉ ከሚሞት ገዳዩ አብይ ቢደጋገም እመርጣለሁ የግሌ ነው ::

    • @abiythelegend9532
      @abiythelegend9532 5 місяців тому

      ewnet nw

  • @peac93
    @peac93 2 місяці тому

    Excellent preparation ! Thanks !

  • @DavidDavid-eo1lz
    @DavidDavid-eo1lz 5 місяців тому +27

    የኛ ነገር የቆጡን ላውርድ ብላ የብብቷን ጣለችው አባባልን ነገር ይመስላል።
    በምግብ እጦት የአእምሮ እድገት የሌለው (short memory) ህዝባችን አሁንም የሚሞተውና የሚዋጋው መለስ የፈራውን ነገር በማድረጉ ነው ።
    እሚገርመው ነገር ግን አሁንም ከዚያ ስህተታችን ያልተማርነውና መውጣት ያልቻልንበትም ያኔ ፀረ ብሄርና ብሄረ ስብ የነበሩ በውጭ ሃይል ይደገፉ የነበሩ ወደ ስልጣን በመምጣታቸው ነው እንሆ እንደ ምሳሌ ብርሃኑ ነጋንና ብጤዎቹን ማቅረብ ይቻላል።
    RIP መለስ።🎉

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx 5 місяців тому +3

    Thank you so much, amazing news plus

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 5 місяців тому +3

    thanks ethio form

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 місяців тому +15

    Well,አታግነው የኢትዮጵያ የዚህ ሁሉ ምስቅልቅ የነመለስ እዳ ነው ያው ሁሉ ግድያያ የባህር ወደባችን በማጣት ህዝቡን በዘር መከፋፈል ስንቱን ልዘርዝልህ

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 5 місяців тому

      Werja Ethiopian mech msegana tawko nanew

    • @DawitDase
      @DawitDase 5 місяців тому +2

      Well, ስለወደቡ ሂድና ሚኒልክን ጠይቀው 😂😂😂

    • @KoremadeyiBogal
      @KoremadeyiBogal 5 місяців тому +2

      መለስ ኣይደለም ኤርትራን የገነጠለ ምንሊክ ነው መለሰ አይደለም ጅቡቲን የገነጠለ ምንሊክ ነው የገነጠለ እሱን የይቀው ኣተላ።

    • @Debrenazret
      @Debrenazret 4 місяці тому +2

      ወደቡ እንካችሁ ተብሎ ተሰጥቶን ሳይሆን ተዋግተን እና ደማችንን አፍስሰን ያስመለስነው ንብረታችን ነው:: አንብቡ

    • @tamesoresa
      @tamesoresa День тому +1

      Do not exaggerate , He made critical problem and mistake on Assab and made land locked and ethnic tribalism he was responsible what is happening today

  • @HopeJoe-h7q
    @HopeJoe-h7q 5 місяців тому +5

    Mele our Hero❤you're deep in our heart forever.thanks ethio forum

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 27 днів тому

    Selhm. Tigiray. ☝️🙏✔️💊✔️

  • @AbdrahimShekseid
    @AbdrahimShekseid 4 дні тому

    የአለማት ጌታ ይምረው ሰፊ በሆነው ጀነት ያኑርው።

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 5 місяців тому +16

    RIP Meles you are always remembered and honored

  • @SemneheMeseret
    @SemneheMeseret 25 днів тому

    እጅግ ምርጥ ጋዚጠኝ

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 5 місяців тому +12

    We lately knew how he was important for the country and East Africa

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 місяці тому +1

    😢😢😢 አይይይይይ እስቲ ይሁና

  • @AF-ds6te
    @AF-ds6te 5 місяців тому +11

    May God Rest His Soul in Peace, yes we cried a lot.

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 місяців тому +3

    በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ግፍስ?

  • @genetEshete-lc1qz
    @genetEshete-lc1qz 5 місяців тому +27

    I cray like a baby in the middle of the road, I honestly feel very sad because I know for sure what is the future of this country.

    • @KalabWoldegzaibhar
      @KalabWoldegzaibhar 5 місяців тому +2

      Same here dude

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 5 місяців тому +1

      The future is no future. Every kind of militias & forces(ethnic, religion, mercenary..) will start rising in that nation within a decade evey one will start intervening once the countries fate is clear

  • @yaredyari2295
    @yaredyari2295 4 місяці тому +2

    እድሜ እና ጤና እመኝልአለው ያየሰው

  • @atsion7214
    @atsion7214 5 місяців тому +8

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuAto
    @MelakuAto 5 місяців тому +18

    አ ዎ ትልቅ ጭንቅላት የነበረው ነበር ነገር ግን ለህውሀት በስልጣን መቆየት የተጠቀመበት በዘር ከፋፍለህ ግዛ መርሁ ነው የዚች ሀገር ምስቅልቅል የማያባራ የደም ጎርፍ ተጠያቂ ነው ።

    • @smd7650
      @smd7650 5 місяців тому

      ሙትቻ ምን አይነት አዉሬ ህብረተሰብ እንደሆነ አየን እኮ ኮተታሞች👎

    • @gebremedhinmesele7903
      @gebremedhinmesele7903 5 місяців тому +1

      ተዘቅዘቅ

    • @tamesoresa
      @tamesoresa День тому

      He is the problem for tribalism to protect tplf in power and made us land locked , this is extremely exaggerated . He is the source of several problems happened in Ethiopia ,,even if he several odd sides and his educational leadership.

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 5 місяців тому +6

    መልዬ 😢😢😢ነብሰህ በሰላም ትረፈ 🙏💪💊ሁሌም በትግራይ ልብ ህዝብ አለህ እንዲሁም ለሚወድሁ ቀጥዬ ዛሬ ባየህን ስው በላዎች በዝተው ግን አሉት ያንተን ዘመን ረሰተውት እንዳላለቀሱ ኢትዮጵያ ሀገሬ መንግሥት አጣች ብለው የአፉ ወለምታ በቂቤ አይታሸ ይሉ መልሰው ጨለማ ዘመን አሉት ለነሱ በሆነ ለሀጥያን የመጣ ለፃድቃን ሆነብን እንጂ

  • @abiyekemal6898
    @abiyekemal6898 4 місяці тому +1

    የምንግዜም ጀግና መሪያችን 🙏🙏🙏

  • @AmanAman-t3m
    @AmanAman-t3m 5 місяців тому +2

    መለስ ወይነ ነብስኑ በጋነብ ያሳርፈው አምላክ

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 5 місяців тому +3

    የዶሮ ኩሶች ጥሎብን ሄደ::💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tinsaeweldekidan
    @Tinsaeweldekidan 5 місяців тому +1

    ነብስህ በገነት ያኑራት

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 5 місяців тому +22

    I’m crying for the loss of his excellency prime minister Meles,even 12 years after his death

  • @abebetesfaye1555
    @abebetesfaye1555 5 місяців тому +4

    addicted to you bro. keep shinning. you are by far the most experienced journalist in Ethiopia. keep updating us with your trusted news.

    • @Debrenazret
      @Debrenazret 4 місяці тому

      ይሄን trusted worthy ካልከው ተበልተሀል ወዳጄ:: experience አነባበብ በቻለ ከሆነ ልክ ነው

  • @helenhaile3069
    @helenhaile3069 5 місяців тому +5

    Thank you

  • @Danielgebru-cg4pw
    @Danielgebru-cg4pw 5 місяців тому +2

    ነብስህ በገነት ትረፍ መሪዮ!!!

  • @AANNAANN-g6r
    @AANNAANN-g6r 4 місяці тому +4

    ሞት ሢያንሠው ነው ያግፈኛ የሡ ሥራነው እሥካሁን ማባላትየያዘን ያ እባብ🎉