የሃይለስላሴ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • የሃይለስላሴ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

КОМЕНТАРІ • 571

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla Рік тому +33

    አመሰግናለው ሳሎኖች 👏👏👏 ነብስ ይማር ንጉሳችን 🙏🙏🙏

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 Рік тому +51

    ጌታ ሆይ !
    የምናደርገውን : አናውቅምና : ይቅር : በለን::

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Рік тому +68

    የእግዚኣብሔር ቃል እንደዚህ ይለናል ። የሰው ደም የሚያፈስ ፡ ደሙ ብሌላ ሰው ይፈሳል። ዘፍጥረት 9፦ 5--9። ስለዚህ እነዚህ የጃንሆይ ደም ያፈሰሱ፡ እነሱም ኣልቆዩም ሁሉም ኣልፈዋል። ምንም ቢሆን እግዚኣብሔር ቅን ፈራጅ ነው። ብዙ ነገርም ቢኖር፡ ፍርዱ ግን ለእግዚኣብሔር ኣሳልፎ መስጠት ይሻላል። ስለዚህ እባካችሁ እግዚኣብሔርን እንፍራ።

    • @AsfawAbeshe
      @AsfawAbeshe Рік тому +1

      Perfect!

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud Рік тому +3

      Ngusu yafesesut dem , demachew belela fesese . Fird ke egziabger new .

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 10 місяців тому

      @@ZemadEkud
      እግዚአብሔር እኔ ነኝ
      የፈረድኩባቸው ያለህ ይመስል በከንቱ በውሸት ተናግረሃልና እውነተኛው ፍርድ በቤትህ ይግባ🙏

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 "Ngusu yafesesut dem , demachew belela fesese . Fird ke Egziabher new . "
      Wushet altenagerkum . Meragemim alfelgim . Ewnetegnaw fird yet indemigeba Geta yawqal .
      Manignachin wushet indetenagerin Egziabher yawuqal .
      FIRD KE EGZIABHER NEW !

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 Рік тому +39

    በከንቱ የፈሰሰው እየፈሰሰም ያለው የንፁሀን ደም ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለንናል ከሌላው ስህተት የማይማር የደነዘዘ በቁሙ የሞተ ትውልድ።

  • @shottellfit
    @shottellfit Рік тому +18

    ምርጥ አቀራረብ።

  • @kayeadene3144
    @kayeadene3144 Рік тому +55

    ነፍስ ይማር
    እኛ ግን ገና ፍዳችንን እንበላለን

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Рік тому +1

      Ethiopia Hulu gize sew matfat limadachin new ahunim atemarnim eyetegedadelin agertiua eyatefanat new.

  • @selihom6023
    @selihom6023 Рік тому +14

    እውነት ነው የእርሶ ታሪክ ይቀጥላል ነብስ ይማር ግርማዊነቶ😢

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 Рік тому +24

    ነፍስ ይማር 🇧🇴

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Рік тому +55

    የንጉሥችን እንባና የልብ ስብራት ነው ለዚህ ሁሉ ያብቃን ማንም በስልጣን ላይ እያለ ስህተትም ቢሰሩ ሰዉ ናቸው የበለጠ ብዙ መልካም ነገር አድርገዋል ነገር ግን አምላካችንና ይቅርታ በፅምና በፀሎት እንጠይቅ የባሰ መጣና አረፈው ማረን ይቅር በለን በድለናል አሳዝናል በሀገራችን መኖር እንኳን ቢያቅተንም ግን በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ነው።

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 9 місяців тому +2

      በግዜ ልጃቸውን መተካት ነበረባቸው.... የወሎ ህዝብ የረሀብ እልቂት እንዴት justify ታረገዋለህ.

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 9 місяців тому

      ታረጊዋለሽ*

    • @Mirag99
      @Mirag99 9 місяців тому +5

      ስንቱን ሰቅለው ስንቱን አኳላሽተው ስንቱን ባሪያ አደረጉ? ልክ እንደጨቋኝና አረመኔዎች መሪ ዋጋቸውን ነው ያገኙት!

    • @NeHase16
      @NeHase16 9 місяців тому +1

      ልጅ እያሱን ገድለው ስልጣን ላይ ተቀመጡ:: ለስልጣናቸው ብለው በዐደባባይ ወንድማማቾችን በስቅላት ገደሉ:: እግዚአብሔር ግን ያይ ነበር:: መልካም እንደሠሩት ሁሉ ያው እርሳቸው ያጠፉት ጥፋት እዚህ ዐብቅቶናል😢ከዛም በኁዋላ ይኸው መግደል መገደል አላቆመም:: ስንት የተማረ የኢትዮጵያን ልጆችዋን ሥልጣን ላይ የተቀመጡት በሉባት:: ዛሬም ግን እንደትላንቱ እግዚአብሔር ያያል:: ፍርድም ይሰጣል! ጌታ ሆይ! በቃችሁ በለን።

    • @eliastsegaw858
      @eliastsegaw858 9 місяців тому

      @BEst-tn4ir it was man made not Natura drought

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 9 місяців тому +13

    የንጉሱ ግፍ ነው ይህው 50 ዐመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍዳውን የአያል። የንጉሱን ነፍስ ይማር በግፍ የገደሏቸው ወደ መቀመቅ ግሀነም እሳት አስምጦ ይለብልባቸው!!!!!!!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Рік тому +16

    በጣም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ የታገለም ያልታገለም ማለፍ አይቀርም ግን የታሪክ ስባራ ጥሎ ማለፍ ይሰቀጥጣል

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Рік тому +101

    እንደሰው የማያስቡ፣ ችግሮችን ተቀራርቦ ከመፍታት ይልቅ ዋሽቶ ወንጅሎ በመግደል የሚያምኑ አውሬዎች ከተጠናወቷት 49 ዓመታት ሞላን እኮ። 😢

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 Рік тому +30

    ለካ ኢትዮጲያ ንጉሷን ገላነዉ መአት የወረደባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tekezemedia6093
      @tekezemedia6093 10 місяців тому +2

      አንድ ጭራቅ ጨካኝ ንጉስ ገድላ ነው መዓት የወረደባት ድድብናችሁ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 10 місяців тому

      @@tekezemedia6093
      ባላየኸው ከማንም የስልጣን ጥመኛ የሰማኸውን ልክ እንዳየ ሰው ሆነህ ተናግረሃልና አንተም የዘራኸውን እጨድ ሃዘን ከቤትህ አይራቅ ብያለሁ:::

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому +35

    የሳቸው እርግማን ነው እያመሠን ያለው ያ ትውልድ ተማርን ያሉ እራሳቸው ያስተማራቸው ምድረ ዶንቆሮ ገለው ለዚህ ሁሉ ያበቁን!!😢 ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸው !!

    • @AHADUAHAD2
      @AHADUAHAD2 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂 83 አመቱ ከዚህ በላይ ምን ሊሆን ነው በአለጋ ላይ ሆኖ ሊመራን ፈልክ እንኳን በሰላም ተገላገለን ይህ ባንዳ መሪ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +33

    እውነቴን ነው, አባባ ጃንሆይ, ንጉሳችን ሞተው እንኩዋን አሁን ካሉት ይበልጣሉ!!,, 👑👑👑
    1❤🙏🏿❤
    ነፍሳቸውን በአጽደ ገነት ያኑርልን
    😭😭😭✝️✝️✝️

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @tube551
      @tube551 9 місяців тому

      የጅወትን ነው ያገኙት የልጅ እያሱ እንባስ

    • @ramziamawi
      @ramziamawi 4 місяці тому

      @@tube551 is

  • @mussienigate9591
    @mussienigate9591 Рік тому +67

    ነብስ ይማር የኔ አባት ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው የነበረው ግን ??? የሳቸው እሳቸው ላይ የደረሰው ግፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ በአንድ እየ ከፈለ ይመስለኛል ። አየ ኢትዮጵያ የደም ምድር መሆኗን አናውቅም ነበር።

    • @Iskindir1
      @Iskindir1 Рік тому +1

      😄😄😄

    • @abebe7532
      @abebe7532 Рік тому +3

      Ahun chkane yelem. ??????!!

    • @geethavebrahim3426
      @geethavebrahim3426 Рік тому +2

      እሳቸውስ በላይን መግደላቸው ፅድቅ ነው?

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@abebe7532
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 Рік тому +3

      አይ እሳቸውም ወደስልጣን ሲመጡ ልጅ እያሱን ገለው ዘውዲቱን ማንም በማያቀው መንገድ መሞታቸውን ለህዝቡ ተናግረው የግፍ ግፍ በነገስታቱ ልጆችና ዘመዶች ፈፅመዋል በሰፈሩት ቁና ተሰፍሮባቸዋል ከሳቸው ለኮነሬል መንግስቱ ክብር አለኝ በእውነት ኢትዮን ከልቡ የፈቀረ ሰው ነው

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Рік тому +37

    ነፍስ ይማር የኛ እንቁ መሪ ከሳቸው በሁላ ይኸው ኢትዮጲያዬ መሪ አታ ቀርታለች😢😢❤❤❤❤❤ሁሌም እንወዴወታለን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @AsmareTaddse
    @AsmareTaddse Рік тому +21

    ይገርማል የእሣቸው እርግማን እግዚሐብር በቃችሁ ይበለን አሜን

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 Рік тому

      ትክክል

    • @NeHase16
      @NeHase16 9 місяців тому +1

      እሳቸው ለስልጣናቸው እያሉ በዐደባባይ የሰቀሏቸው ሰዋች እርግማን ነው እንጂ: እነ ግርማሜ ንዎይን.. ታሪክ ይቁጠረው 💔

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Рік тому +94

    "ያንን ዛፍ ቆረጡት፦ እነ ልክ አያውቁ፣
    ምን ያፈራ ይሆን፦ ብለው ሳይጠይቁ።"‼️
    🙏🇨🇬👑🇨🇬🙏

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 Рік тому +21

    ለካ አረመኔዎች እግዚአብሔር በቅባ ሜሮን የነገሰን ንጉስ ገድለዉ ነዉ ኢትዮጵያን ታላቅ መቅሰፍት ዉስጥ የከተቷት ። ይሄዉ ለዘመናት ኢትዮጵያ ከዚያ ወድህ እየማቀቀች ትገኘለች 😢😢😢😢😢😢

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Рік тому +17

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ ይቅር በለን። የእግዚኣብሔር ቃን እንዲህ ይለናል፡ የሓጢኣት ደሞዝ ሞት ነው። ሕዝቤ ሆይ እባክህን ና ወድ እግዚኣብሔር ብንስሓ ተመለስ፡ እግዚኣብሔር ቸርና መሓሪ ነው። የእነሱንስ ኣወራን፡ እኛስ ስንት ሰው ገድላለን። ይህ የቃኤል መንፈስ ዓለም የበከለ፡ በምላስ ፡ ሓሜት፡ በውሸት ምስክርነት፡ በእጃችን መግደል፡ እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ፡ እኛስ ማን ነን፡ ከዚሁ ነጻ ነን ወይ?፡ ወይስ ተጠያቂ ነን። እግዚኣብሔር ያውቃል።

  • @belayneshbirru958
    @belayneshbirru958 Рік тому +3

    ነፍስ ይማር የተሻለ ላያመጡ ሃገርን የበጠበጡ ሁሉ ተጠያቂ መሆን ነበረባቸው።

  • @ማስተዋልፍቅርተማርያም

    ነፍስ ይማር አባቴ 😢😢😢

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂hezebachen bé rehabe yegedelu , keje eyassun yasgedelu wenjeleja neberu👿

  • @LidiaZappia-v8k
    @LidiaZappia-v8k Рік тому +25

    ነብሰ ይማር በገነት ያኑርልን ። አሜን (3)❤❤❤

    • @teshomealem4784
      @teshomealem4784 9 місяців тому

      እናመሠግናለን ፤ ነብስ ይማር ! ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል ።

    • @tadelebalcha248
      @tadelebalcha248 9 місяців тому

      Nefs yimar 🇪🇹 Ras teferi

    • @zackzack2193
      @zackzack2193 8 місяців тому

      ሲኦል ነው የሚገባ

  • @teddyalex2094
    @teddyalex2094 Рік тому +16

    ኢትዮጵያ አሁን የምትከፍለው ዋጋ ንጊሷን ባለማክበሯ ነው ! ከሳቸው እልፈተ ሕይወት በኋላ ኢትዮጵያ እርግማን ነው የደረሰባት፣ ክቡርነታቸውን አገራችን ብታከብር ኖሮ ዛሬ ከሰለጠኑት አገር አትተናነስም ነበር፣ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!

    • @Rahma_Abdoo
      @Rahma_Abdoo 11 місяців тому +2

      እራሳቸው ንጉሱ ስልጣን የያዙት ንግስት ዘውዲቱን እና ልጅ እያሱን ገድለው ነው።
      አፄ ሃይለ ስላሴ በመጨረሻም የእጃቸውን ግፍ ነው ያገኙት።

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Рік тому +47

    ጃንሆይ ስማቸው እስከዘለአለም በልባችን አደለም በኢቲዮ በአፍሪካ ተቀምጦ ይኖራል 👑🙌

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Місяць тому +2

    ደርግ❤

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 Рік тому +28

    ነፍሳቸውን በአብርሃም፣ ቤይስሃቅና በያዕቆብ ነፍስ አጠገብ ያኑርልን!!!

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud Рік тому +2

      Belay Zeleqe Aysma !

  • @gebresellasiefanta812
    @gebresellasiefanta812 Рік тому +8

    ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በታች ያሉ ባለ ኮሜንቶችን ስለ ጃንሆይ ሆነ ስለ መንግሥቱ የምታዉቁውት ከወሬና ከወረቀት ያለፈ አይሆንምና !!ማንም ክፉ አድራጊ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም ። አንተ/አንቺ በጎ ሥሩበት።

  • @ma9546
    @ma9546 Рік тому +9

    thanks for sharing salon ❤️ ❤️❤️❤️❤️

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Рік тому +44

    የሳቸው ነገር ሁሌም እንደ እግር እሳት ዘላለም ያንገበግበኛል 😢😢😢

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud Рік тому +3

      Yefejuachew hzboch min ybelu .
      Temesgen FeTari lehulum ye ejun yemtseT !
      Zemad Ekud .

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Рік тому +27

    የግርማዊነትዎን ታሪክ ስሰማ ዕምባዬ መጣ።እግዚአብሔር ነፍስዎን መሬት ሆነው የነበርዎትን ዓይነት ክብር አጎናፅፎ ያቀምጥዎት።

  • @ashebermamo7438
    @ashebermamo7438 Рік тому +3

    እውነት ለመናገር በንጉሱም ጊዜ ይሁን በደርግ ሰዓት ምንም ካልተጠቀመም ካልደረሰበትም ወገን ነኝ ለንጉሱም ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እንደ እንግሊዛውያኑ ቢሆን እመኝ ነበረ ግን ምን ያህል ሀብትና መሬት ከኢትዮጵያውያን ላይ ሊወስዱ እንደሚችሉም አስባለሁ ይሁንና ቢኖሩ እመርጣለሁ ደርግ ያደረገባቸው ነገር ሊኖር ይችላል ነገር ግን ማንም አወየተነሳ የሚያቀርበውን ቅርሻት ለመቀበለ ግን ፈቃደኛ አይደለሁም አብዛኛው በአያቶቹ የተነገረውን ጥላቻ እንደሚያንፀባርቅ ነው የሚገባኝ ።

  • @kimo428
    @kimo428 Рік тому +4

    ሁሉም የኢትዮጵያ ንጉሶች ይሁኑ መንግስታት አረመኔ እና ጨቃኝ ናቸው አንዱ አንዱን ገሎ ነው ስልጣን ላይ ሚወጡት ለዛውም የቅርብ ሰው ሆነው ተምረው በልተው ጠጥተው በስመጨረሻ ክደት ይፈፀማሉ ሁሉም የእጁን እያገኘ ብድሩን እግዚአብሔር እየከፈለ ነው ታሪክ እዚህ ላይ ያደረሰን አሁንም ይሄ ያለንበት ሀገራዊ ሁኔታ ቶሎ እንዲያልፍ ተመኘው

  • @zenu1982
    @zenu1982 Рік тому +4

    Amazing Narration! Thank you!

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile2783 Рік тому +3

    ነፋስ ይማር ነፈሶን በገነት ይኑረው

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому +5

    ጃንሆይ እጅግ መልካም ንጉሳችን ነበሩ በመጨረሻው ሰኣታቸዉ ኢትዮጵያን እዉነት በድለንሽ ከሆነ ፍርዱን እንቀበላለን ነ/ግን በድለሽንም ከሆነ ግን ወንድ ልጅ አይዉጣልሽ! ብለዉ ኢትዮጵያን እረግመዋታል!! ይሄዉና ምንም ኣይነት እርግማንን የመስበር የመንፈሳዊ ተሰጥዖ ያለዉ ሰዉ የለምን? በጃንሆይ እርግማን የተነሳ ሃገራችን ኢትዮጵያ በደም ጎርፍ ታጠበች!!! አቤቱ ጌታ ያህዌህ ሆይ በንጉሳችን ቀዳማዊ ሐይለስላሴ የሰራነዉን ሃጥያትን ፈፅመህ ኢትዮጵያን ይቅር በላት!!!

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 Рік тому +8

    ነብስ ይማር አባባ ጃንሆይ❤❤❤

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Рік тому +3

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Рік тому +12

    ትክክለኛ ንግግር ነው የተናገሩ የደርግ ታሪክ በሰራው ክፋት እየተረገመ የአባባ ጃንሆይ ታሪክ በመልካም ስራቸው እየተነገረ ለዘላለም ይኖራል።

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb Рік тому +3

    ነፍስዎን በገነት ያኑርልን።

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Рік тому +10

    😢😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር ንጉሳችን

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Рік тому +1

    አስመሳይ ሁሉ ነብስ ይማር ከምትሉ ለነፍሰ ገዳዩ መንግስቱ የእጁ እንዲያገኝ ወደ ፍርድ እንዲቀርብ የኢትዬጵያ ህዝብ ምንም አላደረገም

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 Рік тому +11

    ጃንሆይ ❤❤❤

  • @yibeadoni
    @yibeadoni Рік тому +19

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላቸው እሳቸው ታሪካቸውን በወርቅ ጽፈው አልፈዋል ይብላኝ እሳቸውን እንዲህ ያደረገው ትውልደ የስራውን እያጨደ ይኖራል

  • @samit288
    @samit288 Рік тому +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪካችን ነው። ይሄው ነው ክፋታችንንና አንዱ በአንዱ ላይ የሚሰራው በደልና ጭካኔ ዛሬም ድረስ በሀገሪቷ ደም ሲያስፈስስ ይኖራል። መንግስቱ በአዛውንቱ ላይ የሰራው ጭካኔ ዛሬ እሱም በእርጅናው በሰው ሀገር እንዲከራተት አደረገው እንጂ ለሀገሪቷ የጠቀመው አንዳችም ነገር የለም። ይሄው ዛሬም ሀገሪቷ በተረኞቹ ፊዳዋን አየበላች ነው። ያሳዝናል!!

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 Рік тому +7

    የአምባሳደር Berhanou Dinke I STAND ALONE የሚለዉን መፅሀፍ ብታነብ.. ቀደም ብለው ስልጣናቸውን ቢያካፍሉ እና ቢያለማምዱ እሳቸውም አሟሟተቸው የክብር ይሆን ነበር አገራችንም አሁን ያለችበት ውጥንቅጥ ውስጥ አገባም ነበር:: የተቋወማቸውን በአደባባይ እያንጠለጠሉ : ከደሃ አገራቸው እስዊዝ ባንክ ሰርቀው እየቀበሩ : አገሪቷን በደብተራ እና ጠንቋይ ምክር እየመሩ በግዚያብሔር ሃይል የተሾምኩ ስዩመ እግዚያብሔር ነኝ ብለው እየቀጠፉ የነበሩ መሪ ነበሩ....አመጣጣቸውም ቢሆን በሴራ እና በደም የተጨማለቀ ድራማ ነበር...የሆነው ሆኖ በክብር መሞት ይገባቸው ነበር

    • @abuahmed9649
      @abuahmed9649 Рік тому

      ተባተክ ንገርልኝ አውሬ ሺማግሌ

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 10 місяців тому +1

      LuLu ( wushachew ) bekibir be Nexch emne bered ye werq qib tshuf balew teqebralech . Ewnetin menager inji Sdb ayasfelgm.

    • @sebleeffa3277
      @sebleeffa3277 3 місяці тому

      Actually, the swiz bank made a statement indicating that the King did not have any account there! That is wrong information, besides at the time the Ethiopian GDP was so low that he couldn't have had enough money to steal much from the country as you stated.

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 4 місяці тому +2

    ንጉሱን ገድለን እርግማናቸዉ ደረሰብን ዛሬ ላይ እርስ በእርሳችን እንገዳደላለን

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 Місяць тому

    ነብሷትን በአፀደገነት ከቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችን አጠገብ ያሳርፍልን ንገሰ ነገሰታችን መቼም መቼም ትውልድ ሁሉ አይረሳዎትም ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Місяць тому

    ነፍስ ይማር!!! መላ ዕድሜያቸውን ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ነበሩ!!! እንደሰው ጉድለቶች ቢኖሩባቸውም ለሀገር የሰሯቸው በጎ ነገሮች በእጥፍ ይበልጣሉ!!! የክብር የሀዘን ቀን ያስፈልጋቸዋል::

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Рік тому +2

    አሟሟታቸው የግፍ ነው። ግን እሳቸውም የሠሩት ግፍ ይዟቸው ሊሆን ይችላል፣ እንዲህ ዓይነት አሟሟት የሰጣቸው። ግፍ የሰሩት ተተኪዎችም ክብር አጥተው፣ አገርንም ክብር አሳጥተው አለፉ። ሂደቱ ቀጥለዋል፣ የአሁንም ገዢዎች ከዚህ መማር አልቻሉም። ሁሉም ነገር የሚቀጥል ይመስላል፣ አገርና ሕዝብም ፍዳቸውን ያያሉ። በቃ ይኸው ነው።

  • @RakusaMedia
    @RakusaMedia Рік тому +8

    በሳቸው የደረሰ ያሳዝናል በሌላ ሳስበው ግን የጃቸው ነው። እሳቸውም በላይ ዘለቀን በአደባባይ ኣንቀው ገድለዋል።

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Рік тому +11

    ነብስ ይማር መንግሥተሰማያት ያዉርሥልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @terefemekonnen6992
    @terefemekonnen6992 Рік тому +5

    ለሁሉም ፍርድ እግዚአብሔር ይሰጣል
    ንጉሡም ንግስት ዘውዲቱን ልጅ እያሱን ጀግናው በላይ ዘለቀን እና ሌሎቹንም ገለዋል አስገድለዋል

  • @tomwoldegabriel8039
    @tomwoldegabriel8039 Рік тому +3

    ይህ ስው በስንት አመቱ ነበር የሳቸው አገልጋይ የሆነው እድሜውን ስገምት 50 አመት የሞላውም አይመስልም ስለዚህ ግራ ያጋባል

  • @zufanabebaw-xn7dc
    @zufanabebaw-xn7dc Рік тому +3

    ነብሶትን ይማር አባቴ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Рік тому +8

    ሌላው ቢቀር 80 ዓመት እንኳን ሲሞላቸው ስልጣናቸውን ለልጆቻቸው አስረክበው ቢሆን ኖሮ እሳቸውም፣ አገሪቱም ከዚህ ሁሉ መከራ በተገላገሉ ነበር።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 10 місяців тому +2

    እህህ ይሄ ግፍ ሀገራችን እየከፈለች ነው 😔

  • @SolomonEshete-me6hu
    @SolomonEshete-me6hu 6 місяців тому

    ታላቁ፡ሰው፡ነፍሶን፡ይማርልን።

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Рік тому +7

    I personally love the king.

  • @w.h167
    @w.h167 11 місяців тому +3

    ውድ ጃንሆይ ነፍሶዎት በደጋጎቹ መሃከል ትረፍ❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +6

    ባንደርስባቸውም በዛን ዘመን የነበሩ አያቶቻችን,የስሩት ግፍ ለኛ ደረስ!
    ለስደት ተዳረግን,!
    እርስ በራስ ዘር ተቆጣጠርን,!
    ደም ተፉስሥን,!
    ግፉ በግልፅ አየን,!
    የኢትዮጵያ ችግር አላልቅ አለን,!
    ዋአያ አልን,!
    🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹

    • @Hagere214
      @Hagere214 Рік тому

      If the peasant (farmers) where treated as human beings we wouldn't have all this issues now 1% population lives extravagant life 99% was struggling . People outside of Addis was forgotten by the royal and God was watching then this happened when you govern always look for the poor to stay in power

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede Рік тому +62

    መንግስቱ አይለማአሪያአም ለምን ? አይሌ ስላአሴን ከማአርክ እናአ በህይወት እዲኖሩ አላአደርክም ትልቅ ታአሪክ ያአላአቸው ንጉስን ምናአለ በህይወት የመኖር እድል ብትሰጣአቸው ኖሮ በኢትዮጵያአላአይ ምን ያአል አዝነውብን ቢሆንነው ኢትዮጵያአ እስካአሁን ሰላአም ያአጣአችው የኢትዮጵያአም ህዝብ በጦርነት አለቀ በስደትም አለቀ አሁንደሞሆ የባአሰ በኤትኒክ ፌደራአሊዝም የእርስ በእርስ ጥላአቻአ የዘር መጨራአርስ ተጀመር እኔ በአይለስላአሴ ሰአት ባአልወለድም ግን ስለአይለስላአሴ ታአሪክ ትልቅ ንጉስ አስተዋአይ ክርስቲያአን ባአለታአሪክ መሆናአቸው ኦናአ በመሞታአቸው ህሊናየ ለምን የሚል ? ጥያአቄ ውስጤን እርፍት ይነሳአኛአል መንግስቱ አይለማአሪያአም ለምን አይሌስላአሴን ገደልካአቸው?

    • @yonatanabirhane758
      @yonatanabirhane758 Рік тому

      Kesachew befit Ethiopia genet endeneberech argeh lemn tasbaleh?

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Рік тому

      Min mistr tilewalleh mengstunewgelloegrusiryekebberachewlaynorbbat ager bahrun asrekkbo silt yelelew wggiya tewagto 17 amet hizb chefchifo ethiopan kebeddelut meri andu essu new atamo besew eggi yamral new ahunm yaw new ageritu eyyetammesech new atamo

    • @ramadanmohamed3307
      @ramadanmohamed3307 Рік тому

      😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому +1

      @@yonatanabirhane758
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому +1

      @@sahirsanam1551
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @meleseyilma9223
    @meleseyilma9223 4 місяці тому

    የኢትዮጵያ የአገልግሎት ክፍያ አሰቃቂ ግድያና የክብር ቀብር መንፈግ ግፍ ለልጅ ልጅ ደረሰና ዛሬ መአት አምጣ ግፍ አይጠቅምም ደግነት ለራስ ነው

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 11 місяців тому +1

    ሀይለስላሴ የአፍሪካ ፀሀይ የአለም አስታራቂናቸው
    ምንምየማይወጣላቸው ደጉንጉሳችን
    መንግስቱሀይለማሪያም ደምበማፍስስበጭካኔገባ ይኸውከዚያበሆላአገራችን የደምመሬትሆነች
    የአሁኑይባስ ስውእንደበግእየታረደ
    ስቃው ተነግሮየማያልቅሆነ

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u Рік тому +4

    ነፍስ ይማር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +5

    ምንግስቱ ሀይለማሪያም የሰው ምግደል ሱስ አለበት በራሱ አይተማመንም ።ስርአትና ደንብም አያውቅም በግድ በጉልበት የተማረውን ኢትዮጵያን ን እንድዋዛ ጨረሳቸው መሀይምነቱን እዳሳወቀ አገሪቷን የተማሩትን ልጆቿን ነጥቆ ወላጅን አስለቅሶ ስደት ገባ። በስራው ቢፀፀትም በፈጣር ዘንድ ምህረት አይኖቅም ።ሰው እንዳዘነበት ፈጣሪሽ አዝኖበታልና።

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Рік тому +1

    አርቆ ማሰብ እና ማስተዋል የነሳው ጎረምሳ ሰው: የሀገር መሪ ሲሆን ካላስተዋለና ከእግዚያብሄር ጋራ በጸሎት እየታገሰ ካልመራ ሀገርን ወደ እርግማንና አዘቅት ነው እሚጥለው። ይህ ነው የሆነው ጥፋትም ቢኖርባቸው ብዙው መልካም ስራ ነበራቸው። ነፍሳቸውን አጥፍቶ በግፍ ስልጣናቸውን የወሰደው ግን ለሀገርም እርግማን አመጣ የተዋደቀለትም ስልጣን ሳይሳካ ሀገሪቷን አተረማምሶ ጥሏት ስደት ገባ።

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Рік тому +36

    የሚደንቅ ተረክ ነው። ምንኛ ታላቅ ሰው እንዲህ ታሪካቸውንና አጨለሹት የህይወታቸውን ታሪክ እና የኢትዮጰያን ታሪክ ያለተማሩ ደደቦች ቀየሩት። አይ ኢትይዮጰያ አሁንም የተማረ ሳይሆን የቅራቅንቦ ስብስብ ሲመራት ማየት አሁንም ያው 50 አመት ወደ ሁላ ነን።

    • @agerazanaw9717
      @agerazanaw9717 Рік тому

      ሰዉ አርደዉ የሚበሉ ናቸዉ ሰዉን ጨርሰዉ በሉት ኢትዮጵያን ም ከፋፍለዉ በታትነዋታል ኦሮሞዎች በፍፁም የመምራት ፀጋ የላቸዉም ።

  • @AbdulhamidNuru-v3s
    @AbdulhamidNuru-v3s Рік тому +5

    ግፍ ግፍን እየወለደ ቂም ቂምን እየዘራ ለዚህ በቅተናል ፍርድን ለፈጣሪ ሰጥቶ ይቅር ባይ ልብ እስካልተፈጠረ ድረስ በእልህ እና በቂም በቀል የምትመራ ሀገር እድገቷን ማሰብ ይከብዳል ።

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Рік тому +1

    መንግስቱ ኃይለማርያም የተባለ ሰይጣን ነፍስህ በገነኃም🔥🔥🔥ይንደድ

  • @abaia6186
    @abaia6186 Місяць тому

    ነፍስ ይማር አባባ ጃንሆይ

  • @Entertainment-iq1lx
    @Entertainment-iq1lx Рік тому +1

    ከሀገር ከተሰደዱ ነጮች ምን ያህል የሀገሪቱን ምስጢር ከሳቸው በመውሰድ ክፉኛ ጉዳት ያደርሱብን እንደነበር ብዙዎቻችሁ ይገባችኋል። ነገር ግን እውነተኛ የንግስናን ፀጋ የተላበሱ መሪ መሆናቸው የማይካድ ሀቅ ነው።

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Рік тому +5

    ነብስ ይማር ንጉሰ ነገሥት

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Рік тому +2

    በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ።አለም የሚሰግዱላቸው ጀማይካዎች እንደ ፈጣሪ የሚያመልካቸው,አውሮፖውያን የሚያሸረግዱላቸው, ዘላለማቸውን ያገለገሉት በዚ በተረገመ የኢትዮጵያ ህዝብ መገደላቸው,አማማታቸው አለማማሩ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል። እሳቸው ያጠፉት ደርግ እንደሚገባ ሲያቁ ወደ እንግሊዝ መሰደድ ነበረባቸው።

  • @aychiluhimdemeke2714
    @aychiluhimdemeke2714 8 місяців тому

    መንጌ እግዚአብሔር ነብስህን አይማረው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +7

    እኳን ደና መጣቹ
    ❤❤❤❤❤❤
    ሳሎኖች ❤❤❤❤

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz Рік тому +3

    ማሰብ የተሳናቸው: ሐገር የሌላቸው: ፈጣሪን የማያውቁ ሌቦች ከጠላት ሀገሮች ጋር በመተባበር... የቻሉትን ሸጠው ያገኙትን ገድለው ከሰይጣን ጋር ሊያኖሩን ብዙ ደከሙ:: እኛ ግን እየሞትንም ቢሆን ዛሬም ይኅው አለነው:: እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @yirgalemyifrusisay6767
    @yirgalemyifrusisay6767 Рік тому +3

    እጅግ አሳዛኝ እና ጭካኔ የተሞላበት ታሪክ ነው::የደርግ ድርጊት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መቀመጥ ይኖርባታል ባይ ነው ::

  • @selamawittamru6799
    @selamawittamru6799 Рік тому +1

    This is very saddening 😢😢 my heart aches!

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 Рік тому +6

    Derg how he is cruel. Look now what happen. God he pay the price 🙏 each one of them.

  • @Daoud-l5p
    @Daoud-l5p 9 місяців тому +2

    በላይ ዘለቀን ሰቅለው እና ሁለቱ የነዋይ ጀግና ልጆችን አንጠልጥለው በስቅጣጭ ሁኔታ አስገድለው ነበር። በቀጣይም😢 ሥራ ለሠሪው ሆነና እሳቸውም በተራቸው ህልፈታቸው በትራስ ተጠናቀቀ።
    የመገዳደል ታሪክ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +3

    OK እና ምን አዲስ ነገር ነገርኸን ምንም። ስናነበዉ የኖርነዉን ነው

  • @legesechala8526
    @legesechala8526 11 місяців тому +1

    😢😢አይ ኢትዮጵያ

  • @CityLion-kp3eo
    @CityLion-kp3eo 4 місяці тому +1

    የእሳቸው አስተዳደር የማይመች ቢሆንም መገደል የለባቸውም

  • @TheCritic101
    @TheCritic101 Рік тому +2

    ክፉ የሰራ በንደዚህ መልኩ ይሞታል። ሃ/ስላሴ እንኳን ተደፋ ያ የሰይጣን አምላኪ።

  • @ZelalemSolomon-s7m
    @ZelalemSolomon-s7m Рік тому +2

    God bless him, also we paying the price to this time

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly Рік тому +13

    I don’t know the King 🕊🍃 🤴🏾🍃🕊but but still love our king.
    Karma is real and cockroaches are strong when united 🔥🪳🔥

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ነፍስዎትን በቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን ።

  • @hjbcbjdhghd-tr5yl
    @hjbcbjdhghd-tr5yl 9 місяців тому +1

    ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Рік тому +12

    እኔ እስከመጨረሻው መስማት አልቻልኩም😭😭😭😭

  • @yonastk9479
    @yonastk9479 Рік тому +2

    Great video

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 Місяць тому

    ነብስ ይማር

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Рік тому +1

    ነብስ ይማር 😢ያሳዝናል 😢

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Рік тому +9

    አህለን ወሳህለን ሳሎኖችና😍 ውድ ታዳሚያን❤❤❤🙏

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 Рік тому

      ​@@jerusalemisrael1686 አልሃምዱሊላህ!! ሁሉ አማን ነው! የኔ ንቁና፣አስተዋይዋ እታአለሜ😍😍😍😍💐🙏

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 Рік тому

      @@jerusalemisrael1686 ≥ክ..኱ እኔ አልቀደምኩሽም ብለሽ ነው🙇‍♂️ የኔ-ቅን ሰው💖 መ+ሩን ማለቴ ነው!! ከልብ-💖አመሠግናለሁ🌹🌹ቢቻ በጣም ትለያለሽ ይህንን ቅንነት እስከመጨረሻው ፈጣሪ ጠብቆ ያዝልቅልሽ

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 Рік тому

      @@jerusalemisrael1686 ..ክ኱ የኔ እህት የቱን ዘርዝሬ የቱን ልተወው?? የቱን አስቀድሜ የቱን ላሥከትለው⁉ በርግጥ ሙሉለሙሉ በመጥፎ ጎን ቢቻ እንዳይደመደም ጥቂት ‟ብቶኑም ልክ እንዳቺ አንዳድ ቅኖች„ አላቹ እጂ!!
      #ዊዊዊዊዊ_እኛ ሰዎች ስንባል የክፋታችን ጥግ ለመግለፅ የትኞቹም ቃላት አይገልፀንም፦
      «ቅንነት አያሥከፍልምና አላህ ያቅናን🙏»

    • @OlaniKitila
      @OlaniKitila 11 місяців тому

      Kkkkkkkkkkk

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc Рік тому +1

    King 👑 RlP ምነው ቀና ብለው ያውኗን ኢትዮጵያ ቢያዩ ተዋሀዶ የማንም መጤ አፍ መክፈቻ በወነችበት ጊዜ 😢

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי Місяць тому

    ያሳዝናል ባባ ጃንሆይ በቅርብ አያቸው ነበር የፓርላማ ተመራጮች ወደ ግብር መብያው አዳራሽ ሲገቡ የስኔል ዘንባባናየምኒስትሮች ክትና ሽሚዝ ከጥቁሩ ሱፍ ጋር..... አካባቢው ምድረ ገነት ይመስል ነበር አሁን ብይን ይዞራልብይህ ወር በላ ሁላ ከመንገሱ በፊት ያሳዝኔልብበተደረገባቸው ጭካኔ ትውልዱ ምህረት ይለምናል ጌታ አማራን ስማ ......😢

  • @abebefromsa1387
    @abebefromsa1387 8 місяців тому +1

    እነ ልጅ እያሱን፡ ዘውዲቱን፡ በላይ ዘለቀን ያስገደሉ ፡ መላውን የኢትዮጵያ ገበሬ በጭሰኝነት ባሪያ አርጎ የገዛው ፍትሃዊ መሪ ይህ አይገባቸውም ነበር።

  • @muhedinawol8625
    @muhedinawol8625 11 місяців тому +1

    ይቅርታ መባባል ጥሩ ነበር አንድ መር ሀገርቷን ስመራ ጥሩ የሰራቸው ነገሮችም አሉ መጥፎም ይኖራል ይቅር ተባብለን ጥሩን ብነስቀጥል መጥፎ ነዉ የምንለውን አሻሽለን ብንሰራ ነበር ምሸለዉ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 10 місяців тому +1

    Geta egeziabhere becha new❤