Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች ለማወቅ የቪድዮው ሊንክ በ Description box ላይ አለ ተጭናችሁ ተመልከቱ አመሠግናለሁ!
እና መሠግን አለን ዶ ር❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን
ኩላሊት ያለበትሥ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤🎉
ጀዛ ከላህ ህይር
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመስግናለን ዶክተር
ዶክተር ማስተማርህ ይረዳል ግን ትንሽ መደጋገም ቀንስ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
ምን ቃላት ደጋግማለሁ እንዴ ለኔ እኮ አይታወቀኝም እሺ አመሠግናለሁ አስተካክላለሁ እሺ!
@@healtheducation2 አመልስልኝም ዶክተር አረ መልስልኝ
እናመሰግናለን
ሰላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን 🙏❤
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
Selam Selam Dr bezi melku Alawkem naber betam betam Amesgnalw tbark❤❤
አሜን
በጣም አመሰግናለው
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ🎉❤
በጣም እናመሰግናለን ዶክትር እኔ ከፍተኛ የደም ግፊት አለብኝ
thanks so much Dr
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤
ደምሪኝ ውድ በቅንነት🎉❤
ሰላም ለ አስሚ በ ባዶ ሆድ ነው የሚወሰደው ?
አዎ ዶክተር ቢሮ ውስጥ ለምንውል ሰዎች የአፍ ጠረን ካለው ምን እናድርግ
ቁሩ ፉድ በአፍ መያዝ
Thanks ❤❤
Ok
ደምሪኝ ውድ🎉
❤እናመሠግናለን 🙏
ደምሪኝ የኔመልካም❤🎉
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ዶክተር ማታና ጠዋት በጣም ያስነጥሰኛል ምን ላድርግ
ብርድ ነው ጠዋት የሞቀ ውሀ ጠጭ
ደምሩኝ የኔመልካሞች ጀማሪነኝ❤🎉
❤❤❤❤❤
ዶክተሬ እኔ ስኳር በሽታ አለብኝ መጠቀም እችላለው መልሱን በተስፋ እጠባበቃለው በቅድሚያ በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክህ
Yes you can eat it very good medicine.
❤❤❤❤❤ዋው
እስኪ መልስልኝ ዶክተር ቀይቅርታ ጋር ምላሴ ይላጣል ምን ልጠቀም በቤት ውስጥ ሀኪም ቤት አደከመኝ
ዶ/ር ከልብ አመሰግናለሁ ክበርልኚ
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ነጭሸንኩርት ፈጭቼ በማር አዋህጀ ነበር በማግሰቱ ከሌሩን ቀይሮ ወደ አረንጓዴ አይነት ተቀየረብኝ በእርግጥ ማሩ በጣም ቢጫ ነው ምንም ችግር የለውም?
ስኳር ያለበት ሰዉስ
ዛሬ የሰራውትን ቪድዮ ተመልከቺው
ዶክተር በጣምአመስግናለሁ ነጭ ሽንኩርት. በማር ለኮሊስትሮል መድሀኒት እወስዳለሁ መውስድእችላለሁ. ወይስ. አልችልም ይህንን. መልስልኝ።
ነጭ ሽንኩርቱን ዝም ብለን ከትፈን ጠዋትና ማታ ሽንወስደው ችግር አለው ዴክተር ፕሊስ መልስልኝ
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የሱካር መዳኒትና የእቅርት መዳኒት የምወስድ ሰው መጠቀም ይቻላል? 🙏
ቪድዮ ሰራለሁ መጠቀም ያለባቸውን እና የሌለባቸውን ሰዎች!
ለጉበት በሽታ ላለብን መድሀኒት ይኖርሀልን ዶክተር
ማወቅ ያለባችሁ መሠረታዊ ነገር የቤት ውስጥ ተፈጥሮአዊ መድሀኒት መፍትሄዎች! እራሳችንን ከበርካታ ቫይረስ,ባክቴሪያ እና ሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ ይረዳሉ። ነገር ግን አንዴ በሽታ ከተከሰተ የቤት ውስጥ መድሀኒቶች ጥናት የተደረገበትን መድሀኒት አይተኩም እሺ! የጉበት ችግር ከገጠመሽ ህክምና በማድረግ መድሀኒቱን መውሰድ አለብሽ! በተጨማሪም መድሀኒቱን እየወሰድሽ ጉበትሽን ሊጎዱ የሚችሉ መጥፎ ልማዶችን,ምግብና መጠጦችን ማስወገድ ያስፈልጋል! ለጉበትሽ ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን መመገብ አለብሽ! በተጨማሪም አንዴ ጉበትሽ ከተጎዳ የቤት ውስጥ ተፈጥሮአዊ antibiotics/መድሀኒትን በyoutube ላይ እንኳን ብትመለከቺ side effects/የጎንዮሽ ጉዳት እንዳለው እና እንደሌለው ሳታረጋግጪ,ከምትወስጂው መድሀኒት ጋር መስተጋብር እንደሚፈጥር እና እንደማይፈጥር ሳታውቂ መጠቀም የለብሽም እሺ እህቴ! እራስሽን ጠብቂ አመሠግናለሁ🙏
ማር በሱኳር እየቀላቀሉ ንፁሕ ማር ማግኘት በጣም ችግር ነው አምኜ ማር ነው ብዬ መግዛት አልቻልኩም
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድብልቅ ምድነው
ለሰኮር ሕመምተኛ እና ለጨጎራ ህመም ያለበት ሰው ብትገለፀልኝ እናመሰግናለን
መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች ቪድዮ እሰራለሁ!
❓ያዘጋጀነውን ውህድ መጠቀም ስንጀምር ከንሽንኩርቱ ነው የምንጠቀመው❓ ወይስ ውህዱን ብቻውን❓
እናመሰግናለን ዶክተር ።ግን ጥያቄ ስትጠየቅ መልስ አትሰጥም ለምን????ጥያቄና አስተያያት እቀበላለሁ ብለህ ነዉ የጀመርከዉ ኮሜት የምትመልሰዉ ግንአመሰግናለሁ የሚልህን ትመልሳለህ ????
ከቪድዮው ጋር የተያያዘ ጥያቄ ነው የምቀበለው! ሁሉንም እማ እንዴት ማስተናገድ እችላለሁ! ተረዱኝ
አንድ ላይ ለሳምንት ተደባልቆ የሚቆየውን ሁለት ፍሬ እንዴት ይሆናል አጠቃቀሙ በሚገባ ግልፅ ቢደረግ ከሰአቱ ከምግብ ብሃላ ወይስ በፍት የሚለውም ጭምር ቢገልፀ
በአንዴ እኮ አትጨርሱትም ሁሉንም! ተዘጋጀ ማለት ሁሉንም ባንዴ መጠቀም አለባችሁ ማለት አይደለም እሺ! እየቀነሳችሁ ነው ምትጠቀሙት ያዘጋጃችሁትን!
@@healtheducation2ዶክቶርዬ ባሌ አሞታል ግን ዘብሎ ስጨንቆው የተብ ክንና የጠቀማል ለዉጥ አለዉ እያለ ነው እናማ ሽግር አለዉ ብጠቀመው ነጭ ሽኩርቱን ና ማር መልስለኝ😌
@@healtheducation2ልቡ ያመዋል ብቻ ያመዋል
🥰🥰🥰👍👍👍👍👌👌👌👌
ሠብ አርጊኝ ውዴ🎉❤
ሰላም አዚዛ
ባለቤቴ ነጭ ሽንኩርት በማር ማታ ማታ ይጠቀም ነበር እና አሁን ግን አቂሟል ያቆመበት ምክንያትም ነጭ ሽንኩርት በማር በሚወስድበት ጊዜ ከዃላ ጭንቅላቴን ያቃጥለኛል ይላል እና ከምን የተነሳ ነው ይሄ ስሜት የሚከሰተው?
ደምሪኝ ውዴ🎉❤
እረ ይሄ ስሜት የደም ግፊት ምልከት ነው እንጂ
ዳክተሪግንየወረአባንያዛባልእደእኔአድሰሞንሞክሬውየወረአበባየተቆረጠበፈጠረህመልሰልኝ
ሽታ የለውምደ
ሰላም ዶክተር እኔስ ማሪያምን በጣም የጨነቀኝን ነገር ልንገርህ ባየከው ጊዜ መልስልኝ 😢 እና ማርገዝ እፈልግ ነበር መቆጣጠሪያ ካቋረጥኩ 7ተኛ ወሬ ነው ግን አላረገዝኩም በፊት ፔረዴ የጀመረኝ ቀን ብቻ ነበር የሚያመኝ መድሀኒቱን መጠቀም ካቋረጥኩ ወዲህ ፔረዴ ሊመጣ ሳምንት ሲቀረው ቀድሞ በጣም ይቆርጠኛል ያስመልሰኛል ሸታ ሲሸተኝ ያመኛል እና ግን አላረገዝኩም ቼክ አድርጌዋለሁ ደሞ የሚፈሰኝ ደም በጣም ጥቁር ነው ጀምሮኝ እስከምጨርስ የረጋ እና ጥቁር ቆሻሻ ነው እና በጣም ጨንቆኛል ስታየው መልስልኝ ከቻልክ በውስጥ ብታናግረኝ የምኖረው ስደት ሰለሆነ እርዳኝ😢😢
እህቴ የማህፀን እጢ ምልክት ነው በፍጥነት ወደ ሀኪም ቤት ሂጅ
@@asnakechwerkuabebe9995 የማህፀን እጢ እንደዚህ ነው የሚደርገው እንዴ እሱም አልመለሰልኝ
የአፍ ጠረንን አያመጣም?
ደምሪኝ የኔ መልካም የቅንነት🎉❤
@@yeshyemarr8303ምኗ ገገማ ነሽ ሰው ቁም ነገር ይፈልጋል አንቺ ደምሩኝ ትያለሽ ምን ልትሰሪ ነው እንደዘመዶችሽ እከሌ ከእከሌ እያልች የመንደር ወሬ ለማውራት ዝተት
❤❤

ሰላም
ለ አስሚ በ ባዶ ሆድ ነው የሚወሰደው ?