እንቁላል በ ሳምንት ከ 3 ግዜ በላይ መመገብ እና ጥቅሙንና ጉዳቱን ይወቁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @nazrawitzeleke8815
    @nazrawitzeleke8815 3 роки тому +2

    Thank you, Betam arif program

  • @eexx2438
    @eexx2438 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እኔ ሁሌነበር የምጠቀመው ለፍጡር አሁን ግን ትቻለሁ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 3 роки тому +2

    ሰላም ለእናንተ እናመሰግናለን እኔስ የጉልበት ህመምና/የእግር እብጠት ተቸግራለሁ ምንላድርግ

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 3 роки тому +2

    decoteroch kehonachu atmermertum ende ylalu kemalet

  • @aminawollotube2457
    @aminawollotube2457 3 роки тому

    Thank you

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 роки тому

    Doctors Ethiopia 🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 7 місяців тому +2

    ውልክፎች እርግጠኛ መሆንክ አይቻልም ይሉናል እንዴ እና እርግጠኛ ካልሆናቹህ ምኑን ከኛ ተሻላቹህት እኔ እውነቱን ንገራቹህ አለመመራመር ለራሱ ጤና ነው እኔ በቀን 3-5እንቁላል እመገባለሁ ይሄው ምንም አልሆንኩት እንደውም በጣም ደህና ነበርኩ አሁን እነዚን ከሰማሁ ቡሀላ ነው ህመም የጀመረኝ በጭራሽ ስለምትወዱት ነገር አትመራመሩ ዝም ብላቹህ ሳትጠራጠሩ ብሉ

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 2 роки тому +4

    ለሰው ልጅ የሚጠቅመው እንቁላል በቅቅል ነው በጥብስ ? መልስ ቢሰጠኝ አመሰግናለሁ

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 3 місяці тому

    ሁልግዜ ስትወያዩ አንዱ የጀመረውን ሲጨርስ አንዱ ይቀጥል እድል ስጡት ሁላችሁም ባንድነት አታውሩ

  • @TechTrendCraft
    @TechTrendCraft 2 роки тому

    isport sisaraa labee minim caw yalawim kazii gaa miganany nagar kala bitnagrun

  • @MuleHailemaryam
    @MuleHailemaryam 4 місяці тому +1

    መማር እንዳንተ ከሆነ ይቅርብኝ😂😂😂አንድ መረጃ አላቀረብክም😅😅😅

  • @AmanuelMelese-sd9zg
    @AmanuelMelese-sd9zg 4 місяці тому

    እንቅልፍ ማጣት የአንጎል ህዋሳት ሞትን ያፋጥናል እንቅልፍ ማጣት ያጋጥማል

  • @hussenmohammed4937
    @hussenmohammed4937 4 місяці тому

    የስኳር ታማሚወች የተቀቀለ እንቁላል በየቀኑ ብሉ ይላሉ አነተ ደግሞ ምን አመጣህብን

  • @taikaadamu7499
    @taikaadamu7499 10 місяців тому

    በቀን አንድ እንቁላል ካልክ በሳምንት እስከሰባት ኘው እንጂ በሳምንት 3 ከሚለው ጋር አይቃረንም?

  • @edensolomon597
    @edensolomon597 3 роки тому +1

    ሰላም እንዴት ናቹ የ አንድ አመት ልጅ አለኝ ወተት አይጠጣልኝም ጡት ግን ይጠባል እና እንዲጠጣልኝ እንዴት አድርጌ ላስለምደው ወተት ማይጠጣ ልጅ ይቀነጭራል ይባላል እውነት ነው ወይ።

  • @selamassefa6964
    @selamassefa6964 2 роки тому

    አው ወተት ካልጠጠው እቅልፍ አልተኛም እርጎም እደዛው አሬፍ ነው ለቅልፍ

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf 7 місяців тому

    ማነው የሚታመነው ሌላው በቀር ከ 4-5 ይላሉ

  • @AmanuelMelese-sd9zg
    @AmanuelMelese-sd9zg 4 місяці тому

    እኔ እኮ 3 እንቅልፍ በልቸ እንቅልፍ አልዘኝ አለ ጭራሽ ቀጀትም አልለው

  • @mewael_black1844
    @mewael_black1844 2 роки тому

    በኔ በኩል እንቁላል ጎጂ እንጂ ጥቅም በብዛት የለውም ስለ ሞከርኩት ነው

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 3 роки тому +1

    አመሰገናለሁ እኔ እንቁላል በቀን እሶስት እበላ ነበር እንገድህ አልበላም

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 6 місяців тому

    Vague information.

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ኧረ እኔ የምሰራበት ሰውየ ከሳምንት እስከሳምንት ይመገባል እስካሁን ደህና ነው

  • @ekruekru9452
    @ekruekru9452 Рік тому

    አተ እወቀትየለህም😂😂😂😂

  • @vibemusicsonly299
    @vibemusicsonly299 3 роки тому +1

    I Be Savin' My Guala I Ain't Savin' No Bitch
    And I Put My Glock And Pick Up My Stick

  • @MuleHailemaryam
    @MuleHailemaryam 4 місяці тому

    ስታወራ ኮንፊደንስ ይጎልሀል በምታወራው ንግግር ተረት ተረት ነው ባጠቃላይ ከመረጃ ነፃ ነህ