በየቀኑ የምንመገባቸዉ ለጤናችን መርዛማ የሆኑ የምግብ ዘይቶች Vegetable oils types and Their effects on our Health.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 252

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 роки тому +96

    ወሬና ስድብ ከምትሰሙ ኑና ለጤናችን ሚጠቅመንን እንወቅ🇪🇹❤❤🙏

    • @saraibrahim8516
      @saraibrahim8516 2 роки тому +2

      Leke belesjal alemye.

    • @xb6fj
      @xb6fj 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому +3

      🙏🙏

    • @danaalzaidi3210
      @danaalzaidi3210 2 роки тому +1

      @@healthmedia የኔ ወንዲም ዋት ላይ መልክት አስቀምጫለው

    • @ae7936
      @ae7936 2 роки тому

      ትክክል 👏👏

  • @ENCRApp
    @ENCRApp Рік тому +3

    ለዱንያም ለአኬረም መልካም ነገር መስረት ኼይር ነው አላህ ንማውን የቢዛላክ 🙏

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 2 роки тому +13

    የላቀ ሥራ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን አጎናጽፎ ይስጥህ።

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 2 роки тому +3

    አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም ጥሩ መልእክት ነው የምታስተላልፍልን እናመስግናለን

  • @khadijabashir5074
    @khadijabashir5074 2 роки тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ ደክተር እድሜና ጤና. ይስጥህ

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 2 роки тому +7

    ምንም እንኳን አማራጭ ለጊዜው ባይኖረንም በቂ ዕውቀት ማግኘት በሂደት ሁሉም ችግሮች ይፈታል።

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 2 роки тому +1

    ኡቃትህን ኣሏህ ይባርክልህ ወንድመቺን

  • @rfgbfghh2594
    @rfgbfghh2594 2 роки тому +3

    ዶክተር ስለጠቃሚ መረጃህ እጅግ እናመስግናለን

  • @DestaZenebu-lu6cm
    @DestaZenebu-lu6cm Місяць тому

    በጣም ሚገርም ግንዛቤ ነው ያገኘሁት

  • @HawaYussuf-fp2bt
    @HawaYussuf-fp2bt 2 місяці тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addo7307
    @addo7307 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወንዲማችን

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 9 місяців тому +1

    ትላያላህ ዶር❤

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 2 роки тому +1

    ዱክተር ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @meskeremgemechu6412
    @meskeremgemechu6412 2 роки тому +4

    I understand the implications you are absolutely right but in ethiopia people don't have choices b/c it's so expansive to buy different kind of oils if there is any cheaper alternative people can afford to buy

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ስለመረጃው ነገርግን በጣም ፈጥነህ ነው የምትገልፀው ትንሽ ረጋ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому

      👍

    • @genettesfamichael1905
      @genettesfamichael1905 2 роки тому

      በጣም ትክክለኛ አባባል ነዉ ዶክተርዬ ድፍረነት ካልሆነብኝ የብዙ ሰው አስተያየት ነው እናከብርሃለን😁😁😁

  • @semiradawudesemiradawude5429

    በረታ ወንድም አሏህ ይጨምርልህ ወዶክተራችንንን

  • @Namrod2327
    @Namrod2327 6 місяців тому

    የእዉነት ጀግና ነህ

  • @tigistmamo1325
    @tigistmamo1325 Рік тому

    እውነት ነው ሁላችንም ከለነገር የተለያየ በሽተኞች የሆነው በዚህ ነው

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 роки тому

    ዶክተር እናመሰግናለን 🙏

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በርታ ለምትሰጠን ጠቃሚ ምክር ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 роки тому

    ዶ/ር በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነዉ የዘይት ነገር በጣም ግራ ግብት ብሎናል

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምሮሎት ዶክተር

  • @Aa-og7lh
    @Aa-og7lh 2 роки тому +1

    ማሸአለ.ዶክተር.ጃዘኸለሁ.ኸይረን

  • @MrYesuf
    @MrYesuf 2 роки тому

    thanks for the info, ጥሩ ጥሩ መረጃዎች አንሰተሀል but i have some comments, regarding trans-fat ጎጂነት ያቀረብከዉ አሪፍ ሆኖ እነዛ ስቦች የሚፈጠሩት በኖርማል የዘይት የማጣራት ሂደት ሳይሆን፥ trans-fat የሚፈጠረዉ ፈሳሽ የምግብ ዘይቶችን ሀይድሮጅኔት በማድረግ ደብል ቦንዶችን በመሰበር ወደ ሳቹሬትድ ስብ በሚቀይሩበት ሂደት ነው ይህም ሰዉሰራሽ በመሆኑ ለልብ ህመም እና እስትሮክ ያጋልጣል፥ እንዲሁም saturated fat በተመለከተ በየቀኑ የምንወስደዉ መጠን በእጅጉ ካልተመጠነ የደም ቧንቧ መጥበብና ኢንፍላሜሽን ስለሚያስክትል በጥንቃቄ መጠቀም አለብን፥ በተጨማሪም በዋናነት ዘይትን ለdeep frying የምንጠቀም ከሆነ እንደ ኮኮናት እና ፓልም ዘይት (high smoke point) ያላቸዉን ዘይቶች መጠቀም አለበን ፈሳሽ ዘይቶችን የምንጠቀም ከሆን ሙቀት የመቋቋም አቅም ሰለሌላቸዉ በቀላሉ ስለሚቃጠሉ የጤና ችግር ያመጣሉ። ሌላዉ ከጥጥ ፍሬ፥ ጎመንዘር፥ ተልባ የሚገኙ ዘይቶች በአግባቡ ሳይጣሩ በቀጥታ መጠቀም የጤና እክል ያስከትላል፥ ባጠቃላይ ህብረተሰቡን ወቅታዊ መረጃዎችን በመስጠት ሀላፊነትህን ለመወጣት የምታደርገዉን እንቅስቃሴ አደንቃለሁ፨

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ማሻ አላህ ዶክተር በርታ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    ማሻ አላህ እኳን ደስአለህ 50ሺ ስብስክሪይብ ደርሰሃል በቅርብ 5መቶሺ ከዛም በላይ እንጠብቃለን በርታ ወንድማችን መልካም ሰው ነህ ወላሂ በዋሳብ ጥያቄ ጠይቄህ መልሰህልኛበጣም ነው ደስያለኚ ትትናህ ምክርህ አላህ ይጠብቅህ ያጠንክርህ ውድ እህቶች ወንድሞች ብርታ ሼር ሼር እናድርገው እናበረታታው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Heicsmc
    @Heicsmc 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ጀዛከላህ ከይር

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛከላህ ዶክተር

  • @ቲላዋዎችንተጋበዙ
    @ቲላዋዎችንተጋበዙ 2 роки тому +1

    በርታልን ወንድማችን🥀

  • @fioregetachew4252
    @fioregetachew4252 2 роки тому

    Doctor Betam Enamesegenalen important nw bertu huneta nw yegelestkew berta🙏

  • @ኢትዬሀገረይ
    @ኢትዬሀገረይ 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ እደት ነህ እናመሰግናለን በርታ

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    ጀዘክለ ሃይር

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @frdos5319
    @frdos5319 2 роки тому

    jazaklaha kayran tchar akuya

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h Місяць тому

    Jazakalla dr

    • @healthmedia
      @healthmedia  Місяць тому

      በጣም አመሰግናለሁ ለጓደኞችሽ ሼር አድርጊላቸው 🙏🙏

  • @samiraali5288
    @samiraali5288 2 роки тому +2

    Waleykumassalam warahmatullahi Wabarakatu enamesginalen Jezakumullahu Kayran

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 роки тому +1

    ማሻአላህሀሪፍትምህርትነውጀዛከላህ

  • @MuhammadAbd-yx7eo
    @MuhammadAbd-yx7eo 3 місяці тому

    ጀዘከለ ከይር❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 2 роки тому

    ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @kedijajemal6765
    @kedijajemal6765 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 роки тому

    Mashallha DR yemfelfewen merja new yakbelkgn jezakallah hyer my bor

  • @tiruworkbeizen9663
    @tiruworkbeizen9663 2 роки тому

    እናመሠግናለንዶክተር🙏🙏🙏

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +2

    I all most forgot, I admire and appreciate your effort tring to teach us about useful healthy oiles. keep it up Gobeze! Bravo! Bravo!

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому

      thank you so much. i appreciate your valuable comment

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ዶክተር

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @wusmanmohammed6847
    @wusmanmohammed6847 2 роки тому

    ማሻ አላህ በርታልን

  • @asratwolde1446
    @asratwolde1446 2 роки тому +1

    Ok thanks so much thanks 🙏

  • @dawitgashaw-y4w
    @dawitgashaw-y4w 3 місяці тому

    ቀጥልበት

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 2 роки тому +1

    መስማትስ እንስማህ ግን ማይ ሙት አሁን ባለው ችግር ይህን ሁሉ መርጦ የሚበላው ? ዳቦ ያረረበት ህዝብ ይሄንን ሁሉ አማርጦ ሲበላ ይህን መቼስ ይህን አለ ፀሀዬ

  • @samsomdesalegh2775
    @samsomdesalegh2775 2 роки тому

    very good !!just for your information all mechanical pressing and hexane extraction is only for getting crud oil from the seed.and crud oil also refined to remove FF A, phospolipids ,heavy metals and cholesterol to enhance stability of oil.For hexane extraction low boiling point hexane are used to recover it from the crude oil by distlation.so oll hexane would removed.
    i am working on edible oil industry!!!!

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 2 роки тому +1

    ኑግ ምን ውስጥ ነው የሚመደበው?

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 роки тому

    እውቀትን ጨማምሮ አሏህ ሡበሀነወተአላ ይሥጥህ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Рік тому

    እኔ ምለው በቅቤ ብቻ መብላት ከገበሬው ቅቤውን አንዴ መግዛት ሡሉልታ እናቶች ንፁህ ቅቤ ይሸጣሉ አርብ እና ሩብ ኦሊቭ ኑሮን እንደ አደረጉት ሆኖ መኖር ይቻላል

  • @Abdilkadirmugoro
    @Abdilkadirmugoro 3 дні тому

    ስልካቸውን ላኩልን የጤና ዘይት አስመጪዎችን

  • @jet.B-Rhobot
    @jet.B-Rhobot 2 роки тому

    thanks Brow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bethlehemlaugh7020
    @bethlehemlaugh7020 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥክ ወድሜ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 роки тому

    ወድም እናመሠግናለን ወድም

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 роки тому +5

    እንደው፣አሁንስ፣የዘይት፣ዓይነት፣በጣም፣ግራ፣እያጋባኝ፣ነው።በገንዘባችን፣በሽታ፣እየገዛን፣ነው።እኮ።

    • @mahletferezer535
      @mahletferezer535 6 місяців тому

      የኑግ ዘይትን ተጠቀም የአገርህን

  • @birmekuyeethiopia5145
    @birmekuyeethiopia5145 2 роки тому

    Enamesegnalen doctor

  • @hawajibril4078
    @hawajibril4078 2 роки тому

    ወለይኩም ሰላም ወራህቱላሂ ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @myoutube4344
    @myoutube4344 2 роки тому

    በጣም፣እናመስግናልውንድሚበርታ

    • @fatimamohammed7682
      @fatimamohammed7682 2 роки тому

      ዶክተርየ ቁጥርህን ብሠጠኝ የም ጠይቅህ ነገር ነበረኝ

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 7 місяців тому

    jizaki allaha wodimi
    ?maqoya kemikali kalitachamara k3wori balayi ayiqoyimi yibalali ewnati nawu??????

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 роки тому

    Gobezeee dokterye.🙏

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 2 роки тому

    Dr, I really appreciate your program. I do have a question about "Canola Oil". Is there a manufacturer or an importer here(in Ethiopia)?

  • @ኢትዮጲያዊ
    @ኢትዮጲያዊ 2 роки тому

    ኣሰርዬ ዘይት ኣይወድም ኣሁን ተረዳውት😂😂😂😂😂😂ሹክረን💐💐😍😍

  • @sarashmart1739
    @sarashmart1739 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 роки тому

    አይዞይ ወድሜ
    በርታ

  • @tsigiaredaaraya2615
    @tsigiaredaaraya2615 2 роки тому

    Thank you.

  • @tsigetesfu1545
    @tsigetesfu1545 2 роки тому

    Tnsh rega bleh btnager muluwun ygeban neber.

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 2 роки тому

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله

  • @senaitteclay6242
    @senaitteclay6242 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ሸኖ ለጋ ቅቤስ (sheno lega qibe ) እንዴት ነዉ፤ ጤነኛ ነዉ ወይስ ኣይደለም፤ መልስህን እየጠበቅን ነዉ።

    • @ሮም
      @ሮም 2 роки тому +1

      ሸአኖ ለጋ የሚረጋው ዘይት ነው ግን አርቴፊሻል የቅቤ ጣዕም ጨምረውበት ነው

    • @senaitteclay6242
      @senaitteclay6242 2 роки тому +1

      @@ሮም በጣም ኣመሰግናለዉ 🙏
      እና ጤነኛ ኣይደለም ማለት ነዉ ???

    • @ሮም
      @ሮም 2 роки тому +1

      @@senaitteclay6242 መርዝ ነው !

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому +1

      እሱም አይመከርም። partially hydrogenated ቅቤ ነዉ። ንጹህ ቅቤ መጠቀም ይቻላል።

    • @senaitteclay6242
      @senaitteclay6242 2 роки тому

      @@healthmedia በጣም ኣመሰግናለዉ ዶክተር 👍

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @mmnn300
      @mmnn300 2 роки тому

      ጀረበ ለሚየቀጢሊ ሚንዲነዉ መፈንቱ

  • @hanabefkadu5892
    @hanabefkadu5892 2 роки тому +4

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን ። እኛ አገር የሚመረተውን ስለኑግ ምን ትላለህ ?

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому +5

      ኦርጋኒክ ከሆነ እንዲሁም cold press የሚል ጽሁፍ ካለዉ ችግር የለዉም። ካልሆነ ግን refined oil ብቻ ከሆነ የሚለዉ ጤናማ አይደለም ማለት ነዉ።

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 роки тому

    Tebarek Dr.

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 2 роки тому +1

    እንኳን ደህናመጣህልን እሸ እናመሠግን አለን ግን በዊሳብመልክት መልስልኝ በርታልን 👏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      የኔውዴደምሪኝበአላህቤተስብእንሁን

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому

      👍

  • @natiabate8936
    @natiabate8936 Рік тому

    ኦማር ዘይት ላይ ያለው የፍየል ምልክት ምንን ይወክላል

  • @huruygoitom9551
    @huruygoitom9551 2 роки тому

    Good idea my friend thank you so much

  • @sofibintibrahim8966
    @sofibintibrahim8966 2 роки тому

    Insha Allah jezakillah keyir

  • @ENCRApp
    @ENCRApp Рік тому

    ጀዛክአላህ ኼይር

  • @birhaneshiferaw2885
    @birhaneshiferaw2885 10 місяців тому

    እባክኸ የኑግ ዘይት ብንጠቀም ችግር አለው? ንገረኝ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому

    ጀዛከሏሁ ኬይራል ጀዛእ

  • @selass3651
    @selass3651 2 роки тому +1

    Thank you so much Brother very interesting very helpful advice I will share it with my friends
    Have a great day 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወረሕመቱላሒወበረካቱ

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 2 роки тому

    Thank you Health Media🙏😍

  • @hggghhfedila9714
    @hggghhfedila9714 2 роки тому

    አመሠግናለዉ

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 роки тому

    doctor thanks a lot gobez nehe keep it up.

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy9038 2 роки тому

    ወድም ጥሩ ነገር የምታርገው ፈጣሪ ጨምሮ እውቀት ይስጥክ በውስጥ መስመር ላወራክ ነበር በምን ላግኝክ ስለ ቦለቲካ ከምታዩ ስለ ጤና እንወቅ

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 5 місяців тому

    saturated fats ጤናማ ናቸው አልህ ሌሎች ደግሞ መጥፎ ነው ይላሉ የቱን እንቀበል?

  • @weliyasuletan6750
    @weliyasuletan6750 2 роки тому

    ደክተር ጥያቄ አለኝ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ነው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому +1

      0911959841 Whatsupp ላይ ብቻ መልክት ያስቀምጡ።

  • @kedus2010
    @kedus2010 2 роки тому

    Enamesegnalen wendmachin

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 роки тому

    Masheallah Arif New

  • @ritaseid
    @ritaseid 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናል

  • @wosenekibebew4550
    @wosenekibebew4550 2 роки тому +2

    አይ ዶክተር በምን አቅማችን ዘይት እንገዛለን ብለህ ነው? ወጥ በዘይት መስራት እኮ ይቺን አራት አመታት ህልም ሆነ እኮ ሆነ!!!

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 роки тому

      👍 😀 ያዉ የደላዉ አይጠፋም ብየ ነዉ

  • @hirutsintayehu8968
    @hirutsintayehu8968 2 роки тому +3

    ስለዚህ የአገራችንን የኑግ ዘይት መጠቀም አለብን

  • @ntube7946
    @ntube7946 2 роки тому +3

    አህለን ዶክተራችን

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 3 місяці тому

    gerami mereja newu kibe muket yekuakamal beye alasebem neber

  • @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ
    @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ 2 роки тому

    በርታ ወደም

  • @EmanEman-sj3qe
    @EmanEman-sj3qe 2 роки тому

    Waleyekumeselam werahmetulahi weberkatuhu