It’s for both. which is first for the word of God,also to use as a medication and as a food .do you know any medication made up of from plants and any natural things.which means all Of nature things are a gift of God.
@@EthioFamilyTube You are right honey mentioned in the Bible 61 times and each time has its own meaning; of course it depends how each person translates it according his/ her understanding
If this is proven to be true it is amazing. Thank you for the information regardless. I have been using Honey almost on everything the wrong way ( coffee tea milk bread oatmeal etc) I have to do more investigation maybe changing my habit before it is too late. Locust is one of the best dishes all over the world ex Mexico or Latin America. We Ethiopians eat free rooming chicken, not locusts and if we see what they are eating the answer will be clear. Although I am not suggesting anything we missed a lot because of traditition.
Under the Holy Quran Surah An-Nahil named after 'Honey Bees'. It is mentioned in the Holy Quran as "a gift to the righteous which believe in Allah." Further more, 'Honey' is described as a source of healing in the Quran and it is also mentioned as one if the foods of Paradise.
Hello there, thank you for all your information, I just want to ask you that, if you can give me some information about swellings feet and what to do about it, any home remedies. Thanks I like your education that you brought in the UA-cam. Take care.
ወንድማችን እንደወትሮው በትጋት ስለምታገለግለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!ዛሬም መልካም ትምህርትን ወደ እኛ እንድታደርስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!! Well come
ማር ብላ ያለው በመፅሃፍ ቅዱስ የተፃፈው ልጄ ሆይ ማር ብላ ሲል የእግዚአብሔርን ቃል ህይውትን ብላ ማለቱ ነው እንጂ የተፈጥሮ ማርን አይደለም የክርስቶስን ህይውትን ነው
በአንድ መልኩ ልክ ነው ወተት እና ማር የምታፈስ ምድር የሳኦል ልጅ የበላው ማር
It’s for both. which is first for the word of God,also to use as a medication and as a food .do you know any medication made up of from plants and any natural things.which means all Of nature things are a gift of God.
It goes both way
@@EthioFamilyTube
You are right honey mentioned in the Bible 61 times and each time has its own meaning; of course it depends how each person translates it according his/ her understanding
ሠአዳ
የሚገርመው ዲስላይክ የሚያደርጉ ሰውች ሳይ ይገርመኛል ጥቅሙ የሚያስተምረው ስላልገባቸው ነው ብትጠቀሙት እንደዚህ አይነት ውንድማችንን መሚያስተምረው ተጠቀሙ::
t
ä .
ማርን በፈላ ውሀ በሎሚ ጨምቆ መጠጣት ጉዳቱ ምንድን ነው
ሆዳም ሰው እኮ አትብላ የሚለውን ሰው አይወድም ለዛነው ዲስላይክ የሚያረጉት
Tttttttttt
እውነት ነው ባያበረታቱ እንኳን ዝም ቢሉስ
ይህን መልካም ትምህርት ለኛ እንድታደርስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ስለትጋትህ ፀጋ ይብዛልህ!
Amen
በማዳበርያ ጤፍ ማብቀል ከተጀመረ ወዲህ
1.ኛ እርሾው ከነበረው ቀለም ተቀይሯል (በቀይ ወይም ጥቁር ጤፍ) ላይ ለውጡ የጎላ ነው
2.ኛ እንጀራው ትኩስ እያለ ከነበረው መልክ ሲያድር መቀየሩ በቂ ማሳያ ነው
እግዚአብር ይስጥልኝ ትምህርቶችህን አከታተላለሁ የደም ዓይነቴም ኦ ነው ጨጏራ በጣም ነው የሚያመኝ እባክህን ከሙያህ አንጻር የምትመክረኝ ነገር ካለ ህክምናም ሄጃለሁ መፍትሔ አላገኘሁም ምሳ፣ ቁርስ እና እራት እንዴትና ምን ብመገብ የተሻለ ነው እባክህን መልካም ትምህርትህን በጉጉት እጠብቃለሁ!!!
If this is proven to be true it is amazing. Thank you for the information regardless. I have been using Honey almost on everything the wrong way ( coffee tea milk bread oatmeal etc) I have to do more investigation maybe changing my habit before it is too late.
Locust is one of the best dishes all over the world ex Mexico or Latin America. We Ethiopians eat free rooming chicken, not locusts and if we see what they are eating the answer will be clear. Although I am not suggesting anything we missed a lot because of traditition.
በጣም ጠቃሜ ትምሕርት እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ።
በተለይ ስለ ማዳበሪያ በምሳሌ የገለጽክልን ገለጻ በጣም ትክክለኛ ነው።ማርን በሌላ ነገር ወይም ከሌሎች ምግቦች ጋር ቀላቅሎ መጠጣት convert እንደማድረግ ነው ያልከን ነገር በጣም ገላጭ ሀሳብ ነው።ስለ ማር ያለኝ ግንዛቤ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ።አመሰግናለሁ
Wud Wendime hoy Egziabher Yibarikih kaleh ewket chemrochemamiro yistih Tenahna Selamihn Yabzalign minim satsasit yemtakaflen ewketihn Egziabher yistilin betam eniwedihalen enakebrhalen Egziabher Bemayalkew Chernetu Fikr Selam Ke Tena gar yistih
Michal kehonem sile ጣዝማ መዐር mitawkewin bitakaflen betam des yilenal ewketum enitekembetalen Tebarek WendmAleme ❤️
Under the Holy Quran Surah An-Nahil named after 'Honey Bees'. It is mentioned in the Holy Quran as "a gift to the righteous which believe in Allah." Further more, 'Honey' is described as a source of healing in the Quran and it is also mentioned as one if the foods of Paradise.
Thank you for your presentation . Is there any natural plant that can reduce asthmatic ailments ?
Well done!! Masha Allah Tebarekellah.....
ያቆይልን በጣም ለጤናችን አስፈላጊ መድሃኒት ከነ አጠቃቀሙ ስለነገርከን እጅግ እናመሰግናለን። በርታልን!
እናመ ሰግናለን ጀግናችን: ትክክል አባቶችምንም አይጠቀሙም:በጤናነው የሚኖሩት👍👍👍
በሕውነትቃላት የለኘም በጣም አመሰግናለሁ አኔ ማር በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ በትኩስ ነገር በቡና በሻይ ስኳር ላለመጠቀም ብዬ ነበር ወንድሜ ተበረክ ለደም ግፊት ነው የዳረገኘ ዛሬ እርግጠኛ ሆንኩኘ
ወንድማችን፣እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡ጤና፡ባርኮ፡ይስጥህ። መጥሐፍህን፡ብትልክልን፡ከልብብ፡እናሳስባለን።
አንተ የተባረክህ ሰዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ አሑን የግፊት መድሀኒት አትወሥጅም ተባልኩ
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ። ለደም አይነት O የሚስማማ የፍራፍሬ አይነቶችን ቪዲዮ ብትሠራልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቃቸውን ለጤናችን ጠቃሚ የሆኑትን ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ።
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን፡ ደግሞ ለአባታችን መፅሐፉን የሰጡህ ትልቅ ለአንተ የጥናት መልዕክት ስለአበረከቱልሥ ምስጋና ይገባቸዋል፡ መልዕክታቸውም የዘመናዊ ጥናትን ከባዕል ጥናት ጋር እንድታራምደው መሰለኝ፡ ስለዕፅዋት ጥናት የሚመራመር ኢትዮፕያዊ ሁሉንም በኢትዮፕያ መፅሐፍ ቅዱሥ ውስጥ በየገዳሙ የሚያጠናው ሰው ጠፍቶ ፡በውጭ ሐገሮችም ተዘርፎ ፡ከኛ ይልቅ እነሱ እየተጠቀሙበት ነው፡የአባታችን መፅሐፍ መልዕክቱ ይህው ነው፡ ከነ ዶ/ር አበበች ጋር አብረህ ለመስራት ሞክር በርታ።
የምታቀርብልን ነገር በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን
ወንድም ተሜ በጣም ነው የማመሰግንህ ቸሩ መድሀኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ።
እሜን
እኔ ባባኩሌ ትምህርትህን ስለሚፈራ ብዙም አልካታታልክም ምክንያቱም አትብሉ አትጠቃሙ የምትለቻዉን ሁሉ ባብዛት ስላምጠቃም ካባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን በተረፈ አመሰግናለሁ
Kamehameha sector memore yesalale
ስለሁሉም ነገር እግዝያብህምር ይመስገን
እንኳን ደህናመጣህ ታሜየፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ በጣም እናመሰግናለን ለምታለቀርብልን ቭዲዎች አስተማሪ ጠቃሚስለሆነ በርታ ወድማችን እግዝያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መልካም ምሽት
Tame tebareke, ebakehine ye Lemete medhaniet seralen tebareke
ወይ ጉድ ብዙ ተባርኩ ታሜ እድሜ ይስጥልኝ
በጣም ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን
ትክክልነህ ወዲም በእሥልምናም አበጣ ይበላል አላህይጨምርልህ ብዙነገሮች ተምራለሁ ካተ አባባሉም ማር ሲበዛ የሰመራለሰ ይባላል
አናመሰግናለን ተባረክልን እድሜ ይስጥህ ይገርምሀል ስትጠፋ ባዶነት ይሰማናል አንተ ለኛ የከርስቶ ስጦታ ነህ አንድ ጥናት ልታጠና ቃል ገብተህልናል እንጠብቃለን
እጅግ በጥም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ በርታልን !
ለትምትሰጠው ትምህት በጣም አመሰግለናን
እግዚአብሔር ይባርክህ! ጥሩ ትምህርት ነው እስከዛሬ ማርን በሻይ ተጠቃሚ ነበርኩ ባለማወቅ
Thank you God bless you 🙏
thank you bro gin bachir makreb bitichil arif nw
እናመሰግናለን ለመረጃዉ ግን ይበልጥ አሳማኝ እዲሆን ምንጭህን ብትጠቅስልን እና በፊት የሰማነዉም በጥናት የተረጋገጠ፡ነዉ እና አሁን እዴት እደዚህ ሊሆን ቻለ የቱንስ እንመን ለምሳሌ ሞቅ ባለ ዉሃ በባዶ ሆድ መጠጣት ቡዙ ጥቅም እዳለዉ ነዉ ምናቀዉ አራስ ሴትም ከስኳር ይልቅ ማር በአጥሚት እድትጠቀም ይነገራል ለሆድ ህመም ቡና በማር እዲሁም ፈጢራ በማር እንጠቀማለን እነዚህን ነገሮች ጉዳት ካደረሱ ለምን በተደጋጋሚ ይነጠረናል ያንተ መረጃስ ከየት ነዉ ጥያቄዎቼ ቢመለሱ ደስ ይለኛል
እውነት ነው የኔም ሐሳብ (ጥያቄ)ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ፤በርታልን።
ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን !!!
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ያብዛለህ
Bet ነው እምናመሰግነው ወንድሜ ተባረክ blood ቢ አትክልትና ስለ ማር አጠቃቀም ስራልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
አሜን
ስልክህ ከየት ነው የምናገኘው።
Abet thtnah ergatah enedet des ylal tebarek
እወነትህን እኔ ባለሁበት አካባቢ የማር ገበሬዌች አሉ ብርዝ እያደረኩኝ እጠጣ ነበር ግን ሁልጊዜ ብርዙን ስጠጣው ጉልበቴን ያመኛል በጣም ነው የምበሳጨው ጥሬ ንፅህ ማር ስላለ በአካባቢዬ ምንአልባት የደሜ ዓይነት ይሆናል አንተ ባልከው መስረት 🙏🏾❤️
Thank you for your wonderful exploitation and effort to make iit clear for all of us.What about Maple syrup is it like Honey?
👍👍👍👍👍👍 እውነት ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ዶክተር ሀይማኖትንና ሳይንሱን እያስማማህ በሚገባን መልኩ ለኛ ስለምታስተምአን በጣም አደነኩህ
ቁርዓን የ"ንብ" ምዕራፍ ተብሎ አለ::ሰለ ማር ጥቅም አለ::ነብዪ (ሰ,ዐ,ወ)"ለሰውነት ጤና ማር ብሉ"ብለዋል
እባክህን ወንድሜ መፅሀፍ ቅድስ የሚለውን ክተረዱት መጀመሪያ ብትረዳ መልካም ነው ትክክለኛውን ለማስረዳት ጥረትህን አደንቃለሁ ስለቃሉ ጣፋጭነት ነው የሚገልፀውና ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
ስለምትሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ደጋግሜ አያቸዋለሁ፡፡ ትምህርት አሰጣጥህ በደንብ ተዘጋጅተህ አንብበህ ስለምታቀርብ ይመስጣል፡፡ ስለዚህ ቀጥልበት፡፡ ሌላው አንዳንድ ነገሮች እዚህ አገርቤት የማይገኙ ስለሚኖሩ ባንተ በኩል ማግኘት የሚቻል ከሆን ምን ማድረግ እንዳለብን ብትጠቁመን፡፡ ምክንያቱም ተጠቅመን ካላየነው ያንተ ድካም መና ይቀራል፡፡ ስለዚህ ብትረዳን መልካም ነው፡፡ በተረፈ እስቲ ስለሮዝመሪ ጥቅም ደግሞ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን፡፡ የዛሬውን የማር አጠቃቀም እያየሁ ነውና አመሰግናለሁ፡፡
ማንኛውንም ማግኘት የምትፈልጉትን ኦርደር ማድረግ ይቻላል+393511234301
@@EthioFamilyTube መቼ ትመልስነ
ማር ከነጭ ሽንኩርት ጋርስ
My question too
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማላውቀውን አሳወከኝ አመሰግናለሁ ማር በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ አመሰግናለሁ ውድ ወንድምዩ
እኔ የደም አይነት o ነኘ ቅርፉደ እጠቀመ አለሁ ጉዳት አለው ማለት ነው ከዛም የበሕር ዛፍ ጉዳቱ ንገረን
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thanks!
ጠቃሚ ነው ጠቃሚ ነው አሰልች ቪድዮ አትስራ ወደ ጉዳዩ ግባ
በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
Thank you for your dedication. I want to ask if you advice egg diet for o+ blood type
Thank you for your information. Isn’t okay to drink honey with lemon. God bless you in
ይቻላል
Wendemi la b+ lemawofer ka sendi we wechi men enbela ?
ሰላም የማር አጠቃቀም ያቀረብከው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። የሱዳኖች አመጋገገብ ያጋጠመኝ ልምድ ላንሳልህ ማርን በስኳር፣ ማርን በሩዝ፣ ማርን በዳቦ ወዘተ ይጠቀማሉ። በኢትዮጵያም ማርን የአጠቃቀም ችግር አለ ነገር ግን የበሽታ ሁኔታ ሰምቼ አላውቅም ይህን ልምድ ለማስተው የሀኪሞቻችን ምክርና የጤና ዘመቻውን ቢካሄድ መልካም ነው።
በጣም ተከታታይ ህ ነኝ በርካታ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርታ 🙏🙏🙏👍👍👍
Yogert(ergo) bemar yechalal yene wendem lejoche betam new yemiwedut???
ጥሩ ነበረ በጣም ከማጋነኑ የተነሳ ከእውነታው ርቆ ሀሰት ውስጥ ገብቷል ስለዚ አትደናገጡ ቀጥሉበት ልጆች ዳቦ በማራችሁን ብሉ ብሉ ምንም አትሆኑም
ትክክል ብለሃል ንጡህ ማር እንዴት መለየት ይቻላል? Thank you
Beram amesegnalew teru temhrt new, God bless you.
አሜን
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ🙌
አሜን
Enamesglne Dr
ወንድሜ ለካንሰር መዳኒት ነው አባክህ ንገረኝእድመገብ
እባካችሁ ያለሰማችሁ ሰዎች ግቡና ስሙት ሳትሰሙት እሱ ያስተማረውን መልሳችሁ ጥያቄ ትጠይቃላችሁ
ብዙ፡ጊዜ፡ሙቅ፡ውሃ፡በሎሚ፡እጠቀማለሁ፡ይሄስ፡ይጎዳል?
አይጎዳም በጣም ጠቃሚ ነው
I used honey with camomile tea, but I mixed it when it cool dawn my tea or with jinjer tea.
ጌታ ይበርክከ ጥሩ ትምህርት ትሠጣለህ
Thank you so much keep it going
ፈጣሪ ይባርክህ ወድም እናመሠግናለን
Betam enamesegnalen 🙏 leshay ena oatmeal mar new yemtekemew. gen atekakemun alawkm neber Allah ychemrleh wendim.
ኣመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የ62 ዓመት ነኝ ሁሌ ቡና ኣቡሱዳ ዘይት ማር ቀላቅሌ ጥዋት እጠቀም ነበር ስለዚህ በጤናየ ክፍተኛ ጉዳት ፈጽሜ ኣሎሁ ማለት ነው ማለት ነው?
ተከታይህና አድናቂህ ነኝ በርታልን
ምርጥ ሰው!!!!
Be atimit marin metekem enichilalen,??
ተባረክልኝ
እንደ አባቶቻችን አስተምህሮ መጥምቁ ዮሐንስ በበረሀ የኖረዉ እንቦጣ እና የበረሀ ማር ነዉ ብለዉ አስተምረዉናል ፡፡ሆኖም እንቦጣ በበረሀ ከሚበቅሉ እጽዋቶች አንዱ እንጂ አንበጣ የነፍሳት ዘር የሆነዉ አይደለም፡፡ምን አልባት ከመጥምቁ ዮሐንስ አመጋገብ ጋር የተያያዘ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ልታጣቅስ ከሆን እንደኔ ብቻ ሳይሆን እንደ አባቶች አንድምታ እና የአዋልድ መጽሐፍት ድጋፍ ቢኖረዉ መልካም ነዉ፡፡ስለምትሰጠዉ ትምህረቶች አክባሪህ ነኝ፡፡
Keyetegnaw mesthaf agegnshiw
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
Is it your book now on market? what the name of the book? where the place, shop I will be get?
መፅሐፍ የሰጡህ ሰው እግዚአብሔር ይባርካቸው ።አንተም አባዛት እና ትድረሰን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ
ትምህርት በጠም አሪፈ ነው በርታ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የሚገርም ትምህርት ነው አንድ ጥያቄዬ አለኝ ማርን የሚመገቡና የማይመገቡ ምን አይነት ደም ያላቸው ነው? አመሰግናለሁ በድጋም
Thank you so much
ማርን በአጥሚት መውሰድ ይቻላልን?
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ !!
በሞቆ ውሃ ለሳል መጣቀምሳ?
ለሆድ ከነጭ ሽንኩርት ጋር፣በመቀጠል የጣዝማ ማር ጥቅም ምንድነው ?
እግዚአብሔር ይስጥልን ውንድማችን
እናመሰግናለን በጣም
እናመሰግናለን 🙏
So, what can we eat then????
Ere ibakih minchun ataqis .
thanks my bra.how can i eat honey?
የደሜ አይነት o- ሻይ በማር እጅግ አርጌ የምጠጣ በተለይ ኮረና ከገባ አመሰግናለው አሁን አስተካ ክላለው
በሶ በቅቤና በማር ለቁርስ???
በጣም እናመስግናለን በጣም ይገርማል እኔ በሻይ በጣም እጠቀም ነበር የስከዛሬውን እግዚአብሔር ይጠብቅ አለማወቅ ወንድሜ እባብ አሁንም ቡና በተልባ እጣጠለሁ. ይፈቀዳል ወይ?
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዋና ችግሬን ነው የነገርከኝ
ትምርትህ ጥሩ ነው ግን ይሄ አበባዎች በምን ልናውቀው (ልንለየው እንችላን)ስንገዛው እንችላለን በከለር ነው በጣእም ነው አብራራልን መለያው መግለጽ አለብህ ማሰርያ የለለው አረከው
Hello there, thank you for all your information, I just want to ask you that, if you can give me some information about swellings feet and what to do about it, any home remedies. Thanks I like your education that you brought in the UA-cam. Take care.
Don't eating salt.drink more water.
It is good to see a doctor. sometimes it can be a sign of other problems like heart deases.
Birz adergen bentetawes?
መርዝ ያለው የጽዋት አበባ ምንድነው ብትነግረንና ብናውቀው ጥሩ ነው ።
My friend what do suggest that most of z time I take honey along with bread and does it affect me?Yilma ,Ethiopia
ኣግዚኣብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የቀድመው ኣባቶቻችን ማር በቂጣ ይበሉት ነበር በዳቦ መብላት ምን ጉዳት ኣለው
እስኪ ካነሳኸው አይቀር ስለ ዳዴሎን አረም መሰይ ቅጠል አባባሉን ካልተሳሳትኩ በደንብ ንገረኝ ስለጥቅሙና ጉዳቱ እኔ ጊቢ ውስጥ በብዛት ይበቅላልበተለይ ስለ ስሩ
ስሩን በጥሬው መብላት ነው አበባው ደግሞ ምርጥ ሻይ ነው
Thank you I went to buy your book