Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ ራሱላችን ሶላለሁ አሌይህ ውሳላም ሲወክን ተጥቅሙ ብልዋል ግዜ ግዜን እየውለድ መጣ እንጂ
ሳህ ወላ በሰገድን ቁጥር ጥርሳችንም ይፀዳል
በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ነጻነት ስለ ትራፊክ አደጋ በተነሳ ቁጥር ሕብረተሰቡ መንቃት እንዳለበት የምታደርገው አበርክቶ በእውነት በየሚዲያው ለ ደቂቃዋች የተወሰነ ግንዛቤ ቤያስተላልፉ መልካም ነገር ነው ያዉ እንዳልከው ታዳጊዎችን ለመታደግ ህግ ማክበር በየትኛውም መስክ
ሰላም ክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ የበልልን በያለነበት ዛሬ በጣ ነዉ ያሳቃቸሁኝ
ደምሰው ነጋሽ /ቱሉ/ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
በጣም አስለቀሰኝ የዛሬው የቤተሰብ ጨዋታ ምክንያቱም የኔም እናት ዘንድሮ በመስከረም ነው ያጣሆት ለዛውም በስደት ሆኜ እንደተነፋፈቅን ላያት ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ ካረፈች 6 ቀን ኖ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት እስካሁን አላመንኩም ውይይይይ እናቴ ሁሌ ነው የማለቅሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልኡል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ፅናቱን ይሽጥሽ እህቴ እኔም ይህ ነዉ የሚያስፈራኝ ሞልቶ ለማይምላ ስደት ከባድ ነዉ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجناአመሰግናለሁ በጣም በጣም ከባድ ነው መቼም አይሞላ ክፊ ሞት ሲለያየን ሀዘኑ መቼም ከውስጥ አይወጣም የቀረ ይቅር ቆርጦ መሄድ ነው እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ግን 4 አመት ከዛም በላይ ሳይተያዩ በሞት መለየት የእግር እሳት ነው ልኡል እግዚአብሔር. ላለነው ሰላም ጤና ያድርገን ለሞቱት ነብሳቸውን ይማርልን
አይዞሽ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አመሰግናለው ውዴ ልኡል እግዚአብሔር አይዞሽ ይበልሽ
Fetari tsinatun yistish
😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄ወይ ነፂ እሱ ያየኛል እሱ ያየኛል እያተባባሉ ሁለቱም ሆስፕታል ይገናኛሉ
liverpool ነገ ያሸንፋል መልካም ምሽት❤❤❤😘😘
ወይኔ በሳቅ አግብተሃል ምን አላለም ክክክክክክክክ
መፋቂያ አይቻልም ያልከዉ ልጂ ደህና ነህ እንደትነህ🙄😂
አይ ዶክተር
ዋው በእውነት የዛሬ ቁም ነገር ያለውና ት/ት ያለው ቆይታ ነበር ዶ/ር እናመሰግናለን በትራፊክ አደጋ ያነሳቹሁት ሐሳብ ጥሩ ነው ለሹፌሮቻችን ማስተዋሉን ይስጣቸው አደጋው በዝቷል 😭
chemsitry between nestanet and doctor is amazing.long live nesti
Very informative and educational, Big up Nestanet.
ነፃነት በጣም የማደንቅህ በትወናህ ነው። ይህ ጨዋታ ግን አይጥመኝም። ንግግርህ በጣም ሰለሚፈጥን የድምፅህን ውበት ያጠፋዋል።
ነጻነት ወርቅነህ በአገራችን ስመ ጥር ተዋናዮች መካከል አንዱ ነህ ለኔ !! የቤት ና የመኪና ሽልማቱን ስታስተዋውቅ ባንተ ማጋነን ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ከድህነት ለመውጣት አለመቻላችን ነው የማይበት " ዋርያ ወንድሜ በሌላው አለም አገሩን የሚመራው መንግስት ለዜጎቹ የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል ( አብዛኛው የአንባገነን መሪዎች ለራሳቸው የሚያመቻቹት የኛንም ጨምሮ ሌቦች ናቸው)
ዋው ነፂ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኋላእሸት ማለት በወንጌል አዳም የተሰጠዉ ልሳን/ቃል/ፊዴል/ሥያሜ/ሚያፌታኖ!!(ማን ብየ ልሸልምሽ)(መሐ_ሙድ)
ለቁራሌው ምን ትሼጣለህ ስባል መኪና አላለም ክክክክ
መቀመጫዬን አላለም😂😂😂😂😂
ይመችህ
ይህ (ebs)የቤተሰብ ጨዋታ ነው ሁላችሁም ትመጣላችሁ የምትመጡት ልትስቁ ነው ዝነኛው ሀብታም ዳሃ ሁላችሁም ትመጣላችሁ ሽልማቱ ~~~~~~😁😁😁ነፂዬ የኔ አጽናኝ ኑሪልኝ❤❤
Uii
ሁላችሁም ትመጣላችሁ ዝነኛሀብታም ትሆናላችሁ ሽልማቱ ሱዚኪ ኤርቲጋ ወይም ቤት ነው እዚህመጣትየሚያሥፈልገው መሣቅመቻልነው😀😀
ስ
ለጠቅላላ እውቀት እስካሁ ስንት ቤት ተሰጥቷል?የሚሰጠውስ አንድ ግሩፕ 4 ናቸው ለ4 በጋራ ነው።
Des yilalu yezarewochu feta yalu nachew ❤
For me I said after every meal.
ነፂ የሳቄ ምንጭ 😂😂
ነፂ አንተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር 😂😂😂
22 ብቻ አብዛኛው መልስ ቀላል ነው ተበርቼ ሰላም
በነገራችን ላይ ቢ💒ሽፍቱ ደብረ💒ዘይት ናዝ💒ሬት ፔንጤ አለ ማለት ወራሪተኩላ እንጂ ነዋ👌ሪ አይባሉም!!(👉ዮሄን ያለዉ መንፃፍ ቅዱስ ነዉ በአፍላ👌ጋት)
የላብ ነገር ጥያቄ ፈጥሮኝ ነበር ዛሬ በቀላሉ መለስ አገኘሁ🥺
የዛሬው በታም በሳቅ ገደልከን 🎉🎉🎉
አግብተካል ምን ምን አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀብታም ለቁራሌው የሚሸጠው """መኪና""??😂😂😂😂
ጆክተር ሳይሆን ጆዘር ነው😂😂
ቡሩሽ ብቻ ነው አላለም ይቦርሽህ ትናት የመጣ ፕላስቲክ ተፈጥሮን ቀየረ?
Doctor tebyew tirsachim betechale gize hulu beteley after meal tirsachin mefak alebin. Alsemah yihonal enji kegolget yilk mefakieyan metekem yebelete cancer free new. Bagerachin siwak/mefakiya yibalal. Bechew ena wuha megumetmet degmo bizu tikm alew Especiale kemebalewet befit tinsh biyanebu enlale
Can you give me reference to read what you say please?
👏👏👏👏
ቢ ሸፍ ቱ😃ኋይለማሪያም😃ያኋላእሸት
ነፂ ድምቀታችን🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸
ነጣነት ወርቅነህ እንኳን ወደጫወታው ተመለስክ
ማን እንደ እንጨት መፋቂያ 🙄
ዝም አትይውም ይሄ ዱዝ እንደውም ዶክተሮች የወይራ መፋቂያን መጠቀም ይመክራሉ
እዉነት ነዉ ማን እንደ እንጨት ሆሆሆ ትናትና ለመጣ ቡርሽና ኮርጌት ወሬኛ
ነፃነት ግን ኢቃዉ ሁል ኢደቁመ ነዉ ለምድነዉ ይቂርታ ግን 😄😄😄😄😍 ???
😁😁😁😁😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
የምን እቃ
አስተኝለት
አንቺስ የሱን እቃ ሁልየም ምን ልትሆኝ ታየለሽ🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂
የጥርስና አፍ ዶክተር ነኝ ያልከው ልጅ ከደገና ትምህርት ቤት ግባ እሽ
አንተ እሺ አትልም እንጂ እገባ ነበር😂😂😂
@@doctor3353 እኔ አስተምርካለሁ
Kenategna temar temar bekenat kemenchercher eshi 😜
With out lslam no life na yasetemerekale befekadegnenete eyane kefete afekene endate mekefete endalebeke mehayem negere
@@mimihaile4652 ክክክክክ አስተማሪው አንተ ነበርክዴ ሁለት ዶዞች አሁን ኢትዮጵያ እንደናት አይነቶች መሃይሞችን ይዛ ነው የሰው ህይወት በናተ ስህተት ሚጠፋው ይልቅ አፍክን ከምትከፍት ጭንቅላትክን መጀመሪያ ክፈት
መቀመጫ
Kkkkkk. Hosibital. Ygenagalu. Temechegi
ሌላ ጥያቄ አጣችሁ ነው ማይባል ጥያቄ እያወጣችሁ ምትጠይቁ ኧረ ይደብራል 😏
ዬዛሬዎቹ ደሞ ምሁነውነው ጥያቄው ቀላል ሁኖእያለ አልመለሱትም
😍😍😍😍👍👍👍👍
ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ያብቃን ጉሉ አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በመልካምነት ኢትዮጵያ ኑሪ
አግብተሐል ሢለዉ ምን አላለም
Liju be milikit masayet ayichilim
Des senel endi weta belo zena malet new kentsi gar eshe wedoche
wowowowo
ለይክ አድርጉ በተሰቦች
Lelelia shewdew...tirs be brush sayhon..be chifig mefaq ybeltal1000%
እሀው አላልኩም
Egna siwak new minitekemew
😂
Woooow
ነፂ ዛሬ ልቤን ጠባህው
🤣🤣🤣🤣🤣🤗🤗🤗🌻🌻🌻🌻
ኤው ብያለው
mecha new gin betu yemidersew snt amet honew eko “besebategnaw bet” sibal koye
selam le ethioia
😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂
አረ ልቀቁት
ነፂዬ
Kkkkk
..እጅህ... ይቀላልሀል...በደንብ አጨብጭብ አንድ ቀን ግን ..እጅህ.. ተሽርፎ ይሄድልሀል።
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን #Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏
ማነው ሰላም ምያረግልን ገብሬል ወይስ ማርያም ወይስ እየሱስ
ዝም ብለክ አትበጥረቅ Mohammed
@@muhemedshukur1721 ምናገባህ
አሰላሙአለይኩም ሙስሊም ኡማዎቼ
W as wr wb
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ዋሌኩምሰላም ወራመቱላኢወበረካቱ
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሁላችሁም ትሰለጥናላቹ ከዛም መሳሪያ ትታጠቁና ፋኖ ትሆናላቹ በመጨረሻም ሀገራችሁን ነጻ ታወጣላቹ
ነዓነት ያንተ ጭብጨባ ነው ወይስ ጥፍጠፋ ግን ይመቻል
ዶክተር እኔ አሜሪካ ዴንቲስት በሙቅ ውሀና ጨው መጉመጥመጥ አዞልኛል:: የትምህርት ስርአት መውደቅን ባንተ አየሁ:: ተጠንቀቅ ሳይጥይቁህ አትዘባርቅ ዛሬ እድሜ ለቴክኖሎጂ ሰው ብዙ መረጃ ያገኛል:: ሎሚም ተፈጥሯዊ ዶድራንት ነው::ሰርተፊኬትህን እንደፈለክ ለመዘባረቅ አትጠቀም
Enat USA yalachu duzoch beka eza seletebalk tekekel new malet new adel duz neger nek
Can you say that in English please and which book say like that?
@@romanhailemariamdegaga2587 mine lemalate nawe Doctorumma ka libse yilik mine litaxib tichilaleh sibbal Anisola Alalame ansoola libse ayiidollam yelwe manne naw
@@belayshebo3149 hahhhh egna lensek new yehadenew anet alek adel enda wey atesek hadek wey atemar wera bwcha ayedeberem esun demo anet meles atabi kehonk 😜
Amerika mehoneshene lemenagere nwe doketemeko leguroro teru nwe belale leterese gene teru ayedeleme yebelete yeboreburale
የ ቤ ጨ ነው የሚባለው
Donkoro!
50 ወቹ ሰወች ቂጣቸውን አያጥቡም
sifan demtsu desi yilal
nifug atihunu liek
eski like bel 🙄🙄
Donkoro
ጀ
የሴቶች ወሬ ያዛቹህ
ማነዉ ያለዉ ያተ ዶክተርነት ለየት አለ ቡሩሸ የመጣዉ አሁን ድሮ በምን ነበር እሚያፀዱት ከቡሩሹ ይበልጥ ሲዋኩ ይበልጥ ያፀዳል አልሀምዱሊላህ ቆሻሻን ለማፀዳት ቦታ አይመረጥም ባለ መጃ ፍቃዷ ደግሞ የተማረን ሳይሆን የሻይ የሰጣችሁትን ነዉ እምታሳልፋት የለለዉማ ስተዬ ይመላለሣል ጎቦ የለለበት የት አለ ደህ ሞላችል ሢል ሊላ ሀሣብ ይጨመርለታል ወበር ይዘዉ እሚሠሩት ሌቦች ናቼዉ ጨርሰዉ
Endat ayenet zega yezen new meshager yakaten wera becha sera yelem kemawerat endegna metagel lelewet
Esu ya Hikimina higge yamilawun nawe mesalang
Ere enadamete kesayenesue anesare nwe yalewe aysha
@@mimihaile4652 እሺ
ቻናሌን subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ🙏🙏🙏🙏🙏🥰❗️❗️❗️
ቤተሰብ እንሁን ua-cam.com/video/PkB1yMNWLJw/v-deo.html
አላህምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ ራሱላችን ሶላለሁ አሌይህ ውሳላም ሲወክን ተጥቅሙ ብልዋል ግዜ ግዜን እየውለድ መጣ እንጂ
ሳህ ወላ በሰገድን ቁጥር ጥርሳችንም ይፀዳል
በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ነጻነት ስለ ትራፊክ አደጋ በተነሳ ቁጥር ሕብረተሰቡ መንቃት እንዳለበት የምታደርገው አበርክቶ በእውነት በየሚዲያው ለ ደቂቃዋች የተወሰነ ግንዛቤ ቤያስተላልፉ መልካም ነገር ነው ያዉ እንዳልከው ታዳጊዎችን ለመታደግ ህግ ማክበር በየትኛውም መስክ
ሰላም ክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ የበልልን በያለነበት ዛሬ በጣ ነዉ ያሳቃቸሁኝ
ደምሰው ነጋሽ /ቱሉ/ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
በጣም አስለቀሰኝ የዛሬው የቤተሰብ ጨዋታ ምክንያቱም የኔም እናት ዘንድሮ በመስከረም ነው ያጣሆት ለዛውም በስደት ሆኜ እንደተነፋፈቅን ላያት ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ ካረፈች 6 ቀን ኖ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት እስካሁን አላመንኩም ውይይይይ እናቴ ሁሌ ነው የማለቅሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልኡል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ፅናቱን ይሽጥሽ እህቴ እኔም ይህ ነዉ የሚያስፈራኝ ሞልቶ ለማይምላ ስደት ከባድ ነዉ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجناአመሰግናለሁ በጣም በጣም ከባድ ነው መቼም አይሞላ ክፊ ሞት ሲለያየን ሀዘኑ መቼም ከውስጥ አይወጣም የቀረ ይቅር ቆርጦ መሄድ ነው እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ግን 4 አመት ከዛም በላይ ሳይተያዩ በሞት መለየት የእግር እሳት ነው ልኡል እግዚአብሔር. ላለነው ሰላም ጤና ያድርገን ለሞቱት ነብሳቸውን ይማርልን
አይዞሽ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አመሰግናለው ውዴ ልኡል እግዚአብሔር አይዞሽ ይበልሽ
Fetari tsinatun yistish
😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄ወይ ነፂ እሱ ያየኛል እሱ ያየኛል እያተባባሉ ሁለቱም ሆስፕታል ይገናኛሉ
liverpool ነገ ያሸንፋል መልካም ምሽት❤❤❤😘😘
ወይኔ በሳቅ አግብተሃል ምን አላለም ክክክክክክክክ
መፋቂያ አይቻልም ያልከዉ ልጂ ደህና ነህ እንደትነህ🙄😂
አይ ዶክተር
ዋው በእውነት የዛሬ ቁም ነገር ያለውና ት/ት ያለው ቆይታ ነበር ዶ/ር እናመሰግናለን በትራፊክ አደጋ ያነሳቹሁት ሐሳብ ጥሩ ነው ለሹፌሮቻችን ማስተዋሉን ይስጣቸው አደጋው በዝቷል 😭
chemsitry between nestanet and doctor is amazing.long live nesti
Very informative and educational, Big up Nestanet.
ነፃነት በጣም የማደንቅህ በትወናህ ነው። ይህ ጨዋታ ግን አይጥመኝም። ንግግርህ በጣም ሰለሚፈጥን የድምፅህን ውበት ያጠፋዋል።
ነጻነት ወርቅነህ በአገራችን ስመ ጥር ተዋናዮች መካከል አንዱ ነህ ለኔ !! የቤት ና የመኪና ሽልማቱን ስታስተዋውቅ ባንተ ማጋነን ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ከድህነት ለመውጣት አለመቻላችን ነው የማይበት " ዋርያ ወንድሜ በሌላው አለም አገሩን የሚመራው መንግስት ለዜጎቹ የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል ( አብዛኛው የአንባገነን መሪዎች ለራሳቸው የሚያመቻቹት የኛንም ጨምሮ ሌቦች ናቸው)
ዋው ነፂ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኋላእሸት ማለት በወንጌል አዳም የተሰጠዉ ልሳን/ቃል/ፊዴል/ሥያሜ/ሚያፌታኖ!!
(ማን ብየ ልሸልምሽ)(መሐ_ሙድ)
ለቁራሌው ምን ትሼጣለህ ስባል መኪና አላለም ክክክክ
መቀመጫዬን አላለም😂😂😂😂😂
ይመችህ
ይህ (ebs)የቤተሰብ ጨዋታ ነው ሁላችሁም ትመጣላችሁ የምትመጡት ልትስቁ ነው ዝነኛው ሀብታም ዳሃ ሁላችሁም ትመጣላችሁ ሽልማቱ ~~~~~~😁😁😁ነፂዬ የኔ አጽናኝ ኑሪልኝ❤❤
Uii
ሁላችሁም ትመጣላችሁ ዝነኛሀብታም ትሆናላችሁ ሽልማቱ ሱዚኪ ኤርቲጋ ወይም ቤት ነው እዚህመጣትየሚያሥፈልገው መሣቅመቻልነው😀😀
ስ
ለጠቅላላ እውቀት እስካሁ ስንት ቤት ተሰጥቷል?
የሚሰጠውስ አንድ ግሩፕ 4 ናቸው ለ4 በጋራ ነው።
Des yilalu yezarewochu feta yalu nachew ❤
For me I said after every meal.
ነፂ የሳቄ ምንጭ 😂😂
ነፂ አንተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር 😂😂😂
22 ብቻ አብዛኛው መልስ ቀላል ነው ተበርቼ ሰላም
በነገራችን ላይ ቢ💒ሽፍቱ ደብረ💒ዘይት ናዝ💒ሬት ፔንጤ አለ ማለት ወራሪተኩላ እንጂ ነዋ👌ሪ አይባሉም!!
(👉ዮሄን ያለዉ መንፃፍ ቅዱስ ነዉ በአፍላ👌ጋት)
የላብ ነገር ጥያቄ ፈጥሮኝ ነበር ዛሬ በቀላሉ መለስ አገኘሁ🥺
የዛሬው በታም በሳቅ ገደልከን 🎉🎉🎉
አግብተካል ምን ምን አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀብታም ለቁራሌው የሚሸጠው """መኪና""??😂😂😂😂
ጆክተር ሳይሆን ጆዘር ነው😂😂
ቡሩሽ ብቻ ነው አላለም ይቦርሽህ ትናት የመጣ ፕላስቲክ ተፈጥሮን ቀየረ?
Doctor tebyew tirsachim betechale gize hulu beteley after meal tirsachin mefak alebin. Alsemah yihonal enji kegolget yilk mefakieyan metekem yebelete cancer free new. Bagerachin siwak/mefakiya yibalal. Bechew ena wuha megumetmet degmo bizu tikm alew
Especiale kemebalewet befit tinsh biyanebu enlale
Can you give me reference to read what you say please?
👏👏👏👏
ቢ ሸፍ ቱ😃ኋይለማሪያም😃ያኋላእሸት
ነፂ ድምቀታችን🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸
ነጣነት ወርቅነህ እንኳን ወደጫወታው ተመለስክ
ማን እንደ እንጨት መፋቂያ 🙄
ዝም አትይውም ይሄ ዱዝ እንደውም ዶክተሮች የወይራ መፋቂያን መጠቀም ይመክራሉ
እዉነት ነዉ ማን እንደ እንጨት ሆሆሆ ትናትና ለመጣ ቡርሽና ኮርጌት ወሬኛ
ነፃነት ግን ኢቃዉ ሁል ኢደቁመ ነዉ ለምድነዉ ይቂርታ ግን 😄😄😄😄😍 ???
😁😁😁😁😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
የምን እቃ
አስተኝለት
አንቺስ የሱን እቃ ሁልየም ምን ልትሆኝ ታየለሽ🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂
የጥርስና አፍ ዶክተር ነኝ ያልከው ልጅ ከደገና ትምህርት ቤት ግባ እሽ
አንተ እሺ አትልም እንጂ እገባ ነበር😂😂😂
@@doctor3353 እኔ አስተምርካለሁ
Kenategna temar temar bekenat kemenchercher eshi 😜
With out lslam no life na yasetemerekale befekadegnenete eyane kefete afekene endate mekefete endalebeke mehayem negere
@@mimihaile4652 ክክክክክ አስተማሪው አንተ ነበርክዴ ሁለት ዶዞች አሁን ኢትዮጵያ እንደናት አይነቶች መሃይሞችን ይዛ ነው የሰው ህይወት በናተ ስህተት ሚጠፋው ይልቅ አፍክን ከምትከፍት ጭንቅላትክን መጀመሪያ ክፈት
መቀመጫ
Kkkkkk. Hosibital. Ygenagalu. Temechegi
ሌላ ጥያቄ አጣችሁ ነው
ማይባል ጥያቄ እያወጣችሁ ምትጠይቁ ኧረ ይደብራል 😏
ዬዛሬዎቹ ደሞ ምሁነውነው ጥያቄው ቀላል ሁኖእያለ አልመለሱትም
😍😍😍😍👍👍👍👍
ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ያብቃን ጉሉ አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በመልካምነት ኢትዮጵያ ኑሪ
አግብተሐል ሢለዉ ምን አላለም
Liju be milikit masayet ayichilim
Des senel endi weta belo zena malet new kentsi gar eshe wedoche
wowowowo
ለይክ አድርጉ በተሰቦች
Lelelia shewdew...tirs be brush sayhon..be chifig mefaq ybeltal1000%
እሀው አላልኩም
Egna siwak new minitekemew
😂
Woooow
ነፂ ዛሬ ልቤን ጠባህው
🤣🤣🤣🤣🤣🤗🤗🤗🌻🌻🌻🌻
ኤው ብያለው
mecha new gin betu yemidersew snt amet honew eko “besebategnaw bet” sibal koye
selam le ethioia
😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂
አረ ልቀቁት
ነፂዬ
Kkkkk
..እጅህ... ይቀላልሀል...በደንብ አጨብጭብ አንድ ቀን ግን ..እጅህ.. ተሽርፎ ይሄድልሀል።
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን #Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏
ማነው ሰላም ምያረግልን ገብሬል ወይስ ማርያም ወይስ እየሱስ
ዝም ብለክ አትበጥረቅ Mohammed
@@muhemedshukur1721 ምናገባህ
አሰላሙአለይኩም ሙስሊም ኡማዎቼ
W as wr wb
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ዋሌኩምሰላም ወራመቱላኢወበረካቱ
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሁላችሁም ትሰለጥናላቹ ከዛም መሳሪያ ትታጠቁና ፋኖ ትሆናላቹ በመጨረሻም ሀገራችሁን ነጻ ታወጣላቹ
ነዓነት ያንተ ጭብጨባ ነው ወይስ ጥፍጠፋ ግን ይመቻል
ዶክተር እኔ አሜሪካ ዴንቲስት በሙቅ ውሀና ጨው መጉመጥመጥ አዞልኛል:: የትምህርት ስርአት መውደቅን ባንተ አየሁ:: ተጠንቀቅ ሳይጥይቁህ አትዘባርቅ ዛሬ እድሜ ለቴክኖሎጂ ሰው ብዙ መረጃ ያገኛል:: ሎሚም ተፈጥሯዊ ዶድራንት ነው::ሰርተፊኬትህን እንደፈለክ ለመዘባረቅ አትጠቀም
Enat USA yalachu duzoch beka eza seletebalk tekekel new malet new adel duz neger nek
Can you say that in English please and which book say like that?
@@romanhailemariamdegaga2587 mine lemalate nawe Doctorumma ka libse yilik mine litaxib tichilaleh sibbal Anisola Alalame ansoola libse ayiidollam yelwe manne naw
@@belayshebo3149 hahhhh egna lensek new yehadenew anet alek adel enda wey atesek hadek wey atemar wera bwcha ayedeberem esun demo anet meles atabi kehonk 😜
Amerika mehoneshene lemenagere nwe doketemeko leguroro teru nwe belale leterese gene teru ayedeleme yebelete yeboreburale
የ ቤ ጨ ነው የሚባለው
Donkoro!
50 ወቹ ሰወች ቂጣቸውን አያጥቡም
sifan demtsu desi yilal
nifug atihunu liek
eski like bel 🙄🙄
Donkoro
ጀ
የሴቶች ወሬ ያዛቹህ
ማነዉ ያለዉ ያተ ዶክተርነት ለየት አለ ቡሩሸ የመጣዉ አሁን ድሮ በምን ነበር እሚያፀዱት ከቡሩሹ ይበልጥ ሲዋኩ ይበልጥ ያፀዳል አልሀምዱሊላህ ቆሻሻን ለማፀዳት ቦታ አይመረጥም
ባለ መጃ ፍቃዷ ደግሞ የተማረን ሳይሆን የሻይ የሰጣችሁትን ነዉ እምታሳልፋት የለለዉማ ስተዬ ይመላለሣል ጎቦ የለለበት የት አለ ደህ ሞላችል ሢል ሊላ ሀሣብ ይጨመርለታል ወበር ይዘዉ እሚሠሩት ሌቦች ናቼዉ ጨርሰዉ