Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህዋ ያረብ ሰላምካተነውና ሀገራችንን ሰላምአድርግልን
Amin
አሚን يرب
ነፂየ መልካምነቱ ተጫዋችነቱ ሁሉ ነገሩ ያማረ ሰላምህ ይብዛ አቦ የምልክት ቦታው ላይ ከነሱ ይልቅ እሱ እንድመልሱ ሚያደርገው ድካም ደስ ሲል 😍❤
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَیِّدِنَا مُحَمَّدٍ.ንፁህ ትራስየጁምዓ ማሰታወሻዘወትር ሃብታሙም-ደሃውም፣ መሪውም-ተመሪውም፣ ምሁሩም ያልተማረውም፣ ጥቁሩም- ነጩም፣ ሰጪም ተቀባዩም፣ ባለስልጣኑም ተራው ህዝብም፣ ታዋቂውም አዋቂውም፣ ጤነኛውም ታማሚውም፣ ወጣቱም ሽማግሌውም፣ ሴቱም ወንዱም ለማረፍ ትራስን ይደገፋል፡፡ ነገር ግን በትክክል ትራሱን እረፍት አግኝቶ የሚንተራሰው ንፁህ ህሊና፣ መልካም ስራ እና ልቡ ከክፋት ንፁህ የሆነው ብቻ ነው!ንፁህ ልቦና የምናገኝበት መልካም ጁምዓ አላህ ያድርግልን!
እንኳን ደና መጣህ ነፂፂፂፂፂ የሳቃችን ምንጭ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን
@@Tekeltv1 ክክክ ግን ምን
ነፂ ግን በጣም ነው እኮ የሚያስቀኝ 😂😂
ነፂዬ የፕሮግራሙ ድምቀት ለኛ የሳቃችን ምንጭ አቦ ኑርልኝ እንወድሃለን
እውነት ነው
ፍት ለታሰሩ የሰበት ተማሪዎች
የመጀመሪያው ጥያቄ ስህተት ነው። ውይ ሲያምርበት ማለት ልብሱ ዳንሱ መነጽሩ ሊሆኑ ይችላሉ። ውይ ሲያምር ማለት ደግሞ መልኩ ዓይኑ ቁመቱ ሊሆኑ ይችላሉ። ሁለቱም ለይቅሉ ስለሆኑ መልሳቸውም ለይቅሉ ነው።
እንኳን ደህና መጣህ
ኤረ ነጻነት አትጥፋብን የኔ ደስተኛ ወንድሜ የሐገሬ ልጅ
Netsi you're so funny 🤣
የቤተሰብ ጨዋታ የነጻነት በራንድ ነው የሚያምረው በሱ ነው ተወዳጅ ፕሮግራም
ytstayhome
ለኢትዮጵያ ኬር ይሁን እኪ ጎራ በሉ
ነጻነት የ እድሜ ይሰጥልን በጣም እኮ ነው የምታሰቀኝ
ደስ ሲለኝ ይሄ ፕሮግራም
ነፂ እንኳን ደህና መጣህቹ
ነፂየ እኳን ደና መጣህ ❤️❤️❤️
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
አሚንያረቢ
አሚን ያረብኢንሻ አላህ
ነፂ ከነሱ በላይ ተጨንቀህ አስጨነከኝ
በእውነት እንኳን ደህና መጣህ ያ ሳቅ እባራሪ እንኳን ሄደ
Commercial ሉ አሰለቸን ኮ ቀንሰው ነፂ
Betam Mo
ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
ነጺየ የኔ ፈልቅልቅ
Grum newua-cam.com/video/8dtKtXYkyxE/v-deo.html
የቤተሰብ ጨዋታ ኧረ ነፂ ኣትቀይሩት ነፂብቻ ይሁንልን 🙏
ነፂ ውድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Welcome Netsi🤗🙏🌟🌟🌟🌟
ነፂ መልካም ሰዉ
አበላሉ ነው
አዝመራው። በጣም ጎበዝ ነው ካተ ማለት አስሊታ
ነች ምነው በሁለት ሳምንት ቫኪሽን አመድ መስልክ አሜሪካ የሚሳምር ሀገር እንጂ በበረኪና የታጠበ አያስመልስም ክክክክክ
Nete
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱአይ የስቃል ምነው ሁሌ በጪቅጪቅ ሰዓት ለቅሶ ቤት ሁሌ ኬት ይማጠል
11:53 😂😂😂😂💀💀
እኔ ሚያስቀኝ ነፂ ነዉ መገድ ላይ ጆሮ ኢኮሮኩራሉ ወይ ጉድ
ነፂዬ ሰላምክ ይብዛ ብሩየ ሀገራችነን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን፣ስቀጥል እኔ ውጭ ነው ያለሁ አገር ሰላም ሁኖ እድሉን ካገኘሁ እምጣለሁ የሚል ሀሳብ አለኝ በውነት ነፂዬ ለፈጣሪ ስል እወድህ አለሀ፣ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
ነፂ መዝናኛዬ
አንድ ቅር ያለኝ ነገር ልጁ ከሞትኩ ተረፍኩ ሲል ምነው ነፅ እንደዚህ ይደረጋል ሸም ነው ። ቤተሰቦቹን እንኳን አመስግኖ አልጨረሰም እኮ
እኔም ገርሞኛል ሆ
አረ ለኔም በጣም ከፍቶኛል
Demergn enanem sament lemetana lewdaderna mekqnawan neje lasgebat media😀
ልጅትዋ ሼፕዋ በዛ ቀንሺ እስቦርት ስሪ
Solomon tegabi yemiyamer music menew shewa lay lekoual geba geba belachihu eyut
Police meto yanhkokowali
እረ እስፖርት ስሪበት በዛ እኮ
አህለን
ሀይ፡ነጲምርጥ፡ሰው፡ቤቱንማነው፡የወሠደው
እንደትነህ ወንድሜ
ነፂዬ😘
😍😍😍😍😍👍👍👍👍
Abiy Ahmed virus last week sprid for in Ethiopian
Abnet, you didn't show an empathy to the guy who had accident. Sometimes we need to be carefull
ነፂ ያለአንተ አያምርም
😡ነፅ በማይቀለደሁ ነገር አትቀልድ እንደ 😳ከሞት ነው የተረፍኩ እያሌ አንተ ትስቃሌ ኦኦ😡እንኳን ተረፍክ ማለት ስገባው ትስቃሌ
👎
@@baherumohammad9026 ምንህ ተነካ አሁን
@@ሰላምሐበሻ የምር ቤተሰቡን እንኳን አመስግኖ ሳይጨርስ
Yprogramu Alama lemesake messlegn
ሰላም የአገር ልጆች ኑ ሰብ አድርጉኝ ላድርጋቹሁ😍
ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.htmlበጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ
አላህዋ ያረብ ሰላምካተነውና ሀገራችንን ሰላምአድርግልን
Amin
አሚን يرب
ነፂየ መልካምነቱ ተጫዋችነቱ ሁሉ ነገሩ ያማረ ሰላምህ ይብዛ አቦ የምልክት ቦታው ላይ ከነሱ ይልቅ እሱ እንድመልሱ ሚያደርገው ድካም ደስ ሲል 😍❤
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَیِّدِنَا مُحَمَّدٍ.
ንፁህ ትራስ
የጁምዓ ማሰታወሻ
ዘወትር ሃብታሙም-ደሃውም፣ መሪውም-ተመሪውም፣ ምሁሩም ያልተማረውም፣ ጥቁሩም- ነጩም፣ ሰጪም ተቀባዩም፣ ባለስልጣኑም ተራው ህዝብም፣ ታዋቂውም አዋቂውም፣ ጤነኛውም ታማሚውም፣ ወጣቱም ሽማግሌውም፣ ሴቱም ወንዱም ለማረፍ ትራስን ይደገፋል፡፡ ነገር ግን በትክክል ትራሱን እረፍት አግኝቶ የሚንተራሰው ንፁህ ህሊና፣ መልካም ስራ እና ልቡ ከክፋት ንፁህ የሆነው ብቻ ነው!
ንፁህ ልቦና የምናገኝበት መልካም ጁምዓ አላህ ያድርግልን!
እንኳን ደና መጣህ ነፂፂፂፂፂ የሳቃችን ምንጭ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን
@@Tekeltv1 ክክክ ግን ምን
ነፂ ግን በጣም ነው እኮ የሚያስቀኝ 😂😂
ነፂዬ የፕሮግራሙ ድምቀት ለኛ የሳቃችን ምንጭ አቦ ኑርልኝ እንወድሃለን
እውነት ነው
ፍት ለታሰሩ የሰበት ተማሪዎች
የመጀመሪያው ጥያቄ ስህተት ነው። ውይ ሲያምርበት ማለት ልብሱ ዳንሱ መነጽሩ ሊሆኑ ይችላሉ። ውይ ሲያምር ማለት ደግሞ መልኩ ዓይኑ ቁመቱ ሊሆኑ ይችላሉ። ሁለቱም ለይቅሉ ስለሆኑ መልሳቸውም ለይቅሉ ነው።
እንኳን ደህና መጣህ
ኤረ ነጻነት አትጥፋብን የኔ ደስተኛ ወንድሜ የሐገሬ ልጅ
Netsi you're so funny 🤣
የቤተሰብ ጨዋታ የነጻነት በራንድ ነው የሚያምረው በሱ ነው
ተወዳጅ ፕሮግራም
ytstayhome
ለኢትዮጵያ ኬር ይሁን እኪ ጎራ በሉ
ነጻነት የ እድሜ ይሰጥልን በጣም እኮ ነው የምታሰቀኝ
ደስ ሲለኝ ይሄ ፕሮግራም
ነፂ እንኳን ደህና መጣህቹ
ነፂየ እኳን ደና መጣህ ❤️❤️❤️
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
አሚንያረቢ
አሚን ያረብ
ኢንሻ አላህ
ነፂ ከነሱ በላይ ተጨንቀህ አስጨነከኝ
በእውነት እንኳን ደህና መጣህ ያ ሳቅ እባራሪ እንኳን ሄደ
Commercial ሉ አሰለቸን ኮ ቀንሰው ነፂ
Betam Mo
ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
ነጺየ የኔ ፈልቅልቅ
Grum new
ua-cam.com/video/8dtKtXYkyxE/v-deo.html
የቤተሰብ ጨዋታ ኧረ ነፂ ኣትቀይሩት ነፂብቻ ይሁንልን 🙏
ነፂ ውድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Welcome Netsi🤗🙏🌟🌟🌟🌟
ነፂ መልካም ሰዉ
አበላሉ ነው
አዝመራው። በጣም ጎበዝ ነው ካተ ማለት አስሊታ
ነች ምነው በሁለት ሳምንት ቫኪሽን አመድ መስልክ አሜሪካ የሚሳምር ሀገር እንጂ በበረኪና የታጠበ አያስመልስም ክክክክክ
Grum new
ua-cam.com/video/8dtKtXYkyxE/v-deo.html
Nete
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
አይ የስቃል ምነው ሁሌ በጪቅጪቅ ሰዓት ለቅሶ ቤት ሁሌ ኬት ይማጠል
11:53 😂😂😂😂💀💀
እኔ ሚያስቀኝ ነፂ ነዉ መገድ ላይ ጆሮ ኢኮሮኩራሉ ወይ ጉድ
ነፂዬ ሰላምክ ይብዛ ብሩየ ሀገራችነን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን፣ስቀጥል እኔ ውጭ ነው ያለሁ አገር ሰላም ሁኖ እድሉን ካገኘሁ እምጣለሁ የሚል ሀሳብ አለኝ በውነት ነፂዬ ለፈጣሪ ስል እወድህ አለሀ፣ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያረብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
ነፂ መዝናኛዬ
አንድ ቅር ያለኝ ነገር ልጁ ከሞትኩ ተረፍኩ ሲል ምነው ነፅ እንደዚህ ይደረጋል ሸም ነው ። ቤተሰቦቹን እንኳን አመስግኖ አልጨረሰም እኮ
Grum new
ua-cam.com/video/8dtKtXYkyxE/v-deo.html
እኔም ገርሞኛል ሆ
አረ ለኔም በጣም ከፍቶኛል
Demergn enanem sament lemetana lewdaderna mekqnawan neje lasgebat media😀
ልጅትዋ ሼፕዋ በዛ ቀንሺ እስቦርት ስሪ
Solomon tegabi yemiyamer music menew shewa lay lekoual geba geba belachihu eyut
Police meto yanhkokowali
እረ እስፖርት ስሪበት በዛ እኮ
አህለን
ሀይ፡ነጲምርጥ፡ሰው፡ቤቱንማነው፡የወሠደው
እንደትነህ ወንድሜ
ነፂዬ😘
😍😍😍😍😍👍👍👍👍
Abiy Ahmed virus last week sprid for in Ethiopian
Abnet, you didn't show an empathy to the guy who had accident. Sometimes we need to be carefull
ነፂ ያለአንተ አያምርም
😡ነፅ በማይቀለደሁ ነገር አትቀልድ እንደ 😳ከሞት ነው የተረፍኩ እያሌ አንተ ትስቃሌ ኦኦ😡እንኳን ተረፍክ ማለት ስገባው ትስቃሌ
👎
@@baherumohammad9026 ምንህ ተነካ አሁን
@@ሰላምሐበሻ የምር ቤተሰቡን እንኳን አመስግኖ ሳይጨርስ
እውነት ነው
Yprogramu Alama lemesake messlegn
ሰላም የአገር ልጆች ኑ ሰብ አድርጉኝ ላድርጋቹሁ😍
ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.html
በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ