"ሰዎች ገቢዎች ሄደው ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?......አስቤዛ ሊገዙ"😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// S22 EP22

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 162

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Рік тому +44

    ውይ የዛሬ ልጆች ደስ ሲሉ። full of confidence. ከ ስርዓት ጋር ። እድድድድድግ በሉ

  • @meronaklilu3473
    @meronaklilu3473 Рік тому +25

    የአምታታው ቤተሰቦች ጎበዞች ናቸው በተለይ ለትንሽየዋ ልጅ መድረክ ቢዘጋጅላቸው ታለንታቸውን ለማሳየት በጣም ፈልገዋል የሆነ ሚድያ ቢያቀርባቸው እላለሁ !!

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому +9

    አምታታዉ ጎቦዝ ልጆች ነቻው
    ነፂ ፊቅሪ ያሆንክ ሰው ከልጆችም ከአወቅኡዉም በፊቅሪ ነው ያሚትሳራው❤❤❤

  • @MenalesheweAmetatawe
    @MenalesheweAmetatawe Рік тому +2

    የአምታታው ቤተሰቦች ስላሸነፋችሁ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Рік тому +2

    አቦ ደስ ሲሉ በራስ መተማመናቸው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቸው😍🙏🙏

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому +13

    ኮማቾች ስርዓት ይኑራችሁ እንጂ ነፂ ስራዉን ነዉ የሰራዉ በእሱ ቦታ ሁናችሁ አስብ ምድረ ደነዝ ሁላ ነፂ መልካም ልጅ ነዉ

    • @HaymanotAmare-g6n
      @HaymanotAmare-g6n Рік тому

      እስኪ አእምራችሁን አሰሩት ሰውን ከመሳደባችሁ በፊት😥😥😥😥ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ግን ማነው የረገማት ?

    • @AhmadAhmad-cg1mm
      @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому +2

      @@HaymanotAmare-g6n ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ነች ማንም ሊረግማት አይችልም ትዉልዱ ነዉ የተረገመው ታላቅ የማይከበርበት ሀገር ሁናለች ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @wubitwonedemeneh8548
    @wubitwonedemeneh8548 2 місяці тому +1

    ለክፌዋለሑ😂😂😂😂😂 36:39

  • @menberegulema3775
    @menberegulema3775 Рік тому +11

    😂😂😂😂😂36:40😂😂😂 ጉንፍን ይዞኛል ለክፌዋለው አረ ነፂ 😂😂😂😂😂 ሁሌም እንደተመቸከኝ ነው

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Рік тому +16

    የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ግን ስማቸው ምንም ኢትዮጵያዊ ስም የለውም 😮

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +4

    ሙሉ እመቤት ስምሽ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእኔ ጣፋጮች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenalesheweAmetatawe
    @MenalesheweAmetatawe Рік тому +10

    የአምታታው ቤተሰቦች ስላሸነፋችሁ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Рік тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያንርልኝ
    የኔ መልካም👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @basazinhmariam
    @basazinhmariam Рік тому +2

    Ye amtataw beteseboch stamru😍 Egziabher betibeb ena be moges yasadgachihu

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 Рік тому +2

    ቤዛ በሳቅ ገደለችኝ ጎብዝ ልጅ ናት ፍጥነቶ ደስ ይላል 😂😂

  • @GeteneshAmtataw
    @GeteneshAmtataw Рік тому +6

    እኛ የአምታታው ቤተሰቦች ጀግና ነን🎉🎉

    • @Sanjowogderes
      @Sanjowogderes 5 місяців тому

      My love eyerusalem mnaleshewa

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому +4

    ክክክክክክክ ልጆችና ነፂ አሳቃችሁኝ

  • @besfat6571
    @besfat6571 Рік тому +3

    ገቢዎች የሚለው ጥያቄ ለነዚህ ህፃናት አይመጥንም

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Рік тому +1

    የኔ ውድ ክክክክክ መኪና መንዳት አለ የኔ ውድ እፍፍፍ

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Рік тому +3

    አናኒያ፣ዘና፣አርጎኛል😂😂😂😂😂😂

  • @onelove8524
    @onelove8524 Рік тому +1

    ላውራ አካዳሚ 😅😅ወይ ትርጉም አለማወቅ😂😂

  • @gggds3377
    @gggds3377 Рік тому

    ልጅት ግን ፍቅር ዩዞሻለ መሰለኝ ዘፈኖች የፍቅር ናቸው 😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +6

    የአምታታው ቤተሰቦች ዘፈን ምንም አይጠቅምም ከተቻላችሁ ወደ መንፈሳዊ ቢመሩ አሪፍ ነው በተለይ አሁን እድሜያቸው ወንዱናየሴት ዘፈን (የፍቅር )ዘመን ምን ይሰራል።

  • @eyobeberhanu7683
    @eyobeberhanu7683 Рік тому +1

    አይ አናንያ😂😂😂😂አዝናንተሃኛል😂😂

  • @halefomnurse8876
    @halefomnurse8876 Рік тому +1

    ነፂ ምርጥ ሰው

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    ምርጥ ልጆች በረቱ የነገ ሀገር ተረካቢ❤❤❤❤

  • @SaraSara-w6j5z
    @SaraSara-w6j5z 8 місяців тому +1

    አምታታው የአባቴ ስም ነው ❤❤❤

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك Рік тому +1

    ካሜራ አማን😅😅

  • @flovebus
    @flovebus Місяць тому

    ብዙ ግዜ ለተመልካች የሚቀርብ የምልክት ጥያቄ በጣም እያሰደበርከን ነዉ ኘሮግራሙ ጥሩ ሆኖ የምልክት ጨዋታላይ ዝም በል ምክንያቱም ለተቃራኒ ሰልቦና ጥሩ አይደለም ለሚመለተዉ አካል አሰተላልፎልኝ ፌር አርጉት ደሰ አይልም ሰናይ ጊዜ ዉድ የኢብኤሰ ኘሮግራም አቅራቢፈ

  • @esmaelseid4510
    @esmaelseid4510 Рік тому +3

    እንዴት ደስ ይላሉ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Userዩስራ
    @Userዩስራ Рік тому +6

    ኮሜታተሮችን ለማየት ነው የገባሁት ቻለው በህዝብ መቀለድ አይቻልም አዳነች አቤቤ የለችም እዚህ ሀገር ወዳድ ለህዝብ የቆሙ የሀቅ ልጆች ናቸው

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u Рік тому +2

    ደስ ሲሉ ❤

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏egziabher yemesegen anchim dink set nesh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +2

    የዛሬ ልጆች 😄😄😄

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Рік тому +3

    ለምን እንደሆነ በማላውቀው ምክንያት ረጅም ጊዜ የቤተሰብ ጨዋታ ማየት አቁሜ ነበር ነጼ አንተን አይቼ አለምውሳቅ ስለማልችል የሆነ ሰው አንቺን ለማሳቅ የግድ ነጼን መሆን አለብኝ ተብያለው

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 Рік тому

    እንደዚ እያሳደግን ነውኮ የሀገሩን ወግና ባህል የማያውቅ ሀገሩን የሚጠላ ትውልድ የምናፈራው

  • @asmea4799
    @asmea4799 Рік тому +2

    Happy birthday menbi yene marochi

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Рік тому +13

    ነፃነት እኮ ስራው ነው እምቢ አልሰራም ብሎ ምንይብላ? ቢታሰር ታስፈቱታላችሁ? አረ አስቡ ሰዎች

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 Рік тому +4

      ዘም አተያችዉም እነሱ መዳም ከእህቴ ጋር ሄድሺ ሥራ ሲረ በተባል እንቢ አተልም ጨራሺ ከፈያ የለዉን

  • @ሸጌጂማ-ኈ3ረ
    @ሸጌጂማ-ኈ3ረ Рік тому

    😂😂😂ውይ ነፀ አድክም 🥰🥰🥰

  • @MakyaMak-v7n
    @MakyaMak-v7n Рік тому

    Ananiyaye yene wud ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bettam new yasakegn ❤❤❤❤

  • @Sanjowogderes
    @Sanjowogderes 5 місяців тому +1

    ❤l Love you Eyeru❤

  • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
    @ልጅእያሱ-ሰ7ነ Рік тому +1

    አናኒያ የተመቻቹ ልክ እንደኔ

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Рік тому +3

    ነፂ super natural comedian ትመቸኛለህ

  • @AA-nj8dy
    @AA-nj8dy Рік тому +2

    ነፂ ልጆቹን ግራ ኣጋባሃቸዉ።
    የሀገር ውስጥ ገቢ ሚንቴር ነዉ የሚባለዉ። ገቢዎች ሲባል ቃሉ ተራና ልማዳዊ ነዉ። ልጆች ትክክለኛዉን ኣጠራር ማወቅ ኣለባቸዉ።

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Рік тому +2

    እጇን አማሟታል ምስኪን

  • @jemalmd
    @jemalmd Рік тому +6

    እኔ እምለው መኪናዋ ሱዙኪዋ ሱዩፍት ብለህ እቤታቺሁ ታስገቧታላቺሁ ትላለህ የመጫዎቻ መኪና ናት ወይ😂

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 6 місяців тому

    Er lijochu la madnek enji atashuf 😂

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene Рік тому +1

    ሙስና ሲበላ ሊያዩ ይችላሉ 😂

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 Рік тому +2

    አዳሜ መቀመጫሽን ከሀገር ውጭ አርገሽ ሀገር ቤት ያለውን ሰላም አትሽ ሲጀመር እድሉን ብታገኙ እናተም አታልፉት ሰውየውን ተፋቱት ስራውን ይስራበት አንድ ታዋቂ ብቅ ባለ ቁጥር መኮርኮም ምድነው? ካጀትሽ ካዘንሽ ለተራበው እርዳታ አርጊ ምድረ ባዳ ሁላ እናተ ሀገር ለቃችሁ በሌላ ፓስፖርት እየኖራችሁ ሚስኪኑን ለፍቶ አዳሪ ባዳ ትላላችሁ ኸረ ከምድረ ገፆ ያጥፋችሁ ምድረ ልወደድ ባይ መጀመሪያ ቤተሰብሽን አስተዳድሪ😉😉😉

  • @berane2376
    @berane2376 4 місяці тому

    Wiy።maqaxal።comntaroch bantsi😂😂😂

  • @hanna50lomitube
    @hanna50lomitube Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ love kids

  • @samrawityemane7933
    @samrawityemane7933 Рік тому

    Yene maroch swedachu ewedachuhalehu eshi 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @okoo3056
    @okoo3056 Рік тому +1

    Anania Temechetognal 😂😂😂😂

  • @TamiratMathiwos-gs7ml
    @TamiratMathiwos-gs7ml 6 місяців тому

    Wow ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому

    ነፃነት❤❤❤

  • @mehalekmulate8049
    @mehalekmulate8049 Рік тому +2

    አስፋልት ላይ መጫወት ይፈቀድላቸዋል ማለት ነው?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ይፈቀዳል ሳይሆን ከመልሱ በላይ ስለሚሆን ነው ያው 4 ብቻ ነው መልሱ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому

    ሠላም ለእናት ሀገራችን😢😊

  • @ሸጌጂማ-ኈ3ረ
    @ሸጌጂማ-ኈ3ረ Рік тому

    የዘድሮ ልጆች ኮንፊደስ ሚገርም ነው

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 Рік тому +1

    ምድረ ቦርኮ ምን ያርጋቹ ነፂ አትስማቸው ❤❤

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Рік тому

    ተው ካሜራ ማን😂

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Рік тому

    ነጽ ግን ከታች ያበጠችው ሁል ግዜ ለኔ ጥያቄ ሁኖብኛ ለኔ ብቻ ይሆን የሚታየኝ 😊😅❤

  • @kingking-ji2wq
    @kingking-ji2wq 6 місяців тому +1

    The kid yabatusab chewata can I tell me day

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 besake gedelachwgn ke netsy gar

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂 natsi rasu etsan neh

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Рік тому +3

    ነፃነት ነፂ ምን ልበልህ ግን ስራህ ነዉ ግን ደሞ ኖ ማለተት ትችል ነበር 😢😢😢

    • @mitu2969
      @mitu2969 Рік тому +1

      Minun new no ymelew.

    • @artsandcrocsartsandcrocs6449
      @artsandcrocsartsandcrocs6449 Рік тому

      @@mitu2969eneza abay g yeneberutun yimeslegnal😂😂😂

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed Рік тому +2

      ወገኔ ህዝቤ እየሞተ እናንተጋር መስራት አልፈልግም ማለተት ይችል ነበር

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Рік тому +2

      Teye bakshi anchi lewegenish asebsh malet naw esu no bile mene endemidersbet asbeshal lemanegnawm selfish atihugni😊

    • @mitu2969
      @mitu2969 Рік тому +5

      @@SmiraMuhaamed fano kEBS gar new enide eyetwaga Yale’s.?

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga Рік тому

    tebatebow

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 Рік тому +3

    ይህንን ሰውዬ በጣም ለበር ማዲንቆ አሁን ሆተል ከሰ ካሳ 😀😀😀😀😀

  • @endalemamuye1390
    @endalemamuye1390 Рік тому +1

    ትርፍ አንጀት😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 Рік тому

    Wouuuuu

  • @Berheberhe-ye7cn
    @Berheberhe-ye7cn 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helisenhelen3568
    @helisenhelen3568 Рік тому

    Netsi😂❤

  • @MeklitFantu
    @MeklitFantu Рік тому +1

    Leketay ene makbelen gabzuwachew

  • @selam3762
    @selam3762 Рік тому

    አይ ነፂይ ሆዴን አቆሰልከው

  • @R.A52
    @R.A52 Рік тому

    ኮመንታተሮች ቆይ ጥያቄ ይሄ ሁላ ሲፈጠር እናተ ስራቹሁን ፈታቹሃል???

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Рік тому +2

    🤣🤣🤣🤣

  • @GirmachewLjialem
    @GirmachewLjialem Рік тому

    sat bichemerlachew ena 50 sewechu lj bihonu

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazasefa1491
    @almazasefa1491 Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @mesaymoola
    @mesaymoola Рік тому

    Yeha koshasha hodam lekeskes

  • @FreweyniHagos-w3n
    @FreweyniHagos-w3n Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r Рік тому +1

    እኔ ምለው ጓዶቼ መኪናው ማሀ በላው አወቃችሁ ሹክ በሉኝ

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 Рік тому

    ❤😂😂😂

  • @HaymanotAmare-g6n
    @HaymanotAmare-g6n Рік тому +12

    ነፃነት አንተ ሆዳም ከገዳይ ጋር ትበላለህ የኢትዮጵያ አርቲስት ነኝ ባይዎች አፈር ያስበላችሁ ህዝብ መከራ እየወረደበት በሽብርተኛ መንግሥት ነኝ ባይ እናንተ አንድ እንኳን ድምፅ መሆን አቃታችሁ😥😥😥😥

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Рік тому

    ላውራ ት\ ቤት ነው የሰማሁት አይደል ክክክክክ ላውራ ማለት በ ኔባል ሃገር ትርጉም አለው መልሱ የሚያውቀው ይፃፍልኝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇸

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Рік тому

      Is it spanish word?

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 Рік тому

      @@samzhabesha
      ክክክክክ እና ንገረኛ ትርጉሙ

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Рік тому

      እኔ ማቀው 'ላውራ' ፦ 'ልናገር' እንደሆነ ብቻ ነው😂

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 Рік тому

      @@samzhabesha
      እና ተናገራ ስባንሽ ነው አልከኝ አይደል ትርጉሙ አሳፍረህ እንዴ

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gedaringedarin4927
    @gedaringedarin4927 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 Рік тому

    ዮኒ አለመኖሩ ጎደሎው ታየ ፡ ወይ ጸጊ ለካ ካለሱ አይሆንልሽም፡ ቢያንስ ወንድሞች እህቶች እንዳሉት እንኳ አልጠየቅሽም

  • @LibanosGhebrekidan
    @LibanosGhebrekidan Рік тому

    እኔ ምለው ቀስ ብለህ ማውራት አትችልም እንዴ እኔ የምታወራው ምንም አይገባኝም❤❤❤

  • @FadilaMohanmad
    @FadilaMohanmad Рік тому

    😂😂

  • @KuriKuri-tz5uy
    @KuriKuri-tz5uy Рік тому

    🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Рік тому +1

    ነፃነት አዲሱን አመት እንዴት አሳለፍከው? በአማራ ደም ላይ ተስለቃችሁ የስራህን ይስጥህ የኢትዮጵያ አምላክ::

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 місяців тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3

  • @lidacall256
    @lidacall256 Рік тому

    😂😂😂❤❤❤

  • @ፀዲYouTube
    @ፀዲYouTube Рік тому +1

    እኔምለው ያሁን ዘመን ስም የሰውም የትምህርት ቤቱም ከኢትዮጵያ የራቀ አይመስላችሁም ለምድነው የድሮ ስም የቀረው 🤔🤔🤔🤔😊😊😊😊😊

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    እስፓልትምኮ፡መጫወት፡አይቻልም

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Рік тому

    ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹💐

  • @Leila-jt4dd
    @Leila-jt4dd Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤..................

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉