Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚያኮራና የሚያስመሰግን አስተዳደግ ነው : በጣም የሚገርመው አዲሱ ጄኔሬሽኑ ፊት ለፊት ቆመው ባለማፈር በልበሙሉነት ሲናገሩ የሚያስደስት ነው : እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሰላም ያድርግላችሁ : ለሐገር ትልቅ ነገር ለማድረግ ያብቃችሁ 🙏🏾
እኔ ከምንም እምደሰተው ልጆች እድህ በእምነት ሲታነፁ እምነቱ ባላምንበትም ልጆች በእምነታቸው እድህ ሲድጉ ሲውቁ እደት እደሚስደስቱኝ 🌹🌹🌹ለእደዚህ አይነት እናቶች ረጅም እድሜ
ነፂ ስቀህ አሳስቀህም እንዲህ ለሕፃናት ግልጽ ያለ መልስ ስትሰጥ ደስ ይላል። ሕፃናት እውቀት ፈላጊዎች ናቸውና።
እውነት ሰው ከእንስሳት የተሻለ ማሰብ ነበረብን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ👏👏
እኔኩ በነሱ እድሜ አንደኛ ክፍል ነኝ ለዛዉም በግድ ነዉ የገባሆት በዛላይ ስርአታቸዉ አደበታቸዉ ሲያስተዉል አላህ ባሰባችሆት ያድረሳችሆ የነሱ ቤተሰቡች ተባረኩ የእናንተ ዉጤት ናቸዉ ነፂ ዉስጤ ነህ እኩ 😘😘❤❤❤
Yes 🥲
ከእንስሳት ቢያንስ የሚሻል አለች የኒ ማር ከእንስሳት የማይሻልም ሰዉ አለ ኢትዮጵያ ዉስጥ
ደስ ስትሉ እናንተ ውብ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
ደስ ሲሉ እድግ በሉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሑ ፈጣሪ❤አድጋችሑ ሕልማችሑን ያሣካላችሑ 🙏
እግቢሔር መደሐኒቴ ነው ብርሐኔ ነዉ የሚያስደነግጠኝ የለም የሚያስፈራ እውነትሺን ነው የኔ ዉብ ልጅ ጎበዝ ቀጥይበት መዝሙርሺ አሪፍ ነው❤❤
በጣም ደስ ይላሉ ቤተሰብ በዚህ አጋጣም በጣም ሊመሰገን ይገባል ❤❤❤🥰🥰🥰🥰በቤቱ ያፅናቹ በርቱ❤🥰
ሲያምሮ በእምነት ጠንካራ መሆናችው❤❤❤❤❤
የቤተሰብ ጨዋታ በፀሎት ዛሬ ተመስገን ቆንጆ ጎበዝ ድንቅ ልጆች
እንዲህም ጥሩ ጥሩ ልጆችም አሳዩን እንጂ ተባረኩ ❤
❤❤❤❤❤❤❤ዎዉ ደሰሲልእመብረሀን ከሰደት መልሰየትባረክ ትዳረእና የራሰሸ አገልጋይ ልጀቺ አደይኝ እማ😢
ነፂ እግዚአቤሔር አብዝቶ ይባርክ ትክክለኛ ለህፃናት የሚሆን ታለንት ነው ያለህ ሁል ግዚ ያንተን እና ንፁህ አይምሮ ያላቸዉ ልጄች እያየሁ ቀኔን ፈታ እላለሁ 💐💐❤❤❤
በጣም ደስ ይላሉ 40000 ስላሸነፉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
ቢክ የለበሰቹ ልጂ እስታይሉዋ የትልቅ ሰው ነው የኔ ማር ማሻአላአህ😂😂😂❤❤❤
ታድለው እግአቢሔር ጡሩ ደረጃ ያድርሳቸዉ እኔ በእነዚህ እድሜ በተሰብቻን በስራ አግዛቸዉ ነበር ግዚችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ !
የማርያም ደስ ስትል
በርታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረኩ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
they are best of best i aprerciate for you
40 ሺህ ብር ምን አላት ብለው ነው መሰል ኖ ሞር ፈንጠዚያቢታንያና ጓደኞቿ እንኳን ደስ አላችሁ
ነፂ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንደ ክፉዎቹማ የአርባ ቀን ሻማ የማብራት ይባል ነበር እንደ መድኃኒዓለም ግን በስራ ላይ አየንህ ተመስገን ቀሪ ዕድሜህን ለንስሀ ያድርግልህ።
ኡህ ነፂ ምንም አትሁን እኔ ከልቤ እንደምታስቀኝ ያንተ ቀልድ ነዉ የሚገባኝ።
ምንጩ የሚታወቅ ሚሊንየር 😂😂😂😂😂😂
ይድረስ ለነፃነት ሰዉን ሰዉ ነዉ የሚባለው ከተወለደ 24 ሰዓት ከሞላው ነዉ ያልከው ፍፁም ስህተት ስሆን ሰዉ ሰው ነዉ የሚባለው ከተረገዘ ሰዓት አንስቶ ነዉ ይህ ንግግር ዉርጃን የሚያበረታታ ነዉ ከቻልክ አስተካክለው ለሎች ሰዎች በመጠየቅ
የማሪያምን በጣም ወደድኳት ❤❤❤
እኔ ራሱ የምር እንደውም ካለቀ በኋላ ወደ ኋላ መልሼ የሷን ድጋሚ ሳየው ነበር❤❤
የዩሐንስ ራዕይ እደጊ🙏🙏
ራዕይ ድምፃ ሲያምር
Egziabhr yasadegachu lijoche endezih benetsanet sayferu sayesakeku des bemel huneta hasabachewen senager endet des yelal
ጎበዞች 👌👌👌
Ine 9th simar 17 amate nbr kalkidan be 13 9th hhhoooo 😂❤❤❤ uuufffaaa siyamru des silu lijochu ❤❤
Ene be 15 😁10 neberku
47:54 The dude at the back pronounced desk before the girl😂🤨🤔🤫
ማሻ አላህ የዛሬዎቹ ደግሞ ሁሎችም ልጆች ሴቶች ቅድምያ ለሴክ ክክክ
😂😂😂😂ጥሩ ጠርን ያለው ሳቅ አቦ ምን የተመታክ ስው ንህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወዎ ልጆች ኡካን ደስ አላቹሁ
አሪፍ ኘሮግራም ነው ግን ልጆች እንዴት መተው መወድደር ይችላሉ?
የማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ፅድት ያለ ቤተሰብ ሲያሳድግ እንድ እውቀት ይዘሩበታል
እውነት ነው
ቃልኪዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢታንያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
ገብርኤላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Best actress best professors appreciate you
ለመመዝገብ ኮዱ ሰንት ነው
ጣፋጮች ፈጣሪ ይባርካቹ 🙏💐❤
stranger things ለልጅ የሚሆን አይደለም ቤተሰብ ልጆችን ተከታተሉ
ሊያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selm የተዋህዶ ልጆች .ባገር ውስጥም በዉጭም ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ እነ መምህር ኤፍሬም እባላለው . በራሰ ዩቲዩብ ቻናል አለኝ በዝህም ቻናል የበተክርስትያን ቪዲዮ እያመጣን Reaction እንሰራለን ስለዝ ሁላቹም እየገባቹ ተቀላቀ
Bàxami yamirh❤
ራሄል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ
ራእይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you
በአሑን ጊዜመሣቅ ከባድ ነው ሐዘኑ በዝቶ
Wey edig belu❤❤❤❤
የልጆች ጨዋታ በጣም የሚያስቅና አስደሳች ነው ። ሽልማቱ ግን ብር ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል ። ለምሳሌ ታብሌት፣ብስክሌት፣ሰዓት፣የአመት የት/ቤት ክፍያ ፣ የአመት የውሃ ዋና ክፍያ፣የቤተሰብ አስቤዛ፣ ወዘተ ቢሆን ይሻላል ባይ ነኝ ። በተለይ የትናንሾቹ ልጆች መልስ በጣም አስቂኝና አዝናኝ ነው !
bmn afrasha nw ymnasmzegebachew ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር እድግ በሉ
እኔም ልጣ ሃብታም እሆን ከሆነ ፍየል መጠበቅ በሽቆኛን👌
ሳው ከእንሰሳት ብያንሰ የምሻል 😂❤
የማይሻልም ሰው እንዳለ ኢትዮ ገና አላወቀችም 😅
😅😅😅😅😅😅😅 አት ገዳይ የሆንክ ሰው
እኔም አረባ ሳንቲም ነው. ያላገኝሁበትም ጊዜ አለ አናካግልም ብለውኝ
ቢያንስ ከ እንስ ሳት የተሻለ ቂቂኢቂቂኢቂቅ አሃ እን ስ ሳት ያስባሉ ማለት ነው ?? አይ ልጅነት
አቤት ፉጥነታቸዉ
Point 68,60. Or 68,62 😢 ???
በ13 አመት 9 ኛ ክፍል 😳😳
ጆሮዬ መስሎኝ ደግሜ ላይ ነበረ
እኔም በ14 አመቴ 9 ነኝ
የማሪያም ቆንጆ ልቤን ሰርቀዋለች አገናኙኝ አሰድጌ አገባታለሁ ❤😢
@@meronworku1009 ማለት !
አቦ:ገደል:ግባ።
@@solomonsibhatu9720😃😃
ጭራሽ የኛን የቆሸሸ ማንነት ለነዚህ ንፁህ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚያድጉትን ልጆች እናበላሻቸው ትላለህ ? ከእውነት እነዚህ ልጆች የዚህ ክፉ ዘመን የዘረኝነትና አለማዊነት ሚባል በሽታ ሳያያቸው ልዑል አምላክ እንዲያሳድጋቸው መልካም ፈቃዱ ይሁንልን።
Ayebalem newer naw😮
ኖሞሮ......
ሰዉ ተብሎ የሚጠራዉ ተወልዶ 48 ሰዓት ሲሞላዉ ነዉ።
ስህተት ከተረገዘ ከ40 ቀን በሃላ ሰው ይባላል
Astagfirullah
ኣይ ነፂ ምነዉ "ታለንት" ግራ ታጋባለህ ለልጆች ጥያቄ ኣትመችም ምናለ ተሰጥዖ ብለህ ብትጠይቃቸዉ?
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
♥️♥️♥️♥️
አብራሃም ያላገባው እድር እየሄደ እበላነው ለካ ክክክ
እኔጋ ልንጋባነው
❤❤❤❤😅
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤
68=62 ናው
, , 😂😂😂😂😂😂😂😂
👍👍👍👍
እውቀትም ሳቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንጌል ብታስተምርዋቸው መልካም ነው :: ሌላው ፈቀቅ አያደርግም ጉድ እግዚትነ አለችን !! ወላጆች እባካችሁ የሃይማኖት ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው:: ነጻ የሚያወጣው ይህ አይነቱ ትምህርት አይደለም መቃወሜ ሳይሆን ቢያውቁ ለነፍሳቸውም ለስጋቸውም የሚጠቅማቸው የወንጌል እውነት ነው እሱም ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው :: ስለ ወንጌል በ ግ ዕዝ ቢማሩ ?? በተረፈ የነገ አገር ተረካቢዎች ናቸውና ነጺ ተባረክ ስለዚህ ፕሮግራም
መሀይም ነገር ነህዴ
@@yabatwa ante alek
አንተ የወልካቸዉን አስተምር የእኛዉን ልጆች ለእኛዉ ተዉልን መናፍቅና ልክስክስ ዉሻ በሰዉ ቤት ጥልቅ ይላል ❗ አላዋቂ ንፍጥ ይልሳል አላዋቂነትህን አትንገረን እንዲሁ እናዉቀዋለን
ቀፎ ጭንቅላት ውስጡ ወንጌል ላይ የተፃፈው ነው ከመተቸት ትርጉሙን ማወቅ ማንበብ ያስፈልጋል።
@@abonshabo ማን ነው ቀፎውን አጻጻፍህ ይገልጥሃል ላንተም/ላንቺም ጌታ ኢየሱስ ያስፈልጋችሁዋል መጽሃፍ ቅዱስ አንብቡ አትሸወዱ !!
😍😍👏🏾👏🏾💚💛❤️
"ሰው ምንድነው"❓ ምነው ነፂ ራስህ ማትመልሰውንማ ህፃናትን አትጠይቅ
ጄኔስ ነቻው
❤❤❤❤❤💋💋💋💋😘😘😘
🎉🎉😂😂😮😊😅😮😢😢
ማርካን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያኮራና የሚያስመሰግን አስተዳደግ ነው : በጣም የሚገርመው አዲሱ ጄኔሬሽኑ ፊት ለፊት ቆመው ባለማፈር በልበሙሉነት ሲናገሩ የሚያስደስት ነው : እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሰላም ያድርግላችሁ : ለሐገር ትልቅ ነገር ለማድረግ ያብቃችሁ 🙏🏾
እኔ ከምንም እምደሰተው ልጆች እድህ በእምነት ሲታነፁ እምነቱ ባላምንበትም ልጆች በእምነታቸው እድህ ሲድጉ ሲውቁ እደት እደሚስደስቱኝ 🌹🌹🌹ለእደዚህ አይነት እናቶች ረጅም እድሜ
ነፂ ስቀህ አሳስቀህም እንዲህ ለሕፃናት ግልጽ ያለ መልስ ስትሰጥ ደስ ይላል። ሕፃናት እውቀት ፈላጊዎች ናቸውና።
እውነት ሰው ከእንስሳት የተሻለ ማሰብ ነበረብን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ👏👏
እኔኩ በነሱ እድሜ አንደኛ ክፍል ነኝ ለዛዉም በግድ ነዉ የገባሆት በዛላይ ስርአታቸዉ አደበታቸዉ ሲያስተዉል አላህ ባሰባችሆት ያድረሳችሆ የነሱ ቤተሰቡች ተባረኩ የእናንተ ዉጤት ናቸዉ ነፂ ዉስጤ ነህ እኩ 😘😘❤❤❤
Yes 🥲
ከእንስሳት ቢያንስ የሚሻል አለች የኒ ማር ከእንስሳት የማይሻልም ሰዉ አለ ኢትዮጵያ ዉስጥ
ደስ ስትሉ እናንተ ውብ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
ደስ ሲሉ እድግ በሉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሑ ፈጣሪ❤አድጋችሑ ሕልማችሑን ያሣካላችሑ 🙏
እግቢሔር መደሐኒቴ ነው ብርሐኔ ነዉ የሚያስደነግጠኝ የለም የሚያስፈራ እውነትሺን ነው የኔ ዉብ ልጅ ጎበዝ ቀጥይበት መዝሙርሺ አሪፍ ነው❤❤
በጣም ደስ ይላሉ ቤተሰብ በዚህ አጋጣም በጣም ሊመሰገን ይገባል ❤❤❤🥰🥰🥰🥰በቤቱ ያፅናቹ በርቱ❤🥰
ሲያምሮ በእምነት ጠንካራ መሆናችው❤❤❤❤❤
የቤተሰብ ጨዋታ በፀሎት ዛሬ ተመስገን
ቆንጆ ጎበዝ ድንቅ ልጆች
እንዲህም ጥሩ ጥሩ ልጆችም አሳዩን እንጂ ተባረኩ ❤
❤❤❤❤❤❤❤ዎዉ ደሰሲልእመብረሀን ከሰደት መልሰየትባረክ ትዳረእና የራሰሸ አገልጋይ ልጀቺ አደይኝ እማ😢
ነፂ እግዚአቤሔር አብዝቶ ይባርክ ትክክለኛ ለህፃናት የሚሆን ታለንት ነው ያለህ ሁል ግዚ ያንተን እና ንፁህ አይምሮ ያላቸዉ ልጄች እያየሁ ቀኔን ፈታ እላለሁ 💐💐❤❤❤
በጣም ደስ ይላሉ 40000 ስላሸነፉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
ቢክ የለበሰቹ ልጂ እስታይሉዋ የትልቅ ሰው ነው የኔ ማር ማሻአላአህ😂😂😂❤❤❤
ታድለው እግአቢሔር ጡሩ ደረጃ ያድርሳቸዉ
እኔ በእነዚህ እድሜ በተሰብቻን በስራ አግዛቸዉ ነበር ግዚችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ !
የማርያም ደስ ስትል
በርታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረኩ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
they are best of best i aprerciate for you
40 ሺህ ብር ምን አላት ብለው ነው መሰል
ኖ ሞር ፈንጠዚያ
ቢታንያና ጓደኞቿ እንኳን ደስ አላችሁ
ነፂ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንደ ክፉዎቹማ የአርባ ቀን ሻማ የማብራት ይባል ነበር እንደ መድኃኒዓለም ግን በስራ ላይ አየንህ ተመስገን ቀሪ ዕድሜህን ለንስሀ ያድርግልህ።
ኡህ ነፂ ምንም አትሁን እኔ ከልቤ እንደምታስቀኝ ያንተ ቀልድ ነዉ የሚገባኝ።
ምንጩ የሚታወቅ ሚሊንየር 😂😂😂😂😂😂
ይድረስ ለነፃነት
ሰዉን ሰዉ ነዉ የሚባለው ከተወለደ 24 ሰዓት ከሞላው ነዉ ያልከው ፍፁም ስህተት ስሆን ሰዉ ሰው ነዉ የሚባለው ከተረገዘ ሰዓት አንስቶ ነዉ
ይህ ንግግር ዉርጃን የሚያበረታታ ነዉ ከቻልክ አስተካክለው ለሎች ሰዎች በመጠየቅ
የማሪያምን በጣም ወደድኳት ❤❤❤
እኔ ራሱ የምር እንደውም ካለቀ በኋላ ወደ ኋላ መልሼ የሷን ድጋሚ ሳየው ነበር❤❤
የዩሐንስ ራዕይ እደጊ🙏🙏
ራዕይ ድምፃ ሲያምር
Egziabhr yasadegachu lijoche endezih benetsanet sayferu sayesakeku des bemel huneta hasabachewen senager endet des yelal
ጎበዞች 👌👌👌
Ine 9th simar 17 amate nbr kalkidan be 13 9th hhhoooo 😂❤❤❤ uuufffaaa siyamru des silu lijochu ❤❤
Ene be 15 😁10 neberku
47:54 The dude at the back pronounced desk before the girl😂🤨🤔🤫
ማሻ አላህ የዛሬዎቹ ደግሞ ሁሎችም ልጆች ሴቶች ቅድምያ ለሴክ ክክክ
😂😂😂😂
ጥሩ ጠርን ያለው ሳቅ
አቦ ምን የተመታክ ስው ንህ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወዎ ልጆች ኡካን ደስ አላቹሁ
አሪፍ ኘሮግራም ነው ግን ልጆች እንዴት መተው መወድደር ይችላሉ?
የማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ፅድት ያለ ቤተሰብ ሲያሳድግ እንድ እውቀት ይዘሩበታል
እውነት ነው
ቃልኪዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢታንያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
ገብርኤላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Best actress best professors appreciate you
ለመመዝገብ ኮዱ ሰንት ነው
ጣፋጮች ፈጣሪ ይባርካቹ 🙏💐❤
stranger things ለልጅ የሚሆን አይደለም ቤተሰብ ልጆችን ተከታተሉ
ሊያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selm የተዋህዶ ልጆች .ባገር ውስጥም በዉጭም ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ
እነ መምህር ኤፍሬም እባላለው . በራሰ ዩቲዩብ ቻናል አለኝ በዝህም ቻናል የበተክርስትያን ቪዲዮ እያመጣን Reaction እንሰራለን
ስለዝ ሁላቹም እየገባቹ ተቀላቀ
Bàxami yamirh❤
ራሄል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ
ራእይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you
በአሑን ጊዜመሣቅ ከባድ ነው ሐዘኑ በዝቶ
Wey edig belu❤❤❤❤
የልጆች ጨዋታ በጣም የሚያስቅና አስደሳች ነው ። ሽልማቱ ግን ብር ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል ። ለምሳሌ ታብሌት፣ብስክሌት፣ሰዓት፣የአመት የት/ቤት ክፍያ ፣ የአመት የውሃ ዋና ክፍያ፣የቤተሰብ አስቤዛ፣ ወዘተ ቢሆን ይሻላል ባይ ነኝ ። በተለይ የትናንሾቹ ልጆች መልስ በጣም አስቂኝና አዝናኝ ነው !
bmn afrasha nw ymnasmzegebachew ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር እድግ በሉ
እኔም ልጣ ሃብታም እሆን ከሆነ ፍየል መጠበቅ በሽቆኛን👌
ሳው ከእንሰሳት ብያንሰ የምሻል 😂❤
የማይሻልም ሰው እንዳለ ኢትዮ ገና አላወቀችም 😅
😅😅😅😅😅😅😅 አት ገዳይ የሆንክ ሰው
እኔም አረባ ሳንቲም ነው. ያላገኝሁበትም ጊዜ አለ አናካግልም ብለውኝ
ቢያንስ ከ እንስ ሳት የተሻለ ቂቂኢቂቂኢቂቅ አሃ እን ስ ሳት ያስባሉ ማለት ነው ?? አይ ልጅነት
አቤት ፉጥነታቸዉ
Point 68,60. Or 68,62 😢 ???
በ13 አመት 9 ኛ ክፍል 😳😳
ጆሮዬ መስሎኝ ደግሜ ላይ ነበረ
እኔም በ14 አመቴ 9 ነኝ
የማሪያም ቆንጆ ልቤን ሰርቀዋለች አገናኙኝ አሰድጌ አገባታለሁ ❤😢
@@meronworku1009 ማለት !
አቦ:ገደል:ግባ።
@@solomonsibhatu9720😃😃
ጭራሽ የኛን የቆሸሸ ማንነት ለነዚህ ንፁህ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚያድጉትን ልጆች እናበላሻቸው ትላለህ ? ከእውነት እነዚህ ልጆች የዚህ ክፉ ዘመን የዘረኝነትና አለማዊነት ሚባል በሽታ ሳያያቸው ልዑል አምላክ እንዲያሳድጋቸው መልካም ፈቃዱ ይሁንልን።
Ayebalem newer naw😮
ኖሞሮ......
ሰዉ ተብሎ የሚጠራዉ ተወልዶ 48 ሰዓት ሲሞላዉ ነዉ።
ስህተት ከተረገዘ ከ40 ቀን በሃላ ሰው ይባላል
Astagfirullah
ኣይ ነፂ ምነዉ "ታለንት" ግራ ታጋባለህ ለልጆች ጥያቄ ኣትመችም ምናለ ተሰጥዖ ብለህ ብትጠይቃቸዉ?
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
♥️♥️♥️♥️
አብራሃም ያላገባው እድር እየሄደ እበላነው ለካ ክክክ
እኔጋ ልንጋባነው
❤❤❤❤😅
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤
68=62 ናው
, ,
😂😂😂😂😂😂😂😂