እርሶም ይሞክሩት የነፃነት ጨዋታ ምዕራፍ 1 ክፍል 9 ከታዋቂ አርቲሰቶች ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 412

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር

    ማርያምን እኔ በጣም ጨንቆኛል በቃ እኛ ስደተኞች እንደወጣን ልንቀር ነው , በረሀው ሊበላን ነው ሀገራችን እናታችን ኢትዮጵያ እየፈረሰችብን ነው ውሀ ሊበላን ነው እውነት በጣም ጨንቆኛል ስቃያችን በዛ ድንግል ማርያም ለ እኛ ስትል መቀነቷን ታላላልን እውነት አልቻልኩም እባካችሁ እንፀልይ እንበርታ ስደት ላይ ሁነን እኛ ደግም እንከባበር እንዋደድ እባካችሁ ስደት ላይ ስንሆን ሀይማኖትም ዘርም ሊያጋጨን አይገባም እንተሳሰብ እባካችሁ በፀሎት እንበርታ 😭😭😭

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 роки тому +1

      አይዞሽ እህት

    • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
      @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 4 роки тому

      @Orthodox Mezmur UA-cam እሺ ማሬ

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 4 роки тому +2

      @@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር አይዞሽ እህት ኢትዮጵያም አትፈርስም እኛም እንደወጣን አንቀርም ሀገራችን ሰላም እንድትሆንልን ሁላችንም እንፀልይ

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому +2

      አይዞሽ እህቴ አንፈርስም እግዚአብሔር አለ

    • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
      @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም 4 роки тому

      ወላሂእህቴ እኔም እንዳቹ ጨንቆኛል አገሪ ማን ይሆን የበላት እህህህ

  • @ተወከልአላህ-ቀ1መ
    @ተወከልአላህ-ቀ1መ 4 роки тому +50

    ሰላም ብያለሁ አገራችንን ያርብ አንተ ጠብቃት የኢላሂ ዘርኛ ይውደም እስኪ የምትሉእንኛችሁ ዘርኛ ለማንም አይጠቅምም እስላሙም በኢባዳ ክሪስታኑን በፆለት እንበርታ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 4 роки тому +40

    ቸርነት ሁሉን አድሎሃል የኔ ጌታ !😍😍

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 4 роки тому +52

    ግን ማነው ነፃነት ብሎ ስም ያወጣልህ እውነትም ነፃ ነህ ምርጥ ነህ

    • @geeh1711
      @geeh1711 4 роки тому

      ስምን መላክ ያወጣዋል ይባል የለ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому +1

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
      ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

    • @simegnyheyis4317
      @simegnyheyis4317 3 роки тому

      Ene

    • @abrehamtlahun9842
      @abrehamtlahun9842 2 роки тому

      እውነት ነው

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 роки тому +28

    ነፂ በርታ ለሀገራችን ፀሎት አድርጉ በየሀይማኖታችሁ

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 роки тому

      እሰኪ ነፃነት መቐለ ተረጋግተሕ ብታወራ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +71

    ሰላም ሰላም ነፂ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤ ነፂ በጣም ልክ ነህ የትኛውም ሰራ ልፋት አለው እኛ ግን የሰውን ልፋት አይታየንም አቃቂር እንወጣለን

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 роки тому

      Yane konjo ,gobaze nashe eko..lol

    • @amhariclyrics3777
      @amhariclyrics3777 4 роки тому

      ua-cam.com/video/AZibA6X6w5Q/v-deo.html&start_radio=1
      i love the song

    • @user-sv1yt6zw1r
      @user-sv1yt6zw1r 4 роки тому

      Ende dawit lemdgagemi film nw demo fit bicha nw mekyayerewu tarku bebzat andi ayineti

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 роки тому +20

    ማርት ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ሽኮርና
    ሁላችሁም ታምራላችሁ በጣም

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 3 роки тому +1

    አንደኛ ፊልም ነው!ማርቲ ካለችበት የሚያሥጠላ ነገር የለም!ስወድሽኮ!

  • @mekabithasen4445
    @mekabithasen4445 4 роки тому +10

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    በተረፈ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ሁሉም ደስ የሚለው አገር ሰላም ሲሆነው ሁላችንም በፆሎት ግር በዱአ እንበርታ

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 4 роки тому +20

    ነፂዬ አንተ እኮ ከተፃፈ ፊልም የበለጠ በቃልህ የምታወራው የተፃፈ ይመስላል።ቸሬ ውብና መልካም ልጅ ነው።

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 4 роки тому +29

    በነገራችን ላይ የነጻነትና የኢቢኤስ መለያየት ሁለቱም ያላተረፉበት ነው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 роки тому

      በምን አወክ? ነጻነት ስራውን እየሰራ ነው ቤት ተቀምጦ አላየሁ?

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 4 роки тому +9

    ነፅዬ እንዴት እደርክልኝ
    ነፅዬ ከተወዳዳሪዎች ይልቅ ባግራውንዱ ነው በጣም ሚታየው።እና ምንም ሊደምቅ አልቻለም የድሮ ቀረፃ ነው ሚመስለው ።

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 роки тому +5

    ነፂ በጣም ነው ዘና የምታደርገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Nesi2221
    @Nesi2221 4 роки тому +1

    ነፂ እኔ በጣም አድናቂክ ነኝ ነገር ግን እንደ አስተያየት የምትለብሳቸው ልብሶች አንተን የሚያፈኩክ አይደሉም ወይም አንድ አይነት ሱፍ አና እንተን ፈካ የሚያረጉ ቢሆኑ እላለው ሌላው background ምስሉ ቢቀየር ጥሩ ነው አና ማስታወቂያውን ቀንሰው እባክህ ቀልዱ ሲበዛ ጥያቄውን እየርሳነው ነው

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 4 роки тому +1

    ማርቲ ይመችሽ! የዘወትር አድንቂሽ ከካናዳ! ስስት ሁለትን አስሬ ይሆናል ያየሁት ድንቅ ትወና ነው!

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu 4 роки тому +1

    ኧሰ ጨዋታውን እሸቱ ይዞታል መጫወት መጀመርያ ነፃነት በመልቀቁ ተናድጀ ነበር ግን ምን ይተካል የባሠው አብሽቅ ጥርሥ አያሥገጥምም በመሀከል የሚሠጣቸው ምክሮች ዋው እሸቱ የእሸቱ አድናቂ ነኝ

  • @zebibamohammed2785
    @zebibamohammed2785 4 роки тому +3

    ሁሉም ለራሡ ቆጆ ነው ምን ያሣታል መርታየ የኔ ፀባየ ሥናየ

  • @teketelachamo8096
    @teketelachamo8096 4 роки тому +16

    መቆም አልበዛም እኔ ብሆን ወንበሩን ፈልጌ ነው ምቃመጣዉ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 роки тому +7

    ቸርነት በጣም ቆንጆ ነክ ከማርቲጋ ብትጋቡ አሪፍ ነበር

  • @አቡነቢል
    @አቡነቢል 2 роки тому

    ይመቺህ ምርጥ ሰዉ

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 4 роки тому +6

    ነጺ እባክህ ሽልማቱን ስትናገር ታበዛዋለህ እኔን አማሮኛል ቀንሰው እባክህ ምትስማሙ 👍👍👍👍 ግጩኝ

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer4763 4 роки тому +36

    ነፂ ማስታወቂያውን ወይቀንሰው ወይ አሳጥረው ይሰለቻል

    • @eyerushoney6005
      @eyerushoney6005 4 роки тому

      ትክክል

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 4 роки тому

      Sofiya Oumer
      አይሰማም የከቤተሰብ ጨዋተ አስቶ አሳጥረው ደግመህ ደጋግመህ አታስተዋውቅ ቢባል አይሰማም
      ደግነቱ ለቀቀ የቤተሰብ ጨዋታን
      በመለፍለፊ ብዛት ማየቴን አቁሜነበር
      አሁን ባድስ መልኩ መጥቶል እደነፂ ካልሆነ አየዋለሁ።

    • @Net-tn5yf
      @Net-tn5yf 4 роки тому

      ትክክል

    • @miskuethiopiawit3055
      @miskuethiopiawit3055 4 роки тому

      Tikil

    • @KM-sf6zy
      @KM-sf6zy 4 роки тому

      enatwa mastawekiyaw bemenoru nw programun yemitayiw

  • @omerethiopia6145
    @omerethiopia6145 4 роки тому +2

    ነፂ ሀሪፍ ጨዋታ ነዉ እንወድሃለን:ግን ማስታወቂያዉን ጨቅ አታድርገን

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 4 роки тому +8

    የቤተሰብ ጨዋታ ቦታው ምንም ደስ አልም የሆነ ከባድ ነገር ነው

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ቸርዬ የኔ ጨዋ ስወድህ ኧረ ማርታ ማህደርን አትመስልም ወይ ማካበድ

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 4 роки тому +7

    ኧረ አሁን ይህ አልደመቀም ግን ከእዚህ በላይ እንዴት ይሆን በጣም የአምራል ቀጥልበት ነፃነት

    • @kidu715
      @kidu715 4 роки тому

      አመል በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 4 роки тому +2

    ነፂ በጣም የማደንቅህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እግዚአብሔር ለሚሠሩ ያዋጣናል ብለው ለተሠማሩበት ስራ በረከትን ያብዛላቸው ለኢትዮጵያዬ ሠላም ያብዛልን

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 роки тому

      ነፃነትከፊልምሕሕፃንነውእምመሥለውከዚሕትልቅየነሕ

  • @martahandamo6604
    @martahandamo6604 4 роки тому +2

    Ere minm maidern atemsrlm eko maider eko betam konjo nati leki negn? Ketsemamchu like argn

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому +1

    ቸርነት ግን በጣም እምወደው ሰው ነው ፊልሙ ድስ ይለኝል

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому

    ኪያ የሚለው ድራሞ በጣም ነው ያስለቀሰኝ
    ግን በርቱ በጣም አሪፍ ነው ቸርነት .ማርታ ቀጥሉበት

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 роки тому +5

    እረ ምኗም ማህደርን አይመስልም ሆ ማሂ በጣም ቆንጆ አደለችምደ

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 4 роки тому +4

    ነፃነት አሁንስ እዬ ጭፉን እየመስልክኝ አስፍራሃኝ ስታወራ አረጋጋው ክክክክ

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 роки тому +1

    ነፂ በጣም ውድ ነው ማረግእክ ካድናቆት ጋር ጭእምእር

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 4 роки тому +60

    ውይ ቸርነት ውበቱን አፍስሶብሀል ከፀባይጋ

  • @maddnahswaleh8723
    @maddnahswaleh8723 4 роки тому +37

    አይይይ ይሄ ጨዋታ እንቅልፍ ያመጣል ቀዝቃዛ ጨዋታነዉ ነፂየ እደበፊቱ ደሰ አይልም

    • @arsemaandyeabkaal82
      @arsemaandyeabkaal82 4 роки тому

      Maddnahሰላም Swaleh እስኪለመድ ድረስ ነው

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 роки тому

      @@arsemaandyeabkaal82 ትክክል እህት

    • @ametemariyam4424
      @ametemariyam4424 4 роки тому

      Were abezu azeg hone

    • @afaf6814
      @afaf6814 4 роки тому

      እውነት ነው ድስ አይልም ዝግት ያረገነው

  • @hiwotehiwe6533
    @hiwotehiwe6533 Рік тому

    ውይ የቼርነት ቁንጅና ማርቲም በጣም ነው የምወድሽ

  • @imissyou2623
    @imissyou2623 4 роки тому +2

    አቀራረባቸሁ በ ebs ቢሆን ደስ ይል ነበር ይሄ ብዙም አልነፋኝም

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 4 роки тому +1

    ለማስታወቂያ ብቻ ነው የመጡ?

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 роки тому +2

    የስቱዲዮው የጀርባ ገፅ (background) ደብዘዝ ስላለ ጥሩ ሳቢ ምስል ቢሰጠው ቆንጆ ነው

  • @samrawitsolomon2857
    @samrawitsolomon2857 4 роки тому

    ማርቲ በጣም ነው የምወድሽ ቸርነት በጣም ጉብዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @duhudud4099
    @duhudud4099 3 роки тому

    ማርቲ የኔደባካ ያቺ ቋጣ ሺግዜ ትበልጫታለሽ ስወድሽ

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ቸርነትና ማርታ ቢጋብ በጣም ያምርባቸዋል ሁለታቸውም ሳምሩ💘💘

  • @htahta2186
    @htahta2186 4 роки тому +16

    ሰው ተሞ ሚወሰደው መዳኒት እካን ቀርፅ አለው የፊልም እቃስ ለምን ከቀርፅ ነፃ ይሆናል ከፈለጋቹ አቁሙት ከቀርፅ ነፃ አሰፈላጊ ነገር ብዙ አለ

  • @teklitgebreweld9935
    @teklitgebreweld9935 4 роки тому

    Weynie nasti tebarek echi lij mahder tmeslalech elat neber hulie unetie new

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 роки тому +2

    ነፂ ፈታ ታደርጋለህ ያንተ ንግግር እራሱን የቻለ የኮመዲ ስራ ነው እምታቀርበው ይመችህ ነፂ ፈታ ዘና አደርከን አቦ ይመችህ

  • @ፈንድሻዩቶብ
    @ፈንድሻዩቶብ 4 роки тому

    ኪያ ፊልም አሪፍ ነው አይቸዋለሁ👍👍

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 роки тому +10

    እንዃን በሰላም መጣቹ ሰላም ለእምየ እትዮጰያ

  • @mickeyjenade6553
    @mickeyjenade6553 4 роки тому +2

    Good💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 роки тому +4

    አረ ማርታ ጎይቶም ምንሽም ማህደርን አይመስልም ማህደር እኮ በጣም ቆንጆ ናት

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 роки тому

      ዝም አትያትም ወይ በይ ምኖም አይመሳሰል

  • @MY-jz8mc
    @MY-jz8mc 4 роки тому +1

    Excellent!!!!

  • @ጫላነኝከፊኒፊኔ
    @ጫላነኝከፊኒፊኔ 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ፊልም ነበር በርቱልን

  • @fatimaalnuaimi4281
    @fatimaalnuaimi4281 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህልን ነፄ

  • @መሲመሲዬ
    @መሲመሲዬ 4 роки тому

    ዊይ ስታምሪኛ እነማሪቲዬ ቸርዩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @samuelyihunie1232
    @samuelyihunie1232 3 роки тому

    በጣም ነው ማደንቅህ ...ነፂ

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 4 роки тому +3

    ይመችክ ነፅዬዬዬ

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 4 роки тому +2

    አረ እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ ማደርን ትመስለኝ ነበር ግን በጥርሷ ማርታን እለያታለሁ ስትስቅ እናእሷ ደስ ትለኛለች

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    ዌልካም ነፂ ምርጥ ሰው ፕሮግራምክ አሪፍነው

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 роки тому

    Dameruge ebakachune endamare

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +1

    እኔ ብዙም አልሳበኝም ምንም ebs tv ላይ በጣም የሞቀ የደመቀ ነበረ በጣም በዚያ ላይ ሲያምር እኮ ይህ ቀዘቀዘ

  • @ahmedareb4252
    @ahmedareb4252 4 роки тому

    ነፃነት በርታ እንወድሃለን ግን ወሬ ባታበዛ ጡሩ ነው ሲንዛዛ ይሰለቻል ለማሳጠር ሞክር አደራ

  • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
    @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 4 роки тому +31

    ማርቲ ስታምሪ ግን ብዙ አይነት አርቲ ባትሸከሚ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 роки тому

      ሀሀሀሀሀ የውጭ እሴቶች የራሳቸውን እየቆረጡ ይጥላሉ እነሱ ደሞ ይቀጥላሉ

    • @rozarozi7579
      @rozarozi7579 4 роки тому

      @@fatumaabdallah2039 እውነት ትክክል ነህ

  • @ሽኹሽኹታሽኩ
    @ሽኹሽኹታሽኩ 4 роки тому +48

    ማርታ ግን ማህደር ትመሳለች እኔ ምንም አትመስልብኝም

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +5

    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤

  • @محمدا-غ9ج4ه
    @محمدا-غ9ج4ه 3 роки тому

    ዋውው ቸርነት ድምፅ ያምራል

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 4 роки тому

    በጣም ብዙ መፅሐፍ አለን እኮ ለፊልም የሚሆን። ለምሳሌ ፍቅር እስከ መቃብር ኦሮማይ.....

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ነፅዬ ቆይ ግን ለምንድነው ፊልም ምትሰሩ ሰዎች ክፍያ ማትናገሩት እውነቱን 😃

    • @khalidqaz8245
      @khalidqaz8245 4 роки тому +1

      ሠላም

    • @kebebushfekadu5455
      @kebebushfekadu5455 4 роки тому +1

      አድህፃን ፊልም መሥራት ሢጀምር መነሻው ሀያ ሺ ወይም ሠላሣ ሺነው ፌመሥ ከሆነ ደግሞ በጣም ብዙ ክፍያነው የሚከፈለው

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ግን ለምንድነው እንደ ቤተሰብ ጨዋታ ድምቀት የለውም ጭርር አለብኝ እናንተስ

    • @madeena9689
      @madeena9689 4 роки тому

      እኔም እደዛ ነው አልከታተልም አይነፋም

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 4 роки тому

      እኔም ገርሞኛል እዛ ላይ በጣም ይደምቃል እዚህ ቅዝቅዝ ብሏል

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 4 роки тому +1

      እስቲዲዮው በጣም የሞተ ነው እንጂ እርእሱ እንጂ ጨዋታው ብዙ አይራራቅም

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 4 роки тому

      መድረኩ ትንሽ ስለሆነ ነዉ

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 4 роки тому +2

    ምን ግራ የገባው ውድድር ነው

  • @wazircell7480
    @wazircell7480 3 роки тому

    Wowow. Kiya nurilin. Baxami no. Yeminiwodu. Kiya

  • @Landa500
    @Landa500 4 роки тому +1

    ማርቲ አንደበትሽ ይጣፍጣል!!!

  • @tsegabireda320
    @tsegabireda320 4 роки тому +1

    የኔ ዘመን

  • @mulubecheni8009
    @mulubecheni8009 4 роки тому +4

    ሰላም ላገራችን ይሁን

  • @mahamedali4119
    @mahamedali4119 4 роки тому +2

    ፊልምሽን ሳይሆን አንችን ነበር ምሰርቀው ማርታ

  • @kestesfa7269
    @kestesfa7269 4 роки тому

    Netsi gn advertu asatirew pls. Betam eyarazemkew new 1 wey 2 gize yibekal.

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 4 роки тому

    ድምፅህ ያምራል ቼርነት የእውነት

  • @amanlijalem4109
    @amanlijalem4109 4 роки тому

    Voice bzum adelem tnsh bchemer

  • @haileman8332
    @haileman8332 4 роки тому +3

    ይድረስ ለ ናሁ አባካችሁ studio background ቀይሩት የሆነ መኖርያ ቤት ውስጥ የተሰራ ነው ሚመስለው plssssssssssssssss.😔😔😔😔😔😔😔😓

  • @ያሲንዩቱብ
    @ያሲንዩቱብ 3 роки тому

    ዋዉ

  • @HenokWendmu
    @HenokWendmu 4 роки тому +1

    👍

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 роки тому +6

    ምን ጠላሁ ወሬ ወደገደለው ነፃ

  • @belaykebede4945
    @belaykebede4945 4 роки тому +2

    ማርታ ጎይትኦም ሜክኣፕ ባትጠቀሚ ሃሪፍ ነው
    በውእነት ውበትሽን ኣጠፋው ሜካኣቡ

  • @sipara8333
    @sipara8333 4 роки тому +1

    ነፂየ የኔ እብድ ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +1

    እኔ ልገርህ ነፂ ጫወታውን በሙሉ ሙልጭ አድርገህ መምጣት ነበረበት
    ሌላው መድረኩ በጣም ይከብዳል
    እዴ አልተሸከምሽው
    ኖ መሸከሜ ለምን አስፈለገ እደዚሁ በአይን ያልገባ ነገር እኮ ለመዋጥ አስቸጋሪ ነው
    እሱስ ልክ ነሽ
    በቃ እዳልኩክ አለ አይደለ ሲኦል የሚመስለውን አጥፋና ውሀ ሰማያዊ ነገር እ በቃ እደዛ አድረወጉት
    እህ

  • @romek7159
    @romek7159 4 роки тому

    Netsi the best actress ever

  • @timnitalemayoh8761
    @timnitalemayoh8761 4 роки тому

    I love this man the best

  • @abduendris3807
    @abduendris3807 3 роки тому

    ነፃነት ትንሽ ድምፅ ከፍ ቢል ጡሩ ነው??????????

  • @gigimimi105
    @gigimimi105 4 роки тому

    ድምፅ ያምራል

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 роки тому

    ቸርነት አድኔቂህ ነኝ በጣም ነው ዴስስስስ እምትለም

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 3 роки тому

    ነፂ ምርጥ ሰው

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 4 роки тому

    የሰደት ጕደኞቼ የዘፈኑን ስም ንግሩኚ ሰዎዳችሁ

  • @mehreteabtesfamariam3591
    @mehreteabtesfamariam3591 4 роки тому +1

    Marti konjo swedsh eko ❤

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 3 роки тому +2

    ማርቲና እና ማህደር ደግሞ በምን ሂሳብ ነው የተመሳሰሉት?? 🤔 አይ ሀበሻ😂😂

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 роки тому +2

    አቤት ውበት ፈጣሪ ተጠብቦብሀል ቸሬ ካይን ያውጣህ

  • @emu8244
    @emu8244 4 роки тому

    ተዘፈነ. .. ኣንደኛ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 роки тому

    እንዴት ነው ግን የምትስርቁት አይገባኘም

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому +5

    Cherinet wddddddd❤️👍

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ነሺ የገጠር ሴት ሆነሺ የሠራሺዉ

  • @user-we3qs3wk6q
    @user-we3qs3wk6q 4 роки тому +1

    ያምራል ነፂ

  • @rabu8621
    @rabu8621 4 роки тому +4

    ነፂ የምር የሚተካክ የለም

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 роки тому

    በጣም ጥያቄው ከባድ ነው አወሳሰብከው የሌለ ጨዋታ ነው በዛ ላይ 15 ሰከንድ እረ ወደዛ