በወለደችዉ በ20 ቀኑ ወደ ዉጭ ሀገር በጉዲፈቻ የተወሰደባት እናት // ፎቶዉ ላይ የምታዩትን ልጄን አፋልጉኝ? // @erq-maed-TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 місяці тому +6

    ዉጭ ሀገር በተለይ ጀርመን አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን በፎቶዉ ላይ የምታዩትን ልጄን አፋልጉኝ?
    ልጄ፣ ስለኔ የነገሩህ ሁሉ ሀሰት ነዉ! እዉነታዉን እኔ እናትህ ላስረዳህ?
    ፟የተፈላጊዉ ልጅ ስም ዮሴፍ
    የፈላጊ እናት ስም ማርታ
    ስልክ 0940240592
    ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0940240592 ማርታ

    • @user-gf6pn1wu1c
      @user-gf6pn1wu1c 2 місяці тому

      Ene germene neye germene telke ager nwe yete ketmanew yelwe

  • @TzhtaDemsi
    @TzhtaDemsi 2 місяці тому +2

    እባካቹ እደ ጋዜጠኛው ትግስት ይኑረን

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ ችግር ክፉ ነው ልጅን 9ወር አርግዘሽ ወልደሽ የሰጠሽው ቢጨንቅሽና ቢቸግርሽ ነው ናፍቆቱን ልቻለው ብትይ እንኳን የተኛበት አንጀት አያስችልም የወለደ ያውቀዋል ግን ደሞ እሱም እንደ ልጅ ተንከባክበው ያሳደጉት እናት እና አባት አሉትና አንቺን በቶሎ ለመቀበል ሊከብደው ይችላል እና ልቡን ያራራልሽ የአባቱን ጥያቄም መመለስ ይጠበቅብሻል እና አባቱንም አፈላልገሽ እንደምንም ብታገኚው ጥሩ ነው ባይ ነኝ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @saday1261
    @saday1261 2 місяці тому

    ክብር ብለው ልጆችን ይሰጡና በሃላ ይልጆቺን ህይወት ያበላሻሉ አሃንም ያሚፈልጋቸው ለብር ነው ህይወታቸውን እታቧላሹባቸው

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому

    አይዞሽ ማርዬ እግዚአብሔር መልካም ነው እኔም የአችን ለእፍ ነው የደረሰብኝ በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 2 місяці тому +5

    ጀርመን ትልቅ ነች የት ከተማ ነው ደብዳቤዉ የምለዉ እሰቴቱን መግለፅ ግድ ይላል

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 місяці тому +2

    አይ ወልደው ይፕሉና
    ቡሓላ ለቅሶው🧐ልጆቹ ሲያድጉ አፋልጉን?😥

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +1

    በጣም ትገርማላችሁ በ20ቀን ሰጠሁ የእናትነት ሆዴ አልሽችል አለኝ አላለችም ሁልሽም ጥቅም ነው ልጄ እያልሽ የምትወጪው ነውር ነው ሰው ለፍቶ ልጄ ማለት ልጆቹ አዋርደው በላኩዋችሁ ቆሻሻ ናችሁ ሁላችሁም ስትንዘላዘይ ትዝ አይልሽም ሰው ለፍቶ አስድጎ ልጄ እኔን ስማ ሌላ የላችሁም ወደዛ

    • @selamkassu2548
      @selamkassu2548 Місяць тому

      Atifered lij kebad naw ergit masadeg gideta naw

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 2 місяці тому +3

    የሚኖርበት ከተማ ንገሪንና እናግዝሻለን።

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 Місяць тому

    የኔ እህት አንቺ ጤነኛ አደለሽም

  • @LllLll-w2d
    @LllLll-w2d 2 місяці тому +3

    እረ ሳውዲ ከፉቅ አይወረውም ካልፈለጉሽ ይሸኙሻአል

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 2 місяці тому +2

    ድምጿ አትሌት የደራርቱ ቱሉን ነው የሚመስለው እንደኔ የመሰለዉ👍👍

  • @KiyuKiyu-u8n
    @KiyuKiyu-u8n 2 місяці тому +3

    አይ ሰው ውርጅብኝ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 2 місяці тому +3

    ምን ፍለጋነዉ አሁን የምትፈልጊዉ ጉድኮነዉ

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Місяць тому

    እባክህ በምን ላገኝህ ስልክህን ስጠኝ እኔም የማፋልገው ቤተሰብ አለኝ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 Місяць тому

    ልጅ መውለድ ብትፈልጋም እምትወልጅለት ሰው ይፈልጋል ወይ መጠየቅ አለብሽ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 2 місяці тому

    ቆይ ለምንድን ነዉ የፈለግሽዉ አሁን???እኔም የልጅ እናት ነኝ ለልጄ ሟች ነኝ እናት አፈርም በልታ ቢሆን ልጇን ማሳደግ አለባት ይህን ማድረግ ያልቻለች እናት በምን ሞራል ነዉ ዛሬ ልጄ ብላ ምትነፋረቀዉ

  • @semratemhrateba1282
    @semratemhrateba1282 2 місяці тому

    የት አካባቢ ነዉ ብዙ አበሻ ልጆች እዚ እኔ አካባቢ አሉ እና አድራሻ ተናገሩ

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 2 місяці тому +1

    እናንተ እዚህሚድያ ላይየምታቀረሹ የእውነት ፈጣሪበናንተ ላይደርሶ እዩት ክፉዎችናችሁ ሰውካልቸገረው ልጁንአሳልፎ አይሰጥም

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Atalal-g2j
    @Atalal-g2j 2 місяці тому +1

    😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 2 місяці тому

      መልካም ነት ለእራስ ነው ቤተስብ እንሁን. ስው በአለው አቅም ነው የሚራዳዳው ስለዚህ እንደማመሪ

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    በጣም ነው የምታስጠሉት ይሄ ልጁን ሳይሆን ለጥቅም ነው ሂጅ 😑

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 місяці тому

      ይህንን ልጅ ስትወልድ የ 16 አመት ልጅ እንደነበረች ያዳመጥክ አይመስለኝም።መፍረድ ቀላል ነው።

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm 2 місяці тому

      ትክክል

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 2 місяці тому

    የት ከተማ ይሁን ያለው እኔም ጀርመን ነው ያለሁት እስኪ tiktok ላይ ፖስት እናረጋለን😢

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Місяць тому

    Stopped she need money

  • @RedietAyana-kb5pw
    @RedietAyana-kb5pw 2 місяці тому +4

    የትኛው የልጁዋ ፍቅር እንዲ የሚያረገት በ20 ቀን ሰታ

    • @genethunde7549
      @genethunde7549 2 місяці тому +2

      የልጅን ፍቅር ለመረደት ልክ እንደ እናት አርግዞ መውለድ ይጠበቅብሻል 9 ወር ሙሉ የያዘችበት ሆዳ ልርሳው ብትል እንኳን አያስረሳትም

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 2 місяці тому

    Bitte Josef falls wenn du die Nachrchten bei dir ist melde dich bitte deine Mutter ist sehr traurig und sie liebt dich doch 😢 sie war ganz jung alles sie dich zu diese Welt gebracht hat sie hatte kein ahnung gehabet😢

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮

  • @SamiMimouk
    @SamiMimouk 2 місяці тому

    😮😮😢😢😢😮😅😮😢😮😢😮😢😮😮😢😢😮😮