ፊልም የመሰለ በፍቅር ሽፋን የተሰራ ሿሿ || ማመን የሚከብድ የቤት ሰራተኛዋ የፍቅር ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  10 місяців тому +21

    ፍትህ ለዚች እህታችን!
    'አፈቀርኩት ወደድኩት ራሴንም ሰጠሁት' እሱ ግን ተጫወተብኝ ልቤን ላይጠገን ሰበረዉ። የታክሲ ሹፌሩ በፍቅር ሽፋን ሿሿ የሰራት የቤት ሰራተኛዋ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000459367903 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0975075287 መሠረት ትባላለች

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 10 місяців тому +3

      area yamitisama kahona sima inazihin danazoch mine indinimare nawe yamitakaribawe ?

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому +2

      ሳሚ ምን ፍትህ ያስፈልጋታል?😂😂ጎንበስ ቀና ብላ ትስራ😂

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 10 місяців тому

      @@clickcell4333 yamigarimu nachawe sawe beet iyasaru la Tax shufeer yabeet keraye yamikafilu gudochche

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 10 місяців тому

      setiwwaaa kkkkkk

    • @LinaA-p9g
      @LinaA-p9g 10 місяців тому +2

      ገዘብ ከጠየቀኝ ቻው

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 8 місяців тому +9

    ሳሚ አትፍጠን ምንም እያስወራሃት አይደለም እኮ😢😢 እግዚአብሔር በሄደበት አይቅናው እድሜ ልኩን ይንከራተት ቅዱስ ሚካኤል የአልጋ ቁራኛ ያደርገው ባላጌ

  • @alemmeleaku
    @alemmeleaku 10 місяців тому +25

    ቅዱስ ሚካኤል በአውዴ ምህረቱ ቃል እደገባልሽ መከራውን ያውርድበት

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 10 місяців тому +44

    ኢንሺሀላህ. የወሰደው ገንዘብ. ሁሉ በሸታ. ያምጣበት. አይደሰትበት የአላህ. ቁጣ ይውረድበት 🥶🥶💔

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 10 місяців тому +1

      silamin kuxa nawe yamitaworew yabeet keraye iyakefelach ina hotel la hotel iyatarimaxamaxach lasaxachiw ganzab

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому

      ​@@exodusexodus8636ይራገሙ አይደርስበትም 😂😂😂😂

    • @chainaaddise426
      @chainaaddise426 10 місяців тому

      Amen 🤲

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 10 місяців тому

      ለምን አይደርስበትም ​@@clickcell4333

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 9 місяців тому +3

    ጋዜጠኛዉ እባክህ እንግዶቹ ያዉሩ በጣም ያስጠላል ያሰለቻል አቀራረብህ እባክህ አስተካክል ብዙ ሰዉ ብዙ ጊዜ ብለዉሃል ግን አትሰማም ንቀት ነዉ 😒

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 7 місяців тому +1

      ማዳመጥ እየፈለኩኝ እሱ ከሆነ አልከፍተውም

  • @berhanewoldg8322
    @berhanewoldg8322 10 місяців тому +7

    ጠያቂው ግልፁን ነገር ታንዛዛዋለህ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 10 місяців тому +3

    አላህ ህይወትህን ምስቅልቅል ያድርገው አንተ ባለጌ ሰማዩም መሬቱም ይጨልምብህ በሉልኝ

  • @AddisalemTesfaye-o4s
    @AddisalemTesfaye-o4s 10 місяців тому +11

    መርዝ ያርግበት የሰው ክፉ

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 10 місяців тому +2

    ፋታ ስጥ ስትጠይቅ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 10 місяців тому +17

    የሴትዮ ደግነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባረከት

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 10 місяців тому +21

    ውይ አንተ ልጅ 🤯 ለምንድነው እነሱ እሚያወሩትን የምትደግመው ልክ አስተርጓሚ እስቲ እንደ አለምሰገድ አዳምጥ ዝምምምም በል

  • @MetuLove
    @MetuLove 9 місяців тому +3

    ብዙ ጊዜ ብዙ ማመን ብዙ ማፍቀር በጣም ጉዳት አለው ብቻ ከባድ ነው አዞሽ

  • @tilahunyimer8354
    @tilahunyimer8354 10 місяців тому +5

    በጣም ወግአበዛህ ኦስኪ መቅለብለቡን ቀንሰው በጣም አሰልች ጋዜጠኛ ነህ

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 10 місяців тому +9

    እንዳልክ እና የስራ ባልደረቦች መቼም ዕድሜ ይስጣቹ ብዙ የምንማርበት ኘሮግራም ነው ሁሌም የምታቀርብልን ግን በየጊዜ የሚመጡት እንግዶች አብዛኛው ኘሮግራማችሁን የሚከታተል ነው ግን ሰምተው ተግባር ላይ የሉበትም ።መቼም እናንተን መስማት ከጀመርኩ 13 ዓመት ቋሚ አድማጭ ነኝ

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 10 місяців тому +3

    የኔ እህት ያዲሳባ ልጅ የሚመስልሽ የማንም ፋራ እየመጣ የተጠራቀመ ነው ያ ሁሉ የአዲስ አበባ ልጅ ነው የሚመስላችሁ
    እስኪሰልጥኑ አንገት ይደፉና ገና ትንሽ ማግየት ሲጀምሩ ሴት ማማረጥ ያምራቸዋል ምድረ እርጥብ የስለጠኑ የሚመስላቸው ሲዘሙቱ ነው
    መጥፍ ነገር ሁሉ ለአዲስ አበባ ልጅ አትስጡ
    ያአዲስ አበባ ልጅ ይሉኝታ አለው ፋራ እና ጨካኝ አይደሉም

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 7 місяців тому

      እውነት ነው ምድረ ሰገጤ ወረረን አሁንማ

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 10 місяців тому +17

    እንዳልክ ግን አታስወራም ዝም ብለህ ብታዳምጥ ምን አለበት

    • @bzbz3363
      @bzbz3363 10 місяців тому

      Wiyyy siyanaded 😡

    • @ahsa2862
      @ahsa2862 10 місяців тому

      Yemer agegteshewal yehone yemteyekew teyakea hulu yewrede affaf yemelew neger hulu yewrede edel enkuan aysetem

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 місяців тому +2

    በሄደበት አይሳካለት አሜን🤔🙄💔😭

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 10 місяців тому +6

    አይዞሽ አላህ የስራውን ይስጠው ብሩ ምንም አይደል ይከፈላል ህይወትሽን ማበላሸቱ ነው የሚያሳዝነው የበለጠ በማነኛውም መንገድ ሴት የምታስለቅሱ ወንዶች ሁሌም ስታላቅሱ ኑሩ ደስታ ይራቃቹ ኢንሻአላህ😢

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy 10 місяців тому +5

    ወንድን ማማን ቀብሮ ነው አይዞሽ አህቴ ያለፋሽውን ሂወት እኛም አልፈናን ተሠብረን አዝነን ጌታ መልካም ነው ቀና አረገነን ጠንካራ ሁኚ ከዚህ በህላ በፋፁም የማይታለል ሌብ ይኖርሻል

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 10 місяців тому +17

    ሴቶች! ፍቅር በገንዘብ አይገዛም !

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 10 місяців тому +1

      በትክክል መጨረሻው ለቅሶ

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 10 місяців тому +2

    እውነትም የሞኝ ጥያቄ! ታሪኳን በፍልሰት ታውራ በጥያቄ አጣደፍካት እኮ!

    • @ahsa2862
      @ahsa2862 10 місяців тому

      Weyy mdegagem sewed men ayenet geltu neger new

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 10 місяців тому +4

    እንዳልክ አብዛኞቹን እኛ አሰሪዎች ስንመክራቸው አይሰሙም እልህ ይይዛቸዋል የሷ አይነት እጣ ፈንታ የደረሰባቸው ወልደው የተካዱ በቅርብ ብዙ የቤት እረዳቶችን አውቃለሁ ልብ ይስጣቸው ። አንተ ደሞ እንዳልክ ነገርን ብዙ ግዜ አትደጋግም ለመስማትም ያሰለቻል

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 10 місяців тому +4

    አይዞሽ እህቴ ችግሩ ቢለያይም ሁሉም ሰው ሊያጋጥመው የሚችል ነገር ነው አንች ደግሞ ገና ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ጋዜጠኛ እንዳልክን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 10 місяців тому +2

    እኔን በጣም ያስደነቀኝ።የምትሰራባቸው ሴትዬ ለሰራተኛቸው አምነው 80 ሺህ ብር አንስተው ሲያበድሩ ስንት አይነት ምስኪን ሰው አለ?በጣም ጥሩ ሰው ናቸው አለች እውነትም ጥሩ ሰው❤❤❤

    • @dtlleye3036
      @dtlleye3036 10 місяців тому

      think the woman may cheated her

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому +11

    ቅዱስ ሚካኤል ይስረህ ስይጣን

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 місяців тому +1

    በጣም የማይመስል የተፈበረከ ትርክት ፤ራሱን የቻለ የሿሿ ፕሮጄክት ነዉ።

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j 6 місяців тому

    ሴት ልጂ እኮ አታፍቅር ነፍሶንም ቢሆን አሳልፋ ትሰጣለች እህቴ አይዞሽ

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 20 днів тому

    እድል ልጅ ይውጣልህ ወድሜ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 10 місяців тому +1

    ወይ እዳ አይዞሽ እህቴ የአረብ ሀገር እሴቶች አልበቃ ብላቹህ ደሞ ወድ ሀገራችን የቤት ሰራተኙች ህዳቹህ ደፋሮች😢😢😢😢

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 10 місяців тому +2

    ይሄ ሰውዬ ግን ቢፈለግ የሚያዝ ነው ። በፊት የነበረበት ቤት ሰዎች መታወቂያው ሊኖራቸው ይችላል ። እስዋም ፎቶው ሊኖራት ይችላል። በፓሊስ ይፈለግ ። ጓደኛውም በደንብ ሊያገኘው ይችላል ።

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 10 місяців тому +1

    እባክህ እንዳልክ አሳብዋን ትጨርስ በመካከል በመካከል አታቆርጣት አዳማጩም
    ባለታረኩዋም አሳብ ታስጠፋለህ
    ኮመንት ብዙ ሰው አስ 28:14 ተያየት ይሰጥካል አንተ አትሰማምት
    ከፍተኛ ችግር አለብህ ምንም ፋታ አትሰጥም ለባለታረክዋ
    ደጋግመህ ንግግርዋን አስቁመህ ማውራት ምንይሉታል

  • @ginbatube
    @ginbatube 10 місяців тому +9

    ትክክል ነች የአድስ አበባ ልጅ አብዛኛው ሌባ ጭንቅላቱ የተበረዘ የስራ ሞራሉ የሞተ ልጅን የሚያክል ነገር ጥሎ የሚጠፋ ሂወት ምን እንደሆነች የማይገባችው ስላልሞቱ ብቻ የሚራመዱ ስለሚርባቸው ብቻ ያገኙትን የሰው ይሁን አይሁን የሚበሉ መልበስ ስላለባቸው ብቻ የሚለብዙ ናቸው አብዛኞቹ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому +7

      አፍሽን ዝጊ የአዲስ አበባ ልጅ ትያለሽ እንዴ የመጣችሁበትን አላማ እየዘነጋች ካገኛችሁት እየተጋደማችሁ አዲስ አበባ የተጨናነቀችሁ ዲቃላ በወለዳችሁት ነው የአዲስ አበባ ልጆች መቼ ስራ ፈታን😂😂😂😂😂

    • @ginbatube
      @ginbatube 10 місяців тому

      @@clickcell4333 ሌላስ የምትይው የለሽም አች ደናቁርት ችጋራም አናውቅሽም እንደ ጥንባታም የገጠር ልጅ ሞቶ ይበልጥሻል የገመሽ የተግማማሽ

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 10 місяців тому +1

      ምን አይነት ክፍታፍ ነሽ ደሞ አዲስ አበባን የግልሽ አረግሻት ደሞ ትክክል ሌቦች ነን የስንቱን የአረብ ሀገር ሴቶች ብር የሚበሉት የኛው ወድሞች አይደሉ ​@@clickcell4333

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 10 місяців тому +2

      እር ወዳ እኔ የክፍለ ሀገር ልጂ ነኝ ነገር ግን ትክክል አይደለም የምትሉት። ዝም ብላችሁ ከያገኛችሁት መጋደም ትርፉ ይሄ ነው በየትኛውም ቦታ ቢሆን በስርአት መኖር ነው።

    • @yohannesdesalegn7947
      @yohannesdesalegn7947 10 місяців тому

      @@clickcell4333 እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እራሳችንን አራዳ አርገንው የምናስበው አብዛኙቻችን የቤተሰብ ጡረተኛ ነን ሌብነት አራዳነት አይደለም

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 8 місяців тому

    አይዞሽ እህቴ አይ አንዳንድ ስግብግብ ወንዶች የሴት ልጅ ሂይዎት ታመሰቃቅላላቹ እድሜያቹ ይጠርና 😢😢😢😢

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 10 місяців тому +5

    ሴቶች ግን መቼ ይሆን ልብ እምትገዙት ለማንኛውም እንደኛ አረብ አገር ሂጅና ስሪ እህቴ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 10 місяців тому +5

    እርድዋት ከማለት አጭበርባሪውን አሳዶ መያዝና ለሌላው ትምህርት እንዲሆን መቅጣት አይሻልም? የዚህ ዓይነት ጉዳይ ነገም ይደገማል እና በርዳታ ነው የሚታለፉት፡? ይታሰብበት።

  • @Gchnk
    @Gchnk 10 місяців тому +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጣባ አሉ ደሞዝሽ ላይበቃ ደሞ በድረ።

  • @almaalma5293
    @almaalma5293 6 місяців тому

    አይዞሺ,እእቴ

  • @salamsalam5048
    @salamsalam5048 10 місяців тому

    አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ😢

  • @SolomonSolomon-y3g
    @SolomonSolomon-y3g Місяць тому

    አተው አውርተህ አተው ጨረስከው ከልክ በላይ ትፈጥናለህ በዛ ላይ አታስጨርሳትም በመሀል እየገባህ ታቁዋርጣታለህ አተ ተጠያቂ እሱዋ ጠያቂ ነው የሆነው

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 10 місяців тому +7

    የሴትን ልጅ ህይወት የሚያበላሸው ወንድ ነው የምንለው በምክንያትት ነው 😡😡😡...ለቅሶዋን ጉዳቷን በሬዲዮ ሲሰማ ምን ይሰማው ይሆን?!😏😏😏

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 10 місяців тому +5

    እንኳን ደግ አደረገ ሴቶች ወንዶች ወደ ድኩሽ ስል ብር የምሰጡ

    • @AminNuredin
      @AminNuredin 10 місяців тому +1

      አይባልም

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 місяців тому

      አይባልም. ደነዝ. ስው እኮ የበፊቱን ተስፍ አደርጉ ነው እንጂ እንካ ብላ አይደልም

    • @bettybetty2930
      @bettybetty2930 10 місяців тому +1

      ይባላል አየተከረፈፍ እየሰጡ ማለቃቀስ ፍቅር በፍቅር እጀ በገንዘብ አይገዛም

    • @GizeAlemu-c2u
      @GizeAlemu-c2u 10 місяців тому

      በደብ ይባላል

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 місяців тому

      @@GizeAlemu-c2u አይባልም የስው ልጁ ሁሉም እኮ. ለውጥ እናመጣልን በመላት ነው እንጂ እንበላልን በማለት አይደልም. አይባልም።

  • @remat6428
    @remat6428 10 місяців тому +1

    አይዞሽእየሰጡማልቀስጉድነው😢😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому +1

    ምናልባት በድግም ት አጥመዶሽ ይሖናል❤❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 10 місяців тому +1

    እኔ እኮ ግርም የሚየለኝ ነገር ገንዝብና ፍቅር መለይት የጠፋበት ዘመን ሴት ልጅን የምታሰለቅሱ ዉንዶች እባካቹሁ ፈጣሪን አተፍሮም

  • @MIMIDAD-y3o
    @MIMIDAD-y3o 10 місяців тому +1

    አኔ ልጆች ኖረውኝ እንኳን ላግባሽ ሚለኝን ብር እየተቀበልኩ ነው እንጂ እኔ አልሰጠውም:: ከሱ ጋር አብረን ስንኖርና ልጅ ከሱ ሲኖረኝ ያኔ ወጪውን እጋራለው እስከዚያ ግን ቤሳቤስቲ አላወጣለትም

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 10 місяців тому

    የናተን እርደወን ፑሮግራም እየሰማቺ ያልተማረቺ በዚህም አትማርም ነገም ያውናት ማገዙ ለብዙሰው ቀላልነው

  • @hddi491
    @hddi491 10 місяців тому +6

    አይ ሴቱ አሸሼ ገዳሜ ይሉና ችግር ሲደርስባቸው እሪ እህ ሆሆሆሆሆ😢

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 10 місяців тому +1

      baxaam dagimosse betasab inko yet indahona sayitawok hotel la hotel dagimo ganzab kalisaxxumma ayihonimme

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому +1

    ነገ ይመጣል ተስፋችን ኢየሱስነዉ ከመረት ያነሳን ኢየሱስ ነዉ እጂ እኛም ወድቀን አነሳን❤❤

  • @መሲጎንደሬዋ-ሰ9ኸ
    @መሲጎንደሬዋ-ሰ9ኸ 10 місяців тому

    ወንዶች እኮ አይሁዳ ናቸው

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 10 місяців тому +1

    አዬዬዬ አንተ እሷን አሰለቀሰከ ዘር ነው የዘራከዉ ያንተ እህት የሚያሰለቀሰ ነዉ የተካህዉ😢😢😢😢😢

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 10 місяців тому

    Egziabher kanchi gar yihun🙏 atzosh🙏❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 10 місяців тому

    ለበሽታ ይሁንበት የሰው ላብ ቀምቶ የበላው አረመኔ

  • @jak9831
    @jak9831 9 місяців тому

    Egzioooo Ethiopia lejochesh 🙌😭

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 10 місяців тому +2

    ሰውየው ለምን በስልኩ በቴሌ በኩል አይፈለግም????

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 9 місяців тому +1

    የፈሰሰ ዉሐ አይታፈሰም አታልቅሺ ይሄን ፖሮግራም እየተከታተልሸ እንዴት ከቤተሰብሸ ይልቅ ወንድ አምነሸ??? ማንነትሸን ገንዘብሸን አሳልፈሸ ትሰጫለሸ በጣም አዝናለዉ አብዛኛዎቹ ሴቶች በአረብ አገር የሰሩበትን ገንዘብ ፍቅር ትዳር ለመግዛት ነዉ እድሜያቸዉን የሚያባክኑት መቼም መቼም አይማሩም አይገባቸዉም ትምህርት ቤት እላያቸዉ ላይ ብሳራም አይገባቸዉም ደግሞ የሚገርመዉ ያሰሪዋ አምነዉ $80ሺ መሰጠታቸዉ በጣም የዋህ ናቸዉ የዘመኑ ወንድ አዲሰ አበባም ሆነ ባላገር ወይም ከኢትዮ ዉጪም ቢሆን የሴት ጡረተኛዎች ናቸዉ ሴቶቻችን ግን ለምን እንደደነዘዙ አልገባኘም ገና ገንዘብ ሲጠይቅሸ እዚህ ጋር ወራጅ አለ ብለሸ መቀየስ ነበረብሸ ልብሸንም ገንዘብሸንም መሰጠት ትርፉ ማልቀሰ ይሆናል

  • @አለምካሳ-ዘ3ከ
    @አለምካሳ-ዘ3ከ 10 місяців тому +2

    አይዞሽ እህቴእግዚያቤር ይርዳሽ

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 7 місяців тому

    😢 mskin ayzosh

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 10 місяців тому +2

    አነተ ጋዜጠኛ አሰቲ ጥያቄ አትደጋገም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому

    ወንዳች እግዚአብሔር ይስራችውን እግዚአብሔር ይቅጣችው እይዛሽ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому

    እዳልክ❤❤አተጋ የምትሰራ ታድላ ምክኛቱም አተ መልካም ነሕ ❤❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 10 місяців тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ ክፍ ወንዶች ባጭር ያስቀራቹ የሴቶች ሂወት ሰባብራቹ ጨረሳቹ😢😢😢

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 10 місяців тому

      ባትይዉም ወጣቱ እንደቅጠል እየረገፈ አደል ቢሻል ልቦና ይስጣችሁ ይሻላል

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 8 місяців тому

      ​@@ግእዝቲዮብበጣም እውነት ስንት ወጣቶቻችን አለቁ😢

  • @melatbekale
    @melatbekale 10 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው ምድነው ምቀላቅልው ስታናድድ እስቲ የራሱዋን ችግር ታውራበት እደ እርጎ ዝብ ጥልቅ አትበል ስታናድድ በፈጣሪ

  • @ועח
    @ועח 10 місяців тому +1

    ገና ሳትጋቡ ቸገረኝ ብር ስጭኝ እያለ ካንቺ እየወሰደ ታድያ እንዴት ነው ቤት መኪና የሚገዛው 😢😢🇪🇷

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 10 місяців тому +2

    ሴም። ካርዱን። የተመዘገበበት። መታወቃያ። መያዝ። ይቻላል

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 10 місяців тому

      በደንብ መያዝ ይችላል ።በየቀኑ እርዳታ አትበሉን ። በተለይ የቤት ሰራተኞች ለወንድ መስጠት አያቆሙም ሌባውን አስፈልጋችሁ መያዝ ይሻላል ። እራሱን ገንዘቡን አስመልሱ ።

  • @-meaza
    @-meaza 10 місяців тому +1

    ቆይ ልጅቷ እንዴት ታውራ አንተ ነህ ምታወራው ምናለ አንተ ዝም ብለህ እሷ ብታወራ ልታወራ የነበረውን ሁሉ ታቋርጣታለህ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 10 місяців тому +1

    እኔ፣ያልገባኝ፣ነገር፣የዘንድሮውጭየሚሰሩ፣እህቶቻችን፣ደሞ፣በገንዘባቸው፣ነው፣እንዴ፣ወንዶች፣ወይምትዳር፣የሚገዙት፣እኔየማውቀው፣ወንድነው፣ትዳርም፣ቢጠይቅ፣በገንዘብ፣የሚረዳ፣እማውቀው፣

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 10 місяців тому +4

    እንኳን ሰላም መጣህ እንዳልክ ይቅርታ አደርግልኝና በአሁኑ ግዜ ሌባ ስለበዛ ውሸቷን ቢሆንስ አስመስላ እንደዚህ በይ ተብላ ቢሆንስ እኔ ስለገጠመኝ ነው የእውነት እያስመሰሉ የውሸት እንደዚህ ሆኛለሁ የሚሉ ሰዎች እኔ አላምንም

  • @ስርጉተሚካኤል
    @ስርጉተሚካኤል 10 місяців тому

    ፈጣሬ ይርዳሽ እህት ከምር ከልቤ አዘንኩ ግን አቅሜ ብዙም አይደለም።

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 8 місяців тому

    ኡህ እንደው ምን ጉድ ነው አረ ሠው አረ ሠው ሠው መሆን ከንቱ!!

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 10 місяців тому +1

    Endalkye erk maed lay jemero new yemeketaleleh betam new yemewedeh tebarek zereeh yelemlem

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 10 місяців тому +6

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @peacelovefaith2018
    @peacelovefaith2018 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ማስተዋልን እና ጥበብን ለሴቶች ይስጥልን :: አረብ አገር ያሉ ሴቶች መታለል ሲገርመኝ ጭራሽ ሀገር ውስጥ እንደዚህ አይነት አስፈሪ ሕልም የመሰለ መሸወድ ::

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 10 місяців тому +4

    እረ ሰብሰብ አድርገን እንክፈለው ሌላ የለክም ክክክክክክክክክክክክክክ የሚረዳ የሚሰጠው የለም አይደል ለዘልዛላ ሴት ፍቅር ነው ብዬ ብር የምሰጠው አረብ አገር ሄደሽ ስሪና ክፈይ ደግሞ ለወንድ ብር ለሚሰጥ ሴት ታለቅሳለች ደግሞ ደም አልቅሺ ሁሌ ከሰማሽ ሚዲያ እንዴት ተሸወድሽ እናት አባት ወንድም በብር እየተባላ በሚደመጥበት ሚዲያ ወይስ ለአንቺ አይሰራም

    • @meematube
      @meematube 10 місяців тому +1

      አያድርስ ነው አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ

    • @ginbatube
      @ginbatube 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 መዳኒት ጠጥታ እንድትሞትኮነው የምንከፍለው እሱንም

    • @meematube
      @meematube 10 місяців тому +1

      በእርግጥ የተበደረችው ከተከፈለ ምንም አትሆንም ከገንዘቡ በላይ አፍቅሮ በከዳት ህመም ነው ብቻ ለሁላችንም ማስተዋልና ልቦና ይስጠን

    • @ginbatube
      @ginbatube 10 місяців тому +1

      @@meematube ኢሄውልሽ አስቴር በዚህ ምድር ስትኖሪ ከሀብታም እስከድሀ ደስታ ዘላለም የለም ምክንያቱም ምድር ሲጀመርም ፈተና ነች ይችን ልጅ በደንብ ስራ እንድትሰራ ማበረታታት ነው የሚሻለው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому +1

      ባይከዳት እንደዚህ አትሆንምነበር ይሄኔ ምክር አልቀበል ብላነው ብዙሤቶች የተንዘላዘለሂወት ይገቡእና ሥህተትመሆኑ ሲነገራቸው እንደውም ያቾፋሉ ያወቁ እየመሠላቸው ችግር ሢፈጠር መጥተው ማለቃቀስ ​@@ginbatube

  • @amytk6095
    @amytk6095 10 місяців тому +1

    ምንድን ነው የምትነዘንዛት እንዳልክ? የመጀመሪያዋ ነው በዛላይ በስልክ ያባብላታል በቃ ወዶኛል ብላ ተሸወደች። ልቧን አደረካት መቼ ነው የምትገናኙት ምናምን እያልክ አደከምካት እኮ። ሰውን አይተህ እንኳን ንቃተ ህሊናዋን አይተህ ተመጣጣኝ ጥያቄ ጠይቅ።

    • @ahsa2862
      @ahsa2862 10 місяців тому +1

      Doma new

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому

    ታሙ እንኳን የአ.አ ልጂ አልሆንኪ አለ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому +2

      ከፍተሽ እየሰጠሽ አዲስ አበባ ላይ አፍሽን ክፈቺ 😂😂😂😂

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 10 місяців тому

    ወይ የሴት ጠጣ ምንድነው የምያሰርፈት ኤረ ክፉ ወንዶች ምን አለባት እንደ ሰው ብተስቡ

  • @amendani2644
    @amendani2644 8 місяців тому

    እባካቹ ስልክ ቁጥሯን ስጡኝ

  • @LimenhEmeruBezabeh-uu2rm
    @LimenhEmeruBezabeh-uu2rm 10 місяців тому +1

    Endalik, 70% ante neh mitaworaw. Akeraribih tinish yaselechal

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ 10 місяців тому

    እንዳልክ ብሩ መከፈሉ ብቻ ሳይሆን ያለበትን አሳዳቹ መጠየቅ አለበት ሚስቱም ማወቅ አለበት ምክንያቱም ሌላ እህቶች ጋር መሄዱ አይቀርም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому

    ወረታ በጣም ጥሩ አገር ነት ክደባርቅ ስንመጣ በአወቶብስ. ተሳፍራን ወደ አ.አ ስንመጣ

  • @newand9050
    @newand9050 10 місяців тому

    ቆይ እርዳታው ምንድነው ለሆነውም ላልሆነውም እርዳታ እረ ይደብራል ሙሉ ጤና አላት እጅ እግር አላት ትስራ ወድነው የሄደው ልብ ትግዛ አለቀቀ

  • @SebleWengel-s5x
    @SebleWengel-s5x 10 місяців тому +1

    Dedeb gazetegna sew ayasweram besmam

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 місяців тому

    Thank you so much very wonderful brother. God bless you really very wonderful wonderful I love your program all the time but some woman understood just why the time I think she advantage countryside she is not education. He advantage that man get back someone he’s money maybe he passed away, maybe happen because her cries she’s so careful leaving everyone listen never just understood. Lot of time. More than woman mistakes I don’t like it. 💔💔💔😭😫💔

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 10 місяців тому

    Min ayinet yewah setyonachew 80000 bir yemiyabedirut 🙏❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому

    እህቴ አች መልካም ልብ አለሽ የዘራዉያጭዳል

  • @shewachevallier5014
    @shewachevallier5014 10 місяців тому

    Ayezoshe ehety 😢

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 10 місяців тому +1

    የወደፊት ባሌ ሀሀሀሀ ባል እማገባዉ ሊስተዳድረኝ ነዉ እጂ ላስተዳድረዉ እከኪልኝ ልከክልህ ከሆነ ብቸኝተን በምን ጣአሙ ከርፍፍ

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 10 місяців тому

    አይወዶች አሁንስቆሜመቅሬቴነው እውነትግን ኮሜታተሮች ብርብለውሲጠይቁኝፍቅሩብንብሎይጠ

  • @SEADI__33
    @SEADI__33 7 місяців тому

    እባክህን ጋዜጠኛው እንደገና የጋዜጠኝነት ት/ት ውሰድ ጭራሽ እኮ አታስወራም ጋዜጠኝነትን ከአለም ሰገድ ተማር ወላሂ በአንተ ምክንያት ታሪኩን ልጨርስ አልቻልኩም በቀጣይ አስተካክል 😊😊

  • @Elsa-k8e
    @Elsa-k8e 10 місяців тому

    medhaniyalem lebona yestaku gen 😢wendlje weyyyyy 😢😢

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 10 місяців тому

    ትምህርት እንውሰደ ከእታችን ጥፋቱ የራስሽ ነው ተበድረሽ ቤተስብ ላላስተዋወቀሽ መስጠትሽ እኛ እየተበላችሁ አትበዝብዙን

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 10 місяців тому +2

    ሳሚ ከስድስት ወር በኋላ 2000 ብር ከሰጠችው ከዚያ በፊት 6 ወር ለቤተሰብ ከላከች ከየት መጥቶ 30000 ሺህ ተጠራቀመ የተቀበጣጠረ ነገር አለና አጥንታ ትመለስ ማንም እንዳይሸወድ ገጠሪ መሰል ሌባ ትመስላለች😅😅

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 10 місяців тому +3

    እህቶች ለምን ሞኝ ትሆናላችሁ?

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 10 місяців тому +1

    ምን:አይነት:ነው:ጠያቄው:😂😂😂😂ሆሆሆሆ

    • @ahsa2862
      @ahsa2862 10 місяців тому

      Yehea gaztegea aydellem yesew kusel lay enchet yechemreal doma ttuuu

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 10 місяців тому +4

    ትልቅ ፣ዉሸት ፣ደሞዟ ፣ሁለትሺብር ፣ሥራየጀመረችዉ ፣ግፋቢል ፣ሁለት ፣አመት ፣ከየት ፣መቶ ፣ሠላሣሺብር ፣አጠራቀመች ፣ትንሽ ፣የተምታታ ፣ነገር ፣አለ ፣

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 10 місяців тому +4

      ቆንጆ ደንቆሮ ነሽ ደግመሽ አዳምጪ

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 місяців тому +1

      7ኣመት በሰዉ ቤት የቆየችዉ ገልቱመጀመሪያ ኣዳምጭ😏😏

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 місяців тому +1

      አዳምጭ ትልቅ. ውሽት ክማለት በፊት ምክንያቱም ልጁቱ ክአገር ቤት ክወጣች 8 አመት እይሆንት ነው ክስው ቤት ስለዚህ ትስራለች

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 місяців тому

      ​@@Love-zd2bi ተባርኪ

    • @truetrust8216
      @truetrust8216 8 місяців тому +1

      በደንብ መስማት ጥሩ ነው ከመፍረድ በፊት

  • @hareg8865
    @hareg8865 10 місяців тому

    ድሮም ፍቅር በብር አይገዛም አፈር ይብላ ሴቶች ንቁ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 10 місяців тому

    ከባድ ነው🤔

  • @CamelaJuhar
    @CamelaJuhar 10 місяців тому

    ،after nabsshe katrfe allhamdollhe baye.

  • @hddi491
    @hddi491 10 місяців тому +2

    እና ወረቴ ሁነሽ ነው የተሰደድሽው ሆሆሆ

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 19 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭