ልጅ ሰርቃ ከሀገር ልትወጣ ስትል የተያዘችው የቤት ሰራተኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Місяць тому +12

    ይቺ ባለጌ በበላችበት እምታራው እግዚአብሔር የስራዋ ይስጣት ነው ደግ አረገላት ባለጌ እንሰሳ በስው ቤት ክብር የሌላት የስው ቤት አስገብታ እሰይ የተረገሙ እማትረባ ሴት እንዴት አምናው ነው በለጡ መናገር ነበረባት ተሳስታለች ተባብራ ዝም ትላለች

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Місяць тому +6

    እግዝኦ እግዝኦ ክፋታችን በዛ እግዝአብሔር በምን ሥራችን ተግባራችን ይታረቀን???😭😭😭😭😭

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho Місяць тому +14

    እኔ ምለው ሰው መሆናችን ቀርቶ እንስሳ ሆንን እንዴ?😢😢😢😢

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v Місяць тому +5

    ስንት አውሬ ነው በሀገራችን ያለው ከማን ጋር ይኖራል ግን ይህ ነው ፍርድ ❤❤

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1os Місяць тому +3

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Місяць тому +2

    WEL COME SISTER 💕&sister 💕💕
    ፈጣሪ ለቦና የስጥና

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምከታተለው ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yeshitilahun2079
    @yeshitilahun2079 Місяць тому +4

    So painful story
    I’m so sorry for the family for their loss

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin Місяць тому +2

    ሴት ወንድ ካፈቀረች እንደ እብድ ይደርጋት የሆነ ነገር ማ አለ ልክስክስ መጥፎ ሰዎች የድነን ፈጣሪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j Місяць тому +2

    አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃይ😢😢😢

  • @WssWas-fi1ti
    @WssWas-fi1ti Місяць тому +5

    ኡፍፍፍፍእንደው ሰውመሆኔን እስክጠላነው የሆንኩት

  • @MihaelaAndrea-k9d
    @MihaelaAndrea-k9d Місяць тому +2

    ኡፍ የኔ ይብላኝ ለ ወለደ አንጀት አይይ ከባድ ነዉ 😭😭😭

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Місяць тому +2

    I love you guys ❤and I learned a lot 😢from this story 😢

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q Місяць тому +2

    እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችን እንጠብቅ ትተን የምንሔደውንም ሰው እንወቅ ገንዘብኮ ልጆቻችንን አይገዛም ወላጆች ከደዚች አይነት ሰይጣን እንታደግ ።

  • @አይመሬትያልሠወ
    @አይመሬትያልሠወ Місяць тому

    እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox 29 днів тому

    Bisirat sesitera balan betiras afina yegedelechewen digemelin iyeteketateliku salicherisew tekarete ibakich yene kogo digemelin❤❤❤

  • @SaraKiros
    @SaraKiros Місяць тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidanhyalamryam118
    @kidanhyalamryam118 Місяць тому

    አፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @BerhanEnecal
    @BerhanEnecal Місяць тому +2

    በሰማው ማረኝ አወይ ሰው እዲህ መጨከን ማስተዋሉን አድለን

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Місяць тому

    እግዚኦ አሁንስ ኢትዮጵያዊ መሆን ጠላሁት በጣምምም 😢😢😢😢😢😢ያሌተሰራባት ጉድ የለም

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Місяць тому +2

    ሰው የታባልን ፍጡሮች ግን 🤔ምንም አልልም ቃል ጠፋኝ 🤐

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin Місяць тому +1

    ሰው ቤትህ ማግባት በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm Місяць тому +1

    ህፃን ልጅ መሸጥ ተጀመረ እዴ🤔🤔😥 የሚገዛስ አለ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን

  • @SikinaSik-fn8pp
    @SikinaSik-fn8pp Місяць тому

    ሰለምነዉ

  • @SifanBoche-x1w
    @SifanBoche-x1w Місяць тому +1

    ❤❤😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Місяць тому

    Beautiful Offece 👍

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Firdewus
    @Firdewus Місяць тому +2

    አይ እማማ ኢትዩ ህዝቦችሽ በከቱ😢

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 Місяць тому +2

    ተራኪዉ ልለምንክ ታሪክ ስትናገር በዜማ አታርገዉ እኔን ብቻ ነዉ የሚረብሸዉ ማለት ነዉ ብዙ ግዜ ነዚህ ነገር ላይ አስተያየት ሰጥቻለሁ ግን ያዉ ነዉ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому

      ኣይሰማም😂😂😂በዜማ እና ቅላፄ ነዉ የሚያቀርበዉ

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 Місяць тому

      @ አዎ እዉነቴን ነዉ ብዙ የመፀሀፍ ትረካ ሰምተዉ ከሆነ ልዩነቱ ወይም ያልኩትን ለመረዳት ቀላል ነበር

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому +1

      @@cocoaberaham627 ልምድ ያላቸዉን ትተዉ በዘመድና ጓደኛ ስለምቀጣጠሩ ነዉ እኮ😄😄እጂ ለትረካ ሁሌም የሚመረጡ ድምፆች ወጥና ለጆሮ ምቹ መሆን አለበት

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 Місяць тому

      @ ስለተረድኝ አመሰግናለሁ በእዉነት ፕሮግራሙን እወደዋለሁ እሱ ከሆነ ሰምቼዉ አላዉቅም ከሱ ብስራት ጥሩ አርጋ ታቀርባለች

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Місяць тому

    😢😢😢

  • @emumitiku8838
    @emumitiku8838 28 днів тому

    የት አገር ነው የምትናኖሪው ሰው ልጁን ጥሎ የሚሄደው በምን ያሳድግ

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Місяць тому

    ygrmale etyopa yala 😢😢😢😢

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому +1

    Ensen megdle new yetabateachew afre yeablacue edt hesan leje yegdlale betame yeazeazenale

  • @kiaehe6292
    @kiaehe6292 Місяць тому +2

    ኧረ የጩፋ መንፈስ ኢትዮጵያን አረዳት ደሟን አፈሰሰው ኡኡኡኡኡኡ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n Місяць тому

    ወይ ኢትዮጵያ
    በቃ እዚህ ላይ ደረስን በጎረቤት በልተን በሜዳ ላይ እንዳላደግን ሁሉ አሁን ቤት ውስጥ ያለን ሰው ማመን ቀረ

  • @weto3354
    @weto3354 Місяць тому

    ☝️☝️☝️😭😭😭😭

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym Місяць тому

    ተራኪውን ቀይሩት ወይ ደሞ ብስራት አራሱዋ ትተርከው or የበፊቱ ተራኪ ከተቻለ ብትመልሱት በተረፈ በርቱ አስትማሪ ፕሮግራም ነው በጣም የቆየሁ ተከታታያቹ ነኝ 🙏🙏🙏

    • @SaudiArabia-d6v
      @SaudiArabia-d6v Місяць тому

      ለምን ተራኪው ይቀየር ካልፈለጋችሁ ይህን ፕሮግራም አለመከታተል ትችላላችሁ በሰው እንጀራ አትግቡ ።

    • @EsseyGezmu-gy3ym
      @EsseyGezmu-gy3ym Місяць тому +1

      @SaudiArabia-d6v አስተያየት መስጫ ሳጥን ነው ስለ ፕሮግራሙ ያለኝን አስተያየት ነው የተናገርኩት ለምን ላልከው የበፊቱ ተራኪ ሲተርክ ቀልብ ይገዛል

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 Місяць тому

      Ende derama mselachy ende yehe eko Astmari ngre nw Zm belachu kumngrun Atsmum ende

    • @EsseyGezmu-gy3ym
      @EsseyGezmu-gy3ym Місяць тому

      @dagmawitteketel799 አው ልክ ነው ድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው አውቃለሁ በጣም ለረጅም ጊዜ ስብከታተለው ቆይቻለሁ አሁንም እየተከታተልኩኝ ነው በራሴ ህይወትም ቀድሜ አደጋን መከላከል ችየበታለሁ ግን የበፊቱ ተራኪ ድምጹ እና አተራረኩ ታሪኩን ይበልጥ ህያው ያደርገዋል

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому

      ​@EsseyGezmu-gy3ልልክነሺym

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 14 годин тому

    መ/ ፅጌ ለተባለ ሰው ላክልኝ ብሎኝ በስህተት የተላከ ነው! በኃላ ነው ያዬህት sorry!

  • @RahelKassa-z9i
    @RahelKassa-z9i 13 днів тому

    አፍ መያዣ ነው አይደል የሞት ፍርድ????? የገዳዩን ፎቶ አውጡ ዋና ጥፉተኛ ያልሰረቀችውን እኔ ነኝ ያለችው ሴት ነ በሷ ላይ ፍርድ መፈረድ አለባት ለወንጀሉ ከለላ ሰጥታለች

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و Місяць тому

    Wey defret betseben ftary yathenachewu

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Місяць тому

    ችግሩ ኢትዮጵያዊት የሞት ፊርድ ሲፈፀም ተሠምቶ አያቅም ፍርድ ብቻ

  • @peace3791
    @peace3791 Місяць тому

    Beletu has to go jail!!!

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому +3

    Wey good sew defar honoal

  • @samritadese124
    @samritadese124 Місяць тому

    demrugni wudoche

  • @danielkebede9738
    @danielkebede9738 Місяць тому

    Bezuryachine yalen saw bastwilote memelket melkem naw

  • @tesfayedemekemekuria4836
    @tesfayedemekemekuria4836 29 днів тому

    እናንተ ጋዜጠኞች ሌላ ሰው እንዲሰርቅ እያስተማራችሁ እንደሆነ አይገባችሁም ?

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu Місяць тому

    Wey godi

  • @MimiKdus
    @MimiKdus Місяць тому

    ኢትዩ ያለ ሰው በፍጸም ሰራተኛ መቅጠር የለባቸውም እራስ ማሣደግ እናት ቁጭ ብላ ማሣደግ አረመኔዎች

    • @nuranura-s5k
      @nuranura-s5k Місяць тому

      batkkle😢😢😢

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому

      😳😳😳ምንይብሉ ይጠጡ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 25 днів тому

      😭😭😭😳😭😭😭😳😳😳😭😭😭😴😱😱😱😱😱

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 25 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😭😭😭​@@nuranura-s5k

  • @Mashucool
    @Mashucool Місяць тому

    😭😭😭😭