Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታሪኳን በመጽሐፍ የጻፈችዉ አስደናቂዋ ሴት።ዛሬ ለራሴም የሚገርመኝን አስደናቂ ታሪኬን እነግራችኋለሁ።በ6 አመቷ የተዳረችዉ ልጅ ለየት ያለ አስደናቂ ታሪክ። ክፍል 1ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ 0918472275 ወይም 0969487722 ወ/ሮ አታላይ።ክቡራን ተመልካቾቻችን ለተፈጠረዉ የምስልና የድምጽ ልዩነት ይቅርታ እንጠይቃለን።
በጥያቄ ለሁለት አጣደፍችኃት በስማም
ቁጥርክን እባክህ
ሁለት ደንቆሮዎች አጠደፉሽ እናዝህን ሰዎች ብለችሁ የምትቀርቡ ሰዎች ግን ስንት ለ አድማጭ ክብርየለዉ ምድያ እየለ ለአድመጭ ክብር የሌላቸዉ ደንቆሮዎች ጋ ለምንድን ናዉ ያምትቀርቡት የምገርማዉ ደግሞ ስትታኙ ምን ታረጉ ነበረ እእእእ ይለሉ
Part two
በጣም አከበዳችሁትስ፤ መልካሙን ነገር አታምሩት። ከዚህ በላይ ስንት የባሰ አለ።
ወይኔ እመብርሀንን የእናቴ ያጐቷ ልጁ ነች ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ጀግና
ውይ ውይ ውይእኔ የሰማኋት የስምንት አመት ልጄን እያየሁ ነው የሰማኋት በጣም በጣም ይጨንቃል
ዋው በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ በርቺ እህቴ እንዳልክ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ልቀቁት
የእርቅ መዕድ አዘጋጁ በአንድ ፕሮግራም ላይ የወነድምህን ታሪክ አይቸ በጣም አዝኛለሁ የወንድምህ ጤና እንዴት ሆነ ያወጣት ልጅ ከምን ደረሰ እባክህን አሳውቀን
አስደናቂ ሴት ነች ድንቅ ሴት ቃላት የለኝም ታሪኩ ከባድ ነው
እኔ ትግስቴ እያለቀ ነዉ እዴ ለምን አታዳምጠም ተዉ ጋዜጠኞቹ መሠለኝ ባለታሪኮቹ😮
በማርገዟ ሰዉ መሳደቡን እና አባትዮዉም ድረዉ እንዳታረግዝ መፈለጋቸዉ ግን ለየት ያለ ነዉ
ወይ አገሬ ስንት አይነት ጉድ ነው የተሸከምሽው ግን እውነት ነው ለሰው ሞት አነሰው
እሄ በትክከል የኔን የለፈውን ታሪኬ ነው የሰታውሰኝ ሁሉ ነገሩ አንድ ነው 😢😢😢😢አንድውም አሰለቀሸኝ የራሴን አሰቤ 😢😢
የኔ ልዩ የምወድሸና የማከብርሸ ይሄ ን ድንቅ አሰተሳስብና አመለካከትሸን ሳላደንቅ አላልፍም ለአዲሱ ትውልድ መንገድ ጠራጊና አሰተማሪ ነሸ ክፍል 2ትን በጉጉት እጠብቃለሁ
Respect , The strong Girl!
ከተለያየውት አባቱ ጋር የሚያድግ የጎረምሣ እናት ነኝ እናትነት በቅርብም በእሩቅም ፍቅር መስጠት ማሠብ መጨነቅ ነው በአለም ላይ ያለን እናቶች ሁሉ ፈጣሪ እረዠም እድሜን ይስጠን ታሪካን እየሠማው በእየ መአሉ እናታ እንደ ምሶሶ ፊታ ላይ የሚቆሙላት ጀግና ናቸው እዬ ነው እናትነት
Wow! She is an incredible lady. God bless you, my dear.
ይሔን ታሪክ ትቸዋለሁ ለመስማት ብፈልግም ሰውየው ምንሸ ነው ፈጣሪ ሆይ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
አደኛ ነኝ
በጣም ድቅ ሴት ናት
ሰላም ለናተ ይሁን ደስ የሜል ታሬክ ዋዉ❤
ከአሌክስ እዮሃ ሚዲያ ተማሩ ዝም ብሎ ማዳመጥን
ወይኔ ጋዜጠኞቹ ሲያናድዱ እነሱ ነው የሚያወሩት እየደጋገሙ ያወሩታል ልክ እንደማይገባን ይህ የኢትዮጵያ ሃላ ቀር ባህል ነው ልክ ተአምር እንዳገኛችሁ አታዳንቁ በገጠር ያለውን ህዝብ አስተምሩ ለከተማ በግድ ይግባችሁ እያሉ መለፍለፍ ምንድነው
አንቺ ምን ፈለግሽ ከ ጋዜጠኞቹ የቆየ ቂም አለብሽ እንዴ
ምድነው ችግርሽ ጠያቂ ናቸው እኮ
ልክናት አዝግነው😂@@yeneneshekebede9707
Beautiful story and I admire your strength
ጋዜጠኞቹ ተረጋጋ የልጅ ታሪክ አረጋችሁት ኤጭ
ጋዘጠኛው ግን የሚገርፈው ሰው አለ እንዴ ከሗላው ችኮላው አረ ኡኡኡ
😂😂😂😂😂
ok አለህ ፡ እንዳልክ ፡ አይዞህ ፡ ዛሬ ፡ ውሀ ፡ ጠጣ ፡ ደከመህ ፡
ወንጀል የምትመረምሩ ነው የምትመስሉት! አጣደፋችኋት እኮ ለሁለት!!!
Mesmat alchalkum eyefelku lakomewu newu er tawura
ሚገርም ታሪክ ነው ቀጣዬ ምንም ያሆን??
.እኔእራሱ14.አመቴ.ነውአግብቸ.የወለድኩት.አሁን.18.አመት.ወድልጅ.አለኝ.አልሀምዱሊላህ.እደሷእኔም.ውጣውረድ.አይቸ.በቤተሰብ.አሁንበስደት.ላይነኝ
እኔ በ7አመቴ ነበር የዳሩኝ ምኑንም አላቅም ጭቃ ውስ ጥ እገባ ነበር አንክሻ ውሻ ሚባል ጨዋታ ነበር እንጫወት ነበር😅
እኔ እማደንቀው ባአልየውን ነው ብዙ አመት ጠብቆ
ጋዜጠኛው አንድን ነገር ደጋግመህ ትጠይቃለህ ደጋግመህ ትናገራለህ አባክህ ክፍል 2 መቼ ነው
የስድስት አመት ልጅ ሆና ይሄንን ሁሉ ታሪክ እንዴት አስታወሰች?
የ 4 ዓመት ሆኜ እኔ አብዛኛዉን ገጠመኞቼን አስታዉሳለሁ
ስትዳር ላታረግዝ ነበረ ስለባታ ያወራችው ነገር አልተዋጠልኝም አሳልፈው ሰተው ሲያበቁ ምንጰማለት ነው😂
❤❤❤❤❤
ጎጃም በተለይም የምስራቅ ጎጃም ማ/ሰብ ይህን ፕሮግራም ሲሰማ በእናንተ ይገረማል እናንተ ባህሉ እንደገረማችሁ "ምኑ ነዉ አዲስ ነገር?" ይላችሁዋል😢እኔ አባቴ በስራ ምክንያት እዛ ሔዶ እኔን ይዞኝ ሄዶ "ይህችን ልጅ አስብተህ ልታርዳት ነዉ እንዴ ለምን አትዳርትም "ይሉት ነበር 13 አሜቴ ነበር😢
እረ ፕሮግራማቹ በጣም እያጋነናቹ እያበላሻቹት ነው ይሄ ደሞ አዲስ ጠያቂ መጣ
የጀርባ 😮
Gobeze ayezoshe bereche Abatehe new tefategna
ልጂ ስለነበርሽ ረስተሽዉ ነዉ እንጂ ባገባሽ በ 3ኛዉ ቀን እኮ ምላሽ ተጠርታችሁ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመልሳችኃል ከ3 ቀን ቆይታ በኃላ ደግሞ ተመልሰሽ ወደ ባልሽ ቤተሰብ ተመለስሽ ከዛ ደግሞ የደብረዘይት ተመልሰሽ ወደ ወላጆችሽ ትመለሻለሽ ከዛ ደግሞ የፋሲካ ጾም ከመፈታቱ 1 ሰምንት ቀድመሽ ደግሞ ወደ ባልሽ ቤተሰብ ትመለሻለሽ ይህ ነዉ የገጠር ሙሽረነት ባህሉ !!
በኛ አካባቢ በሀል በአርበኛ ቀኗ ነው መልስ ተጠርታ ወደ ቤተሰቦቿ ቤት የምትመለሰው
አሁን አንች ያልሽው ትልቅ የሆኑ ሙሽሮች ሲሆኑ ነው። በዚች እድሜ ያሉት ደግሞ ወደ ወላጆቻቸው ሄደው አንመለስም ስለሚሉ ቶሎ መልስ አይጠሩም።
እኔም በኣስራኣራት ኣመት ኣግብቼ በኣስራ ኣምስት ኣመት ወልድኩ
የሚያሳዝን ታሪክ አይ የኢትዮጽያ ባህል
ምነው እናተ እሷ ነን አላችሁ ሁሉም የገጠር ሰው የሷን ህይወት አሳልፏል እናተ ግን ምነው የተለየ አስመሠላችሁትሳ ቱ ምድረ ሰገጤ እንደ ወንድማችሁ እንደ አለም ሰገድ ሰከን ብላችሁ ብታቀርቡ ምን አለበት ትግስትንና ትትናን ከአለም ሰገድ ተማሩ
ይሕ ጋዜጠኛ ያወራል ጊዜውን ያወራል ያረዝማል
ለምን ሀሳብን ፀጥ ብላችሁ እታስጨርሶትም እባካችሁ አድማጭ እንድታገኝ እንዳልህ እናንተ ብዙ አታውሩ
ጋዜጠኞቹ እንዴት ነው?እየቃማችሁ መሰልኝ::
😅
ለጅብ ስግ ሰቶ እንዳታኝከዉ ሆኑ አባትየዉ🤔
ውይ ለምን ታቋርጣታለህ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Megerm Tarik new.Yenam gudegna yehone kezh temesasai Tarik new yasalefkut Lerasa gegnit neshe elatalhu.
እንዳልክ ኧረ የሚመጥንህ ፕሮግራም ከሚመጥኑህ ባልደረቦች ጋር አቅርብልን!
😢😢😢😢
ባህሉ ነው እኔም እናቴ ስትነግረኝ ስታገባ ምንም አታውቅም እድሜዋንም አታቅም ግን የባሏ እናት ናቸው ናቸው እንጀራም የምትሰጣትም አዛው አድጋ የወር አበባ አዛው ነው የመጣባት ስትራብም ዝም ትላለች በአጠቃላይ እባሏ ቤት ነው የምታድገው አማራና ትግሬ እንደዚህ ናቸው እንዲያውም አሆድ ውስጥ እያሉ ነው ወንድ ከሆነ ለልጅ ሴት ከሆነች ለልጅ ነው የሚሉት
Konjo nat❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማደጎ ይባላል ምን ታካብዳላችሁ
በ 14 or በ 15 አመትዋ 9 ክግል ነበረች የገጠር ልጅ በ 10 አመቱ ነው መማር ሚጀምረው😂
እረ ምንድነው ታሪኩን ሳንሰማ ማስታወቂያውን አንዛዛቹት😂
በልጅነት ከዳሩ በኻላ ለምን አረገዘች ብሎ መቆጣትን ምን አመጣው ?
አባቷ እናትዋን ሲያገባ እንዳታረግዝ ይጠነቀቁ ነበር ? ይሄንንስ ልጃቸው አስተምረዋት ነበር?
Ye,hagrae,laje,,❤
አባቱ ግን ምን አይነት ስው ?
እረ ፡ እንዳልክ ፡ 14 ፡ አመት ፡ ድምፀህ ፡ ለምጄ ፡ እርቅ ፡ ማድ ፡ አልመስል ፡ አለኝ ፡
አሷን ነው ወይስ ኣንተን የምናዳምጠው
ታይሙን በመቀባጠር አንተው ጨረስከው
መሀመድም እንዲሁ ነበር ታዲያ ምስሊሞችን ለምን እንክሳለን ?
ይሄ ሀሉም ሰው በዚህ ህይወት ያለፈበት ስለሆነ እናትም ሆነች አባትምንም አይሉም ይልቁን በነሱ አይን ሳታገባ ከቆየች በማህበረሰቡ ዘንድ ቆሞ ቀር እየተባለች ትሸማቀቅ ነበር ያው አሁነ አሁን በየገጠሩ ትምህርት ቤት ስለተከፈተ በመጠኑም ቢሆን እየተሻሻለ መጥቷል መምህራኖችተማሪ ሲቀር ስለሚጠይቁ ወሬውን ይሰማሉ
እኔም እንዳአንች ነበርኩ
አቤት ጋዜጠኞቹ አቤት ለፍላፊዎች እየተቀባበሉ ማጣደፍ አድማጭ እንዴት ይስማ
Yenm endihe neber bayhon alsededugnm ersan eskawk deres gne esue hulgizea aykerm yimetal besitemchersha famliy biwedut biwadedum ena gn mrchyea alneberm telyayen gen bzue teglatahu batekaly yiha aynet bhal yiker eskmchrshaw
ምንድነው ታሪኩ ከየት ተቆርጦ ቀርቶ ነው? ለምሳሌ እሷ መታረቅ ፈለገች ወደክስም ሄደች ከዚያ ትንሽ ዕረፍት እንውሰድ ብላችሁ ታሪኩን በምንም ሳታያይዙ ወደ ግጥም ታለንቷ ገብታችሁ ግራ አጋባችሁን።
ምኑነው አስደናቂነቱ እኔ አጎቴ የ3 አመት ልጅ ነው ያገባው
ኸረ በፈጣሪ እንዴት ነው የ3 ዓመት ልጅ የሚዳረው እኔ ይሄንን አላምንም
ጋዜጠኞች እባካችሁ ለ2 አታጣድፏት በጎጃም እኮ በልጅነት ነው ያለእድሜ ጋብቻ የሚዳሩት እሷ እንዳለችው ከ6-10 ልጅህን ለልጄ በሚል ይዳራሉ ትንሽ ከፍ እስከምትል ይጠብቃታል ከዚያ ባልና ሚስት ይሆናሉ። የሚዘልቅ ትዳር አለ የማይዘልቅ አለ ይህ በጎጃም የቡዙዎች ታሪክ ነው። እኛ በዚህ በከተማ እንደምንደነቀው ለእነሱ በባህል ውስጥ ያለ ኖርማልና የተለመደ ነው።- አባትየው ባል ብለው የሰጧት ለወንድሟ ነው እንዴ? እሷን ለመናገርስ ምን ሞራል አላቸው?
Balgudayocho gaztgnawu mslachu mchi taswuralachu
ነገር ኣትደጋግምእፕ
የምታወራው ሰውዬ ጋዜጠኝነት አልተሳካልህም ሜሮንህን ፈልግ እዚ ግዜ አታጥፋ ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው
ምነው ታሪኩን ቆረጣችሁት የባሏን መከሰስ ውጤት ሳናውቅ .
ጋዚጠኛ እርቀስ ብላችሁ አውሩ
የእኔ እህቶች በ 4 አመታቸው ነው ተሽጠው ያለቁት ተሽጠው ነው ያልኩት ተድረው ለማለት ነው ተድረው ያለቁት ተድረው አለቁ ማለት ደግሞ ቆሞ የቀረ የለም ሁሉም በ4 አመታቸው ተድረው ተለዩ ማለት ነው
ገራሚ ነው በ4 አመት ሆ የት ሀገር ነው
@@እረህመት-ዘ5ተ ከዛው ነው አንቺየ ከዛው ከአባይ ዙሪያ ደግነቱ ጠለፋ የለም ገና እናቶች ሲያረግዙ ሴት ከሆነች ለልጀ ሁሉ ይባባላሉ አይገርምም
@@yeshiwasengda1853 ገራሚ ነው
Please keep it natural dear journalists. When you give unnecessary exaggeration, the story sounds like fake.
ይ ህ አይነት ጋብቻ በህግ መከልከል አለበት
አባት ገርፈው ልከው ለምን አረገሽ ሆሆ
ይቺ ሴት መሠረት በዙ ጋ ሄዳ ብታወራ ይሻል ነበር። እርግት ብላ ታዳምጣት ነበረ። እናንተማ atomospheru ሀይለኛ ክረምት አስመሰላችሁት😮። ትንሽ ተረጋጉ🙄
ያባትሽ ነገር አልገባኝም ሆነ ብሎ ደግሶ ድሮ ሲያበቃ ለምን አረገዝሽ ብሎ ጥያቄ አለ እንዴ?
What kind of interview is this.. You guys take training
ማስታወቂያችሁ እንዱህ ሆነ እንዲህ ናት እኛ ታሪኩን ሰምተን እን ፍርድ እስኪ በጣም ታወራላችሁ ጋዜጠኞች ያኛው እንዲህ አብራሪ ነበር አሁን ደሞ ይህኛው ለፍላፊ ከየት መጣ
እረ እረፉ ሰምቶ ማለፍ የሚባል ነገርምኮ አለ😂😂😂
እናዝህ ለ አድማጭ ክብር የሌላቸዉ ነቻዉ አስታያያት አይሰሙም በለ ታርክ ቁጭ አድርጋዉ ለ 3 የጣድፈሉ
ኧረ አይባልም አስተያየት መስጠት ይቻላል ግን ስድቡን ምን አመጣው
ይህ ሰውዬ በጣም ነው የሚያወራውበዚህ በኩል ዓለም ሰገድ እኮ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ሁሌም ዓለም ሰገድ ቢያቀርብልን ደስ ይለኛ ❤️
Enante eko chigrachu ayadamtum mne albte sua btawta lemnagr atchekulu
wher is endalke ?
Menalbte ke almesged tegste btemaru
Manegnawum welaji endamyidargi telalechi end? Welajochis awure nachew enji sew aydelum
ጋዜጠኞቹ ግን መረጋጋት አቃታችሁ
ምንም እውነትነት የለውም። ቤተሰብ በስድስት አመቷ ከዳራት በኋላ ስታረግዝ አዋረደችን በጭራሽ አይልም። አካባቢውም አይሳደብም። ውሸቱን ትንሽ አስተካክሊው።
ለምን ዳሩሽ ሲጀመር እና እባትሽ ያስጨንቁሻል
እንዴት ነው 9ኛ ክፍል ሆና ማርገዟን አላወቀችም ቢያንስ እኮ በየወሩ የሚመጣባት ፕረድስ የት ሄደ አትልም ???
አታካብዱ ያለ ነገር ነበር በአገራችን በዚህ እድሜ መዳር ሲቀጥል በጣም አድጋለች እኮ 14ከምናምን ቀርቶ በ12 አመት ይወልዱ የለ ተድረው ምን ይመስልሽ ነበር ምንም አይመስላትም ወሬ ዛሬስ በሰለጠንን ሰበብ የ10አመት ልጅ በየ ምናምኑ ተኝተው ተጣጥበው ይገቡ የለ ያ ጊዜ ይሻል ነበር ቢያንስ ቤተሰብ መስርተሽ በክብ አገባች ትባይ ነበር ወሬያም
ጋብቻዎ እንጅ መውለጃዎስ ደህና ነበረ
ውይ እንዳልክ ማን አፍህን ያዝልን እንዴት ሆነን ይሆን አዳምጠን የምንጨርሰው በናትህ እስቲ ለትንሽ ሰአት ሽንት ቤት ሄደህ ና ምን አይነት የማይገባው ሰው ነው ሁሌ ከባለ ታሪክ ፊት ቀደም ቀደም ከአፍችው መንጠቅ ልክ ታሪኩን እንደኖረ ሰው መለፍለፍ ምኑ የማይገባው ነው በፈጣሪ ኮመንት አንብብ እራስህን ገምግም ያቀረብከውን መልሰህ አዳምጠው እራስህን አርም ልጁን እንኳን አላስወራ አልከው ዛሬ እንኳን አንተ ዝም በልና እሱ ፕሮግራሙን ይምራልን በደብ እረዳቸዋለው ምኑን ተረዳከው ብትረዳማ ያወራችን መልስህ መልሰህ አትጠይቃትም ነበር
I think Endalk programun lemarazem belo yimesilegnal client siyawera wedehuala yemigotetachew ena esu kedem kedem yemilew
@@rozakebede2610አንቺ ደግሞ አማርኛን በአማርኛ ፊደል ተጠቀሚ ። የ አ ቦ ጊ ዳ ሽፍታ አትሁኚ ።
ይሄ በረሱ ቸናል ከስሮ እዝህ ቸነል የታቀጠረ ገዜጠኛ አንገበገባት
ስሞትላችሁ ደምሩኝ እመልሳለሁ😊😊😊
😂😂 kemoteshe men yadergeleshale😂😂😂
ደምሩኝ እባካችሁ:: አበረታቱኝ፡፡
ማነህ(ማነሽ) ፡ ጋዜጠኛመጠየቅ ፡ ስራው ፡ ነው ፡ መጠየቅ ፡ አለባቸው ፡ ተረት ፡ ምትናገር ፡ መሰለህ ፡ ወይም ፡ መሰለሽ ፡ ኮመንት ፡ ስትሰጡ ፡ ብዙ ፡ አተቹ ፡ አዋቂ ፡ ጠያቂ ፡ ነው ፡
I’m
ታሪኳን በመጽሐፍ የጻፈችዉ አስደናቂዋ ሴት።
ዛሬ ለራሴም የሚገርመኝን አስደናቂ ታሪኬን እነግራችኋለሁ።
በ6 አመቷ የተዳረችዉ ልጅ ለየት ያለ አስደናቂ ታሪክ። ክፍል 1
ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ 0918472275 ወይም 0969487722 ወ/ሮ አታላይ።
ክቡራን ተመልካቾቻችን ለተፈጠረዉ የምስልና የድምጽ ልዩነት ይቅርታ እንጠይቃለን።
በጥያቄ ለሁለት አጣደፍችኃት በስማም
ቁጥርክን እባክህ
ሁለት ደንቆሮዎች አጠደፉሽ እናዝህን ሰዎች ብለችሁ የምትቀርቡ ሰዎች ግን ስንት ለ አድማጭ ክብርየለዉ ምድያ እየለ ለአድመጭ ክብር የሌላቸዉ ደንቆሮዎች ጋ ለምንድን ናዉ ያምትቀርቡት የምገርማዉ ደግሞ ስትታኙ ምን ታረጉ ነበረ እእእእ ይለሉ
Part two
በጣም አከበዳችሁትስ፤ መልካሙን ነገር አታምሩት። ከዚህ በላይ ስንት የባሰ አለ።
ወይኔ እመብርሀንን የእናቴ ያጐቷ ልጁ ነች ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ጀግና
ውይ ውይ ውይእኔ የሰማኋት የስምንት አመት ልጄን እያየሁ ነው የሰማኋት በጣም በጣም ይጨንቃል
ዋው በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ በርቺ እህቴ እንዳልክ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ልቀቁት
የእርቅ መዕድ አዘጋጁ በአንድ ፕሮግራም ላይ የወነድምህን ታሪክ አይቸ በጣም አዝኛለሁ የወንድምህ ጤና እንዴት ሆነ ያወጣት ልጅ ከምን ደረሰ እባክህን አሳውቀን
አስደናቂ ሴት ነች ድንቅ ሴት ቃላት የለኝም ታሪኩ ከባድ ነው
እኔ ትግስቴ እያለቀ ነዉ እዴ ለምን አታዳምጠም ተዉ ጋዜጠኞቹ መሠለኝ ባለታሪኮቹ😮
በማርገዟ ሰዉ መሳደቡን እና አባትዮዉም ድረዉ እንዳታረግዝ መፈለጋቸዉ ግን ለየት ያለ ነዉ
ወይ አገሬ ስንት አይነት ጉድ ነው የተሸከምሽው ግን እውነት ነው ለሰው ሞት አነሰው
እሄ በትክከል የኔን የለፈውን ታሪኬ ነው የሰታውሰኝ ሁሉ ነገሩ አንድ ነው 😢😢😢😢አንድውም አሰለቀሸኝ የራሴን አሰቤ 😢😢
የኔ ልዩ የምወድሸና የማከብርሸ ይሄ ን ድንቅ አሰተሳስብና አመለካከትሸን ሳላደንቅ አላልፍም ለአዲሱ ትውልድ መንገድ ጠራጊና አሰተማሪ ነሸ ክፍል 2ትን በጉጉት እጠብቃለሁ
Respect , The strong Girl!
ከተለያየውት አባቱ ጋር የሚያድግ የጎረምሣ እናት ነኝ እናትነት በቅርብም በእሩቅም ፍቅር መስጠት ማሠብ መጨነቅ ነው በአለም ላይ ያለን እናቶች ሁሉ ፈጣሪ እረዠም እድሜን ይስጠን ታሪካን እየሠማው በእየ መአሉ እናታ እንደ ምሶሶ ፊታ ላይ የሚቆሙላት ጀግና ናቸው እዬ ነው እናትነት
Wow! She is an incredible lady. God bless you, my dear.
ይሔን ታሪክ ትቸዋለሁ ለመስማት ብፈልግም ሰውየው ምንሸ ነው ፈጣሪ ሆይ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
አደኛ ነኝ
በጣም ድቅ ሴት ናት
ሰላም ለናተ ይሁን ደስ የሜል ታሬክ ዋዉ❤
ከአሌክስ እዮሃ ሚዲያ ተማሩ ዝም ብሎ ማዳመጥን
ወይኔ ጋዜጠኞቹ ሲያናድዱ እነሱ ነው የሚያወሩት እየደጋገሙ ያወሩታል ልክ እንደማይገባን ይህ የኢትዮጵያ ሃላ ቀር ባህል ነው ልክ ተአምር እንዳገኛችሁ አታዳንቁ በገጠር ያለውን ህዝብ አስተምሩ ለከተማ በግድ ይግባችሁ እያሉ መለፍለፍ ምንድነው
አንቺ ምን ፈለግሽ ከ ጋዜጠኞቹ የቆየ ቂም አለብሽ እንዴ
ምድነው ችግርሽ ጠያቂ ናቸው እኮ
ልክናት አዝግነው😂@@yeneneshekebede9707
Beautiful story and I admire your strength
ጋዜጠኞቹ ተረጋጋ የልጅ ታሪክ አረጋችሁት ኤጭ
ጋዘጠኛው ግን የሚገርፈው ሰው አለ እንዴ ከሗላው ችኮላው አረ ኡኡኡ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ok አለህ ፡ እንዳልክ ፡ አይዞህ ፡ ዛሬ ፡ ውሀ ፡ ጠጣ ፡ ደከመህ ፡
ወንጀል የምትመረምሩ ነው የምትመስሉት! አጣደፋችኋት እኮ ለሁለት!!!
Mesmat alchalkum eyefelku lakomewu newu er tawura
ሚገርም ታሪክ ነው ቀጣዬ ምንም ያሆን??
.እኔእራሱ14.አመቴ.ነውአግብቸ.የወለድኩት.አሁን.18.አመት.ወድልጅ.አለኝ.አልሀምዱሊላህ.እደሷእኔም.ውጣውረድ.አይቸ.በቤተሰብ.አሁንበስደት.ላይነኝ
እኔ በ7አመቴ ነበር የዳሩኝ ምኑንም አላቅም ጭቃ ውስ ጥ እገባ ነበር አንክሻ ውሻ ሚባል ጨዋታ ነበር እንጫወት ነበር😅
እኔ እማደንቀው ባአልየውን ነው ብዙ አመት ጠብቆ
ጋዜጠኛው አንድን ነገር ደጋግመህ ትጠይቃለህ ደጋግመህ ትናገራለህ አባክህ ክፍል 2 መቼ ነው
የስድስት አመት ልጅ ሆና ይሄንን ሁሉ ታሪክ እንዴት አስታወሰች?
የ 4 ዓመት ሆኜ እኔ አብዛኛዉን ገጠመኞቼን አስታዉሳለሁ
ስትዳር ላታረግዝ ነበረ ስለባታ ያወራችው ነገር አልተዋጠልኝም አሳልፈው ሰተው ሲያበቁ ምንጰማለት ነው😂
❤❤❤❤❤
ጎጃም በተለይም የምስራቅ ጎጃም ማ/ሰብ ይህን ፕሮግራም ሲሰማ በእናንተ ይገረማል እናንተ ባህሉ እንደገረማችሁ "ምኑ ነዉ አዲስ ነገር?" ይላችሁዋል😢እኔ አባቴ በስራ ምክንያት እዛ ሔዶ እኔን ይዞኝ ሄዶ "ይህችን ልጅ አስብተህ ልታርዳት ነዉ እንዴ ለምን አትዳርትም "ይሉት ነበር 13 አሜቴ ነበር😢
እረ ፕሮግራማቹ በጣም እያጋነናቹ እያበላሻቹት ነው ይሄ ደሞ አዲስ ጠያቂ መጣ
የጀርባ 😮
Gobeze ayezoshe bereche Abatehe new tefategna
ልጂ ስለነበርሽ ረስተሽዉ ነዉ እንጂ ባገባሽ በ 3ኛዉ ቀን እኮ ምላሽ ተጠርታችሁ ወደ ቤተሰቦችሽ ተመልሳችኃል ከ3 ቀን ቆይታ በኃላ ደግሞ ተመልሰሽ ወደ ባልሽ ቤተሰብ ተመለስሽ ከዛ ደግሞ የደብረዘይት ተመልሰሽ ወደ ወላጆችሽ ትመለሻለሽ ከዛ ደግሞ የፋሲካ ጾም ከመፈታቱ 1 ሰምንት ቀድመሽ ደግሞ ወደ ባልሽ ቤተሰብ ትመለሻለሽ ይህ ነዉ የገጠር ሙሽረነት ባህሉ !!
በኛ አካባቢ በሀል በአርበኛ ቀኗ ነው መልስ ተጠርታ ወደ ቤተሰቦቿ ቤት የምትመለሰው
አሁን አንች ያልሽው ትልቅ የሆኑ ሙሽሮች ሲሆኑ ነው። በዚች እድሜ ያሉት ደግሞ ወደ ወላጆቻቸው ሄደው አንመለስም ስለሚሉ ቶሎ መልስ አይጠሩም።
እኔም በኣስራኣራት ኣመት ኣግብቼ በኣስራ ኣምስት ኣመት ወልድኩ
የሚያሳዝን ታሪክ አይ የኢትዮጽያ ባህል
ምነው እናተ እሷ ነን አላችሁ ሁሉም የገጠር ሰው የሷን ህይወት አሳልፏል እናተ ግን ምነው የተለየ አስመሠላችሁትሳ ቱ ምድረ ሰገጤ እንደ ወንድማችሁ እንደ አለም ሰገድ ሰከን ብላችሁ ብታቀርቡ ምን አለበት ትግስትንና ትትናን ከአለም ሰገድ ተማሩ
ይሕ ጋዜጠኛ ያወራል ጊዜውን ያወራል ያረዝማል
ለምን ሀሳብን ፀጥ ብላችሁ እታስጨርሶትም እባካችሁ አድማጭ እንድታገኝ እንዳልህ እናንተ ብዙ አታውሩ
ጋዜጠኞቹ እንዴት ነው?እየቃማችሁ መሰልኝ::
😅
ለጅብ ስግ ሰቶ እንዳታኝከዉ ሆኑ አባትየዉ🤔
ውይ ለምን ታቋርጣታለህ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Megerm Tarik new.
Yenam gudegna yehone kezh temesasai Tarik new yasalefkut
Lerasa gegnit neshe elatalhu.
እንዳልክ ኧረ የሚመጥንህ ፕሮግራም ከሚመጥኑህ ባልደረቦች ጋር አቅርብልን!
😢😢😢😢
ባህሉ ነው እኔም እናቴ ስትነግረኝ ስታገባ ምንም አታውቅም እድሜዋንም አታቅም ግን የባሏ እናት ናቸው ናቸው እንጀራም የምትሰጣትም አዛው አድጋ የወር አበባ አዛው ነው የመጣባት ስትራብም ዝም ትላለች በአጠቃላይ እባሏ ቤት ነው የምታድገው አማራና ትግሬ እንደዚህ ናቸው እንዲያውም አሆድ ውስጥ እያሉ ነው ወንድ ከሆነ ለልጅ ሴት ከሆነች ለልጅ ነው የሚሉት
Konjo nat❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማደጎ ይባላል ምን ታካብዳላችሁ
በ 14 or በ 15 አመትዋ 9 ክግል ነበረች የገጠር ልጅ በ 10 አመቱ ነው መማር ሚጀምረው😂
እረ ምንድነው ታሪኩን ሳንሰማ ማስታወቂያውን አንዛዛቹት😂
በልጅነት ከዳሩ በኻላ ለምን አረገዘች ብሎ መቆጣትን ምን አመጣው ?
አባቷ እናትዋን ሲያገባ እንዳታረግዝ ይጠነቀቁ ነበር ? ይሄንንስ ልጃቸው አስተምረዋት ነበር?
Ye,hagrae,laje,,❤
አባቱ ግን ምን አይነት ስው ?
እረ ፡ እንዳልክ ፡ 14 ፡ አመት ፡ ድምፀህ ፡ ለምጄ ፡ እርቅ ፡ ማድ ፡ አልመስል ፡ አለኝ ፡
አሷን ነው ወይስ ኣንተን የምናዳምጠው
ታይሙን በመቀባጠር አንተው ጨረስከው
መሀመድም እንዲሁ ነበር ታዲያ ምስሊሞችን ለምን እንክሳለን ?
ይሄ ሀሉም ሰው በዚህ ህይወት ያለፈበት ስለሆነ እናትም ሆነች አባትምንም አይሉም ይልቁን በነሱ አይን ሳታገባ ከቆየች በማህበረሰቡ ዘንድ ቆሞ ቀር እየተባለች ትሸማቀቅ ነበር ያው አሁነ አሁን በየገጠሩ ትምህርት ቤት ስለተከፈተ በመጠኑም ቢሆን እየተሻሻለ መጥቷል መምህራኖችተማሪ ሲቀር ስለሚጠይቁ ወሬውን ይሰማሉ
እኔም እንዳአንች ነበርኩ
አቤት ጋዜጠኞቹ አቤት ለፍላፊዎች እየተቀባበሉ ማጣደፍ አድማጭ እንዴት ይስማ
Yenm endihe neber bayhon alsededugnm ersan eskawk deres gne esue hulgizea aykerm yimetal besitemchersha famliy biwedut biwadedum ena gn mrchyea alneberm telyayen gen bzue teglatahu batekaly yiha aynet bhal yiker eskmchrshaw
ምንድነው ታሪኩ ከየት ተቆርጦ ቀርቶ ነው? ለምሳሌ እሷ መታረቅ ፈለገች ወደክስም ሄደች ከዚያ ትንሽ ዕረፍት እንውሰድ ብላችሁ ታሪኩን በምንም ሳታያይዙ ወደ ግጥም ታለንቷ ገብታችሁ ግራ አጋባችሁን።
ምኑነው አስደናቂነቱ እኔ አጎቴ የ3 አመት ልጅ ነው ያገባው
ኸረ በፈጣሪ እንዴት ነው የ3 ዓመት ልጅ የሚዳረው እኔ ይሄንን አላምንም
ጋዜጠኞች እባካችሁ ለ2 አታጣድፏት በጎጃም እኮ በልጅነት ነው ያለእድሜ ጋብቻ የሚዳሩት እሷ እንዳለችው ከ6-10 ልጅህን ለልጄ በሚል ይዳራሉ ትንሽ ከፍ እስከምትል ይጠብቃታል ከዚያ ባልና ሚስት ይሆናሉ። የሚዘልቅ ትዳር አለ የማይዘልቅ አለ ይህ በጎጃም የቡዙዎች ታሪክ ነው። እኛ በዚህ በከተማ እንደምንደነቀው ለእነሱ በባህል ውስጥ ያለ ኖርማልና የተለመደ ነው።
- አባትየው ባል ብለው የሰጧት ለወንድሟ ነው እንዴ? እሷን ለመናገርስ ምን ሞራል አላቸው?
Balgudayocho gaztgnawu mslachu mchi taswuralachu
ነገር ኣትደጋግምእፕ
የምታወራው ሰውዬ ጋዜጠኝነት አልተሳካልህም ሜሮንህን ፈልግ እዚ ግዜ አታጥፋ ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው
ምነው ታሪኩን ቆረጣችሁት የባሏን መከሰስ ውጤት ሳናውቅ .
ጋዚጠኛ እርቀስ ብላችሁ አውሩ
የእኔ እህቶች በ 4 አመታቸው ነው ተሽጠው ያለቁት ተሽጠው ነው ያልኩት ተድረው ለማለት ነው ተድረው ያለቁት
ተድረው አለቁ ማለት ደግሞ ቆሞ የቀረ የለም ሁሉም በ4 አመታቸው ተድረው ተለዩ ማለት ነው
ገራሚ ነው በ4 አመት ሆ የት ሀገር ነው
@@እረህመት-ዘ5ተ ከዛው ነው አንቺየ ከዛው ከአባይ ዙሪያ ደግነቱ ጠለፋ የለም ገና እናቶች ሲያረግዙ ሴት ከሆነች ለልጀ ሁሉ ይባባላሉ አይገርምም
@@yeshiwasengda1853
ገራሚ ነው
Please keep it natural dear journalists. When you give unnecessary exaggeration, the story sounds like fake.
ይ ህ አይነት ጋብቻ በህግ መከልከል አለበት
አባት ገርፈው ልከው ለምን አረገሽ ሆሆ
ይቺ ሴት መሠረት በዙ ጋ ሄዳ ብታወራ ይሻል ነበር። እርግት ብላ ታዳምጣት ነበረ። እናንተማ atomospheru ሀይለኛ ክረምት አስመሰላችሁት😮። ትንሽ ተረጋጉ🙄
ያባትሽ ነገር አልገባኝም ሆነ ብሎ ደግሶ ድሮ ሲያበቃ ለምን አረገዝሽ ብሎ ጥያቄ አለ እንዴ?
What kind of interview is this.. You guys take training
ማስታወቂያችሁ እንዱህ ሆነ እንዲህ ናት እኛ ታሪኩን ሰምተን እን ፍርድ እስኪ በጣም ታወራላችሁ ጋዜጠኞች ያኛው እንዲህ አብራሪ ነበር አሁን ደሞ ይህኛው ለፍላፊ ከየት መጣ
እረ እረፉ ሰምቶ ማለፍ የሚባል ነገርምኮ አለ😂😂😂
እናዝህ ለ አድማጭ ክብር የሌላቸዉ ነቻዉ አስታያያት አይሰሙም በለ ታርክ ቁጭ አድርጋዉ ለ 3 የጣድፈሉ
ኧረ አይባልም አስተያየት መስጠት ይቻላል ግን ስድቡን ምን አመጣው
ይህ ሰውዬ በጣም ነው የሚያወራው
በዚህ በኩል ዓለም ሰገድ እኮ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው
ሁሌም ዓለም ሰገድ ቢያቀርብልን ደስ ይለኛ ❤️
Enante eko chigrachu ayadamtum mne albte sua btawta lemnagr atchekulu
wher is endalke ?
Menalbte ke almesged tegste btemaru
Manegnawum welaji endamyidargi telalechi end? Welajochis awure nachew enji sew aydelum
ጋዜጠኞቹ ግን መረጋጋት አቃታችሁ
ምንም እውነትነት የለውም። ቤተሰብ በስድስት አመቷ ከዳራት በኋላ ስታረግዝ አዋረደችን በጭራሽ አይልም። አካባቢውም አይሳደብም። ውሸቱን ትንሽ አስተካክሊው።
ለምን ዳሩሽ ሲጀመር እና እባትሽ ያስጨንቁሻል
እንዴት ነው 9ኛ ክፍል ሆና ማርገዟን አላወቀችም ቢያንስ እኮ በየወሩ የሚመጣባት ፕረድስ የት ሄደ አትልም ???
አታካብዱ ያለ ነገር ነበር በአገራችን በዚህ እድሜ መዳር ሲቀጥል በጣም አድጋለች እኮ 14ከምናምን ቀርቶ በ12 አመት ይወልዱ የለ ተድረው ምን ይመስልሽ ነበር ምንም አይመስላትም ወሬ ዛሬስ በሰለጠንን ሰበብ የ10አመት ልጅ በየ ምናምኑ ተኝተው ተጣጥበው ይገቡ የለ ያ ጊዜ ይሻል ነበር ቢያንስ ቤተሰብ መስርተሽ በክብ አገባች ትባይ ነበር ወሬያም
ጋብቻዎ እንጅ መውለጃዎስ ደህና ነበረ
ውይ እንዳልክ ማን አፍህን ያዝልን እንዴት ሆነን ይሆን አዳምጠን የምንጨርሰው በናትህ እስቲ ለትንሽ ሰአት ሽንት ቤት ሄደህ ና ምን አይነት የማይገባው ሰው ነው ሁሌ ከባለ ታሪክ ፊት ቀደም ቀደም ከአፍችው መንጠቅ ልክ ታሪኩን እንደኖረ ሰው መለፍለፍ ምኑ የማይገባው ነው በፈጣሪ ኮመንት አንብብ እራስህን ገምግም ያቀረብከውን መልሰህ አዳምጠው እራስህን አርም ልጁን እንኳን አላስወራ አልከው ዛሬ እንኳን አንተ ዝም በልና እሱ ፕሮግራሙን ይምራልን በደብ እረዳቸዋለው ምኑን ተረዳከው ብትረዳማ ያወራችን መልስህ መልሰህ አትጠይቃትም ነበር
I think Endalk programun lemarazem belo yimesilegnal client siyawera wedehuala yemigotetachew ena esu kedem kedem yemilew
@@rozakebede2610
አንቺ ደግሞ አማርኛን በአማርኛ ፊደል ተጠቀሚ ። የ አ ቦ ጊ ዳ ሽፍታ አትሁኚ ።