የብሉይ ዳሰሳ | ሙሴ | ዘጸዓት 1 ~ 4| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | www.operationezra.com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 бер 2021
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ዘጸአት ማለት «መውጣት» ወይም «መለየት» ማለት ነው። ለሁለተኛው የፔንታቱክ መጽሐፍ ይህ ርእስ የተሰጠበት ምክንያት በውስጡ የሚገኘው ዋናው ታሪክ የሚናገረው እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ በግብፃውያን ባርነት ሥር ከነበሩበት ሁኔታ እንዴት ነፃ እንዳወጣቸውና ከግብፅ ተለይተው ወደ ተስፋይቱ ምድር መጓዝ ስለ መጀመራቸው የሚናገር በመሆኑ ነው።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 54

  • @hannagg5688
    @hannagg5688 Рік тому +1

    Thank you poster GOD bless you

  • @yeshitlamulat5703
    @yeshitlamulat5703 Рік тому +1

    paster I thank God that He gave us good teacher

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому +1

    አሜንንንንን🙏

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Рік тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተማርኩ።

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 5 місяців тому

    Blessings 🙌

  • @ashenafialemayehu1379
    @ashenafialemayehu1379 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ፓስተር

  • @yonathanashenafi6629
    @yonathanashenafi6629 Рік тому

    God bless you

  • @salemtamrat6872
    @salemtamrat6872 Рік тому

    Gets Yibarikih

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም በተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እኔ ወደጊታ እንድጠጋ ያደርገኝ ባንተ ውስጥ ያለው ያአባቲ ጸጋ ነው ከዳኒኤል ጀምሪ እስካሁን ጊታ እርድቶኝ እየተማርኩ ነው በእጥፍ ተባረክልኝ አውረጀ በስልኪም አስቀምጨዋለሁ ሁለየ ስላንተ ጌታን ከፍ አድርገዋለሁ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔርን አምሰግነዋለሁ ክብር ሁሉ ላምላካችን ይሁን።

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 3 роки тому +1

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን ኦንላይ ብሰማውም ደግሜ ስሰማው በደንብ የተሻለ ነው
    በብዙ ተባረክልን እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @kidist56
    @kidist56 3 роки тому +1

    መድኃኒተአለም ጌታ ኢየሱስ ጨማምሮ ይባርክህ።

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 3 роки тому +3

    God bless you pastor Asfaw bekele

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 роки тому +1

    ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ቅዱስ ቃሉን እያስተማረ ስላለ ስለ ተወደደው ስለባሪው አምላካችን ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ስለሰጠ ሰለዚህ መልካም እድል የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን ፓስተርዬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አምላክህ እግዚአብሔር ካገለገልከው በላይ እንድታገለግለው አዲስ ሀይልና ጉልበትን ይጨምርልህ መንፈስ ቅዱስ ጋሻ ይሁንህ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ በእየሱስ ከርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ።

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 3 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር አስፋው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @elsaihariso2367
    @elsaihariso2367 2 роки тому

    የጌታ ሴዉ በጣም ነዉ የምወድህ ደግሞ ትምህርትህ እየሰራኝ ስላለ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 3 роки тому +4

    ፓስተር አስፋው ዘመንህ ይለምልም የሚጣፍጥ የሚማርክ እጅግ የሚናፍቅ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ ፀጋው ይበልጥ ይብዛልህ

  • @seblimisgana5465
    @seblimisgana5465 3 роки тому +2

    Thank you and may God bless u and all yours!!!🙏🏾

  • @helengm2977
    @helengm2977 3 роки тому +1

    Amen! God bless you!🙏❤

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 3 роки тому +2

    ፓስተርዬ ተባረክልን ትላንት በዩቲዩብ ስንጠብቅ አልገባህም በፌስቡክ ብቻ ነበርክ በዚ ድጋሚ ስለጫንክልን ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @juddy908
      @juddy908 3 роки тому

      ምህረት በፀጋው እንዴት እንቢ አላችሁ እኔ ዩቱብ ላይ ሰርቶልኝ ነበር በ ፌስቡክም በዩቱብም ነበር ከአንቺ እንዳይሆን ቼክ አድርጊው ለሌላ ቀንሽ ሚስ እንዳታደርጊ ተባረኪ እህቴ

    • @user-it8ut8fj3s
      @user-it8ut8fj3s 3 роки тому

      @@juddy908 ኧረ ለኔ ብቻ አደለም ለጓደኞቼም ነው ጭራሽ ኖትፍኬሽንም ምንም አልመጣልንም እንዳልገባ ነው ፓስተር እሚያሳየው የነበረው ከዛ ቆይቼ ፌስቡክ ላይስሄድ እያስተማረ ነበር ፓስተር ብዙ አምልጦኝ ስለነበር ሲያልቅ ጠብቄ ድጋሚ ሰማውት።ለምን እንደሆነ አላውቅም እንደዛ የሆነው ለኔ ብቻ ቢሆን ከኔ ነው እላለው ግን ፓስተር የመግቢያው ሰአት ሲያልፍብን ከጓደኞቼ ስንነጋገር በቃ ዛሬ አይገባም ይሆናል ብለን ነበር

    • @bonitaassefa1338
      @bonitaassefa1338 3 роки тому

      ምህረት ጋር ብቻ ሳይሆን እኔም ጋር ኖትፊኬሽን አልመጣልኝም ዩቱብ ላይም ስገባ ፓስተር አለ መግባቱን ነው ያሳየኝ

  • @martiitube4468
    @martiitube4468 Рік тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር

  • @helity6139
    @helity6139 3 роки тому +3

    Thank you dear Pastor. You always have solution 🙏. It really means a lot to me. I download and follow with my family. Many thanks and Blessings to you dear Pastor. 🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 3 роки тому

    Tebarekilign pastor geta Jesus yibarkih 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eyobchefike6156
    @eyobchefike6156 2 роки тому

    ፓስተር አብዝቶ ይባርክህ

  • @kedestbekele3476
    @kedestbekele3476 2 роки тому

    Pastor I just completed again Genesis. You are the best teacher. i thank the Lord for you and Ms Tegest. Be very blessed.

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 роки тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ተባረክ ፓስተር እንወዳለን💓✅

  • @nebyatw
    @nebyatw 3 роки тому

    O my God amazing thank you so much pastor God bless you more

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምን እንደምልህ አላወቅም አሁንም አብዝቶ የቃሉን መገለጥ ይስጥክ ወንድሜ በርታ

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 3 роки тому

    Shalom shalom pastor tebarek.

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 роки тому

    Thank you pastor

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 3 роки тому

    እውድሀለው ፓስተር በብዙ ተባርክክ

  • @meseretwelde8836
    @meseretwelde8836 3 роки тому

    geta zamanihin yibark pastor tabarek

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 роки тому

    Geta yebarkeh Pastor

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 3 роки тому

    Tebarek bebzuuuuuuuu

  • @medanetmulugeta3705
    @medanetmulugeta3705 Рік тому +1

    Please pastor ene memar felegalew lekun lakulegn betam felegalew seletena weyem haytrolojc memar efelegalew Please Please Please

  • @mahi-up7nv
    @mahi-up7nv 3 роки тому

    Tebareke bebezu

  • @meskibekele4040
    @meskibekele4040 Рік тому

    ተባረክ ፓስተር onilin መማም እፈልጋለው መቼ መቼ ነው

  • @bereketsugebo3108
    @bereketsugebo3108 3 роки тому

    Pastor Asfaw, May God bless you. You gave me further information.

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 3 роки тому +1

    Asfihye!tebarek i remember you were in Calgary,you me baptized me ..was in 1997

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 роки тому

      I always remember that group I baptized. blessings Zeni!

  • @teshalepetros9332
    @teshalepetros9332 3 роки тому

    pastor ante yetebarek sew nh bzu gize tmhrtochhn be tv esema nbr ahun degmo be you tube ena hule besemawu kutr hwote ytadesal. geta enkuanm anten seten.

  • @rahelgebru9492
    @rahelgebru9492 3 роки тому

    Selam pastor no voice eko. It has been like this for two weeks

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 роки тому

      ሰላም ራሄል ድምጽ ይሰማል፤ ምናልባት ያለሽበት አካባቢና የምትጠቀሚበት መሳሪያ ይሆን? ሌሎች ሲነግሩን ደግም ስርጭቱ ያለምንም ችግር ይሰማቸዋል። ለምሳሌ ይህ ቪዲዮ ይሠማሻል?

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 роки тому

    I missed the class I thought the classes are given wendsday and Friday

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 роки тому +1

      ትላንት ትንሽ የቴክኒክ ችግር ነበር እሌኒ፤
      ተባረኪ

    • @eleniwoldetsadik5890
      @eleniwoldetsadik5890 3 роки тому

      @@asfawBekelepastor Eshi Tbark, I am learning a lot be blessed pastor 🙏!!

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 3 роки тому +1

    ፈተናውን ማግኘት አልቻልኩም ፓስተር

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому

    ሻሎም ፓስተር የቀድሞዎች ግብጾች ግሪኮች ናቸው ይባላል ይህ ምን ያህል እውነት ነው?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 роки тому +3

      ሰላም ኢሽማኤል፤ የቀድሞቹ ግብጾች ከሜሶጶቶሚያ፤ አሶራውያንም በኋላም ግሪኮች ነበሩ። ግብጽ ሜዲትራኒያን ጫፍ ላይ ሳላለች በየጊዜው በተለያዩ ምስራቃውያንና ምዕራባውያን ቅኝ ተገዝታለች። አሁን ያሉት አረቦች የፍልስጤም ዝርያ አላቸው።

  • @meskibekele4040
    @meskibekele4040 Рік тому

    ተባረክ ፓስተር onilin መማም እፈልጋለው መቼ መቼ ነው