የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ - ክፍል አንድ - ሜሶጶጦሚያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2021
  • Old Testament survey ~ Mesopotamia

КОМЕНТАРІ • 14

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 3 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ፀጋውን ያትረፍርፍልህ።

  • @arsemageberemeskel9374
    @arsemageberemeskel9374 3 роки тому +1

    ዋው በእውነት ስልዚህ ትልቅ የተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመስግኜ አልጠግብም ስሙ ለዘለአለም ይመገን🙇የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ አዲስ ነው ።ድንቅ ነው የሚለኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ🙏በቃ ምን ብዬ ላመስግነው መንፈስ ቅዱስ ተመስገን🙏ምንም የምለው የለው የለኝም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ 🙌በሚገርም እና እውነትም በቀላሉ መንገድ ለትምህርታችን የትፃፈልን የእግዚአብሔር ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ በፊት የሆነውና መሰረቱን ልታሲዘን የጀመርክበትን ዘዴ(በስዕል)እያስደገፍ የምታስተምረንን ሳላደንቅ ማለፍ እልፈልግም!አሁንም አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ቤተሰብህን አገልግሎትህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርልህ ለበረከት ሁን ጥበቃው ቸርነቱ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አስፋው!!🙌💕💕💕💕

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 роки тому

    የተባረክ ነክ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 роки тому

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተርዬ ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም ጌታ እየሱስ አይምሮህን ይባርክ አገልግሎትህ ዘመንህ ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ላይቭ ላይ አለመከታተሌ ቅር ቢለኝም ነገር ግን በዩትብ ስላደረክልን እጅግ እናመሰግናለን የእግዚአብሔርን ቃል መማር እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሰላምን የሚሰጥ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!!አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @danielgeremew6778
    @danielgeremew6778 3 роки тому

    ፓሰተርዬ ጌታ ይባርክህ በእውቀት እግዘብሔርን ማምለክ የሁልግዜ ጥያቄዬ ነበር. ተባረክ

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 3 роки тому

    Very interesting and great to know the background of biblical historical facts! More blessings and grace upon your life Asfesh! I am really blessed by your teaching. Such a blessing to have you in the house of God. Divine protection upon your life and your family in Jesus wonderful Name Amennnnnnnn!

  • @helentesfaye4057
    @helentesfaye4057 3 роки тому

    Wow it's so amazing!!!!! Getayesus abizito yibarkih pastor

  • @user-lx6jb7xx8z
    @user-lx6jb7xx8z 3 роки тому

    מרתק מאוד❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 роки тому

    ሻሎም ፓስተርዬ ድጋሚ ካንተ እና ከመንፈስ ቅዱስ ከተወደዱ ቅድይሳን ጋር ስለተገናኘን ደስ ብሎኛል ለትህምርቱ አልተመዘገብኩም
    ግን በዚህ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ኃይሉን ያብዛልክ መልካም ጊዜ ጌታ ይሰጠናል በድጋሚ በአድስ ዓመት Glory to God

  • @user-lx6jb7xx8z
    @user-lx6jb7xx8z 3 роки тому +1

    ፓስተር አስፋው በቀለ ወደ እስራኤል ለጉብኚት ለምን አይመጡም
    ታሪክን ሲያስተምሩ እንዴት እንደምመሰጥ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 роки тому

    What happen Paster U Ok??

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 роки тому

    ባብሎን አሁን ስሙ ምንድነው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 роки тому

    ጥሪ አለኝ ነገር ግን Zoom እናንተ በምትገቡበት ሰዓት ላልገኝ ስለምችል ምንም ማድረግ አልችልም ፓስተረዬ እፀልያለሁ