Ethiopia || ኦርቶዶክሳዊ የልጆች አስተዳደግ ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лип 2019
  • ትምህርቱ የተሰጠበት ቦታ አ/አ ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
    ቀን ሰኔ23/2011ዓ/ም
    የፌስቡክ ገጻችን / mkhonledenagil
    #ethiopianortodoxtewahdo #eotc #ethiopian

КОМЕНТАРІ • 36

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 років тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ለእኛ የማስተዋል ጥበብን ይግለጽልን ፈጣሪያችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 років тому +6

    እውነት በጣም ደስ የሚል ርዕስ ነው አባቶቻችን ዕድሜና ጤናን ያድልልን ምክንያቱም አሁን ያለነበት ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ነው የእኔ ቤተስቦች ስለሃይማኖት ስለመንፈሳዊነት ባያስተምሩኝ በስነ ምግባር እና እግዚአብሔር እንድፈራ አድርገው አሳድገውኛል አሁን ላይ ግን ለልጆች ፈተና ነው

  • @tesfufitwi1491
    @tesfufitwi1491 5 років тому +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን በርቱ ብዙ ሰው እያየው አይደለም ያለው የቻነል ግን አይዛቹ እያየን ነው ትምህርቱ ደሞ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ስለ ሆነ እውነቱ ወደ ሁሉ ይደርሳል

  • @hm3183
    @hm3183 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንና መምህሮቻችን ሁላቹንም የሰማነዉን በአእምሮቻችን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይፃፊልን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @according6414
    @according6414 5 років тому

    በእውነት ለአባቶቻን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
    እኛም በሰማነው ቃል ለህይወት ያድርግልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላክችን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው!!!

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ይህ ትምርት በጣም ወሳኝ ነገር. ልጆቻችንን በሀይማኖት በጥሩ. ስነምግባር. እንድናሳድግ. እግዚአብሔር. ይርዳን

  • @the_champions_wall
    @the_champions_wall 5 років тому +11

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ ይቀበልልን::ለአስተያየት ድምጹ ትንሽ ይወጣል ይገባል ለሌላ ጊዜ ቢስተካከል balanced adjust ብታደርጉት።

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 5 років тому +3

    ለሁላችሁም ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሌላ ምን እላለሁ
    አስተያየት የድምፅ መቆራረጥ ስላለ ለወደፊቱ ብታስተካክሉልን

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n 5 років тому +3

    ወሳኝ እርዕስ ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 років тому +1

    እውነት እኮነው ምድያው ልጆቻችን ነጥቆናል በተለይ ቃና የምበላው እግዚአብሔር ያጥፍልን ከአገራችን

  • @Abatech2
    @Abatech2 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ

  • @betelhemmisganaw9574
    @betelhemmisganaw9574 6 місяців тому

    ይህንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት ድምፁ ችግር አለው

  • @samsonworku6825
    @samsonworku6825 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @tesfahhunalemneh5071
    @tesfahhunalemneh5071 5 років тому

    kale hiwot Yasemalin

  • @sofioffical
    @sofioffical 5 років тому

    ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 років тому

    ዝማሬ. ምላክት ያሰማልን

  • @hywet1233
    @hywet1233 5 років тому +2

    በረቱ ጥሩነው ድሮ ተምህርት ቤት ግብረገብ ትምህርት ይሰጥ ነበር አሁን የለም መሰጠት አለብት

  • @sofioffical
    @sofioffical 4 роки тому

    All of u God Bless u

  • @tigraytigraytagray8404
    @tigraytigraytagray8404 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tigraytigraytagray8404
    @tigraytigraytagray8404 5 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hylatekeste7377
    @hylatekeste7377 5 років тому

    kal hiwot yasemalin

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 років тому

    kale hioten yasemalen betam turu gemari newe

  • @user-ko6cu2fy1o
    @user-ko6cu2fy1o 5 років тому

    ቃለሂዎት ያሰማልን ለሁላችሁም በእውነት ትልቅ ምክር አገኝን

  • @tesfufitwi1491
    @tesfufitwi1491 5 років тому +2

    አስተያየት ፥ ድምጹ ትንሽ ተቃጣጠሩት በርቱ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 років тому

    betam teqami netebe{very important point}

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 5 років тому

    betam tekami tmhrt new inameseginalen .bethiopia gin kana tv mibal betam twld yabelashe ymeslegnal ?

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 років тому

    Kale hioten yasmale wendemochachin le Ehitachinem

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 років тому

    Tikikle Tikikl newe

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f 5 років тому

    ማሠር

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 5 років тому

    Ye Agelglot zemenachu melso melalso ybzaln

  • @sirakfekadu7914
    @sirakfekadu7914 4 роки тому

    Yikoraretal

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 років тому

    አረ ጉድ የስነ ልቦና ባለሙያ ዶክተሩ ቁጭ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስን ወይኔ ግን ወንድሙ ነው ?

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 5 років тому

      እኔኮ ዲያቆን ብርሀኑ መስሎኝ ነበር በእውነት

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 5 років тому

      @@user-tq9tl2fe6o እውነት ግን ወንድሙ ነው በድምፅ አይመሳስሉም እንጂ ቁጭ በጣም ነው ማከብረው ዲያቆን ብርሃኑ አድማስን ለነገሩ ማኅበር ቅዱሳን ከሌ ከሌ የለም ሁላቸውም በትህትና ነው የሚያገለግሉ