ልዩ ጉዳይ፡-ከመፈንቅለ-መንግስት ሙከራው ግድያ የተረፉት ብቸኛው ጄነራል||ሜ/ጄነራል ቁምላቸው ደጀኔ |ዘ አዲስ እንደጻፈው|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @mershaewnetu673
    @mershaewnetu673 2 роки тому +5

    ጥሩ ፕሮግራም ነው። ብዙ አድማጭ እንደምታገኙ እጠብቃለሁ።

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 роки тому +3

    እንጠብቃችኋለን ....!!!
    በርቱልን ...👍👍👍

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 2 роки тому

      🍀🌺🌼እውነት ነገም በእኛ ላይ ትፈርዳለች፣
      ጦርነታችን የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑት ከከሃዲና ባንዳ ሆድአደር የውጭ ተለላኪ ወገኖቻችንን ጋር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏትና ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከጥንት ጀምሮ በረቀቀ ሴራ ከሚንቀሳቀሱት ኒውክሌር ከታጠቀው ከውጭው ዓለምና ተባባሪዎቹ ጭምር ጋር ስለሆነ ማሸነፊያችን በእውነተኛ አንድነትና መተሳሰብ መኖርና ሁለተኛው ትጥቃችን ኑውክለራችን ደግሞ በከንቱ በጠላቶቻችን የሚፈሰውን ደማችንንና ዕንባችንን ስለሆነ እንደ ራሔልዘእስራኤል ከመከራ ወደሚያወጣው ወደ እግዚአብ- ሔር ወደ ሰማይ እንርጭ ። ወደ ፈጣሪ እንጩህ። ከስግብግብነት እንውጣ። እውነት ነገም በእኛ ላይ ትፈርዳለችና በክፋትና በስግብግብነት መጎዳዳት እንውጣ። ዋዛ ፈዛዛውን እንተወው፡፡

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 роки тому +1

    አሰቲ ህዝባችን የፓለቲካ፣ የሃይመኖት፣ የብሄር፣ የሀብት ሌዩነቶችን ወደ ጎን አድርገን በጋራ የምንኖርባትን ሀገራችንን ከጦርነት፣ ከበሸታ፣ ረሃብ፣ ከድህነት፣ ነጻ አውጥተን ሠላም በማሰከበር ፈጣን ሁለ ገብ ልማት በማምጣት የተደላደለ ኑሮ የምንኖርበት ሀገር እንገንባ።

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 11 місяців тому

      እንዴት ነው ጥያቄው ?

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 2 роки тому

    A lot of great work

  • @oneethiopia7767
    @oneethiopia7767 2 роки тому +5

    ቁንፅል ታሪክ ሆነ።

  • @AloAfkie-k4d
    @AloAfkie-k4d 4 дні тому

    እንዴት እንደወጣ በቀርብ

  • @ahailu2596
    @ahailu2596 2 роки тому

    You are such a great story teller, I really appreciate your work! Keep up the good work!

  • @negagebregergis7262
    @negagebregergis7262 2 місяці тому +2

    ጀነራል ቁምላቸው ጀግና አዛዥ ሳይሆን በኀደበት ሁሉ የማይሳካለት በተልካሻ ነገር ተሰው ደም ማፍሰስ የሚወድ ተልካሻ ጀነራል ነበር፡ይህ ለማረጋገጥ ስለ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ ከርከበት ላይ ስንት ሰው ረሸነ ፡ስለ መሳሊት ግንባር ከረን ላይ ስንት ሰው ረሸነ?

  • @aregkassu7201
    @aregkassu7201 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @tesfahunandualem9801
    @tesfahunandualem9801 2 роки тому

    Thank You Very Much For Your Very Small History,Please Tray To Find His Family And You Will Be get More History About Him.Thanks Alot.

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 11 місяців тому +1

      This is English ha? Hmmm interesting...

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 2 роки тому

    🙏

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 2 роки тому

    ❤❤👍👍👍👍

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 2 роки тому

    😍😍😍😍😍

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 роки тому

    እንዴት እንደወጣ ብዙ ዝርዝር ነበረው

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 Рік тому +2

    ሰዉ በላ መንግስት፣፣፣፣፣ምን ተረፍን፣፣፣፣፣

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 11 місяців тому

      የአሁኑን ነው የድሮውን?! ወይስ ሁለቱንም?

  • @ahmedyimam2027
    @ahmedyimam2027 2 роки тому +2

    My view on this topic about m/general kumlachew is quite different. I know him very well more than enough. One thing I only admire is he is brave. He doesn't afraid for any thing. Beside that he was selfish, self centered, jealous and lair. For him every thing has to come to his way and self benefit. Always when I heard his name I always think the Ethiopian true hero colonel woubshet who was murder Afabet by kumlachew wrong report to protect him self. If you want to know more about this general try to find the members of the 22nd trara division and any body who participated with the side of kerkebt front. His failed leadership and arrogant discussions made the "red kokeb" mission failed. Kumlachew and Abera abebe are not good generals. Instead of this two try to find the good ones like Demssie bulto,Merdasa lelisa,the commander of Nadew at Afabet and....... .This the truth brother.

  • @antoniomardi8715
    @antoniomardi8715 2 роки тому +2

    ጄኔራሉ የ6ኛ ኮር አዛዥ ነበር ማለትም ከደቀመሐሬ ፣ከፊሼ መራራ እስከ ምፅዋ የሚሸፍን ሠራዊት ነበር እኔም የዚህ ኮር አባል ነበርኩ። በአሻጥር ምፅዋን ያስረከበና የኮሩን ሠራዊት እንዲጨፈጭፍ ያደረገ ከሃዲ ነው።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 роки тому

      ጀነራል ቁምላቸው ጀግና ነበሩ ፈሪ ና ልክስክስ ወታደርን ይጠየፋሉ አንተም ከነኚህ የምትመደብ ወታደር ስለሆንክ ወይንም በወቅቱ ካድሬ ወይንም የደህንንነት አባል ስለሆንክ ይሆናል

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 роки тому

      ምንድን ነው የምታወራው ? ስለምን አሻጥር ነው የምታወራው አንተ እራስህ እድለኛ ነህ ከሻእብያ ጥይት ተርፈሕ እስከዛሬ ስለቆየህ። ከሻእብያ ጋር መዋጋት ማለት ተራራ እንደመግፋት ነው።

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 11 місяців тому

      ጀግና እንዲህ ነው ... ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ።

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 6 місяців тому

      ​@@Badema1991ለማኝ ስደተኛ ደርግን እኮ ታውቁታላችሁ ደህና አርጎ ገርፏችኋል

  • @tadessebekele7743
    @tadessebekele7743 11 днів тому

    አንዲት ቀን እንኳን ድል አድርጎ የማያውቅ የሽንፈት ምንጭ ሸረኛ የብሰገዳይ ነው

  • @Faressamsonlishan
    @Faressamsonlishan 6 місяців тому

    ጀነራሎቹን ለማስበላት ሆን ተብሎ አቀነባብረው ያከሸፍት ይመስለኛል

  • @MrHassuna65
    @MrHassuna65 2 роки тому

    Yeh jenral be shaebeya egza be Sudan bkul wrote ale fever agrunena mesknun srawetna guwadochun sheto nber yehedwo

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 роки тому

    መፈንቅለ መንግስቱ ከከሸፈ በኋላ አሜሪካን እስኪገቡ ድረስ ያሳለፉትን ውጣ ውረድ እንዲሁም አሜሪካ ኢንባሲ ውስጥ በነበረ የሲአይኤ ሰው እንዴት አሜሪካ እንደገቡ በግልፅ ተፅፎ ይገኛል ይህንን ግልጽ ማድረግ ነበረባችሁ

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 роки тому

      Source please?

    • @danielassefa7015
      @danielassefa7015 2 роки тому +1

      @@ethiomeda
      "አባቴ ያቺን ሰአት" በሚል የጀነራል ደምሴ ቡልቶ ልጅ የሆነው ደረጀ ደምሴ በፃፈው መፅሀፍ ውስጥ ወይንም ደረጀ ደምሴ በናሁ ቲቪ ከኤሊያስ አማረ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ውስጥ ከራሳቸው ከጀኔራል ቁምላቸው አፍ የሰማውን ታሪክ ተናግሯል ጀነራል ቁምላቸው አሜሪካ መግባታቸው የሚታወቅ ሆኖ ታሪኩን የተሟላ የሚያደርገው ግን እንዴት እንደገቡ ቢነገር ነው ።

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 роки тому

      Thank you sir

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 2 роки тому +1

      እንደዚህ ይባላል እንጂ ምንም አይነት ማረጋገጫ የለም

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 роки тому +1

    መረጃው በከፊል የተሳሳተ ነው:: ኮሎኔል ተስፋዬ ወ/ ሥላሴ የመፈንቅለ መንግስቱ ተሳታፊ ነበር ይሁን እንጅ
    በመ ጨረሻው ደቂቃ ላይ ጄኔራል መኮንኖችን ከድቶ ከሻምበል መግስቱ ገመቹ ጋራ ተባበረ:: እሱ ብቻ አይደለም ኮሎኔልተስፋዬ ወ/ስልላሴ ከሻቢያ ጋራ ህንኙነት ነበረው:: አሜሪካን አገር Georgia state university ሲማሩ የነበሩት የተስፋዬ ወልደስላሴ ልጆች አመታዊ የትምህርት ቤት ክፍያ በሻቢያ ነበረ የሚከፈልላቸው:: እናም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴ ኢትዮጵያን ለሻቢያ የሽጠ ወራዳ ስው ነበር:: በመ ጨረሻም ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ የደርግ ባለስልጣኖችን በየቤታቸው እየዞረ ያስለቀማቸው እሱ ነው:: ለጥቂት ወራት ከወያኔ ጋራ አብሮ ሲሰራ ከቆየ በኆላ ተልእኮውን ሲ ጨርስ ወያኔዎች እስር ቤት አስገቡት:: እስር ቤት እያለ ሚስቱ ሞተች::በሚስቱቀብር ላይ ተገኝቶ እንዳበቃ የዚያኑ እለት መልስው እስር ቤት አሳደሩት :: በመ ጨረሻም ሊፈታአንድ ቀን ሲቀረው እስር ቤት እንዳለ በመርዝ ገደሉት:: ጄኔራል ቁምላቸው የአየር ወለድ ወታደሮቹን ይዘው የመጡት ቦሌአይደለም:: አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ነው:: የኔ መ/ቤት መከላከያ አጠገብ ስለነበረ ተስፋዬ ወ ስላሴ ከቀኑ 10 ስአት ላይ በመርስዲስ መኪናውስጥ ሆኖ ምከላከያን ሲያስከብብ አስታውሳለሁ:: የቤተ መንግስቱ ወታደሮች ቤተ መንግስቱን ከበቡት :: የኢትዮጵያ አየር ሃይል ተዋጊ ጀቶች በመከላከያ ሠማይ ላይ ለጥቂት ደቂቃዎች ይበሩ ነበረ:: በዚህ መሃል ከየት እንደመጣ ያልታወቀ እንድ ጄኔራል መኮንን መሃላችን ገባ:: በኆላ እንደተረዳሁት ያ ሠው ጀኔራል አበራ አበበ ነበረ::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 роки тому

      የቤተ መንግስቱ ወታደሮች መከላከያን ከበቡት በሚለው ይተካከል ከይቅርታ ጋራ ::

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 роки тому

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region Abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @getachewkassa4361
    @getachewkassa4361 2 роки тому

    You wrong

  • @amakelechseyum1666
    @amakelechseyum1666 2 роки тому

    ጄኔራል ቁምላቸውን በስደት ላይ በነበሩበት ጊዜ በቅርብ አወቃቸው ነበር። በመአድ አመራር ውስጥም ከፍተኛ ተሳትፎ ነበራቸው።
    በሞት ሲለዩንም በዲስ ቅዱስ ገብረኤል በታላቅ ሥርዓት ፍታት ተደርጎ ወደ ሀገራቸው ሸኝተናቸዋል

    • @Gadot-d6r
      @Gadot-d6r 11 місяців тому

      አዝናለሁ --- የማይረባ ሰዉ ነበር። አሳልፎ ስጥቶ የሚጠፋ - ልክ እንደ ይሁዳ !

  • @Halfamillionmilestoyotacorolla
    @Halfamillionmilestoyotacorolla 2 роки тому

    Poorly researched presentation.