Genl Fanta Belay very educated briliant brave man . He was very impotatant person for Ethiopian . But very sad. Menigistu hailemaram jeaulse for educated people. He killed alot of Educated important people for Ethiopia .
All were the best Ethiopians , I am sad for all these Ethiopians they were un amazing heroes waw the time Ethiopia lost the real human diamonds it is hurting heal for Mengestu Hailemariam.he destroyed all the educated once. Yaszenal .May God RiP their souls.
Small yeteshenefechew ene enfemaweqew be Cubana be Russia egeza neber eko Yan geze Ethiopia be Semenum kebad wetret lay seleneberech wetaderochu hulu wede Semenu tor zemtew neber lezih neber yemeseleghal be Somale yetenesawen torenet Ethiopia mequaquam yaqatat
Somalia 🇸🇴 was defeated by Cuban and Russian forces but not Ethiopia 🇪🇹 You are lying Even you are not mentioning the roles of Cuban and Russian in your narrative
ሰው በላው መንግስቱ ስንቱን ጀግና ፈጀ !!! ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ የኢትዮጵያ ጀግኖች
ትክክል!
ጀግና ሁሌም ጀግና ነው
መልካም....በዚህሁ ቀጥሉ...
እናመሰግናለን ....!!!
በርቱልን ...👍👍👍
የታላቋኢት/ያ የቀድሞ ።
ታሪክ እንዴት ደስ ይላል ዛሬ ያለው ትውልድ ስለ አየር ሀይሉ የሚሰማው የሀገሩን ዜጋ እያሳደደ የሚጨርስ ሰወበላ ድርጅት ነው
አይ እምዬ ኢትዩጵያ ስንት ጀግኖችሽ ወደቁልሽ እነዚህ ጀግኖችን መተካት እንኳን አይቻልም ከጀግናም ጀግና ነበር
ፊድለ ማርሻልና ሙሉ ጀነራል መሆን የሚገባቸው መከላከያ ሰራዊታችንን እንደ ሃገር መከላከያ ሰራዊት በብቃት መዋቀርና መምራት የሚችሉ ጀግኖች በዚህ ቀን በቀላሉ አለፉ በጣም ያሳዝናል።
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ይህ ግን ይለያል❤❤❤❤
RIP General Fanta Belay 😭🙏😭
ይህ ታሪክ በመጽሀፍ ቢጠረዝ እንዴት በማይጠገብ ቃላት የተሞሸረ ልብ የሚያማልል ሰነ ጽሁፍ ነው
ለሀገራቸው ብዙ መሥዋትነት ከፍለዋል ጄኔራል ፋንታ በላይ እናም መጨረሻቸው እንደዚህ በመሆኑ በጣም ያሳዝናል።ጀግና ናቸው ሁሌም እናሥታውሶታለን።ነበሶትን በገነት ያኑረው ጀኔራል ፋንታ በላይ ሁሌም እናከብሮታለን እውነተኛ ጀግና ኖት።
መንግሥቱ ሀይለማርያም ምሁር አይወድም ነበር( የሚበልጡትን)
መንግስቱ የሚባል ጭራቅ እንደነዚህ ያሉ ጀግና በላቸው ለስልጣን ሲል Mengisu is abucher man
Genl Fanta Belay very educated briliant brave man . He was very impotatant person for Ethiopian . But very sad.
Menigistu hailemaram jeaulse for educated people. He killed alot of Educated important people for Ethiopia .
የአርበኛን ልጅ መግደል አይ ኢትዮጵያ😭😭😭
VGD. Very Great Distinction
great distinction le malet new destination yalkew
አይ ኢትዮጵያዬ ሥርዓት በተለዋወጠ ቁጥር ምርጥ ልጆችሽ እንደ ቅጠል ረገፉ ያለመታደል ሆኖ የተማሩ መተኪያ የማይገኝላቸው ልጆችሽ አለቁ በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
አልታደለቺሀገር ያሳዝናል
Yassasenal betam. Fanta ambessa
አይ ኢትዮጵያዬ በየዘመናቱ ለአንቺ የታገሉልሽ ልጆችሽ በከንቱ ሲሞቱ ማየቱ ሰለቸን እግዚአብሔር ይርዳን !!!
በጣም በጣም ምን እርግማን እንደሆን 😭😭😭😭
አይ መንግስቱ ስንቱን በላ
Rip for all Our Heroes!!!!
በእንደዚህ አይነት መሰዋእት ነው ኢትዮጵያ ኮሎኔል ፋንታ በላይ
መንግስቱን የሚናፍቁ እስካሁን አሉ!
አይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት ምርጥ ልጆችሽ እንዲሁ ቀሩ
አይ መንግስቱ እሄ እርጉም በላቸው እኮ ምሁራኑን ፋንታ በላይ ጀግና አይገባውም እዲህ ሊጠፎ
መንግስቱ ኃ/ማርያም ስንቱን ጀግና እና የጀግና ልጅ ምሁር ገነራሎችን የበላቸው። ጀነ/ፋንታ በላይ ከአባቱ ከፊ/በላይ ከእናቱ ከወ/ሮ ናፈቁ በለው በጎንደር ክ/ሀገር ደምቢያ ወረዳ ከሚወለዱ ቤተሰቦች የተወለደ ምሁር ጀግና ጀነራሉን ፋንታ በላይ እነ ጀነ/ታሪኩ አይኔ እነ ጀነ/ አበራ አበበ እነጀ/ደምሴ ቡልቶ ....ወዘተ መንግስቱ ኃ/ማርያም በላቸው። ከዚያ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው። አሁን ላለው የሀገሪቱ ውድቀት መንግስቱ ኃ/ማርያም ነው።
50 years and more to come the nation is and will go down more because of the crime vomited on the best and Brightest
ሰላም👋 ለግሩም ዝግጅትህ ከልብ እናመሰግናለን።
እባክህ ከቻልክ ስለ ብርጋዴር ጄነራል ተሻለ ዘውዴ አንድ ፕሮግራም አዘጋጅልን። እርሳቸውም ልክ እንደ ሜ/ጄ ፋንታ በላይ ያልተነገረላቸው ጀግና ናቸው። በአሜሪካም በነበራቸው የበረራ ስልጠና ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበው ነበር። ብቻ ወንድሜ ተሳክቶልህ ስለ እርሳቸው ፕሮግራም ብታጠናቅርልን ደስ ይለናል።
እናመሰግንሀለን!
ሜደር ጀኔራል ፋንታ በላይ ወንዴ አባታቸዉ አርበኛ ሲሆኑ እናታቸዉ እዉሀይ ናፈቁ በለዉ ሸመላሸ የደንቢያ ባላባት ናቸዉ የጀግና ልጅ ጀግና የባለ ብዙ ታሪክ ነበሩ ምን ይሆናል
MEHAYEMU MENGESETU H/MARIAME MASER SICHELE GEDELEW...
መንግስቱ ኃ/ማርያም ሰው በላ ባሪያ ጨካኝ ነበር።
ያሁኑ አይብስ!! ኢትዮጵያን ስታይል. 😊
Ahunima yetemar yalitemar yelem hulunim nw , become the worest.
All were the best Ethiopians , I am sad for all these Ethiopians they were un amazing heroes waw the time Ethiopia lost the real human diamonds it is hurting heal for Mengestu Hailemariam.he destroyed all the educated once. Yaszenal .May God RiP their souls.
ኣሪፍ ነው ግን ስለ ሚጀር ጀነራል ኣበራ አበበ ብታቀርበው ደስስስ ይለኝ ነበር
አንድ የህወሓት ታጋይ ኮ/ል ፀጋዬ የሚባል ወዳጄ ያለኝ ትዝ አለኝ " የእኛን ትግል 85% በላይ ያቃለልን መንግስቱ ነዉ " እንዴት ስለዉ -: " እስከ ዛሬ ድረስ ይሄኔ ከሽሬ በረሃ አንወጣም ነበር 1981አ.ም መንጌ ጀነራሎችን ሲረሽን እኛ በዛን አመት ነበር መቀሌን እንኳን የተቆጣጠርናት እነሱን ባያጠፋልን እስከዛሬ ከዛ በረሃ አንወጣም ነበር ያለኝ ሁሌመ ትዝ ይለኛል
"እሳትና ውሃ" አይንና ናጫ" ነው የሚባለውአሳትናናጫ አይባልም አስተካክል
kenesu behuala ethiopia wend alnoratem
ደርግ ሰውበላነው
Coca tefto Fanta tegegn 😎
ልክ ነው በቦታው ሐረር ነበርኩ???
Still contiene to due missing and consideración to the right core and solve
Ya barya yalgedelew mane ale
Fanta can any wear
አይንና ናጫ ; እሳትና ጭድ
መንጌ ጀግና በመጨረሻም ረሸናቸዉ።¡
ምን ጀግና ነው ሽንታም ፈሪ ስለሆነ ነው አገር ጥሎ የፈረጠጠው።
ደደብ አጋሜ
እሳትና ናጫ ሳይሆን እሳትና ጭድ ነው ። ዓይንና ናጫ ነው
የ 102 ኛ ክ/ጦር አዛዥ የነበሩት
ኮ/ር ግሩም ታሪክ ጀባ በለን
ተወዳጁ ጀነራል ኣበራ አበበ
"የሻምላው ትውልድ" የፋሲካ ሥደልል ለምን አቋረጣችሁ?
ገዝተህ እድታነበው😂😂
The failure of Ethiopia Bigun when General Aman Andome killed
True..starting from him till the end 45 generals was killed by mengstu..
No when the derg came in to power
አንደበትክን እርም ነውረኛ : የነተስፋየ ጀሌ( ነበርክ ማለት ነው( አበራ አበበን አንተ ልትለው አይገባም)
ያስገደለው የአርበኛ ልጅነቱ ነው እንጅ በመፈንቅለ መንግስቱ አይደለም ብዙ የማይገባን ሚስጥር አለ ያ መፈንቅለ መንግስት በ ሲ አይ ኤ ተጀምሮ በሲአይ ኤ ያለቀ ነው የፋንታ አባት ደሞ ጣሊያንን የቀጡ ናቸው ጣሊያን ደግሞ የሲአይኤ አጋር ነው በምእራባውያን መንፈስ ማለት ነው አዚጋ አሁን መንፈቅለ መንግስቱ የተጀመረው በሲአይኤና በተስፋዬ ወልደ ስላሴ ነው እዚጋ ልብ በሉ ተስፋዬ ገብረኪዳንም የሲአይኤ አባል ነው መፈንቅለ መንግስቱን በደንብ ያውቃል ስለዚህ እነዚህ ሰዎች እራሳቸው ጀምረው እራሳቸው አክሽፈው እነዚህን የአርበኛ ልጆች መስዋእት አደረጓቸው።እዚህ ውስጥ ብዙ እጅ አለ ወያኔ አለ ሻእቢያ አለ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ አለ ልብ በሉ ይህ ሰውዬ የባንዳ ልጅ ነው ብላታ ወልደጊዮርጊስ ባንዳ ነበር ራሻም እንኳን ነበረችበት የኢትዮጵያ ጉዳይ ውስብስብና መንፈሳዊ ነው በስጋ አይን መተንተን ይከብዳል።
ጀኔራል ፈንታ በላይ ወንዴ የተወለዱት በቤጌምድር ክፍለሀገር በጎንደር ከተማ ነው።
አባታቸው የአርባያ/በለሳ ተወላጅ ሲሆኑ
ወላጅ እናታቸው የደምቢያ ተወላጅ ናቸው።
ሰላም ነህ ወንድሜ ፈንታ በላይ ወንዴ አባታቸዉ የጀግና ጀግና ነበሩ
ትክክል
አንተ ንፍጥ እስቲ ራስህ ታሪክ ስራ ልጋጋም
@@thomasgebremedhin831 ግም
@@thomasgebremedhin831 ታሪክ የማይሰራ የማያቅ ከስድብ ውጪ
This great man is destroyed by devil and monster Mengestu and his collaborators Ethiopia lost great man you as a country is paying for it
Ye ehitachew lij Buzuayehu K... was my gf
ANT LAYE ALMAERME.
ይሄ ፈሪ ኮሎኔል አገርን አውድሞ ፣ህዝብን አገር አገር አሳጥቶ፣ምሁሮችን እና መኮንኖችን ፈጅቶ ሲያበቃ፣አሁንም በሥደት አገር(ዝምቧብዌ)ተቀምጦ ያቅራራል።
ያኔ ሶቬት ህብረት: ኩባ: ደቡብ የመን: ሊብያ: ዩጎዝላቪያ ባይረዳችሁ ኢትዮጵያ እንዳልነበረች ሆና ነበር:: እንዴት 1 ለ 10 ይባላል?? አዲሱ ደርግ ኢትዮጵያን ምድር በመቶ ሺዎች ያህል ጦር እንደነበር አስታውሱ:: የውጭ እርዳታ እንደነበር አትዘንጉም እትርሱም::
ያንተ እጅ እና እግር ይቆረጥ ! እነሱ ባቆዩልን አገር ነዉ የምትኖረዉ ::
Small yeteshenefechew ene enfemaweqew be Cubana be Russia egeza neber eko Yan geze Ethiopia be Semenum kebad wetret lay seleneberech wetaderochu hulu wede Semenu tor zemtew neber lezih neber yemeseleghal be Somale yetenesawen torenet Ethiopia mequaquam yaqatat
Aye hulum sew segedel yenore new
mengestu koshaha new megdel new
Somalia 🇸🇴 was defeated by Cuban and Russian forces but not Ethiopia 🇪🇹
You are lying
Even you are not mentioning the roles of Cuban and Russian in your narrative
መንግሥቱ ሐይለማርያም ለምን ሳይሞት እጅና እግሩን ቆርጦ አይኖቹን አጥፍቶ 4ኪሎ አካባቢ በረንዳ አይጣልም፣ የሰው ባለጌ፣ በሰው ደም የጨቀየ
የኔም ፍላጎት ነበር!! ግን አሁን አበቃቅቷል ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ነው የኖረ መስሎት ይሆን?
ይሄን ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር
እንደሱ ደፋር ልጅ አለችው የምትናገረውን የማታውቅ ወልዳ ትየው የኢትዮጵያ ህዝብ ምርቃት ይሄ ነው።
Come on what about Cuba 🇨🇺 why Ethiopian always liar 🤥 I don’t know gurena
Lovely channel.keep it up
Slave of Italians ,go go go away to your lord the so called Isayas .