"አጼ ኃይለሥላሴን የገደላቸው ዳንኤል አስፋው ነው" ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ | በደርግ ዘመን የደኅንነት መ/ቤት የሕግ መምሪያ ኃላፊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ | Hailesilassie |Tesfaye Riste

КОМЕНТАРІ • 692

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 2 місяці тому +2

    አዬ ሻምበል ተስፋዬ መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአጼ ምኒልክ ዘመድ ናቸው ይላሉ።

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 роки тому +9

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን፡ ይህንን ታሪክ ስንተርክ እየሳቅን የምንተርከው ኣልነብረም፡ የስንቱን ህይወት የበላ ዘመን ነውና፡ ውስጣችን ሓዘን እየተሰማን የሚነገር ነውና፡ ክቡር ተናጋሪ እንደ ዕድሜዎት መጠን ቢናገሩ እንዴት መልካም በሆነ፡ ሁሉም የስራ ባልደረባዎችዎ እኮ ናቸው፡ ሁሉም ሲጠፉ መትረፍዎ እንኳን እግዚኣብሔርን ኣላመሰገኑም፡ ይገርማል፡ መቆየት ደጉ ብዙ ኣሳየን፡ እግዚኣብሔር ቅሬታዎችን ያስቀርና፡ ያለፈውን ታሪክ ይናግራል፡ እባካችሁ እስኪ ከእኝህ ሰው እንማር፡ ግዜና ሰዓቱ ሲደርስ የተከደነ የማይገለጥ የለምና። ያንጹህ ደም እንደ ኣቤል ደም ኣፍ ኣውጥቶ ወደ እግዚኣብሔር ይጮሃልና፡ የሚገርም ነው፡ በዛ ዘመን የነበርን ሰዎች ብዙ እናስታውሳለን፡ ብዙ ነገር የደረሰብን ነገርም ሊኖር ቢኖርም፡ በእግዚኣብሔር ምሕረትና ጥበቃ በህይወት ኣለን፡ ብዙዎችም በዛ በነበረው ችግር የምናውቃቸው ባለስልጣናት ሊኖሩ ይችላሉና፡ እንናገር ብንል ብዙ ነገር ብአሕይወታችን ያለፈና ልጆቻችን ያለኣባት ያሳደግንበት ዘመን ነው። እግዚኣብሔር ግን ከሁሉም በላይ ኣባት ነው። ኣሁንም ጌታ ሆይ እባክህን ይቅር በለን፡ ፊትህን መልስልን፡ በድለናልና ኣጥፍተናልና፡ የኔ ጌታ ኣስታውስን፡ ያንን ሁሉ ችግር ያየን ሰዎች ነን፡ ዕድሜና ጤና ሰጥተንህ ካንተ የተነሳ በህይወት ኣለን። እባክህን ያኔ የቀውጢ ግዜ የረዳሄን እግዚኣብሔር ኣምላካችንና ኣባታችን ሆይ ኣሁንም እርዳን። ከክፉ ሁሉ ጠብቀን፡ በደምህ ሸፍነን፡ ግዜው እጅጉን የከፋ ሆነዋልና እንደቀድሞው ኣስመልጠን። ኣሜን።

  • @theodroskassa5709
    @theodroskassa5709 2 роки тому +8

    በጣም ብዙ ዕውቀት ሊያበረክቱ የሚችሉ እንደሆኑ አምናለሁ
    እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜን ይስጥዎት

  • @jarsoduba3246
    @jarsoduba3246 Місяць тому

    ረጅም ዕድሜ እመኝላቸዋልለሁ

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 3 роки тому +24

    ቃለመጠይቁን ስሰማ መጽሐፉን ላለመግዛት ወሰንኩ ።

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 роки тому +1

      ለምን

    • @arongebremeskel4710
      @arongebremeskel4710 3 роки тому +1

      Good decision 👏

    • @tewodrostilahun3801
      @tewodrostilahun3801 3 роки тому

      haha enem

    • @heywet
      @heywet 3 роки тому +1

      Mengestu Oromo aydelem ye Amara propaganda new I know! Chekagn neftegna sebseba Oromo new market ye Amara sera new❌❌

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому

      @@heywet ✌🏽✌🏽✌🏽

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +8

    በጣም,በጣም ትልቅ information ነው የነገሩን።
    አንድም ስህተት የለበትም!!!
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 роки тому +16

    I love this guy. Telling the truth gives u 100% satisfaction

    • @fifiaddis
      @fifiaddis 2 роки тому

      Its not true story at all whatsoever! This old man 👴 trying to make money by saying stupid things! and the reason why should not be freedom of speech in Ethiopia or any other Africa country!

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 3 роки тому +6

    የዝግጅቱን አቅራቢና ተጋባዡን ሻምበል ተስፋየ ርስቴን እናመሰግናለን።ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች እውቀታቸውን ለብቻቸው ይዘውት ኖረው ይዘውት ይቀበራሉ።ያ ሕዝብንም ሀገርንም ይጎዳል።ለዚህም ነው ዛሬ ብዙዎች ተደናብረው ሀገርና ሕዝብ የሚበጠብጡት።

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 2 роки тому +4

    " እንትን እያልኩኝ እንትን እላለሁ ! " በጣም የማይመቸኝ ቃል " እንትን " የሚል ነው ። በእውነት እኝህ ሰው እንዲህ እያፌዙ የሚናገሩት ወሬ ( ወሬ ያልኩት በራሳቸው ምንም ዓነት ማረጫ ስለማያቀርቡ ነው ። ዛሬ በህይወት ኖረው ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ኮነሌል ተስፋዬን ነገረኝ ብሎ መደምደም እራሱ ችግር አለው ። ) የማዝነው አሁን ላይ ላለው ትውልድ ነው ። የተበረዘ ታሪክ እየሰማ ጭንቅላቱ ለተበረዘው ።
    የፕሮግራም አቅራቢዎች አብራችሁ ሌሎች ሰዎችንም ብታቀርቡ መልካም ነበር ።

  • @johndemissie7228
    @johndemissie7228 2 роки тому +2

    የምወደው ሚድያ ነው እግዚአብሔር እጅግ የበርታችሁ።

  • @wende5763
    @wende5763 8 місяців тому +1

    ታሪክ በመሠለኝና ደስ አለኝ አይጻፍም

  • @unify9481
    @unify9481 3 роки тому +13

    እንደዚህ ታሪክ አዋቂ ሰው ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ከኢትዮጵያ ወርቆች አንዱ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 3 роки тому +7

    ደረጀ ሃይሌ ይጠይቃቸው!

    • @ashtesera6949
      @ashtesera6949 3 роки тому

      Dereje haiyele...gazetegna aderegehewe newe?? Kemideberugn ena unqulified chat show(Not Journalist). There is No one(even one good chate show host)in Ethiopia from thr time evil weyane enetred to Ethiopia until now.

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 роки тому +1

      መጽሓፉን በደንብ አንብቤ ከዚያ መነሻ ነው ቃለ መጠይቁ!

  • @gebregziabherbetaki4784
    @gebregziabherbetaki4784 10 місяців тому +1

    Thanks captain Tesfaye Riste

  • @hey1232
    @hey1232 2 роки тому +8

    I admire this father Sir please keep exposing the truth …. Stay safe & blessed 🙏

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 3 роки тому +1

    Betam ariff mereja new. Thanks Shanbel

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 2 роки тому +2

    ወንድሜ ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ሰላምህ ይብዛ እንኩዋን በዚህ መድረክ ስላየሁህ ዱስ ብሎኛል።

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 2 роки тому

      ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተብሎ ይታረም።

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 2 роки тому +3

    ግሩም ታሪክ ነዉ በዚች ሀገር ብዙ አይነት እዉነትና ምስጢር አለ አወያዩም ሻምበልም ደስ የሚል ትምህርታዊ ጥያቄና መልስ ነዉ ደስ የሚል ነዉና አመሰግናለሁ።

  • @tayeibrahim1479
    @tayeibrahim1479 2 роки тому +2

    አንድ ህዝብ፣አንድ አገር።
    አመሰግናለሁ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Рік тому +3

    የሚያውቅ አይጥፋ ማወቅም ብቻ ሳይሆን እውነት ተናጋሪ አይጥፋ :: እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @jesusislord2664
    @jesusislord2664 3 роки тому +7

    Wishetam bederg yesintun dem yebelah shimagile kiletam

    • @unify9481
      @unify9481 3 роки тому +1

      ኢየሱስ ጌታ ነው እያልክ የምትሳደብ እርካሽ የጴንጤ አሰዳቢ

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Рік тому

      ድንቄም ስም ተሸካሚ

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 3 роки тому +6

    ለጋዜጠኛው !!! ይህን የመሰለ ቀጣፊ በዚህ ዕድሜ ላይ ይገኛል ብዬ አላስብም አዕምሮውም ጤነኛ አይመስለኝም ይህ ሰው የዘላበደው ሀሰተኛ ታሪክ የኋላውን የሀገሪቱን ታሪክ ጠንቅቆ ለማያውቅ ትውልድ የሰውየውን ዕድሜው አይቶ ዕውነት መስሎት የተዛባ ታሪክ እንዳይቀበልና እንዳይገነዘብ ፣ ሥማቸውን ከጠቃቀሳቸው ሰዎች እነ ዶ/ር ካሳ ከበደና በቀድሞ መንግሥት ከፍተኛ ሥልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች በህይወት ያሉትን ኢንተርቪ በማድረግ ይህ ቀጣፊ ሰው የዘላበደውንና የፈጠረውን የታሪክ ብዥታ ለማጥራት ሞክር ።

    • @mekonenabebe3429
      @mekonenabebe3429 2 роки тому +1

      zim bileh sataregagt sew atzlef wendime.sewuyew bemasreja new yeminagerut masreja kaleh memoget new

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 7 місяців тому +1

      የነቀርሳ/የኢህአፓ ደጋፊ ነዎት እንዴ?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 місяці тому +1

      ​​@@crimsonJeromehapa eko ye wenbede telalaki neber..lela alama yelewim..le lakiwochu yemitazez neber..

    • @truth3960
      @truth3960 3 місяці тому

      Min masreja alek. Sewyew masrejawn eyakerebe new. Keriket yeminakewn new yaweraw.

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 2 місяці тому

      የቱ ነው ማስረጃው? የቢራ ቤት ወሬ ለቃቅሞ የሞነጨረውን ነው ማስረጃ አለው የምትለው?​@@mekonenabebe3429

  • @mekashshiferaw3729
    @mekashshiferaw3729 2 роки тому +2

    ስለሰጡን ዝርዝር መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። በወቅቱ የነበሩት ሌሎች እንደናንተ ያሉ የታሪክ ተሳታፊዎችም ሚዲያ ላይ ወጥተው የነበረውን እውነት ያጋሩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @solomonburihun8836
    @solomonburihun8836 4 місяці тому

    መልካም ነገር የሰራ ይመስል ድዱን ያሰጣል ሁላችሁም አቃጣሪ ነበራችሁ።

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 6 місяців тому

    His analysis is definitely knowledge based and above all he was an intelligent officer who has access to many classifieds information.

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 3 роки тому +18

    ሳቅ የሚያበዛ ሰዉ ውሽት ይበዛበታል ።

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 6 місяців тому

      ለምን አይስቁም❓እንዳንተ የቅናትና የበታችነት ስሜት ባርያ አይደሉም ❗️

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t 5 місяців тому

      What's your point? More very clear, that up to you...

    • @user-wp2he8cc6b
      @user-wp2he8cc6b 5 місяців тому

      በማንኛው የፍልስፍና መፃሀፍ ነው እንዲህ የሚለው ቆርቆሮ የመንደር አስተሳሰብ ያለው ትክክለኛ ሀሳብን መቀበል አእምሮው አይቀበልም

  • @sineshawemengistu
    @sineshawemengistu 2 роки тому +3

    ለ ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ሰለ ጀኔራል ተካልኝ ንጉሴ የሚያውቁት ነገር ካለ ቢነግሩኝ።
    በተረፈ እድሜ ይስጥልኝ ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @ereyadey5695
    @ereyadey5695 3 роки тому +11

    እኔ የምያሳዝነኝ ፡ ልጆጃችው ቁርጥና ዊስኪ እየተጎናጩ ወንድሞቻችን በናንተ ቦታ ገብተው እየተሰዉላችሁ መሆናቸው ነው
    እናንተ በጥላቻ ኣይን እያያችሁን እያለ እኛ ደግሞ እስከ መስዋዕትነት ሂወታችን እየከፈልንላችሁ ነን !!!!!!!!!!!

    • @addsssgdd6412
      @addsssgdd6412 3 роки тому

      Lebocha

    • @ereyadey5695
      @ereyadey5695 3 роки тому

      @@addsssgdd6412 ኣንተ የኣህያ ልጅ ቅጫማም ቱልቱሉ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      @@addsssgdd6412 mn maletnew antem endesachew eyetesadebk new

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому

      Tada Ethiopians drom telatochachun nachew lezelalemm telatochachun nachew telat hulam wshetam labochu gedayochu nachew

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 роки тому +1

    እውነትም ትልቅ ሰው እንቅጮን መናገር ምትንም ኖሮንም ንቀው እውነትን መናገር ይየ ዩሰማ የነበረ ታሬክን ይጣቅሳል እውነትን ይላወቀ ጊዜን ይመሰላል አደበተ እርቶ ጠበቅ ይላል ቃሉ ሸክላና ጀግና በእሳት ይፈተናል አልጋ ጠፍር ይዞ ጀግና መቼ ይኮናል በስደት በናፍቆት በእስር በግዞት በመዋል መዋለድ ዘር አንጀት ነውና መጨረሻ አለው መቀመጫ ጥሩ።

  • @sssh5805
    @sssh5805 3 роки тому +9

    ሻምበል ተስፋዬን በትክክል ጠርተሃቸው አክብረሃቸዋል እናመሰግናለን:: ነገር ግን ኮሎኔሉን ግን መንግስቱ እያልክ በነጠላ መጥራትህ ያንተን ትንሽነትና ድንቁርናን ያሳያል:: የግድ ልትወዳቸው አይገባም ነገር ግን profesional መሆን ነበረብህ ::

    • @girmayani3638
      @girmayani3638 2 роки тому +1

      ምን ይበለው ያንን ነብሰ በላ

    • @dessalegnzeleke6466
      @dessalegnzeleke6466 2 роки тому

      So what ?

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 2 місяці тому

      ደንቆሮ ጥራዝ ነጠቅ ምን ያውቃል። ትምርቱም እኮ ለብ ለብ ነው።

  • @zerguat
    @zerguat 3 роки тому +19

    ይሄ ገራፊና ገዳይ የነበረ ሰው ያፈሰሰው ደም ነው የሚያስለፈልፈው

    • @mesabetigyawkal1958
      @mesabetigyawkal1958 3 роки тому +2

      ሙሌ ኮሜንትህ ተመቸኝ ሰውዬው ከንግግራቸው ያስታውቃል ::

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 3 роки тому

      Yihen koshasha Gerafi yet yihon yemagegnew
      *lots of blood on his hand

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 роки тому +1

    ጠያቂው ብዙም ጥልቅ እውቀት ያለው አይመስልም።

  • @seyamuhe5385
    @seyamuhe5385 2 роки тому +2

    የግል ጠብ ሊኖር ስለሚችል, የአንድ ሰው ብቻ ምስክርነት ስማ ማጥፋት ሊሆን ይችላል... መረጃ ሚዛናዊ ለማድረግ ሌሎችንም በወቅቱ የነበሩ ሰዎችን መጠየቅ መሞከር የተሻለ ነው
    ጥንቃቄ ይጠይቃል

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому +1

    ግና ህፃን ልጅ ይመስላሉ

  • @annaaylte1363
    @annaaylte1363 2 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው አሁን እሳቸው ቢኖሩ ለኘ ታሪክ ነበር ። እኔ በልጅነቴ መጥተው ለተማሪ ሁሉ ሰር ሰጥተው ነበር። ያበር አሁንም ምንም ልጅነት ቢኖረኘም ያብር ሁሌ ሳያው አስተውሳቻለሁ ይህ ያደረገው ሰው ሁሌ ስጵጵ የኖራል በህይወት ካለ።

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому

      ለመሆኑ ስንት እመትህ/ሽ ነው 65-70???...??? ሀይለ ስላሴ እኮ በንግስና ላይም እያሉ የ80 ምናምን እመት ነበሩ እና እንዴት እስከእሁን ሊኖሩ ይችላሉ???

  • @entrtian
    @entrtian 2 роки тому +1

    በጣም እውቀት የሚያጨብጡ ጎበዝ ምሁር ናቸዉ

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 3 роки тому +7

    በለጠ እናመሰግናለን:
    ጅንሆይን ሲጠብቁ የነበሩት ( ስማቸውን ዘነጋሁ) ዳንኤል መጥቶ ውጭ ቆይ አለኝ: ሲወጣና እኔ ስገባ ትራሱ ተመሰቃቅሎ:መድሃኒታቸው መሬት ላ ተበትኖ እሳቸውም የማይናገሩ ሆነው አገኘኋቸው በለው ቃለ መጠይቅ ሰጥተዋል:በሕይወት ካሉ ብትጠይቋቸው ጥሩ ነው::

  • @dawitg25
    @dawitg25 3 роки тому

    ይህ ሰው በትክክል መልሶታል። በጣም መደመጥ ያለበት ነው።
    ይህ ሰው በትክክል የኢትዮጵያን አብዮት ጥንሱ ከየት እንደሆነ አውቆቷል።
    እንኳን የኢአፓና መኤሶን ሰዎች ይቅርና በሳሉና ክፍት አዕምሮ ያለው ፕሮፌሰር መስፍን ሳናውቀው የሲአይኤ ሰላይ ሆኜ ነበር ብለው አንድ መድረክ ላይ የተናገሩትን አስታውሳለሁ።
    የኛዎቹ አይወቁት እንጂ ነጮቹ እቅዳቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ።
    ይህ ሰው በትክክል ገብቶቷል።

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 3 роки тому +24

    ይሄ ሰውዬ ቀጣፊ ነው። በባለፈው ቪዲዮ ሲናገር ውልደቱም ትምህርቱንም በ 1946ዓም እንደነበር ቀጥፏል።

    • @sunnightone1006
      @sunnightone1006 3 роки тому +1

      ይኸ ሰንት ሰው እየተገደለ እያየ its war game ፖሎቴክ ማለት ለቤተሰብ ም ሆነ የእውነት ፍርድ ያለው ሰው እንዲት ልብ ይሰብራል እጅግ አያሰቅም ሰውየው ምንም የሃዘኔታ ሰሜት እንኳን የላቸውም የሙቱት በሙሉ ልክ እሳቸው እንደሚኖሩት የሙተውም ይኖሩ ነበር።

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 роки тому +1

      ካልተቸን ያመናል አይደል

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому

      ስድ ባለጌ 👅🗡. ሲጀመር እባት ናቸው እና እንቱ ብለህ/ሽ እውሬ ለመሆኑ በመጨረሻ ላይ ያሉትን ስምተሽዋል ....??? ደንቆሮ 👅🗡

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому

      @@MM-wj8mq መተቸቱ ብቻ ሳይሆን ትችታችውም ከስርእት ጋራ ቢሆን ጋጠ ወጦች የታሬክ ሌባዎች እውነት ሲወራ ያማቸዋል 🙄🙄🙄

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Рік тому

      መቼም ትችት ልማድ ነው ጥሩ እንደበት ማግኘት መታደል ነው ልብሽ /ህ ውስጥ ክፋት ከሞላ በአንደበትም ክፋቱ ነው የሚወጣው ከየትም መምጣት አይችልም :

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 3 місяці тому

    ትክክል❤🎉

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 2 роки тому +2

    እንኝህን ሰው ኢንተርቪው ማድረግ የነበረበት ጋዜጠንኛ ደረጀ ሀይሌ( Arts TV) ነበር።

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Місяць тому

    Good

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 3 роки тому +7

    አባት ኢህአፖን ባይወድት እንኳን የዘመኑ ደህንነት ስለነበሩ ሚስጥር ያቃሉ።። ስለእግዚያብሔር ብለው ይንገሩኘ🙏🙏 ቀይሽብር ይፋፋም በህግ ከቆመ በውሀላ የኢህአፖ አመራሮች እስር ቤት የነበሩት እነ ብርሀነመስቀል እና ሌሎች ሴትም አለች እርምጃ ተወስዶባቸዎል።።የአይገደሉ ህግ ከወጣ በውሀላ በማን ትዐዛዝ ተገደሉ??በማንና እንዴት ተገደሉ?የትስ ተጣሉ?? ይህን puzzle ይፍቱልኘና ገላግሉኘ🙏🙏

  • @wondafrashbutta4760
    @wondafrashbutta4760 3 роки тому +5

    ሻምበል ተስፋዬ ምነው አንተን የሚመለከትህን አየደበቅህ የማይመለልትክና ሌሎች ጉዳዮችህን ደግሞ እየዘባረቅህ መኖር እስከ መቼ በምድር ለይ በርካታ ሕሊናብስ ስዎች አሉ ያንተ ግን የከፋ ነው ለማለትም የደፈርኩኝ በቅርብ ስለማውቅህ ነው እባክህን በሀጢአት እንደተጨማለቅህ አትሙት ንስሐ ግባ።የታናሽ ወንድም ምክር ነው ።

  • @charontube5059
    @charontube5059 2 роки тому

    ይህ ሰዉ እዉነት አለዉ የእውነት ያዉ ሁሉም ሚለዉን ነገር ግን እዉነት ነዉ ማለት አይደለም

  • @tsgheredaokubalidet8791
    @tsgheredaokubalidet8791 3 роки тому +3

    Yhin sewye atmenut betam wishetam new

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 3 роки тому +17

    አይ ኢትዮጵያ ላለፉት መሪዎቻችን ንሰሐ እስካልገባን ፈጣሪ ምድሪቷን ሁሌም የምናየውን ስቃይ እረሐብና በሽታ እርስ በርስ መፋጀቱ መቼም ኣይቆምም

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      ትክክል ብሔራቸውን እንኩን ማይናገሩ ፁሚ፣ ፀላይ፣ክርስትናን ሂዱ አጥምቁ እያሉ እያስጠመቁ፣ ኢትዮጵያን አልፎም ለአፍሪካ ታላቅነት ፋና የሆኑትን አውግዘን አዋርደን የአዲስ አበባ ዮንበርስቲ ተማሪ አምፆባቸው ታላቅ ስው ገድለን ዛሬ እንገዳደላለን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እንደውሻ የሚቀጠቀጠው የሳቸው እርግማን ነው የሚመስለኝ !!!

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 роки тому +1

      ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 роки тому +1

      ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና

    • @hey1232
      @hey1232 2 роки тому

      እህህህህ🤔 የምን ንስሀ...???

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 4 місяці тому

    ይገርማል

  • @keftam
    @keftam 3 роки тому +15

    ሰውየው ከሚናገሩት ነገር ተመርኩዞ ብዙ ጥያቄዎችን እያቀረበ ተጫውቶ እያጫወተ ብዙ ነገሮችን እንዲያወሩ ማድረግ የማይችል ሰው ነው። እንዲሁ የጥያቄ ዝርዝር ሰጥቷቸው እሳቸው ብቻቸቸውን ቢያወሩ ይሻል ነበር።

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 3 роки тому +9

    እርሶ በደህንነት ሰርተዋል በወጣቱ ላይ የተደረገውን ግፍ እውነቱን ይናገሩ ለሕዝብ የታገሉ የሞቱ ወገናቸውን የሚወዱ በሕይወት ያሉ ይታዘቦታል

  • @poppynani672
    @poppynani672 3 роки тому +5

    የትዉልድ ክፍተት በታሪክ ዉስጥ ስላለ አንዳዴ ያለፈውን ቅድመ ታሪክ ለማመን በጣም የህ ትዉልድ ይቸገራል

  • @zemeddana6193
    @zemeddana6193 3 роки тому +13

    ላየው ፍቃደኛ አይደለሁም ገና ሲጀምር አፉ ቀላመደ ደም መጣጭ አንተም መጣጭ ነክ የደህንነት ክፍል ውስጥ ከሰራክ በማንኛውም ዘመን ይሁን

  • @MA-oo4ut
    @MA-oo4ut 3 роки тому +1

    እድሜ ና ጤን ይስጦት አመሰግናለሁ

  • @abdullaad1291
    @abdullaad1291 2 роки тому +1

    ትክክል አባታችን

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 3 роки тому +4

    የደርግ የደህንነት ሰራተኛ የሆነ ሰው ፤ በደርግ ላይ ኩዴታ ለማድረግ ሲዶልቱ ያገኛቸውን መኮንኖች ምንም ሳያደረግ ወይም ሳያስደርግ ምክር ብቻ ሰጥቶ ሄደ ማለት በምንም መመዘኛ ሊታመን የሚችል ወሬ አይመስለኝም።

  • @adugnawmesfin9439
    @adugnawmesfin9439 3 роки тому +3

    Shambel..Happy to see you

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому

    ከበደ ተሠማ የሚኒልክ የመጨረሻው ልጅ ናቸዉ ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 місяців тому

      Minilik wend lij yelachewm..leza new yelijachew ye weyzero shewarega Minilik lij Eyasu Yenegesew !!

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 3 роки тому

    Kefe yale Edme yestote

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому +24

    ውይ ውይ ድሬም ጀምሮ ባለስልጣኖች ኢትዩጵያን ሲገዘግዙ የነበሩ ናቸው ክፍዎች ሆዳሞች የእነሱ አጥያት ገና ኢትዩጵያን ልጆቻቸውን መርገምት እየተከተለ ይበቀላቸዋል

    • @ayaku131
      @ayaku131 3 роки тому

      ማህይም ዝም ብለሽ ስሚ አልያ ሳህንሽን እጠቢ ዝም ብለሽ ስለ ማታውቂው አትዘባርቂ!!!

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 роки тому

      @@ayaku131 ማንን ነው

    • @ayaku131
      @ayaku131 3 роки тому

      @@barkotbarkot8945 አንቺን ነው!!

    • @sabamekuria6408
      @sabamekuria6408 3 роки тому

      Ewent new!!

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      ግፈኛ ስው በትራስ አፍኖ ሚገድል፣ ሀገር በዘር በብሔር የከፈለ ህዝብን ለስደት ለእልቂት የዳረገ መርዝ የማይድን ካንስር ጥሎ ያለፈው የኢሀዴግ መንግስት የሱ አባት ደርግ እነኝ ናቸው !!!ዛሬም ሚገላን የኢሀዴግ ልጀ ብልፅግና ያው ናቸው !!!!

  • @abrahamhadgu4416
    @abrahamhadgu4416 3 роки тому +11

    የአማራ ክብት እንበለዉ ወይም የአማራ ከብቶች ማለት ይሻላል ???

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 3 роки тому

      ወንድም!
      አንድ ሰው ሲናገር ሰምተህ ፡ ህዝብን ጠቅልለህ ለምን ትሰድባለህ።
      አንዳንድ ፈረንጆች ምን እንደሚሉ ታውቃለህ
      *"ጥቁሮች በአስተሳሰባችህ ፡ ከዝንጀሮ ብዙ አትርቁም!"*
      ይህ አባባል ፡ ለአንተ አስተያየት ፡ በጣም ይቀርባል
      :-(

    • @abegarmedia5613
      @abegarmedia5613 3 роки тому

      ጎጋ።

    • @azzammohamme7387
      @azzammohamme7387 3 роки тому

      ቀልቀሎ ስልቻ ነው። ስልቻም ቀልቀሎ።

    • @yemisrachjenbere4932
      @yemisrachjenbere4932 2 роки тому

      ባለጌ. ብሄር ጋ ምን ወሰደህ?

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 роки тому

      @@yemisrachjenbere4932 I admit it mnm benenadedem teklala hezbn mesadeb tekikil aydelem mejemeria maseb alebih

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 2 роки тому +1

    Thank you you for telling you every tiny our hero

  • @genetgezaw1176
    @genetgezaw1176 3 роки тому +1

    Whergna!

  • @mza2884
    @mza2884 2 роки тому +3

    He is one of the killer of innocent young generation during Derg era. Now he is taking like free of criminal activity.

    • @michaletesfaye4233
      @michaletesfaye4233 2 роки тому

      ??ነበርክ በቦታው እውነትን መናገር የህሊና ዳኝነት ነው በዚኽ እድሜ

  • @oromay02
    @oromay02 3 роки тому +6

    As Ex Ethiopian I can tell you that you were officially Mengistu Haile Mariam which lost the country.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 роки тому

      @ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube kkkkkkk yezorebet qero nw

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን !

  • @ihateliersdeathforillumina9613
    @ihateliersdeathforillumina9613 3 роки тому +2

    ሆ ፈልጌ ፈልጌ ነው ይሔን ቃለመጠዬቅ ያገኘሁት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sdfghgfdsasdfghfdswe
    @sdfghgfdsasdfghfdswe 3 роки тому +4

    I agree 100%

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 6 місяців тому

    የግድያው አፈፃፀም አንድ የደህንነት አባል ነኝ ከሚል ግለሰብ በዚህ መልኩ መናገር እራሱን ከተጠያቂነት አያድነም

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 роки тому +10

    ምንም እራሳቸው ያዩት በአይናቸው የለም ሰው ነገረኝ ብሎ ታሪክ ማዛባት ትክክል አይመስለኝም !
    እራሳቸው የኢሀፓ ወጣት እንዳስጨረሱት ንግግራቸው እና አክሽናቸው ይናገራል ንስሃ ይግቡ ተረት ተረት ነው !

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 2 місяці тому

    አዬ ሻምበል ተስፋደዬ "ቡፍ ቡፍ፣ ቡፍ " ይበሉ።

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 2 роки тому +6

    እከሌ ነገረኝ ብሎ መናገር እውነት ሊሆን ነው ብሎ ማመን ከባድ ነው።

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Рік тому

      አንድ ሰው ሁሉም ጋ መገኘት እኮ አይችልም ተጠይቆ ተጣርቶ ነው ምስክርነት ስትቀበል አንተ በቦታው ተገኝተህ አይተህ ሳይሆን የሆነ ሰው ያየ ወይም የሰማ ነግሮህ ነው አይደል እንዴ ???

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 2 роки тому +2

    Is it under the umbrella of autocratic mind. Melles was Democrat. Two different mindsets. Amhara thinking!!!

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 3 роки тому +5

    ሰምችያልሁ የዛነለት ዘብ የነበረው ተናግርዋል በትራስ ታፈነው እንደተገደሉ

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 3 роки тому

    thsnks

  • @me_212
    @me_212 2 роки тому +2

    Ato meles ethiopia eyeale aydesokerem be tegbare engi ....Dr abiy ethiopia ethiopia eyale yehew aferesat....leb yalew...leb yebel.

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 роки тому

    Wow. Very interesting.....

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 2 роки тому

    አፄ ኃይለ ሥላሴ ጉዳይ!

  • @amanbaman6087
    @amanbaman6087 3 роки тому +3

    የደርግ ቀኝ እጅ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ የገዳይ ደርግ አገልጋይ እየሣቀ የሚያወራው የልቡን ሠርቶ ነው።
    የሚገርመው እነከሌ ተገደሉ እያለ የሚሥቅ የዛ ትውልድ ትግልን በሞቱ የሚሣለቅ ክፎ አረመኔ ፋሽስት አሁንም አረመኔነቱ ቁልጭ ብሎ የሚታይ ሠላይ የነበረ አረመኔ ነው።

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 роки тому

      ቆርቆሮ ራስነሽ አጋንንታም

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @fikrualemu4128
    @fikrualemu4128 2 роки тому +3

    ሰውየው ትልቅ ናቸው ግን የሚወሩት አልጣመኝም

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 3 роки тому +2

    "አዲስ አለም ማሪያም" ትባላለች በሆለታና ግንደ በረት መሃል ያለች ቤተክርስቲያን ።ታዋቂ ነች ዳግማዊት ማሪያም ጽዮን በመባልም ትታወቃለች ።

    • @onelove8524
      @onelove8524 3 роки тому

      አዲስ አለም(ኤጄሬ) ከሆለታ ቀጥላ ያለች ከተማ ናት

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 3 роки тому +1

    Eritrean great 👍

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 роки тому +1

    ሳቃቸው ግን የሆነ ነገር ለመደበቅ ይመስላል

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 3 роки тому +7

    በጥቅሉ ስለ ጠቃሚ አስተያየቶች እናመሰግናለን

    • @berhanuayele5007
      @berhanuayele5007 3 роки тому

      Thank you very much for helping us discuss on the information & not trying to influence any body's judgment. Excellent journalism. Thanks.

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 6 місяців тому

    የሀገር የካደ የትም ሀገር ይረሸናል ብርቅ ነዉ እዴ

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 3 роки тому +5

    ምነው ሰው ጠፍቶ ነው ዝባንስኬ የሚ ያወራ የምታቀርቡት

  • @a.woldemariam4496
    @a.woldemariam4496 3 роки тому +6

    ዝባዝንኬ!!!

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 7 місяців тому

    ሙሉጌታ አስራት በማስተወቂያ ሚኒስቴር ኢንግለዘኛ ዜና አንባቢ ነበር።
    ደርግ አስሯቸው አለበቃኝ አዲስ አባባ ነበርን።
    ሙሉጌታ አሥራት
    ዘውዱ አስራት
    ወንዶሰን አስራት እዲሁም
    በእደማሪያም መኩንን
    ወሰንሰገድ መኮንን
    ሚካኤል መኮንን
    የደጃዝማቸ ከበደ ልጅ
    ሻበል ጠናጋሻው ከበደ አብረን ወህኒቤት ነበርን።1969 ፣70፣ 71 አብረን ነበርን።
    መንግስቱና ከደጃዝማች ከበደ ተሰማ ጋር የቅርብ ግንኙነት አላቸው።

  • @mengistab1621
    @mengistab1621 2 роки тому

    ሻበሉ ከእኔ ጋር አብሮ የተማረ ነው። እየሰጣችሁ ያለው መረጃ እጅግ በሰህተት የተሞላ ነው። መቸም ብዙዎች ሰላለቁ በዲነያችሁ እየተመላለሰ ታዛቢ የለኝም ብሎ የሚያሰራጨው ወሬ እንጅ እውነትነት የለውም። ንጉሡነ በኢተር አፍኖ የገደላቸው የኔ መቶ አለቃ እንደለ ገላን ሲሆን ለጀግንነቱ ሻለቅነተና እንዳሻው እንዲኖር አሰችሎታለሰ። በዚን ጊዜ ሻምበሉ በአካባቢው አልነበረም። በደህንነት ሚንስቴር ብዙ ትልልቅ መጻሕፍት በነበሩበት ክፍል ውስጥ እንደነበረ አውቃለሁ። ሰለደህንነት ሥራዎች ሠፊ እውቀት ያለው Dr አስማማው ቀለሙ ነው።

    • @mengistab1621
      @mengistab1621 2 роки тому

      ደርግ ወደ 61 የኢትዮጵያን ጀግኖች በአንድ ጉድጓ በኖራ የቀበረቸው ፈርቶ ሳይሆን መርማሪ ኮሚሽን፣ የአረብና የምእራቡ ዓለም ግፊት ነው። ደርግ በዚያ ወቅት አጥብቆ የሚፈራው 26000000 ዶላር እንዲከፈለቸው እሰከ ን.ነገሥቱ ድረስ ሲታገሉ የነበሩ " የኮንጎ ዘማች ሠራዊት ኮሚቲ " ናቸው። ።ሻምበል አምኃ በኢሕአፓነቱ ማንንም አላሰገደም። አሰቸጋሪ ምስክርነት!!!!!!

  • @hey1232
    @hey1232 2 роки тому

    ጀግናው ባሮ ቱምሳ በግፍና በሽር የተገደለ የእሮሞ ጀግና ነው 💔💔💔✅✅💔💔💔🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 День тому

      ወገኛ ነህ:: ኦሮሞ ብሎ ጀግና አንተታ ውቃለህ:: እንደ ጅብ ሰላሳ ሆኖ ብቻውን ያለ አንድ ሰው የሚጨፈጭፍ ፈሪ ነው ኦሮሞ:: ማንም አይሰማህም አትልፋ

  • @amiryasin692
    @amiryasin692 2 роки тому

    ይህ እውነተኛ መረጃ አይደለም ብሎ መከራከር ምንም ለውጥ አያመጣም ጠቆም ጠቆም ያደረጉት በጣም ወሳኝ መረጃ ነው እንደኔ ተቀባይነት አለው ... ሌሎች አማራዋችም እንዲህ ብትሆኑ ምን አለበት ይህ ሰውዬ ግን ብቻውን አማራ ቢሆን ደስ ባለኝ ሀቀኛ ነው....

  • @demek53
    @demek53 3 роки тому +2

    ትክክል

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 3 роки тому +5

    ደርግ ለምን እንደተሸነፈዛሬ ገባኝ። እነዚህ ነበሩ መሪዎች?

    • @voiceofamhara0102
      @voiceofamhara0102 3 роки тому

      የኛ ሰው ያልተገነዘበው ነገር ድብቅ ጽዮናውያን ነን ባዮችን ሚና ከቁም ነገር ውስጥ አላካተቱትም። ደጃዝማች ከበደ ጃንሆይ በስደት በነበሩበት ጊዜ በእስራኤል የስደተኞች ሀላፊ እንደነበሩና ልጃቸውም ካሳ ከበደ እዛው ኢየሩሳሌም ትምህርት እንዳገኙ ታሪካቸውን የሚያውቁ ሰዎች ተናግረዋል። በጽዮኒስቶች እቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የእስራኤል ነገዶች - ንጉሶች - አብዮታዊያን በሆኑ ነገዶች መቀዬር ነበረባቸው። ሁሉም ነገር የመጣው ዝም ብሎ አይደለም - በእቅድና ታስቦበት ነው። ለምሳሌ የሩሲያ ነገስታቶችም የተቀየሩት በኮሙኒስት ጽዮናዊያን አብዮተኞች ነው። የሶቪዬትን ስልጣን ከ 90% በላይ የተቆጣጠሩት እነርሱ ነበሩ። አብዛኛው ህዝብን ሩስኪዎችን ከስልጣን አግለዋቸው ነበር። እነዚህ የጽዮኒስት ኮሙኒስቶች የሩሲያውን የንጉሳውያንን ( "ሳር " ቤተሰቦች ) በጭካኔ under groun አስገብተው ነው በሙሉ የጨፈጨፏቸው። ስለዚህ የሶቪዬት መፍረስም ሆነ የኢትዮጵያ የደርግ ( አብዮታዊ) አመራር በሌላ አብዮታዊ የተቀየረው በእቅድ ነው። የወያኔዎችም መውደቅ ጊዜውን ጠብቆ በእቅድ ነው።
      በኢትዮጵያ ደርግ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት አልተሳካም - በዚያው በተመሳሳይ ዓመት በሱዳን ኒሜሪ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ተሳካ ። አንተ እንዳልከው በእቅዱ መሠረት ኤርትራ መገንጠል ነበረባት ከዚያ ህወሃቶችም ስልጣን መያዝ ስለነበረባቸው ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት አድራጊዎቹ ጄኔራሎች ስልጣን መያዝ አልነበረባቸውም። የሱዳኑም እንደዚሁ ከ 20 ዓመት በኋላ ደቡብ ሱዳንን እውቅና የሚሰጥ የባሽር መንግስት መመስረትና ከህዋቶች ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ መሆን ስለአለበት ነው። ሁሉም በእቅድ ነው።
      እዚህ ጋር ለምን ንጉሱም ሆኑ - የደርግ አመራሮች ወይም የህወሃት አመራሮች መጨረሻቸውን ያላወቁት ? መልሱ ቀላል ነው። "ማሶን" የሚባል ዓለምአቀፋዊ የጺዮኒስቶች ድርጅት አለ። በዚህ ድርጅት ውስጥ ብዙ የታወቁ ሰዎች ; ሚኒስትሮች ; ቢሊዬነሮች ; የታወቁ አርቲስቶች ; ንጉሶች ; ፕሬዚዳንቶች አባል ናቸው። ግን መዋቅሩ ጸሃፊዎች እንደሚሉት - ከ 1-99 ድረስ አለ። ከ 1-33 ድረስ እነዚህ ንጉሶችና ጠ/ሚኒስትሮች አባል ሲሆኑ - ከ1-66 ጽዮኒስቶች - የማእከላዊ ኮሚቴ አባሎች;
      ከ1-99 levit ( ሎሎዋዊያን - ነጭ አይሁዶች )- የፖለቲካ ቢሮ አባሎች - ለዬት ያለ ሚስጥር የሚያውቁ - ስለዚህ በየሃገሩ ያለ ፕሬዚዳንት ; ጠ/ሚኒሰትር ; ንጉሶች የፖሊት ቢሮ አባል የሆኑት ሎሌዋውያን ( LEVIT - LEVY ) እነርሱ ላይ የሸረቡትን ተንኮል ሳያውቁት ነው ያለቁት። ባጠቃላይ በዓለም ላይ አንድ ንግስት ብቻ ናት መኖር ያለባት - እሷም የእንግሊዝ ንግስት ናት። ሌሎቹ ቀስ በቀስ በሂደት ይወገዳሉ ነው የሚሉት። ስለዚህ የአብይም አስተዳደር በእቅድ የመጣ ሠንግስት ነው። ዝም ብሎ በድንገት የመጣ አይደለም።
      ጽዮኒስቶች ታሪካቸው እንደሚያመለክተው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ ብዙ እውቅ የሆኑ ሰዎችና ነገስታቶች ቀስ በቀስ ( STEP BY STEP ) በማይታይና በሚታይ ተንኮል እያስወገዱ ነው ወደ ፈለጉት "የግሎባልንይ" ( የጽዮን ) መንግስት ለመመስረት እየተቃረቡ የሚመስለው።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 роки тому

      @@voiceofamhara0102 I don’t agree with you sehtetu yerasachen new baltemaru sewoch sleteyazn

    • @voiceofamhara0102
      @voiceofamhara0102 2 роки тому

      @@tedgebregzi3832
      " ባልተማሩ ሰዎች ስለተገዛን ነው " በተወሰነ ደረጃ ያስኬዳል ። ግን አለም የምትመራበትን ርእዮተዓለም ማወቅ ያስፈልጋል ። ይሄ ደግሞ ትምህርት አይጠይቅም ። ምክንያቱም ፖለቲካውን የሚዘውሩት ከባህርና ከውቅያኖስ ማዶ ያሉት ሰዎች ናቸው ። ባጭሩ የፖለቲካ ቢሮው ያለው- ከባህር ማዶ ነው ። ለእኛ ጠ/ሚኒስትር ወይም ፕሬዘዳንት ሊሆን ይችላል ። ከባህር ማዶ ላሉት የፖሊት ቢሮ አባሎች ግን ቅጥረኛ ባለስልጣን ነው ። እነሱ ባስፈለጋቸው ጊዜ በቀለም አብዮት ወይም በሀይል ከስልጣን ሊያወርዱት ይችላሉ ። በዓለም ዙሪያ ነጻ ሀገሮች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ። ከ 5 አይበልጡም ። ስለዚህ በደፈናው አልስማማም ከምትል Argument and fact በማቅረብ በመረጃ ተከራከር ።

  • @user-nz2yc1fm9g
    @user-nz2yc1fm9g 3 роки тому +2

    በሌ አሪፍ እውቀት አጊንቻለው
    ዮኒ ነኝ

    • @voiceofamhara0102
      @voiceofamhara0102 3 роки тому

      የኛ ሰው ያልተገነዘበው ነገር ድብቅ ጽዮናውያን ነን ባዮችን ሚና ከቁም ነገር ውስጥ አላካተቱትም። ደጃዝማች ከበደ ጃንሆይ በስደት በነበሩበት ጊዜ በእስራኤል የስደተኞች ሀላፊ እንደነበሩና ልጃቸውም ካሳ ከበደ እዛው ኢየሩሳሌም ትምህርት እንዳገኙ ታሪካቸውን የሚያውቁ ሰዎች ተናግረዋል። በጽዮኒስቶች እቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የእስራኤል ነገዶች - ንጉሶች - አብዮታዊያን በሆኑ ነገዶች መቀዬር ነበረባቸው። ሁሉም ነገር የመጣው ዝም ብሎ አይደለም - በእቅድና ታስቦበት ነው። ለምሳሌ የሩሲያ ነገስታቶችም የተቀየሩት በኮሙኒስት ጽዮናዊያን አብዮተኞች ነው። የሶቪዬትን ስልጣን ከ 90% በላይ የተቆጣጠሩት እነርሱ ነበሩ። አብዛኛው ህዝብን ሩስኪዎችን ከስልጣን አግለዋቸው ነበር። እነዚህ የጽዮኒስት ኮሙኒስቶች የሩሲያውን የንጉሳውያንን ( "ሳር " ቤተሰቦች ) በጭካኔ under groun አስገብተው ነው በሙሉ የጨፈጨፏቸው። ስለዚህ የሶቪዬት መፍረስም ሆነ የኢትዮጵያ የደርግ ( አብዮታዊ) አመራር በሌላ አብዮታዊ የተቀየረው በእቅድ ነው። የወያኔዎችም መውደቅ ጊዜውን ጠብቆ በእቅድ ነው።
      በኢትዮጵያ ደርግ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት አልተሳካም - በዚያው በተመሳሳይ ዓመት በሱዳን ኒሜሪ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ተሳካ ። አንተ እንዳልከው በእቅዱ መሠረት ኤርትራ መገንጠል ነበረባት ከዚያ ህወሃቶችም ስልጣን መያዝ ስለነበረባቸው ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት አድራጊዎቹ ጄኔራሎች ስልጣን መያዝ አልነበረባቸውም። የሱዳኑም እንደዚሁ ከ 20 ዓመት በኋላ ደቡብ ሱዳንን እውቅና የሚሰጥ የባሽር መንግስት መመስረትና ከህዋቶች ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ መሆን ስለአለበት ነው። ሁሉም በእቅድ ነው።
      እዚህ ጋር ለምን ንጉሱም ሆኑ - የደርግ አመራሮች ወይም የህወሃት አመራሮች መጨረሻቸውን ያላወቁት ? መልሱ ቀላል ነው። "ማሶን" የሚባል ዓለምአቀፋዊ የጺዮኒስቶች ድርጅት አለ። በዚህ ድርጅት ውስጥ ብዙ የታወቁ ሰዎች ; ሚኒስትሮች ; ቢሊዬነሮች ; የታወቁ አርቲስቶች ; ንጉሶች ; ፕሬዚዳንቶች አባል ናቸው። ግን መዋቅሩ ጸሃፊዎች እንደሚሉት - ከ 1-99 ድረስ አለ። ከ 1-33 ድረስ እነዚህ ንጉሶችና ጠ/ሚኒስትሮች አባል ሲሆኑ - ከ1-66 ጽዮኒስቶች - የማእከላዊ ኮሚቴ አባሎች;
      ከ1-99 levit ( ሎሎዋዊያን - ነጭ አይሁዶች )- የፖለቲካ ቢሮ አባሎች - ለዬት ያለ ሚስጥር የሚያውቁ - ስለዚህ በየሃገሩ ያለ ፕሬዚዳንት ; ጠ/ሚኒሰትር ; ንጉሶች የፖሊት ቢሮ አባል የሆኑት ሎሌዋውያን ( LEVIT - LEVY ) እነርሱ ላይ የሸረቡትን ተንኮል ሳያውቁት ነው ያለቁት። ባጠቃላይ በዓለም ላይ አንድ ንግስት ብቻ ናት መኖር ያለባት - እሷም የእንግሊዝ ንግስት ናት። ሌሎቹ ቀስ በቀስ በሂደት ይወገዳሉ ነው የሚሉት። ስለዚህ የአብይም አስተዳደር በእቅድ የመጣ ሠንግስት ነው። ዝም ብሎ በድንገት የመጣ አይደለም።
      ጽዮኒስቶች ታሪካቸው እንደሚያመለክተው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ ብዙ እውቅ የሆኑ ሰዎችና ነገስታቶች ቀስ በቀስ ( STEP BY STEP ) በማይታይና በሚታይ ተንኮል እያስወገዱ ነው ወደ ፈለጉት "የግሎባልንይ" ( የጽዮን ) መንግስት ለመመስረት እየተቃረቡ የሚመስለው።

  • @zzzzzzzz7415
    @zzzzzzzz7415 2 роки тому +2

    የአሁኑቹንም. አፄዎች. አላህ. በራሱ መንገድ. እንዲገደሉልን ያድርግልን. አፄዎች. የክፋታቸው ጤግ. ተቆጥሮ አያልቅም.

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 2 роки тому +1

    እንደው የቁም እስረኛ አርገው ፈጣሪ እስከፈቀደላቸው እድሜ ድረስ ቢያቁያቸው ምን አለ ይሄ ሀጢያታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው አሁንም ከመገዳደል ሌላ የለም በጣም ያሳዝናል ጨካኝነታችን

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 2 роки тому

    Betam des yemil new!

  • @mulugetaasrate-kassa334
    @mulugetaasrate-kassa334 2 роки тому +1

    እኝህ ግለሰብ ተቀደዱ እንጂ አልዋሹም:: በመጀመሪያ እኔ የምኖረው እንግሊዝ ሀገር ሆኖ ሳለ ጀርመን ነው የሚኖረው አሉ:: በመቀጠል አባቴ ሻቢያን ይረዱ ነበር ለሚሉት ተረትተረት ያቀረቡት ማስረጃ ዉሃ የሚቄጥር አይደለም:: አባቴ እኮ የሲቪልአስተዳደር መሪ እንጂ የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ የታወጀባት ኤርትራ አስተዳዳሪ አልነበረም:: ታዲያ በን ስሌትነው አባቴ የእዝ ሰንሰለትሳይጠብቅ ቅልቁል ወርዶ እሳቸዉን በስልክ የሚያነጋግረው:: ምን የሚሉት እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ነው? ሌላው በአባቴ ላይ የለደፉበት ወንጀል ሌቴና ጄኔራል ተሾመእርገቱን አስገድልዋል የሚል ከተጨባጭሁኔታው ጋር
    ግንባር ለግንባር የሚጋጭና በጥላቻ ላይእንጂ በተጨባጭ ሁኔታ ላይየተመሰረተ ትንትና አቅርበዋል:: በመጀመሪያ ደረጃ አባቴ ግድያው በተፈፀመበት ቀን አዱስ አበባ የሀገረ ገዥዌች ስብሰባ ላይ ነበር:: የፀሐፉትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ ካቡኔም በሌቴና ጀነነራል ይልማ ሽበሺ የፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ የተመራ የመርማሩ ቡድን አስመራ በመላክ ምርመራ አካሂዶ ነበ:: የምርመራ ውጤቱም " ሌ/ጄነራል ተሾመ እርገቱ ግድያ ምክንያት የሆነው ከረን አጠገብከሚገኝ የአንድ ኡጣሊያዊ የከብት እርባታ እርሻ ጣቢያ ላይ ኮርማ ለመግዛት በስልክ አድርገውት የነበረውን ውይይት ሻቢያ ጠልፎ መንገድ ላይ አድፍጦ በመጠበቅ በከፈተው ተኩስ" ሉገደሉ መቻላቸውን ርፖርት አድርግዋል:: በመጨረሻም የኢትዮጵያ ህዝብ "አሜን" የሚለው ለመጽሐፍ ቅዱስ/ ለቅዱስ ቁርአን ቃል እንጁ በ1940 ተወልጄ በ1948 ትምህርቴን ጨረስኩ ለሚለው ሰው መሆን የለበትም:: "ግራ የገባው ያጣው መላውን: ግራ ያጋባል ደግሞ ሌላውን" ይሉሃል እኝህ ነካ የሚያደርጋቸው ተረት አውጊ ናቸው::

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስብሰብ ያለው በናንተው ምክንያት ነው ከናንተስ ይሄ ትውልድ ምን ይማራል?

  • @t.t6233
    @t.t6233 3 роки тому +9

    Please can you ask him about Bealu Girema. Thank you

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 3 роки тому

      Spot on. Thanks. But I doubt he answers the detailed truth., Who knows he could be one of those guys whose hands in blood (security man). The first-hand core ones passed away with the truth into thier grave. I believe them burning in hell, eternal hell!! This one is simply.... keeping up appearances.for his own sake