በህይወቴ ብዙ ተፈትኛለው !ተወዳጇ አርቲስት ማህሌት ሰለሞን... Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 172

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  2 роки тому +50

    የተወዳጇን አርቲስት ማህሌት ሰለሞን የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ለመሆን ሊንኩን ይጫኑ👉
    ua-cam.com/channels/Brhyk_3KqYVWov58SRQPvQ.html

    • @samiramara6460
      @samiramara6460 2 роки тому +1

      ሸገር እንፎ ለሰውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ኤበከቹ

    • @ma9546
      @ma9546 2 роки тому

      Okay masi

    • @eyerusa.maryam2048
      @eyerusa.maryam2048 2 роки тому

      @@ma9546 xeaZ

    • @ma9546
      @ma9546 2 роки тому

      @@eyerusa.maryam2048አልገበኝም

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +12

    ማሂዬ አንች አመለሸጋ ፀባይ ደርባባ ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካልሽ መልካም ምኞቴ ነው አይዞሽ በርች እንቅፍት አይጠፍም ግን ለእንቅፍት በር አትከፍችም ጠንካራ ጀግና ነሽ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 роки тому +12

    ማሂዬ ስወድሽ በራስ መተማመንሽ ድፍረትሽ ያስቀናኛል :: እናመሰግናለን መሲ ስላመጣሽልን::

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +28

    በህይወት ያለ ሰው ሳይፈተን አይቀርም ማሂዬ

  • @abebagebreargay178
    @abebagebreargay178 2 роки тому +8

    መሲዪ ለብዙ ሰው ድምፅ ነሽ አሁንም ሳኡዲ ዓረብ አስር ቤት ድሞፂ ሆኜች በል ሚዲያዎች እባካችሁ ፍትህ ለሳኡዲ ላሉ ህፃናት 😭😭አና ወንድሞቻችን 😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +22

    ማህሌት ቆንጆ ሴት የጸጉር እስታይልሽና ሻሽ አስተሳስርሽ በጣም ያምራል ጸጉርሽ ውብ ነው አረ ለቀቅ አርጊው ይዘናፈል 😄 ጠንካራ ሴት ነ ሽ በርቺ ስለቤት እመቤቶች ሞት ስትናገሩ ያሳዝናል ታሪክ የሌላቸው የቤት ምሰሶዎች እናቶች ናቸው ግን እንዳላችሁት ተጣድፈው ነው የሚቀበሩት ያሳዝናል😪

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +4

    የኔ ጀግና እህት በርቺ ወርቅ ሁሌም ይፈተናል ማሂዬ መስዬ የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ😘😘❤😘❤❤❤

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 роки тому +9

    ልክ እንደኔ የሚል ፊልም ላይ ችሎታሽ ድንቅ ነው በስመአም የኛ ሀገር ተዋናዮች ቁጭ ብለው ትወና ምን እንደሆነ ይዮት በጣም በጣም ትችያለሽ በናትሽ አንቺ ተውኚ የሚገርም ችሎታ አለሽ ለብቃትሽ ቃላት የለኝም እኔ አንቺን በትወና ማየት ነው ምንፈልገው ።

  • @tube7667
    @tube7667 2 роки тому +8

    ማሂየ የኔ ድንቅ ሴት በርች እግዚአብሔር ያግዝሽ ህይወት መውደቅ መነሳት ናት ባንች ኢንተርቪ እኔ እራሱ ብዙ ተምሬለሁ ውዴ እውነት ለመናገር ማለዳ ኮኮቦች ላይ ልጆች ስትጥይ እናደድብሽ ነበር ግን አንች ልክ ነበርሽ ይቅርታ ለዛም በርች እግዚአብሔር አንች ድንቅ እና ታምረኛ ሴት አርጎ ነው የፈጠረሽ

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m 2 роки тому +13

    የሰው ልጅ እሚማረው እየተፈተነ ነው በሂወት ስንኖር መፈተን ግድ ነው በዛ ውስጥ እግዚአብሔርን መያዝ አለብን ፀሎት ስግደት ፆም አይለየን ኤፍታ ተስፋ ስላሴ ገጠመኝ እናዳምጥ የመናፍስትን ሴራ በደብ የምናይበት እራሳችንን የምናገኚበት ነው ሞት እያለ ተንኮል ክፋት ይቅር

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 2 роки тому +9

    Strong woman will always shine

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 роки тому +7

    ጎበዝ ሳትሳደቡ አስተያየት መስጠት አትችሉም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +10

    ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 2 роки тому +11

    አትሳሳቱ የቤት እመቤት ብዙ የሕይወት ታሪክ አላት ልጅ መውለድ ብቻ አይደለም ማሳደጉስ ምነው አሳነሳችሀት ምን ማለት ነው የህይወት ታሪክ የላትም ማለት

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 2 роки тому +11

    ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiitsme1635
    @hiitsme1635 Рік тому

    ሕይወት አልጋ በ አልጋ አይደለችም።አመስግኚ ቆንጆ ይጨመርልሻል።ወጣት ነሽ ገና ብዙ ይጠብቅሻል የበሰልሽ ነሽ በርቺ በርቺ

  • @craven13yt23
    @craven13yt23 2 роки тому +2

    በእውነት መሲ እናቶቻችን ለኛ ለልጆቻቸው ከነጉዳታቸው በእቤት ውስጥ እመቤቶች ናቸው አባባሉ እመቤት አላቸው እንጂ እመቤት የዋለችበት የዋሉ አይመስለኝም እንደ Mather Indian …Mather. Ethiopian ማሂ ወይም ጠበብቶቻችን ለሀገራችን እናት ከህንድ እናት ያልፈ የእናት ወለታም ታሪክም አለብን እባካችሁ ተብረኩ በጣም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +2

    መስ ሰላምሺ፡ይብዛ፡ማህሌት፡ጡሩ፡ልጂ፡ነሺ፡በርች

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 роки тому +6

    በሂወት ያለሰው ይፈተናል በርቺ የኔ ቆንጆ😘😘😘

  • @hiwotgezahegn5877
    @hiwotgezahegn5877 2 роки тому +9

    ላገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ያሳብሽውን ያሳካልሽ::

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 2 роки тому +3

    ስለ ወቶ አደር ቤተሰብ በእንዲህ አይነት ስላሰብሽ ጌታ ይባርክሽ በርች መልካም ሀሳብ ነው
    መልካም ኢትዮጵያዊት።

  • @abuahalan8731
    @abuahalan8731 2 роки тому +2

    ያምራል አነጋገርሺ እኔ አድናቅሺ ነኝ በርቺ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +48

    ሴቶች እባካችሁ ጡታችሁን ትንሽ ሸፈን ብታደርጉ በተለይ ሚዲያ ላይ ስትመጡ 😭🙏🏿ይቅርታ ይሄን ስል እንግዲህ በተለይ መስቀል አንጠልጥላችሁ ግን ጡታችሁን የምትጥሉ 😥ግማሽ ጡት ካልታየ ውበት አይመጣም ማለት ነው??

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 2 роки тому

      ክክክክክክ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@nuneshnunesh3986 የሚያስቅ ነገር ተናገርኩ? 😥

    • @user-yi1xs7mj8r
      @user-yi1xs7mj8r 2 роки тому

      በነጻ ተልከት ቅር እይልህም

    • @zabibakeder1542
      @zabibakeder1542 2 роки тому +1

      afe kurit yibalilish bosena wude

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 2 роки тому

      አይ የሳኩት ባንቺ ሳይሆን በለባሾ ነው ገርሞኝ እኮ ነው እህቴ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 роки тому +8

    You are amazing women I love you're styles i wish you all seccusess & health

  • @user-uu6dd6tb7j
    @user-uu6dd6tb7j 2 роки тому +3

    አይዛሺእህት

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 роки тому +1

    Mahiye በጣም ነው እምወድሽ እማከበርሽ እማደንቅሽ የኔ ሸጋ ❤❤❤❤

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 роки тому +8

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። ፍትህ ፍትህ በስር ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢፍዬ እንደማመር በቅንነት እህቴዋ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому +2

    ተመስገንእኛቢኒገፋሚእቺላለን

  • @yeshimekonen1810
    @yeshimekonen1810 2 роки тому +1

    Good job 👌👍

  • @user-sb9pu7ch7v
    @user-sb9pu7ch7v 2 роки тому +3

    እዱኒያ ፍተናናት ሁሌም

  • @selamawitwondimu9880
    @selamawitwondimu9880 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የምትለኝ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 роки тому

    አቤት ልዩነት የኢትዮጲያ አርቲስት ሴቶች እና ማሕሌት የእዉቀት ልዩነት ፣ፍላጎት

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p 2 роки тому +5

    ማሂ ጀግና ነሽ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +5

    የኔ ውድ ስወድሽ እነደመሲ 🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 2 роки тому +1

    ማሂዬ ስወድሽ የኔ ጀግና ሴት ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +3

    ምነው ሀገሬ በሆንኩ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 роки тому +5

    ማህሌትዬበጣምታምሪያለሽ።የጸጉርሽእስታይልያምራል።በዛላይጠንካራሴትነሽ።በርቺፈጣሪየምታሰቢውንሁሉያሳካልሽ።ልጆችሽምእግዚአብሄርበሞገስያሳድግልሽ።አንቺንምእድሜናጤናይስጥሽ

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 2 роки тому +7

    አይዞሽ ማኪየ እግዚአብሔር ስጦታ ሲሰጥ በመከራ ወረቀት ጠቅልሎነው

    • @mercysolmon7248
      @mercysolmon7248 2 роки тому +2

      Hamon yene konjio egezyabher endeze aynet amlak aydelem .egezyabher benalaye yalew alama fiker becha new .mekera ke seytan new

    • @hamontgtube7851
      @hamontgtube7851 2 роки тому +1

      @@mercysolmon7248 እሽ እውነት ነው ለማለት የፈለግሁት በመታገስ ሽልማት ይገኛል በሰይጣን ፈተና ባለመሸነፍ ልል ፈልጌ ነው የኔ መልካም እህት በሚገባ በሀሳብሽ እስማማለሁ ምክርሽንም ተቀብያለሁ

    • @mercysolmon7248
      @mercysolmon7248 2 роки тому +1

      Thank you beautiful egezyabher yakberelene 🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +2

    We love you Mahie keep it up..... ሰብስክራይብ አርገናል በርቺ🙏🙏

  • @user-vm7tu5dp9z
    @user-vm7tu5dp9z 2 роки тому +2

    ድንቅ ሴት

  • @abiy541
    @abiy541 2 роки тому +3

    ማሂ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 роки тому +2

    ማሒ ቅመሟ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘፋኞች ሁለት አመት ስራ አቁመዋል በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ተጃጂለው ነበር በኮንሰርት ከሌላው እምነት ተከታዮች ወርደን ነበር

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 роки тому +1

      የገቢ ምንጭ ምን አስበሽላቸዉ ነዉ? እምነት ዋናዉ ምግባር ነዉ ፈጣሪ የሚያየዉ ልባችንን ስነምግባራችንን ነዉ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ዘፋኞች መንግስተ ሰማያት አይወርሱም የምለው መፅሀፍ ቅዱስ አላየሽው ዘፈን የዲያብሎስ ነው ለዝሙት የምስብ እኮነው
      ካላወቅሽ አትዘላብጂ ኦርቶዶክስ ካልሆነ ሀይማኖትሽ ትችያለሽ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ከሆንሽ ግን ከዛሬ ጀምረሽ እወቅ ሀጥያት እንደሆነ ካላወቅሽ እወቅ መናፍቅ ከሆንሽ ግን

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 2 роки тому +3

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ🥰🥰🥰

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 роки тому +1

    Mahiy betam mewdeshe macbershe neshe Egizhabhar yasebeshewen yasacalshe balshebt selameshe yebza ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 2 роки тому +2

    የኔ መልካም አንቺም መሲም ክበሩልኝ

  • @abuahalan8731
    @abuahalan8731 2 роки тому +3

    ያምራል ንግግርሺ አድናቅሺ ነኝ

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 2 роки тому

    Ayzosh

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 роки тому +4

    ማህዬ የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-ns6gq8mc9w
    @user-ns6gq8mc9w 2 роки тому +5

    ማሂዬት በጣምነው የምድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እማ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 2 роки тому +2

    ስወድሽ 😘

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +1

    ምላዬ ፍቅር 😘😘😘💚💛❤️

  • @betemulugeta9782
    @betemulugeta9782 2 роки тому +3

    This lady is amazingly different and thoughtful. I can tell you that you're writing your history so no one in the industry and beyond can't ignore or forgot you. You're certainly the best subject area to be studied by further generation.

    • @mishkastudio
      @mishkastudio 2 роки тому

      Thanks!!! It makes me the better one.

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 роки тому +2

    Siwedat😘

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 2 роки тому +10

    የሰው ባል መስረቅ ሀጥያት ነው። አሁን ያለው ባልሽ ከማን ነው የቀማሽው😏😏😏

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      ማለት

    • @memyselfandher1656
      @memyselfandher1656 2 роки тому +1

      @@Nejat197 አሁን ያገባችው ባልዋን ከ12 አመት ትዳሩ አፋታ ነው ያገባችው የበፊት ሚስቱም ታዋቂ ናት።

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 роки тому

      የሚሰረቅ ከሆነ ጥርግ ይበል ክክ

    • @memyselfandher1656
      @memyselfandher1656 2 роки тому +1

      @@m.o3412 እሱማ ይጠረግ የዚች መቆለጳጰስ ነው እንጂ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      @@memyselfandher1656 እዉነትሽን ነዉ ማማየ እንደት አወቅሽ ?

  • @selamselam3150
    @selamselam3150 2 роки тому +2

    Zem belsh betastmeri yeshalesh neber astmariya nebersh

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +3

    አይዞሽ ማሂ በርች የኔ ባለ ማተብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tgashu54ashenafi41
      @tgashu54ashenafi41 2 роки тому

      Kkkkkk bal mateb .yesw bal kemeto .mateb ale 🤔🤔🤔🤔

    • @helen-zw7xo
      @helen-zw7xo 2 роки тому

      @@tgashu54ashenafi41 ወዮ ይሄም አለ የማነን ባል ነው ንገሩኝ በጌታ 🙆‍♀️🙈🤣🤣

    • @tgashu54ashenafi41
      @tgashu54ashenafi41 2 роки тому

      @@helen-zw7xo ere zem nw .konjo 🤣🤣🤣🤣.emigermw gen 1 gazetegna teykoat ayekem selezih guday ...wel alachew meselgn 🙈🙈🙈🤣😂

    • @helen-zw7xo
      @helen-zw7xo 2 роки тому

      @@tgashu54ashenafi41 ወዮ ወይ ንገሪልኝ ጨነቀኝ እኮ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ሳርዬ እንደማመር በቅንነት

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому +1

    የኔ እህት ስነስርሀትሽ እንዴት እንደማከብርሽ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому +5

    ሚሽካ ስቱዲዮ ሰብስክራይብ እናድርጋት በቃ ትችላለች

  • @TubeTube-vf4yb
    @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +3

    እነደማመር በቅንነት

  • @tijigetachew6095
    @tijigetachew6095 2 роки тому +1

    Mahiya betam new yemwedesh yena web

  • @user-ik8xx3xv6h
    @user-ik8xx3xv6h 2 роки тому +1

    ማሂ ጠንካራ ሰው ነሽ በጣምነው የምወድሽ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ሙንዬ እንደማመር አድስ ጀማሪ ነኝ እህቴ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 роки тому +2

    ከስልኬ ነው ከናተ ድምፁ አይሰራም🙄🙄

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +2

      ይሰራል

  • @metagestessema1503
    @metagestessema1503 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @genettube277
    @genettube277 2 роки тому +2

    እኔኮ ምነው ጠፋሽ እያልኩ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 роки тому +2

    Marr yehonech lij

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 роки тому +1

    ማህሌት አንድ ነገር ልንገርሽ ምን አጠፋሁ ፣ማንን በደልኩ ወይንም ማንን አሳዘንኩ ብለሽ እራስሽን መርምሪና ንስሃ ግቢ ከዚያ በኋላ ለውጡን ታዬዋለሽ በራሴ አይቸዋለሁና ።

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 2 роки тому +2

    fetih saudi isir bet lamisekayut masiye dimts hugni

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s 2 роки тому +2

    እንኳን አላህ አተረፈሽ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 роки тому +3

    ማሂዬ አማርኛ አስተማሪዬ ነበርሽ ስወድሽ ምርጥ መምህር ነበርሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +1

    ማሒየ የኔ ጠንካራ ስወድሽ ይሄ ሻሽ አስተሳሰር እንዴት ልማረው ስወደው

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 2 роки тому +1

    Ere menew alebabesesh? Mesale benehon fetari yemiwedewun benelebse...

  • @user-vs9yv8gd4k
    @user-vs9yv8gd4k 2 роки тому +4

    ፍትህ ለሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-vp5wq1wy2g
    @user-vp5wq1wy2g 2 роки тому +3

    ለምን ደህና ብትለብሽ ከፀጉርሽ ከልብስሽ እረ ወይ

  • @jgfditfhi132
    @jgfditfhi132 2 роки тому +1

    Mahe fetsumen yekerta tayekew yasu gef naw.

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 2 роки тому +1

    Mejemeriya yesew bale new yekemashew ye lejoch abate balgye demo ataferem. Yesew bale men yeseraleshale?

  • @terumenfes5553
    @terumenfes5553 2 роки тому +2

    Enatent malet it's a full time job what you talking about.

  • @alamalam8507
    @alamalam8507 2 роки тому +3

    ማሂ መንገድቪን ያቅናልሺ ስወድሺ

  • @taekaadmassu6334
    @taekaadmassu6334 2 роки тому +6

    በጣም ያሳዝናል ማተብ አስሮ ጡት ማሳየት ቀራጮቹ ምናለ ብትሸፍኑት እውነት ክርስትያን ነሽ ምናለ ባትነግዱቭን በውጭው አለም ጡት ክብር ነው የሚያየው ባል ብቻ ነው

    • @ma9546
      @ma9546 2 роки тому +2

      ያንተ ዓይን ደግሞ እንዴት ነው ያሚየያው ይህ አሁን ተያ ነው ያሚበለው ደግሞ አንተ ጡቷን ምን አሰያህ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 роки тому +2

    መሲ ካሜራ ማንሽን ተቆጭው ማህሌትን የሆነ ቦታ ደጋግሞ ያበራባታል ለምን? ሆ እንኑርበት 😂😂

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 роки тому +1

    እህቴ እወድሻለሁ በምትሰሬያቸው ነገሮች::
    እንዲህ ጡትሽን ገልጠሽ ለኢንተርቪው መምጣት ትውልዱ እንዲሁም አብዶአል እንደገና አንችን የሚያክል ሰው እንዲ ሲያደርግ ትንንሾቹማ ምን እንዲያደርጉ እንጠብቅ?

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому +3

    omg በቃ የት አግኝቻት አድናቆቴን እንደምነግራት አሁን የልቤን ልፃፍ ካየችው ባለፍው አንቺ የተወንሽበትን ፊልም አይቼው ከሰው ጋር አበድኩኝ እንደዚህ ትወና ህይወት ሲዘራ ለካ ይነዝራል እኔ ነዝሮኛል ብዙ ብፅፍልሽ አይወጣልኝም በቃ ፍልም ሳይመስለኝ ያለቀ ፊልም የእውነት ነው የመሰለኝ እኮ አንቺ ስተውኚ ፊልሙን ፊልም አድርግሽዋል በነገራችን ላይ አላይም ያማረኛ ፊልም ለምን በቃ አሁን የሚሰሩ ፊልሞች ደስ ስለማይሉ በስንት ግዜ አማረኛ ፊልም አለሁ ያንቺ አተዋወን ደሞ አስነዘረኝ ትችያለሽ thanks ብቻ ሌሎች ፊልም ላይ ባይሽ ደስ ይለኛል

    • @amira7372
      @amira7372 2 роки тому +2

      Ersun plis

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 2 роки тому +1

      ምንድነው የፊልሟ ርዕስ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      ምን የሚል ነዉ

    • @kidesteile3284
      @kidesteile3284 2 роки тому +2

      @@amira7372 lek endeny
      ልክ እንደኔ - Ethiopian Film Arada Movies / ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
      ua-cam.com/video/pRZz1VjCTJI/v-deo.html

  • @ethiopia3962
    @ethiopia3962 2 роки тому +4

    እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ✅

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 2 роки тому +4

    What is z use of z cross if it isn't practical?😏

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому

    የቅድስት ገብረስላሴ ባልየቀማሽ ነሽ እኮ አንቺ አንቺም ብሎ አርቲስ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 роки тому +3

    tsegurish gin yehone Addis Ebd enji fashin weyim styil aymeslim. keyiriw.

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 2 роки тому +3

    Yihe hulu kotet enatuwa lay meni yemilut new ? Bull shit

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 2 роки тому

      አናትሽ እንደሱዋ ላርግ ቢል ስለማያምርበት ቅናት ይዞሽ ነው አይደል???

  • @user-zc2te8jr3i
    @user-zc2te8jr3i 2 роки тому +2

    ጡት ማሳየት ፍሻን ሆነ ማለት ነው???

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 2 роки тому +3

    ሻሽ ለምነው እምጠመጥሚው

  • @etk153
    @etk153 2 роки тому +6

    🙈አረ ነውር ነው የዚህ ያህል በዚህ
    እድሜ
    በዚ ኢንተርቪ ጡ * ማሳየት 🤔
    ያሳፍራል!

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 2 роки тому +1

      እሺ....ሌላስ???
      ጥሩ መፃፍ ባይቻል ቡያንስ ምንም አለማለት እኮ ይቻላል። ነገረኛ!

    • @etk153
      @etk153 2 роки тому +1

      @@metasebiaepherem7037 ዋሸው እንዴ!? ወይንስ 🤔የአመታዊ የአይን ህክምናን ዘልሽው!?

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m 2 роки тому +4

    ወንድሙን ሊገድል የሰው ቤት የሄደ ነው የናንተ " ጀግና " ኧረ ለሌላውም ሕብረተሰብ አስቡ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 2 роки тому +1

      ተው እንጂ ለህዝብ እና ለሀገሩ ሕይወቱን አሳልፎ ከሚሰጥ ሌላ ጀግና አለ እንዴ?

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m 2 роки тому

      @@memeaddis7928
      ወንድሙን የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ከሌላ ሀገር ጋር ሆኖ መውጋት ነው " ጀግንነት " ? ? ?

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 2 роки тому

      @@user-kv1mf1mr1m ok ወንድሞቻችን ከሆኑ ለምን ሀገራችንን እናፈርሳታለን አሉ እንሱም እኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ እያጠፉት እንጂ እያለሙት አይደልም ኤርትራም እኮ ኢትዮጵያውያን ነበሩ ከ100ሺ በላይ በጦርነት ያለቀው በዚሁ መዘዘኛ ጁንታ ነው ጦርነት ለምንም አይበጅም እግዚአብሔር መፍትሄውን ያምጣልን

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m 2 роки тому +1

      @@memeaddis7928 አይ እናንተ ኤርትሪያኖች አገራቹህን አፍርሳቹህ አሁን ደግሞ እኛ መሀከል ገብታቹህ ትፈተፍታላቹሁ እኔ የጠየኩት ኢትዮጵያውያኖችን ነው ::

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому +7

    ምን ትመስልስለች ጭቦ እራስ ማናትዳሞ 😃😃

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому +7

      ሆሆሆ ዝም ብሎ ማለፍ ማንን ጎዳ?? 🙄🙄

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 роки тому +4

      እከፍ ባላገር አችራስሽ ማነሽ እሷማ የሸገር አራዳነች ካላወቅሽ ጠይቂ

    • @user-ux8qx8xj1z
      @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому

      @@blatob8799 በላገር አንተ ከብት 🐃🐃🐃

    • @shalom7236
      @shalom7236 2 роки тому +1

      አንች እራስሽ ማን ነሽ የምትሳደቢ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 роки тому +7

      ባለጌ ምቀኛ ነገር ነሽ ውብ ጸጉሯ ከወገቧ በታች የወረደ ድንቅ የተማረች ቆንጅዬ የአራዳ ልጅ ነች ተሳዳቢዋስ እራስሽ ማነሽ?