የ30 ዓመት ሚስጥር! ፊልም የሚመስለው የጋዜጠኛዋ እናት ታሪክ! የወንድሜን አፋልጉኝ ተማፅኖ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 255

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 роки тому +41

    መሲዬ ፈጣሪ በበረከት ይሙላሽ አይዞሽ እህቴ ይገኛል አንቺም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 2 роки тому +49

    መሰዬ ለእንግዶችሸ ለምን ሶፍት ብታቀርቢላቸው ጥሩ ነው ።ተባረኪ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 роки тому +12

    መሲዬ እባክሽ የኔቆንጆ ለእንግዶችሽ ሶፍት አቅርቢ።

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 2 роки тому +31

    የኔ እህት ላንቺም ለእናታችንም ደስታችሁን መዳኒአለም ይሙላላችሁ 😭😭😭 አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ቅዱስ ገብርኤል ብስራቱን ያብስራችሁ አይዞኝ 🙏🙏

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 роки тому +9

    መሰረት አወቀ አቅሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ ይገርማል ሰሁሉ እኮ በውስጡ ያልተነበበ መፅሐፍ ይዘን ነው የምንዞረው ግንደስተኛ መስለሽ ነው ሁሌም የምትታይው አይዞሽ መስየ አንችም እናትሽም ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በደስታ ከናትሽ ከወንድምሽ ጋር እንደማይሽ በርች

    • @Seada4756
      @Seada4756 2 роки тому

      betam

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому

      ተባረክ፤yኔ፤ማሪ፤አዲቀን፤ትገናነ፤አላችሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +29

    ከልብ የመነጨ የቤተሠብ ፍቅር ሠማሁ አይ እናት ሁሌ ለልጇ የምትኖር የማትረሳ የእህቱም ፍቅር ያሳዝናል ከናፍቆት ጋር ፈጣሪ አምላክ በሠላም ያገናኛችሁ እሱ መምጣቱ በፊት ስሜቱ አለ ሁላችሁም ላይ ቸር ወሬ ያሰማን መልካም ጊዜ

  • @ገሊላ-ፐ7ዐ
    @ገሊላ-ፐ7ዐ 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በደስታ ተመልስሽ እንደማይሽ አምናለው
    ለእናትሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +4

    መሲዬ ተባረኪ ፈጣሪ እንባቸውን ያብሰው፣ መሲዬ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ያሳዝናሉ ውይ ሶፍት ይዘጋጅ እኛስ እቤት ነን

  • @gorastudio
    @gorastudio 2 роки тому +16

    እውነትም ፊልም የሚመስል አስገራሚ ታሪክ
    መሲዬ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብሽልኝ እጅ ነስተናል፡፡

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 роки тому +7

    እውይ የኔ እህት መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የልጅነት ፀሎትሽን አይረሳም እንዳልሽው የእግዚአብሔር ቀን እና የሰው ሀሳብ የተለያየ ነው ቀን አለው አይዞሽ መልካም እህት ነሽ። ፈጣሪ ደስታሽን ለመስማት ያብቃን💚💛❤️

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 роки тому +37

    የአባቱ ቤተሰብ ለመደበቅ ስለፈለጉ በዘዴ ለድርጅት ሰጥተውታል ማለት ነው!
    ቀላሉ ዘዴ ሆስፒታሉ እና የተሰጠበትን ድርጅትን አፈላልጎ ማማከር ነው
    እግዚአብሔር ያገናችሁ መልካም ዕድል!
    አይዞሽ ለእናትሽ ሰላምና ጤና እመኛለሁ!

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 роки тому +14

    አይዞሽ ያመንሹ መድሃኒያለም ያመጣልሻላ።😭😭😭😭 በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ነው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት።እኔም አባቴን ከ18 አመት በኋላ ነው ያገኘ ሁት። ይህ ህመም በእኔ ላይ ነበር። አይዞሽ እህቴ!!!!!

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 роки тому +24

    አይዞሽ እግዚአብሔር በሰዎች አድሮ ይረዳል ፀልይ ግሙሉ መረጃ እንዲሆን ከሆስፒታሉ የወሰዱትን ሰዎችና ስማቸውን እንዲሁም የከተማውን ስም አጣሪ እኔ የምኖረው በጀርመን ስለሆነ የተቻለኝን ለማድረግ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ

    የኔ ቆንጆ እህት አይዞሽ የለመንሽው ያመንሽው አምላከ እስራኤል አያሳፍርሽም እህት ለወንድሟ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ እናትሽ ተንከባከቢያቸው ማማዬ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 роки тому +3

    እህቴ አይዞሽ ይገኛል ፈጣሪ ይርዳችሁ መስዬ አንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому +7

    ሰላምሽ ይብዛ መስዬ አይዞሽ እህታችን ከለጅነት እሰከ እውቀት የታመንሸበት ቸሩ መድኃኔዓለም ወንድምሽን ያገናኝሻል ደግሞ ይሆናል

  • @sebletekie2125
    @sebletekie2125 2 роки тому +3

    ወይ ፍቅር በጣም ነው የቐናሁት የኔ ዘመዶች ደሞ በጣም መንቀኞች ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነበር አይዞሽ ታገኝዋለሽ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @beiruttessema3652
    @beiruttessema3652 2 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይርዳችሁ የኔ ውድ አይዞሽ ትገናኛላችሁ እህቴ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 роки тому +3

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ከም ልብኺ ይሃብኪ ሓፍቲ ኢኺ ቲኪክለኛ ሓፍቲ ኢዳነምህረት ንብዓትኪ ናብ ሰሓቅ ትቀይረልኪ ኣጆኺ ደብዳቤኺ ኣምላኽ ክምልሰልኮ እዩ 🙏🏽🙏🏽❤💐🇪🇷😭

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    በጣም ጠንካሬና ጎበዘ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እናትሽን ባንቺ ተክሰዋል ደስ ትላላቹሁ አንዶ ላንዶ እንዲህ ስትከባበሩና ስትዋደዱ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይፈጽምላቹሁ አሱም ዕድለኛ ነው ይህን የመሰለች እሀትና እናት መኖሩ እንኻን ለሱ ለኔም ነው ደስ ያለኝ ወኔሽና ሩህሩህነትሽ ፈጣሪ ቸረን ያሰማን አሜንንንን

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 2 роки тому +2

    የራሄልን እንባ የጠረገ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሄር እንባሽን ዛሬ ነገ ሳይል ያብስልሽ🙏🙏🙏 ለእግዚአብሄር የሚሳነው ምንም ነገር የለም፣ ስሙ ይባረክ🙏🙏

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 роки тому +5

    መሲ የኔ ቆንጆ ሶፍት ቢኖር በጣም ጥሩ ነው። በርቺ የኔ ጀግና

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ትሁት እናቱን አክባሪ እናት ለዘላለም ትኖር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +10

    የኔ እህት እግዚአብሔር እምላክ ያግናኛችሁ🙏🏾

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 роки тому +2

    የኔ እህት እግዚአብሔር ድንቅ ነው የገነኝሸል አይዞሽ 🥲🥲🥲እማ አምለክ ከነ ልጀ ትረደሸ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 роки тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሱ ያገናኛችሁ እናትሽንም እድሜና ጤና ሰቶ ለመገናኘት ያብቃችሁ መሲም ተባረኪ

  • @semahirali8042
    @semahirali8042 2 роки тому

    መሲየ የኔ ማር ወላሂ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
    እስዋንም እናትዋንም ደስታቸውን እምናይ ያርገን

  • @አዲስአለም-ወ8ጨ
    @አዲስአለም-ወ8ጨ 2 роки тому +8

    እግዚአቤሔር ወድምሽን ያገናኝሽ እህቴ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому

    ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር ተመስገን አንዳንዴ ጥሩ ነገር እንስማ እንጂ ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዞሽ የኔ እርጋታ ተመችተሽኞል።

  • @libamset
    @libamset 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ!

  • @Marta-vk5gz
    @Marta-vk5gz 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ለእናትሽም እድሜ ይስጥልሽ

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 2 роки тому +1

    የኔ እናት ሙጩትየ የመልካም እናት እግዚአብሔር ያግዝሽ እማየ መሲየ የኔ ጎብዝ እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ

  • @ritakongo3873
    @ritakongo3873 2 роки тому +5

    አይዞሽ ጌታ ያገናኛቹ እህቴ ጎበዝ ነሽ

  • @embetadamu6586
    @embetadamu6586 2 роки тому +3

    what's a strong and smart Young women 😍.

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአቤር ያገናኛችሁ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 роки тому +12

    እረ የሶፍት ያለ እዚ የሚመጣው ሁሉ ብሶተኛ ነው ማልቀስ አይቀሬ ነው ሶፍት አዘጋጁ እኔ እራሴ በለቅሶ ተንዘፍዝፋ ልሞት ነው ሶፍቱንም አጠገቤ አድርጌዋለው

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 роки тому +2

      አሁን አንደዚህ እንትንን መማግ ምን ይሉታል? መማር ማለት እኮ ንፅህናን መጠበቅ ያካትታል።

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 2 роки тому +4

      ኣቅራቢዋም ሆነ ቀራቢዋ ማሰብ ኣለባቸው።

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 роки тому

    ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያገናኝሽ አይዞሽ መሲዬ የኔ ጀግና በርቺልን

  • @ethiopia3962
    @ethiopia3962 2 роки тому +7

    ኢንሻ አላህ በቅርብ አላህ ያገናኛችሁ🌹

  • @fedilachef1471
    @fedilachef1471 2 роки тому +4

    ያማል ፈጣሪ የገናኛቹህ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 роки тому +18

    ሴት ሆኖ መፈጠር በጣም ፈታኝ ነው ትልቅ ዋጋ ያሥከፍላል ወንድ ምን ችግር አለው ከአንድቀን ክስተት በሗሏ መከራውን ስቃዬን ፣የችግር ገፈቱን የምትቀምሰው

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +2

    መሲየ አላህ ይስጥሽ ልጅቷም አላህ ያገናኝሽ የድሬደዋ ልጆች አብረውኝ የተማሩ ወታደር ደመወዝ በቀለ ወታደር በቀለ ፎላ ጠፍተውብኛል በሰማኒ ሶስት አፈላልጊልን አደራ

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 роки тому +1

    የስው ልጅ ሲፈጠር ብዙ ፈተናዎች ያግጥሙታል መታገስ መቻል ሁሉም ያልፋል ብልጥ መሆን ።

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @martayohannes4696
    @martayohannes4696 2 роки тому +1

    mesee geta eysus yibarijkish zemenshim hulu beageligilotish betam dess😍😍😍yilegnal

  • @emuka9187
    @emuka9187 2 роки тому +8

    ይሄማ የኔም ታሪክ ነው መሲ አገር ስገባ አንቺ ጋር መምጣቴ አይቀርም

  • @corinne6155
    @corinne6155 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ይኤኔ እሱም ውስጡ እያለ ቀስ ነው በርች ለናትሽ ስትይ እግዚአብሔርን ያበርታሽ ትገናኛላችሁ በጸሎት እንረሳሽም ። አረ መሲ ከፈረንሳይ ይሁን በኢቢየስ የቀረበው ልጅ እናቱን የሚፈልገው እስክስታ የሚመታውን ትመስላለች እሱንም ቼክ አርጊው

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ😭🙏🙏🙏

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 роки тому +1

    እግዛብሄር ይርዳሽ መሲ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይችላል ያገናኛችኃል ደስታ ትሁን ለመስማት ያብቃን ደስ ያስኛችሁ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን የሚል ብሶተኛ በመሲ ፔጅ የሚመጡ ባለጉዳዮች ብሶታቸው ሲናገሩ እዴት ልቤ ደስ እደሚሉው ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @konigamer1236
    @konigamer1236 2 роки тому +2

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 2 роки тому

    መሢዬ ተባረኪ

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus3610 2 роки тому +5

    ሰላም መሲዬ ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ተባረኪ ሁሌ አየዋለሁ ግን ለሚያለቅሱት እንባ መጥረጊያ ሶፍት ቢቀመጥ ጥሩ ይመስለኛል

  • @melatmoti8619
    @melatmoti8619 2 роки тому

    Yene enat egziabher yerdachu 🥲🥲🥲

  • @lydiakassie1736
    @lydiakassie1736 2 роки тому

    Egziabher yirdash

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 роки тому +3

    ጀርመን ላለን አሳይመንት ነው ኢንሻላህ ይገኛል

  • @frey2383
    @frey2383 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ መቸም ልጅን ያክል ተጥሎ የሚባለዉን ቃል ስሰማ በጣም ልብ ይሰብራል ግን የሆነዉ ሆኖ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቁልፉ ያለዉ ከዶክተሩ ይመስለኛል

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 роки тому +8

    mesyi ebakesh soft askemchi yene konjo egziabher beselam yagenagnachu yene ehet

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ የመሲ አምላክ አያሳፍርም።።

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ ይገኛል ለእናትሽ ብለሽ ጠንከረሽ አበርቻት

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እፍፍፍፍ ደስታችሁ ለማየት ያብቃን

  • @jemilabedru8165
    @jemilabedru8165 2 роки тому

    allah beqirb yaganangachuu😥💔🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    መሲዬ የኔቆጆ እግዚአብሔር ይባርሽ መልካም ሰዉነሽ❤

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 роки тому

    በርች ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይርደችሁ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 2 роки тому

    እንዴት ታሳዝናለች ያረቢ አላህ በሰላም ያገናኛቹ

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 роки тому

    ምንም የማይሳነው አምላክ ካለበት ቀስቅሶ ይህን የአፋልጉኝ መልህክት አይቶ ከእናቱም ካንቺም እህቱ በሰላም ያገናኛቹ ያገላገልሽው መድኃኒአለም ያገናኛቹ እንባሽን ያብስልሽ ግን የአባቱ ቤተሰቦች ክፉ ናቸው ምን አልባት አባቱ እራሱ ቢያይ ልጄ ብሎ ይፈልገው ይሆናል የአባቱን ስም ከነ ሃያቱ መናገር መልካም ነው ብሎም የእህቱን ስም አይዞሽ እህቴ ትገናኛላቹ

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому

    አይዞሺየኔእናት እመብረሀንበሰላምታገናኘቹሁ ጠንካራእናትነውያለሺ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому

    አይዞሽ ሰው በህይወት ካለ ይገናኛል ።

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ያመንሽው አምላክሽ ከወንድምሽ ያገናኝሽ

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 2 роки тому

    ለምን እዳለቀስኩኝ አላቅም ግን ጌታ መልካም ይግጠምሽ ♥

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ:: social media መጥቶ ስንቱን ሰማነው:: እህቴ እግዚአብሄር ከወንድምሽ ያገናኝሽ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +1

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ።

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому

    እግዜ አብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እህቴ

  • @kahsuhishe2424
    @kahsuhishe2424 2 роки тому

    Uffffa ♥️♥️♥️♥️ fetari yenatshin edme yarzmlishi ehete E/r yagetatmachu kelibe alikshalew yamali

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 роки тому

    Like ebe alje Mesi Bezu.

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 2 роки тому

    Ayizoche egizabher yegelgchuu😍😍😍le egizabher yemsenow yelem ene😭😍

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 роки тому

    እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 роки тому +1

    መስዬ ስንቱን ኣሳየሽን የጉድ ሃገር

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому

    " ማንነትህን በተግባር አሳይ "

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ የሰርዳሽ🙏🙏🙏🙏

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 роки тому

    🙏egzabher betolo melsun ystachihu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fj8os6pi5n
    @user-fj8os6pi5n 2 роки тому

    የኔ እናት አላህ ከወንድምሽ ጋር በሰላም ያገነኝሽ

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому

    መሲዬ መልካሟ ሴት ሰላምሽ ይብዛ

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 2 роки тому

    እመቤቴ ማርያም የለተ ቀኗ መልካም ነገር ያሠማችሁ እህቴ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ፈጣሪ ያገናኛቹ አይዛቹ ፈጣሪ መልስ አለው

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 2 роки тому +1

    ስሙ ማነው ጎንደር ሆስፒታል ከነበር ይታወቃል ብዙ ያካባቢ ስወች አሉ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    እግዚአብሄር የ ገነኛችሁ ያ ማል አይዞን

  • @medanehiwot7723
    @medanehiwot7723 2 роки тому +12

    ግን ያሳዝናል
    እንደ ጋዜጠኛ ግን ግልጽ የሆነ የኢንፎርሜሽን አሰጣጥ አልቻለችበትም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 роки тому +3

      ከየት ታምጣ? እሷ እኮ የ9 አመት ታናሹ ናት:: እናትዋንም ዝርዝሩን መጠየቅ ጭራሽ ያቆስላታል አለች:: ጠያይቃ ያገኘችውን ዘርዝራ ነገረች:: ትንሽ ህፃን ልጅ እኮ ነው ልጁ በዛን ግዜ:: ስሙ እንኳን በሆስፒታል የተሰጠው ሊሆን እንደሚችል ነው የገመተችው:: የሆስፒታሉን ሰውዬ ፈልጋው እስካሁን ማግኘት አልቻለችም:: ከዚህ በላይ ምን ታድርጋችሁ::

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 роки тому

    በጣም ያስዛናል የሚያሳዝን ነገር ኣለሽ

  • @amenabdi4730
    @amenabdi4730 2 роки тому

    Egziyabher beselm yagenagnachihu ehte

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 роки тому +1

    ያአላህ አተ አገናኛቸዉ ያረብ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому +6

    መሲዋ ሰላም ሰላም!!!

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 роки тому +1

    ሴት ልጅ መድሀኒት ነች ከእግዚያብሄርጋ የእናትሽን ጥያቄ ትመልሽላቸዋለሽ እግዚአብሔርም ይረዳሻል

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому

    አዮዞሽ የኔ እህት የድንግል ልጅ እንባን ያብሳል 🙏

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 роки тому

    የት ከተማ ነው ጀርመን ትልቅ ነው ?? ከተቻለ ከተማውን ንገሩን

  • @raheltehareratube3069
    @raheltehareratube3069 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 2 роки тому

    እግዚአብሔር ለዐይነ ስጋ ያገናኛችሁ