ጠንካራው አባት!ልጄን ለመንከባከብ በፊት የምሰራበትን ድርጅት ትቼ የጎዳና ፅዳት ጀምሬያለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 173

  • @harlove2985
    @harlove2985 Рік тому +41

    አሼ አንተ መልካም አባት ነህ ያውም በዚ እድሜህ ወጣትነትህ ሳይበገርህ ለልጆቹህ ያለህ ፍቅር ቃላት የለኝም ለመናገር ፈጣሪ እድሜ ይሰጥህ ብሌንንም ፈጣሪ ይማርልህ

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Рік тому +26

    ምርጥ አባት ነህ አባቶች ወልዳችሁ የምትክዱ አባቶች እየሰማችሁ ነው ልብ እንኳን ብትገዙ

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 Рік тому +1

      ምን ይገዛሉ ቀቅለው በልተውት😥💔

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Рік тому +37

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @egigayehutesfaye7319
    @egigayehutesfaye7319 Рік тому +12

    አባካችሁ ኢሮፕ የምንኖር ኢትዮጵያኖች እነረዳዳና አናደናት ፶ ሎሚ ለአድ ሰው ሸክሙ ነው ለ50ሰው ጌጡ ወይም ሽታው ነው አንደሚባለው ገንዘም ኖሮኝ ሳይሆን ከፈለግን እንችላለን::

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Рік тому +11

    እኛ እምነታችን ሀኪም ስለሆነ ነው ቤተክርስቲያን ውሰዳት ወይንአምባ አይን ጀሮ ጭንቅላት የለውም የተባለ ልጅ ጤነኛ ተወልዷል እግዚአብሔር እምነት ይፈልጋል ስለዚህ እምነትህን በሱ ጣል ማህተብህን እንዳትበጥስ ሁሉም ያልፋል

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Рік тому +13

    ቃላት የለኝም ላንተ ገና ረጅም እድሜ ትኖራለህ አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ደሞ ያስችላል ሁሉን እግዚአብሔር ብሌንዬም ይሻላታል ቆማ ስትሄድ እናያታለን

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +14

    በጣም የሚገርም ጀግና አባት 🙏🙏💜💜

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Рік тому +5

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ትርዳክህ ምርጥ አባት እውነት

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 Рік тому +10

    የጌታዬ እናት ምህረትን ትስጥህ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +8

    እመቤቴ ቅድስትድንግልማርያም ጤናዋን ትመልስላት አይዞህ ወንድሜቅዱስቁርባን እና ፀበል ተከታተልላት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Рік тому +14

    ብልህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጤናዋን መልሶልህ በደስታ እንይህ ወንድማችን እጀግና አባት ወጣት ነህ ሊሎች አባቶች ተምሳሌት ነህ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Рік тому +12

    በዚህ ዘመን ድንቅ አባት ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ አንተንም ያበርታህ🎉🎉🎉 ውይ እንዲህ አይነት ወንድም አባትም አለ ለካ በቃ ተስፋ አትቁረጡ ወገኖቼ ስንት መልካም ወንድ አለ በየቤቱ መጥፎም እንደአለ መልካምም ወንድ አለ ተመሥጌን። አይዞህ በርታ ጠንክር 🎉🎉🎉

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +11

    እመቤቴ ትማርልህ የልጅ ነገር ከባድ ነው።

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Рік тому +5

    አንተ በጣም ጀግና አባት ብያለው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Рік тому

      አሜን ከጀግናም ጀግና አባት ነው ለጀግኖች አባቶች አልተዘመረላቸውም አንጂ ሰንት ብዙዎች አሉ እኔ አባቴን በጣም ነበር የምወደው በሕይወት የለም የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ነበር ለሀገር መከበር ሲል በጦር ሜዳ ላይ ተሰውቶል ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +3

    በእውነት ያልተነገረለት ምርጥ አባት ነህ ስንቶቹ የወለዱትን ጥለው በሚሄዳበት ዘመን እንዳንተ አይነት አባት ማግኘት መታደል አንተን አላማድነቅ ንፋግነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ጨርሶ ይማርልህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ጤንነቷ ተስተካክሎ ፈጣሪ በደስታ ያገናኘን

  • @selam1244
    @selam1244 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ልፍትህን ይቆጠርልህ ላንተ ቃል የለኝም ምርጥ አባት ነህ❤️

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Рік тому +17

    ልጄ ፈጣሪ በክነ ጥበቡ ይርዳህ❤

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Рік тому +8

    የማያልቅበት አምለክ እርሱ በምህረት ይዳብስልህ

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Рік тому +10

    ፈጣሪ ያግዝህ ጀግና አባት ነህ❤

  • @saba-hy4bs
    @saba-hy4bs Рік тому +6

    ግን 18 ሺ ዩሮ ብዙ ኣይደለም አኮ፡ gofundme ብከፈት ጥሩ ነው። ኣይዞህ ወንድሜ ለፈጣሪ ሁሉ ይቻላል ❤🇪🇷

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Рік тому +2

    እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርላቹ🙏🙏መልካም ጀግና አባት ነክ ወንድሜ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Рік тому +10

    እማምላክ ትርዳክ ጀግና አባት❤❤❤❤

  • @bjgu
    @bjgu Рік тому +11

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልክ የኔአባት❤❤❤

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Рік тому

    የድግል ማርያም ልጅ ምህረትን ይስጣት በወጣትነትህ ያባትነት ሀላፍትና ወስደህ እምትታገል ጀግና አባት ❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +1

    መሀሪ አማኑኤል ነው በእሱ ደግሞ ተስፋ አይቆጠረም አንተ። መልካም አባት ነህ የመልካሞች አባት መድሀኒአለም ይርዳህ እመቤቴ ማርያም ትርዳህ

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Рік тому +16

    ድንግል ማርያም በእጃትዳብሳት

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +4

    አላህ ሙሉ ጤንነትዋን ይመልስላት አይዞክ ወንድማችን አላህ ይርዳክ

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Рік тому +2

    ይህ ወንድማችን ያለው ነገር እኛም ቤት ገብቶብን በጣም ይከብዳል እሴት ቤት መግባት በጣም ከባድ ነው ወንድሜም ሚስቱን ሊፈታ ቀን ተይዞአል ብለውኛል እሴት ቤት ላለመህድ ሞክሩ ወንድሞቸ

  • @user-dz8vq9yj8n
    @user-dz8vq9yj8n Рік тому

    አንተ የዘመኑ ጀግና አባት ነህ እግዚሐቤር ይማርልህ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +2

    ወንድሜ በርታ ጠንካራ አባተ ነክ ደና ለማየት የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @user-ci6ro7xe8d
    @user-ci6ro7xe8d Рік тому +1

    አቦ ተባረክልኝ ወንድሜዋ ስንቶች ወንዶች ትተው በሚጠፉበት ጊዜ አንተ ግን በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔርአምላክ ልጅህን ይማርልህ ድንግልማርያም ትዳብስልህ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ የምር ከልብ አባት ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ ብሌንዬም ተሽሏት ድና ለማየት ያብቃን

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Рік тому +3

    እግዜብህር አምላኪ ይርዶህ የንየ ዳግ አቦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Рік тому +1

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይረደሃል አስለቀስከኝ አባት ብቻ አይገልፅህም ቃላት አጣዉልህ ወድሜ በምን ልሰይምህ ጉብስ ብየ አመሰገንኩህ በረከትህ ናት ወድማለም እግዚአብሔር ሂወት ቀያሪ ነዉ

  • @seblezegeye3600
    @seblezegeye3600 Рік тому +1

    ፈጣሪ ያበርታህ አንተ ለብዙዎቻችን መማሪያ ነህ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ እንዲያደርግ እለምናለሁ እመኛለሁ በርታ 🙏🙏🙏

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Рік тому +1

    እናታችን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማራት ትዳብሳት አንተንም ታበርታክ

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 Рік тому +1

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ድካምህን ያያል ለምነነው የሚነሳን ነገር የለም ጀርመን ውስጥ የምታውቀው ሰው ካለ የእርዳታ ድርጅቶች እንዲረዱህ አመልክት ህክምናውን ቢችሉልህ ሌላውን ግለሰቦች በሚረዱህ ትሸፍናለህ ለሁሉም ተፈውሳ ለማየት ያብቃን አሜን።

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Рік тому

    ጀግና አባት!እግዚአብሔር
    ለብሌን ምረት ፈውሱን
    ይላክላት🤲

  • @Lid757
    @Lid757 Рік тому

    ልዩ አባት ነህ በርታ አይዞህ ጥረትህን አምላክ ያያል ልጅህንም ደሞ አምላክ ይፈዉስልሀል አይዞህ

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Рік тому +2

    የእኔ ወንደም አላህ ያሸርልህ እማ ጀግና አባት

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Рік тому +2

    አንተን ቻይ አድርጎ ሰቶሀል መድሃኒያለም ይማራት አንተንም ጠንካራ አባት ያድርግህ እመቤቴ መርያም አዛኝቷ ትርዳህ ቤተክርስቲያን ውሰዳትና ቅባ ቅዱስ አስደርግላት አይዞህ ወንድሜ በርታ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Рік тому +7

    ጀግና አባት ነህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጫርሶ ይማርልህ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Рік тому +1

      አወ ብዙ አባቶች አሉ ያልተዘመረላቸው ለልጆቻቸው ብዙ ዋጋ የሚከፍሉት ግን አንዳንድ ሰዎች በአንድ አባት ባጠፍ በአጠቃላይ በጀምላ ይሰደባሉ ይወቀሳሉ ይረገማሉ በጣም የሚያሳዝን ተግባር ነው እና በአንድ አባት ጥፍት ሁሉን አባት ጥፍተኛ አድርጎ መወንጀል ማቆም አለባቸው ብየ አምናለሁ እኔ ለምሳሌ በአባቴን እጅግ ከመጠን በላይ ነው የምወደው አሁን በሕይወት የለም የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ነበረ ለሀገር ከብር ዳር ደንበር ከወረራ ለማዳን ከጠላት ጋር ሲዋጋ ተሰውቶል ነብሱን በአፀደ ገነት ትረፍ አሜን አሜን አሜን

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Рік тому

    ሰለ አባት እኩ ለመግለፀ ቃላት ያሰዋል ረጂም እደሜ ለአባቶች

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ወንዶች ሲጣሉ ጥለው ሲወጡ ከቤት አንተ ግን ልጆችህን ይዘህ ወጣህ ተባረክ ወንድሜ ለለቱ እንኳን ቢረዱህ ebs ብትቀርብ ጥሩ ነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому

    እግዚአብሔር ልፍትህን ቆጥሮ ድና ለማየት ያብቃህ በዚህ ወጣትነት በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት አባት ጤነኛ ልጅ ሰጥቷቸው የሚከዱ ከታመመም የእናትየዋ ዕዳ አድርገው ለሚጠፏ ለዚህ ዘመን ወንዶች ይማሩ ካንተ 😢ፅናቱን ይስጥህ

  • @fereweynitewolde
    @fereweynitewolde Рік тому +4

    እግዛብሔር ይማርልክ ወንድም አለም 🙏🙏

  • @aliliwad4158
    @aliliwad4158 Рік тому

    በጣም ገራሚ አባት ነህ እድሜኔ ጤና ያሰጥህ

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 місяці тому

    ቆንጆ ልጅ ናት ደግሞ እግዚያብሔር ይምርልሐል ወንድም በርታ በርታ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Рік тому

    የድንግል ማርያምልጅ በምህረት እጁ እዳብሳት ድናልህ ደስታህን ያሳየን

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому

    ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይስራልሽ፡ ድንቅ አባት።

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ውይ የልጅ ሕመም በጣም ያስጨንቃል አይዞሕ 8:21

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Рік тому +1

    እማምላክ ወላዲት አምላክ የጭንቅ አማላጇ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትዳብስልክ እሷ ትማርልክ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ 🙏🥰❤️😥

  • @debregebru771
    @debregebru771 Рік тому +2

    የኔ ጌታ እግዚአብሒር ይርዳህ ከሁሉ በፊት እባክህ በርሚል ጊወርጊስ ይዘሃት ብትሔድ ምን ይመስልሃል;;

  • @muluemebetabera5736
    @muluemebetabera5736 Рік тому

    እኔ እንደው ከምንም በላይ መስዬ ደርባባነትሽ እንዴት እንደሚማርከኝ መልካም ምግባርሽ ተነግሮ የማያልቅ።

  • @DeginetNigatu
    @DeginetNigatu Рік тому

    እውነት ወንድሜ በጣም ጀግናነህ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +1

    ያረብ አላህ ያሽርልህ ተባረክ ጀግና ወጣት አባት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Рік тому +1

    አላህ ያሽርልህ ወንድሜ ቆማ ስትሄድ በደስታ ያሣይህ የልጅ ህመም ከባድ ነው ለወላጅ ለአላህ ግን ምንም ነውና ራሂሙ አዛኙ አላህ ጤናዋን ይመልስልህ በደስታ ተመልሰህ ቅረብ

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በምክንያት አድርጎ ያድናል አይዞህ በርታ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክላት ደግ አባት ድረስላት ተማፀንኩህ ❤❤,,

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому

    የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥህ . ቆማ ለማየት ያብቃህ .

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማራት ጠንካራ አባት ነህ

  • @SelamSelam-yr2xc
    @SelamSelam-yr2xc Рік тому +2

    እመብርሃን ትዳብስልክ የኔ ወንድም

  • @fedilabedire7195
    @fedilabedire7195 Рік тому

    ጀግና ነህ ወንድማችኝ አላህ ከጎንህ ይሁን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому +1

    Egziabher yimarleh emebrehan be meljawa terdah

  • @tigistwondifraw804
    @tigistwondifraw804 Рік тому +1

    Wondime በጣም gobez neh berita, አግዚአብሔር cheriso yimarilih, ስሜቱ ከባድ ነው አውቀዋለው

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Рік тому

    አንተ ድንቅ ነህ
    እግዚአብሔር ሀሳብ ህን ሁሉ ያሳካልህ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Рік тому

    አይዞህ ወንድሜ እ/ር ሲያደርግም ሳያደርግም እሱ ያውቅበታል ስለዚህ ጠብቀው ሙሉጤነኛ ያደርግልሐል ሴትልጂኮ ሳታምጥ ሳትጨነቅ አትወልድም ስለዚህ ምጥህን እ/ር ይገላግልህ አሜን

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Рік тому

    እምብርሀን ትማርሽ እማ ወድሜ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ

  • @egigayehutesfaye7319
    @egigayehutesfaye7319 Рік тому +1

    አባቴ ጀርመነ ምረጥ አንረዳዳለን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому

    እግዚአብሄር ይቅደም ወንድሜ አይዞህ የህጻናት አምላክ አለ አብሮዋት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴህ መልካም አባት ያብዛልን አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነዉ አግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️#አይዞህ አግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ አላዛረን ከሞታን ያሰነሣ ያአንተን ልጅ ደሞ ቀላሉ ነዉ መዳኒዓለም አባቴ ይምራታል የደሰታህ ቀን ቅርብ ይሆነ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነዉ ወንድማችን ❤️🙏🙏

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Рік тому +1

    ላንተ መታደል ነው ያልፋል

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 2 місяці тому

    እመቤቴ ትማርልክ ወንድሜ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @zuriyashalmu7275
    @zuriyashalmu7275 Рік тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልክ ጀግና አባት ነክ

  • @endalumenkat3279
    @endalumenkat3279 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማረልህ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ጄግና አባት ነህ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 Рік тому

    ፈጣሪ ያግዝህ ጀግና አባት ነህ

  • @sarahalaro420
    @sarahalaro420 Рік тому +1

    እግዝአብሔር ይማርልህ ይዳብስልህ.

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Рік тому +3

    እመቤቴ ጨራስ ትማራት

  • @gentenegawessaru
    @gentenegawessaru Рік тому

    Egzabare yelbuonahen meshat ydrergelhe gubze brta Ich 🙏🙏

  • @mazazewade760
    @mazazewade760 Рік тому +1

    እመብርሀን ትፍውስልህ ወንድም

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Рік тому +1

    Mariana hospital german yelem. Yalew Marien hospital darmstadt yemibal ketema ale. Le Frankfurt betam kerb new. Semun bedenb yatara.

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Рік тому +3

    ሰላም መሰረት በዙ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 Рік тому +1

    Alallhe yemarelhe wendmyee ayzohe jegna abte nhee Hulu lebgo nwe eswa batenore noro yante heywete teru ayhonme nbre

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Рік тому +1

    Abatnethe betam G0bezi Ariqo Asabi Nehe .Egziabher yemarat Berita

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Рік тому +1

    ፈጣሪ መድሀኒቱን ይላክላት

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Рік тому +3

    ፀጉር. ቤት. ክፈቱለት. የራሡ. ቢሆን. ይመቸዎል. ሠራተኛ. ማሠራት. ይችላል

  • @jzgvosc
    @jzgvosc Рік тому

    እደኔ፣አባት፣አጀቴንበላህው፣አላህእድሜይስጥህ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳክ እሱ ይማርልክ

  • @saratube7626
    @saratube7626 Рік тому

    ጥንካሬህ ምሁር እኮ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 Рік тому

    Ayzok wedma bertlen egzybher ymarlk yena abesa❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l Рік тому

    አይዞህ ወንዴ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርልህ ።

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 Рік тому +1

    Egzihabiher ymarlh wendme 🤲🤲🤲

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Рік тому

    በስመአም ምስኪን ነው እመቤቴ ትርዳክ ልጅክን እመቤቴ ትፍታለክ

  • @mimi8769
    @mimi8769 Рік тому +1

    Egzeyabher yemarleke

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማር ልህ❤❤

  • @samirahussain7355
    @samirahussain7355 Рік тому

    Allah yagezeh wadema lejesh Dena lemayet yabeqah

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Рік тому

    Jagna Abate neke. Egziabeher yemarate.

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Рік тому +1

    አላህ አፍያዋን ዩመልስላት 🥰🥰🥰🥰