ማህሌትን ማን ነው የደበደባት? | ገና 900 ሺ ተማሪዎች ይወድቃሉ | 20 አመት አስተምሪያለሁ | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 25

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 8 місяців тому +12

    በጣም ጎበዝ እውነተኛ ሴት ናት። እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @user-lz4vd5ij8e
    @user-lz4vd5ij8e 8 місяців тому +8

    መሣጭና ልብ የሚነካ ቃለ ምልልስ

  • @astertadessa5041
    @astertadessa5041 8 місяців тому +6

    ትክክል ጌታ አምላክ ይባርክሽ እውነት መናገር ጥሩ ነው ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 місяців тому +4

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር።
    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር ይሄን ሻሽ ብትተይውስ?? ቆንጆ ፀጉር አለሽ ስታይሉን ቀይሪ😊 thank you❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 8 місяців тому +5

    እውነቱአን ነው ማርያምን የትምህርት ፓሊሲው ከታች ነው የተባለሸው ብቻ ከባድ ነው እሄው የደደብንቴ ጥግ የመዳም ሺንትቤት አጣቢ ሁኛለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 8 місяців тому +2

    አገኘኸኝ አገኘኸኝ ማለት አበዛሽ በየደቂቃው ትደጋግሚዋለሽ ልማድ ከሆነ ቀንሺ ለሰሚዉ ያሰለቻል በተረፈ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 8 місяців тому +2

    ደስ የሚል የቁምነገር ውይይት🙏🙏🙏💐

  • @-comparison.1-1
    @-comparison.1-1 8 місяців тому +1

    She was my Teacher in elementary school, its good to see you...

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 місяців тому +1

    ማሂዬ🥰🥰እመብርሃን ትጠብቅሽ ገና ሚሊዮኖችን ታስተምሪያለሽ እድሜ ይስጥሽ🥰🤲 ስለ ሳሪዬም ያልሽው🥰🤲ባገኛት ጉልበቷን🥰ስሜ አበባ ሰጣታለው ያገናኘኝ 🥰 እንደኔ ሳሪዬን የሚወዳት 🥰👏ሀገሯን ምትወድ ስንቱን ያስተማረች🥰እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክፈልሽ 🤲

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 8 місяців тому +2

    ለነገሩ ፊልም ስራ ብዙም ትምህርት አይፈልግም ። የሚፈልገው ድፍረት ብቻ ነው ። አኝዳንድ የገጠር እናቶችን ፊልም ላይ እይስገባችሁ ትንሽ ፓርት እየሰጣችሁ ስታሰራችሁ እንዴት ቆንጆ አድርገው እንደሚሰሩ አይተናል ።በተለይ ሴቶች ተዋንያኖቻችን በመልክ ብቻ ስለሚመረጡ ከጥቂቶቹ በስተቀር አንዳቸውም ችሎታ የላቸውም ።ለዚህ ነው አማርኛ ፊልም ማየት የምንጠላው ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ማንበብ ባህል ባልሆነበት ሁኔታ ፡ በፊልም ታሪክ የሚመሰጥ ብዙ ተመልካች ስለማይኖር ፡ ውጫዊ ውበትን ብቻ ተጠቅሞ መስራት አስፈላጊ ይሆናል። 🤔

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 місяців тому +2

    ማሂ ትክክል ነሽ ❤❤❤

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 8 місяців тому +1

    እውነት ነው ቲቮዞ ያላቸው ናቸው የሚጮህላቸው። ፍጥረት እድሜና ጤና ይስጥሽ እንጂ ኖቭሉን ትደርሽበታለሽ።አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ።ይሳካል ብለን እናምናለን ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 8 місяців тому +1

    አርቲስቱ, ጋዜጠኛው... ወዘተ የህዝብን ህመም እንደሌለ ignor ማድረጉ ሳያንስ
    የመንግስት አሽቃባጭ መሆኑ ከህመም በላይ ያማል፡፡ ''አርት ሥራዋ ለመንግሥት ማቃበጥ ነው'' ያለው ድንጋይ ራስ ...

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 8 місяців тому +1

    ተባረኬ🙏🏽

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 8 місяців тому +2

    የመንግስት ት/ቤት ኤለመንተሪን ነገርማ በደንብ ተናገሪ። እንዲያውም ባህርን በማንኪያ ነው የተናገርሽው።እኔም ይሄው ልጆቹን ለመርዳት እራሱ ከፖሊሲው ወጥቼ ሳስረዳ በመስኮት ሰምተውኝ የመንግስት ፖሊሲ ጥሰሻል ተብዬ ተከስሼ ለሱፐርቫይዘር ሁላ ነግረውብኛል። ይኸው 5ዓመት አስተምሬ አዛ ሲያደርጉኝ ትቼላቸው ይኸው አረብ ሃገር እየተጠገረርኩኝ ነው። የፈለገ ሰው ፖለቲካ ገለመሌ ቢልሽ እውነትን ፊት ለፊት ተናገሪ እኔንም ስለማላሽቃብጥ ነው ጫና ሲያደርጉብኝ የነበር። በርቺ እውነትን ፊት ለፊት ተናጋሪን ማንም አይወድምም አያሰራምም።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 8 місяців тому +2

      የግል ት/ቤት በጥሩ ገንዘብ መቀጠር ትችይ ነበር ።አረብ ሀገር የምታገኚውን ገንዘብ እዚሁ ማግኘት ትችይ ነበር ። በዚህ ላይ ለልጆች ጥሩ መምህር ሆነሽ ሀገርሽንም ትጠቅማ ነበር ።

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 8 місяців тому +3

    ማሂዬ ሲኒማ ራስ ይሰራል ተብሎ እስካሁን አልተሰራም አልሽ መሰለኝ።
    ቦታው ለባለ ሀብት ተሸጦ ፎቅ እየተሰራበት መሆኑን አላወቅሽም ልበል??

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 8 місяців тому +1

    የዛሬዉ ፕሮግራም ደግሞ ማስተዋወቅ የለም እንዴ ወዲያዉኑ ወደ ገደለዉ

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 8 місяців тому

    ጀግና

  • @user-po1du6iw4s
    @user-po1du6iw4s 8 місяців тому

    Ewenet new mahi yemiitinagerew timihirt yetebelashew mejemeria new

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @user-fd1ks7iq6s
    @user-fd1ks7iq6s 8 місяців тому +2

    Ur cute would you marry me ❤

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 8 місяців тому

    ጋንጃ ትነፋለች ልበል?

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      በጋንጃ ሱስ ተጠምዶ ፡ ትግራዋይ ሆኖ በፊንፊኒያዊ ሰመመን ለማምታታት መሞከር ፡ ክልክል ነው ፦