የማለዳ ኮኮቦች ለኔ ወርቃማው ግዜ ነው /አዝናኝ ግዜ ከትያትር እና ፊልም ባለሙያ ማህሌት ሰለሞን ጋር/ቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv​​​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​

КОМЕНТАРІ • 331

  • @leonelandresmessi9257
    @leonelandresmessi9257 3 роки тому +56

    እባክሽ ፀዲ ሰው ሃሳቡ ሳይጨርስ አታቃሪጪው ጥያቄ ጠይቀሽው እስኪጨርስ ጠብቂው አትቾኩሊ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +23

    እኔም ለመጀመርያ ግዜ የማለዳ ኮከቦች ላይ ነው ያየሁሽ ጥሩ ዳኛ ነበርሽ:: ፍፁም አስፋውን ማመስገንሽ ትክክለኛ ሰው ነሽ::ፍፄም ክብር ይገባዋል::

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 3 роки тому +57

    ማሂይ ስትወፍሪ የበለጠ ቆንጆ ሆንሽ የኔ ቅመም እኮን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @getanie6591
    @getanie6591 3 роки тому +91

    ፀዲ ባክሽ እባክሽ የሰው ያሳብ አትጠቂ ከአፍ ላይ አትጠቂ ለዮኒም እዲያወራ እድል ስጭው ፕሊስ

    • @raheldebebe872
      @raheldebebe872 3 роки тому

      You are so energetic girl may God bless you always!!!!

    • @hannat600
      @hannat600 3 роки тому

      Ende mn aregech

    • @peacepeace805
      @peacepeace805 3 роки тому

      Lik new adeb yenuresh

    • @hannat600
      @hannat600 3 роки тому

      @@withoutislamnolife6949 no tsegi betam gobez set nat tiyakewa erasu wuha yanesal.

  • @Senny77
    @Senny77 3 роки тому +29

    እንዴት ነው ደስ የምትለው ፕሮግራሙን ተቆጣጠረችው እኮ ምንም ጠያቂም አያስፈልጋትም ጨዋታሽ ኮንፊደንስሽ በጣም ደስ ይላል

  • @romanwaligan1638
    @romanwaligan1638 3 роки тому +8

    ፀዲ እባክሽ ዪኒ ያውራበት አታቋርጭው ዪኒ በጣም ትህትና ያለው ልጅ ነው ሰው አክባሪ ሰው ሁሉ እንደ ዪኒ ቢሆን መከባበር በመሃላችን በነበረ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +24

    ፀዲ ተጠያቂው(ዋ)ንግግርዋን እስክትጨርሽ ዝም ብለሽ ለማዳመጥ ሞክሪ🙏🏾

  • @martamekonen2702
    @martamekonen2702 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሀያ ዓመት በኋላ ልጅ እንኳን ሰጠሽ ጌታ በጣም ይገርማል የሰፈር ወሬ ሰምቼ ትንሽ እምነት አልባ አርጎኝ ነበር. የኔ ልጅ 7 አመት ሊሆናት ነው. እናም ከሰባት አመት በኋላ ብዙም የመውለድ ሀቅሙ ደመናማ ነው ይላሉ ግን እግዚአብሔር ነው ልጅ የሚሰጥ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      በቅንነት ሠብስክራይ አርጉኝ❤🌷😘

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 3 роки тому +12

    ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ፀጊ አንደኛ የተጠያቂውን ሀሳብ አስጨርሺ ሁለተኛ ለዮኒ እድል ስጭው ተራ በተራ ከዚህ በፊትም ልፅፍ ብዬ ተውኩት ዛሬ አበዛሽው ለዛ ነው ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ።

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 роки тому

    በትክክል ማህሌትዬ የልቤን ተናግርሽልኝ ኢትዮጵያ እንኳን ለኛ ለብዙ አለማት ትትረፈረፋለች ችግሩ ሁሉም የሚያወራ የሚጮህ ነው ሁሉም ካወራ አድማጭ ማነው ትልቁ ችግራችንን ነው ያልሽው እንደማመኝ እንግባባ ሀገራችንን ከገባችበት ውጥረት በማስተዋል በመግባባት በመደማመጥ ሀገራችንን እንለውጥ ኢትዮጵያ እባቴ ሰላምሽ ይብዛ ማሂ እንኳን ድንግል ማሪያም በሰላም ገላገለችሽ ድንግል ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ሚጣዬንም ልኡል እግዚአብሔር በሞገሱ እቅፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ቤተሰቦችሽን አንችን ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ከህዝቦቿ ጋር ብዝት ትርፍርፍፍፍፍ ይበልልን

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 роки тому +11

    ፀጊ እንወድሻለን ግን ለዩኒም እንዲናገር እድል ስጭው እንቺነሽ ቦታውን የያዝሽው

  • @hannatadesse1369
    @hannatadesse1369 3 роки тому +9

    እፀገነት ትንሽ ስርአት ይጎልሻል አስተካክዪ ለዮናስ እድል ስጪ እንጂ
    ዮናስ እኮ በጣም ትሁት ሞያውን የሚያከብር ሲያወራም በጣም ደስ የሚል ነው
    ትንሽ አብዝተሽዋል አስተካክዪ

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 роки тому +17

    ዋው ማሂ በጣም ተቀይረሻል አራስ ነሽ አሉ ለዛ ይሁን እንዴ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +4

    እሰይ ለወጣቶቹ ነፃ እድል መስጠትሽ ያስደስታል ተባረኪ ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏🏾

  • @seadatube8751
    @seadatube8751 3 роки тому +20

    እር ሚዲያወች ቅዲሚያ ለሀገራችን ሠላም ለሠው ልጂ ህወት ዲምፂ ሁኑ እባካችሁ😭😭😭😭

  • @romanwaligan1638
    @romanwaligan1638 3 роки тому +7

    ይቺ ጸዲ የምትባል ደባሪ ለዪኒ እንዳያወራበት ዝም ብላ ታናድዳለች ዮኒ ትልቅ ችሎታ ከትህትና ጋር ያለው ሲያወራ ቢውል የማይሰለች ነው ሁላችሁንም Ebs የሚያጥፍ ችሎታ ያለው ነው😘🙏🙏

    • @yetnayitadere4505
      @yetnayitadere4505 Рік тому

      Ere betame ematmchi esa becha kalwerachi awkalwe Baye semane metrate erasu emtdeberi gazetia tebeye

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 3 роки тому +8

    ማህዬ ስወድሽ በማርያም ደግሞ በጣም ተቀይረሻል ❤️❤️❤️

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 роки тому +8

    ማሂዬ ቲቸሬሬ አቋምሽሽሽ የተለየ ነው ለኛምም አስተማሪያችን ነበርሽሽ በማለዳ ኮከብብ የኔ ጀግናና እንኳን ማርያም ማረችሽሽ❤

    • @hannagerewmew8108
      @hannagerewmew8108 3 роки тому

      እባከሽ የት/ቤቱን አድራሻ ንገሪኝ መማሀሂ አሀሁነን የከፈችዉን ወየይ ስልካቸዉን

  • @user-iu9zf6ec1v
    @user-iu9zf6ec1v 3 роки тому +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @Rmer1954
    @Rmer1954 3 роки тому +11

    Happy to see you Mahi

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 3 роки тому +4

    አረ ለውጥ mahiye አምሮብሻል እንኳን ማርያም ማረችሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @mahlettamene1144
    @mahlettamene1144 3 роки тому

    Hi dear sister Mahlet Salmon you have my story I am so proud you I just found out about my story in you and your are Dad girl so My unfortunately my dad died when I was teenager you are lucky he is with you God bless bless you all

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 3 роки тому +9

    ማሻአላህ እኔም ወልጀ እድህ የምወፍርበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 3 роки тому +4

    እያሰብኩሽ ነበር የእውነት ቅን ልቦች ላይም ጽፌ አልመለሱልኝም እንኳን ማርያም ማርችሽ ማሂ

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 роки тому +14

    Etsegenet please give time to yoni u have to watch z record one either just interview by yourself only I think yoni is so humble that is why he keep silent please

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 3 роки тому +1

      Motmuata nech

    • @tiruworkadmasu8485
      @tiruworkadmasu8485 3 роки тому +2

      She is showing off u r right she should do the interview by her self yoni is a good person

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b 3 роки тому +5

    እረ ያገራችን ሰላም ናፈቀን ሰው እደወጣ እየቀረነው ትናት ወደክፉለሀገር እሚሄደውን መኪና እየመቱት ብዙሰው ሞተ አይ አገሬ እረ ምን ይሻላላል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +10

    እውንትም ያባቴልጅ
    እፍ አፌ ይቆርጥልሽ
    እመወደው ቃላት ያባቴ ልጅ ንኝ

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 3 роки тому +6

    ማሂ እምወድሽ እማከብርሽ እንኳን ማሪያም ማረችሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ 🥰

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብ አርጉኝ❤🌷😘

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 роки тому +6

    ወይ መለወጥ ማሂ ምንም አልመጣሽልኝም አምሮብሻል በድምጽሽ ነው ትንሽም ቢሆን የለየሁሽ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 роки тому

      ማሻ አላህ ለዉጥ ይሉሀል

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 роки тому +1

    ማሂየ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው እምወድሽ የእውነት የማለዳ ኮከቦች ላይ በኮሜንት ሲንቅፉሽ እናደዳለሁ በጣም ጠንካራ እና ሙሉ ኮንፊደንስ ያለሽ ጀግና ነሽ እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ት.ት ቤትሽ ጋር እመጣ እና እማራለሁ ባገኝሽ ግን ደስ ይለኛል

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 3 роки тому +3

    Mishu I am so proud to see you like this. Your confidence and originality is an example for many young people.
    Berchlen. Big respect👍 Keep it up 🤩

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +12

    ይቅርታ አድርጉልኝና እቺ ከዩወናስ ጋር እምትሰራዉን ጋዜጠኛ ወይም ሴትዮ አትመቸኝም ሰዉ አታሶራም እኔ ብቻ ላዉራ ትላለች ዩወናስ አንዴት አብራት እንሚሰራ ይገርመኛል እኛም ከጓደኞቼ ጋር ሆነን እቺ ሴተዮ ስለሰለቸችን ይቀይርልን /EBS ፕሮግራሙ እየሰለቸን ነዉ ዩወኒን እንወደዋለን 👌

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 роки тому +5

    መሻአሏህ እዴት ነው የወፈረችው በእናት እጂ መታረስሽ ያስታውቃል

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 3 роки тому +1

    አንድ ኢትዮጲያ ውስጥ በጣም የሚያናደኝ ነገር ምን መሰላችሁ ፊልም ለመስራት ትያትር ቤት መተው የሚመርጡት ግን ከ ሞዴሊንግ ትምህርት ተማሪዎች ነው አክትረስ የሚመርጡት ትክክለኛውን ሰው አይደለም ይሄ ቢቀየር በጣም አሪፍ ይሆን ነበር መልክ ባይመረጥ እንደ ሀሳብ

  • @kalkidannegash4967
    @kalkidannegash4967 3 роки тому +5

    Oh mahi your father is so right you are so gorjous i like u may god bless your family and work.

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 3 роки тому

    you are so perfect................Mahihe is so admirable you are very different especially in the Maleda kokeboch

  • @manyzwalenbiale7314
    @manyzwalenbiale7314 3 роки тому +18

    እረ እፀገነት በፈጠረሽ ዩኒን ያውራ ምን ነካሽ የወሬ ጥማት ሊገልሽ ነው

    • @selamawitworkneh6283
      @selamawitworkneh6283 3 роки тому +3

      አረ ፀገነት ምን አወራች ማሂ ናት እንጂ አላስወራ ያለችው በዛ ላይ መንቀልቀሎ

    • @meronaddisu2907
      @meronaddisu2907 3 роки тому +1

      yoniye sayteykat eko alke weyooo tsigiko give chance 4 him pls

    • @anshaa5057
      @anshaa5057 3 роки тому

      በጣም

  • @danielweb31.
    @danielweb31. 3 роки тому +9

    እንካን ደሰ ያለሽ ማሂ ሰለሞን ወንድምሸ ከካናዳ you look twenty one years younger. I Love your father great man

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +3

    A beautiful lady with a great Personality !!!

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому +4

    ebs አስተያየት ተቀበሉ በቃ ፀጊ የተባለችውን ታስተካክል ።😡

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 3 роки тому

      እሬድዮም ላይ እንዲናት አትረጋጋም

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 роки тому +7

    ማሂዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር❤😍👍

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      በቅንነት ሠብ አረጊኝ ውደ🌷😘

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 роки тому +3

    ማሂዬዬዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል !ኦዴንሱ ለምን ሻይ አይጋበዝም እኔ ከፍላለው ለሁሉም ሻይ ይስጥልን🍵

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 роки тому

      አንቺ ደሞ ለስካር እንዴት እንደሚንቀጠቀጡ እያየሸ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +5

    ማህዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ 😍😍😍

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 роки тому +2

    ውፍረት ሲያምርብሽ ማሂ ታድለሽ፡ እንኳን ደስ ያለሽ ደግሞ።

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b 3 роки тому +16

    እረ ነፂ ለሰው እድል ስጭ ያውሩበት

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 роки тому +1

    ማሂ የኔ ቆጆ ወፍረሽ ሌላ ሰው ነው የመሰልሽኝ እኔም አባቴን እንዳቺው ነኝ ለኔ ልዩ ነው እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆጆ 🥰🥰የድሮ ፍሪዝሽ ናፈቀኝ 😂😂😂 ሁለነገርሽን ነው ምወደው❤❤❤🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @gasemetube1839
    @gasemetube1839 3 роки тому +10

    መቼ አግብታ ነው

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 3 роки тому

    Mahletye I’m so glad to see you........you’ve always had a golden heart ❤️

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 3 роки тому

    Xedi eko Haylegna hona new yemtsemagn ene bcha yemtl . Like argu if u agree

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +10

    👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 роки тому

    ማሒ ን ሣያት ፍፁም አስፋዉ ነዉ ትዝ የሚለኝ የተደበቀች ልጅ መዞ ነዉ ያወጣት አሁን ግን አሪፍ ስራሁ ብትይኝ አይገርመኝም ገና ገና ጉድ ነዉ የምታሣይኝ ገና ገና የሚገርም ነገር እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ ማሒ

  • @eff7478
    @eff7478 3 роки тому

    ውይ የእኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንዴት አምሯባታል ጥፍት ብላ እኔ ደም ወደ ውጭ ወጣ ነው ብየ ነበር

  • @babebe850
    @babebe850 3 роки тому +8

    Tegi u need to give a chance to Yonas to interview the guest .

    • @hannat600
      @hannat600 3 роки тому

      Tsegi and seifu are colleagues remember, I think she's doing great perhaps yoni should raise strong questions for guests .

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 3 роки тому +1

    ማሂ ምርጥ ልጅ ነሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    ማህሌት ምርጣ ስወድሽ ሰለሀገራች ትክክል ያላችሁት

  • @user-kr7yf9ls8j
    @user-kr7yf9ls8j 3 роки тому

    ማሂዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ።
    በጣም ወፍረሽ እሷ ነች አይደለችም በሚለው ተከራክረን ነበር።

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 3 роки тому +1

    ውፍረት በጣም አምሮብሻል ማሂ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому +8

    ዋውውው ስወድሽ ስጠፊምንሆነች እያልኩ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      በቅንነት ሠብ አርጊኝ ውዴ

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y 3 роки тому +2

    ውይ ማሂ በጣም ወፍረሻል ውበትሺ ልዩ ሁኗል

  • @tast684
    @tast684 3 роки тому +4

    በትክክል አባትሽ ሴት ልጅ አባቶ ቆንጅናዋን ሲነግራት ካደገች መሆን የምትፈልገውን ለመሆን ምንም አያግዳት ጠንካራ ሴት ነው የምትሆነው

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 роки тому +11

    ማሂ ድምፅሽ ብቻ አልተቀየረም ውፍረትሽ ውበትሽ. ፍቅርነገር

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 роки тому +2

    ፀዲ እስኪ የምትሰርያቸው ተመልሰሽ ለማየትሞክሪ. ባልደረባሽንም አትጥለፊ

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 роки тому

    ማሂዬ በጣም አምሮብሻል እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @mekiyamekiya5308
    @mekiyamekiya5308 3 роки тому +1

    Mahiyee yene konjoo enkuwan lezi abekashi lejishin fetarii yasadegilshi

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +3

    ማሒየ ሞክሸ ስወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽልጆችሽን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 роки тому

    ማይዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሽ የኛ ምርጥ የትምህርት እድሉን ሰለ ሰጠሻቸው እህት ና ወንድም ከልብ ስላመሰግንሽ አላልፋም የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ ማይዬ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ🌷😘

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 роки тому

    በጣም ወፈረች ጀግናናት ህዮትን ማሸነፍ ደስ ይላል

  • @amarechargaw6215
    @amarechargaw6215 3 роки тому +3

    ማሂ አፍሽ ሲጣፍጥ የኔ ጣፋጭ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 3 роки тому +1

    እህህህ ፀድ የምትባይ ተልባ ምላስ ጭራሽ ዩወኒ ጋ አትመጣጠኝም ምንም ሀሳብ አታስጨርስምኮ እሁሉም ቃለ መጠይቅ ላይ እኔ ብቻ ልጠይቅ የምትለው ነገር ሲያናድ

  • @SebleTeferii
    @SebleTeferii 3 дні тому

    Eeski mahi yeserachibetn ymecheresha film ngerugni

  • @seyoumtaddese9434
    @seyoumtaddese9434 3 роки тому

    እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን እያልን ነዉ ሀገራችንን እዚህ ደረጃ ያደረስናት፣ በራሳችን ካልደረሰ የሰዉ ችግር አይገባን ፣ ቀርበን መረዳትም አለመፈለጋችን ፣ ካለፈ በሗላ ይቅርታ ምን ለዉጥ ያመጣል !!!

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 3 роки тому

    I Have seen Her for The 1st time.
    What A confidence She Has!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому

    ስለሀገራችን ጥሩ ሀሳብ አቅርበሻል:: ትክክል ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾💚💛♥️

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +2

    ሳቂልኝ የፀሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ሙዚቃ ነው::

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sabatadesse95
    @sabatadesse95 3 роки тому

    The best guest ever😍😍😍

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 2 роки тому +1

    የቅድስትን ባል ቢንያም ወርቁን ቀምታ ነው ባለጌ ሚስቱን ሳይፈታ

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 3 роки тому +2

    ማሂዬ 39 አመት ሆነሽ ማለት ነው. ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 роки тому +1

    እንኳንደስያለሺ የኔቆንጆ

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 роки тому +2

    ብራቦ ጀግኒት ማሂ

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 3 роки тому

    በጣም ነው የተቀየረችው ስለወፈረች ነው መሠል የኔ ማር

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 3 роки тому

    ማሂ አድናቂሽ ነኝ ሰለሀሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e 3 роки тому +2

    ማሂ ዋው በጠም አምሮብሽል እንኳን ድስ አለሽ አለህ የሰድግልሽ ልጅሽን congra 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 3 роки тому

    Oh congratulations I love her

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 роки тому +10

    አረእባካችሁ ለሚጨፈጨፈው ንፁሀን ደምፅሁኑ መጀመሪያ የሰውነብሰ ይቀድማል

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +1

    በጣም የምወድሽ. ሙያሽን አክባሪ.

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +1

    ማሂ ሰትወፍሪ ያምርብሻል እንኳን ማሪያም ማረችሺ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 роки тому +1

    Btam konjye nesh mahiye awww yealem konjo nesh

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 3 роки тому +4

    አውንም እደግመዋለሁ ፣ ለምን እንግዳ ስትቀበሉ ከወበራቹ ተነስታቹ አትቀበሉም ኢትዮጵያ ባህላችን ሁሉም ነገር ጠፍ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ማሂዬ ስወድሽ

  • @burtukalembiala5831
    @burtukalembiala5831 3 роки тому +1

    ማህሌት የድሮ አማርኛ አስተማሪዬ ነበርች ቃሊቲ ፉሪበር ትምህርት ቤት 1995 እና 1996 አ.ም ግን በጣም ነጭናጫ ነበርች አሁን የለቃት ይመስለኛል

  • @tigehabte451
    @tigehabte451 3 роки тому

    ማሄ እራሴን በአንቺ ውስጥ አየሁት ተመስገን 🙏

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 роки тому

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሂዬ
    አምሮብሻል

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 3 роки тому

    Mahiye fegegtash sle lijish staweri fitsh lay yemitayew desta.... hullu negersh desss yilal lijishn Allah yasadgilsh!!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +2

    እድግ ትበልልሽ የኔ ቆጆ
    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 3 роки тому

    Yene Melkam set Enkuwan des Alesh Allah yasadigilish

  • @leulayele4347
    @leulayele4347 3 роки тому

    mahi berche, yasebshew yesaka.

  • @jemilaymam7205
    @jemilaymam7205 Рік тому

    Yeche gazategna gen betam eras wedad nat yone mawerat alechalam iko endya ara betam yedbral lesuem edel sechew beza lay esu setayek yamrebatal yewnat betam naw yasazanegne

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 роки тому

    ማሂ እንወድሻለን።

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 роки тому

    Ewnet new mahiye Fitse new yawetash enem maleda kokob lay new yayhush